ልጄ ከአይኑዋ ደም ይወጣ ነበር | የሴጣንን አሰራር ያሸነፈችው ስኬታማዋ ሴት | ወንዶች የሚቀርቧት ነገር ግን ለትዳር ጥያቄ የማያቀርቡላት እህት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ልጄ ከአይኑዋ ደም ይወጣ ነበር | የሴጣንን አሰራር ያሸነፈችው ስኬታማዋ ሴት | ወንዶች የሚቀርቧት ነገር ግን ለትዳር ጥያቄ የማያቀርቡላት እህት

Комментарии • 40

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 11 месяцев назад +12

    ወርቅየ ድምፅ ለትረካ የተፈጠረ ነዉ በርታ ወድሜ

  • @mukadesteshome7727
    @mukadesteshome7727 11 месяцев назад +4

    በፀሎት አስቡኝ ይሄ የኔም ታሪክ ነው ወለተ ማርያም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 11 месяцев назад

      እግዚአብሔር ስም የተመስግን ይሁን ዉርቅ አፈራሁ በረታ ዉንደሜ❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 11 месяцев назад

      ወለተማረያም ፀሎት ቅዱሰን አየለያቨ የመማህር ግርማ ና ተስፈዬ ትምህርትስማ እህቴ ተከከለኝ ነዉ አየስመን እያየን ነዉ አሁንኩ መፀሀፈቅዱስ ሰይሁን ጊዜ የስበከል ልበ ይስጠን ❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 11 месяцев назад

      እህት እደለኝ ንቨ ፈጣሪቨን መዉቅ ጠላትቨን አዉቀቨል በረች ለልጀቨ ተረፈቨ❤❤❤

  • @merryjon4888
    @merryjon4888 11 месяцев назад +7

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለምታስተምረን ተምህርት 🙏በርታልኝ

  • @asratalemu3
    @asratalemu3 11 месяцев назад +7

    እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 11 месяцев назад +1

    እውነት በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ ሆይ እንዲህ የሚያረጉ ሰወችን ልቦና ስጥልን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 11 месяцев назад +1

    ወይ የሰው ልጅ ክፋት እደዚ የዲያብሎስ አሽከሮችን አና ባሪየ የሆኑትን ሰዎቸን እግዚአብሔር ልቦና ዮስጣቸው እቢ ካሉም ከምድር ያጥፋልን!!! እግዚአብሔር ይርዳሽ ነቅቶ መገኘትም በጣም ጡሩ ነው እግዚአብሔር ጠቦቆሻል

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 11 месяцев назад +1

    ወርቅ የኔ እንቁ ወንድም ተባረክ
    የሚገርምህ በ11አመቴ አገባሁ ያገባሁትም ባል ቀለበቴን ከጣቴ ወስዶ ጥለሽው ይሆናል አላውቅም አለኝ የትዳር ቆይታችንም 3ወር ብቻ ነበር በነዚያ ጊዜያት ውስጥ አልጋችንን ሳነጥፍ ከፍራሹ ስር አሸንክታብ አይ ነበር ከዛ ተፋታን ይሔው 29አመቴ ትዳር አይደለም የሚቆይ ፍቅረኛም የለኝም እሰራለሁ አይሞላም ከአገር እስከ አረብ አገር ምንም ጠብ የሚል ገንዘብም ደስታም ፍቅርም የለኝም
    ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j 11 месяцев назад +2

    ሰላምክ ይብዛልን ወርቅዬ እናመስግናለን❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልን! በጣም አስተማሪ ነው! በርታ

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 11 месяцев назад +2

    ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ኣስተማሪ ነው

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 11 месяцев назад +1

    ጥሩ ትምህርት አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችንን ፈጣሪ ይማርልን

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 11 месяцев назад +1

    አንተ በፊት ሰለሀይማኖትህ ግድ የለህም ነበር ከበፊት አወራርህ ጋር ሳነፃፅረዉ ነዉ የቀየረህ ያገኘኸዉ የምትነግረን የምታስተምረን በህይወትህ የሆነ ነገር አለህ በእግዚያብሔር እምነትህ ጠንክሯል ::::

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y 11 месяцев назад +1

    በትክክል ወንድሜ በሪታ shera like .. አድሪጉ

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 11 месяцев назад +1

    🌻🌻🌻🌻

  • @kidistmetreya7082
    @kidistmetreya7082 11 месяцев назад +1

    Egezhaber amelak yredahe
    Bretalen

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ነጻ ያዉጣሽ የትም አትንከራተች እህቴ እኔ የቅርብ አምላክ ነኘ ነዉ ያለዉ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ቃል አንብቢ ጸልይ ጹሚ በኖ ነዉ የሚጠፋዉ ሴጣን ይታገል እንጂ አሸንፋ አያዉቅም ጠንክሪ

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 11 месяцев назад

    ዲግልማሬም ትርዳሺ አማላጂቶ። ልቦናይሥጠን። ክፎችንያርቅልን

  • @konjo7249
    @konjo7249 11 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛ መምህራቺ ወርቃፈራው ዘመንህን ሁሉ እግዚያብሄር ጤናክን ሠላምክን ይባርከው እኛ ቤት የምናመልከው ነገር የለም ግን ቅን ሀያቶቻቺን አይማኖት አያመልኩም ነበር ዛሬ ግን ቆንጆ ጎበዝ ሠራተኛ ትእግስተኞቺ ለሠው ቅን የምናስብ ሠዎቺ ነበርን ግን 6ስታቺንም አላገባንም ትዳር ይመጣል ይርቁናል በዘመድ በጎደኛ በጎሮቤት በስራ የሚያቁን ሠዎቺ ድግምት ያደርጋሉ ያድሳሉ እድሜ ልካቺን እዳለቀስን ነው ግን ተስፋ በእግዚያብሄር አልቆረጥንም

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 11 месяцев назад +1

    Wedime beritalin 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 11 месяцев назад

    ወንድማችን ክበርልን እጅግ አስተማሪ ነው

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 11 месяцев назад +1

    ወርቅአፈፈራው እናመሰግናለን

  • @yodibayu
    @yodibayu 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ አነቁን እድሚያችንን ሁሉ ሲያስለቅሰን ነበር አሁን እኛ ነን የምናስለቅሰው መድሐኒያለምን እመቤቴ ማርያምን መላእክትን ፃድቃን ሰማዕታትን ቅዱሳን አባቶችን ይዘን በስላሴ ስም እየቀጠቀጥነው ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ደስተኛ ነኝ ጠላቴን መቅጣት ስላስቻለኝ የኔ መድሐኒአለ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ስግደት ይገባዋል!!!!ይብላኝለት ላልነቃው የሐገረ ምስኪን ህዝብ አንተንም ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ያበርታህ ፁም ፀልይ ስገድ እግዚአብሔር በሒወትህ ሁሉ የተመኘህውን ከሐጥያት በቀር ይፈፅምልህ እናመሰግናለን!!!

  • @user-ll1ct7be7k
    @user-ll1ct7be7k 11 месяцев назад +1

    የኔ አይን ከልጅነቴ ጀምሮ እንባው ይፈሳል

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ll1ct7be7k
    @user-ll1ct7be7k 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያዘ አይፍርም እህታችን እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ሚስጥሮን በርታ የኔ ሕወትነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወርቅዬ የሰዎች ህይወት ያስተምረናል እግዚአብሔር ይርዳን ይማረን ተስፋችንን ያለምልምልን አሜን።

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 11 месяцев назад

    እሚገርመኝሠው። ወርደትየሚልየባልና ሚሥት። ተደብቆ። ዘሙት። ላይክብዙነው። ለደዚህአይነትቢዶወየለምላይክ።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 11 месяцев назад +3

    Egzabher yimasgen hunken Dena maxu 🎉❤

  • @user-ty6gu8qe8s
    @user-ty6gu8qe8s 11 месяцев назад +1

    ግን ለምን ላይክ የማናደርገው

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 11 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 11 месяцев назад +3

    ❤❤❤👍

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI 11 месяцев назад

    Wondemachini
    Agaziti ALemi Silase yitebiquki
    Kenebetesebochi
    Libona tisitachewu
    KifuLemiyasibuti hulu::

  • @user-re2lk7nf9l
    @user-re2lk7nf9l 10 месяцев назад

    😢እንደኔ