አደገኛ ነው፤"በአህያ ሥጋ ብቻ አያቆምም አደገኛ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ነው" መምህር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 22

  • @amansew5204
    @amansew5204 Месяц назад +1

    እግዚኦ ተሣለነ

  • @azebzerihun809
    @azebzerihun809 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Месяц назад +3

    ህበ ክርሲቲያን የጳጳስ ቆብይ አትይ ከአፋቸዉ የሚወጣዉን መርምር ማንም በጳጳስ ማልያ አይሸዉደን እንንቃ ግዜዉ አልቋል በሀሰት ትምርት እንዳትወሰዱ !!!!!

  • @GoitomAbadi-oj5kv
    @GoitomAbadi-oj5kv Месяц назад

    ኢየሱስ ኣሸናፊ ነው

  • @Daniel-h4g3w
    @Daniel-h4g3w Месяц назад

    Nwurgam gazette

  • @fitsummdereje7042
    @fitsummdereje7042 Месяц назад

    Christianity is not Religion!

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink Месяц назад

    Abun berenabas tehadeso neberu temeleseku belew yekereta teyekew temelesu leka keresetyanochin yezew lemehed neber temeleseku yalu, bezuweche ketadeso temeleseku eyalu new gin weshetachewen new yezo lemewetate new.

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Месяц назад +1

    ወይ ጉድ አሁን ውነት ተዋህዶ የሚያመልከው እግዚአበሔር እና መናፍቃን የሚያመልኩት አንድ ነው ? በጣም ያሳፍራል ብጠመጥም ማን ይፈራሀል ሰንቱ ተሰግሰጓል እባክህ ጭምብልህን አውልቅ

  • @WoynishetAbebe
    @WoynishetAbebe Месяц назад +1

    እንዴት ጰጰሰ ሆነው አህያ ይበላል ይላሉ

    • @AbebeYitagesu
      @AbebeYitagesu Месяц назад

      አላሉም ቃለመጠይቁን ሙሉውን እየው

  • @abuzewdie4491
    @abuzewdie4491 Месяц назад

    ወንድም ጰውሎስ ለምን አንነጋገርም!

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Месяц назад +1

    የ እትዮጲያ ተዋህዶ ኀይማኖትን ያረከሰው ; ኦርቶዶክስ ተቀፅላ ስትጨምሩበትና አጥብያ ቤተክርስትያናትን ካቴድራል ስትሉት ነው።

  • @TamneGetachew-fg3ln
    @TamneGetachew-fg3ln Месяц назад +1

    መቼ ብሉ አሉ።"በተፈጥሮ እርኩስ የሆነ የለም።"ነው ያሉት ለምን ውሸት በመናገር ህዝቡን ግራ ታጋቡታላችሁ?

  • @WanoffiSolomon
    @WanoffiSolomon Месяц назад

    የሀይማኖት ስርሀት ማለት የመፅሐፍ ቅዱስ አርገህ አታውራ ለራስህ አታመቻች ደም ሳይፈስ የአጢያት ስርየት የለም ውሃ እድፍን እንጂን ሀጢያትን አያነፃም

    • @Konker-media
      @Konker-media Месяц назад

      Ay menafk enantr eko yechelemaw alem slehone yemtketelut ena yedem mesewat new yemtfelgut

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 Месяц назад +1

    እና የተረት አባት የሆነው ፎጋሪው ዘበነን እንዴት አየኽው ??

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Месяц назад

      እውነቱን ስለሚያጠጣችሁ ነው ልክ ልካችሁ ማለት ነው ወንድማችንን ይጠብቅልን ን

  • @User-e1p8c
    @User-e1p8c Месяц назад

    Ezi eyu etom diaconat mistir zireyuwo “hiruch gerka hinbasha misrah kem siga kirstos mmsal, weyni gerka dima kem dem kirstos mimsal. Kab betelhem tesekimkayo dima nab wshti bete mekdes tiatu kal awad enda dewelka. Abti wshti bete mekdes enda kolelka ab seleste tizewir/ triangle tikewim kitkidis keleka.

  • @TemesgenAdula-s2d
    @TemesgenAdula-s2d Месяц назад

    ከየት ተመርጣችሁ ነዉ የሚትጮሁ ለገንዘብ ነዉ የዛሬ 30 ዓመት አከባብ ጰንጠዎች ኦርቶዶከስ አህዛብ ስሉ እዉነታቸዉን ነዉ

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 Месяц назад

    ቤተ ክርስቲያን ተነካች ከማለት በላይ ወንጌል ምን አለ ማለት ቢቀድም ይሻላል :: ከምግብም ከክብርም ከሁሉ በላይ መንግሥቱን ማለትም የዘለዓለምን ህይወት እሹ :: ይህ ሁሉ ጫጫታ እግዚአብሔርን አያስከብርም ::