የቃሊቲ ህዝብ አንድ መፈተኛ ቦታ- Hizib1 Kaliti Mefetegna
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #የቃሊቲምድብአንድመፈተኛ #menjafikadfetena#ቃሊቲየተግባርፈተና
ይህ የቃሊቲ የህዝብ አንድ- የምድብ አንድ የመፈተኛ ቦታን የሚያስቃኘው ቪድዮ ለበርካታ የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል ።ምክንያቱም በርካቶች ከዚህ የተግባር ፈተና በፊት ይህንን ጊቢ ለአንድ ቀንና ከዛ ላነሰ ሰዐታት ብቻ ነው የማየት ዕድሉ ያላቸው ።ስለዚህ ተማሪዎች ይህንን ጊቢ ቀድመው በመተዋወቅ ራሳቸውን ለሚጠብቃቸው ፈተና በስነልቦና ተዘጋጅተው እንዲቀርቡና በተሻለ ውጤት ፈተናቸውን ማጠናቀቅ እንዲችሉ ያግዛቸዋል የሚል እምነት አለኝ። ስለዚህም ስለመፈተኛ ቦታቸው በቂ መረጃ ለመስጠት በተሻለ የካሜራ ጥራትና በሙዚቃ አቀናብሬ በማቅረቤ ደስታ ይሰማኛል። #drivinglicence #የቃሊቲየመፈተኛቦታ#ምድብአምስትአውቶሞቢል#drivinglicence #ምድብ5#መንጃፍቃድ#cardashboard#menjafikad#menjafikadfetena#menja#fikad
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈላችሁን፣አብዛኞቻችን ስለመፈተኛ ጊቢው ምንም ዕውቀት የለንም።በጣም እናመሠግናለን ።በርቱልን
Thanks so mach
እጅግ በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው:: እናመሰግናለን::
thank you so much
ሰላምዉድየሀገሬልጆችሰላማችሁይብዛልኝ
በጣም አሪፍ እናመሠግናለን
Thank you so much
ሰላም ለአዚህ አቤት አንዴት ናችሁ ሰላየኋችሁ ደሰ ብሎኛል ፈተናው ትንሸ ከበድ የሚል ይመሰላል እናመሰግናለን
መኪና መንዳት ከውጭ እንደምታይው አይደለም በጣም ቀላል ነው
አመሰግናለሁ
የሚገርም ነው ይሔንን ሁሉ አልፈው ነው ለካ ኡኡኡ
Thank you betammm🎉😍😍
Wowww
Thanks
thanks
❤❤አቦ ይመቻቹ
መሠናክል የሚሰራበት ቅደም ተከተል :-ድልድይ፣አንድ ቁጥር፣ ስምንት፣ ጋራዥ ነው።ብታስተካክሉት ጥሩ ነው።
የፈለገ መስራት ብንችል ተከፍሎ ነው የሚታለፈው ይባላል ስለሱ እስቲ ትንሽ ንገረኝ
Thankyou ጨርሼ እየተጠባበኩ ነበር መሰናክሉ ቅደም ተከተል ይስተካከላል ብየ አስባለው
Welahi Minem ayikabdeme mamiranoche gen betam yakabedutal mikeniyatume birr lemakabale 3000 +3500 birr yasefaligalie yelalalu enam yamikabde yemaselage nabre gen sarecha alifawalew ::
በትክክል😂
be tan arge mereja new enameseginalen
ጠርዝ ስርቶ ሲጨርስ የግራ ፍሬቻ ሳያሳይ ነው ወደ ግራ የታጠፈው። መሰናክል ቅደም ተከተል ይስተካከል። በተረፈ መልካም ነው
እኔ ሚለው ለዶልፊንና ለሀይሩፍ ሕዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ነው እንዴ ሚያስፈልገው??
አዎ ህዝብ 1 ወይም የታክሲ
ሰላም ጥያቄ አለኝ ውስጣዊ ፍተሻ እና የኃላ ባላንስ ቃሊቲ የለም እንዴ?
ውሰጣዊ ፍተሸዉስ
ቆይ ይህ ብቻ ነው ፈተናው