ከተማ ወሰድኳት፣ እሷ ግን አስከፋቺኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2024
  • ከተማ ወሰድኳት፣ እሷ ግን አስከፋቺኝ!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1 тыс.

  • @shemima5580
    @shemima5580 7 дней назад +302

    የራሳቸው ቻናል ይክፈቱ የምትሉ👍
    በጣም ነው ሚያስቁኝ ወላሂ😂

    • @tube9426
      @tube9426 7 дней назад +2

      ስራ ፈት ነሽ

    • @user-en6um2cv4s
      @user-en6um2cv4s 7 дней назад

      እኔስ😂😂😂

    • @fotofoto378
      @fotofoto378 7 дней назад +1

      ወየ እናንተ ግን ስንት ምእራፍ ነው የሚያልቀው

    • @user-by8ro9nl9g
      @user-by8ro9nl9g 7 дней назад +2

      ችይናል ምን አሰፈለገ ይኼው እመጡ አደል😂😂

    • @user-vw9gf1yr6q
      @user-vw9gf1yr6q 7 дней назад

      😂😂😂😂 setameru

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 7 дней назад +91

    ኧረ ሱሪ አታስለብሳት ሆይ ቀሚስ ቆንጆ ቆጆ ቀሚሶች ግዛላት የምን ሱሪ ነው❤❤❤በጣም ነው የምታምሩት❤❤

    • @tgtra8041
      @tgtra8041 7 дней назад +2

      አዎቀሚስነው የሴትልጅ ውበታ❤❤

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h 7 дней назад +98

    ቶሎ ቶሎ ፕራክ አታድርጋት ጥሩ አይደለም ሲበዛ እምነቷ ይቀንሳል ትጠራጠራለች

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 7 дней назад +1

      asafarre zemedken debrah keberrew alw ebakachu agul seltanne belw ymeyatefuten kememoch asetemrwsch enelaln menem enkwan kebad behon 😂

    • @Bet1771
      @Bet1771 5 дней назад +1

      ትክክል

    • @FerwatFerwat
      @FerwatFerwat 3 дня назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤wowow.setamru

    • @Zaynab-hh7ns
      @Zaynab-hh7ns 3 дня назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 7 дней назад +78

    የምር ጎበዝ ጥንቁቅ ሴት ናት ጥያቂዋ የተመቻችሁእስኪ

  • @EmuyeEmu-pj7jv
    @EmuyeEmu-pj7jv 7 дней назад +135

    ጀግናችን የት ጠፋ ይመለስ የምትሉ🎉🎉

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk 7 дней назад +2

      ምነዉ ፈታ እያረጉነዉ ምን ፈለግሸ😊

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h 7 дней назад +1

      እረ እሱ ይምጣ ድራማ ነዉ ጭዉዉትነዉ ትረካ ነዉ የጥንዶች ኘሮግራምነዉ አይቻቸዉአላቅም ላያቸዉምአልፈልግምሆሆ

    • @user-cg3ok5jp9x
      @user-cg3ok5jp9x 7 дней назад

      @@user-pt1oh2yf6h እኮ

    • @hirutebissa3166
      @hirutebissa3166 7 дней назад

      Tekekel menew demestu tefa

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 7 дней назад +72

    ሱሪ ልበሽ ትላለህ እዴ😮ምርጥ ምርጥ ቀሚሰ ግዛላት ቀሚስ ነዉ ጥሩ ለሴት ልጂ ወላሂ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 7 дней назад +113

    አደራህን ዱቄትና ሱሪ እንዳታስለምዳት ይቺን የመሰለ ፈጣሪ የሰጣትን ውበቷ እንዳታሳጣት .ደሞ በጣም ጎበዝ የነቃች ነች ሀገር ቤት ስራትና ስነ ምግባራር አብሮ ያደገ ስለሆነ ያልገባቸው የሚመስለው.ሰው.ሞኝ ነው

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k 7 дней назад +1

      ዱቄት አላልሽም 😂😂😂

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 7 дней назад

      ምንማለትነው ቅናት ያስመስልብሻል

    • @melessechdegu
      @melessechdegu 7 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv 7 дней назад

      @@user-ru6up4iv4k ዱቄት ፊት ላይ ሚለጠፈው ነው ክክክክ

    • @Jerusalem-cm7pv
      @Jerusalem-cm7pv 7 дней назад

      @@user-rz3vp2ez8n የምን ቅናት ነው ደሞ.በተፈጥሮ ውበታ ትኑር አንቺ አርተፊሻል ነገር የምትወጂ ከሆነ ለዛ ነገር ባሬያ እንደሆንሽና በራስ መተማመንሽ የሞተ መሆኑ ማመን አለብሽ ፈጣሪ ስፈጥርን ሁሉም አሟልቶ ነው የዛ ውጪ የሚጨመር.ነገር ጣዎት ነው

  • @user-ot5eb5nk9e
    @user-ot5eb5nk9e 7 дней назад +85

    ረረረረረረየትነው ልጁ እናተን ካሳየን በኋላ ጠፋ አላየሁትም ውዶቸ አይታችሁታል

    • @HgHf-fg7br
      @HgHf-fg7br 7 дней назад

      እኔምጨይቸዉአላቅ

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 7 дней назад +1

      የኔም ጥያቄ ነዉ አወረሳቸዉ መሰል ክክክ

    • @user-kx3fy7jh4s
      @user-kx3fy7jh4s 7 дней назад

      ኣላየሁትም ናፍቆኛል የኔ ጠበለል ወንድም

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 9 часов назад

      ሽጦት ይሆናል

  • @hawaslushs5027
    @hawaslushs5027 7 дней назад +44

    ተጋቡ ውለዱ ክበዱ ፍቅራችሁ ዘራችሁ ይብዛ❤️❤️🌹

  • @ter2065
    @ter2065 7 дней назад +177

    እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ሌላም እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ እህህህህህ

    • @user-tk6qs1qd7b
      @user-tk6qs1qd7b 7 дней назад +2

      አይዞሽእማ

    • @LenaLena-yx5sh
      @LenaLena-yx5sh 7 дней назад +5

      ቅድስ ገብሪል ይድረስልሽ የኔ ማረ

    • @furtunaghirmy8829
      @furtunaghirmy8829 7 дней назад +2

      Ayzosh fetari kanchi gara now❤

    • @user-eu7qm7gz4u
      @user-eu7qm7gz4u 7 дней назад +1

      አላህ ያሠብሺውን ያሣካልሺ ውዷ እህቴ አብሺሪ

    • @user-fg2mf6bg9i
      @user-fg2mf6bg9i 7 дней назад +1

      እማምላክ ታስብሽ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 7 дней назад +71

    እልልልልልልልልልልልልልልሎሎ ማርያምንም ጨንቆኝ ነበረ ስጠፉብን

  • @user-tq8cc3ed3h
    @user-tq8cc3ed3h 7 дней назад +74

    ኡፍ ገፅር እኮ የስንቱን ወበት ደብቆታል በስራ ሰለሚለፎ እኮነው😢 አያቹ ገፅር ያለ ወበት ለየት ያለነው

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 7 дней назад

      በጣም

    • @arbikantezo
      @arbikantezo 7 дней назад +1

      በትክክል ያለ መካፈ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 7 дней назад +1

      በጣም😢

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 7 дней назад +1

      ❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 7 дней назад +1

      ገጠር ስኖሩኮ ውበታቸውን ሳይሆን የሚያዩት የጋሮ አትክልት ከቢታቸውን ነው የነሱ ውበት እሱ ነው

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 7 дней назад +65

    በማርያም ሱሪ እዳታስለብሳት ቀሚስ ያምርባታል

    • @user-fg2mf6bg9i
      @user-fg2mf6bg9i 7 дней назад

      ገና ቁምጣ ትለብሳለች😅

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 7 дней назад

      በሳቅ ቂምጣ

    • @user-gz8uf4rr8c
      @user-gz8uf4rr8c 7 дней назад

      Ewenet new be kemyse ❤❤❤

    • @user-gz8uf4rr8c
      @user-gz8uf4rr8c 7 дней назад +1

      ​@@user-fg2mf6bg9iye emebeten profail argachu kumta ??? Anjetehe yekorete balge..

    • @user-ip4yl1se4y
      @user-ip4yl1se4y 7 дней назад

      ክክክክክክ ቁምጣ​@@user-fg2mf6bg9i

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 7 дней назад +28

    የእናንተን መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን የራሳችሁን ቻናል ክፈቱ እና ሁሌየም ቪድዮ ልቀቁልን❤❤❤❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 7 дней назад +42

    ሁለት ማር የሆኑ ልጆች ወላሂ ለአዚም ሥወዳቸው😂❤❤❤❤

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t 7 дней назад

      እኔ እራሱ ስወዳቸዉ ከምር ሱስ ነዉ የሆኑብኝ

  • @user-ui3tb7dz5h
    @user-ui3tb7dz5h 7 дней назад +12

    ተጋቡ ቀልዱ ይበቃል እድሜም ይሄዳል ልጅቱ ቆንጆ ነች የእውነት የውስጥ ወበት ደሞ አንደኛ ነው ልጅቱ ነፃ ሆና ነው የምትናገረው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v 7 дней назад +41

    😂😂የኔ ጠፋጮችህ ደግሞም ዛሬ ደስ ብሎኛ እናንተ በመያቴሄ እና የእና ሮቤል ነገር ስለተሰካ❤❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 7 дней назад +26

    የምር ጣፋጭ ጥዶቺ ❤❤ጀግናው ጋዜጠኛ ወድማቺንን አስረሳቺሁን ኧረ ግን 😅❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AchuAchu-pm8pz
    @AchuAchu-pm8pz 7 дней назад +13

    የኔ እናት ደስ ስትሉ በማርያም ውንድሜ ተንከባከባት ከተማ ጥሩ አይደለም እንዳይከፈት እባክህ እና ወንድሜ እራሳቹውን ጠብቁ ወደ ፈጣሪ ጸልዩ በእንተ መሀል ፈጣሪ ይግባ

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 7 дней назад +25

    ሱሪ እዳትለብሽ ቀሚስ ልበሽ በእምነትም አይፈቀድ ሱሪ አሑን በጣም አምሮባታል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @audibarro
    @audibarro 7 дней назад +7

    ይቺ ልጅ በጣም ብሩህ አእምሮ ያላት ሴት ስለሆነች ትምህርቷን እንድትቀጥል እርዳት። ጥያቄዎቿ ቅምም ያሉ ናቸው

  • @user-pv3ou7eb8r
    @user-pv3ou7eb8r 7 дней назад +34

    ወይኔ ጨቆኝ ነበር ሥጠፉ ደሥ ሥትሉ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልል❤❤❤❤

  • @Hiwot842
    @Hiwot842 7 дней назад +34

    እንዴት እንደናፈቃቹኝ ድራማቲክ የሆ ፍቅር 😂🥰🥰🥰

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 7 дней назад +5

    በእውነት በዚህ ወበቷው ትቀጥል ወለ ሱሪ ወለ ቅድብ መቀደብ አደረክን አተስለምደት እግዚአብሔር አስምረውት ነው የፈጠርት የኔ ቆንጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @muhammedmuhammed5019
    @muhammedmuhammed5019 7 дней назад +10

    በፊቅርና በትዳር አይቀለድም ሌላጫወታየለም
    ምስቴ ምስቴ ማለት አታብዛ ሴትለጅ እንደዝ
    አይነት ቀልድ ደስአይላትም እችንቆንጆልጅ
    ድግፊእቅፊአድርጋት አታበሳጫት❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 7 дней назад +31

    ማነዉ እንደኔ ገና እረሱ ከላይ ሲገባ አይቶ በሳቅ የጀመረዉ በመዳንያለም ሁሌም ቢመጡ የማይሰለቹ ልጆች የሳቅ ምንጭ እነሱጋ ነዉ የኔ እናት ለጅቷን ወደጃት ልሞት ነዉ እኔ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @SarkalEthopia
      @SarkalEthopia 7 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂enemy rescue neng

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv 7 дней назад

      @@SarkalEthopia ልጅቷን ግን ወድጃት ልሞት ነዉ ገና ሳልከፈተዉ በሳቅ ጀምራለዉ እሰክጨረስ ድዴን እንዳሰጣዉ ጌታን ሁሌ ቢመጡ አሪፍ ነዉ 😂😂😂😂😂😂

    • @user-bc2lk9tk7j
      @user-bc2lk9tk7j 7 дней назад

      እኔ😂😂❤❤❤❤

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x 7 дней назад +22

    አረ የገባችሁ አስረዱኝ??ጀግናችንስ የት ሂዶነው😢እህህህ

  • @SaraSara-bv4lt
    @SaraSara-bv4lt 7 дней назад +25

    ንፁሃን ፋቅር ዋው ዋውዋ💪💪👍👍😘😘😘

    • @edenhaile9839
      @edenhaile9839 7 дней назад

      አንቺ ደግሞ ለምን እንዲህ አደረክ ብለሸ አትወቀሸው ከአንቺ በፊት የነበረው አያሰጨንቅሸ በሦሰት አመት ወሰጥ ብዙ ነገር አለ አታሰጨኒቂው አንቺሰ አግብተሸ አልነበረም እንዴ እሱም ሊያገባ ይችል ነበር ያለፈ ታረክ ታረክ ነው እግዚአብሔር አገናኛችሁ በሰላም ኑረ አንቺ ደግሞ አትፍረ እድለኛ ነሸ 😂 ከልብ አፍቃረ ባል አለሸ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 7 дней назад +5

    አቤት ዉበት የበለጠ አሁን ደግሞ ግን እዛም እያለች በጣም ታምራለች የኔ ቆንጆ ጀግና ነህ አፈስካት ይቺን ዉብ በዚህ ላይ ፀባይዋ ደግነቷ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 7 дней назад +7

    ስለምትወድህ እኮ ነዉ ምትቀናብህ በሌላ አትያት እንዳመልዋ ያዛተት ስለባለፈዉ ታሪክህ ሰለሴት ፈፅሞ በሱዋ ፊት ምንም ትናገር❤❤❤❤❤

  • @yshetsfaya1323
    @yshetsfaya1323 7 дней назад +52

    መቸ ነው ይህ ዲራማ የሚያልቀው 😂😂😂😂

    • @kemliatube2034
      @kemliatube2034 7 дней назад +2

      እኔጊርምእሚለኝ የኛስው ማመኑ

    • @EmUibrahim1
      @EmUibrahim1 7 дней назад +1

      ደስይላል አይለቀ😂😂😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 7 дней назад +2

      ድራማ ነዉ እዴ🤭😁

    • @user-fg2mf6bg9i
      @user-fg2mf6bg9i 7 дней назад

      ተከታታይ አይደል አረ ተይ ይመቻሉ ፈታ ያርጉን😅

    • @HananMuhamd
      @HananMuhamd 7 дней назад

      አያልቅም

  • @user-ft2dk8fm5c
    @user-ft2dk8fm5c 7 дней назад +7

    ታድላችሁ አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ ግን አነፍናፊው ጀግናችን አፋልጉኝ ብለውህ ከመጡ ሰዎች የመጀመራ እውነተኛ ቃል በዚህ ሰው አየሁኝ እራስህን ጠብቅ❤

  • @Foziseid323
    @Foziseid323 7 дней назад +21

    የት ጠፍታችሁ ነዉ በጉጉት ነበርኮ የምጠብቃችሁ😳😳😳😳

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 7 дней назад +13

    ❤❤❤እውይ ስታምሩ የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤❤😂😂ስታምሩ በማርያም ጎበዝ ሱሪ እንዳለብሽ የምን ሱሪ ነው አንተ አናታም❤❤

  • @user-bz7sl6cd8m
    @user-bz7sl6cd8m 7 дней назад +9

    ወይ ስደት ብዙ አስተምረኽኛል ግን ልጅነቴን በላኸው

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 7 дней назад +8

    በጣም ደስ ትላላቹ ጠብቃት ነጻ አድርጋት ተሎ ተጋቡ መልካም ኑሮ ቀልጃቹ ደስ ይላል አታስቀናት ቆንጆዎን

  • @user-en6um2cv4s
    @user-en6um2cv4s 7 дней назад +10

    ዛሬ ደሞ ቆጆ ሆናለች❤❤❤ አይለያላችሁ❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @user-bm1qn8xd4q
    @user-bm1qn8xd4q 7 дней назад +9

    ውይ ቁንጅናዋ እንዴት ታምራላችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @masaratworku2754
    @masaratworku2754 7 дней назад +9

    Dhugaa waqayyoo garaa na balessani uuffee jaalala 😢❤❤❤❤❤abaa manaa koo na yaddachu sani Wagga 7 ergaa bira baee uuuffee waqayyoo wajiin sin yaa tursisuu

    • @user-pn4kc5kc2t
      @user-pn4kc5kc2t 7 дней назад

      Abshiir waqayoo wal itii sin haa debisuu😢❤

    • @UrjiiRedii
      @UrjiiRedii 6 дней назад

      Rabbiin waliin osiin haa ga,u abishir ❤❤😢😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 7 дней назад +2

    ወንድማችን ጀግናው እንኳን በስላም መጣቹ የነዚህ ልጆች በጣም ደስ ነው የምሉኝ እና ወንድማችን የነስር አይን ህደህ እስከ ጎሙኝው ግን ታዘብናክ ስንትየ ጠይቀው እያለን ለምን ስባአውነህ እስከ ተዋጣ❤❤❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 дней назад +23

    አረ ባለ ቻናሉን ልጅ ያየ ኡኡኡኡኡኡ ቢያንስ ለመግቢያ ያክል ግባልንንን

  • @saraahmed-fy6cc
    @saraahmed-fy6cc 7 дней назад +8

    ባሁንዘመን አይናፋርደሥሥትል❤❤❤

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 5 дней назад +1

    ቆንጆ ናት ፍቅርራችሁ ይብዛልኝ
    ልጁ ግን ቁም ነገረኛ ነው የራሳቸውን ይቱብ ይከፈትላቸው 🥰

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad Час назад

    እኔ አፍቅር ተጉድችለሁ ግን እኛ ሴቴች የሚወድንን አናፍቅርም አላህ ልብና ይሰጣን አሚን በሉ ላይክ አደርጉኝ

  • @user-ip4yl1se4y
    @user-ip4yl1se4y 7 дней назад +6

    ውይ የነዚህ ልጆች ፍቅር ደስ ስል ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 7 дней назад +13

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @genetgebremesih9157
    @genetgebremesih9157 7 дней назад +3

    ቤታቹ በጣም ያምራል ፍቅራቹ ደስ ይላል ቀጥሉበት ፍቅር እስከ መቃብር ያሁንላቹ

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 7 дней назад +19

    አጥብቀህ ያዝ ሱሪ ልበሽ ቅንድብሽን ተሰሪ ሜካፕ ተቀቢ ብለህ በገዛ እጅህ እንዳትበላ ይህ ነው ንፁህ ውበት❤❤❤❤

  • @TayieBerihanu
    @TayieBerihanu 7 дней назад +5

    በጣም ነዉ ደስ የሜሉት ደግሜ ደግሜ ባያቸዉአይሰለችም 7:15

  • @user-nv8jw1df8w
    @user-nv8jw1df8w 7 дней назад +4

    እሷግን ደም ታፈላለች ባይወዳት ኖሮ እሷን ፍለጋ ይከራተትነበር ልጁግን ማርያምን ሁሉን ያደለው❤❤❤

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 7 дней назад +1

      Betam enji kamlike malike kasbaye sabaye katgste tegste hulu amlito sisti endzi new mashallah fikre eska makbre yadrglachaw esuw tnshe yagtre alki bilote new latnshe geza new ahun tsntilalachi tnshe sigtowa gudga nabregn silate eko new michote yalistate AA AA mara yagbaw new ehita edili satshalachi tatakami naka baye atenchanachi endtamlitishe ok

    • @user-gz8uf4rr8c
      @user-gz8uf4rr8c День назад +1

      Ay beza atewesedut 1 ga selemetewedew new 2 ga balemawek new netshe leb alate.❤❤❤

    • @user-gz8uf4rr8c
      @user-gz8uf4rr8c День назад

      @@semirabereka6737 selemetewedw new..

    • @user-gz8uf4rr8c
      @user-gz8uf4rr8c День назад

      Exactly

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 7 дней назад +5

    ክክክክ ደብርዬ ስትናደድ እጁን ነው የምትገፈትረው

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 7 дней назад +5

    ማነዉ እደኔ እሚወዳቸዉ ❤

  • @user-bt8or8lk2c
    @user-bt8or8lk2c 7 дней назад +6

    Batem New mitamrew ❤❤❤❤❤. Dagimo konjiye natyy

  • @user-ep9pv7sw1h
    @user-ep9pv7sw1h 7 дней назад +4

    አይ አንተም አታልቅስ አንችም ብዙ ጥያቂ አታብዥው በስነስራት ተነጋገሩ በኃላ መናናቅ እንዳይመጣ ሁሉንም እውነቱን ተነጋግራችሁ አስር ጌዜ ድለዚህ አታውሩ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 7 дней назад +1

    እዉነትከሆነ ሀቂቃ የዉነትአፍቃሪ. ነዉ አላህይጨምርላችሁ ሂዲያዉንም. ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taibah5903
    @taibah5903 7 дней назад +12

    ኧረዛሬ ዉብሁናችሇል ዋዉዉዉ❤🎉🎉🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 дней назад +3

    የኔምሮጦች ስወዳችሁ እኮ ዛሬ ደግሞ ከተማ ስትገባ ማርያምን ዉበቱን ደፍቶባታል❤❤

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 7 дней назад +5

    የለጁ ተግስት ግን የሚገርም ነው እሷ ግን ታናድዳለች

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 7 дней назад +4

    ዋውውውው ደስ የሚሉ ጥንዶች❤❤❤❤❤እምሮባታል

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 6 дней назад

    የእውነት ከሆነ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እንደባለፈው ድራማ ካሎነ ሲቀጥል እሱ በጣም ነው ሚያፈቅራት ዋናው እሱ ነው ❤❤❤❤አይለያቹ

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 7 дней назад +9

    ❤❤❤❤ሠርጋቹክን ጥሩን እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 7 дней назад +6

    ሳትቀባባ ቆጆ ነች

  • @mesfinta9105
    @mesfinta9105 7 дней назад +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሱሪ አእንዳታለብሳት

  • @TayieBerihanu
    @TayieBerihanu 7 дней назад +3

    በጣም ነዉ ደስ የሜሉት ደግሜ ደግሜ ባያቸዉአይሰለችም ❤❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 7 дней назад +6

    እሥኪ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤

  • @rahmar4484
    @rahmar4484 7 дней назад +5

    ማሻአላ ሥታምሩ ❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 День назад

    እንዴት እንደምታምር ❤የገጠር ሴት ማግባት ደስ ይላል ጨዋ ንፁ ደግ ናቸው ስርአታቸው አገርኛ ነው ሁሉ ነገራቸው ያስወድዳቸዋል ደሞ ውብና ❤ያዝልቃችሁ ተንከባከባት!!

  • @user-pr5eu1zd6g
    @user-pr5eu1zd6g 7 дней назад

    የኔወርቀ በጣም ሲበዛ ቆንጆ ናት ንግግሮ ሁሉ ነገሯ እንዴት እንደሚያምር ንግግሯ ሁሉ ነገሯ አደራ በደንብ ያዛት እዳታስከፋት

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 7 дней назад +7

    Mucayoo bayyee bareedii dhugaa walii win yaa dhisuu❤❤❤❤❤

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 7 дней назад +6

    የኔ ቆንጆወች ❤❤❤መጣቹ 🙆‍♀️❤❤

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 7 дней назад +1

    ደሰ እሚል አገራቸው ቦዲቲ ወላይታ አርባምንጭ አቃቸዋለሁ በጣም ወድጄዋለሁ❤❤❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 7 дней назад +7

    እደዚህ ድራማ ያጃጃለኝ ነገረ የለም እረ ልቀቁኝ😂😂😂😂

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o 7 дней назад +4

    ቆንጆዎች ሁሌም ምጡ😍😍😍😍

  • @EmuyeEmu-pj7jv
    @EmuyeEmu-pj7jv 7 дней назад +4

    አእኔ ምለው እነዚህ ልጆች የምር እንዳይፋቀሩ ፈራሁ😂😂😂😂

  • @sartt3754
    @sartt3754 7 дней назад +1

    ስታምር. በጉጉት ነዉ የምጠብቃቺሁ. አሰከዳቺሁ ወድማቺንን. የት ሂዶነዉ በሰላም ነዉ የጠፋዉ

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x 7 дней назад +1

    ሱሪ አታልብሳት ቆንጆ ቆንጆ ቀሚሶች ከሉ ግዛላት❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 7 дней назад +4

    😂😂❤❤አይ ደቡዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 7 дней назад +10

    ዋዉዉዉ በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረዉ የእራሳቸዉ ቻናል ይክፈቱ

    • @user-wv4bz6gm3x
      @user-wv4bz6gm3x 7 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎊🎊🎊🎊🎊👏👏👏👏

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 4 дня назад

    ዋው ድቦ በጣም ቆጆ ናት በእራስ መተማመኖ ጥግ ድረስ በእራስ ውበት ዋው በዚሂው ቀጥይ አይናፍርነቶ ውበት አላብሶታል

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 7 дней назад +5

    ይቅርታ ለባል ክብር ይኑርሽ እሺ የኔ ዉድ

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 7 дней назад +4

    እውነትኛ ❤ፍቅር

  • @kadeejakadeeja4809
    @kadeejakadeeja4809 7 дней назад +3

    በሳቅ ሞትን😂😂😂😂

  • @asresashfanta4180
    @asresashfanta4180 7 дней назад +1

    በጣም በዛ ቻናሉን ተመልካች እንዳታሳጡበት ለመሞላቀቅ ከፈለጋችሁ የራሳችሁን ክፈቱ ብዙ ቁም ነገር በሚስራበት ቻናል አትቀልዱበት ባለቤቱ እንዴት ዝም አልክ ሽጠኸው ከሆነ ለተታታዮችህ አሳውቀን ያለበለዚያ እነዚህ ስዎች ቻናልህን አይሞላቀቁበት

  • @tsegaabtafese3426
    @tsegaabtafese3426 7 дней назад +2

    ❤lovely it look like movie

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l 7 дней назад +7

    ዋዉ ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 7 дней назад +3

    ደስ ሲሉ❤❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 7 дней назад +1

    የምር በጣም ነው የምትወደው አያስችላትም እኮ 😂😂😂😂😂

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 7 дней назад +2

    ው በጠም ደስትለለቹ ጠፊታቹ ናበር እከንደናማጠቹ ጀግናችን አሚጠልን የጠፈ አምሮበታል

  • @ghfh392
    @ghfh392 7 дней назад +3

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @aminaibdah459
    @aminaibdah459 7 дней назад +5

    ስታምሩ ዋው ❤❤❤❤

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 5 дней назад

    አማርኛዋ❤❤ ታድላቹ ስታምሩ አይለያቹ🎉🎉🎉

  • @RahoNura
    @RahoNura День назад

    This is lovely movie I can’t stop watching like it ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hj9df8tt7x
    @user-hj9df8tt7x 7 дней назад +4

    ስታምሩ

  • @user-jv5zf4zb3f
    @user-jv5zf4zb3f 7 дней назад +3

    እልልል እኳን ደስ አላቺሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TayieBerihanu
    @TayieBerihanu 7 дней назад +2

    በጣም ነዉ ደስ የሜሉት ደግሜ ደግሜ ባያቸዉአይሰለችም

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 7 дней назад +2

    በጣም ነው የሚፋቀኩት የኔ አልቃሻ እሷ አውቃ ነው ልታናድድህ

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b 7 дней назад +3

    ደሥሢሉ❤❤❤

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 7 дней назад +4

    ደስይላል

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 6 дней назад

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤ስታወሩ የዶርዘኛን ቋንቋ በደንብ አዉሩ አፋቹ ላይ ስታወሩት ደስ ይላል 👌👌👌👌

  • @user-cg9vi9dh9u
    @user-cg9vi9dh9u 7 дней назад +1

    Ilike this couple ❤