ፍቅረኛውን ፍለጋ ከአዳማ የመጣውወጣት ያላሰበው ገጠመው!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ፍቅረኛውን ፍለጋ ከአዳማ የመጣው
    ወጣት ያላሰበው ገጠመው!!

Комментарии • 483

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 11 месяцев назад +22

    አይዞህ ወንድም አላህ ሁን ያለው ነው ሚሆነው አላህ ያንተ ያለው ይሰጥሀል❤

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 11 месяцев назад +73

    ኤር የሴቶች ነገር የከፋ ነው እግዚአብሔር ምሕረቱን ያብዛልን 😢😢

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 11 месяцев назад

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ❤❤❤

  • @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ
    @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ 11 месяцев назад +76

    ክፉ ዘመን እባካችሁ ሁላችንንም እግዚአብሔርን እንፍራ😢😢😢😢

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 11 месяцев назад +32

    ሚሥኪን ወይኔ ልጀ አለ ወላሂ አጀቴን በላው አይዞህ ወድሜ ሁሉም የዘራውን ነው እሚያጭድ እውነት ትመነምናለችጅ አትበጠሥም😢❤

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt 11 месяцев назад +24

    አይዞህ ዋንድም ለ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር የጣህል እሷ ግን ትልቅ ኃጢያት ነው የሥርች እንድ አንተ አይነት መልካም ዋንድ አይጋኝም 🥺

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 11 месяцев назад +8

    እንደሱ አይነት ልጅ የገኝች ሴት በጣም እድለኝ ነት እግዚአብሔር እንደዝ አይነት ልጅ በሰጣኝ ምን አይነት እድለኛ ነኝ ጌታን ደስታዬ የበለጣ እጥፍ ይሆነል እኛ ሴቶች የምያካብረንን የምዋደንን አነውቅም ጌታ ❤❤

  • @titits9047
    @titits9047 11 месяцев назад +109

    እንደዚህ አይነት ወንድም ይሰጥኝ ልጄ ልጄ የሚል ፉ አሳዘነኝ😢😢😢

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 11 месяцев назад +5

    ባርች ስወድህ የማታመጣው የለ አያልቅብህ ❤❤❤ እግድህ እግድህ እያልክ😂😂😂የኔጌታ አይዞህ ምን ይባላል ለዛኛውም አትሆነው እስከምትሄድ ድረስ አይ መከራ

  • @yenemedia913
    @yenemedia913 11 месяцев назад +41

    ባርያው አይነ ስውር ሆነ ከምሰራው እንደዚህ ይሻላል በርታ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 11 месяцев назад +42

    እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው ተከትሎ ባለበት እውነተኛፍቅርእንዲህነውተከትሎባለበትይመጣል 😢😢ልቦና ይስጠን

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 3 месяца назад

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አውቀሽ ያድረግሽው እይደለም እምትወልጅው ህፃንም ምን ይዞልሽ እንደሚመጣ አታቂም ከወለድሽ ቡሀላም ጤናሽ ሊመለስ ይችላል እግዚአብሔርይርዳሽ ዘላለምንም በጣም እናመሰግናለን ለተቸገረው ደራሽ የንስር አይን ስራውን መጀመሩ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ሁለየም ይከተላቹህ ❤❤❤

  • @ጥነኝናፋቂዋ
    @ጥነኝናፋቂዋ 11 месяцев назад +17

    በሰማም የኔ ወንድም አይዞህ 💔😫

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 11 месяцев назад +16

    ወልደንላቼው አይቀበሉንም አንተ ግን ገና ላላየኸው ልጅ ተንሰፈሰፍክየኔ ሚሥኪን አይዞህ እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢የ

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 11 месяцев назад +2

    የኔ አባት አይዞህ እንደዝች አይነት ሰይጣን እንኳን ቀረችብ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 11 месяцев назад

    አይዞህ ወድሜ አብሽሪ አላህ የበለጠዉን ይሠጠካል ያተ ጥፋት አደለም አብሽሪ አላህ ላተ አላለዉም እች ባለጌ እሧን የሥራዎን ይሥጣት

  • @momethio3664
    @momethio3664 11 месяцев назад +29

    አንድ አንድ ወንዶች ሴቶች አርግዣለሁ ስሉ በርግገው ይጠፋሉ ይሄኛው ደሞ ይለያል ልጄ ልጄ እያለ ነው በጣም ያሳዝናል😢

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 11 месяцев назад +8

    ፍርሀ እግዚያቢሄር ከሠው ጠፍቷል ሠውሥራችን ሁሉ የረከሠት ትውልዱ ጠፍቷል የሀጥያት ድፍረት ክፍት ወዘተ ሀይሏል አቤት ማረንእደቸር ነትህነው

  • @Hayatigebisaarsiassslla7976
    @Hayatigebisaarsiassslla7976 11 месяцев назад +19

    Barra kana jalachu bayye ulfata jira ammati dhaba jira rakko guda dha 😢😢😢

  • @Sofia-xf5gj
    @Sofia-xf5gj 11 месяцев назад +7

    ባርችዬ ስወዲህ እኮ ጫወታህ አወራርህ ተመስጬነው የማይህ ደሞእራስህን ጠብቅእሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 11 месяцев назад +8

    በአሁን ዘመን አባት ልጁን በሚክድበት ጊዜ ልጄን ልጄን በማለት አኩርተኸኛል የሀገሬ ልጅ 😢😢 ❤

  • @HermelaYosef
    @HermelaYosef 11 месяцев назад +24

    አረገዝክ ሲባል የሚሮጥ በበዛበት ዘመን የአዳማ ኮራዉብክ❤❤❤

    • @renaabe3255
      @renaabe3255 11 месяцев назад

      በጣም አኮራን

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 11 месяцев назад +7

    ትልቅ ስህተት ሰራሺ እህታችን😢😢😢😢ላንቺ ሀፅያት ነው ለልጁ የልብ ስብራት😢😢😢ልጀ ሲል አጀቴ ተላወሰ😢😢

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 11 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ልጅ ይሰጥሀል አይዞክ

  • @rahelmebrahtu1414
    @rahelmebrahtu1414 11 месяцев назад +15

    በዚ ዘመን ልጄ የሚል ወንድ ኣየሁ ለካ ኣባቶቼ የሚመስል ወንድም ኣለ ከ100 ኣንድ ኣለ

  • @hayatarage1995
    @hayatarage1995 11 месяцев назад +4

    ወንድሜ አይዞን አይ ሴት አላህን ፍሩ

  • @tegabuhay
    @tegabuhay 11 месяцев назад +16

    መቸም አይቀናትም ልጅቶ 😢😢😢እቺ ቆሻሻ አይዞህ ወንድሜለም❤❤😢😢

  • @almealmee
    @almealmee 11 месяцев назад +8

    እማምላክአንቺጠብቂን🤲🤲🤲

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 11 месяцев назад +2

    ሚሲኪን አላህ ያጠክርህ ወድሜ ከጎኑ ሁን ወይ አዳድሰወቺ ልቦናአ ይሰጣቺሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 11 месяцев назад +4

    አይዞህ ወድሜ ማታኝ ወንድ ሴቶች ጠገቡ ህይወት ይቀጥላል😢❤

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 11 месяцев назад +1

    Beyesusem betam yezazenal way gud egzabehar yetashel nager yeseta wayen geta hoye

  • @mesfingm11
    @mesfingm11 11 месяцев назад +5

    ዳኒ ብራስኮ ገራሚ ሰዉ ነዉ ።ለንደዚህ program የተፈጠረ ሰዉ

  • @ghh5860
    @ghh5860 11 месяцев назад +3

    ወላሂ ወይኔ ልጀ ልጀ ሲል አሳዘነኝ ያአላህ😢😢😢ወንድሜዋ አይዞህ

  • @merimerri6409
    @merimerri6409 11 месяцев назад

    አታልቅስ ወንድሜ,ፈተጣሪ የስረዋን,ይስጣት

  • @MYLOVE-c2b
    @MYLOVE-c2b 11 месяцев назад +1

    የኔ ጌታ ስያሳዝን በእውነት

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 11 месяцев назад +5

    ጨርቆሴ እውነቱን ፈልፍለህ አውጣላቸው እራስህንም ጠብቅ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 11 месяцев назад +10

    ክፍል ሁለት እንስማ የትወለደው ልጄ የማኝ ነው?

  • @iui44i22
    @iui44i22 11 месяцев назад +12

    ልጅ ማስወረድ እግዚኦ መስቀቁ😢😢😢😢😢

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 11 месяцев назад +2

      ልጄ አላት ልጄ የማን እንደሆነ መጨረሻው ይህ ነው ህፃን ላይ መጫወት

  • @IcKsa-k4g
    @IcKsa-k4g 4 месяца назад

    ጉበዝ፡ተባረክ፡አሁን፡ኢትዮጲያ፡ውሥጥ፡ወንጀል፡ቀረ፡ወጣቶቻችን፡ወንድሞቻችን፡ኑሩልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratworku2754
    @masaratworku2754 11 месяцев назад +6

    Jabdhuu it fufi wani bayye ira baracha jiraa garuu bodi gardii soqadhu

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 11 месяцев назад

    እውነት ለመናገር ልጀታ ደሩዬ ናት አንተን እየተጠቀመችበህ ነው እንካንም ልጀ በመሐላቹ አልተፈጠረም ልጁ የማን ይሆን ነበር ልጀ ነህ ልጀ የምትወደ ከሆነ ከምትወዳት ፈጣሪ ከመረጠልህ ይሰጥሃል

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 11 месяцев назад +16

    ጉድ ነው ዘንድሮ😢😢😢

  • @tilahunsosina
    @tilahunsosina 11 месяцев назад

    Dany Brasco ምነው ስሙን ቀየርከው? ችግር አለ እንዴ? Shegire Digital neber aydel ende?

  • @sarasaralema6453
    @sarasaralema6453 11 месяцев назад +1

    ደስ የሚለው በሰፈሬ ስም ሾ ድስ ይላል።

  • @EthiopiaDubai
    @EthiopiaDubai 11 месяцев назад

    Wayyoo yene wendem siyasazen ayzok wendemachen❤ gazetengaw waa❤

  • @natanem8865
    @natanem8865 10 месяцев назад +1

    እውነተኛ አፍቃሪ ማግኘት መታደል እኮ ነው ለመን ፈቀርን እገፋለን አረ እባካችሁ አስተወሉ ልጁ በፃም ነው ያሳዘነኝ ደሞ ያገር ልጅ ነው

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 11 месяцев назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይገርማል አይዞህ ወድም ለራሷ ነው ኩነኔው ፈላጊና ተፈላጊ አይገኚም ግማሹ ወዳ ግማሹ ወዲህ ሰውረኚ ከመአቱ አደራ መጨረሻየን

  • @FatmaFatma-v6u
    @FatmaFatma-v6u 11 месяцев назад +1

    እደዉ. የኔ ወንድም እኔም ባሌ ከጠፈ ሦሥት አመት አለፈዉ ከጠፈ እደዉ. በአላህ በፈጠረህ የልጀ አባት ነዉ. ቁጥራህን. አሥቀምጥልኝ ላዋራህ እራዳኝ በፈጣራህ

  • @renaabe3255
    @renaabe3255 11 месяцев назад +1

    ምስኪን ያገሬ ልጅ አይዛን የተሻለውን ታገኝለክ ዳኒ ግን እራስክን ጠብቅ ግዜው ያስፈራል

  • @hckid2748
    @hckid2748 11 месяцев назад

    ሚሲኪን አይዞህ እርተው ሴቶች አፋቃሪ ወንዴ በጠፋበት ዘመን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 11 месяцев назад

    ወድሜ አይዞህ አቶ እግዚያብሄር ላት የምትሆንህን ይሰጥሃል ይብላኝ ለሷ ላሶረደችም ባለቤ ናት ሳላደቅህ አላልፍም ካዳማ እዚ ድረስ ልጄን ብለህ ፍለጋ መጣህ አይዞህ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 11 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍ አይዞህ ያንተ ያለው አለ ለበጎነው አላህ የተሻለችውን ይስጥህ ያርብብ

  • @chalichali4121
    @chalichali4121 11 месяцев назад +1

    Yaa rabbi Koo Atti nu olchii kana irraa😢😢😢 yene Abate😢

  • @YeshimbetAssefaw
    @YeshimbetAssefaw 11 месяцев назад

    ይገርማል እዲህም አይነት ወዶችም አሉ በጭፍን እዳንጣላቸው

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 11 месяцев назад +2

    እራስክን እየጠበክ ወንድሜ በርታልኝ

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 11 месяцев назад +1

    አይዞክ ወንድሜኤ ያሣዝናል

  • @rawdha4195
    @rawdha4195 10 месяцев назад

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 11 месяцев назад +3

    ጉድ ነዉ ገን ብዙ እኒያለን 😢😢አይዞህ ወደም

  • @mesku4066
    @mesku4066 11 месяцев назад +1

    ባርች እራስህን እየጠበክ

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
    @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ 11 месяцев назад +5

    አይ እኛ ሴቶች አላህ ሂዲያ ይስጠን ልጀ ሲል እደት እዳነባሁ ያማል እድህም አይነት ወንድ አለ ያሳዝናል በጣም 😢😢😢😢

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 11 месяцев назад

    ወይኔ.ወንድሜን.አይዞህ.ጌታ.ሆይ.ዳኒ.በርታልን

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 11 месяцев назад +20

    ጉድ ነው ዘንድሮ 😢😢😢😢

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 11 месяцев назад +3

    ወይሰው እረ ተው ፈጣሪን ፍሩ 😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 11 месяцев назад +6

    ሚስኪን ወይኔ ልጄ አለ😢😢😢😢 ለካም እደዚሕ አይነት ወንድ አለ ሲያሳዝን 😢

  • @frenegash5612
    @frenegash5612 11 месяцев назад +1

    ባሪያው አይነስውር ሆነህ የምትሠራው ሥራ ላይ በገንዘብ ሴቶችን እንደሸቀጥ የምትቀያይር የምትገዛ በመሆን አትስራ። ስራህ ማዬት የተሣናቸው ወንድሞች ማድረግ የሚገባንን ብዙ ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ ቢችል። በተረፈ በርታ ልምድ በማዳበር ጥሩ ነገሮችን መሥራት ትችላለህ ።

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc 11 месяцев назад +3

    ሚሥኪን ልጂ ይኖረኛል ብሎ አሥቦ ፈልጎ መምጣቱ እራሡ ትደነቃለህ ❤

  • @kumemiessa9007
    @kumemiessa9007 11 месяцев назад +5

    Baayyee Cima wayyi jaalala😢😢

  • @NuriJemal-pw2op
    @NuriJemal-pw2op 9 месяцев назад

    ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ 👍🥰🥰🥰🥰ዳኒ ትለያለህ አቦ ይመችህ ይሄ ግን የወንድ አሰዳቢ ዉሻ ነው ለ

  • @FatimaAhmad-w5f
    @FatimaAhmad-w5f 11 месяцев назад +1

    ባርችየ ስወድህ

  • @YunusKedir-y9z
    @YunusKedir-y9z 11 месяцев назад +1

    በርች አንዳንዴ የምትኮለታፋው ነገር አይገበኝም😢

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 11 месяцев назад

    ሁለቱም የተረጋጎ ወንዶች ናቸው

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 11 месяцев назад +6

    ልጁአዛዘነኝ እናቴቱ ያለሠበችውን አቤት ሴቶች ብሶባቸውን ግፋቸው አረፈጣሮፍሩ አኡዝብላሂ😢😢😢

  • @hayat227
    @hayat227 11 месяцев назад +1

    እፍፍፍ ስቱ ዲቃላ አሳቅፎ እሚከዳ እያለ እሱግን ተከትሎአዳማዲረስ ፈጣሪ የተባረከች ውን ይስጥህ ይች አትረባም

  • @DesiDesi-d5y
    @DesiDesi-d5y 11 месяцев назад

    ያገሬ ልጅ አይዞህ ፈጣሪ ያፅናና😢😢

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 11 месяцев назад

    ኩፉ ሴት ከዚህም ምድር ፈጣሪ ያጥፋቸው

  • @DeribeasinakeAlemu
    @DeribeasinakeAlemu 11 месяцев назад +1

    Yimachih Dani barascoo yaradda lij

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 11 месяцев назад +7

    በርታ ባርች አንድ ቀን የኔንም ፍቅረኛ ብትፈትንልኝ

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 11 месяцев назад +1

    ዳንዬ በርታልን ❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh 11 месяцев назад +6

    አውቃ ነው አርግዣለሁ ያለችህ እመነኝ አች በየሔደችበት ምትጋደም እርኩሥ ናት

  • @tegabuhay
    @tegabuhay 11 месяцев назад +1

    አይዞህ ትወልዳለ እሽ አታልቅስ😢😢😢

  • @salamayelu2916
    @salamayelu2916 11 месяцев назад +7

    ጉድ ነው ዘንድር😢😢😢😢

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 11 месяцев назад

    ውይ ሲያሳዝን እራሷን ደብቃ ነበር ግንኙነታቸው ማለት ነው አይዞህ እግዚአብሔር ያንተ ያላትን ሚስት ይስጥ

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 11 месяцев назад +1

    Dani yarada lij endelelochu you tuber mekina yizek mayik ken kirb nw🥰🥰🥰🥰💔

  • @Ghetto-t4s
    @Ghetto-t4s 11 месяцев назад +2

    በርታልን bro

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 11 месяцев назад +1

    አባቴ😢😢😢 ፈጣሪ ይበቀልልህ የአሁኑ ቺኳ ግን ገገማ ነው ቢያንስ ስጨረስ ነበረበት አዳማው 😢😢😢😢😢 ኦማ ምት

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey2315 11 месяцев назад

    Atalkese egezabehar laneta alalateme ayezoke lala leje egezabehar yesatekale labagou now endaze ayenate ewenataga bale yesetane 😢😢😢

  • @dagnachewteferi5232
    @dagnachewteferi5232 11 месяцев назад +1

    ብሮ በርታ

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 11 месяцев назад

      Wandam... Eshi.. Eshi. Dagheya. Wandam love you

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 11 месяцев назад +7

    እንዲህ ፕሮግራም ስራ ባርቹ ዎንድሜ።

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠይቃት ተዋት እግዚአብሔር ይሰጥሀል እቺ አትሆንህም

  • @hayat8769
    @hayat8769 11 месяцев назад +4

    አይዞህ ወደም ከባደ ነው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 11 месяцев назад +2

    😢😢😢እነዚህ ልክስክስ ሴቶች እርግዝና ማስወረድ ለመዱትኮ እግዚኦ ሀጥአታችን በዛኮ ኡፍፍፍ

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh 11 месяцев назад +3

    ሌላ አታስረግዝምደ አባቴ 😂😂😂

  • @ethiopianhagere6235
    @ethiopianhagere6235 11 месяцев назад

    30 min tinshi new??
    are gobez gezew endet edemerotibin ant lela planet new yalekew??

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 11 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ፍቅር ከኛ እራቀ😥

  • @awolseid9359
    @awolseid9359 11 месяцев назад +1

    ጨርቆሴ ክፉም ይሁን በጎ ብቻ እውነተኛ ቪዲዎ ይሁን እስከመጨረሻው

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 11 месяцев назад

    የኔ ወንዲም አይዞህ ወይኔ ልጄ ሲል አንጀቴን በላዉ የተረገምሺ አፈሩን ብይዉ አቦ የሥራሺን ይስጥሺ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 11 месяцев назад

    ምስኪን ወይኔ ልጀ አለ አሳዘነኝ😢😢😢 አይዞህ ያተ ያለው ይሸብታን እጂ ማንም አይበላውም😢😢😢ሌላ አግባ ውለድ አይዞህ😢

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 3 месяца назад

    ልጅታ የአባታን ምክር መስማት አለባት
    ልጁ ሙባይሉን ማሳየት አልፈልገም ምክንያቱም ታማኝ አይደላም

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 11 месяцев назад +1

    ጥሩ ልጅ ነበርክ የሱሪህን ነገር ግን አንድ በለው ምታቀርበው ጥሩ ነው ቀጥልበት ቅሌታምን እንዲህ አጋልጠው

  • @AnsinanAdm
    @AnsinanAdm 11 месяцев назад +1

    Are silk quxur key lageeny??????

  • @RaxmaAbdi-o6c
    @RaxmaAbdi-o6c 11 месяцев назад +2

    አላህ እንዳንተ አይነት 💔💔💔ታማኝ ይሠጥሃል