የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች - የሞተር ሃይል አስተላላፊዎችን የተመለከቱ 40 ጥያቄዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች - የሞተር ሃይል አስተላላፊዎችን የተመለከቱ 40 ጥያቄዎች #ሞተር #menjafikadfetena#የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች
    በዚህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች በሞተር ክፍሎች ዙሪያ 40 የተመረጡ ጠቃሚና አጋዥ ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው ይዘን ቀርበናል።
    እነዚህ ጥያቄዎች ተማሪዎች ከፊታቸው የሚጠብቃቸውን የፅሁፍ ፈተና በብቃት እንዲያልፉ ከማገዙም ባሻገር ፣ተሽከርካሪ በሚይዙበት ቀጣይ ዘመንም ራሳቸውንና ሌሎችን ከአደጋና ከሞት እንዲጠብቁ ያግዛቸዋል።
    በመጨረሻም ይህንን ቻናል ላይክ፣ሼርና ሰብስክራይብ ያደርጉን ዘንድ ስናስታውስ በደስታ ነው።

Комментарии • 71