@@abbyabunetizale7824 The bible also says Kill the firstborn, destroy non jews, drown the entire population except one family, it’s ok to own a person as a slave and so on Are you ok with all these and more horrible things? It is in your Bible.
@@ምህረትየበዛላትነኝ You are delusional. Listen to your own language "Geta helped me to be free" if you have Geta that tells you what to do, you are not free. you are actually an obedient slave.
@@abebemegra3580 If this is all you know how to say? You just proved to me how ignorant you are. Open your eyes and look around. The world is bigger and older than what your book "The bible " is telling you.
Gash Nigusse edimewo, tena selamiwo, Hiwtiwo, agelgilotowo, betesebiho...hulu yetebareku yihun. As expected, I got a lot of insightful understanding on the topic.
God bless you abundantly. Thank you 🙏🏽 for helping us focus just purely on the word of GOD. The word alone by itself is enough for our salvation. በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
Great discussion and ideas. The Bible never ever compromises! We can contextualize, but we never compromise the Bible with any cults, idols, satan, and evil culture and good culture too. There are two types of cultures: God’s culture and human culture. God’s culture is represented by the Bible, while human culture is created by people and can include both good and bad elements, often influenced by evil. Go to the ritual ceremony of Irracha. It involves manifesting bad spirits on women and selected men who prophesy about future lifestyles and worship a black god. They bow to trees and engage in worship, etc.
In Acts 17, Paul acknowledges the Athenians' altar to an "unknown god" to introduce them to the true God, declaring that God cannot be represented by man-made idols and has appointed Jesus Christ as the judge, proven by His resurrection from the dead. Similarly, the surprising 99% attendance of Christians, Muslims, and Orthodox Christians at Ireechaa highlights the need for religious institutions to address the double standards within their believers, as many participate in practices outside their formal doctrines.
According to UNESCO, culture is defined as "the set of distinctive spiritual, material, intellectual, and emotional features of society or a social group, and that it encompasses, in addition to art and literature, lifestyles, ways of living together, value systems, traditions, **faiths**, and beliefs." This inclusion of "faiths" emphasizes that culture covers a wide array of aspects that define a society, including its religious or spiritual practices, alongside its social, artistic, and intellectual expressions.
Here’s what the Oromos are expressing regarding the fear of the Irreecha holiday by some Amharas: The Oromos have never opposed the narrative surrounding the Meskel festival, which is intertwined with Christianity, even though it is not directly related to the teaching of the new testament. The Oromos have always embraced the celebrations of others festivities with open arms, showing respect for non-Oromo people. In return, they expect the same respect for the Oromo Irreecha festival. Using hateful, fearful, or derogatory language to undermine the Oromo festival is unacceptable. if fear is left unchecked, it can evolve into resentment or hatred, especially if reinforced by negative experiences or societal conditioning. This is a common theme in human behavior and history, as fear can drive division and conflict between individuals or groups. Fostering understanding, empathy, and open communication can help break the cycle of fear and hate.
ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ጥበብ ሰጥተዎታል። ድንቅ በሆነ መንገድ ነው ያቀረቡልን። አቅራቢው ወንድሜ ጀግና ነህ። በድፍረት ጉዳዩን በማንሳትህ ተባረክ።❤❤❤
እውነት ነው pastor እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ኢሬቻ 100% ህዝቤን ከእግዛብሔር መንገድ ያስወጣ የሴጣን አምልኮ ነው።
እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙዎች የሸሹትን እውነት አደባባይ ላይ ስለተናገርከው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው ❤❤ ጌታ በማንም የማይወዳደር አምላክ ነው። ያለምንም ተጨማሪና አጃቢ ብቻውን አምላክ ነው ስሙ ይባረክ❤❤
አሜን
ከዚህም ከዚያም የሚወናጨፈው ጉዳይ በተለይ ከወንጌል አንጻር ልቤን አላሳርፍ ብሎኝ ነበር ጋሽ ንጉሴ እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ እጸልያለሁም አቅራቢው ወንድማችን ተባረክ ሁላችንንም ማስተዋል ይስጠን የሳትነውንም ይመልሰን ተባረኩ !
እጅግ፡ በጣም፡ ጠቃሚ፡ ርዕስ፡ ነው! በአገራችን፡ ሰዎች፡ ባሕልና፡እምነትን፡ ደባልቃችኋል፡ ስትላቸው፡ ይበሳጫሉ! ክርስትያኖች፡ ዝም፡ ማለት፡ የለበንም!
በትክክል
fesam
Dokoro
ድንቀም ክርስትያን፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስትያን የለም። ጦንቃይ፣ ለባ፣ ዘራፍ እንጂ።
በዚህ ዘመን አስፈላጊ ርዕስ ነው ያነሳችሁት ተባረኩ!
ወንድም ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርክህ መነገር ያለበት ርዕስ ነው በዚህ ዘመን ሰዉ እምነት እና ባህል ተደባልቆበታል ይህ ትምህርት የሚሰሙትን ሁሉ አይን ያበራል ዘመንህ ይባረክ እወድሃለው❤❤❤❤❤❤❤
"" የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን "" ነው ያለው እያሱ ። ብርሃን ከጨለማ ምን ህብረት አለው ወ❓❓
Yihe guday Abiyina Daniel yametut mezez new ! Hizibin kemastemar be fukikir wede gedel eyechemerut new hageritwanim wede tifat
@@beletetigist9830 አሁንም ስለ ፈጣሪ ሲባል እከሌ እንዲ አለ እያልክ ታጣቅሳለህ? ሳይ ጻፍ በፊት ፈጣሪ የለም? የሰዉ ልጅሰ ሳይጻፍ በፊት ፈጣሪን አያመሰግንም?
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እጅግ የተወደደክው ወንጌላዊ ንጉሤ ቡልቻ! በድፍረት የወንጌሉን ልክ ስትገልጥ ኖረኻል_ እነሆ አሁንም በዚህ ልብ አለህና ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ክብር ሁሉ ለታላቁ እግዚአብሔር ይሁን !!
የእውነት በጣም በጣም ለሕይወታችን እውነትና ጠቃሚ ትምህርትም , ድንቅ ዳሰሳ ነው ።
ራሳችን የት አንዳለን እንፈትሽ እውነተኛው መንገድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
ጋሼ ንጉሴ ሰለ ተሰጠዎት ጥበብና ማስተዋል ደግሞም ለዛ ጌታ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አሁንም ,አሁንም ዘመነዎ በእጥፍ ፀጋና እድሜ ይባረክ በጣም ድንቅ ነዎት በጣምም እናከብረዎት አለን😇😇😇😇😇😇😇😇❤❤❤❤❤
ፓስተር በትክክል ባዕድ አምልኮ ነው ምክንያቱም እኔ የደብረዘይት ልጅ ነኝ የዛር መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ታጅበው ሄደው እዛ ዛፉ ጋ ሲዘይሩ ዛፉ ቅቤ ሲቀባ አውቃለሁ ስለዚህ ለትውልዱ እውነቱን እየተናገርን ማስመለጥ አለብን እርስዎን እግዚአብሔር ይባርኮት ይህን ትምህርት ስልሰጡ በጣም ነው የማመሰግኖት
ጋሸ ንጉሴ በመጀመሪያ ይህንን ጥበብና ማስታወልን የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ !!! ጆሮ ላለው ሰው ግሩም ትምህርት ነው: ስለዚህ በሁለት ልብ እያነከሱ የሚጏዙ ሰዎች ወደ አንደኛው ጎራ መሄድ አለባቸው ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም
@@bekelewolde5993
Gashie Neeguse has no single evidence for what he is preaching he makes it up. Why do you think your God is the only God?
@@dejenyalawesson
Well. The Bible says so😊
ኦሪት ዘጸአት
20፥6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
34፥14 ስሙ ቀናተኛ የሆነ እግዚአብሔር ቅንዓት ያለው አምላክ ነውና ለሌላ አምላክ አትስገድ።
@@abbyabunetizale7824
The bible also says
Kill the firstborn, destroy non jews, drown the entire population except one family, it’s ok to own a person as a slave and so on
Are you ok with all these and more horrible things? It is in your Bible.
በጣም የምንወዳቸዉን ከአባቶቻችን መካከል አንዱ የሇኑትን ጋሽ ንጉሴ ቡልቻን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን እስኪ በደንብ ልስማ ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ይስጠኝ
የተወደድክ ጋሽ ንጉሴ በትክክል ጥሩ ርእስ ነው ከዚህ በላይ በየቀኑ ሊነገር እና. ሰፊ ትምህርት ሊሰጥበት ይገባል በተለይ በዚህ ዘመን አጋንንት ተግቶ እየሰራ ያለው የኔ ባህል ያባቶቼ በሚል ከእግዚአብሔር ቃል እያራቀ ስለሆነ ማመቻመች መጠራት አለበት
ድንቅ ትምህርት ነው እንደዚህ መረዳት አልነበረንም እግዚአብሔር ይባርክህ።
እሬቻ የአጋንንት ነው እኔ እዛውስጥ ለ27 አመት በትንሹ ነበርኩ ጌታ ረድቶኝ ነፃ ወጣሁ። እሬቻ አጋንንታዊ አምልኮ ነው።
@@ምህረትየበዛላትነኝ
You are delusional. Listen to your own language "Geta helped me to be free" if you have Geta that tells you what to do, you are not free. you are actually an obedient slave.
Harree
@@abebemegra3580
If this is all you know how to say?
You just proved to me how ignorant you are.
Open your eyes and look around. The world is bigger and older than what your book
"The bible " is telling you.
Gg guy. He
I’m f😅our
😅
They were 😮😮😮😮😮😮😮😮😊
በነገራችን ላይ እናንተ እንኳ ኢሬቻን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንኳ በአድ አምልኮ ነው የምትሉት ለማንኛውም እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሕዶ ለአደረገኝ ሌላው ለአምልኮም ለምስጋናም የምሄድ ህዝብ አለ እኔ ሄጄም አላውቅም ወደ ፍትም አልሄድም እምነቴ ላይ ጥያቄ የለኝም ❤❤❤❤❤❤ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
ጋሽ ንጉሴ በእግዚአብሔር እዉቀትም ሆነ በጨዋነታቸዉም የተገበሩ አባት በመሆናቸዉ በዚህ ዉይይትም ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን እንደምናገኝ የሚጠበቅ ነዉ። የሚገርመዉ ጠያቂዉም በእዉቀትና በጨዋነት የታነፀ ሆኖ ነዉ ያገኘሁት። እንደ ብዙዎች የማይገባ ነገርን አያወራም። ስለዚህ ለሁለታችሁም ምስጋና ይገባችኃል። ጋሽ ንጉሴ እድሜና ጤናን ጌታ ያብዛልህ።
ጋሽ ንጉሴ ጌታ ይባርክህ ።በጥበብ ተናግረሃልና ጊታን አስከብረሀል።
Very powerful and interesting conversation , God bless you both 🙏
በጣም.የምትገርም የሚዲያ ሰዉ ነሀ የምዎደዉና የማከብረዉን ሰዉ ስለ አቀረብክለን አመሰግናለሁ ጥሩእይተ ነዉ በዚህ ዘመንወደኃላመመለስ አዝናለወ በዚህ ዉስጥለተዘፈቁ
እግዚአብሔር ሆይ እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ ። ድንቅ የሆኑ በጊዘውም አለጊዜውም ከአንተጋር በመወገን በጥበብ የሚናገሩ ጥብ ደግሞ ክርስቶስ ነው። በዚህ መንገድ እውነትን ስላስገነዘብከን ጋሼ ንጉሤ ዘመንህ ይለምልም ይብዛ።
እዉነት ነው መዳን በጌተታችን በመድኃኒታችነን በእየሡሥ ክርስቶሰ ነው::
ንጉሤ! ስማኝ!! ዘመንህ ይባረክ።ከ35 ዓመት ጀምሮ እየሰማሁህ ነው ካንተ የተማርኩት ብዙ ነው።
ጌታ ይባርክህ ጋሼ ንጉሴ። በባሕላችን መከተልና እግዚአብሔርን ማሳየት የምንችለው ባሕላችን ከመጸሐፍ ቅዱስ ቃል ውጭ እስካልሆነ ድረስ ብቻ ይመስለኛል።
የመስቀልስ በአል አጋንታዊ አይደለም ወይ
በጣም የበሰለ መልሰና ትምህርት ሰጭነው ጠያቂውንም ተጠየቂውነም በጣም አመሰግናለሁ መድህኒአለም ይባርክ።
አሜሪካኖች thanksgiving የሚል በዓል በየዓመቱ ያከብራሉ።በዓሉን የሚያከብሩ ሰዎች የተለያየ እምነት ያላቸው ሰዎች ናቸው።ሁሉም ምስጋና ለፈጣሪ የሚሉ ናቸው።አንድ ሰው ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን ስላለ ፈጣሪን ያውቃል ማለት አይደለም።ሰው ፈጣሪን በትክክል አመሰገነ የሚባለው ፈጣሪውንና የፈጣሪውን ሀሳብ ተረድቶ የፈጣሪውን ሀሳብ አምኖ ሲከተለው ነው።ስለዚህ በthanksigivingም ሆነ በኢሬቻ በዓል የሁለቱም በዓል አክባሪዎች ምስጋና ለፈጠሪ ማለታቸው መልካም ሆኖ ሳለ ይህ ፈጣሪ ማነው እርሱ?ሀሳቡስ ምንድን ነው?የሰጠኝ መተዳደሪያ ደንብ አለው ወይ?እንዴት እንድከተለው የሰጠኝ መመሪያ በማስረጃ ተጽፎ የተቀመጠ አለ ወይ?እንዴት እንድኖርለት ነው የሚፈልገው?ምንድን ነው የሚወደው?ምንድን ነው የሚጠላው? ወይስ እንደመሰለን በሕሊናችን ነው ይህንና ያንን ይወዳል የምንለው? የፈጣሪን መንግስት ከሞት በኋላ እንዴት እንደምንወርስ ያስተምራል ወይ?ሰው ከሞተ በኋላ ይነሳ አይነሳ የሚያስተምረው ትምህርት አለው ወይ?ወዘተ የመሳሰሉትን ጥያቄ ሲጠየቁ መስረጃ አቅርበው መልስ መስጠት የሚያስችላቸው ሰነድ አላቸው ወይ የሚለው እምነቱንና በዓሉን በምክንያት ለመቀበል ይረዳል።ከዚህ ውጭ ግን ለእነዚህ ጥያቄዎች በቂ መልስ በማስረጃ መስጠት ካልተቻለ አንድ አምላክ ብሎ መቀጠሉ አያዋጣም።ምክንያቱም አምላክ ሳይሆኑ፣ፈጣሪ ሳይሆኑ በአምላክና በፈጣሪ ተመስለው ከእውነተኛው ፈጣሪ መንገድ ውጭ የሚመሩ ብዙ አምላክና ፈጣሪ ነን ባዮች አሉ።ለምሳሌ ያህል ሰይጣን ዲያብሎስ የዚህ የጨለማ ዓለም ገዢና አምላክ ነው ተብሎ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል።እንደፈጣሪ ሊመለክ ይፈልጋል።እውነተኛው ፈጣሪ ደግሞ የጨለማው ዓለም ገዢ ሳይሆን የብርሃናት አባት ነው።እነዚህ ብርሃናት በብርሃን የሚመላለሱ ሰዎች ናቸው።እነዚህ ብርሃናት ፈጣሪአቸውን አውቀውና ሀሳቡን ተረድተው እርሱ ብርሃን ነውና በብርሃኑ የሚወጡና የሚገቡ ናቸው።
ስለዚህ የ Thanksgiving በዓል አክባሪዎችና የኢሬቻ በዓል አክባሪዎች አንድ አምላክ ማለት ወይም ዋቄፈታ ማለታቸው ብቻውን በቂ አይደለምና ከላይ ስዘረዝር እንደነበረው ፈጣሪንና ሀሳቡን በሰነድ በተጨባጭ የተቀመጠ ከራሱ ከፈጣሪ የሆነ ማስረጃ ያስፈልጋል።ይህም ብቻ ሳይሆን ሰው ለእምነቴ በራሱ በፈጣሪ አስፃፊነት የተፃፈ ማስረጃ አለኝ ቢል እንኳን እምነቱ ሰዎችን ሁሉ በሚሰጠው ፍፁም ፍቅር፣ፍፁም ሰላም፣ፍፁም ደስታ እያስቀናና እየማረከ ወደ ራሱ የመሳብ ብቃት ያለው መሆን አለበት።ሰው ከእውነተኛው ፈጣሪ ጋር ሲገናኝ በሰዎች ዘንድ የማይቻል በእርሱ ዘንድ ተችሎ ያገኛል።ለምሳሌ ያህል እውነተኛውን ፈጣሪ ያወቀና ሀሳቡን ሁሉ ተረድቶ የሚኖር ሰው ይህች ዓለም ከምትሰጠው የተለየና የበለጠ ሰላም፣ደስታና ፍቅር ይኖረዋል፥ክፉን በክፉ ፈንታ አይመልስም፥ይልቁንም ክፉውን በመልካም ለማሸነፍና በክፉ መንገድ የሚሄደውን ሰው ገንዘብ ያደርጋል፥ከእኔ ይልቅ ባልንጀራዬ ቅድሚያ አግኝቶ ይጠቀም ይላል፥ሲሰድቡት መልሶ አይሳደብም አይዝትምም፥የሚበድሉትንና የሚጠሉትን ይቅር ከማለትም ባሻገር ይወዳቸዋል፥ቂም አይይዝም፥አይበቀልም፥ሰውን ከሰው ለይቶ አያዳላም፥ዘረኝነትን ይፀየፋል፥ክፉውን ሁሉ ይፀየፋል፥ከመልካም ነገር ጋር ይተባበራል፥ሲበድል ይቅርታ ይጠይቃል፥ሰዎችን ሁሉ በሰውነታቸው ይወዳል እንጂ በቆዳ ቀለም፣በቋንቋ፣በባህል፣በጎሳ ወዘተ ለይቶ አያዳላም። በአጭሩ ለthanksgiving እና ለኢሬቻ በዓል አክባሪዎች ያለኝ መልእክት ከላይ በዘረዘርኳቸው መመዘኛዎች እራሳችሁን መርምሩና እዩ፣እምነታችሁን ፈትሹ፥እውነተኛ የሆነውን እምነት ስታገኙ እርሱን ተቀበሉ፥ለዘላለሙ ሕይወታችሁ ዋጋ ስጡ የሚል ነው‼
ዘነበ ጂ አስፋው
Who asked you about Oromos beliefs, culture or tradition. Leave it to the owners or Shut up!!!
ይህ ሃሳብ አቁአሜ ነዉ ተባረክ
Tebarek ke malet wechi men lebelehe wedaje
በጣም በሳል ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን።
ድንቅ ነው! ጋሽ ንጉሴ ተባረክልኝ!🙏❤
Bravo Journalist! Gash Niguse Nuruln!
ድንቅ መልእክት ነው
እናመሰግናለን
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት❤
አንተም ወንድመ በርታ በተሻለና እንዲህ እራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን ታደግ ፀጋ ይብዛ።
ጋሽ ንጉሴ thank you for this timely and insightful message. God bless you for clarifying the confusion.
በክርስትና እምነት የተሰጠንን የዘላለም ሕይወት ተስፋ የሚቃወምን ባሕልም ወግም መታገስ አይቻልም ።
እውነተኛ እግዚያብሄርን የሚያከብር ትንታኔ። እግዚያብሄር ይባርካችሁ።
ብጣም ትክክል ነው፣ የሚጥቅመውን መለየት ያስፈልጋል:: አንዱን መምረጥ ነው::
የኢትዮጵያ ወጌላዊን ሁላችንም እሬቻ የአጋንት አምልኮ ነው ብለን በእንድላይ መቃወም አለብን አምልኮ የሚገባው አንድ እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ
እየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው
ተባረክ ጋሽ ንጉሴ
Very educational and useful especially at this time when government trying to impose Erecha on the oromos or Ethiopians for political reason
Thank you and God bless you both❤❤
May God bless you mightly brother Nigussie.
Gash Nigusse edimewo, tena selamiwo, Hiwtiwo, agelgilotowo, betesebiho...hulu yetebareku yihun. As expected, I got a lot of insightful understanding on the topic.
ፖለቲካው ባህሎቻችንን መሳሪያ ስላደረገው የጭቅጭቅ መድረከ የሆነ ይመስለኛል ውይይት ጥሩ ነው በርቱ
ጋሽ ንጉሤ ትንተናህ እንዴት ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ይባርክህ!
ጋሽ ንጉሴ የእግዚአብሔር መንፈስ የሚጠቀምባቸው ታላቅ ሰው ናቸው.. አገራችን እንደናተ አይነት ቅዱሳን ስላሉን ወድቀን አንቀርም.. ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እኚህ ሰው ፕሮቴስታንት ክርስትያን መሰሉኝ ግን ብዙ ያሉት ነገር ልክ ነው
Gash Negussie is protestant and a mature man of God. Thank you for appreciating his views🙏🏽
@@KoranzizaProtestant yemilw gin meleyachu mehonu 😂😂😂
በክርስቶስ ክርስቲያን የተባለ ሁሉ እሬቻን ይቃወማል እሬቻ አምልኮ ነው አሁንማ ወደ እምነትም ተቀይሮአል ዋቄፈና ይባላል ጉድ ነው😂😂😂
እኔስ መታደሌ በወንጌል ማመኔ የሚለውን መዝሙር ጋበዝኳችሁ
ተዋህዶ ከሰይጣን ጋር ትብብር የለዉም ግን በኦርቶዶክስ ዉሰጥ አድር ባይ አሉ አንደ አሬቻ በላይ አሰርቤት ተወርወር አንጂ 😃
ጋሼ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርክ ሚዛኑ በጠበቀ መልኩ ጥሩ ምልከታ ሰለሰጠኸን አመሰግናለው።
አይ ፕሮቴስታንት የመስቀል ብዓል እና ኢሬቻን አብሮ ደርቦ ማንሳት አይከብድም? በእለተ አርብ የተሰቀለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ለማሰብ ፁመን ሰግደን የምናመልከው አምላክ መሆናችን የማታውቁ ሁናችሁ ነው?ጌታ የተሰቀለበትን መስቀል ብታገኙት ምን ታረጉት ነበር? በእናንተ አስተሳሰብ ተራ እንጨት የምታረጉት ይመስለኛል?
በመጀመሪያ ዕምነትና ባህል ይለያያል ያልከው ትክክል ነው እናም አንድ ባሪያ ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም ነገር ግን በሌላ መንገድ ግን እዚህ ጋር ጋሽ ንጉሴ ተሳስተሃል ባህል ማለት በማህበረሰብ ውስጥ ያለ የዕለት ተዕለት ኑሮና የህይወት እንቅስቃሴ ሳይሆን የአንድ ህዝብ የመገለጫና ማሳያ የአለባበስ የአኗኗር የአመጋገብ እና የራሱ ብቻ የሆነ ዕሴት ነው። በተረፈ ኢሬቻ ሙሉ ለሙሉ ለሰይጣን የሚደረግ አምልኮ ነው።
I thank God about you dear Gash Nigusse, you’re a great blessing for us!
ለኔ: እምነት ከባህልም ከሀይማኖትም የተለየ ነው:: ሆኖም እንዱ አንዱ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ያሳድራል:: ከሁሉ የሚበልጠው ግን እምነት ነው::ትክክል: መስመር ማበጀት ግድ ይላል: ማመቻቸት አደገኛ ነው::
ከተደባለቅንበት እንለይ። ጨለማ ከብርሀን ጋር ምን ግንኙነት አለው!!!!!!!??? ጋሽ ንጉሴ ብዙልን ኑሩልኝ የልቤን ተናገሩልኝ❤❤
God bless you abundantly. Thank you 🙏🏽 for helping us focus just purely on the word of GOD. The word alone by itself is enough for our salvation. በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
God blesds you wondim Nigus Balcha
Keep it up brother ❤❤❤❤❤❤
እግዛቢሔርን ለማምለክ ወንዝ ዳር መሔድ አያስፈልግም
ጋሼ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርክዎት ብዙ በእግዚአብሔር ቤት የኖሩ እን ቄስ ገመቺስ ከእሬቻ ጋር ወግነዋል በህይወት ዘመኔ ስብከታቸውን ላለመስማት ወስኛለሁ
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት ወንድምንጉሴ ቡልቻ❤❤❤❤
እሬቻ የአጋንት አምልኮ እንጂ ባህል አይደለም
በሀገራችን እና በአለም ብዙ ሃይማኖት እና ባህልእና ባአላት አሉ።እነዚህነገሮች የተቀበሉ አማኝ ወደፈጣሪ እንደሚያደርሰው ያምናሉ።ትክክል ናቸው በእነሱ እይታ ።የብርሃን ጉዳይነው ሚሰጥሩ።የምርጫ ጉዳዩ ነው ።አንተ ዛሬ የምትቃወመው ሰው ልክ አይደለም የምትል ሰው እግዚአብሔርን አመሰግን ከዚህ ሁሉ ጣጣ ነፃ ሰለወጣ በነፃነት ልንኖር ክርሰቶሰ ነፃ አወጣን ይላል ታላቁ መፀሐፍ።አትጨነቁ የተመረጠው አይጠፋም ።ሰለዚህ ከእየሱስ ክርሰቶሰ እምነት አምልኮ ሰግደት ምሰጋና ቅዳሴ ወጪ ጣኦት/የባእድ አምልኮነው ።ፔሬድ
ዎዎዎው በብዙ ተባረኩመልዕክቱ በ ወሳኝ ሰዓት❤❤❤❤
እንደዚህ ያሉ ሰወች ይብዙልን።
Tebarek Gashe!
የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት በኤአን ገነት አዳምን ና ሔዋንን ካሳተ በኛ ትውልድ ደግሞ ዲሞ ክራሲ የሚል ታርጋ ለጥፎ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ ካለን ! የባህል ታርጋ ለጥፎ ከእግዜአብሄር እውነት እዳያርቀን ማስተዋሉን ይስጠን ጌታ ይባርካችሁ
1ኛ ቆሮንቶስ 10፥14 ወዳጆ ቼ ሆይ ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ ።የጣዖት ና የባህልን ልዩነት ጋሼ ንጉሤ እጅግ በሚገርም ገልጸዋል ።
ወንጌላውያን አማኞች ይህንን አይነት የባህል እምነቶችን በአደባባይ ለምን አታወግዙም?
ጋሽ ንጉሴ የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚያብሄር አንተንና ያንተ የሆነውን ሁሉ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክ ! እንዲህ እንደ አንተ እውነትን በፍቅርና በእውቀት የሚገልጹ ሰዎችን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለምድራችን ያብዛልን የሚዲያ ሰዎችም እንዲህ በእግዚብሄር ቃል እና በመንፈሱ ትውልዱን የሚመልሱ ሰዎችን አቅርቡ አገልግሎት ነወ ካላችሁ ፣ ግራ ተጋብተው ግራ የሚያጋቡ አንድ ጫፍ ይዘው የራሳቸውን ሰሜትና ጥላቻ የሚያንጸባርቁትን አታቅርቡ ለምንም ለማንም አይጠቅሙምና ተባረኩልን !
ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
በጣም አስተማሪ ነዉ።
,መልካም ግንዛቤ የሚሰጥ ዉይይት ነዉ፣ እንዳላችሁትም ዉይይቱ መቀጠል ያለበት ነዉ፣
“ካህናቱም ያነጹት ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ቤት ወደ ውስጡ ገቡ፥ በእግዚአብሔርም መቅደስ ያገኙትን ርኩስ ነገር ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ቤት አደባባይ አወጡት። ሌዋውያንም ወስደው ወደ ሜዳ ወደ ቄድሮን ወንዝ ጣሉት።”
- 2 ዜና 29፥16
Men lemalet nw geta yiker yeblesh
በባህል ስም ክርስቲያኑ ጭልጥ ብሎ በዲያቢሎስ እየተነዳ ይገኛል
ትልቁ ችግር መበሻሸቅ ተጀምሮ ያኛውን ወገን ለማብሸቅ ሲባል ከእምነት ይልቅ ባህሉን አገዝፎ በባእድ አምልኮ ውስጥ ተዘፍቆ ይገኛል!
ጋሽ ንጉሴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
አንተን የመሰለ ባለ ብዙ እውቀት ያለው ሰው እግዚዓብሔር ስለሰጠን ይመስገን
ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርክዎት እባክዎ እየደጋገሙ ያስተምሩን ቋንቋዎ ይጣፍጣል
ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ
የዘመኑ ጳዉሎስ የጌታ ፀጋ ይብዛልዎት
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጋሽ ንጉሴ!!!!
ጋሼ ንጉሴ የልቤን ነዉ የተናገርከው ጌታ ይባርክህ!
Great discussion and ideas. The Bible never ever compromises! We can contextualize, but we never compromise the Bible with any cults, idols, satan, and evil culture and good culture too. There are two types of cultures: God’s culture and human culture. God’s culture is represented by the Bible, while human culture is created by people and can include both good and bad elements, often influenced by evil. Go to the ritual ceremony of Irracha. It involves manifesting bad spirits on women and selected men who prophesy about future lifestyles and worship a black god. They bow to trees and engage in worship, etc.
ቤተክርስቴን የማስተማር ድካም ነዉ ቤተክርስቴት በንቄስ ማስተማር አለባት
ጋሽ ተሻለ ከነ ዶክተር
In Acts 17, Paul acknowledges the Athenians' altar to an "unknown god" to introduce them to the true God, declaring that God cannot be represented by man-made idols and has appointed Jesus Christ as the judge, proven by His resurrection from the dead. Similarly, the surprising 99% attendance of Christians, Muslims, and Orthodox Christians at Ireechaa highlights the need for religious institutions to address the double standards within their believers, as many participate in practices outside their formal doctrines.
ኢትይጵያውይን ትልቅቅ ጥንቃቄ !!ባእድእምልኮንና ባህልን ለዩ!!!በማር የተለወሠ መርዝ ነው ባእድ።እምልኮ!!!ሽሽ!!ከዚህ!!መርምር እሥተውል !!ቤተእምነቶች ሀላፊነት እለባቸው ህዝብን ማሥተማር
ለመሆኑ የክርስትና ህይወትንስ እየኖርን ነው ወይ?ከሆነስ ለምን ክፍፍል መጣ?
የኔ ብቻ ትክክል ነው የምለው የዚህ አገር በሽታ ነው
Long live Gash Nigusse!
ክርስትያኖች፣እኮ፣አሁን፡ነው፣አክረው፣ያዙት፣እረ፣ተመለሱ፣በኢየሱስ፣ላይ፣ሌላ፣ጣኦት፣አትጨምሩበት፣የኔ፣ጌታ፣ለሁሉም፣ይበቀል፣፣፣፣፣፣፣፣
ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሄር ይባርክህ !
ጋሽ ንጉሴ🥰
የተከበሩ ንጉሤ ቡልቻ እርስዎ ያኔ ሲያመልኩና አሁን የሚታየው አንድ ነው ብለው ያምናሉ? ያኔ የነበረው አሁን ይታያል? እርስዎ የራስዎን ይዘው ያምልኩ። ስለሌላው አይጨነቁ። ከጎሽ ጋር የሚላተመውንስ ምን ይላል? ይህ ሕዝብ
በቋንቋው አምላክን ነው የሚጠራው ምን ብሎ እንዲጠራ ነው የፈለጉት?
በመጀመሪያ ደረጃ የሀሌታ አዘጋጅ እሱከሚያመልከው ውጪ የሚመል ሠጠን ነው
ጥሩ ትመጣና የማይገባ ነገር አለ
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ሠላም የምንወዳችሁ ሀሌታዎች እባካችሁ "እምነቶቻችን" የተሠኘውን መርሀ ግብር እያዘጋጃችሁ አቅርቡልን??? በጣም ጠፍታችኋል........አደራ ቀጥሉበት አትጥፉብን????? እናመሰግናለን!
የኢሬቻ ሰይጣናዊ አምልኮ በቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሐገር የደመራ ቦታ ላይ ሰይጣን ሲመለክ በባለ ቀይ ከረባቱ ሉሲፈር መሪ ጊዜያዊ የመሬት ስልጣን በይፋ ሲያስመልክ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲያንስ ነው !!!
ይህ ሰው እና ፖለቲከኞቹ የአንድ መቶ ሰላሳ ሚልዮን የኢትዮጵያ ሕዝቦች መዓት እና እርግማን ናቸው !!!
ሕዝቤ ሆይ ንቃ በተኩላዎች እንዳትበላ !!!
በእሬቻ ላይ በጣም በበሰለ ሁኔታ ስለተወያያችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ የአረቡና የግመሉ ታሪክ አሁንም በቤተክርስቲያን ቀስ ብለን እየፈቀድነው ያለው ነገር ነገ እንዴት እንደሚያስቸግረን መነገሩ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ጋሼ ንጉሴ ይህንን ካለ አብዛኛው የወንጌል አማኞች የሴቶችን የቃሉ አስተማሪነትና ወደ መሪነት መምጣት እያየ ለምን ዝም አለ? የቃሉ አስተማሪ ስለሆነ በጣም እወደዋለው ነገርግን ቃሉ ሲደፈር ድምጹን ማጥፋቱ ቅር ብሎኛል? ነው ወይስ እሱም እንደዛ ነው የሚያምነው? የእነሱ ዝምታ ነው መጪው ትውልድ ላይ ግርታ እና ጥፋት የሚያስከትለው፡፡ ሃሌታ ቲቪ እስቲ በዚህ እና በሌሎች ጉዳዮች ሌላ ቀን ጠይቀው፡፡ ካልፈራ አቋሙን ያሳዉቅ?
ሰው ያመነውን ይመን::
የናንተን ማን ነው ልክ ያረገው ?????
በአለማችን ከ4ሺ በላይ እምነት አለ ሁሉም የኔ ትክክለኛ ነው ይላሉኮ
Hedena kebehen keba
ወንጌል ከሲኦል ሲለሚየኣስመልጥ እንዳትጠፉብን ነዉ። 4ሺ እምነት ቢኖርም ትክክለኛዉን መንገድ ለመምረጥ እድል ተሰጥቶናል። እዉነትም ህይወትም መንገድም የሆነዉ በመስቀል ላይ ዋጋ የከፈለዉ ብቻ ነዉ!!!
መፅሀፍ ቅድስን ካመንን አብሮ የማይሄደውን መጣል ግድ ነው መለኪያችን ለክርስቲያኖች ይህ ነው ከዚህ ውጪ ወደ ውጪ መሆን አለበት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።
መቶ ሺህ ሃይማኖቶች ሊኖር ይችላል ነገር ግን አንድ እግዚአብሔር አለ በሰውና በእግዚአብሔር አንድ መካከለኛ አለ እሱም የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ሰው ሆኖ የተገለጠው አዳኝ ጰኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ያለ እሱ ማንም ሰው መዳን አይችልም ማለት የዘሐዓለም ሕይወት የእግዚአብሔር መንግሥት ማግኘት አይችልም ሌላውማ ፍጢር ነው
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
Our comments need to be inclusive.
አሪፍ ትንተና ሆኖ እያለ በስተመጨረሻ ስለ ኢሬቻ ሲያወሩ ግን አስመሳይ ሆነው አይቻቼዋለሁ ወይም ደግሞ ፈሪ ሆነዋል። ኢሬቻ እንዴት ሆኖ ነዉ ከወንጌል አንፃር የሚታየው?
Inates alachu aydelm indeed inchet terbahu imtsgdu zafi ayshalm indeed
ሰውዬው ከብያኔው ጀምሮ አበላሽቷል። “እምነት የተጻፈ፣ ቁርጥ ያለ ነገር አለው” ይላል እንዴ😂? የተጻፈ መጽሐፍ የሌላቸው እምነቶችስ????
ነገር ግን በሂደት ነገሮችን እጅግ አጥርቶታልና ወደድኩት❤።
እግዚአብሔር ይባርከው!!!
ሠጠ እንኻን ምን ባሕል እንደሆነ እንደዚሁም ሀበ ምን ማለት ወይም የማን ባሕል መሆኑን ማወቅ ይጠበቅባችኃለ:: በነገራችን ላይ ቓንቓ ባሕል አይደለም እንድታውቁ
According to UNESCO, culture is defined as "the set of distinctive spiritual, material, intellectual, and emotional features of society or a social group, and that it encompasses, in addition to art and literature, lifestyles, ways of living together, value systems, traditions, **faiths**, and beliefs."
This inclusion of "faiths" emphasizes that culture covers a wide array of aspects that define a society, including its religious or spiritual practices, alongside its social, artistic, and intellectual expressions.
ጋሽ ንጉሴ ጌታ አብዝቶ ይባርኳት
Here’s what the Oromos are expressing regarding the fear of the Irreecha holiday by some Amharas: The Oromos have never opposed the narrative surrounding the Meskel festival, which is intertwined with Christianity, even though it is not directly related to the teaching of the new testament. The Oromos have always embraced the celebrations of others festivities with open arms, showing respect for non-Oromo people. In return, they expect the same respect for the Oromo Irreecha festival. Using hateful, fearful, or derogatory language to undermine the Oromo festival is unacceptable.
if fear is left unchecked, it can evolve into resentment or hatred, especially if reinforced by negative experiences or societal conditioning. This is a common theme in human behavior and history, as fear can drive division and conflict between individuals or groups.
Fostering understanding, empathy, and open communication can help break the cycle of fear and hate.