In Italy, almost all government employees are subsidised for lunch. They have a cupone that can also be used for buying asbaza. Furthermore, in most big organizations such as FAO, WFP, and EU, the employees are served at the cafeteria at subsided prices.
Ashu, can you please give a little more time to let your opening zefen, Ali B goes a little bit longer? This one is the original one, lov❤ it🎉 hope you will use it more often on ur opening program to take us back to our lost memories to recall & be thankful for the grace of God!❤
Tow most important days in our life is the day we are born &the day we find out way.people like mesay have no both ie what they are desolated.desolate.
እናመሰጌናለን ታላቁ መሪያችን ዶር አብይ አሄመድ በርታልን
እነዚሕ የምድር እርግማኖች ኢትዮጵያ እነዚሕን አፈራች የሙቀጫ ልጆች !!!!!
መምህር እየገደሉ ስለሚበላው ማሰባቸው መሀይሞች ህዝብ አይቀበላቸውም
መልካም ነገር የማይታያቸው ምቀኞች ናቸው
እግዚአብሔር እነኚን አመፅኞች !!!!እነኚ የኢትዮጵያ ጠላቶች ለምን እንደታገሳቸው እልገባኝም ግን እሱ ታግሶ ሲነሳ ምንም አይነት ምህረት ስለማያደርግ ሲቀጡ አይናችን ያያል !!!!
ደረጄ አስተማሬ ክብር ነው ካልክ ታዲያ ጎጃም ላይ እናስተምር ባሉ መምህራን ላይ የተወስደው እርምጃ አላየክም አበርክከው አደባባይ ላይ ሲያስኬድ ሲገድላቸው የት ነበርክ
እንኳን መጣህልኝ:: አንዳንዴ እነዚህን ጥራዝ ነጠቆችን እንደዚህ ተዝናንተው ስድ ሲሆኑ በቅርብ የሚያውቃቸው ሰው ምነው ጠፋ እያልኩኝ ብቅ አልክ:: እሰየው:: በበኩሌ እነሱንና መሳዮቻቸውን መስማት ካቆምኩ ሰንብቷል:: የመንፈስ እረፍት ነው::
እነዚህ ሰዎች ያበዱና ሕሊናቸውን የሳቱ ናቸው።
አሹ ሰላም ወንድሜ / ሁሌም ክብር እና ድል ለጀግናው የኢትዮጲያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት /
አሹዬ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ❤️❤️🇪🇹
እነዚህ ድንቁርናቸው እየጨመረ መጥቷል በእነዚህ ትከታዮችም ከነሱ የተለዩ አይድሉም 😢😢።
አሽዬ ተባረክ ሁሌ እኔ የምለውን ነገር ስላመጣህልኝ ደስ ብሎኛል እንዳልከው ሞፈርቀበሩን ሰቅሎ የፈረጠጠው እኮ ነው አክቲቪስት ፖለቲከኛነን እያለ ሰልጥኖ የሚያደነቁረን
ተባረክ የኔ ወንድም የምትጠቀምባች ማሰረጃዎች ይገርማሉ
ከባንዳ ምንም አንጠብቅም ከዚህ በላይ ሊናገሩ ይችላሉ
ላይክ እያለ እነሱ የሚያወሩትን ለሱ ኢትዮጵያዊ ብትጠፋም ግድ የላቸውም
You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia
Tebarek Ashu❤❤❤❤❤❤
እነኚህ ሰዎች ሀይማኖት እናውቃለን ብለው ያስመስላሉ ይህንን ምግባረ ሰናይ ማዋረድ የአላህ ቁጣ ይደርስባቸዋል ማፈሪያዎች ናቸው
Thanks Ashuu blessing abundance.....
You're most welcome
ጌታ ይባርክህ አሹዬ ደህና ሁን
አዎ የልቤን ነው የነገርክለእኝ ለእነዚህ ሞፈርና ቀበራቸውን ጥለው የወጡ ሰገጤዎች👍👍👍👍👍❤
ኡ ዐሊብራ ነፍሴ የወለደችህ ትባረክ
Love to hear the original one, again & again, I had so... much memory when it comes to the original Ali's zefen!!❤🎉
አሹዬ እኛን ከእነኚህ አሳሳቾች እንዳንሳሳት ስለምትረዳን እናመሰግንሀለን
ትክክል አሹ አንተ እደገለፅከው ሜዲካል ዶክተርን ከፍልስፍና ዶክተር መቀላቀላቸው የብላኔ ጋዜጠኞች መሆናቸው መገለጫ ነው። 🇪🇹🌹
አስተማሪ ክቡር ስለሆነ እነሱ በሚያስተምሩት ሰለሆነ የሚወጡት እነሱን መዶገም ያስደስታል እንጂ ምኑ ክፉ ነው
እነሱ ሰውን በማባሊት ሳይሰሩ እጌዚአብሄር በማይወደው መንገድ ገንዘብ እየሰበሰቡ የሚኖሩ ነውሩ የእነሱ ነው
ዳዊት "የምናቀው አማራ ይህ አይደለም" ይላል. ስብሀት ነጋ " አከርካሪውን ሰብረነዋል, ጅል, ደንቆሮ አድርገነዋል " ይላል:: ዳዊት የምታቀው አማራ የለም የስብሀት ነጋው አማራ ነው ያለ
የችግሩ መንሴኤ ከተወቀ መፍቴሄ ይገኛል ሰውቹ የሚሉት አንድ ሀይማኖት አንድ ቋንቋ አንድ ቤሄር የሚሉ ጽንፈኞች ስለሆነ እነሱ በሙጡበት መንገድ መመለስ ግድ ነው
Lol absolutely 💯 👌 😆
ባለሀብቱ የሌለውኔ መርዳቱ ምኑ ክፉ ነው አላህ የሚወደውን መስራት ጌዴታችኔ ነው
ይሄ ድብኜት ኔግጌር ጠፌቶበታል ይብላኝ አብረዋቸው ለሚኖሩት በጣም ያሳፍራሉ የሚያወሩት ስለሌላቸው ነው እኮ የሚደሰኩሩት ንግግራቸው ጆሮን ያሳምማል
እነዚን ሰዎች የሚሰማችዉ የለም እርስ በርሳችዉ ይደማመጡ ይሆናል ብቻ አዉርቶ አደሮች ናችው አብደዋል ተዉአችው
እቅጭ እቅጯን ለድንቁርና።
እናተ ክብራችሁ ንውራችሁ ሆዳችሁ አምላካችሁ የእፉኝት ልጃች ናችሁ እግዚእብሂር ይፈርዳል ቀን አለው ደረጀ ና መሳይ 😂😂🥺
ሲጀመር ደሞዛቸው እየተከፈላቸው ነው የሚማሩት
እዉነት ነዉ ደሞዝ እየተከፈላቸዉ ነዉ ግ የፒ.ኤች.ዲ. ተማሪ ማለት ብዙ ጊዜ ከሚሠራበት ቦታና ቤተሰብ ርቆ ስለሚማር ቤት ተከራይቶ ሌላም ወጪ ስለሚኖርበት ደሞዙ ያንሰዋል.
እነመሳይ ዉሸታምና በጥላቻ ያበዱ ናቸዉ እናዉቃለን ግን የነሱን ዉሸት ስታጋልጥ መጠንቀቅ አለብህ. Addis meda ያቀረበዉ ትንታኔ ትክክል አይደለም. እሱ እንዳለዉ ሁሉም የPhD ተማሪ ሀብታም አይደለም. እድለኛ ሆኖ የዉጭ ሀገር ፈንድ ያለዉ ከሆነ አዎ የኛ ሀገር PhD ተማሪ ግን ከደሞዝና ከ40 ሺ የሪሰርች ፈንድ በስተቀር ምንም የላቸዉም. ይሔን የምነግር እኛ የምናስተምራቸዉ የPhD ተማሪዎች ስላሉን ነዉ.
Ashuye እነሱ ሁሌ ሰውን ማሳሳት ስለህነ ስራቸው ሰውምስለሚሰማቸው ሰውን ንቀውታል አይጠይቁም ብለው ስለሚያስቡ አጀንዳ አይመርጡም
አትፍረድባቸው ምንም አያውቁም
እነዚ የማይረቡ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋን ለማማጣጣል ከመምከራቸው በፊት 97ምርጫ ጊዜ ፕሮፌሰሩ ያደረጉት ንግግር እንዴት የሕዝብ አእምሮ ሰርስሮ እንደ ገባና ወያኔን የከተቱ ሰው ናቸው እንደእውነቱ በናንተ አይለኩም ።
እነርሱ እኮ ከዕዉቀት ነጻ ናቸዉ፡፡ ዕዉቀት ቢኖራቸዉ ኖሮ አገርና ግለሰብን ለይተዉ ነበር ፖለቲካ መስራት ነበረባቸዉ፡፡
Absolutely right 👍👌👍👏👏👏
In Italy, almost all government employees are subsidised for lunch. They have a cupone that can also be used for buying asbaza. Furthermore, in most big organizations such as FAO, WFP, and EU, the employees are served at the cafeteria at subsided prices.
በአሁኑ ጊዜ ተፈጥሮ ያደላቸውን በአግባቡ ብናሰባስብ ላሁኑ ሊያራምዱን ይችላሉ ።በጀት ከፍ ተደርጎ ይበልጥ የትምህርት አቅምን እየገነቡ መቀጠል ነው ።
It is not the state department’s job to change a leader in Ethiopia. How dare they?
Good job takiw my brother Ethiopia tAshenfLch fanon ywdemal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍
አሹ እነዚህ ሰዎች እኮ ብዙ በተናገሩ ቁጥር የነሱን ማንነትና የእውቀታቸውን ልክ ፍንትው አድርገው አያሳዩን ነው። በርግጥ ሳያገናዝቡ ለሚሰሟቸው መርዝ ረጪዎች ናቸው። በነገራችን ላይ እኔ በአውሮፖ ነዎሪ ስለሆንኩ የማውቀውን ብናገር ፣ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች ምግብን የሚያቀርቡባቸው ሁሉ መምህራኖችም እዛው የመመገብ እድል አላቸው በገዛ ፍላጎታቸው ካልተውት በስተቀር። ፈጣሪ ጠብ ጫሪዎችን የስራቸውን ይስጣቸው
Lol, Amen & Amen!🙏
ህክምና የሚያጠኑ ተማሪዎች ለዶክትሬት ሲደርሱ የሚሰጣቸው MD ነው ።
ሰው ያለውን ነው የምሰጠው ምቀኝነት ነው የተሞሉት ።
Lol, very true!👍❤
Hello my friend, well come back
ድሮም ነበር ክበብ የሚባል ነበር
እነዚህን በሬ ወለደ ሚዲያዎች ከሚሰሙ ቤተሰቦቻችን ጋር እንዴት ቋንቋችን ተደበላልቆ ለመኖር እና ለመግባት እንደምንቸገር ኡፍፍ እግዚአብሔር ቋንቋችሁን የወፍ ቋንቋ ያድርገው !ተባረክ ወንድማችን❤
nice
በሰማብ በጣም የምትገርም ሰው ነህ ፡ እንዲት የምትጣል ቃል የለችም ! ለወደፊት ደረጀና መሳለን እንዲህ በልልኝ ፦ ኢትዮጵያን አቀጥላችሁ ለዚህ አብቅታችሁ በምታገኙትን ገንዘብ ልጆቻችሁን ታበሉበታላችሁ ? ልጆቻችሁ እኮ በጣም በቅርቡ የባንዳ ልጆች ተብለው መሳለቂያ የሚሆኑበት ጊዜስ ቅርብ መሆኑን ታውቃላችሁ ? አሁን ለልጆቻችሁ ስትሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅር ታ ብትጠይቁ አይሻልም ? ጊዜው አልረፈልደም በልልኝ !
አሹ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ተሳስተውም ቢሆን በፓርላማ ጥያቄዎች ማቅረባቸው የዴሞክራሲ ገጽታ ስለሆነ አያስተቻቸውም። ሰላማዊ ትግልን ማሸማቀቅ ሳይሆን 39:26 ማበረታታት አለብን።
የነመሳይ የድቁርና ጥግ ያሳዝናል
መሳይ አዳነች አቤቤን ስትጠራ ጃንጥራርን ለምን ረሳኸው??? የዘረኝነት ጥግህን የሚያሳይ ነው ይኼ።
የትምህርት በጀት በጣም እየሰፋ ሲመጣ የመምህራን ክፍያ አሽቆለቆለ ይሄ ዛሬ አይደለም 50ዓመት ይዟል ።የትምህርት ጥራትም የውጪ ቋንቋ በጣም አሽቆለቆለ ግን ደም ከፈተኛ ተደራሽነት ላይ ተደርሷል ።ስለዚህ ተፈጥሮ ያደላቸውን ልጆች ለአሁኑ አቅማችን ይበቃሉ።
These guys are nonsense ከዕውቀት የጸዱ ናቸው❤❤❤
Yes, they're & so far, no medicine is invented to heal stupidity!!
ጨዋታውም ቁምነገሩም ትችቱም ሁሉም አለቀባቸው ምን ይመስላሉ በፈጣሪ ተሟዘዙ
እንዳይማሩ የከለከላችሁት የታላቁ የአማራ ሕዝብ ሕፃናት እና ልጆች እንዲሁም የሚትገሉቸውን የአማራ ክልል መምህራን የፂድቅ ሥራ መሠላችሁ? አሜሪካን ሀገር የሚትኖሩ ጥቂት ባንዳዎች ስለ ኢትዮጵያን ከቻላችሁ አፋችሁን ቆጥቡ። ሁሉም ነገር ያለፈ ቀን መግቢያ አይኖራችሁም።
Lol, did you hear that? No brainers?😊
ጥሩ አድርገህ ሁሉን ለማውቁ ሰዎች ስላስረዳህ ፡ እኔ አመስግኜሀለው!!!
አሹዬ እንዴት ነህ ወንድሜ
ሰሳም ለኩልክሙ
የድሮ መምህራን እያሉ ሊያወናብዱ ይሞክራሉ በንጉሡ ዘመን ማለት ነው ።ያኔ የሚማሩት የመሬት ከበርቴ ልጆች ፣የመሳፍንት ልጆች ነበሩ ።ቁጥራቸው ጥቂት ነበሩ ።ጪሰኛው አና ገባሩ በጣም ብዙሀኑ ትምህርት አያገኝም ነበር ።አብዮት ሲመጣ ሁሉም ነገር ተቀየረ።
Ashu, Your analysis is much more truth and convincing, than these fale rumor spreaders,people won't listen their propaganda.
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Ashu, can you please give a little more time to let your opening zefen, Ali B goes a little bit longer? This one is the original one, lov❤ it🎉 hope you will use it more often on ur opening program to take us back to our lost memories to recall & be thankful for the grace of God!❤
ለዛፍ ቆራጭና ለአስተማሪ ልጄን አልድርም የተባለው በደርግ ጊዜ ነው።
Lol, I like that comment!! It makes me laugh!😃 GBU!❤
መሳይና ደረጄ የሚያቀጣጥሉት እሳት ይፍጃቸው አሚን
አሹ:-
ሌሎችና በተለይም እነዚህን ሁለት ግለሰቦች ለሚያውቃቸው ከትናንት ወዲያና ከዚያም ትናንት ብሎም ዛሬ ደግሞ እየተገለባበጡ በሀሰት ወሬ ፕሮፓጋንዳ ህብረተሰቡን ሲያወናብዱ ኖረዋል:: በዚህም ተግባራቸው ብዙ የወገኖች ህይወት ሲቀጠፍ የሀገር ንብረትም ወድሟል:: ቅንጣት ያክል አያፍሩበትም:: ዛሬ ለሆዳቸው ሲሉ ለመተዳደሪያ ይህን ቆሻሻና አፀያፊ ተግባር ይፈጽማሉ:: ለትውልድ ተጠያቂዎች መሆናቸውን ይረዱት ይሆን?
ዛሬ ጆሮ ሰጥቷቸው የሚሰማቸው በሀሰት ወሬ ሱስ የተያዘ ብቻ ነው:: "ሰፉ" ማለት ብቻ ነው!
The present ethiopia is a produkt of the 1960 mad polititiens.
True 👍 ✔️
እግዚአብሔር ይመስገን ደህናነን አንተ እንዴት ነኽ በርታ
ቁሬማሞ ከነአንኩሩ ና ድብኝት ወሬ አልቆባቸዋል በቅርቡ ይቅርታ ጠይቀው የአብቹ ደጋፊ ይሆናሉ እመኑኝ :: :: :: ኢትዮጵያ ለዘላለም በአብቹአችን እየተመራች በከፍታዋ ጉብ ብላ አምራ ደምቃ ትኖራለች🙏🙏👑🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾
Memehran ema betam yetmechach honual kmiserut esek turetgna teranesport benetsa Bet bedube malet eske fitsame kenash eyekeflu endinoru dero Ledsham let ensu kalachw eyawetu kurse yabelu neber mekoyet deg hono zare endi bedraachwn memlsuyasidesetal enji ayasikfam...
አኮሮ ሳይሆን እንኮሮ በሚለው ይስተካክል
🇪🇹🌸🇪🇹🌸
🇪🇹🌼🇪🇹🌼
🇪🇹🌻🇪🇹🌻
Ensu silxan bisaxachew endet yastadadurun endehone zirzr gudayun yasradun est kazh wuha qaxan tichit
ደራጄ ያታመራው ያድኤ ትምህርት ተምሮ በገጠር ተመድቦ ከጭቃ ዉስጥ ፋርጥጦ ወደ ዋልታ ገብቶ ለፍለፍ ያሆነ ሰዉ ነዉ።
አፈር ብሉ
Who? Shaleka Dawit? Right & Amen!! GBU!❤
Lenesus mengist chama yigezal
እውነትም እየጦዙ ነው 😂
ለምን እረዳተመ አይልኩላቸውም ሐጥይት ከሚለመኩ ፋንዶ በላኘው
This guys are realy out knowldge, they know nothing except they are looking only self advantage by any means
Tow most important days in our life is the day we are born &the day we find out way.people like mesay have no both ie what they are desolated.desolate.
እነዚህ መሳቂያዎች ናቸዉ😂 : መንግስት ከሚሰሩ ሰራተኞች ላይ የሚቆረጠው ገንዘብ ማለት ነው welfare ማለት በውጭውም አለም!
እረ አይሰሙምልክልክቸውን ንገርልኝ
በዚህ ምድር ላይ እንደ መሳይ ፈሪ ያለ አይመስለኝም::
ደረጀ ቱልቱላዉ እድሜዉን እየዋሸ እተገለባበጠ ኑሮዉን ይገፋል ያሳዝናል እምነተቢስ
መሳይን አትፍረዱበት የማክዶልድ ጃንክ ማጅራቱን አስብጦ ማሰቢያውን ደፍኖታል::😂😂😂😂
ዶ/ር ዐብይ ምናለበት ለነኚ ጅላንፎዎች ቢያዝንላቸው ሊያብዱ ነው እባክህ በሉት 😂ሁለቱንም ተመልከቷቸው የሰው ደም እንዳለባቸው ዶማ እራስ ሁሉ ማፈሪያዎች መሳይና መሰሎቻቸው
Ashu these clueless individuals they just complaining and make money on RUclips it's their job.
ግርማ ሰይፉ ምርጥ አራዳ ፓለቲከኛ::መሳይ አንተ ሰክረህ ሱሪህ ላይ የሸናሀውን በቪድዮ ላይፍ አይተናል ::መረጃ ሳይኖርህ እትንገረን😂ደርዳሬም ደፂን ሶሰት ጊዜ ገሎ እስነስቶአል😂😂
በኢትዮጵያ ከፍተኛ የፒኤችዲ የምርምር በጀት 60000 ብር ነው። በዚህ ምን አይነት ችግር ፈች ጥናት ይሰራል። አንድ ማስተርስ ያለው የዩንቨርሲቲ መ/ር ተቆራርጦ 8996 ይከፈለዋል። አብዛኛው ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነው። በዚህ ብር ምንድን ነው የሚያደርገው። ስወችን ስንተች በሠረጃ ቢሆን ጥሩ ነው። የአንተ ውሸት ከነሱ ባሰ። አይ የፒኤችዲ ተንታኝ አንተም ብሎ
ትምህርት ቤቱ 60000 ቢመድብም ተማሪው ራሱ በት በት ብሎ external funding ያፈላልጋል ዋናው በዓለም በአህጉር በሀገር እና ባንድ በሚታወቅ ችግር ላይ ችግር ፈቺ ጥናት እና ምርምር ለማድረግ የሚያስችል ፕሮፖዛል ካቀረበ ብዙ sponsors አሉ የእኛ ሀገር ዋናው ችግር ይህን ላጥና የሚሉት ዶር ለመባል ብቻ ነው እንጂ ለእውቀት አይደለም ለዚህ ነው ችግሮቻችን ያልተፈቱት
አንተ እራሱ መሀይም ነህ። የ3 ዲግሪ ተማሪዎች በተለይ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዶርም ውስጥ የሚኖሩ ለቤተሰብ የሚልኩት ብር በማጣታቸው ለስነ ልቦና ቀውስ የተጋለጡ ናቸወ።
ችግሩ እኮ የራሱ ነው ዶር ለመባል እንጂ ለእውቀት ሶስተኛ ዲግሪውን አይፈልገውም የረባ ርእስ አይመርጥም ኢትዮጵያ ብዙ ችግር አለባት አለምም እንዲሁ ይህን ያማከለ ፕሮፖዛል መች ይቀርፅና ንው ፈንድ የሚያገኘው ጥናቱ ሁሉ አዲስ አበባ ላይ ተደራራቢ ጥናት ያውም ስለአዲስ አበባ ጎዳና ተዳዳሪ ብቻ ማጥናት ከአአ ላለመውጣት በዚህ ማን ፈንድ ይመድብልሃል ምድረ አጭበርባሪ ሁላ
እኔ ሚገርመኝ የነሱ ተክታዮች በጣም ይገርሞኛል ጅግና ደረጄ ጅግና መሳይ እያሉ የሚሹወዱት መሀይሞች አሉ
ደሬጄ ደግሞ ግልብጥ ሚዲያ ድብኝት ነው
አስተማሪ ክቡር ስለሆነ እነሱ በሚያስተምሩት ሰለሆነ የሚወጡት እነሱን መዶገም ያስደስታል እንጂ ምኑ ክፉ ነው
እነሱ ሰውን በማባሊት ሳይሰሩ እጌዚአብሄር በማይወደው መንገድ ገንዘብ እየሰበሰቡ የሚኖሩ ነውሩ የእነሱ ነው
በሰማብ በጣም የምትገርም ሰው ነህ ፡ እንዲት የምትጣል ቃል የለችም ! ለወደፊት ደረጀና መሳለን እንዲህ በልልኝ ፦ ኢትዮጵያን አቀጥላችሁ ለዚህ አብቅታችሁ በምታገኙትን ገንዘብ ልጆቻችሁን ታበሉበታላችሁ ? ልጆቻችሁ እኮ በጣም በቅርቡ የባንዳ ልጆች ተብለው መሳለቂያ የሚሆኑበት ጊዜስ ቅርብ መሆኑን ታውቃላችሁ ? አሁን ለልጆቻችሁ ስትሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅር ታ ብትጠይቁ አይሻልም ? ጊዜው አልረፈልደም በልልኝ !