Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ለባታ ማርያም ወራዊ ክብረ ባአል አደረሳችሁ መምህር በአንተ ትምህርት አለም ይድናል በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ ስልክ አይሰራም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፈስላሴ ለከ እንደዉደማችን እህት አልችን በፀሎት አሰበልኝ እህት ማረያም በልህ መችልዉን አሰረደችት አሁን ደሰ አልን እመቤቴ በለቱ ቀን በቶ ትገባ እግዚአብሔር ይመሰገን በረታ ዉንደሜ
anen amen amen enkan abro adersen
አሜን አሜን አሜን
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለእናታችን በዕታ ማርያም ወራዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን ። ወላዲት አምላክ ክክፉ ነገር ሁሉ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናቹ
አሚን አሚን አሚን
አሜንንን
Amen
የሚገርም ትሞህርት ነው እኔ አንድ ወቅት መናፍቅ በሆንኩበት ጊዜያት በህልሜ ነጠላ ለብሼ ቤተክርስቲያን ውስጥ ራሴን በተደጋጋሚ አገኘው ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን በጊዜው ግን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመልሻለሁ።
መምህሬ።እንኳን። በደህና። መጣህን። ኑ። የመምህር ተሰፋዪ። ተማሪዎች። ኑ እንማር 30;60;100 እንድናፈራ
እኔ እናቴ አልቀበል ብላ ጨሌ ከቢተሰብ ተለይታለች ግን እምነትን አጥብቃ አልያዘችም እንደማንኛውም ሰው ቤተክርስትያን ትሂዳለት ታስቀድሳለች በቃ ይህ ነው
@@roseeth5384 አንቺ ደሞ በተማርሽዉ መሰረት አስረጃት
ተመሥገን ፈጣሪዬ መምህር አንተን ምክንያት አርጎ በህይወቴ ብዙ ለውጥ አለ መጨረሻዬን እንዲያሣምረልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል
ለዚቺ ሰዓት ላደረሰ ለእግዚአብሔር ምሰጋና ይግባው መምህር ሰላም አደርክልን ሰላም አደራቸው እህት ወንድሞቼ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔርይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እህቴ?
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen egzihabher yimesgan ihtee
መምህር ተስፋዬ ደስ ይላል ብዙ ሰው እኮነው ያዳንከው የእግዚአብሔር ስም ምን ግዜም የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንክን የአብርሃሙ ስላሴዬ ይባርክክ አሚን
አሜን አሜን አሜን ፫
ከብዙዎቹ አንዷ እኔ ነኝ በመምህር ትምህርት ክርስትናዬን በተግባር ያገኘኃት
ዘመዴቻ በስራ ጫና በጣም ወደ ኋላ ቀርቻለሁ። የዛሬው ትምህርት ደግሞ በጣሙን አስተማሪ ነው። መምህር ተስፉ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጅ።
አንክዋን ደና መጣህ መምህር ሀይወታችን ባንተ ተቀይሯል በ ህይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ አይ ፆምኩ ነው አንተን መስማት ክጅምርኩበት ቀን ጀምሮ ሁሉ ንገር ነው ዓንድ ላይ ያቆምኩት ጫት. ሸሻ ቡና መጠጥ 3ወር ሆኖኛል አሁን ደሞ አየ ፆምኩ ነው መምህር በምን ቃል አንድማመሰግንክ አላውቅም አድሜ ከጤና ጋር ይአስጥክ 🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ ጀግና እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን 😍❤
Egziahber yimesgen be memeher adero yekeyersh amelk yikber yimesgen egnanem le mekeyer yabken Ameen Ameen Ameen
@@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል አሜን አሜን ታመራትን አይሳይኝ አኔን የቀረበ አምላክ ይቅረብላችሁ
@@adislasti4907 አሜን ለሁላችንም ፈጣሪ የክርስቶስ ፍቅር ይቅረበን 🙏
@@rahmaawekea8040 አሜን፫ ማማዬ❤🙏
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፈታአን መምህር በጣም እየተማሪንበት እየተለወጥንበት ነው ወለተ ቅድሳን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን እንኳን ለእናታችን ለባታ አለማሪያም ወራዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳቸሁ አደረሰን ገና አሁን እየገባሁ ነው ስምቸ ሰጨረስ ኮሚንት እፀፋለው ኑ ገባ ገባ በሉ ተምረን ህወታችን እንቀይር የቤተሰቦቻችን ጣጣ የራሳችን ችግር እንወቅ ቤተሰቦች እኔን ቀን ሰዓት ጊዜ የሰጠን ያአምላካችን ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን እውነት ነው መምህራችን እግዚአብሔር መልካም እረኛችን ነው እኔም መዳኒያለምን እና አማኑኤልን ገብርኤል በህልሜ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ ሁኖ ደግሞ በአምስት አይነት መንፈስ የተያሰኩ ስው ነኝ እናቴም የባዶ አምልኮትን ታመልካለች እና ልዑል እግዚአብሔር አንድ ቀን እናቴን ኤፍታሽ እንደሚልልኝ ሙሉ ተሰፋ አለኝ እና ቃለ ህይወት ያአሰማልን149 B በገጉት እንጠብቃለን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በቤቱ ያአፀናል ወንድማችን በእውነት ወንድማችን እንኳን ደስ አለ መዳኒሐለምን ሰለአየ እና ሰለ እውነተኛ እምነታችንን ሰለተቀበልክልን በጣም ደስ ብሎናል በርታ ወንድማችን አንድ ነገር ምነገረው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር በስዎች ላይ አድሮ ይናገራል ይህ እውነት ነው አንጠራጠር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያአድለን አሜን ጊዜ ለንሰሀ ተሰጦኛል እና አጢያቴን ላአሰባት ታግሶል አምላኬ መቅሰፍቱን አራቀ እንድፀፀትባት በይ ሰገጅ በይ ሰገጅብየ ሰጋየን አዘዝኮት ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቅዱስ ኤልሻዳይ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
ሰላምና ፍቅር ለናት ይሁን ውድ የትዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን 148 ገጠመኝ በጣም አሰትማሪ ንው
እንደምን አደራችሁ ከእኔ የበረታችሁበፀሎት አስቡኝ እባካችሁ መንበረማርያም እያላቸው
መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ
እግዚአብሄር ያስብሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔም ዛሬ ደስ ብሎኛል ያንተል ትምህርት ከሠማሁ በኋላ ብዙ ምልክቴች አይቻለሁ እና አናንትና ሽንት ቤት ገብቼ የሆነ የእንስሳት ቅርፅ ያለው ወጣ ፀሎት ሣደርግ ያዛጋኛል በሠውነቴ ላይ የሆነ ውግት ያደርገኛል
መምህሬ እግዛአቢሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ ውድ የመምህር ተስፋየ ተከታተዮች የተዋህዶ ልጆች
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን።መጣህ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን. እሜንን እሜን እሜን ።
ወገኖችዬ እንደነገኳችሁ ስንቆርብ ኢትዬጵያን እጃችንን ላይ እንፃፍ እንወበል አደራ በእመብርአን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣምአስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙዎች በስመ ክርስቲያን ሀይማኖት የለሽ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ባንድም በሌላም እያስተማረን ነው የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጸሎት አስቡን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወልደ ሰማዕት ወለተ ኪዳን ገብረ ህይወት ወለተ እየሱስ ገብረ ጻድቅ ወለተ ማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ሰንበት
Amen Amen Amen waqayoo bagaa isaa garigaree amen.....nulle waqayoo nuuhaa gariguu akka fayinuuu......
ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህልን የእግዚአብሔር ስራእኮ ድቅነው እኛ እየጠላነው እሚወደን አምላኬ ነው ያለን ምንም ያክል ሀፃተኛ ብንሆንም እኳን ፊታችንን ወደሱ ስንመልስ የሚቀበል አባት አለን ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ወድማችን ወደእግዚአብሔር እኳን ተመለሥክልን እናመሠግናለን መምህር አስተማሪ ገጠመኝነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አሜን በእውነት መምህር ተስፍየስላሴ ቃለህይወት ይሰማልን ብዙ ትምህርት እየተማርነው በርታልን ወንድማችን ስለ ዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 🙏🙏🙏
ጸጋውን ያብዛል የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒሐለም ክርስቶስ በአነተ ትምህርት በህይወትህ ብዙ እየተጠቀሙኩኝ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን በስላሴ ስም ዛሬ አንደኛ ነኝ ብዙ ሰው ኢትዮጵያ ጾም የሚጾሙ ሰው ምን ይለኛል ተብሎ እንጅ የጾም ጥቅሞን አያውቅም ለምሳሌ እኔ ስንት ሳአት ሆነ እያልክ ነበር የምንጾመው ግን እድሜ እና ጤና ለመምህር ተስፋዬ አበራ በሚቀርበው ገጠመኝ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የጾም የስግድት የንስሀ ጥቅም እንዴ እንደሆነ በደብ ነው የገባኝ በሰው ሀገር ብዙ ነገር የተማርኩት መች ገጠመኝ ሰምቷ የማይለወጥ ሰው አለ ማለት በጣም ከባድ ነው!!!
መምህር መልካም ሰው እኮነክ ከመቶ በግ አዲቷአ ብትጠፋ ዘጠና ዘጠኙን ትቶ የጠፋችውን በግ ሊፈልግ ኤደ ባገኛትም ጌዜዬ..........እግዚአብሔር ደስ ይሰኛል ባተ መልካምነትክ በእውነት ባተ ትምህርት ብዙ ሰው ነው የተቀየረው የአብርሀሙ ስላሴዬ እድሜዬ ጤና ይስጥክ አሚን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን የአያት ቅም አያቶቻችን ባእድ አምልኮ የዛር መፈስነዉ ልባችነን እደፈርኦን ያደነደነዉ አሁን ግን በዚህ ገጠመኝ ህይወታችን እየተለወጠነዉ መምህርየ በእዉነት በድሜ በፈጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ተምረን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዝማሪ መልዕክት ያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
ሰላም መምህር ዛሬ ደስብሎኛል እህቴ ጥርሷን ታፏችነበር ታላቄነች ግን ሽቶን ትሸናነበር አሁን ባስተማርህኝ አይነጥላ መሆኖን ስነግራት የፅለት ቤት ልሰራነዉ ከዚህ በላይ ደስታየለም አገሬ ከገባሁደሞ አብረን እንቆርባለን ከዛ አቤት መታደል 😪😪
ዋዉ ታድለሽ
በጣም ደሥ ይላል እካን ደሥ አለሽ አህታችን
በጣም ደስ ይላል እህቴ እንኳን ተሳካልሽ እኔም የፀሎት ቤት ሊሰሩ ነው የምር ደስታሽ የኔም ደስታ ነው
መምህር እንኳን መጡ ኮሜንቶች እስኪ ባንድነት ክርስቶስን በወሬ ሳይሆን በተግባር እናምልከው ሰይጣን ይፈር እሚል ይጸልይልኝ ቤተሰቦቸ በጠቅላላ ወደድሮው ማንነታችን እዲመለሱልኝ የእግዚአብሔር ባሪያ እድንሆን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህም ይባርክ ከነመላ ቤተሰብ ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ እግዚአብሔር ስለገኘህው ጌዜ ለኩሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን!!!
Silehulum Neger Egziabher Yimesigen Memihirachin Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Amen
መምራችን ቃለሄወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መንገዱን ተከትለህ መድሐኒአለምን ስላዬህ እድለኛ ነህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የጨሌ መዘዝ እኛም ቤት አለ ድሮ ነው አሁን እናትና አባቴ ቆርበዋል ግን ቢቆርቡም መንፈሱ አለ ብዬ ነው የማስበው አባቴ በጣም ይቃወም ነበር አንድ ግዜ ከሰው መሐል ለይቶ በሬ ወጋው በመከራ ዳነ እንደገና ደሞ ቤተክርስቲያን ቆሞ ሲያስቀድስ ወደቀ አንድ እግሩ እያነከሰ ቆሞ መሔድ ጀመረ ከዛ ለሶስተኛ ግዜ ከጋሪ ላይ ወደቀ ይህው አሁን ብቻ ተመስገን እራሱንችሎ ሽንት ቤት ይሄዳል እናቴ ደግሞ አሁን ጭራሽ ቤተክርስቲን እንዳትሔድ እግሬ ተሳሰረብኝ አለች ይገርማል ጨሌ ምን ያላረገው አለ እግዚያብሔር ይገስፀው።
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ።እባክህን እስኪ ሀገራችን በውጪ በሀገራት ደረጃም ፣ግለሰቦችም ጭምር ትልቅ አጣብቅኝ ውስጥ ነችና በፀሎት የሚሰሙ ወዳጆችህ ስለሀገራችን እንዲጸልዩ ብትጠይቅልን።ሀገሪቱ ውስጥ ያሉትንም ባለስልጣናት ማስተዋሉን ይሰጣቸው ዘንድ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ፣እግዚአብሔርፈቅዶልኛና፣ሀገርስገባ፣ሀገርስገባ፣ፀሎትቤቴን፣እንድትሰራልኝ፣የዘወትር፣ፀሎቴነው፣ብቻእግዚአብሔር፣የድንግልማርያምልጅ፣ዘወትር፣ከፊትህ፣ይቅደምልህ፣የምወደው፣ቅዱስገብርኤል፣አባቴ፣አይለይህ
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ወንድማችን እንኳን ተመለስክልን ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖታችን ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ፍፃሜ አችንን ያሳምርልም
አሜን አሜን አሜን መምህራችንየእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁንይገርማል የወንድሜ ጓደኛ እንደዚህ ልጅ ነበር አምላክ ካለ ለምን ችግር ይኖራ አረ ብዙ ነገር ዪፈላሰፍ ነበር መጨረሻው በመኪና አደጋ ሞተመምህር አሁን እንዳውኩ ትምህርትህን ያኔ ቢኖር ወደ መስመር ይመለስ ነበር ቤት ይቁጠረው ስንቱ ጠፍቷል። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።ወንድማችነ ታድለክ ቸሩ መድኃኔዓለምን ማየትክ
በእውነት ወንድማችን አንተን የሰማ የተለመነ ወንድማችን ለእኛም ይስማን ይገለጣልን መምህራችን በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ተስፋ ርስት መንግስትን ያዋርስልን ጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ወለተ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ወልደ ሚካኤል ወለተ ትንሳኤ ወለተ ሩፋኤል ወለተ ጊዮርጊስ
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏እንኳን በሰላም መጣክ መምህራችን
በጣም ደስ ይላል መቀየሩ መጨረሻውን ያሳምርለት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እድሜና ጤናም ያድልልን አሜንእግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የጠፉትንም ይፈልጋል አቤቱ በሰዙዎች ጠፍተናልና መልሰን የተዘጋውን የነሀሱን በር ክፈትልን አሜን
መምህር ተስፋዬ አበራአ እኳን በሰላም መጣክልን ያገል ግሎት ዘመንክን እማፍቅር (እመብርሃን)ትባርክክ አሚን
ሁሉም ያንተ ትምርት ያስተምራል እኔም ጠፍቼ ነበር ያንተ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩኝ ግን በጣም ተቀይራለዉ እግዚኣብሔር ይመስገን ዕድመ ከጤና ይስጥልኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ የኔ ምርጥ ወንድም ።
መምሕር የምታስተምረረው ትመሕርት ምስክርነቱ የአለም ብርሐን ብቻሳይሖን ቡዙ ስዋች የምእመን መአርግና ለንስሓ ማብቃትሕ ምስክር ነው ነገር ግን ለእኔ ብቻ ሳይሖን ቢሰሙት እድል ቢያገኙ አላስፈላጊ ነገሮች በምትናገርበት ጊዝ ቅር እደሚላቸው ጥር ጥር የለውም እንደዚሕ ያለው እውቀት ተቀብለሕ ከጌታ ለምን አንድ ሰውም ቢሖን ከትምሕርት መአድ ይርቃል ይሖው በአሑኑ ያለው የፖሎቲካ ትኩሳት ገብተሕ ጁንታ ወዘተ ምን አሰፈለገሕ መምሕር የሕዋሕት (ወያኔ) 40 እና። 50 መሪዋች ጉዳይ አይደለም እደዛማቢሖን ከመሓል አገር በትግራይ ላይ የታወጀ ጦርነት በሶስት ቀን እንደሚያልቅ እንደፎኮሩት ባለቀ ነበር በተግባር ያለው ግና ተጋሩ በመረጥኩት መንግስት ነው የምመራው የሚለው የትግራይ ሕዝቡ ምንም እንኳን መስዋእት ቢበዛበትም ለድሉ ግን ሑላችንም ለማየት እድሜና ጤና ይስጠን ። መምሕር ፖለቲከኞች እንኳን አውቀውታል ምን ይላሉ መሰለሕ ሕዝቡም ልቡ ከወያኔ ጋር ሸፍቶዋል እያሉ ነው ታድያ አንተ ለሚዛናዊነትሕ የመሐል አገር ቢቻ ሳይሖን የሌላ አገር ሚድያም አደምጥ ለማመዛዘን ቢየነው እንጂ ወያኔ=ወያኔዎች=የትግራይ ሕዝቡ ያለማጋን የአንድ ሣንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው መምሕር አንዲሕ ካልሖነ ቲፒኤልኤፍ አገር ሳይሖን አገሮች ሲጨፈጭፉት ማንንም ቢሆን ሳያግዘው ለማይቀረው ድል እናንተ የማታሙኑት እኛ የምናምነውን እግዜአብሄር አበቃው ይሕን ሑሉ የመፃፍ ፍላጎት አልነበረኝም ነገር ግን ስትደጋግመው እንድንተራረምና ከፖሎቲካው ወጥተን ሐይማኖታችን እንድናተኩር ቢየነው አንጂ ስለአስተምሮትሕ የፈጠረኝ ምስክሪነወ በሒወትየ ውጥ ከ1ኛ እስከ 2ኛ ነው በደረጃ የማስቀምጥሕ መምሕር በዝሕ ጉዳይ በሌላው ክልል ቅር የሚለው ሰው እንዳለ አትጠራጠር ከተዋሕዶ ማለቴ ነው በትግራይ ግን አስተምሮሕን የሜወደው የማይወደውም ያለማጋነን 90% እየወደደሕም ቅር ይለዋል ታድያ ይሕ ሁሉ አውቀት ፈጣሪያችን ሰጥቶሕ ለምንስ አንድ ሰውም ቢሆን ትከስራለሕ ይሉቁንስ ሁለት ሐገርና ሁለት ሲኖዶስ እንዳ ናይ በኑፁሕ ልብ ፀሊ ለማንኛውም ፈጣሪ ትዳርን, ልጆችሕና እኛ ተማሪዎችሕን ይባርከን አሜን ስብሓት ስለቅድስት ስላሴ
Amenn Amen it really Good job 👏🤙🤙🤙
ቃለ ህይወት ያስማልንንንን መምህራችን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን
መምህር ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ሰዉ ሲቀዬር አብረዉ የሚቀዬሩ ብዙ ሰዎች አሉ ይህ ወንድማችን ለጓደኞቹም ለእናቱም መዳን ምክንያት ሁኖአል እግዚአብሔር አለ የለም የሚለዉን ለማወቅ መንበርከክ በቂ ምክንያቱ 24 ብንጨፍር የማይደክመዉ ጉልበታችን አባታችን ሆይ ለማለት እንደት እንደምንሆን እያዬነዉ ነዉ በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ብዙተምረናል
መምህርቃለህወትያሰማልን
Amen amen amena hamirachin ewunka baselam batachu
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ✝️✝️
እሔንለሚያደርግ በተለይ በመምህር አድሮ ኃይሉን ለሚሰራው እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን ልጄ በርታ ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር ይረዳሀል እና እመቤቴማርያም ስምሽ በልጅልጅ በአለም ይጠራ አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤💚💛
ቃለህይወት ያሰማልን ቸሩ አምላካችን ከስህተት ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ አሜን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገን ይሁን
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም መዳንአልም ይመልከተን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን ፫
የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን
ቃለ ህይውት የሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን ።ልዩ መምህራችን ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ። 148 ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል ።በሰዋ ምክንያት ሰንት ሰውዳነ ከገንዘብ ይልቅ የሰውን ህይወት ያሰበለጠች "ድንቅ እህት ናት" 👍 አባትና እናት መልካም መሆናቸው እንዚህ በፀሎትየበረታ ቤተሰብ እጅግ የሚያሰደሰት ነው🙏
እውነት ብለሻል 148 ገጠመኝ ትላንት ነበር የሰማሁት እስካሁንም ግን ስለዛ ቤተስብ ነው የማስበው የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቸው ባላቸው ላይ ይጨምራላቸው 🛐🛐
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ለወራዊ ለባታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ። የዛሬው ገጠመኝ አጎቴን አስታወሰኝ። ዛሬ በህይወት የለም ተቀደመ። ሁሉም አለማዊ ነገሮች የተሟላለት ስለነበረ እግዚአብሔር የለም ይላል ያሾፋል በድፍረት ይናገራል ግን መጨረሻው የከፋ ሆነ። አባቱ ቤት ጣዖት ይመለክ ነበር አሁን መልሱን አገኘሁት ለምን እንደዚህ ያስባል እል ነበር ወዶ አልነበረም ለካ!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሦገን መምህር
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪክህ እኔ በጣም ተምሬአሎሁ
ቃለ ሂይውትን ያስማልን መምህራችን በእውነት በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናምሰግናልን
እንኳን ደና መጣህልን፡ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመስገን ለውሉላቸውም ለምክዱት ይገለጥላቸው መቼም አይተወንም እኛ ብበድለውም ይታገሳናል ወደሱም ያቀርበናል አይተውን ውልም ከኛጋ ይውን ቃለህውት ይሰማልን ፀጋውን በረከቱን በእድሜና በጤና ያድልልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በአንተ ትምህርት ተለውጫለሁ ብዙ ነገር አውቂያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ለወንድማችን የተገለፀ አምላክ ለኛም ይገለፅልን በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
መምህር መንፈሱነዋ የሚያሰድብክ እግዚአብሔር ይገስፀው አሚን ቃለ እይወት ያሰማልን አሚን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሚን
Egezabehar ye mesgne sel hulu neger Ameen Ameen Ameen memerachen ye agelgelote zemenk ye barke 🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃልህይወት ያስማልን ለወንድማችን የተገለፀ አምላክ ለኛም ይገለፅልን በጣም ደስ ይላል
መምህር በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
Egzabhir yemsgen Memerachen Enkuan selam metahelen Weladet amelak tetebekih Yene Enko
አሜን እውነት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
እንኳን እግዚአብሔር እረዳው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንጊዜ ለንስሀ ተስጥቶኛልና ሀጤያቴን ላስባት ታግሶል አምላኬ መቅሰፍቱን አራቀ እንድጸጸትባት በይስገጅ በይስገጅ ብየ ስጋየን አዘዝኋት
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እኔ በገጠመኝ ተቀይራለሁ ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ 5 ወር ሆኖኛ ሰላምመምህራችንእንኳንደህናመጣህእኔበገጠመኝተቀይራለሁያንተንትምህርትመስማትከጀመርኩወርሆኖኛ በስደት 3አመት ከስድስወር ሆንኝ ከዚህ በፊት ግዜየን በወሬና በማይጠቅመኝ ነገር ላይ ነበር የማሳልፈው እድሜ ላንተ አሁንሁሉንም ትቸ የእግዚአብሔር ቃል እድሁም ገጠመኞችህን እየሰማሁነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስትህ ትምህርትህንም ለሰዎች ሸር እያረኩነው ይችን ኮሜት የምታነቡ እህት ወድሞቼ ገጠመኞቹን ሸር አርጉ የብዙ ሰው ነብስ ትድናለች
መምህር እንኳን በሰላም መጣህለን እያንዳንዱ ትምህርቶችህ አስተማሪ ናቸው የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እንኳን ለባታ ማርያም ወራዊ ክብረ ባአል አደረሳችሁ መምህር በአንተ ትምህርት አለም ይድናል በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ ስልክ አይሰራም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፈስላሴ ለከ እንደዉደማችን እህት አልችን በፀሎት አሰበልኝ እህት ማረያም በልህ መችልዉን አሰረደችት አሁን ደሰ አልን እመቤቴ በለቱ ቀን በቶ ትገባ እግዚአብሔር ይመሰገን በረታ ዉንደሜ
anen amen amen enkan abro adersen
አሜን አሜን አሜን
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለእናታችን በዕታ ማርያም ወራዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን ።
ወላዲት አምላክ ክክፉ ነገር ሁሉ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናቹ
አሚን አሚን አሚን
አሜንንን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
የሚገርም ትሞህርት ነው እኔ አንድ ወቅት መናፍቅ በሆንኩበት ጊዜያት በህልሜ ነጠላ ለብሼ ቤተክርስቲያን ውስጥ ራሴን በተደጋጋሚ አገኘው ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን በጊዜው ግን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመልሻለሁ።
መምህሬ።እንኳን። በደህና። መጣህን። ኑ። የመምህር ተሰፋዪ። ተማሪዎች። ኑ እንማር 30;60;100 እንድናፈራ
እኔ እናቴ አልቀበል ብላ ጨሌ ከቢተሰብ ተለይታለች ግን እምነትን አጥብቃ አልያዘችም እንደማንኛውም ሰው ቤተክርስትያን ትሂዳለት ታስቀድሳለች በቃ ይህ ነው
@@roseeth5384 አንቺ ደሞ በተማርሽዉ መሰረት አስረጃት
ተመሥገን ፈጣሪዬ መምህር አንተን ምክንያት አርጎ በህይወቴ ብዙ ለውጥ አለ መጨረሻዬን እንዲያሣምረልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል
ለዚቺ ሰዓት ላደረሰ ለእግዚአብሔር ምሰጋና ይግባው መምህር ሰላም አደርክልን ሰላም አደራቸው እህት ወንድሞቼ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔርይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እህቴ?
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen egzihabher yimesgan ihtee
መምህር ተስፋዬ ደስ ይላል ብዙ ሰው እኮነው ያዳንከው የእግዚአብሔር ስም ምን ግዜም የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንክን የአብርሃሙ ስላሴዬ ይባርክክ አሚን
አሜን አሜን አሜን ፫
ከብዙዎቹ አንዷ እኔ ነኝ በመምህር ትምህርት ክርስትናዬን በተግባር ያገኘኃት
ዘመዴቻ በስራ ጫና በጣም ወደ ኋላ ቀርቻለሁ። የዛሬው ትምህርት ደግሞ በጣሙን አስተማሪ ነው። መምህር ተስፉ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጅ።
አንክዋን ደና መጣህ መምህር ሀይወታችን ባንተ ተቀይሯል በ ህይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ አይ ፆምኩ ነው አንተን መስማት ክጅምርኩበት ቀን ጀምሮ ሁሉ ንገር ነው ዓንድ ላይ ያቆምኩት ጫት. ሸሻ ቡና መጠጥ 3ወር ሆኖኛል አሁን ደሞ አየ ፆምኩ ነው መምህር በምን ቃል አንድማመሰግንክ አላውቅም አድሜ ከጤና ጋር ይአስጥክ 🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ ጀግና እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን 😍❤
Egziahber yimesgen be memeher adero yekeyersh amelk yikber yimesgen egnanem le mekeyer yabken Ameen Ameen Ameen
@@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል አሜን አሜን ታመራትን አይሳይኝ አኔን የቀረበ አምላክ ይቅረብላችሁ
@@adislasti4907 አሜን ለሁላችንም ፈጣሪ የክርስቶስ ፍቅር ይቅረበን 🙏
@@rahmaawekea8040 አሜን፫ ማማዬ❤🙏
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፈታአን መምህር በጣም እየተማሪንበት እየተለወጥንበት ነው ወለተ ቅድሳን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን እንኳን ለእናታችን ለባታ አለማሪያም ወራዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳቸሁ አደረሰን ገና አሁን እየገባሁ ነው ስምቸ ሰጨረስ ኮሚንት እፀፋለው ኑ ገባ ገባ በሉ ተምረን ህወታችን እንቀይር የቤተሰቦቻችን ጣጣ የራሳችን ችግር እንወቅ ቤተሰቦች እኔን ቀን ሰዓት ጊዜ የሰጠን ያአምላካችን ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን እውነት ነው መምህራችን እግዚአብሔር መልካም እረኛችን ነው እኔም መዳኒያለምን እና አማኑኤልን ገብርኤል በህልሜ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ ሁኖ ደግሞ በአምስት አይነት መንፈስ የተያሰኩ ስው ነኝ እናቴም የባዶ አምልኮትን ታመልካለች እና ልዑል እግዚአብሔር አንድ ቀን እናቴን ኤፍታሽ እንደሚልልኝ ሙሉ ተሰፋ አለኝ እና ቃለ ህይወት ያአሰማልን149 B በገጉት እንጠብቃለን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በቤቱ ያአፀናል ወንድማችን በእውነት ወንድማችን እንኳን ደስ አለ መዳኒሐለምን ሰለአየ እና ሰለ እውነተኛ እምነታችንን ሰለተቀበልክልን በጣም ደስ ብሎናል በርታ ወንድማችን አንድ ነገር ምነገረው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር በስዎች ላይ አድሮ ይናገራል ይህ እውነት ነው አንጠራጠር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያአድለን አሜን ጊዜ ለንሰሀ ተሰጦኛል እና አጢያቴን ላአሰባት ታግሶል አምላኬ መቅሰፍቱን አራቀ እንድፀፀትባት በይ ሰገጅ በይ ሰገጅብየ ሰጋየን አዘዝኮት ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቅዱስ ኤልሻዳይ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
ሰላምና ፍቅር ለናት ይሁን ውድ የትዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን 148 ገጠመኝ በጣም አሰትማሪ ንው
እንደምን አደራችሁ ከእኔ የበረታችሁ
በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ
መንበረማርያም እያላቸው
መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ
እግዚአብሄር ያስብሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔም ዛሬ ደስ ብሎኛል ያንተል ትምህርት ከሠማሁ በኋላ ብዙ ምልክቴች አይቻለሁ እና አናንትና ሽንት ቤት ገብቼ የሆነ የእንስሳት ቅርፅ ያለው ወጣ ፀሎት ሣደርግ ያዛጋኛል በሠውነቴ ላይ የሆነ ውግት ያደርገኛል
መምህሬ እግዛአቢሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ ውድ የመምህር ተስፋየ ተከታተዮች የተዋህዶ ልጆች
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም
መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን።መጣህ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን. እሜንን እሜን እሜን ።
ወገኖችዬ እንደነገኳችሁ ስንቆርብ ኢትዬጵያን እጃችንን ላይ እንፃፍ እንወበል አደራ በእመብርአን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም
አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙዎች በስመ ክርስቲያን
ሀይማኖት የለሽ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ባንድም በሌላም እያስተማረን ነው
የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጸሎት አስቡን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወልደ ሰማዕት ወለተ ኪዳን ገብረ ህይወት ወለተ እየሱስ ገብረ ጻድቅ ወለተ ማርያም ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ሰንበት
Amen Amen Amen waqayoo bagaa isaa garigaree amen.....nulle waqayoo nuuhaa gariguu akka fayinuuu......
ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህልን የእግዚአብሔር ስራእኮ ድቅነው እኛ እየጠላነው እሚወደን አምላኬ ነው ያለን ምንም ያክል ሀፃተኛ ብንሆንም እኳን ፊታችንን ወደሱ ስንመልስ የሚቀበል አባት አለን ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ወድማችን ወደእግዚአብሔር እኳን ተመለሥክልን እናመሠግናለን መምህር አስተማሪ ገጠመኝነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አሜን በእውነት መምህር ተስፍየስላሴ ቃለህይወት ይሰማልን ብዙ ትምህርት እየተማርነው በርታልን ወንድማችን
ስለ ዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 🙏🙏🙏
ጸጋውን ያብዛል የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒሐለም ክርስቶስ በአነተ ትምህርት በህይወትህ ብዙ እየተጠቀሙኩኝ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን በስላሴ ስም ዛሬ አንደኛ ነኝ ብዙ ሰው ኢትዮጵያ ጾም የሚጾሙ ሰው ምን ይለኛል ተብሎ እንጅ የጾም ጥቅሞን አያውቅም ለምሳሌ እኔ ስንት ሳአት ሆነ እያልክ ነበር የምንጾመው ግን እድሜ እና ጤና ለመምህር ተስፋዬ አበራ በሚቀርበው ገጠመኝ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የጾም የስግድት የንስሀ ጥቅም እንዴ እንደሆነ በደብ ነው የገባኝ በሰው ሀገር ብዙ ነገር የተማርኩት መች ገጠመኝ ሰምቷ የማይለወጥ ሰው አለ ማለት በጣም ከባድ ነው!!!
መምህር መልካም ሰው እኮነክ ከመቶ በግ አዲቷአ ብትጠፋ ዘጠና ዘጠኙን ትቶ የጠፋችውን በግ ሊፈልግ ኤደ ባገኛትም ጌዜዬ..........እግዚአብሔር ደስ ይሰኛል ባተ መልካምነትክ በእውነት ባተ ትምህርት ብዙ ሰው ነው የተቀየረው የአብርሀሙ ስላሴዬ እድሜዬ ጤና ይስጥክ አሚን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን የአያት ቅም አያቶቻችን ባእድ አምልኮ የዛር መፈስነዉ ልባችነን እደፈርኦን ያደነደነዉ አሁን ግን በዚህ ገጠመኝ ህይወታችን እየተለወጠነዉ መምህርየ በእዉነት በድሜ በፈጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ተምረን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ዝማሪ መልዕክት ያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
ሰላም መምህር ዛሬ ደስብሎኛል እህቴ ጥርሷን ታፏችነበር ታላቄነች ግን ሽቶን ትሸናነበር አሁን ባስተማርህኝ አይነጥላ መሆኖን ስነግራት የፅለት ቤት ልሰራነዉ ከዚህ በላይ ደስታየለም አገሬ ከገባሁደሞ አብረን እንቆርባለን ከዛ አቤት መታደል 😪😪
ዋዉ ታድለሽ
በጣም ደሥ ይላል እካን ደሥ አለሽ አህታችን
በጣም ደስ ይላል እህቴ እንኳን ተሳካልሽ እኔም የፀሎት ቤት ሊሰሩ ነው የምር ደስታሽ የኔም ደስታ ነው
መምህር እንኳን መጡ ኮሜንቶች እስኪ ባንድነት ክርስቶስን በወሬ ሳይሆን በተግባር እናምልከው ሰይጣን ይፈር እሚል ይጸልይልኝ ቤተሰቦቸ በጠቅላላ ወደድሮው ማንነታችን እዲመለሱልኝ የእግዚአብሔር ባሪያ እድንሆን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህም ይባርክ ከነመላ ቤተሰብ ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ እግዚአብሔር ስለገኘህው ጌዜ ለኩሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን!!!
Silehulum Neger Egziabher Yimesigen Memihirachin Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Amen
መምራችን ቃለሄወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መንገዱን ተከትለህ መድሐኒአለምን ስላዬህ እድለኛ ነህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የጨሌ መዘዝ እኛም ቤት አለ ድሮ ነው አሁን እናትና አባቴ ቆርበዋል ግን ቢቆርቡም መንፈሱ አለ ብዬ ነው የማስበው አባቴ በጣም ይቃወም ነበር አንድ ግዜ ከሰው መሐል ለይቶ በሬ ወጋው በመከራ ዳነ እንደገና ደሞ ቤተክርስቲያን ቆሞ ሲያስቀድስ ወደቀ አንድ እግሩ እያነከሰ ቆሞ መሔድ ጀመረ ከዛ ለሶስተኛ ግዜ ከጋሪ ላይ ወደቀ ይህው አሁን ብቻ ተመስገን እራሱንችሎ ሽንት ቤት ይሄዳል እናቴ ደግሞ አሁን ጭራሽ ቤተክርስቲን እንዳትሔድ እግሬ ተሳሰረብኝ አለች ይገርማል ጨሌ ምን ያላረገው አለ እግዚያብሔር ይገስፀው።
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ።እባክህን እስኪ ሀገራችን በውጪ በሀገራት ደረጃም ፣ግለሰቦችም ጭምር ትልቅ አጣብቅኝ ውስጥ ነችና በፀሎት የሚሰሙ ወዳጆችህ ስለሀገራችን እንዲጸልዩ ብትጠይቅልን።ሀገሪቱ ውስጥ ያሉትንም ባለስልጣናት ማስተዋሉን ይሰጣቸው ዘንድ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ፣እግዚአብሔርፈቅዶልኛና፣ሀገርስገባ፣ሀገርስገባ፣ፀሎትቤቴን፣እንድትሰራልኝ፣የዘወትር፣ፀሎቴነው፣ብቻእግዚአብሔር፣የድንግልማርያምልጅ፣ዘወትር፣ከፊትህ፣ይቅደምልህ፣የምወደው፣ቅዱስገብርኤል፣አባቴ፣አይለይህ
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ወንድማችን እንኳን ተመለስክልን ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖታችን ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ፍፃሜ አችንን ያሳምርልም
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
ይገርማል የወንድሜ ጓደኛ እንደዚህ ልጅ ነበር አምላክ ካለ ለምን ችግር ይኖራ አረ ብዙ ነገር ዪፈላሰፍ ነበር መጨረሻው በመኪና አደጋ ሞተ
መምህር አሁን እንዳውኩ ትምህርትህን ያኔ ቢኖር ወደ መስመር ይመለስ ነበር ቤት ይቁጠረው ስንቱ ጠፍቷል። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።ወንድማችነ ታድለክ ቸሩ መድኃኔዓለምን ማየትክ
በእውነት ወንድማችን አንተን የሰማ የተለመነ ወንድማችን ለእኛም ይስማን ይገለጣልን
መምህራችን በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ተስፋ ርስት መንግስትን ያዋርስልን ጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ወለተ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ወልደ ሚካኤል ወለተ ትንሳኤ ወለተ ሩፋኤል ወለተ ጊዮርጊስ
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እንኳን በሰላም መጣክ መምህራችን
በጣም ደስ ይላል መቀየሩ መጨረሻውን ያሳምርለት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እድሜና ጤናም ያድልልን አሜን
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የጠፉትንም ይፈልጋል አቤቱ በሰዙዎች ጠፍተናልና መልሰን የተዘጋውን የነሀሱን በር ክፈትልን አሜን
መምህር ተስፋዬ አበራአ እኳን በሰላም መጣክልን ያገል ግሎት ዘመንክን እማፍቅር (እመብርሃን)ትባርክክ አሚን
ሁሉም ያንተ ትምርት ያስተምራል እኔም ጠፍቼ ነበር ያንተ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩኝ ግን በጣም ተቀይራለዉ እግዚኣብሔር ይመስገን ዕድመ ከጤና ይስጥልኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ጸጋው ያብዛልህ የኔ ምርጥ ወንድም ።
መምሕር የምታስተምረረው ትመሕርት ምስክርነቱ የአለም ብርሐን ብቻሳይሖን ቡዙ ስዋች የምእመን መአርግና ለንስሓ ማብቃትሕ ምስክር ነው ነገር ግን ለእኔ ብቻ ሳይሖን ቢሰሙት እድል ቢያገኙ አላስፈላጊ ነገሮች በምትናገርበት ጊዝ ቅር እደሚላቸው ጥር ጥር የለውም እንደዚሕ ያለው እውቀት ተቀብለሕ ከጌታ ለምን አንድ ሰውም ቢሖን ከትምሕርት መአድ ይርቃል ይሖው በአሑኑ ያለው የፖሎቲካ ትኩሳት ገብተሕ ጁንታ ወዘተ ምን አሰፈለገሕ መምሕር የሕዋሕት (ወያኔ) 40 እና። 50 መሪዋች ጉዳይ አይደለም እደዛማቢሖን ከመሓል አገር በትግራይ ላይ የታወጀ ጦርነት በሶስት ቀን እንደሚያልቅ እንደፎኮሩት ባለቀ ነበር በተግባር ያለው ግና ተጋሩ በመረጥኩት መንግስት ነው የምመራው የሚለው የትግራይ ሕዝቡ ምንም እንኳን መስዋእት ቢበዛበትም ለድሉ ግን ሑላችንም ለማየት እድሜና ጤና ይስጠን ። መምሕር ፖለቲከኞች እንኳን አውቀውታል ምን ይላሉ መሰለሕ ሕዝቡም ልቡ ከወያኔ ጋር ሸፍቶዋል እያሉ ነው ታድያ አንተ ለሚዛናዊነትሕ የመሐል አገር ቢቻ ሳይሖን የሌላ አገር ሚድያም አደምጥ ለማመዛዘን ቢየነው እንጂ ወያኔ=ወያኔዎች=የትግራይ ሕዝቡ ያለማጋን የአንድ ሣንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው መምሕር አንዲሕ ካልሖነ ቲፒኤልኤፍ አገር ሳይሖን አገሮች ሲጨፈጭፉት ማንንም ቢሆን ሳያግዘው ለማይቀረው ድል እናንተ የማታሙኑት እኛ የምናምነውን እግዜአብሄር አበቃው ይሕን ሑሉ የመፃፍ ፍላጎት አልነበረኝም ነገር ግን ስትደጋግመው እንድንተራረምና ከፖሎቲካው ወጥተን ሐይማኖታችን እንድናተኩር ቢየነው አንጂ ስለአስተምሮትሕ የፈጠረኝ ምስክሪነወ በሒወትየ ውጥ ከ1ኛ እስከ 2ኛ ነው በደረጃ የማስቀምጥሕ መምሕር በዝሕ ጉዳይ በሌላው ክልል ቅር የሚለው ሰው እንዳለ አትጠራጠር ከተዋሕዶ ማለቴ ነው በትግራይ ግን አስተምሮሕን የሜወደው የማይወደውም ያለማጋነን 90% እየወደደሕም ቅር ይለዋል ታድያ ይሕ ሁሉ አውቀት ፈጣሪያችን ሰጥቶሕ ለምንስ አንድ ሰውም ቢሆን ትከስራለሕ ይሉቁንስ ሁለት ሐገርና ሁለት ሲኖዶስ እንዳ ናይ በኑፁሕ ልብ ፀሊ ለማንኛውም ፈጣሪ ትዳርን, ልጆችሕና እኛ ተማሪዎችሕን ይባርከን አሜን ስብሓት ስለቅድስት ስላሴ
Amenn Amen it really Good job 👏🤙🤙🤙
ቃለ ህይወት ያስማልንንንን መምህራችን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን
መምህር ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ሰዉ ሲቀዬር አብረዉ የሚቀዬሩ ብዙ ሰዎች አሉ ይህ ወንድማችን ለጓደኞቹም ለእናቱም መዳን ምክንያት ሁኖአል እግዚአብሔር አለ የለም የሚለዉን ለማወቅ መንበርከክ በቂ ምክንያቱ 24 ብንጨፍር የማይደክመዉ ጉልበታችን አባታችን ሆይ ለማለት እንደት እንደምንሆን እያዬነዉ ነዉ በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ብዙተምረናል
መምህርቃለህወትያሰማልን
Amen amen amena hamirachin ewunka baselam batachu
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ✝️✝️
እሔንለሚያደርግ በተለይ በመምህር አድሮ ኃይሉን ለሚሰራው እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን ልጄ በርታ ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር ይረዳሀል እና እመቤቴማርያም ስምሽ በልጅልጅ በአለም ይጠራ አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤💚💛
ቃለህይወት ያሰማልን ቸሩ አምላካችን ከስህተት ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ አሜን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገን ይሁን
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም መዳንአልም ይመልከተን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን ፫
የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን
ቃለ ህይውት የሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን ።ልዩ መምህራችን
ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ። 148 ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል ።በሰዋ ምክንያት ሰንት ሰው
ዳነ ከገንዘብ ይልቅ የሰውን ህይወት ያሰበለጠች "ድንቅ እህት ናት" 👍 አባትና እናት መልካም መሆናቸው እንዚህ በፀሎት
የበረታ ቤተሰብ እጅግ የሚያሰደሰት ነው🙏
እውነት ብለሻል 148 ገጠመኝ ትላንት ነበር የሰማሁት እስካሁንም ግን ስለዛ ቤተስብ ነው የማስበው የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቸው ባላቸው ላይ ይጨምራላቸው 🛐🛐
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ለወራዊ ለባታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ።
የዛሬው ገጠመኝ አጎቴን አስታወሰኝ። ዛሬ በህይወት የለም ተቀደመ። ሁሉም አለማዊ ነገሮች የተሟላለት ስለነበረ እግዚአብሔር የለም ይላል ያሾፋል በድፍረት ይናገራል ግን መጨረሻው የከፋ ሆነ። አባቱ ቤት ጣዖት ይመለክ ነበር አሁን መልሱን አገኘሁት ለምን እንደዚህ ያስባል እል ነበር ወዶ አልነበረም ለካ!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሦገን መምህር
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባሪክህ እኔ በጣም ተምሬአሎሁ
ቃለ ሂይውትን ያስማልን መምህራችን በእውነት በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናምሰግናልን
እንኳን ደና መጣህልን፡ መምህራችን
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመስገን ለውሉላቸውም ለምክዱት ይገለጥላቸው መቼም አይተወንም እኛ ብበድለውም ይታገሳናል ወደሱም ያቀርበናል አይተውን ውልም ከኛጋ ይውን ቃለህውት ይሰማልን ፀጋውን በረከቱን በእድሜና በጤና ያድልልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በአንተ ትምህርት ተለውጫለሁ ብዙ ነገር አውቂያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ለወንድማችን የተገለፀ አምላክ ለኛም ይገለፅልን በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
መምህር መንፈሱነዋ የሚያሰድብክ እግዚአብሔር ይገስፀው አሚን ቃለ እይወት ያሰማልን አሚን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሚን
Egezabehar ye mesgne sel hulu neger Ameen Ameen Ameen memerachen ye agelgelote zemenk ye barke 🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃልህይወት ያስማልን ለወንድማችን የተገለፀ አምላክ ለኛም ይገለፅልን በጣም ደስ ይላል
መምህር በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
Egzabhir yemsgen Memerachen Enkuan selam metahelen Weladet amelak tetebekih Yene Enko
አሜን እውነት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
እንኳን እግዚአብሔር እረዳው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ጊዜ ለንስሀ ተስጥቶኛልና ሀጤያቴን ላስባት ታግሶል አምላኬ መቅሰፍቱን አራቀ እንድጸጸትባት በይስገጅ በይስገጅ ብየ ስጋየን አዘዝኋት