ምንም ተፈልጎ የማይታጣበት ትልቁ ሀይፐር ማርኬት | እሁድ ገበያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በዚህ ሳምንት በእሁድ ገበያ ፕሮግራማችን ፍሬንድሺፕ ሀይፐር ማርኬት ውስጥ ለሽያጭ የቀረቡ ከትንሽ እስከ ትልቅ ያሉ ምርቶችን እና የገበያውን ዋጋ የምናስቃኛችሁ ይሆናል፡፡
    #market_in_addis #hypermarket #shop_in_addis #ehud_gebeya #ethiopia
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 9

  • @ttube6470
    @ttube6470 18 дней назад +2

    Getting all your market needs at one place is amazing. Besides that, I want to appreciate the manager's calm and detailed explanation.

  • @key_ofLife
    @key_ofLife 18 дней назад +2

    Wow, this is great! I love the way the manager explains things. Respect to the manager and to Friendship Hypermarket!

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 24 дня назад +4

    ከዶላር መጨመር በሁዋላ የአስቤዛ ዋጋ አርእስት እና ያቀረብሸ የዘመናዊ ግሮሰሪ ማስታወቂያ አይገናኝም

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 23 дня назад

    I like your eye brow more than the grocery.

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 22 дня назад

    How about parking

  • @dt6725
    @dt6725 24 дня назад

    Hyper or Super market?

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 24 дня назад +2

    አይ ብዙ ዕቃ አለ ነው ያልሽን አንድ መደዳ (row ) shelf 3 meter በአንድ አይነት ዕቃ እየተሞላ እያየን ዕቃ አአ ትያለሽ ይህ ምን ያሳያል መስለሽ በሌሎች ሀገሮች የሱፐርማርኬት መደርደሪያ ብዙ ዋጋ እለው ለእቃ አቅራቢዎች ይከራያሉ ብዙ እቃዎችንም display ለማድረግ ይፈለጋል ይቆጠባሉ እዚህ አንቺ የምታሳይን አንድ አይነት እቃ ሙሉ ሼልፉን ሞልቶታል እቃ ስለሌላቸው ነው በቃ ሼልፉ ባዶ እንዳይሆን ነው በቃ ይህ ነው ታሪኩ ይገባኛል ሀገራችን እቃ በቀላል አይገኝም ትክክል ማስመጣትም ችግር ነው አንቺ የፈለጋችሁትን እቃ ታገኛላችሁ ስትይ ብዙ የውጭ ሀገር ገበያ ልምዱ ወሬውም ያለሽ አትመስይም ለመሆኑ ኢት-ያ ውስጥ የፈለጉት እቃ ቀርቶ የፈለጉትን ምግብ መግዛት መብላት ይቻላል እንዴ ? መልሽው እሺ

  • @dagne430
    @dagne430 22 дня назад

    Affordable ? Lol 😀😀

  • @ZerihunBeri-lx6zu
    @ZerihunBeri-lx6zu 23 дня назад

    የውሸታም መጨረሻ ነሽ