Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አህቴ አኳንም ወለድሽ ገናነሽ ሰረተሽ ትለወጫለሽ በረቼ ኢቢ ተባረኩ
ኢቢኤሶች ምን እደምል አላቅም የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ክፉ ነገር አያግኛችሁ
@@Mybaby-d7c ebs aydelem duka show new
እግዚያብሄርሆይ ፈቃድህ ሆኖ እደዚህ አይነት ሰወችን የምረዳ አድርገኝ
Amen Amen Amen ❤❤
ኣሜን ❤️❤️🥰ይሁንልሽ 🙏☝️🫶
አሜን
አይዞሽ እናት አምላክ ይጠብቅልሽ ልጆችሽንም አቺን አቺ ጀግናነሽ በርቺልን😢
አይዞሽ እህት ለጊዜው ነው የተቸገርሽው እንጂ በጣም ሀብታም ነሽ ።ነገ በልጆችሽ ትካሻለሽ ከችግር በኃላ ደስታ አለ ታገሺ።
አንቺ ከበረታሽ ያሳለፍሽው መከራ ታሪክ ሆኖ ይቀራል በርቺ ነገም አዲስ የተሻለ ቀን ይሆናል ፈጣሪ ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ebs ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ።
ጌታን ይህን ፈርቸ ነው እስኳሁን አልሳካልኝ ቢል እንኳን እደገና ስደት የምሰደድ ምክኒያቱም እነሱው ሳይፈልጉ እኛ ፈልገን አምጥተን ለምን ይሰቃያሉው አይ የሴት ልጂ ፈተና በይ አሁንም እዳለፈልሽ ሲያቅ ጥፋተኛነኝ ብሎ እዳትታረቂው የኛ የሴቶች ልብ ስስ ነው
እኛ ኣልፈጠርናቸዉምእግዚኣብሄር እንጅ ዝምብለን እድምያችን ከምንጨርስ ልጅ ወልደን ብንቸገር የበለጠ ይሆናል.... ምክንያቱ እግዚኣብሄር እንደ ሰው አይደለም እና 1ቀን ይስተካከላል 🥰🥰
ባለ ትዳራ ልጆች ኖሮት እያወቀች ምታገባው ዘመንሽ የእሳት ይሁን ማህፀንሽ ይድረቅ ለቅሶ እንጂ ሳቅ አያግኝሽ አሜን የልጆች አምላክ ይፍረድልሽ እህቴ አይዞኝ
አላውቅም ብላለች አለች
እና ስታውቅ አትተውም@@NaeemaImam-tp9fp
@@NaeemaImam-tp9fp ውሽት በድንብ ያውቃለች
@@CovbjDhdhdn ያምሻል አላህ አይደለችም እኮ ካልነገራት በምን ታውቃለች አንቺ ተመልካች ነሽ ያሉሸንን ማመን እንጀ በደንብ አዳምጨ እቤቴየ መታ ነበር እኔ ልጆች መኖሩን አላውቅም አለችኝ አለች ወንዶች መጥፎ ወንዶች የፈለገ ቢሆን አይናገሩም
የኔ እናት ልጆችሽ ደሞ የኔ ዶጮዎች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እንኳንም ወደዚህ መጣሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አይ የመከራው ብዛት😢😢😢😢😢😢
ልጁን ጥሎ ሂዶ ሌላ ልጅ የሚወልድ ሰው ግን ምን አይነት ሰው ነው እነዚህ እየተራቡ ከሌላ ይወልዳል😢😢 እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጆችሽን እህቴ
በየቦታው ወልደው ሲያረጁ ለናንተ። ብዬ እንዲህ። ሆንኩ ብለው ሊያሳዝኑ። ነው በኔም የደረሰ ነው እኔ አልሃምዱሊላህ ከነ ልጆቼ አሜሪካ ገብቼ እየኖርኩ ነው ካደጉ በኀላ ልጆቼ። ሲል አባት የለንም። ነው ያሉት
ለእደዝህ አይነት ወንዶች የስራቸውን ይስጣቸው
ረጅም እድሜና ጤና ለናታችንን ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ወይ እናት ያማል🤦
እረ 😢😢ወዶቺ አሏህን ፍሩ😢ወላሂ ነገ 😢እንሞታለን😢😢😢በዝቺ አለም የሚዘወትር የለም😢😢ሁላቺንም እንሞታለን 😢😢😢ፈጣሪን ፍሩ 😢ሁላቺንም።ለልጆቻቺን ሀላፊነት አለብን😢😢 በጣም ያሳዝናል😢😢 ebs ❤❤አሏህ ይባርካቺሁ መልካም ሰሪናቺሁ በረካሁኑ😢
@@Ethiopia750 ከሙስሊምም ከክርስቴንም መልካም ወደ አለ በተቃራኒዉ በጥፎምአለ በሀይማኖት አይደለም ወላሂ እኔየማቃቺዉ ብዙ ባለጌ ሴትን የሚስለቅሡ አሉ
ebsች እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘመናቹ ይለምልም አትጡ እፍፍፍ❤
እግዚአብሔር ይስጣችው ebs 🙏😢የኔ እናት እግዚአብሔር ለልጆችሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ 🙏
ውይይይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ፈጣሪ ኢቢኤሶች እግዚያብሔር ህይወታችሁን ብርሀን ያርግላችሁ የተቼገረን መርዳት እንደት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍ ሲያሳዝኑ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግልሽ በርቺልኝ😢😢😢
ሁሉምእንደናተ ቢሆንኢትዮጵያ ውስጥ ድህነት አይኖርም ነበር። ወልዳችሁ ጥላችሁ የምትሔዱ ወንዶች ሰዉ አይደላችሁም በጣምያሳዝናል ኢቢኤስ እድሜይስጣችሁ
አይዞእሽ፡ እህቴ ጌታ መልካም ነው ebs እግዚአብሔር፡ ይባርካችው
💔💔💔አይዞሽ እህቴ ማጣት ክፉ ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ የኔ እናት.💞💞💞💞😭😭😭😭😭
የኔ ውድ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል እንኳን ወለድሻቸው ፈጣሪ ላች ቀን አለው የማታ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ አይዞሽ በርቼ😢🙏❤️
ኢቤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት ክብር ለናንተ ይገባችዃል
እባክሽን ቃልዬ አድራሻችሁን በየት ነው ማግኘት የምንችለው ብታስተዋውቁ መልካም ይመስለኛል ተባረኩልኝ
መጫርሽ ላይ አለ
ከላይ ተፀፍል ስልክ ቁጥር እና ባንክ ቁጥር በደንብ ተመልከች
እደስምሽ ፀሀይ የሆነ ሄወት ይስጥሽ የኔ ጠካራ ጀግና እናትነሽ ያልፋል ሁሉም አስረግዛችሁ ዘወር የምትሉ ወንዶች ልብ ይስጣችሁ ሞት እዳለ ባትረሱ ጥሩነወ
Ebs ቃልዬ ሁላቹም ናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኔ ከርታታ ሁሉም ያልፋን እግዚአብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
ኢላሂ የተደፉ አንገቶችን በእዝነትህ ቀና አድርጋቸውያዘኑ ልቦችን በእዝነትህ ደስታን ፍጠርላቸው ያለቀሱ አይኖችን በእዝነትህ አብስላቸው የደከሙ ጉልበቶችን በእዝነትህ አበርታቸው ከአንተ የራቁትን በእዝነትህ አቅርባቸው አሚን ያረብ..
Amen 🙏
አሚንንን
አላሁመ አሚንንን
አይዞሽ እህቴ ያልፋል ሁሉም ነገር አይዞሺ😢😢😢😢😢
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሺኝ😢 አይዞሽ እኛም የመዳም ቅመሞች ከጎንሽ ነን😥🥰
ደምሪኝ ዉዴ🎉
@@Love-if4qj እሺ በርቺ👍🥰
ኢቢሲሶች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አይዞሽ እህቴ
አብሺሪ ሁሉም ያልፋል ዋናው ልጀ ደህና ይሁንልሺ
አይዞሸእህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪየፈቀደዉ ነዉ የሚሆ ነዉ
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ ፣እመብረሃን ካንቺጋ ትሁን።
አይዞሽ ዛሬ ያነባሻት እባ ብልጆችሽ ይታበሳል እኮአንም ወለድሽ ደሞኮ ዬቆጆቆጆነሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ እህቴ አንድቀን በልጆችሽትካሻለሽ
የኢትዮጲያ ወንዶች ግን መቼ ነው ልብ የምገዙት ጨካኞች😢😢😢😢
የአላህ አይ ዱንያ ፈተናሽ ብዛቱ😢 አላህ ይድረስልሽ የአላህ
አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር መልካም ነው
አይዞሽ እህቴ
እስረግዞ እና እስወልዶ አሚጠፋ ወንድን አላህ ያጥፋቸው እኔም ባሌ ውለጂ ውለጂ ልጅ እፈልጋለሁን ብሎኝ አሁን ያረገዝኩ ግዜ የማላቀው ሰው ሆና ተጫወተብን አስለቀሰኝ ፀባይሽ ተቀየረ እርጉዝ ከሆንሽ ጀምሮ ብሎ የወር4 እነርጉዝ ሆኜ ፈታኝ እኔን በፈታኝ በወሩ ተይዞ ኢትዮጵያን ገባ ሰውን አትበድሉ እንጅ መበደል ጥሩ ነው እኔም አሁን 7 ወሬ ነው አላህ ሁሉንም ነገር ያግራልኝ ያረብ
በጣም ቆጆ ናት የኔ ማር አይዞሽ ❤❤❤
እግዚአብሄር ይርዳሽ ግን ሴቶች ሁኔታዎችን እያየን ብንወልድ መልካም ነው
ሉላን ነው የምትመስለወ በጣም ቆንጆ ናት
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
@@Love-if4qj ቢቻል እሽ
የኔ.ህወእት.ተመሳሳይነዉ
Ayzosh ehite egzeabher ale.Ebs TV sela bago serachu wulata ka Egzeabher tagagnalachu.
ኢቢኤሶች እግዚያብሔር እድሜና ጤና❤❤❤❤
ጀግና እናት ነሽ
ስታምር ደሞ ልጂናት፡ድራሹ፡ይጥፋና
አይዞሽ ወገኔ
እኛ እደዚህ አይነቶች ሚሥኪን እህቶች እያየን መቸነው የምናመሠግ ነው
ለወንድ ለማኞች 0.10ሣ የማልሰጠው በምክንያት ነው እህቴ ፈጣሪ ይራራልሽ የሱ ይበልጣልና
ለናቷ የሰራችው ቤት የት ደረሰ ፈጣሪ ደርሶልሻል
ሁሉም ተቀየሩ ወንድሞቼ ወሰዱት አለች
እፍፍፍፍ አይ ማጣት😢እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ😢
ማጣት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢እናት ስቃይዋ መብዛቱ😢😢😢😢😢ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ😊😊😊😊😊
አግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭 ያሳዝናል
እድሜና. ሸና. ላ. እብስ.
ebsኦች ለአናንተ ቃል የልኝም አለህ ይስጣቹ
አይዞሺ እህቴ❤❤😭
አለህ የብርታሽ የኔ እነት ❤❤❤
አይዞሽ
ኢቢኤሶች ለዚህ ነዉ የምትሰሙት እምትወደዱት,ልክ እንደዚህ የምትረዳ የሁለት መንታ ወንድ ልጆች አለች የምትሮረዉ ኮየ ፍቼ ኮንደሚኒየም አካባቢ ነዉ ስታገኝ የቀን ስራ በረዳትነት ትሰራለች ካላገኘች ደሞ ለኮንዶሚኒየም ነዋሪ በጀሪካን ዉሀ ተሸክማ በማመላለስ ነዉ እምትሮረዉ እባካችሁ አይዋት ባካቹ.
ፈጣሪ ይርዳሽሽሽ
Ebs egzhabhir yebarkachu enwedachwalen ❤❤❤
እግዚአብሔር ያልታሰበውን በርከት ይስጥሺ እሱም የስራውን ይስጠው ምን ይባላል😢
masha allah betam diss yeleningyale Allah yechmirlachiw
😢😢😢😢😢😢የኔ እናት አይዞሽ እግዛብር አለ😢😢😢
ህግ የለም ወይ በትዳር ላይ ትዳር?
😭😭😭 ያሳምራልን
ወላሂ እኔም ከዚህ ተመሳሳይ ህይወት አሳለፉክ አሁንም አላህ ብቻ ነዉ ያለኝ
አብሽሪ ዉዴ😢
አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ተሠልሶ መጥቶ አለሁሽ ቢልሽም
yena tenkara ehte ayzoshe mayalfe yelm 1 ande wendohe gn ftare yferdbhu
እኔ የሚገርመኝ አንዱን ወልዳ ለምን መቆጣጠሪያ አይወስዱም ወይ ኢትዮጽያ በልጅ መለመን ፋሽን ሆነ ባሉም እኮ ሴቷ ራሷን ጠብቃ አንድ ወልዳ ቢበቃት ኢቢስ በጣም እያበረታታ ነው
አይዞሽ እህቴ የሀም ያልፍል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናቱ ታልቅስለት አይዞሽ አስለቀስሽኝ
ቃላት የጥርኘል
በምን መልኩ ሰው ሊያገኛት ይችላል?ቢቻል ስልኳን.
Le Addis miraf quxirachun aten new quxirachun lakulin plis
Era gene mnew ymtamnew❤❤bewn EBS tlke welate lnate ewnte egzabhere edmna tina ysetachu❤❤❤
እኔ ንግስት ጀግናነት እግዚአብሐር ህይዉትሽ ያቃነሽ
ኧረ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን በማርያም😢😢😢😢😢❤
ጀግና ናት ልጅቷ
አይዞሽ ኢቢኤሶች አላህ
ደሞ ስታምር
አይዞሽ የኔ እናት
አሰወልዳቹ የምትከዱ ወንዶች ፈጣሪ የሰራችሁን ይሰጣቹ
ቆይ አንድወለድሽ አየሽው ምንልጅአስደጋገመሽ በልጅወንድእይዛለውምትሉሴቶች አላቹ ለልጆቻቹግን እዘኑ የናንተ እዛው እንደፍጥርጥራቹ
Ye allah allah kachiy ga yhun EB ❤
ግን እኮ ያችም ጥፋት አለበት 1ወለድሽ ያችን ማሳደግ ሳንች ሌላ መድገም ምን አስፈለገ የምንወልዳቸውን ልጆች አላፊነት ልንወስድ ይገባን ሴቶች ልብ እንግዛ
አላህ ፍቅዶት ነው ልጂ የሰጣት አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቃት
ምስኪን አላህ ይድረስልሽ
😢የማያልፍ የለም አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢
እፍ ገነ ልጅ ነት ደሞ አለሀ ህዎትሺን ሁሉ የግረልሺ
ኢቢ ኤሶች ለዘላለምኑሩ
alh yrdashe ayzoshe😢😢😢😢
እውነት ጀግና እነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ebs fetari ystachu❤️❤️❤️
ውይ የሀበሻ ወንዶች እርጉሞች
ለሀውላው ወለቅወታተ ኢላቢላሂ አልዩ ለአዚም
አህቴ አኳንም ወለድሽ ገናነሽ ሰረተሽ ትለወጫለሽ በረቼ ኢቢ ተባረኩ
ኢቢኤሶች ምን እደምል አላቅም የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ክፉ ነገር አያግኛችሁ
@@Mybaby-d7c ebs aydelem duka show new
እግዚያብሄርሆይ ፈቃድህ ሆኖ እደዚህ አይነት ሰወችን የምረዳ አድርገኝ
Amen Amen Amen ❤❤
ኣሜን ❤️❤️🥰ይሁንልሽ 🙏☝️🫶
አሜን
አይዞሽ እናት አምላክ ይጠብቅልሽ ልጆችሽንም አቺን አቺ ጀግናነሽ በርቺልን😢
አይዞሽ እህት ለጊዜው ነው የተቸገርሽው እንጂ በጣም ሀብታም ነሽ ።ነገ በልጆችሽ ትካሻለሽ ከችግር በኃላ ደስታ አለ ታገሺ።
አንቺ ከበረታሽ ያሳለፍሽው መከራ ታሪክ ሆኖ ይቀራል በርቺ ነገም አዲስ የተሻለ ቀን ይሆናል ፈጣሪ ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ebs ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ።
ጌታን ይህን ፈርቸ ነው እስኳሁን አልሳካልኝ ቢል እንኳን እደገና ስደት የምሰደድ ምክኒያቱም እነሱው ሳይፈልጉ እኛ ፈልገን አምጥተን ለምን ይሰቃያሉው አይ የሴት ልጂ ፈተና በይ አሁንም እዳለፈልሽ ሲያቅ ጥፋተኛነኝ ብሎ እዳትታረቂው የኛ የሴቶች ልብ ስስ ነው
እኛ ኣልፈጠርናቸዉምእግዚኣብሄር እንጅ ዝምብለን እድምያችን ከምንጨርስ ልጅ ወልደን ብንቸገር የበለጠ ይሆናል.... ምክንያቱ እግዚኣብሄር እንደ ሰው አይደለም እና 1ቀን ይስተካከላል 🥰🥰
ባለ ትዳራ ልጆች ኖሮት እያወቀች ምታገባው ዘመንሽ የእሳት ይሁን ማህፀንሽ ይድረቅ ለቅሶ እንጂ ሳቅ አያግኝሽ አሜን የልጆች አምላክ ይፍረድልሽ እህቴ አይዞኝ
አላውቅም ብላለች አለች
እና ስታውቅ አትተውም@@NaeemaImam-tp9fp
@@NaeemaImam-tp9fp ውሽት በድንብ ያውቃለች
@@CovbjDhdhdn ያምሻል አላህ አይደለችም እኮ ካልነገራት በምን ታውቃለች አንቺ ተመልካች ነሽ ያሉሸንን ማመን እንጀ በደንብ አዳምጨ እቤቴየ መታ ነበር እኔ ልጆች መኖሩን አላውቅም አለችኝ አለች ወንዶች መጥፎ ወንዶች የፈለገ ቢሆን አይናገሩም
የኔ እናት ልጆችሽ ደሞ የኔ ዶጮዎች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እንኳንም ወደዚህ መጣሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አይ የመከራው ብዛት😢😢😢😢😢😢
ልጁን ጥሎ ሂዶ ሌላ ልጅ የሚወልድ ሰው ግን ምን አይነት ሰው ነው እነዚህ እየተራቡ ከሌላ ይወልዳል😢😢 እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጆችሽን እህቴ
በየቦታው ወልደው ሲያረጁ ለናንተ። ብዬ እንዲህ። ሆንኩ ብለው ሊያሳዝኑ። ነው በኔም የደረሰ ነው እኔ አልሃምዱሊላህ ከነ ልጆቼ አሜሪካ ገብቼ እየኖርኩ ነው ካደጉ በኀላ ልጆቼ። ሲል አባት የለንም። ነው ያሉት
ለእደዝህ አይነት ወንዶች የስራቸውን ይስጣቸው
ረጅም እድሜና ጤና ለናታችንን ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ወይ እናት ያማል🤦
እረ 😢😢ወዶቺ አሏህን ፍሩ😢ወላሂ ነገ 😢እንሞታለን😢😢😢በዝቺ አለም የሚዘወትር የለም😢😢ሁላቺንም እንሞታለን 😢😢😢ፈጣሪን ፍሩ 😢ሁላቺንም።ለልጆቻቺን ሀላፊነት አለብን😢😢 በጣም ያሳዝናል😢😢 ebs ❤❤አሏህ ይባርካቺሁ መልካም ሰሪናቺሁ በረካሁኑ😢
@@Ethiopia750 ከሙስሊምም ከክርስቴንም መልካም ወደ አለ በተቃራኒዉ በጥፎምአለ በሀይማኖት አይደለም ወላሂ እኔየማቃቺዉ ብዙ ባለጌ ሴትን የሚስለቅሡ አሉ
ebsች እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘመናቹ ይለምልም አትጡ እፍፍፍ❤
እግዚአብሔር ይስጣችው ebs 🙏😢የኔ እናት እግዚአብሔር ለልጆችሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ 🙏
ውይይይ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ፈጣሪ
ኢቢኤሶች እግዚያብሔር ህይወታችሁን ብርሀን ያርግላችሁ የተቼገረን መርዳት እንደት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍ ሲያሳዝኑ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግልሽ በርቺልኝ😢😢😢
ሁሉምእንደናተ ቢሆንኢትዮጵያ ውስጥ ድህነት አይኖርም ነበር። ወልዳችሁ ጥላችሁ የምትሔዱ ወንዶች ሰዉ አይደላችሁም በጣምያሳዝናል ኢቢኤስ እድሜይስጣችሁ
አይዞእሽ፡ እህቴ ጌታ መልካም ነው ebs እግዚአብሔር፡ ይባርካችው
💔💔💔አይዞሽ እህቴ ማጣት ክፉ ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ የኔ እናት.💞💞💞💞😭😭😭😭😭
የኔ ውድ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል እንኳን ወለድሻቸው ፈጣሪ ላች ቀን አለው የማታ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ አይዞሽ በርቼ😢🙏❤️
ኢቤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት ክብር ለናንተ ይገባችዃል
እባክሽን ቃልዬ አድራሻችሁን በየት ነው ማግኘት የምንችለው ብታስተዋውቁ መልካም ይመስለኛል ተባረኩልኝ
መጫርሽ ላይ አለ
ከላይ ተፀፍል ስልክ ቁጥር እና ባንክ ቁጥር በደንብ ተመልከች
እደስምሽ ፀሀይ የሆነ ሄወት ይስጥሽ የኔ ጠካራ ጀግና እናትነሽ ያልፋል ሁሉም አስረግዛችሁ ዘወር የምትሉ ወንዶች ልብ ይስጣችሁ ሞት እዳለ ባትረሱ ጥሩነወ
Ebs ቃልዬ ሁላቹም ናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኔ ከርታታ ሁሉም ያልፋን እግዚአብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
ኢላሂ የተደፉ አንገቶችን በእዝነትህ
ቀና አድርጋቸው
ያዘኑ ልቦችን በእዝነትህ ደስታን ፍጠርላቸው ያለቀሱ አይኖችን በእዝነትህ አብስላቸው የደከሙ ጉልበቶችን በእዝነትህ አበርታቸው ከአንተ የራቁትን በእዝነትህ አቅርባቸው አሚን ያረብ..
Amen 🙏
አሚንንን
አላሁመ አሚንንን
አይዞሽ እህቴ ያልፋል ሁሉም ነገር አይዞሺ😢😢😢😢😢
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሺኝ😢 አይዞሽ እኛም የመዳም ቅመሞች ከጎንሽ ነን😥🥰
ደምሪኝ ዉዴ🎉
@@Love-if4qj እሺ በርቺ👍🥰
ኢቢሲሶች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አይዞሽ እህቴ
አብሺሪ ሁሉም ያልፋል ዋናው ልጀ ደህና ይሁንልሺ
አይዞሸእህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪየፈቀደዉ ነዉ የሚሆ ነዉ
የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ ፣እመብረሃን ካንቺጋ ትሁን።
አይዞሽ ዛሬ ያነባሻት እባ ብልጆችሽ ይታበሳል እኮአንም ወለድሽ ደሞኮ ዬቆጆቆጆነሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ እህቴ አንድቀን በልጆችሽትካሻለሽ
የኢትዮጲያ ወንዶች ግን መቼ ነው ልብ የምገዙት ጨካኞች😢😢😢😢
የአላህ አይ ዱንያ ፈተናሽ ብዛቱ😢 አላህ ይድረስልሽ የአላህ
አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
እግዚአብሔር መልካም ነው
አይዞሽ እህቴ
እስረግዞ እና እስወልዶ አሚጠፋ ወንድን አላህ ያጥፋቸው እኔም ባሌ ውለጂ ውለጂ ልጅ እፈልጋለሁን ብሎኝ አሁን ያረገዝኩ ግዜ የማላቀው ሰው ሆና ተጫወተብን አስለቀሰኝ ፀባይሽ ተቀየረ እርጉዝ ከሆንሽ ጀምሮ ብሎ የወር4 እነርጉዝ ሆኜ ፈታኝ እኔን በፈታኝ በወሩ ተይዞ ኢትዮጵያን ገባ ሰውን አትበድሉ እንጅ መበደል ጥሩ ነው እኔም አሁን 7 ወሬ ነው አላህ ሁሉንም ነገር ያግራልኝ ያረብ
በጣም ቆጆ ናት የኔ ማር አይዞሽ ❤❤❤
እግዚአብሄር ይርዳሽ ግን ሴቶች ሁኔታዎችን እያየን ብንወልድ መልካም ነው
ሉላን ነው የምትመስለወ በጣም ቆንጆ ናት
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
@@Love-if4qj ቢቻል እሽ
የኔ.ህወእት.ተመሳሳይነዉ
Ayzosh ehite egzeabher ale.
Ebs TV sela bago serachu wulata ka Egzeabher tagagnalachu.
ኢቢኤሶች እግዚያብሔር እድሜና ጤና❤❤❤❤
ጀግና እናት ነሽ
ስታምር ደሞ ልጂናት፡ድራሹ፡ይጥፋና
አይዞሽ ወገኔ
እኛ እደዚህ አይነቶች ሚሥኪን እህቶች እያየን መቸነው የምናመሠግ ነው
ለወንድ ለማኞች 0.10ሣ የማልሰጠው በምክንያት ነው እህቴ ፈጣሪ ይራራልሽ የሱ ይበልጣልና
ለናቷ የሰራችው ቤት የት ደረሰ ፈጣሪ ደርሶልሻል
ሁሉም ተቀየሩ ወንድሞቼ ወሰዱት አለች
እፍፍፍፍ አይ ማጣት😢እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ😢
ማጣት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢እናት ስቃይዋ መብዛቱ😢😢😢😢😢ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ😊😊😊😊😊
አግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭 ያሳዝናል
እድሜና. ሸና. ላ. እብስ.
ebsኦች ለአናንተ ቃል የልኝም አለህ ይስጣቹ
አይዞሺ እህቴ❤❤😭
አለህ የብርታሽ የኔ እነት ❤❤❤
አይዞሽ
ኢቢኤሶች ለዚህ ነዉ የምትሰሙት እምትወደዱት,ልክ እንደዚህ የምትረዳ የሁለት መንታ ወንድ ልጆች አለች የምትሮረዉ ኮየ ፍቼ ኮንደሚኒየም አካባቢ ነዉ ስታገኝ የቀን ስራ በረዳትነት ትሰራለች ካላገኘች ደሞ ለኮንዶሚኒየም ነዋሪ በጀሪካን ዉሀ ተሸክማ በማመላለስ ነዉ እምትሮረዉ እባካችሁ አይዋት ባካቹ.
ፈጣሪ ይርዳሽሽሽ
Ebs egzhabhir yebarkachu enwedachwalen ❤❤❤
እግዚአብሔር ያልታሰበውን በርከት ይስጥሺ እሱም የስራውን ይስጠው ምን ይባላል😢
masha allah betam diss yeleningyale Allah yechmirlachiw
😢😢😢😢😢😢የኔ እናት አይዞሽ እግዛብር አለ😢😢😢
ህግ የለም ወይ በትዳር ላይ ትዳር?
😭😭😭 ያሳምራልን
ወላሂ እኔም ከዚህ ተመሳሳይ ህይወት አሳለፉክ አሁንም አላህ ብቻ ነዉ ያለኝ
አብሽሪ ዉዴ😢
አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ተሠልሶ መጥቶ አለሁሽ ቢልሽም
yena tenkara ehte ayzoshe mayalfe yelm 1 ande wendohe gn ftare yferdbhu
እኔ የሚገርመኝ አንዱን ወልዳ ለምን መቆጣጠሪያ አይወስዱም ወይ ኢትዮጽያ በልጅ መለመን ፋሽን ሆነ ባሉም እኮ ሴቷ ራሷን ጠብቃ አንድ ወልዳ ቢበቃት ኢቢስ በጣም እያበረታታ ነው
አይዞሽ እህቴ የሀም ያልፍል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናቱ ታልቅስለት አይዞሽ አስለቀስሽኝ
ቃላት የጥርኘል
በምን መልኩ ሰው ሊያገኛት ይችላል?
ቢቻል ስልኳን.