Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀዛከአላህኸይር🎉
የኔ ቆጆ ጀዛከላህ ኸይረን
እህት እኔ ያየሁት ህልሜ ወዴሜ ብረዱልብስ እነገዛ ነዉእምለኝ ነገረ በጡህፈ አስቸገረኩሺይቅርታ መልሸልኝ
❤❤❤❤
ብችል በአስሩም ጣቴ ላይክ ባደረኩሽ
😍😍😍😍😘
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሀሊማዬ በተደጋገም ረሴን ትምረትቤትዉስጥ አገኛሁት በለትደረ ነኝ ኢባክሽ ፊችልኝ አትለፊኝ❤❤
ruclips.net/video/8iCg_IfHdNc/видео.htmlsi=-lzx736miZco-ORq
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሬ በጣም ነው ማደንቅሽ በፈታሽሊኝ ልክ ህልምሽ እውን ነው ይገርመኛል ❤❤በህልሜ እኔ ና ፍቅረኛዬ ና 2+ወንዶች ለየብቻችን ተኝተናል እና ወንደቹ ከፍቅረኛሽ ጋር ተኚ ብለው በእግራቸው ገፈተሩኝ እና እንዴት በሰው ፊት ከሱ ጋር እተኛለው ብዬ ተነስቼ ወደ ኣንዱ ልጅ ኣነስ ያለ ነው እና ህጄ ተኛሁኝ ከዛ ያ ፍቅረኛዬ ከሱ ጋር ኣይቶኝ ቀንቶ ኣጠገቤ መጥቶ ቁጭ ኣለ ና እኔም ትንሽ ኣውርቼው ፊቴን ልታጠብ ነው ብዬ ተነስቼ በጣሳ ንፁህ ውሃ ይዤ ልታጠብ ስል ባነንኩኝ እባክሽ ፍችሊን እንዳታልፊኝ🙏🙏🙏ከህልሙ ቡሃላ ዛሬ ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተናል እና ምንድነው
ፊትን መታጠብ ውሃው ንፁህ እስከሆነ ድረስ መልካም ነገር ነው ።ruclips.net/video/mSRWxigb1U0/видео.htmlsi=n2z21KG056rR4_3B
ዋለኩም ወስላም ፈችልኝ ያላገባሁ ነኝበህልሜ የተፍጨ ቀይ ሽኩርት ትልቅ ድስት ውስጥ አርኩት ትንሽ አስቀርቼ በቃ ይዥ የልብስ ስፌት ቤት ገባሁ ብዙ ስፌት መኪ ና አሉ የማላቀው ሰውይ ጥቁር ቦስ ስፋልኝ እለዋለው ቦርሳው ምድነው ፈችልኝ
ruclips.net/video/PgMlDyF_iMA/видео.htmlsi=QEpMPmHcp-CEWO-P 👈ruclips.net/video/MsVHoHikNjw/видео.htmlsi=JtrfpqfozEq90ZYd 👈
ሰላም ላንቺ ይሁን ከልብ እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ በእውነት እህቴ አትለፊኝ ፍቺልኝ በአላህ ገበያም ይመስለኛል የሆነ ቦታ የሚመስለኛል ትልቅ እህቴ ጋር እናቴ አጠገቧ ተቀመጠች ግን ጤና ልብስ ለብሶ ነው የተቀመጡት እኔም መጣሁ እነሱ ጋ ቁጭ ለማለት ፈልጌ ነበር እህቴ ከእናቴ ጸጉር ውስጥ ቅማል በቅማል ነው እናቴ ጸጉር ነጭ ነውና ቀማል ቡዙ አለ ተለቅሞ የማያልቅ ነጭ በጣም ነጭ የሆነው ማለት ነው ከዛ በኋላ ይሄ ተለቅሞ ስለማያልቅ መላጣ አለባት ጸጉር ቤት ልውሰዳት ብዬ ተሸክሜያት ጸጉር ቤት አስገብቻት ወንበር ላይ ቁጭ እንደ አደረጓት ተንሸራተተው ወደቀችና ታንከባለላ ረቅ ብላ ሄደች ጸጉር ቤት ያለው የአስር ዓመት ልጅ የሚሆን ነው እናቴ የትናት ስለ ተንከባለህ ሄደች አለኝ ዝቅ ብዬ ወደ ታች ሳይ ብዙ ህጻናቶች የሆነ እንጨት ላይ ይመስለኛል አልጋ ላይ አስቀምጦ ዙሪያው ላይ ቆሞ አሉ ከዛን እናቴን ብድግ አርጌ የሶስት ወር ልጅ ህጻን አድርገት ተሸክሜያት ቀጥታ ዳጊት ወጥቼ ድጋሜ ጸጉር ቤት አስገብቻት ቁጭ አርጊያ አስቆረጥኩላት ግን ቅማል ሙሉ በሙሉ አውጥቶል ከዛ በኋላ መንገድ ላይ አንድ ሴት ጉሮቢት ናት ያቺን ሴት እስቲ የእናቴ ጸጉር አበጥሪ ቅማል አለው ከዛ የለም አለችኝ ቤቴም አይደለም ቤታችንም አይደለም ያለውበት ቦታ ከዛም በኋላ የሆነች ልጅ ጠይቅአት ቤቱን ይኸው እዛጋ ድርሰሻል ስትለኝ ነቀው እባክሽ በውስጥ መልሺልኝ 😢
ruclips.net/video/zDCLtIb17yA/видео.htmlsi=QY1sBUk5FQ28Rq9V 👈ruclips.net/video/uUKSk8RirZ8/видео.htmlsi=nAzL2UbXHhQbOAsZ 👈ruclips.net/video/rnGN9td3xbE/видео.htmlsi=jCqALhBtIEwBs46e 👈
ሰላም ዉዴ በህልሜ ትንሽ ተክል (ችግኝ) ተሰጥቶኝ ስተክል ነበር (ያላገባች)
ruclips.net/video/VPKoVoRc6HI/видео.htmlsi=oXPMLsSo8CGfTiX-
ወአለይኩም ሠላም እህቴ ባአላህ እዳታልፊኝ እርጥብ ሳር ሳጭድነበር ባለትዳር ነኝ
ruclips.net/video/6zY3yIHoTJo/видео.htmlsi=VPKk9wyPG2_6etZO 👈
አሰላም አሊኩም እህቴእኔ ያየሁት ዘመዴነው የሰው ለቅሶ ላይ ጥቁር ካባ ለብሶ አየሁ ከሳምንት በኋላ ታንቆ ሞተ በጣም ያሳዝናል እናም እኔ ግን ሰው የገደለው ይመስለኛል ጥቁርካባ የተለየ ፍች ይኖረው ይሆን ከሞተ 13ቀኑ በሂወቴ አሳኝ አሟሟትነው እህቴ
ጥቁር ልብስ ሁለት ትርጉም አለው አንዱ ሀዘን ሌለኛው ሀፍት ማለትም ጥቁር ጨለማን ስለሚወክል ሀዘንን ጭንቀትን ይገልፃል ሌላው ደሞ ሀብትን የሚወክለው ለባሹ በውኑ ጥቁር ልብስ የሚያዘወትር ከሆነ ሀብትን ያሳያል ምክነያቱም አሁን ላይ ጥቁር ልብስ የክብር ልብስ ስለሆነ
ዋለይኩም ሰለም እደትነሺ እህቴ ህልሜን ፍቺልኝ። በውነታው የምቃት ልጂ ልብስሺን ስጪኝ ከሆነ ቦታ ልሄድነው ልልበሰው ስመለሲ እሰጥሻለሁ ትለኝ አለይ ከዛም እሰጣታለሁ ምን ይሆን ፍቺልኝ በለትዳርነኝ
ከሱዋ ጋር እንደልብሱ ውበት ጥሩ ግንኙነት ይኖራችሗል አንድ የሚያደርጋችሁ ነገርም ሊኖር ይችላል
አሰላመአለየሰኩም እህቴ ካየሺዉ በአላህ መልሺልኝ ስለጨነቀኝ ነዉ 3 ቀን በተከታታይ ከፈታሁት ባሌ ቤት ዱባ ወጥ ሰራሁ ግን እኔም አልበላሁም እነሱም ሲበሉ አላየሁም ሌላ ደም ጉድጎድ ዉስጥ ወድቄ ስወድቅ ጉድጎዱ ዉስጥ በርሚል አለ ትንሺ ጨርመም አለ ስወድቅ የሆነቺ ሴት አላቃትም መሰላል ስጪኝ ልዉጣ ስላት ዝም አለቺኝ ብዙ ሰወቺ መተዉ ገመድ አቀበሉኝ ገመዱን ይዘ ወጣሁ ስወጣ የፈታሁት ባሌ የሀኪቤት ወረቀት ይዞ የሄ ያቺ ነዉ ሲለ እኔ የኔ አደለም አልኩት ምድን ነዉ እና አሁን ለትዳር የማወራዉ ወድ ነበረ እሱ ደም ከሌላ ሴት ጋር ከጎጆ ቤት ሲወጣ አየሁት ስቆጣ ጎደኛዉ የኔ እህት ናት ሌላ ነገር አደለም አለኝ ከዛም እናቴ አድስ ተዘርቶ የበቀለ የበቀሎ እርሻ አረም እያረመቺ ከፊት ለፊቷ ብዙ ነጫጪ በጎቺ አሉ ያረገዙም እኔ እናቴን ተያቸዉ አታግጃቸዉ ወደ ማደሪያቸዉ ይግቡ ብየ ወደቤት ገቡ በአላህ ንገሪኝ የሄን ካየሁ ቡሀላ ላገባዉ ያልኩት ሰዉ ተቀየረብኝ ሁቴታዉ
ሌላ ደም ያለሁት አረብ አገር ነዉ እና ከቤተሰቦቸ ቤት ሂጀ ይመስለኛል ጎረቤት አሉን ግን በመካከላቺን ወዝ አለ እና ብዙ ነጫጪ እርግቦቺ አየሁ ከጎረቤታቺን እርሻ ከዛም እኔ እርግቦቺ አደዚህ የበዙት ምን አይተዉ ነዉ ብየ ለማየት ስወጣ ከቤታቺን ጀርባ የመተ ሰዉ አለ አላቀዉም ይሄ እሬሳ አይተዉ ነዉ እርግቦቹ እያልኩ ወደ እሬሳዉ ስቀርብ ሰወቺ ተሰብስበዉ የሬሳዉን ሆድ ይቀዱታል ምድነዉ ስላቸዉ የምንፈልገዉ አለ ለዛነዉ ይሉኛ ፈርቸ ወደቤት ገባሁ ስላበዛሁብሺ ይቅርታ ግን በአላህ ንገሪኝ
ruclips.net/video/S-K5iXv2ApE/видео.htmlsi=Nx3DVU7unCiOBNbc 👈የተፋታች ሴት በዱባ ውስጥ በሕልሟ ውስጥ ከታየች ፣ ይህ ማለት ምናልባት ትዳሯን እና ሥነ ምግባራዊ ወደሆነ ሰው ወደ ጋብቻ እየቀረበች ነው ማለት ነው ፣ ይህ ማለት በጋራ መከባበር እና መተሳሰብ የተሞላ በሕይወቷ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ መጀመሩን ይጠቁማል ።
ruclips.net/video/y9XxNuP-J9E/видео.htmlsi=WN_uI_1VlMKKH5Wp 👈እርግብruclips.net/video/io6Jub1kSW8/видео.htmlsi=vg9pAXo6O4XxPSH3 👈
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽልኝ በህልሜ እህቴ ገዝታልኝ ሰፍቶኝ ቁጭ ያለ ሱሪ ነበር እና አንድ ጔደኛዬ ልብስ ካለሽ አንድ ጔደኛችን ዘፈን ክሊፕ ልትሰራበት ነው ትለኛለች እሺ ብዬ የሰፋኝን ሱሪ እና ኮት ቦዲ ለዘፋኟ ልሰጣት ስል ቆይ እኔ ነኝ ምሰጣት ትለኛለች እሺ ብዬ አድርሼላት ተመለስኩ ከዛ በቲቪ አየሁት ክሊፑን እንደዚህ ልብሴ ያምራል እንዴ እላለው ልብሱም ሁሉ ተመለሰልኝ እና ሱሪው ሰፍቶኝ የነበረው ስለካው ልኬ ሆነ እንዴ እያልኩ ለእህቴ አሳያታለው በውኑ ከፍቅረኛዬ ተለያይቻለው በቅርቡ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው
ከረ በህልሜ ጥቁር ቤሎ ለብሸ አይቻለዉ እናም ፈርቻለዉ ሰወችን ሰጠይቅ ጥሩ አደለም አሉኝ
በህልሙ ውስጥ ደስተኛ ከነበርሽ እና ቬሎው ውብ ከነበረ አታስቢ
ሰላም❤በህልሜ ካያቶቸ ቤት ይመስለኛል ከድሮው ፍቅረኛየጋር አልጋላይ ግንኙነት ስናደርግ የሆነች አሮይት ሽማግሌ ትመጣና ቀስቅሳኝ ነይ ገላሽን ልጠብሽ ትለኛለች እኔም አሷላውን ለብሸ ሄጀ ታጥበኛለች አጣጥባኝ አዲስ ልብስም አልብሳኝ ሂጅ ትለኛለች እኔም ከቀድሞው ፍቅርኛየጋር በማደሬና እሷም ስላጠበችኝና ስለተከባከበችኝ ተደስቸ ፍቅረኛየም እዛው እደተኛ ትቸክ ያያቶቸን ግቢ ለቅቄ ስወጣ አየሁ።አላገባሁም❤
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=d_aHkXmZVjp0qxbh 👈ruclips.net/video/4knLsxdkSio/видео.htmlsi=D-320Kuu1ypPQ66s 👈
አሰለሙአለይኩውም ነጭ ነጠላ የክርስቲያን አለባበስ ለብሸ አየሁ ፀጉሬን ነጭ ሻሽ አስሪያለሁ
ማማዬ ነጭ ልብስ ......ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=FgqkyLHI69xIxw-P 👈
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ጀዛከአላህኸይር🎉
የኔ ቆጆ ጀዛከላህ ኸይረን
እህት እኔ ያየሁት ህልሜ ወዴሜ ብረዱልብስ እነገዛ ነዉእምለኝ ነገረ በጡህፈ አስቸገረኩሺይቅርታ መልሸልኝ
❤❤❤❤
ብችል በአስሩም ጣቴ ላይክ ባደረኩሽ
😍😍😍😍😘
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሀሊማዬ በተደጋገም ረሴን ትምረትቤትዉስጥ አገኛሁት በለትደረ ነኝ ኢባክሽ ፊችልኝ አትለፊኝ❤❤
ruclips.net/video/8iCg_IfHdNc/видео.htmlsi=-lzx736miZco-ORq
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሬ በጣም ነው ማደንቅሽ በፈታሽሊኝ ልክ ህልምሽ እውን ነው ይገርመኛል ❤❤
በህልሜ እኔ ና ፍቅረኛዬ ና 2+ወንዶች ለየብቻችን ተኝተናል እና ወንደቹ ከፍቅረኛሽ ጋር ተኚ ብለው በእግራቸው ገፈተሩኝ እና እንዴት በሰው ፊት ከሱ ጋር እተኛለው ብዬ ተነስቼ ወደ ኣንዱ ልጅ ኣነስ ያለ ነው እና ህጄ ተኛሁኝ ከዛ ያ ፍቅረኛዬ ከሱ ጋር ኣይቶኝ ቀንቶ ኣጠገቤ መጥቶ ቁጭ ኣለ ና እኔም ትንሽ ኣውርቼው ፊቴን ልታጠብ ነው ብዬ ተነስቼ በጣሳ ንፁህ ውሃ ይዤ ልታጠብ ስል ባነንኩኝ እባክሽ ፍችሊን እንዳታልፊኝ🙏🙏🙏
ከህልሙ ቡሃላ ዛሬ ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተናል እና ምንድነው
ፊትን መታጠብ ውሃው ንፁህ እስከሆነ ድረስ መልካም ነገር ነው ።
ruclips.net/video/mSRWxigb1U0/видео.htmlsi=n2z21KG056rR4_3B
ዋለኩም ወስላም ፈችልኝ ያላገባሁ ነኝበህልሜ የተፍጨ ቀይ ሽኩርት ትልቅ ድስት ውስጥ አርኩት ትንሽ አስቀርቼ በቃ ይዥ የልብስ ስፌት ቤት ገባሁ ብዙ ስፌት መኪ ና አሉ የማላቀው ሰውይ ጥቁር ቦስ ስፋልኝ እለዋለው ቦርሳው ምድነው ፈችልኝ
ruclips.net/video/PgMlDyF_iMA/видео.htmlsi=QEpMPmHcp-CEWO-P 👈
ruclips.net/video/MsVHoHikNjw/видео.htmlsi=JtrfpqfozEq90ZYd 👈
ሰላም ላንቺ ይሁን ከልብ እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ በእውነት እህቴ አትለፊኝ ፍቺልኝ በአላህ ገበያም ይመስለኛል የሆነ ቦታ የሚመስለኛል ትልቅ እህቴ ጋር እናቴ አጠገቧ ተቀመጠች ግን ጤና ልብስ ለብሶ ነው የተቀመጡት እኔም መጣሁ እነሱ ጋ ቁጭ ለማለት ፈልጌ ነበር እህቴ ከእናቴ ጸጉር ውስጥ ቅማል በቅማል ነው እናቴ ጸጉር ነጭ ነውና ቀማል ቡዙ አለ ተለቅሞ የማያልቅ ነጭ በጣም ነጭ የሆነው ማለት ነው ከዛ በኋላ ይሄ ተለቅሞ ስለማያልቅ መላጣ አለባት ጸጉር ቤት ልውሰዳት ብዬ ተሸክሜያት ጸጉር ቤት አስገብቻት ወንበር ላይ ቁጭ እንደ አደረጓት ተንሸራተተው ወደቀችና ታንከባለላ ረቅ ብላ ሄደች ጸጉር ቤት ያለው የአስር ዓመት ልጅ የሚሆን ነው እናቴ የትናት ስለ ተንከባለህ ሄደች አለኝ ዝቅ ብዬ ወደ ታች ሳይ ብዙ ህጻናቶች የሆነ እንጨት ላይ ይመስለኛል አልጋ ላይ አስቀምጦ ዙሪያው ላይ ቆሞ አሉ ከዛን እናቴን ብድግ አርጌ የሶስት ወር ልጅ ህጻን አድርገት ተሸክሜያት ቀጥታ ዳጊት ወጥቼ ድጋሜ ጸጉር ቤት አስገብቻት ቁጭ አርጊያ አስቆረጥኩላት ግን ቅማል ሙሉ በሙሉ አውጥቶል ከዛ በኋላ መንገድ ላይ አንድ ሴት ጉሮቢት ናት ያቺን ሴት እስቲ የእናቴ ጸጉር አበጥሪ ቅማል አለው ከዛ የለም አለችኝ ቤቴም አይደለም ቤታችንም አይደለም ያለውበት ቦታ ከዛም በኋላ የሆነች ልጅ ጠይቅአት ቤቱን ይኸው እዛጋ ድርሰሻል ስትለኝ ነቀው እባክሽ በውስጥ መልሺልኝ 😢
ruclips.net/video/zDCLtIb17yA/видео.htmlsi=QY1sBUk5FQ28Rq9V 👈
ruclips.net/video/uUKSk8RirZ8/видео.htmlsi=nAzL2UbXHhQbOAsZ 👈
ruclips.net/video/rnGN9td3xbE/видео.htmlsi=jCqALhBtIEwBs46e 👈
ሰላም ዉዴ በህልሜ ትንሽ ተክል (ችግኝ) ተሰጥቶኝ ስተክል ነበር (ያላገባች)
ruclips.net/video/VPKoVoRc6HI/видео.htmlsi=oXPMLsSo8CGfTiX-
ወአለይኩም ሠላም እህቴ ባአላህ እዳታልፊኝ እርጥብ ሳር ሳጭድነበር ባለትዳር ነኝ
ruclips.net/video/6zY3yIHoTJo/видео.htmlsi=VPKk9wyPG2_6etZO 👈
አሰላም አሊኩም እህቴእኔ ያየሁት ዘመዴነው የሰው ለቅሶ ላይ ጥቁር ካባ ለብሶ አየሁ ከሳምንት በኋላ ታንቆ ሞተ በጣም ያሳዝናል እናም እኔ ግን ሰው የገደለው ይመስለኛል ጥቁርካባ የተለየ ፍች ይኖረው ይሆን ከሞተ 13ቀኑ በሂወቴ አሳኝ አሟሟትነው እህቴ
ጥቁር ልብስ ሁለት ትርጉም አለው አንዱ ሀዘን ሌለኛው ሀፍት ማለትም ጥቁር ጨለማን ስለሚወክል ሀዘንን ጭንቀትን ይገልፃል ሌላው ደሞ ሀብትን የሚወክለው ለባሹ በውኑ ጥቁር ልብስ የሚያዘወትር ከሆነ ሀብትን ያሳያል ምክነያቱም አሁን ላይ ጥቁር ልብስ የክብር ልብስ ስለሆነ
ዋለይኩም ሰለም እደትነሺ እህቴ ህልሜን ፍቺልኝ። በውነታው የምቃት ልጂ ልብስሺን ስጪኝ ከሆነ ቦታ ልሄድነው ልልበሰው ስመለሲ እሰጥሻለሁ ትለኝ አለይ ከዛም እሰጣታለሁ ምን ይሆን ፍቺልኝ በለትዳርነኝ
ከሱዋ ጋር እንደልብሱ ውበት ጥሩ ግንኙነት ይኖራችሗል አንድ የሚያደርጋችሁ ነገርም ሊኖር ይችላል
አሰላመአለየሰኩም እህቴ ካየሺዉ በአላህ መልሺልኝ ስለጨነቀኝ ነዉ 3 ቀን በተከታታይ ከፈታሁት ባሌ ቤት ዱባ ወጥ ሰራሁ ግን እኔም አልበላሁም እነሱም ሲበሉ አላየሁም ሌላ ደም ጉድጎድ ዉስጥ ወድቄ ስወድቅ ጉድጎዱ ዉስጥ በርሚል አለ ትንሺ ጨርመም አለ ስወድቅ የሆነቺ ሴት አላቃትም መሰላል ስጪኝ ልዉጣ ስላት ዝም አለቺኝ ብዙ ሰወቺ መተዉ ገመድ አቀበሉኝ ገመዱን ይዘ ወጣሁ ስወጣ የፈታሁት ባሌ የሀኪቤት ወረቀት ይዞ የሄ ያቺ ነዉ ሲለ እኔ የኔ አደለም አልኩት ምድን ነዉ እና አሁን ለትዳር የማወራዉ ወድ ነበረ እሱ ደም ከሌላ ሴት ጋር ከጎጆ ቤት ሲወጣ አየሁት ስቆጣ ጎደኛዉ የኔ እህት ናት ሌላ ነገር አደለም አለኝ ከዛም እናቴ አድስ ተዘርቶ የበቀለ የበቀሎ እርሻ አረም እያረመቺ ከፊት ለፊቷ ብዙ ነጫጪ በጎቺ አሉ ያረገዙም እኔ እናቴን ተያቸዉ አታግጃቸዉ ወደ ማደሪያቸዉ ይግቡ ብየ ወደቤት ገቡ በአላህ ንገሪኝ የሄን ካየሁ ቡሀላ ላገባዉ ያልኩት ሰዉ ተቀየረብኝ ሁቴታዉ
ሌላ ደም ያለሁት አረብ አገር ነዉ እና ከቤተሰቦቸ ቤት ሂጀ ይመስለኛል ጎረቤት አሉን ግን በመካከላቺን ወዝ አለ እና ብዙ ነጫጪ እርግቦቺ አየሁ ከጎረቤታቺን እርሻ ከዛም እኔ እርግቦቺ አደዚህ የበዙት ምን አይተዉ ነዉ ብየ ለማየት ስወጣ ከቤታቺን ጀርባ የመተ ሰዉ አለ አላቀዉም ይሄ እሬሳ አይተዉ ነዉ እርግቦቹ እያልኩ ወደ እሬሳዉ ስቀርብ ሰወቺ ተሰብስበዉ የሬሳዉን ሆድ ይቀዱታል ምድነዉ ስላቸዉ የምንፈልገዉ አለ ለዛነዉ ይሉኛ ፈርቸ ወደቤት ገባሁ ስላበዛሁብሺ ይቅርታ ግን በአላህ ንገሪኝ
ruclips.net/video/S-K5iXv2ApE/видео.htmlsi=Nx3DVU7unCiOBNbc 👈
የተፋታች ሴት በዱባ ውስጥ በሕልሟ ውስጥ ከታየች ፣ ይህ ማለት ምናልባት ትዳሯን እና ሥነ ምግባራዊ ወደሆነ ሰው ወደ ጋብቻ እየቀረበች ነው ማለት ነው ፣ ይህ ማለት በጋራ መከባበር እና መተሳሰብ የተሞላ በሕይወቷ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ መጀመሩን ይጠቁማል ።
ruclips.net/video/y9XxNuP-J9E/видео.htmlsi=WN_uI_1VlMKKH5Wp 👈እርግብ
ruclips.net/video/io6Jub1kSW8/видео.htmlsi=vg9pAXo6O4XxPSH3 👈
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽልኝ በህልሜ እህቴ ገዝታልኝ ሰፍቶኝ ቁጭ ያለ ሱሪ ነበር እና አንድ ጔደኛዬ ልብስ ካለሽ አንድ ጔደኛችን ዘፈን ክሊፕ ልትሰራበት ነው ትለኛለች እሺ ብዬ የሰፋኝን ሱሪ እና ኮት ቦዲ ለዘፋኟ ልሰጣት ስል ቆይ እኔ ነኝ ምሰጣት ትለኛለች እሺ ብዬ አድርሼላት ተመለስኩ ከዛ በቲቪ አየሁት ክሊፑን እንደዚህ ልብሴ ያምራል እንዴ እላለው ልብሱም ሁሉ ተመለሰልኝ እና ሱሪው ሰፍቶኝ የነበረው ስለካው ልኬ ሆነ እንዴ እያልኩ ለእህቴ አሳያታለው በውኑ ከፍቅረኛዬ ተለያይቻለው በቅርቡ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው
ከረ በህልሜ ጥቁር ቤሎ ለብሸ አይቻለዉ እናም ፈርቻለዉ ሰወችን ሰጠይቅ ጥሩ አደለም አሉኝ
በህልሙ ውስጥ ደስተኛ ከነበርሽ እና ቬሎው ውብ ከነበረ አታስቢ
ሰላም❤
በህልሜ ካያቶቸ ቤት ይመስለኛል ከድሮው ፍቅረኛየጋር አልጋላይ ግንኙነት ስናደርግ የሆነች አሮይት ሽማግሌ ትመጣና ቀስቅሳኝ ነይ ገላሽን ልጠብሽ ትለኛለች እኔም አሷላውን ለብሸ ሄጀ ታጥበኛለች አጣጥባኝ አዲስ ልብስም አልብሳኝ ሂጅ ትለኛለች እኔም ከቀድሞው ፍቅርኛየጋር በማደሬና እሷም ስላጠበችኝና ስለተከባከበችኝ ተደስቸ ፍቅረኛየም እዛው እደተኛ ትቸክ ያያቶቸን ግቢ ለቅቄ ስወጣ አየሁ።አላገባሁም❤
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=d_aHkXmZVjp0qxbh 👈
ruclips.net/video/4knLsxdkSio/видео.htmlsi=D-320Kuu1ypPQ66s 👈
አሰለሙአለይኩውም ነጭ ነጠላ የክርስቲያን አለባበስ ለብሸ አየሁ ፀጉሬን ነጭ ሻሽ አስሪያለሁ
ማማዬ ነጭ ልብስ ......
ruclips.net/video/I2aTPvXAZhc/видео.htmlsi=FgqkyLHI69xIxw-P 👈
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤