Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አመግናልሁ ሰልፍታሺልኛ🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
That's
ዋሊይኩምእሰላምእህት እኔበህልሜ እህቶች ሁለትሁነዉ በቢዳ ይደዉልኝ በአንድስልከነዉ አያቸዉአለሁ ግንበእዉነት ተጠልተነል 😭 አነወርም በእዉነት ነገረኝ እህትእንዲተልፈኝእህት
በርች የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋው ማሻ አላህ አፍታትሽ
አፈታትሽ ልዩ ❤❤
Wedeaa be allah behelem aregezeshi mayet medenew
ሌሌም እሄን ያዬሁት በቅርብ ነው ጉርድ ገዝቼው ይመስለኘል ከለሩ ከሀላ ቀይ ነው ከፊት ለፊት ሮዝ ነገር ይመስለኘል እና ደስ ብሎኘል ለጓደኘዬ ጠርቼ አሰዬሃት ከፊት ለፊት በሁለቱም ጎን ተጠቅልሎ ነበር ፈትቼ ለብሼው አምሮብኛል እመየው ግን በእጄ ይዤ ነው አስቸገርኩሽ ሀሊማዬ ደሞ ዞትር ተከታታይሽ ነኝ አለህ ይጠብቅሽ
አድስ ልብስ መልበስ ስኬት ነው ከለሩ ደሞ ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=iW_EjBiFJKEWm4GI
በአለህ ሀሊማ ብዙ ጊዜ ስፅፍልሽ ወደ ሌላ ሊንክ ነው ምተሸግሪኝ ኢዚ ላይ መልሺልኝ በህልሜ ብዙ ጊዜ ፎቆ ልወጣ ስል ከጀመርኩት ቦሃላ መወጠጫው ደረጀ ይጠፈኛል በተደጋጋሚ ነው ማየው ሌላ ደሞ ብዙ ጊዜ መንገድ ሲጠፋብኝ አያለው ኢንዲሁም ፈተና ልፈተን እጀምርና በቃ አልጨርሰውም እሄም በተደጋጋሚ ነው በአለህ ኢዚ ኮሜንት ለይ ፍችልኝ ሲንግል ነኝ አውፈን
ወላሂ የህልምሽ ፍቺ እዚህ ላይ አለ መጥፋት ከተደጋገመ ማስጠንቀቂያ ነው ደሞ የሆነ ነገር ጀምረሽ ሳትፈፅሚ መቅረት የምታደርጊው ነገር ላይ መዘግየትን ወይም ስኬታማ አለመሆንን ያሳያል
Selam ehete, behilme, mekinaye wust sigeba, wusha ale, feriche begre lihed sil Anbesa wedene eyemexa ayehu. Endegena feriche mekinaye wust sigeba, wushaw yelem hedual.
ruclips.net/video/vjZOGQ009_0/видео.htmlsi=u7RiQPPMy9VfNyPc 👈ruclips.net/video/hyGBr91IXek/видео.htmlsi=xqhzUJy3IE9TUNHb 👈
ሽኩረን ያኦክቲ እናመሰግናለን ግን ቁጥርሺን በኮሜንት ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በሶሻል ሚድያ እማይወራ ይኖራል ከቻልሺ ነው ውዴ
ኢንሻ አላህ ትንሽ ግዜ ጠብቂ እያሰብኩበት ነው
❤❤❤
እስቲ በአላሕ ትብብርሽን እፈልጋለሁፍቃድሽከሆነ
@@AlsisAtnafu-ki1hm እሺ ምን ልርዳወት
ባአላህ ቁጥርሽን ከጭምፃፍሽልኝ መደለት ትችያለሽ ለትንሽ ስሀት አስቀምጭልኝ
.ሰላም ላንቺ ይሁን ማሬ የፈታሁት ባሌ በማጭድ አንገተን ለመቁረጡጥ ስያስፈራራኝ አባቴ መጣ አባቴ መጣ ስለው ለቀቀኝና ሄደ በህልሜ ምን ይሁን በተረፈ አላህ ይጨምርልሽ
አላህ ይጨምርልሽ እህቴ በህልሜ ከአባቴ ቤት ፖሊስ ሲገባ የእንጀራ እናቴን እየጠየቃት እኔ ሳናግረው በቆሎ ቆሎ ቆልታ ትጠብቀኝ ተመልሸ መጣለሁ ብሎኝ በመኪና የአጎቴየን አጥር ጥሶት ሄዴ ጨንቆኝ ነው ውዴ😢
ruclips.net/video/TgLDW_nnB3E/видео.htmlsi=Q6h_z5oMTwO048TD 👈ruclips.net/video/kFy5XQinAUc/видео.htmlsi=SnrQd0AvO6esWHQN 👈
ዉዴ ከቻልሽ ቶሎ መሊሺልኝ በስራ ቦታዬ ያለች ጋደኛዬ እንግሊዘኛ ታወራኛለች ግን እሶ አገር ልትገባ ነዉ
ከዚህ በፊት ፈትቸልሽ ነበር ከነሱ ጋር ለመላመድ ወይም የሷ ሀላፊነት ጋር ለመላመድ የምታደርጊውን ጥረት ያሳያል
❤🎉🎉
🌹🌹🌹😍🙏🙏
ባልመኪትናስነዳማየትእስትፈቸልኝ
ruclips.net/video/N81JSmqRiV4/видео.htmlsi=s8MxbCClKQKLs3CM
ሀሊማየ በህልሜ የሚያምር አልጋ ላይ አንሶላውም ትራስ ጨርቁም ነጭ ነው ተኝቼ እኔ የተኛውት በትክክሉ ነው የማቀው ትልቅ ሰውየ በግርጌ በኩል ተኝቶ አንቺንኮ የቄስ መዳኒት ነው ያረጉብሽ ሱረቱል ፈትህን ቅሪ ይለኛል እሺ ብየ ከአልጋው ወርጄ ሄድኩ ከዛ ሶስት ሴቶች አንዷን የማቃት ይመስለኛል ስለኔ ጥሩ ነገር የምታወራቸው ይመስለኛል ምን ይሆን ውዴ
አልጋው ላይ የተኛው ሰው ካወቅሽው ሊያደርግልሽ የሚፈልገው ነገር አለ ግን አቅም የለውም
ዋሊኩምአሰላምእህትእንደትነሽልኝእናመሰግናለንየኔቆጆ🙏🙏🙏💯✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ተባረኪልንጀዛከላህኸይረን
ሽኩረን ሆቢ 😘😘
ሰላም እህትየ እኔ በተደጋጋም አባቴ በህወት የለም ግን ህሌይ በታችን ይመጣል እና ብዝ ሰዉ ይሰበሰባል በጣም ፈራው
አብሽሪ ሙታንን በሂወት ማየት በጥሩ ሁኔታ ከመጣ ጥሩ ነው።ruclips.net/video/7uqghwtcn9U/видео.htmlsi=CmdV8pHfK40C6i0B 👈
yehtsan lij shinet sishenabn lalageba set mendn nw betext tsafilgni adera halimaye
ruclips.net/video/oNNXyfRJVBk/видео.htmlsi=2W3PCSnndiFDp-Ou 👈የሕፃን ልጅ ሽንት በሕልም ውስጥ. ሕፃን ጳውሎስን ማየት በህልም አላሚው ሕይወት ውስጥ የደስታ ፣ የደስታ እና ብሩህ ተስፋ አመላካች ስለሆነ መልካም የምስራች የሚያመጣ አዎንታዊ ምልክት ተደርጎ ይታይ ነበር።
አሰላሙአለይኩም ሀሊማየ አትለፊኚ በህልሜ ከታላቄ ወንድሜ ጋ እናቴ መሬትላይ አድስእርሻ ላይ በቅሎ እንዘራለን የዘመዴልይ ቀበርተሸክሞ በኛእርሻላይሲሄድ ይቅርታ ሄድኩበት ይላል ከዛመም ወንድሜ ችግርየለውም ይለዋል ከዛ የዘረነውን ቦቆሎ ፊየል ሲበሉ አባርረቸዋለሁ ከዛም አንድቦታ ቦቆሎ እመሬትላይ ቁልል ብሎሳየው አንሰቼ እዘረዋለሁ ባለትዳርነኚ ባአላህአትለፊኚ
ruclips.net/video/VPKoVoRc6HI/видео.htmlsi=Lvv8B1CQAgEvj-b0 👈 በቀሎ ዝርያን ያሳያል ምናልባት እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ታላቅ ወንድም የነገሩን መዘግየት ሲያመለክት ስሙንም እንደትርጉሙ የህልሙን ጥሩነት እና ክፋት እንረዳለን
ማማሬ እከመጨረሻውአይቸዋለሁ የለም
በህልም ስልኬላይ ፁህፍ የተኮራረፍኩት ሰው መልክት ልኮ ሳላነበው ነቃው ምንድነው
ruclips.net/video/NGrzP3NPZXc/видео.htmlsi=2OqViAUXwf6Aq3KQ
አሰላሙ አለይኩም እደት ነሺ እህቴ እከታተልሻለሁ የግሌ አስተያየት ለመስጠት ፎቶሺን ባታሳይ ጥሩ ነው ለምታቀርቢው ሁሉ አመሰግናለሂ
አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍
ሰላም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን አዳምጥሻለውበህልሜ በተደጋጋሚ ሚኒባስ ታክሲ አያለው ጨንቆኝ ነው
ruclips.net/video/hqCDR6Mdc38/видео.htmlsi=G0XkqEskbx8rTMDV
ሰላም እህት ከፈረስ ጋር መጫወት ምንድን ነው የራሴ ፈረስ አለኝ ይመስለኛል እናም ከዛ ፈረሶች እንዴት እንደሚጫወቱ ታቂያለሽ እና መሬት ላይ ተኝቶ እግሮቹን ከፍ አድርጎ አጫውችኝ ኮልኩይኝ ይለኛል እናም በፍቅር እየኮለኮልኮልኩ ፍላጎቱን አሟላለታለሁ ምን ይሆን?
ruclips.net/video/3MCWsvYJ0Rg/видео.htmlsi=HdqWrQG7RF1huwny 👈ruclips.net/video/Svwp9xXB0TM/видео.htmlsi=S_gVbnE-EoqG_SqV 👈
እህሰላምሺ የበዛ ትዚህ በፋት ፍትሺልኛል ትሻልሺ በኩሚት ፍችልኛ አሰልምዴሺኛል😂 እባክሺ ያሁኑን ልግርሺ በህልሚ እማላቃት ሴት ደሰ የምትልና በምግዳላይ የመሰልኛል ልሰን ምታ አርግፍችልኛ ግልባነወ ልበሲ የምን ግልባ እዴሁ አላቅም አላይሺወም ትልኛልይ ሳምችኛም እኔ ቆሚ እሳ አርግፍችልኛ 2ኛዋ ሲቶዮ እማቃት ናት እካን ደህና ወልዴሺ ትለኛልች ግን አኩርፍኛልች የማቃት እኔም አወ ደህና ወልዴኩ እላታልሁ ምደንወ ማሬ ፍትቻልሁ ባል የልኛም እጥበቅሻልሁ በጉጉት የቅርታ አበዛሁበሺ አመሰግናልሁ
አይነበብም ወላሂ
የኔወድ አሰትካክይ ለፆፍልሺ የማላቃት ሴት በመግዴ ላይ ሰሂዴ እኔ ትምጣልች እኔጋ ልበሲን አሪግፍችልኛ አላይሸወም ትልኛልች ደሰ የምትል ሴት ናት ገን አላቃትም ያሪግፍችልኛ ገልባነወ እማቃት ሴትዬ ሊልኛት ድሙ እካን በሰላም ወልደሺ ትልኛልች እኔም አወ በሰላም ወልዴኩ እላታልሁ ግን ታኮሪፍኛልች የማቃት ሲትዩ ምዴንወ ማሬ የኔ መልካም እህት አመሰግናልሁ አበዛሁበሸ የቅርታ❤❤🌹🌹👍
@MadenaAbdullah * የማታውቂያት ሴት ልብስሽን ማራገፍ: ይህ በህይወትሽ ውስጥ አዲስ ነገር እየተከሰተ ወይም እየተለወጠ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። ልብሱ አንችን የሚወክል ከሆነ፣ ይህ ለውጥ አንች ራስሽ ላይ እየደረሰ ሊሆን ይችላል። ልብሱ ገለባ መሆኑ ደግሞ ይህ ለውጥ ጊዜያዊ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። * "አላየሽውም እንዴት ትለኛለች": ይህ አንች አንድ ነገር እየተረዳሽ አለመሆኑን ወይም አንድ ነገር እያጣሽ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። * "እንኳን በሰላም ወለድሽ": ይህ አዲስ ጅምር ወይም አዲስ ሀሳብ እያለሽ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። * "አዎ በሰላም ወለድኩ ስላት አኮረፈችኝ": ይህ ደግሞ አዲሱን ነገር ለመቀበል እንዳልፈለግሽ ወይም ለውጡን እንዳልተቀበልሽ ሊያሳይ ይችላል።
የኔወድ እህት አመሰግናልሁ ፍትሺልኛል ግን😂ወዴ አይደልሁም ሴት ንኛ ማሬ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadenaAbdullah የህልሙ ትርጉም አጠቃላይ ነው ፅሁፉን አስተካክላለው
ሰላም እህቴ ሴት ነኝ በህልሜ አይኔን በጣት ስጠርገው አይን አር የሚመስል ነገር ከአይኔ ላይ አንስቼ ሳየው እንደ ትል ሆኖ ወደቀ ደንግጫ ድጋሜ ሳየው ከመጀመሪያው ያነሰ ትሎች አይኔ ላይ እለቅማለው።አግብቻለሁ
ruclips.net/video/jP64ZqPsPRw/видео.htmlsi=Dky8mMgKcX8BlCLF 👈ruclips.net/video/2Yay1mlOU-g/видео.htmlsi=k7RLddZLUfEuULwQ 👈
ሠላም ውደ በህልሜ ፍቅረኛየ ብልቴን በጣቱ ሲነካካኝ አየሁ ምድነው ገና አልተጋባንም
ruclips.net/video/KlE6f5RJkE4/видео.htmlsi=0-Y_lgDKxSAeNbdX 👈ruclips.net/video/8npzyMWT8t4/видео.htmlsi=Pgi5dbXpAtRTe7fO 👈
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሬ በህልሜ ዛሬ በቆሻሻ የሞላ የተበሸ የውሃ ጎርፍ መንገድ ላይ ተጥለቅልቆ ሲመጣ እኔም ትንሽ ገባ ብዬ ወደ ቤቴ ልሻገር ስል በሃይለኛ ሲመጣቢኝ ኣይ ቡሃላ ሲረጋጋ እሻገራለው ብዬ ምንመሰ ሳልደነግጥ ወደ ምግብ ቤት ህጄ ዶቦ ፍርፍር ኣዝዤ ቁጭ ኣልኩት ምን ይሁን ኣጠር ኣድርገሽ ፍቺሊኝ እንዳታልፊኝስለ ጎርፍ የሰራሹ ፊድዮ ኣይቸዋለው ግን ኣያይዘሽ ፍችሊኝ ያንቺ ህልም እውነተኛ ስለ ሆነ
አመስግናለው ማማዬ 😍🙏🙏 አሁን ልታሳኪው የምትፈልጊው ወይም የምታስቢው ነገር አይሆንም በትጥሪም ፈተናው ከባድ ነው ግን አንቺ እሱን ትተሽ የተሻለውን ትመርጫለሽ ወይም አላህ ሱብሀነወተአላ ከመጥፎ ነገር እንደጠበቀሽ ያሳያል ምግብ ቤትን በተመለከተ ruclips.net/video/Ec60WvoCGno/видео.htmlsi=A45_WVnQBIsIuIXd 👈
@addismedia9882 ኣመሰግናለው የኔ ቆንጅ በረከቱን ያብዛልሽ
በህልሜ ሁለት እግር ተቆርጦ አየሁ በትምህርት ቤታችን ውስጥ ነበር ሁለቱ እግር የተቆረጠነው እኔ ደግሞ ድግምት ይመስለኛል ሲህሩ የለቀቀኝ ይመስለኛል
ruclips.net/video/J4eTSeYqn8M/видео.htmlsi=fpojFiyHzuGb3t36
@@addismedia9882 በህልሜ የሆነ የማላቀው ሰውዬ ሲያሳድደኝነበር ጥቁር አጭር ሊያግተኝ ከዛ በፍጥነት ሮጥኩ ከወንድሜ ሲያሳድደን የሆኑ 2ሰዎች ጥይት ይዘውነበር የአንዱን ሰውዬ ጠመንጃ ወሰኩና ልተኩስ ስል ቀለሀ የለውም ባዶ ነው ከዛ ሁለተኛው ሠውዬ ጠመንጃውን ሰጠኝ 3ጊዜ ተኩሼ ገደልኩት። በህልሜ በተደጋጋሚ ውሻ ሲያባርረኝ በሬ ሲያሳድደኝ አያለሁ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሀይ እንዴት ነሽ ታላቅ ወንድሜን እስኪደማ ስደበድበው አደርኩ እና የህነ ውሸም እየጮኸ ሊነክስኝ ሲል ደበደብኩት እና አደማሁት አላገባሁም
ruclips.net/video/PrG1fQ9q2PI/видео.htmlsi=tEnlrYsHn4_ikmuO👈ruclips.net/video/hyGBr91IXek/видео.htmlsi=XRyKpATBkt-Hm7qT 👈
❤❤
አመግናልሁ ሰልፍታሺልኛ🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
That's
ዋሊይኩምእሰላምእህት እኔበህልሜ እህቶች ሁለትሁነዉ በቢዳ ይደዉልኝ በአንድስልከነዉ አያቸዉአለሁ ግንበእዉነት ተጠልተነል 😭 አነወርም በእዉነት ነገረኝ እህትእንዲተልፈኝእህት
በርች የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋው ማሻ አላህ አፍታትሽ
አፈታትሽ ልዩ ❤❤
Wedeaa be allah behelem aregezeshi mayet medenew
ሌሌም እሄን ያዬሁት በቅርብ ነው ጉርድ ገዝቼው ይመስለኘል ከለሩ ከሀላ ቀይ ነው ከፊት ለፊት ሮዝ ነገር ይመስለኘል እና ደስ ብሎኘል ለጓደኘዬ ጠርቼ አሰዬሃት ከፊት ለፊት በሁለቱም ጎን ተጠቅልሎ ነበር ፈትቼ ለብሼው አምሮብኛል እመየው ግን በእጄ ይዤ ነው አስቸገርኩሽ ሀሊማዬ ደሞ ዞትር ተከታታይሽ ነኝ አለህ ይጠብቅሽ
አድስ ልብስ መልበስ ስኬት ነው ከለሩ ደሞ
ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=iW_EjBiFJKEWm4GI
በአለህ ሀሊማ ብዙ ጊዜ ስፅፍልሽ ወደ ሌላ ሊንክ ነው ምተሸግሪኝ ኢዚ ላይ መልሺልኝ በህልሜ ብዙ ጊዜ ፎቆ ልወጣ ስል ከጀመርኩት ቦሃላ መወጠጫው ደረጀ ይጠፈኛል በተደጋጋሚ ነው ማየው ሌላ ደሞ ብዙ ጊዜ መንገድ ሲጠፋብኝ አያለው ኢንዲሁም ፈተና ልፈተን እጀምርና በቃ አልጨርሰውም እሄም በተደጋጋሚ ነው በአለህ ኢዚ ኮሜንት ለይ ፍችልኝ ሲንግል ነኝ አውፈን
ወላሂ የህልምሽ ፍቺ እዚህ ላይ አለ መጥፋት ከተደጋገመ ማስጠንቀቂያ ነው ደሞ የሆነ ነገር ጀምረሽ ሳትፈፅሚ መቅረት የምታደርጊው ነገር ላይ መዘግየትን ወይም ስኬታማ አለመሆንን ያሳያል
Selam ehete, behilme, mekinaye wust sigeba, wusha ale, feriche begre lihed sil Anbesa wedene eyemexa ayehu. Endegena feriche mekinaye wust sigeba, wushaw yelem hedual.
ruclips.net/video/vjZOGQ009_0/видео.htmlsi=u7RiQPPMy9VfNyPc 👈
ruclips.net/video/hyGBr91IXek/видео.htmlsi=xqhzUJy3IE9TUNHb 👈
ሽኩረን ያኦክቲ እናመሰግናለን ግን ቁጥርሺን በኮሜንት ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በሶሻል ሚድያ እማይወራ ይኖራል ከቻልሺ ነው ውዴ
ኢንሻ አላህ ትንሽ ግዜ ጠብቂ እያሰብኩበት ነው
❤❤❤
እስቲ በአላሕ ትብብርሽን እፈልጋለሁፍቃድሽከሆነ
@@AlsisAtnafu-ki1hm እሺ ምን ልርዳወት
ባአላህ ቁጥርሽን ከጭምፃፍሽልኝ መደለት ትችያለሽ ለትንሽ ስሀት አስቀምጭልኝ
.ሰላም ላንቺ ይሁን ማሬ የፈታሁት ባሌ በማጭድ አንገተን ለመቁረጡጥ ስያስፈራራኝ አባቴ መጣ አባቴ መጣ ስለው ለቀቀኝና ሄደ በህልሜ ምን ይሁን በተረፈ አላህ ይጨምርልሽ
አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
በህልሜ ከአባቴ ቤት ፖሊስ ሲገባ የእንጀራ እናቴን እየጠየቃት እኔ ሳናግረው በቆሎ ቆሎ ቆልታ ትጠብቀኝ ተመልሸ መጣለሁ ብሎኝ በመኪና የአጎቴየን አጥር ጥሶት ሄዴ ጨንቆኝ ነው ውዴ😢
ruclips.net/video/TgLDW_nnB3E/видео.htmlsi=Q6h_z5oMTwO048TD 👈
ruclips.net/video/kFy5XQinAUc/видео.htmlsi=SnrQd0AvO6esWHQN 👈
ዉዴ ከቻልሽ ቶሎ መሊሺልኝ በስራ ቦታዬ ያለች ጋደኛዬ እንግሊዘኛ ታወራኛለች ግን እሶ አገር ልትገባ ነዉ
ከዚህ በፊት ፈትቸልሽ ነበር ከነሱ ጋር ለመላመድ ወይም የሷ ሀላፊነት ጋር ለመላመድ የምታደርጊውን ጥረት ያሳያል
❤🎉🎉
🌹🌹🌹😍🙏🙏
ባልመኪትናስነዳማየትእስትፈቸልኝ
ruclips.net/video/N81JSmqRiV4/видео.htmlsi=s8MxbCClKQKLs3CM
ሀሊማየ በህልሜ የሚያምር አልጋ ላይ አንሶላውም ትራስ ጨርቁም ነጭ ነው ተኝቼ እኔ የተኛውት በትክክሉ ነው የማቀው ትልቅ ሰውየ በግርጌ በኩል ተኝቶ አንቺንኮ የቄስ መዳኒት ነው ያረጉብሽ ሱረቱል ፈትህን ቅሪ ይለኛል እሺ ብየ ከአልጋው ወርጄ ሄድኩ ከዛ ሶስት ሴቶች አንዷን የማቃት ይመስለኛል ስለኔ ጥሩ ነገር የምታወራቸው ይመስለኛል ምን ይሆን ውዴ
አልጋው ላይ የተኛው ሰው ካወቅሽው ሊያደርግልሽ የሚፈልገው ነገር አለ ግን አቅም የለውም
ዋሊኩምአሰላምእህትእንደትነሽልኝእናመሰግናለንየኔቆጆ🙏🙏🙏💯✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ተባረኪልንጀዛከላህኸይረን
ሽኩረን ሆቢ 😘😘
ሰላም እህትየ እኔ በተደጋጋም አባቴ በህወት የለም ግን ህሌይ በታችን ይመጣል እና ብዝ ሰዉ ይሰበሰባል በጣም ፈራው
አብሽሪ ሙታንን በሂወት ማየት በጥሩ ሁኔታ ከመጣ ጥሩ ነው።
ruclips.net/video/7uqghwtcn9U/видео.htmlsi=CmdV8pHfK40C6i0B 👈
yehtsan lij shinet sishenabn lalageba set mendn nw betext tsafilgni adera halimaye
ruclips.net/video/oNNXyfRJVBk/видео.htmlsi=2W3PCSnndiFDp-Ou 👈
የሕፃን ልጅ ሽንት በሕልም ውስጥ. ሕፃን ጳውሎስን ማየት በህልም አላሚው ሕይወት ውስጥ የደስታ ፣ የደስታ እና ብሩህ ተስፋ አመላካች ስለሆነ መልካም የምስራች የሚያመጣ አዎንታዊ ምልክት ተደርጎ ይታይ ነበር።
አሰላሙአለይኩም ሀሊማየ አትለፊኚ በህልሜ ከታላቄ ወንድሜ ጋ እናቴ መሬትላይ አድስእርሻ ላይ በቅሎ እንዘራለን የዘመዴልይ ቀበርተሸክሞ በኛእርሻላይሲሄድ ይቅርታ ሄድኩበት ይላል ከዛመም ወንድሜ ችግርየለውም ይለዋል ከዛ የዘረነውን ቦቆሎ ፊየል ሲበሉ አባርረቸዋለሁ ከዛም አንድቦታ ቦቆሎ እመሬትላይ ቁልል ብሎሳየው አንሰቼ እዘረዋለሁ ባለትዳርነኚ ባአላህአትለፊኚ
ruclips.net/video/VPKoVoRc6HI/видео.htmlsi=Lvv8B1CQAgEvj-b0 👈 በቀሎ ዝርያን ያሳያል ምናልባት እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ታላቅ ወንድም የነገሩን መዘግየት ሲያመለክት ስሙንም እንደትርጉሙ የህልሙን ጥሩነት እና ክፋት እንረዳለን
ማማሬ እከመጨረሻውአይቸዋለሁ የለም
በህልም ስልኬላይ ፁህፍ የተኮራረፍኩት ሰው መልክት ልኮ ሳላነበው ነቃው ምንድነው
ruclips.net/video/NGrzP3NPZXc/видео.htmlsi=2OqViAUXwf6Aq3KQ
አሰላሙ አለይኩም እደት ነሺ እህቴ እከታተልሻለሁ የግሌ አስተያየት ለመስጠት ፎቶሺን ባታሳይ ጥሩ ነው ለምታቀርቢው ሁሉ አመሰግናለሂ
አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍
ሰላም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን አዳምጥሻለው
በህልሜ በተደጋጋሚ ሚኒባስ ታክሲ አያለው ጨንቆኝ ነው
ruclips.net/video/hqCDR6Mdc38/видео.htmlsi=G0XkqEskbx8rTMDV
ሰላም እህት ከፈረስ ጋር መጫወት ምንድን ነው የራሴ ፈረስ አለኝ ይመስለኛል እናም ከዛ ፈረሶች እንዴት እንደሚጫወቱ ታቂያለሽ እና መሬት ላይ ተኝቶ እግሮቹን ከፍ አድርጎ አጫውችኝ ኮልኩይኝ ይለኛል እናም በፍቅር እየኮለኮልኮልኩ ፍላጎቱን አሟላለታለሁ ምን ይሆን?
ruclips.net/video/3MCWsvYJ0Rg/видео.htmlsi=HdqWrQG7RF1huwny 👈
ruclips.net/video/Svwp9xXB0TM/видео.htmlsi=S_gVbnE-EoqG_SqV 👈
እህሰላምሺ የበዛ ትዚህ በፋት ፍትሺልኛል ትሻልሺ በኩሚት ፍችልኛ አሰልምዴሺኛል😂 እባክሺ ያሁኑን ልግርሺ በህልሚ እማላቃት ሴት ደሰ የምትልና በምግዳላይ የመሰልኛል ልሰን ምታ አርግፍችልኛ ግልባነወ ልበሲ የምን ግልባ እዴሁ አላቅም አላይሺወም ትልኛልይ ሳምችኛም እኔ ቆሚ እሳ አርግፍችልኛ 2ኛዋ ሲቶዮ እማቃት ናት እካን ደህና ወልዴሺ ትለኛልች ግን አኩርፍኛልች የማቃት እኔም አወ ደህና ወልዴኩ እላታልሁ ምደንወ ማሬ ፍትቻልሁ ባል የልኛም እጥበቅሻልሁ በጉጉት የቅርታ አበዛሁበሺ አመሰግናልሁ
አይነበብም ወላሂ
የኔወድ አሰትካክይ ለፆፍልሺ የማላቃት ሴት በመግዴ ላይ ሰሂዴ እኔ ትምጣልች እኔጋ ልበሲን አሪግፍችልኛ አላይሸወም ትልኛልች ደሰ የምትል ሴት ናት ገን አላቃትም ያሪግፍችልኛ ገልባነወ እማቃት ሴትዬ ሊልኛት ድሙ እካን በሰላም ወልደሺ ትልኛልች እኔም አወ በሰላም ወልዴኩ እላታልሁ ግን ታኮሪፍኛልች የማቃት ሲትዩ ምዴንወ ማሬ የኔ መልካም እህት አመሰግናልሁ አበዛሁበሸ የቅርታ❤❤🌹🌹👍
@MadenaAbdullah * የማታውቂያት ሴት ልብስሽን ማራገፍ: ይህ በህይወትሽ ውስጥ አዲስ ነገር እየተከሰተ ወይም እየተለወጠ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። ልብሱ አንችን የሚወክል ከሆነ፣ ይህ ለውጥ አንች ራስሽ ላይ እየደረሰ ሊሆን ይችላል። ልብሱ ገለባ መሆኑ ደግሞ ይህ ለውጥ ጊዜያዊ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
* "አላየሽውም እንዴት ትለኛለች": ይህ አንች አንድ ነገር እየተረዳሽ አለመሆኑን ወይም አንድ ነገር እያጣሽ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል።
* "እንኳን በሰላም ወለድሽ": ይህ አዲስ ጅምር ወይም አዲስ ሀሳብ እያለሽ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል።
* "አዎ በሰላም ወለድኩ ስላት አኮረፈችኝ": ይህ ደግሞ አዲሱን ነገር ለመቀበል እንዳልፈለግሽ ወይም ለውጡን እንዳልተቀበልሽ ሊያሳይ ይችላል።
የኔወድ እህት አመሰግናልሁ ፍትሺልኛል ግን😂
ወዴ አይደልሁም ሴት ንኛ ማሬ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadenaAbdullah የህልሙ ትርጉም አጠቃላይ ነው ፅሁፉን አስተካክላለው
ሰላም እህቴ ሴት ነኝ በህልሜ አይኔን በጣት ስጠርገው አይን አር የሚመስል ነገር ከአይኔ ላይ አንስቼ ሳየው እንደ ትል ሆኖ ወደቀ ደንግጫ ድጋሜ ሳየው ከመጀመሪያው ያነሰ ትሎች አይኔ ላይ እለቅማለው።አግብቻለሁ
ruclips.net/video/jP64ZqPsPRw/видео.htmlsi=Dky8mMgKcX8BlCLF 👈
ruclips.net/video/2Yay1mlOU-g/видео.htmlsi=k7RLddZLUfEuULwQ 👈
ሠላም ውደ በህልሜ ፍቅረኛየ ብልቴን በጣቱ ሲነካካኝ አየሁ ምድነው ገና አልተጋባንም
ruclips.net/video/KlE6f5RJkE4/видео.htmlsi=0-Y_lgDKxSAeNbdX 👈
ruclips.net/video/8npzyMWT8t4/видео.htmlsi=Pgi5dbXpAtRTe7fO 👈
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሬ በህልሜ ዛሬ በቆሻሻ የሞላ የተበሸ የውሃ ጎርፍ መንገድ ላይ ተጥለቅልቆ ሲመጣ እኔም ትንሽ ገባ ብዬ ወደ ቤቴ ልሻገር ስል በሃይለኛ ሲመጣቢኝ ኣይ ቡሃላ ሲረጋጋ እሻገራለው ብዬ ምንመሰ ሳልደነግጥ ወደ ምግብ ቤት ህጄ ዶቦ ፍርፍር ኣዝዤ ቁጭ ኣልኩት ምን ይሁን
ኣጠር ኣድርገሽ ፍቺሊኝ እንዳታልፊኝ
ስለ ጎርፍ የሰራሹ ፊድዮ ኣይቸዋለው ግን ኣያይዘሽ ፍችሊኝ ያንቺ ህልም እውነተኛ ስለ ሆነ
አመስግናለው ማማዬ 😍🙏🙏
አሁን ልታሳኪው የምትፈልጊው ወይም የምታስቢው ነገር አይሆንም በትጥሪም ፈተናው ከባድ ነው ግን አንቺ እሱን ትተሽ የተሻለውን ትመርጫለሽ ወይም አላህ ሱብሀነወተአላ ከመጥፎ ነገር እንደጠበቀሽ ያሳያል ምግብ ቤትን በተመለከተ
ruclips.net/video/Ec60WvoCGno/видео.htmlsi=A45_WVnQBIsIuIXd 👈
@addismedia9882 ኣመሰግናለው የኔ ቆንጅ በረከቱን ያብዛልሽ
በህልሜ ሁለት እግር ተቆርጦ አየሁ በትምህርት ቤታችን ውስጥ ነበር ሁለቱ እግር የተቆረጠነው እኔ ደግሞ ድግምት ይመስለኛል ሲህሩ የለቀቀኝ ይመስለኛል
ruclips.net/video/J4eTSeYqn8M/видео.htmlsi=fpojFiyHzuGb3t36
@@addismedia9882 በህልሜ የሆነ የማላቀው ሰውዬ ሲያሳድደኝነበር ጥቁር አጭር ሊያግተኝ ከዛ በፍጥነት ሮጥኩ ከወንድሜ ሲያሳድደን የሆኑ 2ሰዎች ጥይት ይዘውነበር የአንዱን ሰውዬ ጠመንጃ ወሰኩና ልተኩስ ስል ቀለሀ የለውም ባዶ ነው ከዛ ሁለተኛው ሠውዬ ጠመንጃውን ሰጠኝ 3ጊዜ ተኩሼ ገደልኩት። በህልሜ በተደጋጋሚ ውሻ ሲያባርረኝ በሬ ሲያሳድደኝ አያለሁ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሀይ እንዴት ነሽ ታላቅ ወንድሜን እስኪደማ ስደበድበው አደርኩ እና የህነ ውሸም እየጮኸ ሊነክስኝ ሲል ደበደብኩት እና አደማሁት አላገባሁም
ruclips.net/video/PrG1fQ9q2PI/видео.htmlsi=tEnlrYsHn4_ikmuO👈
ruclips.net/video/hyGBr91IXek/видео.htmlsi=XRyKpATBkt-Hm7qT 👈
❤❤