Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአረብ ሀገር እህቶቻችን ህይወታቸውን ለቤተሰባቸው ሰውተው ሁሌም ግን አይመሠገኑም። አንድ ቀን ጎሎባቸው ባይልኩ አይንሽ ለአፈር ነው የሚባሉት... ያሣዝናል።በናንተ ድራማ ላይ ለመጀመርያ ጊዜ የአረብ ሀገር ሴት ችግሯን ተናገራችሁ እናመሠግናለን
አረ ምስጋና አለ
እውነት ነው
ይመችሽ
በትክክል ወላሂ አንመሰገንም
ልክ ነሽ ዉዴ
የኢትዮጵያ ንሮ አርቲስቶችን ያንገበገበው ተራ ህዝቦቿ እንዴት ልንኖር ነው ያረቢ ለኢትዮጵያ እርዚቋን ይክፈትላት በያለንበት በየሃይማኖታችን ዱአ እናድርግ
Amen ewntsen new enat
የምለብሻቸው የሀበሻ ቀሚሶች ሲያምሩ💘💘💘👄💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤት ደስ ስትሉ
እንኳን ደህና መጣችሁልን እስኪ እንደኔ ይህ ድራማ የተመቸው
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻የሀገሬ ልጆች
ይህ ድራማ ብታቆሙት አይማረኝ ብምራችሁ ዋ ሰምታችሆል ሳቅ እርቆን ነበረ እናመሰግናለን በጣም
Enkuwan aderesachu 🇪🇹mirtochi😘😘
ውብ ኢትዮጵያውያን ስወዳችሁ እናንተ በትወና ስታዝናኑ እኛ በተመልካችነት በኮሜንት ተዋውሰን መኖራችን ደስ ይላል ኑሩልን
ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ልጅ 😁
ወይኔ በሳቅ ♥️😂
ክክክክ አይ የከተማ ሰው ይመችህ
እሰይ፣መጣችሁልኝ፣ስጠብቅ፣ነበር፣በጣም፣አሪፍ፣ነዉ፣ያዝናናል
በትክክል ከጥቅምጋ የተያያዘ ፍቅር ጥቅር ብሎ ይቅር።
Kkkkkkkk አይ የካተማ ሰው ደስ ስትል አኮ
ይሄ የገጠሩ ልጅ ደስ ሲል አይ የከተማ ሴት
እንኳን አደረሳቹ ገጠሬ ሆኖሚሰራው ሲያምርብ
"ዓመት ባላት በፍርድ ብዬ ይታገዱልን" so true and funny line
ወይኔ በሰቅ ሞትኩ አረ ገጣሬው
ሰፍሩ ደስ ሲል አርጎዲው
Aduye yene mar ❤️❤️❤️❤️
ዋውውውጥሩፊልምነውቀጥሉበት
ደገግመቹ ብትመጡ ደስይለል ለዘሬ አፈቹ ይጠፊጣል አክትብስት በዮቹን ተጠንቀቁዋቸው
ክክክ የሽንኩርት ቁርጥ
ውይ መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ
እንዲ ነው ልልህ አልችልም ስሜቱ ከባድ ነው 😄😄😄😂😂
ምርጦች
የኔ ውዶች
እናመሠግናለን
ዌልካም ምርጦች
እንኳን አደረሳችሁ
እረዱዬ ስወድሽ እዚም አለሽ አቤት ስወድሽ ዉሮን ሰላም በይልኝ
ይች ልጂ
ቀጥሉበት👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ፈጣረ መልካሙን ይግጠምክ ወንዲየ
አሪፍ ነው
ሶስት አመድ ልኬላት አላለም ክክክክ
እንኳን በሰላም መጣቹ አራዳዎች ❤🌻❤
ትክክል።
Enkanadersachu💚❤💛💐💐🌷🌷
መልካም አዲስ አመት
እንኳን ደህና መጣችሁ
እሰይ የሀገራችንን የኑሮ ውድነት እንድህ ንገሩልኝማ ጎሽ የውስጤን ነው ያወራችሁልኝ በርቱ
እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በርቱ
እንኳን በስላም መጣችሁ
የኤዱ አዲናቂወች የት ናችሁ
ኤደን
Melekam adse ameti yhunelin🌻🌻🌻🌻👍
የመ ጬ ነው እኮ የምትመቹኝ
የሽንኩርት ነገር ስሜቱ ከባድ ነው ሀሀሀሀሀ
እናተ ቅቅናሞች አበዛችሁት ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ
እንካን ደህና መጣችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
ሁላችሁም ታምራላችሁ ኤደንዬ የባህል ልብስ ተመችቶኛል እንደዚህ ነው በራስ መኩራት
መልካም በአል ውድ የአገሬ ልጆች 😍😍😍💐💐 ዳቦውን ደግሞ ገልብጣችሁ ቁረሱት ታሪክ አታዛቡ😒😒😒
ገጠሬዉ ተመቸኝ ይመችህ አቦ
እስይ እኳን ሽኩርት ተወደደ ። ገበሬው ምን ያድርጋችሁ ስትጠግቡ ምስኪኑን ገበሬውን ስትፈልጉ ከቤታቸው ታፈናቅላላችሁ ስትፈልጉ። የኔ ቢጤ ታረጉት አላችሁ አየ ገበሬ ማለት እናተ እድትኖሩ የምትበሉት ያዘጋጀው ገበሬ ነው ጥጋበኞቸ ሀብታሞቹ
ትክክክክል
እንኳን መጣችሁ
ያለመግዛት አድማ በማድርግ ነጋዴወቹን ማን መጦ እደሚገዛቸው የህዝቡን ልብ ስላወቁ የሰጡትን እሚቀበል ህዝብ መግስትም ነጋዴውም ህዝቡን እደሻንጉሊት ነው እሚያዮት እሬት ሰጠው ማር ነው ይላሉ ወገን ለምን ማለት መልመድ አለብን
እንኮን አደርሳቸህ
መጣቹ ማሮች
ዉይ ህፃኑ ልጅ ወንድዬ ስትሉ ተዘራ ለማን ታስታዉሱኛላችሁ
አይሺንኩርት ሰሞኑን በልተነሳሚዲያ ዬለም እድሜ ለረብሀገር ሶስትኪሎ በሁለቶ ሪያል እየገዘን
Yene mretoche sewodachehu eqo
ዘሪሁን ፀጉርህን ለምን ተቆረጥከው😋😎😎😎ሸፋዳ ነገር😂😂😂😂
wuyi yih dirama siwedewo
አዋርድ ለዘሪሁን ይገባዋል የኔምርጥ አይይ የከተማሴት😆ሰወዳችሁ
እንደ እኔ Gorobatamoch(ጎሮቤታሞች)የነፈቀ ማን ነው?
ወይኔ እኔስ
ሀያት ደሥ ሢል እኔ ብቻ እማየዉ ይመሥለኝ ነበር እሥካሁን አየዋለዉ
እንካን ደና መጣችሁ
Bitiqo sewedesh
💞💞💞♥️♥️♥️♥️💞💞💞😍😍
dpdg0😈😇😆😆😆👏👏👏👏👏
Batame tamchitachugnal
እኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ ስወዳችሁ
👍👍😘😘😘😘😘
😂😂😘😘😘😘😘😘😘😆😆😆🤔
ወይ ወድዬ ዘሩ ሞላን እየመሰለኝ ነው
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ምን ነዉ ዘንድሮ ሽኩርትን ባረገኝ በጣም ተወዷል እኮ
ቶሚ ምነው ቲሸርቱ አብሮህ ነው እንዴ የተሰፋው በ2012 አልተቀየረም
እንኳ አደረሳቹህ ለአዲሱ አመት እኔማ ኮመኔት መየት ውስጤ ነው ማንን ላይክ ልግጭው
😅😅😅😅😅
ክክክክክክክክክ
Kkkkkkkk
🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👏👏😄
toma sewdeh
Gildo be 30shi sint singli yiwxal
Eakon Aederesachu Le Addisu Aemt
Swedachihu
🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👏👏😄
eine bezu saseb etamemalew jahahawhahaa like me
የአሊያንስ ባስ እስከ አሁን ስራ አልጀመረም ???
እስይ መጣችሁልኝ ስጠብቃችሁ ነበር ስወዳችሁ በርቱልኝ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ደስ እንድለኝ አድሱ አመትን
መጥቻለሁ እንደመር
ስወዳችሁ ሁላችሁንም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍
kkkkk
Zana yadergal
Wayne yihen gatare meslo yemisarawan lajii wedadkut be unet
የምር ባሶቹ ምንድናቸው ይሔሁሉ ባስ ተገትሮ ህዝቡ በትራንስፓርት እጦት ይንገላታል
ዘሩዬ ብትሸለም አይበዛብክም እውነት
Kkkkkkk
ለእንቁጣጣሽ አክፋይ?
ወንድየበሳቅገደለኝ
የአረብ ሀገር እህቶቻችን ህይወታቸውን ለቤተሰባቸው ሰውተው ሁሌም ግን አይመሠገኑም። አንድ ቀን ጎሎባቸው ባይልኩ አይንሽ ለአፈር ነው የሚባሉት... ያሣዝናል።
በናንተ ድራማ ላይ ለመጀመርያ ጊዜ የአረብ ሀገር ሴት ችግሯን ተናገራችሁ እናመሠግናለን
አረ ምስጋና አለ
እውነት ነው
ይመችሽ
በትክክል ወላሂ አንመሰገንም
ልክ ነሽ ዉዴ
የኢትዮጵያ ንሮ አርቲስቶችን ያንገበገበው ተራ ህዝቦቿ እንዴት ልንኖር ነው ያረቢ ለኢትዮጵያ እርዚቋን ይክፈትላት በያለንበት በየሃይማኖታችን ዱአ እናድርግ
Amen ewntsen new enat
የምለብሻቸው የሀበሻ ቀሚሶች ሲያምሩ💘💘💘👄💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤት ደስ ስትሉ
እንኳን ደህና መጣችሁልን እስኪ እንደኔ ይህ ድራማ የተመቸው
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻የሀገሬ ልጆች
ይህ ድራማ ብታቆሙት አይማረኝ ብምራችሁ ዋ ሰምታችሆል ሳቅ እርቆን ነበረ እናመሰግናለን በጣም
Enkuwan aderesachu 🇪🇹mirtochi😘😘
ውብ ኢትዮጵያውያን ስወዳችሁ እናንተ በትወና ስታዝናኑ እኛ በተመልካችነት በኮሜንት ተዋውሰን መኖራችን ደስ ይላል ኑሩልን
ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ልጅ 😁
ወይኔ በሳቅ ♥️😂
ክክክክ አይ የከተማ ሰው ይመችህ
እሰይ፣መጣችሁልኝ፣ስጠብቅ፣ነበር፣በጣም፣አሪፍ፣ነዉ፣ያዝናናል
በትክክል ከጥቅምጋ የተያያዘ ፍቅር ጥቅር ብሎ ይቅር።
Kkkkkkkk አይ የካተማ ሰው ደስ ስትል አኮ
ይሄ የገጠሩ ልጅ ደስ ሲል አይ የከተማ ሴት
እንኳን አደረሳቹ ገጠሬ ሆኖሚሰራው ሲያምርብ
"ዓመት ባላት በፍርድ ብዬ ይታገዱልን" so true and funny line
ወይኔ በሰቅ ሞትኩ አረ ገጣሬው
ሰፍሩ ደስ ሲል አርጎዲው
Aduye yene mar ❤️❤️❤️❤️
ዋውውውጥሩፊልምነውቀጥሉበት
ደገግመቹ ብትመጡ ደስይለል ለዘሬ አፈቹ ይጠፊጣል አክትብስት በዮቹን ተጠንቀቁዋቸው
ክክክ የሽንኩርት ቁርጥ
ውይ መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ
እንዲ ነው ልልህ አልችልም ስሜቱ ከባድ ነው 😄😄😄😂😂
ምርጦች
የኔ ውዶች
እናመሠግናለን
ዌልካም ምርጦች
እንኳን አደረሳችሁ
እረዱዬ ስወድሽ እዚም አለሽ አቤት ስወድሽ ዉሮን ሰላም በይልኝ
ይች ልጂ
ቀጥሉበት👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ፈጣረ መልካሙን ይግጠምክ ወንዲየ
አሪፍ ነው
ሶስት አመድ ልኬላት አላለም ክክክክ
እንኳን በሰላም መጣቹ አራዳዎች ❤🌻❤
ትክክል።
Enkanadersachu💚❤💛💐💐🌷🌷
መልካም አዲስ አመት
እንኳን ደህና መጣችሁ
እሰይ የሀገራችንን የኑሮ ውድነት እንድህ ንገሩልኝማ ጎሽ የውስጤን ነው ያወራችሁልኝ በርቱ
እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በርቱ
እንኳን በስላም መጣችሁ
የኤዱ አዲናቂወች የት ናችሁ
ኤደን
Melekam adse ameti yhunelin🌻🌻🌻🌻👍
የመ ጬ ነው እኮ የምትመቹኝ
የሽንኩርት ነገር ስሜቱ ከባድ ነው ሀሀሀሀሀ
እናተ ቅቅናሞች አበዛችሁት
ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ