Kalye, I can see your parents' bravery through you...they raised such an amazing person who lifts her friends up by her words and deeds. Thank you for sharing such a beautiful message🙏💓💕
My sweet you remember your father's how people turned up for his burial. I was in the same thought when my mum passed away too, she is a Housewife and never ventured out to much, and when she passed away to her beloved fathers house (God). Every one came out to say there goodbyes. My father was amazing that the church was feed with people coming to say goodbye to her at SELASE in ADDIS ABABA... The priest said there was no green space outside it was black ( people who came out in black for her in honour of her) all the way too the gate. My mum was and is a very holy person, helper of the poor, and very beautiful inside and out. I always say GOD must of loved her very much, that he called her soon...
Qale ene y zare 3 amet new abaten deneget b kulalite besheta new yemigeremew enatem wendemem,ehetem yeleghem ezi meder lay bechayen new gen fexari yemesegen melkam balena b lijoch barekoghal endaleshew beqa ehete wendem enat abat bayenoreghem geta abate honogh b desta enoralew keber lesu yehun❤❤❤❤
Hello hello sister sorry this is my comment I am mad 😠 why you didn't say for sister brother or Muslim Eid Mubarak and Happy Father's Day I wish if he say that I'm very happy but for next time fix it I like your video you so nice that's why sorry this my comment thank you.
✨️💜አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም፣ ድንቅ መካር፣ ኀያል አምላክ፣ የዘላለም አባት፣ የሰላም ልዑል ይባላል ። ኢሳይያስ 9፡6 እግዚአብሄር - አባት ሰብሳቢ ነው፡፡ ✨️👏✨️💜🏡
Amen ❤
አሜን
የኔ መልካም እህት አምላኬ ባንቺ ንግግር ብዙ አፅናንቶኛል ❤
"እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሰሽ " ዉዴ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጥሽ፡ በርቺ ፡ቃል ፡ ሰላመ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን።❤❤❤
Enkuan abro adersen yene konjo ✨️✨️✨️🥰🥰
Wow ቃልዬ ተባርከሻል አባ አባት ብለን የምንጮህበትን የልጅነት መንፈስ የሰጠን መድሃኔዓለም ቀኖች ሁሉ የእርሱ ናቸው ለዘላለም ይባረክ
✨️✨️✨️💜💜💜
ሁልጊዜ ንፁህ ፅድት ያልሽ ቆንጆ ነሽ ቃልዬ ከሁሉም በላይ አመስገኝነትሽ ያሰደስታል የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ❤
Amen, enkuan abro adersen ✨️🥰🥰💜💜
በጣም ልብን የሚነካ ድንቅ መልእክት ነው ::ሁላችንም ስለቤተስቦቻችን ስናስብ የማስታውስው ብዙ ነገር አለ::ወላጆቻችን በጣም ጠንካራ ለአላማቸው ብርቱ በመልካምነታቸው ደግሞ በማህበረስቡ ውስጥ የተመስገኑ ናቸው::
እንዳልሽው ለስጋ አባቶቻችን ይህንን ያክል ክብር ስንስጥ ለነፍሳችን ንጉስ ደግሞ የበለጠ ክብር ልንስጠው ይገባል ::ስለዘላለማዊነቱ ስናስብ ስለፍቅሩ ስናስብ ዛሬ ላይ ከተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ አሳልፎን እዚህ ስላደረስን ልናመስግነው ይገባል ::እኔ እግዚአብሔር ሳስብ ልቤ በስላሙ ይሞላል የምልፍበትን ያለፍኩባቸውን ነገሮች ሁሉ እረሳለሁ ክብር ምስጋና ይድረስው ::አመስግናለሁ
Yes mahiyee yene konjo 👏👏🥰🥰✨️✨️💜💜
ልክ ነሽ ቃልዬ ከአባትም በላይ አባት ነው መዳኒያለም ግን ቀኑ ሲከበር ሁሌ እረበሻለሁ እናትም አባትም ስለሌለኝ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
Sorry my dear 😞 💜🙏✨️
የስማዩ አባት ይበልጣል የኔ እህት አይዞሽ ሀላችንም አባት የለንም ግን ከምድራዊ አባት ይልቅ የስማዩን አባታችንን እንውደድ
የኔ ውድ እህት እንኳንም የኢየሱስ ሆንሽ ያመንሽው ጌታ እውነተኛ አባት ነው love you
👏👏✨️✨️💜💜💜
ቃል ግን እኮ የዘለአለም አባት እግዚአብሔር የሰጠን የህይወት ህግ አለ አንዱ ዘፈንና አለማዊነት አይወድም
በትክክል ቸሩ መድኃኒዐለም ክብሩን ሁሉ ይውሰድ❤ለእኔ ሁሉ ነገረ እሱ ነው ምስጋና ይድረሰው❤
💜💜💜🥰🥰🥰👏👏👏✨️✨️✨️
የቤታችን እራስ። እግዚአብሔር እምላክ ነው። እሱ የሕይውታችን ጌታ መሪ ነው
🥰🥰✨️✨️✨️💜💜
.በእዉነቱ በጣም አስተዋይና ጎበዝ ሰዉ ነሺ እግዚአብሄርን ሁሌ የሚአመሰጉንና የሚአስብ ሰዉ በዚህ ስአት መመረጥ ነዉ ለኛም ልቦና ይስጠን በምህረቱ የሚጠብቀን አምላካችን
.ስለ አባት ሲወራ ቀድሞ ትዝ የሚለኝ ፈጣሪየ ነዉ እዳለ መታደል ሆኖ ምድራዊ አባት ቢኖረኝም ግን አንድ ሰፈር እየኖርን እደአባት ጠይቆኝ አያዉቅግን🥹 እግዚአብሄር ይመስገን አባቴ ስለዉ ዉስጤ ሰላም ያገኛል ብቻ ተመስገን ፈጣሪየ🙏🙏🙏
🥰🥰🥰✨️✨️✨️💜💜
ከስብከት እራሱ ይእንቺን መስማት እግዚአብሔርበእንቺ ይናገራል የምትገርሚ ሰው ነሽ በጣም❤ እንድረጋጋ ታረጊኛለሽ
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ እውነትሽን ነው አባት ሁሉ ነገር ነው ሁሌም አብረውን ቢኖ ደስ ይለን ነበር። በእርግጥ እግዚያብሔ ሁሌም ከእኛ ጋር ነው እግዚያብሔር ይመስገን።
🙏🥰✨️✨️💜💜
Thank you God ❤❤❤❤❤❤
Amen dear sis 💜✨️✨️✨️
melu ere tefash
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሰሽ ያንችን ቪድዮ ተመስጬ ነው የማየው ካንደበትሽ የተባረከ የተቀደሰ ቃላቶች ናቸው የሚወጡት መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ እወድሻለው❤❤❤
🥰🥰🥰✨️✨️✨️💜💜💜
ቃል የኔ ውብ አባቴን በጣም እወደው ነበር በህይወት የለም አምላክ ብቻ ነው ያለኝ
Ayzoshe yene konjo 🥰 ✨️ 💜
ዋው ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
✨️✨️✨️💜💜💜
ጎበዝ ሴት ነሽ ቃልዬ የኔ መካሪ😇
👏👏✨️💜💜💜💜💜
Yes today im the first person to like ur video ❤❤❤
Yes my love ✨️💜💜💜👏👏
ካሊ ቆንጆ ከአይን ያውጣሽ ደስ ስትሉ መንፈስ ቅዱስ የሞላብሽ ነሽ ከምልሽ በላይ ምክርሽ በጣም ያበረታኛል ፈጣሪዬን እንዳስብ ያረገኛል ቃለሂወትን ያሰማሽ ያሰብሽሁሉ ይሰካልሽ
Amen my dear 💜🥰🥰🥰✨️✨️✨️👏
ቃል የኔ መልካም ሰው ስወድሸ እመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሰብሽ ጥላ ከለላ ትሁነሽ የንችው ትግስት ከጅጅጋ❤❤❤❤❤❤❤❤
💜✨️🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ማመስገን ግዴታ ነው ራሱን የሰጠን እርሱ ብቻ ነው በሆነውም ባልሆነውም ማመስገን የሚጠቅመንን እርሱ ነው የሚሰጠን የሚጎዳንን አይሰጠንም የሁሉ አባቴ ተመስገን በርችልኝ ቃልዬ ❤
🥰🥰🥰✨️✨️✨️💜💜
አሜን በጣም ደስ የሚል video ነው ቆንጆ እግዚአብሔር የሁሉ አባት ዘላለማዊ መደገፊያ ትምክህታችን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤ ካልተሳሳትኩ ኦርቶዶክስ ነሽ መሀተብሽን እስር አርጊ ውዴ❤
💜✨️✨️✨️🥰🥰🥰🥰🥰
አስራለች እኮ
ሶስተኛ ደቂቃ ላይ ነበር ከዛ ከ30 ደቂቃ በኃላ የለም
ከአባትም በላይ አባት ነዉ እግዚአብሄር ይመሰገን እሱ ባይሆን ምን እሆን ነበር
የእኔ መልእክተኛ እ ግዚአብሔር በአንች እንደሚናገር ታውቂአለሽ
✨️🥰🥰💜💜
እግዚአብሔር ዘመንሽን ፡ቤትሽን፡ ቤተሰብሽን ልጆችሽን ይባርክ በሰዉ ፊት መልካምነቱን አባትነቱን የመሰከርሽለት ጌታ በተትረፈረፈ በረከቱ ይባርክሽ ❤❤❤
Amen ✨️✨️✨️💜💜
Kalye, I can see your parents' bravery through you...they raised such an amazing person who lifts her friends up by her words and deeds. Thank you for sharing such a beautiful message🙏💓💕
You're very welcome my dear 😘 🥰✨️✨️✨️💜💜
ቃልዬ እኔም አባቴን አጥቻለሁ በጣም ነበር የምወደው ያለእናት ነው ያሳደገን ጀግና አባት ነበረኝ በቅርቡ ደሞ አንድ ወንድሜን አጥቻለሁ በጣም ከብዶኛል የአንቺ ምክር አጥንት ውሰጥ ሰርስሮ ይገባል ሁሉ ነገር ውነትሽን ነው የኔ መፅናኛ በጣም አመሰግናለሁ ሁልገዜ እከታተልሻለሁ ስፅፍ ግን የመጀመሪያዬ ነው ለኔ ትልቅ ብርታት ነው ተባረኪልኝ
🙏✨️✨️🥰🥰💯💜💜
ቃልዬ እጅግ በጣም ነው ደስ የምትይኝ እግዚአብሔር ህይወትሽን ይባርክልሽ መልካም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤
ተባረኪ እህቴ ጣሪን ማመስገን ሁሌ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ያደረሰን አምላካችን እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን🙏❤
💜💜💜✨️✨️✨️
የኔ ቆንጆ በጣም የሚያምርና እኔም የኔን አባቴ ደጉን አስታወሽኝ ግን በሰማኝ ያለው አባታችን ሁሌ ከአጠገባችን ስላለን ተመስገን የኔ ማር መልካም አባቶችንም የልጆቻችን አባትንም አመስግነን አክብረናል
kaliyee zare tabekashe nabar geramaghe setemache weddddd
😊👏✨️✨️✨️💜💜💜💜💜
ዋነኛዬ ፡ አምላኬ ፡ መዳኒቴ ፡ ፈጣሪዬ ፡
እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ለዘለአለም ፡ ክበር ፡ ተመስገን🙏🏽❤️❤️
አሜን ካባትም በላይ አባት ነው ከእናትም በላይ ነው ነፍሱን ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠን ሐጢያተኞች ሳለን የወደደን እርሱ ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይውሰድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ምን እላለሁ ምስጋናን በፊቱ እሰዋለሁ
I love all of your family so loving and caring 💕 god bless you abundantly 💯
👏👏👏✨️✨️✨️💜💜💜💜
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ አሜን እህቴ ከአንቺበላይ አዉቄ አይደለም ምነዉ ከአንገትሽ መሀተብ የለዉም ይቅርታ ግን የበፉቶችሽ ቪዲዎች መሀተብነበር ብዬነው ከአክብሮት ጋር እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁን አሜን
ቃልዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ። አባቴ የኔ ጌታ ፈጣሪዬ ሂወቴን እንዴት ደግፎ እዳኖረኝ : አባቴ አብሬው ሳልነኖር እየናፈቀኝ በሞት ተለየኝ ሁሌ ለምን እልነበር ግን ሁሉ በርሱ ፈቃድ ስለሆነነ አመሰገንኩት። ጌታ አስገኚዬ የኔ ወዳጅ : የኔ ሚስጥረኛ ማንነቴን የሚያውቅ ግን ካለወረት አፍቃሪዬ : ሁሌ የሚገርመኝ እሁድ ቤተክርስቲያን ስሄድ ሁሌም ነጭ ቀሚስ ለበሼ ሰው ሲያየኝ ያደንቀኛል : ከነጭ ልብሴ በታች ያለውን የቆሸሸ ማንነቴን እያየ እያወቀ እሷ ኮ እዲናት ብሎ አያዋርደኝም: ጥፋቴን ሽሽግ እያደረገ ሞገስን የሚሰኝ : ዛሬን ደክሜ ወረት የዞኝ ርቄው ነገ በፊቱ ሰቆም የማይገፈትረኝ አዳማጨ : ለክፉ ሀሳቤ የማይሰጠኝ ፣ ሂወት የሆነኝ የመኖሬ ምስጢር: ሙላቴ የዘላለም አፍቃሪ ጌታ እግዚያብሄር እነናመሰግንሀለን።
Such a beautiful word 😍 ❤️ 😢 true 💯🥰🥰✨️💜💜
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ቃልዬ ፍቅር እኮ ነሽ ❤❤❤
😊👏💜💜✨️✨️✨️
አንቺ እኮ ሁሌም አንደኛ ነሽ ቃልዬ ሁሉም ያልሽው ነገር ትክክል ነው:: በዚህ ሰዓት ግን ትኩስ ሽሮ አማረኝ ያንቺን ቪዲዮ አይቼ እና ጉዞ ወደ skyline እንጀራ ለመግዛት 😄😄😄❤
Haha 😄 lol yes love my shero 😅🥰🥰✨️💜
እኔም የሚገርም አባት ነው የነበረኝ ለዛሬ ማንነቴ ሁሉነገሬ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ጥሩ ባልና ለልጆቼ የሚገርም አባት ሰጥቶኛል ተመሰገን❤🙏
Blessed 🥰🥰✨️✨️✨️👏👏💜💜
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ አኔም እዳቺ ነኝ አባቴን በጣም እወድዋለሁ ፈጣሪ ካባቴ በፊት ያድርገኝ ❤❤
💜💜✨️✨️✨️🥰🥰🥰
Your father is like my father he was a very successful businessman very kind to everyone. I miss him so much and his funeral was huge too
Ooh thank you so much yene konjo, yes he was an amazing person ❤️ 💖 miss him so much 😢 😞✨️💜
Kaliye, may God always bless you!! Tears were running down my eyes when you testified about God’s greatness! We love you yegna ehit! Keep excelling❤❤
My sweet you remember your father's how people turned up for his burial. I was in the same thought when my mum passed away too, she is a Housewife and never ventured out to much, and when she passed away to her beloved fathers house (God). Every one came out to say there goodbyes. My father was amazing that the church was feed with people coming to say goodbye to her at SELASE in ADDIS ABABA... The priest said there was no green space outside it was black ( people who came out in black for her in honour of her) all the way too the gate.
My mum was and is a very holy person, helper of the poor, and very beautiful inside and out.
I always say GOD must of loved her very much, that he called her soon...
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ንግግሮችሽን ስወዳቸው የኔ ጣፍጪ ግን ከይቅርታ ጋር ክርስቲያን ከሆንሽ ማተብ አድርጊ ውዴ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ አንቺንም ይባርክሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናትም እንደ አባትም አድርጎ ላሳደገን
ዘመናዊት አንቺ እደለጘ ነሽ እኔ እናቴን በልጅነጤ ነው ያጣሁት ስላቦት መናገር አልፈልግም አንድ ነዃ እሕት እንኮን የለጘም የምማከረው ምን ያሕለል አእንደምቲመም ልነግርሸ አልቺልም
Ayzoshe yene konjo 🥰 ✨️ 💜
ፍቅር እኮ ነሽ ❤❤ቃልዬ የኔ ዘመናዊት እግዚአብሔር ይርዳን❤
✨️💜💜💜💜
ቃል መልካም ሰው ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
አሚን እግዚአብሔር ይመስገን ዂሉያ ልፋል
💜✨️✨️✨️🥰🥰
ልክ ብለሻል ቃልዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ የእውነት ካንቺ ጋር መዛመድ ነበር
We are family 💜✨️✨️✨️🥰🥰🥰
Tebareki yne enat Ene eskezare ye Egziyabher abatinet miskir negn.Midrawi abaten alawkewim gin getaye hulem abate new klijinete jemiro.Setsliyim ede abate nber mifelgewin mitetikew ynbrew belijinte.Esun new remind yargshign.Tebareki
✨️✨️🥰🥰🥰💜💜💜
Egziaber abat🙏 smh ymesgen!
Zemenshn be abatnetu ahunm yatgbew🙌
ትልቅ መልእክት ተባረኪ
Thank you! God bless you ❤❤❤🙏🙏🙏💕💕
እኔም አባቴ የለም የኔም
አቆላማጭ አባት ነበር አባቶቻችን እንዎዳችኋል ነፍሳቸው በሰላም እረፉ🎉❤
💜✨️🥰 ayzoshe yene konjo
ቃልዬ ማህተብ አንገትሽ ላይ የለም ጎዶሎ አትሁኚ መልእክትሽ ደስ ይላል
ማህተም በልብ ነዉ
ቃልዬ በጣም ነው እምወድሽ ከኢትዬጲያ
Love you more sis 😘 💜✨️
Kalyie….. I always look forward to watch ur videos. I love my Dad he is my best friend and I thank GOD who is Great ,wonderful and one and only!!!!!!
You're very welcome my dear 💜✨️✨️✨️
አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
🥰🥰✨️✨️💜💜
አመት በአላችን ጌታ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ❤
👏🥰🥰✨️💜💜💜
Amen Egziabiher Amlak yimesgen 🙏 Kalye tebareki yene ehit 🙏 love you too ❤️
✨️✨️✨️✨️💜💜💜💜
አሜን ተባረኪ
Egziabher yimesgen ❤
አሜ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
💜💜✨️✨️✨️✨️
እኔ በበኩሌ ምክሮችሽ ሁሉ ያበረቱኛል እኔም አባቴ ከሞተ ሶስት አመት ሆነኝ ሲሞት የአለም መጨረሻ መስሎን ነበረ አለፈ😢😢😢 ምልክቶችን ነበር የማስቀምጠው ዛሬ ኮመትኩ ሁሌ እሄን ነበረ የምልክልሽ ታስታውሻለሽ❤❤🎉🎉😊😊
Eshi yene konjo, yes 👏💜💜💜✨️✨️
ደስ የሚል መልክት
Welcome kalye 🥹i lost ny father too 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ooh am sorry 😞 to hear that my dear ✨️💜
ውይይ የወገብ ነገርስ ተይው ቃልዬ 😢😢😢😢😅😅😅😅😅
✨️💜💜✨️😫😫😫😫
ተባረኪ🙏🏽❤️❤️❤️
We love you with your all family ❤❤❤❤
Thank you 🥰🥰✨️✨️✨️
Tamsegen አምላኬ ⛪⛪💯💯❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
Amen Egzlabiher Amelk yimesgen❤❤❤
May our Lord Jesus bless you ❤ we love you too 😘
✨️💜💜💜
Kalye hulem sadamtsh estnanalew motivate ehonalew ewedshalew❤❤❤
🥰🥰🥰✨️✨️👏👏👏👏💜💜
You are a true sister in God ❤
✨️✨️💜💜👏👏👏
የኔውድ እግዚአብሔር ያበርታሺ እኔም ስደት ሆኚ ነው አባቴን ያጣሁት 6 አመት ሳላየው በጣም ከባድ ነው ሰለሆነም ያመጣውን መቀበል ነው😢😭😭😭😭??
Ayzoshe yene konjo 🥰 ✨️ 💜
Yena naefkot ❤❤❤❤
leyu naesh eko
የኔ ቃል ስወድሽ ❤❤❤
🥰🥰🥰✨️💜
Beautiful in and out ❤❤❤❤❤❤
💜✨️💜✨️💜✨️
ባለትዳርነሽ ወይስ አይደለሽም ውዴ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ welcone my beautiful soul
💜💜💜✨️✨️✨️✨️
Egzabher yemsgen 🙏🙏🙏🥰
💜✨️🥰
የዛሬ አራት ወር ነበር የአባቴን ማረፍ በጠዋት ያረዱኝ በሰው ሀገር ስላልታመመ መሞቱን መስማት ከባድ ነው በየቀኑ ሳላስበው አልውልም በጣም ይናፍቀኛል በሰው ሀገር ደፋ ቀና ማለቱ ከባድ ሆኖ እያለ ለካ የሞትም ዘና መስማት ግድ ነው 💔💔💔
Ayzoshe yene konjo 🥰✨️✨️💜💜
እኔም አባቴ ባለመኖሩ የምፈልገውን ሳላደርግ በመሞቱ ❤❤❤
🙏🙏👏👏🥰🥰🥰✨️✨️✨️✨️
Ayzoshe eshi 😞🥰✨️
Qale ene y zare 3 amet new abaten deneget b kulalite besheta new yemigeremew enatem wendemem,ehetem yeleghem ezi meder lay bechayen new gen fexari yemesegen melkam balena b lijoch barekoghal endaleshew beqa ehete wendem enat abat bayenoreghem geta abate honogh b desta enoralew keber lesu yehun❤❤❤❤
👏✨️🤗
Yena wudi❤❤❤❤✅⛪💯
Amen kaleyaa beweiset mesemer bengenane deisee yelenal sewedesi ekoo
Tebarki sister wawwwwwww
May holy God bless you forever!!!
I remember all God done for me. Thank you my holy GOD!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
🥰
Thanks 🙏Kaleye shikorina 🥰liyu neshi betam🥰🥰🙏
✨️✨️💜💜💜
Be blessed ❤
💜✨️🥰
Amen amen bless you 🌹🌹🌹
💜💜✨️✨️✨️
Kaleye. Ename alhubet
ዌልካም የኔ ውድ ቃልዬ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤
😘😘💜💜✨️✨️🥰
Egzhaber. Yemesgen. Yenya konjo. Dis. Yemele. Temeshete. Now. Tebarkye
💜✨️🥰
አባቴ በሂወት ስሌለለ ለማለት መሰለኝ አባቴ በነብስ ስሌሌለ ያልሽው እውነት ነው እኔም አባቴን ካጣሁ Father’s day ባይመጣ ደስ ይለኛል ሆድ ያስብሳል
😞🥰👏✨️✨️💜💜💜
❤❤❤
Hello hello sister sorry this is my comment I am mad 😠 why you didn't say for sister brother or Muslim Eid Mubarak and Happy Father's Day I wish if he say that I'm very happy but for next time fix it I like your video you so nice that's why sorry this my comment thank you.
Sorry my dear, I was very busy and forgot 😞 😢 love you all and Eid Mubarak eshi ✨️💜👏
Oh it's okay😀 thank you very much 🙏 good job keep going my sister I like all videos I will enjoy your video I love your family.