Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኳን በሰላም መጣቹ 😍😍ከ3ቀን በዋላ ወደ አገሬ ልገባ ነዉ በሰላም ጊቢ በሉኝ❤❤
ሰላም ግቢ መልካም ጉዞ እህቴ ኢትዮጽያን ሰላም በይልኝ♥♥
Yene,wudochi
Buzu Teferī በሰላም ግቢ ማማየ እኔስ ገና የዛሬ አመት ነኝ
በሠላም ግቢ
እግዚአብሔር በሰላም ያስገባሽ
ጩባውዬ 😂😂😂😂 በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ጩባውን እንደኔ ምትወዱ like
ዘጠነኛው ሺህ ደስስ ስትሉ እኮ ብሩኬ የኔ ጌታ ደሥሥ ስትል የኔ ቀልጣፋ ኮስታራነትህ አለባበስህ ማንነትህን ይሰብካል ስታምር እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድግህ አቶ ብርሀኑ ደሥ ሢሉ ውሮ በጣም ጎበዝ ነሽ ረዱዬ የኔ እናት አሳዘንሽኝ አቡ ትክክል ነህ ቢማርም ጉቦ መጠየቃቸው እማይቀር ነው ጩባ ደግሞ መለፋደድ አበዛህ
የቴሌቪዥን ሲትኮም እንደዚህ የተመቸኝ የለም ዋው በርቱልን ምርጦች
i dont mean to be off topic but does anyone know of a method to log back into an instagram account..?I was dumb forgot my login password. I love any assistance you can give me.
ውሮ ስወድሽ😂😂😘
አንት ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ጠዋት ተነስቶ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለና ተመስገን ብለህ ሰብስክራይብ አርግ
Temechegn agebabki
@@yebabalijhabeshawit8537 አወጣጤስ
@@zolatubeZolatube esun ergetegna sehon legrehalw
@@yebabalijhabeshawit8537 እሺ ደውል ማለቴ የደውል ምልክቷን በኩርኩም በላት
Ewunet new geta hoye temesegen kalseteken yelek yestekin ejig bzu new ena temesgen
እደናተ በመነጋገር በፍቅር በውይይት የሚያምን ውብ የሆናችሁ ቤተሰቦች ምርጦች እኳን ደና መጣችሁ ልጆቹ ሁላችሁም ምርጥ ስራ ነው 👍👍👍👍👍
የመጨረሻ ነው የምትመቹኝ እስኪ ዘጠነኛው ሺህ እንደኔ የሚመቸው ሰው ካለ ላይክ
አይ ብቻ ፈታ አድርጎኛል
😂 😂😂 antema ye Ethiopian Charles neh 😂😂😂😂
ድራማችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተመችቶኛል. . . . .ግን አንዳንድ ነገሮችን ስትሰሩ ብትጠነቀቁ እና ብታስተውሉ መልካም ይመስለኛል፡፡. . . . .ይህን ሳይ አባትዬው መዶሻውን ይዞ ከቦታው ሳይንቀሳቀስ ልጁ ስራ ቦታ ሄዶ. . . . .ሰርቶ. . . .ስራው ደብሮት ጥሎት መጥቶ. . . . ..ጠጥቶ. . . . . ሰክሮ. . . .አስባችሁታል ፍጥነቱን. . . . .ህንድ ፊልም እንኳን እንደዚህ አይሆንም፡፡. . . . ሳየው ማይሆን መስሎ ስለተሰማኝ ነው፡፡
አውሮፓ አይጥ እንደ ሰው ይከበራል አፍሪካ ደሞ ሰው እንደ አይጥ ይገድላል ልክ ብለሃል ብርሃን የኛስ ግፍ በዝተዋል::
ሰላም የስደት ጓድኞቸ ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የርትራ ዊአን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷✋✋🙏🙏
Selam ehet gora bey
ዋውው በጣም ነው ደስየምለው ትምህርት የምሰጥ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I love you comedya
ወይ ደስ ስትሉ የእውነት በጣም ነው ምታስቁ በተለይ አቡእና እሩዬ በርቱልን እንዳታቋርጡት ፕሊስ🌹🌹🌹👌👌👌🙏🙏🙏
በነገራችን ላይ ሁላችሁም ምርጥ ችሎታ ነው ያላቸው
ያዝናናል በጣም ድራማው እፍፍፍ ፎቃ ገብቶልኛል ከመዳም ሸቀላ ጋር ላይክ ግጩኝ በናታቹሁ
Uh mom
Abu ❤❤
እንኳን ደህና መጠቹከአንድ ቀን ቦኋላ ሀገሬ ልገበ ነው ሰላም ጊቢ በሉኝ እስቲ ፍሬንጆቼ ስወደቹ💛💙❤💚💜
Melekam guzo wud
እንኳን በሰላም መጣችሁ ከ2 አመት ነኋላ አገሬ እገባለሁ ብየ እያሰብኩ ነው ፈጣሪ ካል ሁል ግዜ አሳብ ይሆንብኛል እስኪ ውዶቼ አብሸር በሉኝ
አብሽሪውዴ
አብሽር በሰላም ግቢ
አላህ ያበሽርኩም ቢል ሄይር
ኡፍፍ ሰትቀሩ በጣም ደንግጨ ነበር መጣችሁ በጉጉት ጠብቄ ም አልቀረው
እስኪ እርጉዝ ነኝ ዶዓ አድርጉልኝ
Allah beselm ygelaglish
ፈጣሪ የተባረከዉን ይስጥሽ ሀይማኖቱንና ሀገሩ ወዳድ ወላጆቹን አክባር ልጅ ይስጥሽ
bselam ygelglshi
የናት አማላጅ በሠላም ትገላግልሽ
በሰላምተገልገይ ውዷ
ወይኔ እንዴት እንደምወዳችሁ እንደኔ እሚወዳቸው እስኪ ልያቹ👍በናታችው በስንት ሁለቴ አርጉት!!😘😍😍
እንኳን ደህና መጣችሁ ጋይስ ሰላም ለሃገሬ ፍቅር ለወገኔ የታመመ ሳይድን ዓይንጋ ሌሊት መልካም ሳምንት
ህፃን ልጅ ደስ ሲል
ቅቅቅቅ ወይኔ በሳቅ
ጎበዝ የልጆች ህጻን 😀
እኳን በሰላም መጣቹ 😍😍
ሃሃሃ ሃሃ ደስ ስትሉ እኮ እያዝናናችሁ ቁም ነገር ታስጨብታላችሁ!! እናመሰግናለን
Zimbey
አቤየተዋጣልህ ትወና ይሄብቻነው የሚያስደስተኝ
እፃኑ ቱመቸኝ እድግ በልልኝ የኔ ጣፋጭ
ወይኔ ዘጠነኛው ሽ ምርጥ ነው ግን ትልቋ ልጅ እንደኔ ትልቅ እህት ሁሌ ወገቤን እስኪንቀጠቀጥ ትላለች ሁሌ
ውይ ዘጠነኛዉ ሺ ❤"ስወዳቹ"❤
ፈላው ተመቸኝ ዋው ድስ የሚል ልጅ
Were yena mar dese setel gobaze iam proud of you my dear
ይሄ ህዝብ ቀንድ እየበላ ቀንደኛ አረቄውን እየጠጣ አፍሪካ ቀንድ ላይ እየኖረ ተዋጋ ተዋጋ ባይለው ነበር ማይገርመኝ አለ,,,, real and wonderful saying
ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ miss you guys !!
ምርጥ እኮ ነሺ
አቡና ውሮ ስወዳቹ
ከጋሽ ብሬ ቤተሰብ ፎንቃ ይዞኛል ውድድድድድ😘💚💛❤ ዘጠነኛው ሺ እንኳን ደህና መጣችሁ 😘💚💛❤
ሙዚቃ
ከያዘህ ለምን አታገባቸዉም
@@yemeserachbelachew8012ጥሩ ሃሳብ ነው እንደውም አቡን አግብቼ እዛመዳለሁ 😁😁😁😁😜
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች
እሄን ቤት ስወደዉ ደሞ ደስ ይላሉ ሁነዉ ነዉ የሚሰሩት
አረ ጋገን ተንጒጎን ከምር ዋው ሁናችሁ ነው ምትሰሩት ፖ ልዩዎች።
ምርጥ ምወደው ዘፈን
ምርጥ ኮሜዲ ነው ቀጥሉበት
ወይኔ ወርቁ ጋሽ ብርሀኑ የዛሬው ጦሽ ነው የሚያደርገው የመማር ትልቁ ጥቅሙ አለቃን መቀነስ ነው ልክ እንደጋሽ ብርሀኑ ብልጥ አባት አሪፍ ናቸው
yewenet alemesak alchalkum uufff des alegn thank you betam❤😍😍
bravo ወንድማገኝ ለማ!!
ወይኔ ጉዴ ሊጀማመረኝ ነው ያለው ማን ነበር ቀዩን ልጅ ሳላፈቅረው አልቀርም😁😁😜😜
ክክክክክክክክ ዋ ባፍጢምሽ እንዳይደፋሽ
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ካህናት እና ምእመናን ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረከቱ መጥተዋል ዝምታ እስከመቼ መንግስትስ ለምን ሸፋፍኖ ያልፋልsubscribe
ወይኔ ረዱን መሆን አማረኝ ታድለሽ ምናለ እኔም እንዳንቺ ታዛዥ መሆን ደስ ይለኛል
ወይኔ ህፃኑ ልጅ ደስ ሲል እድግ በል
ወይ ዘጠነኛዉ ሺ እንኳን ደህና መጣችሁ
ሥምተኛው በየት አለፈብን
✝ ተጋቢዎች በሰርጋቸው ዕለት ✝“ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ በመገኘትና ጸጋውን በመስጠት ሰርግን ቀድሷል፡፡ ሌሎች፥ ይረባል ይጠቅማል ብለው ካመጡት ስጦታ ይልቅ ከፍ ያለ ስጦታ ይዞ በመምጣት - ይኸውም ውኃውን ወደ ወይን በመለወጥ - ሰርግን አክብሯል፡፡ … ስለዚህ የዲያብሎስ ትርኢትን በማምጣት ጌታችን ያከበረውን ሰርግ አናቃልል፡፡ ወደ ትዳር የሚገቡ ሰዎችም በቃና ዘገሊላ በተደረገው መልኩ ያግቡ፡፡ በመካከላቸው ክርስቶስ እንዲገኝ ያድርጉ፡፡ ‘ይህንንስ እንዴት ሊያደርጉ ይችላሉ? ጌታችን ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ በአካል እንደ ተገኘ ዛሬም መገኘት ይችላልን?’ ብሎ የሚጠይቅ ሰው ሊኖር ይችላል፡፡ አዎ! ካህናትን ይጥሩ፡፡ ጌታችን ‘እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል’ በማለት ተናግሯልና (ማቴ.10፡40)፡፡ እንደዚህ በማድረግ ዲያብሎስን ያርቁት፡፡ ጸያፍ ዘፈኖችን፣ ርኵሳን ሙዚቃዎችን፣ ሥርዐት የለሽ ውዝዋዜዎችን፣ አሳፋሪ ንግግሮችን፣ ዲያብሎሳዊ ትርኢቶችን፣ ወሰን የለሽ ሁካታዎችንና ሳቆችን፣ እንደዚሁም እነዚህን የመሰሉ ሌሎች ነውርን የተሞሉ ድርጊቶችን ያርቁ፡፡ ከእነዚህ ይልቅ የክርስቶስ አገልጋዮችን ይጥሩ፡፡ ያን ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ያለ ሐሰት ከእናቱና ከወንድሞቹ ጋር በሰርጋቸው ይገኛል፤ ይታደማልም፡፡”
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ትዳራችንን በዚህ መልኩ እንድናደርግና ልዑል እግዚአብሔር ከእናቱና ከወዳጆቹ ጋር ሆኖ ይባርከን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፫
ስወዳችሁ እኮ አሪፊ ነው በርቱ
እቢኪቺሁን ቶሎቶሎ ልቀቁልን please😚😚😚😚😚
አቡን እንደኔ የሚወደው # Like
አላህ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
ስናፍቅሽ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ፀባየ ሰናይ ቢጢቆዬ 😍😍😍
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱልኝ ጎራ በሉ
ውርዬን የምትወዱ እጃቹን አውጡ
Weeded sewedeshe
የኔ ውዶች ስወዳችሁ በጣም ትመቹኛላችሁ
ወይ እግዚብሒር ይመሠገን ሰምተኛዉ እሸ አለቀ
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤🌷🌷🌷🌷🌷💓
በጣም ደስ የሚል ድራማ በጣም ነው የምወዳችሁ ፡ በተለይ አቡ አይኔ አርፎብሃል አስብበት
ሀሀሀሀሀ አይ ወርቁ በሳቅ ገደልከኝ
Abel betme gobez eshi bravo 😁
ስወዳቸሁ እኮ እንዴት እንደምትመቹኚ😘😘😘😘😍😍😍😍😍
Gora bey konjo 😘
ጩጨው ደስ ሲል ውድድድ በተረፈ ደስ ትላላችሁ
በቅንነተሰ ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
እንኳን ደና መጣቹ ወይ ስወዳቹ እኮ 😘😘😘😘
አይ ይሄ ስካራሙ ልጅ አይ አምላኬ የኔ ባል የነበርው እደዝህ ነበር ቀናለቀን ስክሮ ሲመጣ እደት እደሚያናድደኝ ነበር እፍፍፍፍፍፍ ግልግል አልኩት እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
Kkkkkk
ዋውውው በሳቅ ገደሉኝ በተለይ ህፅኑ
ማነው እንደ እረዱ ወገቡ የተንቀጠቀጠ
እኔየመዳምስራ
እኔ
እረእኔተሰብሬልሻለሁ ከባዲእቃአስቸ
እኔ የማዳም ምንጣፍ እያንቀጠቀጠው ነው
አረእኔም
እኮን ደና መጣቹሁ እነ ውሮ
ደስ ሲሉ
ላ አይጥ ዎር መታሰር ገርሞሻል😹😹😹🤣የጀለሴ ውሻ ፓርክ ውስጥ ሶስት አይጥ በልቶ ገና ከፍርድ በፊት ሶስት ሳምንቱ ሆነው ከፍርድ ቦሃላ ምን ሊቀጣ እንደሚችል ፈጣሪ ይወቀው በየቀን እሱን ጥየቃ ሰለቸኝ😝😝😝👊
ውሮን የሚወድ❤❤❤❤
አይ ወርቁ እዴት እዳሳከኝ😂😂😂 ስራን እደጦር ነው ምትፈራት አውደልዳይ😃😃
Gora beye batseb enun
Ewenet New Sera Yasekeberale
እንኳን ደህና መጣችሁ
ውጩባና ብሬ።😂😂😂😘❤❤❤👌👌👌👍👍
የኔ ድምፅ እቺ ልጅ ሰወዳት ውድድድድ የኔ ጣፋጭ ተጫዋች
Wuro sewodish Eko Ema😘😘
ዉይይይይ ስወዳቹ...
Tg konjo gora bey
@@TBTubeTb eshi marwaye
ክክክክ ፈታ ታረጋላችሁ ብዙ ትምርት አለው
ውይ ውሮዬ ስወድሽ
ውይ 9 ኛ ሺ ውይ 9 ኛ ሺ በሳቅ ገደላቺሁኝ
it's # 1 TV show in Ethiopia
ወይ ዘጠነኛው ሺ ውስጤ ናቹ
ጩባው እንደ እኔ የሚመቻችሁ like ግጩልኝ
Wirye nebs neshi😍😂
እናመሰግናለን ውዶች😃💚💛❤
የታል ሙሺራው እንኳን ደስ አለህ በለ ልኝ
እንካን ደህና መጣችሁልን። ደስ ትላላችሁ። በርቱ
ኢንሻአላህ ቅዳሜ ወደ እናት ሀገሬ ልገባ ነው ዱአ አድርጉልኝ
Beselam nayilen
እኔም
beslam gbi yena ehit tadelshiiii
ባያችሁ ደጋግሜ ደስ ትላላችሁ
ወሮ ❤❤❤❤
በጣም አስተማረይ ነው በርቱ
Kido Bruka💕
አይውሮ ስገርም ደስትላለች ውድድድድድ
Wow 😳 betam arif nw bertu enedatfu 👌👍😍
እኳን በሰላም መጣቹ 😍😍
ከ3ቀን በዋላ ወደ አገሬ ልገባ ነዉ በሰላም ጊቢ በሉኝ❤❤
ሰላም ግቢ መልካም ጉዞ እህቴ
ኢትዮጽያን ሰላም በይልኝ♥♥
Yene,wudochi
Buzu Teferī በሰላም ግቢ ማማየ እኔስ ገና የዛሬ አመት ነኝ
በሠላም ግቢ
እግዚአብሔር በሰላም ያስገባሽ
ጩባውዬ 😂😂😂😂 በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ጩባውን እንደኔ ምትወዱ like
ዘጠነኛው ሺህ ደስስ ስትሉ እኮ ብሩኬ የኔ ጌታ ደሥሥ ስትል የኔ ቀልጣፋ ኮስታራነትህ አለባበስህ ማንነትህን ይሰብካል ስታምር እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድግህ
አቶ ብርሀኑ ደሥ ሢሉ
ውሮ በጣም ጎበዝ ነሽ ረዱዬ የኔ እናት አሳዘንሽኝ አቡ ትክክል ነህ ቢማርም ጉቦ መጠየቃቸው እማይቀር ነው ጩባ ደግሞ መለፋደድ አበዛህ
የቴሌቪዥን ሲትኮም እንደዚህ የተመቸኝ የለም ዋው በርቱልን ምርጦች
i dont mean to be off topic but does anyone know of a method to log back into an instagram account..?
I was dumb forgot my login password. I love any assistance you can give me.
ውሮ ስወድሽ😂😂😘
አንት ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ጠዋት ተነስቶ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለና ተመስገን ብለህ ሰብስክራይብ አርግ
Temechegn agebabki
@@yebabalijhabeshawit8537 አወጣጤስ
@@zolatubeZolatube esun ergetegna sehon legrehalw
@@yebabalijhabeshawit8537 እሺ ደውል ማለቴ የደውል ምልክቷን በኩርኩም በላት
Ewunet new geta hoye temesegen kalseteken yelek yestekin ejig bzu new ena temesgen
እደናተ በመነጋገር በፍቅር በውይይት የሚያምን ውብ የሆናችሁ ቤተሰቦች ምርጦች እኳን ደና መጣችሁ ልጆቹ ሁላችሁም ምርጥ ስራ ነው 👍👍👍👍👍
የመጨረሻ ነው የምትመቹኝ እስኪ ዘጠነኛው ሺህ እንደኔ የሚመቸው ሰው ካለ ላይክ
አይ ብቻ ፈታ አድርጎኛል
😂 😂😂 antema ye Ethiopian Charles neh 😂😂😂😂
ድራማችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተመችቶኛል. . . . .ግን አንዳንድ ነገሮችን ስትሰሩ ብትጠነቀቁ እና ብታስተውሉ መልካም ይመስለኛል፡፡. . . . .ይህን ሳይ አባትዬው መዶሻውን ይዞ ከቦታው ሳይንቀሳቀስ ልጁ ስራ ቦታ ሄዶ. . . . .ሰርቶ. . . .ስራው ደብሮት ጥሎት መጥቶ. . . . ..ጠጥቶ. . . . . ሰክሮ. . . .አስባችሁታል ፍጥነቱን. . . . .ህንድ ፊልም እንኳን እንደዚህ አይሆንም፡፡. . . . ሳየው ማይሆን መስሎ ስለተሰማኝ ነው፡፡
አውሮፓ አይጥ እንደ ሰው ይከበራል አፍሪካ ደሞ ሰው እንደ አይጥ ይገድላል ልክ ብለሃል ብርሃን የኛስ ግፍ በዝተዋል::
ሰላም የስደት ጓድኞቸ ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የርትራ ዊአን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷✋✋🙏🙏
Selam ehet gora bey
ዋውው በጣም ነው ደስየምለው ትምህርት የምሰጥ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I love you comedya
ወይ ደስ ስትሉ የእውነት በጣም ነው ምታስቁ በተለይ አቡእና እሩዬ በርቱልን እንዳታቋርጡት ፕሊስ🌹🌹🌹👌👌👌🙏🙏🙏
በነገራችን ላይ ሁላችሁም ምርጥ ችሎታ ነው ያላቸው
ያዝናናል በጣም ድራማው እፍፍፍ ፎቃ ገብቶልኛል ከመዳም ሸቀላ ጋር ላይክ ግጩኝ በናታቹሁ
Uh mom
Abu ❤❤
እንኳን ደህና መጠቹ
ከአንድ ቀን ቦኋላ ሀገሬ ልገበ ነው ሰላም ጊቢ በሉኝ እስቲ ፍሬንጆቼ ስወደቹ💛💙❤💚💜
Melekam guzo wud
እንኳን በሰላም መጣችሁ ከ2 አመት ነኋላ አገሬ እገባለሁ ብየ እያሰብኩ ነው ፈጣሪ ካል ሁል ግዜ አሳብ ይሆንብኛል እስኪ ውዶቼ አብሸር በሉኝ
አብሽሪውዴ
አብሽር በሰላም ግቢ
አላህ ያበሽርኩም ቢል ሄይር
ኡፍፍ ሰትቀሩ በጣም ደንግጨ ነበር መጣችሁ በጉጉት ጠብቄ ም አልቀረው
እስኪ እርጉዝ ነኝ ዶዓ አድርጉልኝ
Allah beselm ygelaglish
ፈጣሪ የተባረከዉን ይስጥሽ ሀይማኖቱንና ሀገሩ ወዳድ ወላጆቹን አክባር ልጅ ይስጥሽ
bselam ygelglshi
የናት አማላጅ በሠላም ትገላግልሽ
በሰላምተገልገይ ውዷ
ወይኔ እንዴት እንደምወዳችሁ እንደኔ እሚወዳቸው እስኪ ልያቹ👍በናታችው በስንት ሁለቴ አርጉት!!😘😍😍
እንኳን ደህና መጣችሁ ጋይስ ሰላም ለሃገሬ ፍቅር ለወገኔ የታመመ ሳይድን ዓይንጋ ሌሊት መልካም ሳምንት
ህፃን ልጅ ደስ ሲል
ቅቅቅቅ ወይኔ በሳቅ
ጎበዝ የልጆች ህጻን 😀
እኳን በሰላም መጣቹ 😍😍
ሃሃሃ ሃሃ ደስ ስትሉ እኮ እያዝናናችሁ ቁም ነገር ታስጨብታላችሁ!! እናመሰግናለን
Zimbey
አቤየተዋጣልህ ትወና ይሄብቻነው የሚያስደስተኝ
እፃኑ ቱመቸኝ እድግ በልልኝ የኔ ጣፋጭ
ወይኔ ዘጠነኛው ሽ ምርጥ ነው ግን ትልቋ ልጅ እንደኔ ትልቅ እህት ሁሌ ወገቤን እስኪንቀጠቀጥ ትላለች ሁሌ
ውይ ዘጠነኛዉ ሺ ❤"ስወዳቹ"❤
ፈላው ተመቸኝ ዋው ድስ የሚል ልጅ
Were yena mar dese setel gobaze iam proud of you my dear
ይሄ ህዝብ ቀንድ እየበላ ቀንደኛ አረቄውን እየጠጣ አፍሪካ ቀንድ ላይ እየኖረ ተዋጋ ተዋጋ ባይለው ነበር ማይገርመኝ አለ,,,, real and wonderful saying
ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ miss you guys !!
ምርጥ እኮ ነሺ
አቡና ውሮ ስወዳቹ
ከጋሽ ብሬ ቤተሰብ ፎንቃ ይዞኛል ውድድድድድ😘💚💛❤ ዘጠነኛው ሺ እንኳን ደህና መጣችሁ 😘💚💛❤
ሙዚቃ
ከያዘህ ለምን አታገባቸዉም
@@yemeserachbelachew8012ጥሩ ሃሳብ ነው እንደውም አቡን አግብቼ እዛመዳለሁ 😁😁😁😁😜
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች
እሄን ቤት ስወደዉ ደሞ ደስ ይላሉ ሁነዉ ነዉ የሚሰሩት
አረ ጋገን ተንጒጎን ከምር ዋው ሁናችሁ ነው ምትሰሩት ፖ ልዩዎች።
ምርጥ ምወደው ዘፈን
ምርጥ ኮሜዲ ነው ቀጥሉበት
ወይኔ ወርቁ ጋሽ ብርሀኑ የዛሬው ጦሽ ነው የሚያደርገው የመማር ትልቁ ጥቅሙ አለቃን መቀነስ ነው
ልክ እንደጋሽ ብርሀኑ ብልጥ አባት አሪፍ ናቸው
yewenet alemesak alchalkum uufff des alegn thank you betam❤😍😍
bravo ወንድማገኝ ለማ!!
ወይኔ ጉዴ ሊጀማመረኝ ነው ያለው ማን ነበር ቀዩን ልጅ ሳላፈቅረው አልቀርም😁😁😜😜
ክክክክክክክክ ዋ ባፍጢምሽ እንዳይደፋሽ
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ካህናት እና ምእመናን ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረከቱ መጥተዋል
ዝምታ እስከመቼ መንግስትስ ለምን ሸፋፍኖ ያልፋል
subscribe
ወይኔ ረዱን መሆን አማረኝ ታድለሽ ምናለ እኔም እንዳንቺ ታዛዥ መሆን ደስ ይለኛል
ወይኔ ህፃኑ ልጅ ደስ ሲል እድግ በል
ወይ ዘጠነኛዉ ሺ እንኳን ደህና መጣችሁ
ሥምተኛው በየት አለፈብን
✝ ተጋቢዎች በሰርጋቸው ዕለት ✝
“ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ በመገኘትና ጸጋውን በመስጠት ሰርግን ቀድሷል፡፡ ሌሎች፥ ይረባል ይጠቅማል ብለው ካመጡት ስጦታ ይልቅ ከፍ ያለ ስጦታ ይዞ በመምጣት - ይኸውም ውኃውን ወደ ወይን በመለወጥ - ሰርግን አክብሯል፡፡ … ስለዚህ የዲያብሎስ ትርኢትን በማምጣት ጌታችን ያከበረውን ሰርግ አናቃልል፡፡ ወደ ትዳር የሚገቡ ሰዎችም በቃና ዘገሊላ በተደረገው መልኩ ያግቡ፡፡ በመካከላቸው ክርስቶስ እንዲገኝ ያድርጉ፡፡ ‘ይህንንስ እንዴት ሊያደርጉ ይችላሉ? ጌታችን ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ በአካል እንደ ተገኘ ዛሬም መገኘት ይችላልን?’ ብሎ የሚጠይቅ ሰው ሊኖር ይችላል፡፡ አዎ! ካህናትን ይጥሩ፡፡ ጌታችን ‘እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል’ በማለት ተናግሯልና (ማቴ.10፡40)፡፡ እንደዚህ በማድረግ ዲያብሎስን ያርቁት፡፡ ጸያፍ ዘፈኖችን፣ ርኵሳን ሙዚቃዎችን፣ ሥርዐት የለሽ ውዝዋዜዎችን፣ አሳፋሪ ንግግሮችን፣ ዲያብሎሳዊ ትርኢቶችን፣ ወሰን የለሽ ሁካታዎችንና ሳቆችን፣ እንደዚሁም እነዚህን የመሰሉ ሌሎች ነውርን የተሞሉ ድርጊቶችን ያርቁ፡፡ ከእነዚህ ይልቅ የክርስቶስ አገልጋዮችን ይጥሩ፡፡ ያን ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ያለ ሐሰት ከእናቱና ከወንድሞቹ ጋር በሰርጋቸው ይገኛል፤ ይታደማልም፡፡”