/በስንቱ/ Besintu "እጅ ከፍንጅ "

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 авг 2023
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Besintu_sitcom
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 261

  • @maraquiefoodandart2377

    ይሄንን እኮ ከዚህ በፊት አይተነዋል

  • @user-yg6jj4sm9t

    ማነው የሀገሩ ስላም የናፍቀው 😢😢😢😢😢

  • @UMUYAHAYYOUTUBE

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንንን ሰላም ያረግልን አሚን በሉ

  • @marymeadmeadme9520

    በዛሬዋ ለሊት ተጨነቃችሁ ወዴመኝታችሁ ያመራችሁ አላህ ጭቀታችሁን በዴስታ ይተካላችሁ

  • @mihretmekuriya8420

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @emanda1366

    የሀገራችን እና የአለማችን መሪዎች በመሉ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥልን ፤ ሰላም ለኢትዮዽያችን፤ ሰላም ለአለማችን 🕊

  • @Tadu1234
    @Tadu1234  +10

    😂😂አይ በስንቱ ዘና ያደረጋል መስኪዬ ምርጥ ተዋናይ አሌክሰ ❤❤

  • @user-bl2mn6by7l

    ይህ ሚዲያ የሀገራችን

  • @elfnshebelte8984

    የኔ ና የባሌ ኑሮ ሳንጨቃጨቅ እኮ አይመሽም 😂😂 ኡፍ

  • @AhunmTetalen-2

    'የተደገመ ነው፡ የተደገመ ነው' ይምትሉ ሁሉ እነሱ የፈለጉትን ያህል መደጋገም መብታቸው ነው፡ እናንትን ግን ደጋግማቸሁ እንድታዩ ማን አስገደዳችሁ?

  • @GgGg-zi5mg

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን አስባት🙏🙏🙏

  • @Hopeofsammy

    ወይኔ የተደገመ አሳያችሁን 😢😂

  • @aylaferdos4742

    😢😢😢😢 ፍትህ ለአማራ ክልል ህዝብ ፍትህ ለኢተርኔት 😭

  • @meaza2509

    ተደግሟል 😮

  • @babaandpomi

    ድጋሚ ነዉ

  • @helenpolayeti7732

    ኑሮን እራሱ እየ ገረብን መኖር ጀምረናል እንኳን በስንቱን😂😂😂😂

  • @marymeadmeadme9520

    አላህ ሀገራቸንንሠላም ቤተሠቦቻችንን ሰላም ያድርግልን አላህ የሞቱትን ጀነት ያለነውን በረከት ያድርገንአላህ የታመሙት ያሸርልን የተጨነቁትን ይፈርጅልን ያጡትን ያሥገኝልን በሥርቤት የሚሠቃዩትን ያሥፈታልን ወቶከመቅረት ይጠብቀን ያልታሠበውን ርዝቅ አላህለሁላችንም ይረዝቀን

  • @selam7643

    ምዕራፍ 1አልቋል ለዛ ነው የተደገመው

  • @aronshibeshi7601

    አትደገሙብን ኖሮ የተደጋገመብን ይበቃናል

  • @henokwendemu3726

    አልታየም ይሄ ነገር ከዚህ በፊት