Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

/በስንቱ/ Besintu "የውድድር መንፈስ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 авг 2023
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Besintu_sitcom
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 126

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 Год назад +214

    ያየነውን ከምትደግሙ እዚ ድራማ ላይ የተሳተፉትን ተራ በተራ እንተርቪው ብታደርጉ ይሻለን ነበር በተለይ አሌክስን ና መስኪን ሁሉም ምርጦች ናቹ ❤በኔ ሃሳብ የምትስማሙ 👍

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed Год назад +25

    ስራ አጣችሁ ያየነዉን ምደግሙ😢

  • @user-cw2so9qp8h
    @user-cw2so9qp8h Год назад +2

    በስየን ስወደዉ ኑርልኝ በስንቱ በጣም አድናቂዉ ነኝ እና አትደጋግሙ

  • @muluwork12287
    @muluwork12287 Год назад +1

    ደግማቹ ነው

  • @sirajmohammed6735
    @sirajmohammed6735 Год назад +30

    ተመልካችን አክብሩ ከፍ ስናረጋቹ አትውርዱ

  • @user-sw2cu6lk1g
    @user-sw2cu6lk1g Год назад +9

    እናተም አስተዉሉ ኮሜቶችየ😂ምእራፍ 1 እኮ አለቀ ብለዋን እስከዛ ነው እሚደገመው😂

  • @HaileFikadu-nr6lw
    @HaileFikadu-nr6lw Год назад

    ያገሬ ነገር ሁሌም መጨረሸዋ አያምርም በስቱም እደዛው

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 Год назад

    My favorite im to excited cee new season

  • @fanaberhe202
    @fanaberhe202 Год назад +13

    ምዕራፍ 1አልቋል እኮ ብለዋል ።ምዕራፍ 2እስኪጀመር እና አዲስ ስራ እስኪአቀርቡ እንታገስ።

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +11

    እደት እዳሣቀኝ የኒ እኔ እኔ 1ኛክፍል ሀኝ 89ተማሪነበርን ከዛ 88ተኛ ወጣሁ ለምን አትሉም 89ኛውተማሪ አቋርጦ😂😂😂😂ፈገግበሉልኝ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Год назад

    ጥሩትምርትነው

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Год назад +4

    አላህ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ወቶ ከመቅረት ጠብቀን ኒቶርክ በመጥፋቱ ምክንያት ትልቅድብርት ውስጥ የሆንን የመዳም ቅመሞች አላህ ይርዳን

  • @SelamMitiku
    @SelamMitiku Год назад

    besiye shi gize bidegagimewum ayselechegnm
    😍

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Год назад

    መቼ ነው ይሄ መጥፍ አባባል የሚቆመው እንደ አባባልም ቢሆን ለትውልድ ማስተላለፊ ከባድ ጥፋት ነው እኔ ጠንቋይ ነኛ እንዴ የማውቀው እንዴት ይባላል አላሁ አክበር እምነት ባለበት ሀገር የዚህን ያህል የተሳሳተ አነጋገር በጣም ያስተዛዝባል

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Год назад +11

    ድጋሚ ቢሆንም መልሸ አየኋችሁ አትጠገቡ😊😊😊😊😊

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Год назад +4

    አድስ ነው ብየ ሰፍ ቱ ሳስጠላ 😂

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Год назад +1

    በስንቱ ይመኛል አለሜ💚

  • @user-lb4my8pj4i
    @user-lb4my8pj4i 11 месяцев назад

    Wow

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Год назад +5

    ሲያልቅነው ድጌመሆኑንየባነንኩት😢😊

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +2

    የበስንቱ ሚስት ድጋሜ ትምጣ ሚል👍

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Год назад +1

    ere menw degami🫢🫢🫢🫢

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 Год назад

    የኔ ሀሰብ ደግሞ ብዙ ኦዴስ ወይም ተመልከች የለ ስለሆነ የህሩት የፍቷ አና አንደንዱ ንግግሯቿ ከአስተማርነቱ ይልቅ አሉተዊ ጎን አለዉ በይ ነኝ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Год назад +1

    በስዬ እና ሂሩቴ ❤❤❤

  • @hawaberhanu3417
    @hawaberhanu3417 Год назад

    በስቱን የሚናፍቅ እዴኔ ማነው

  • @AmanuelSewagegn00
    @AmanuelSewagegn00 4 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @bekitech
    @bekitech Год назад

    besak gedelegne besntu

  • @AMER0521
    @AMER0521 Год назад +1

    ቢያንስ በድጋሜ የቀረበ እያላችሁ ፖስቱ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +2

    ሄኒ እኮ የአባቱ ልጅ ነው 😅😅

  • @berban_media
    @berban_media Год назад +1

    ምን ጉድ ነው። ምነው እየደጋገማቹ ምታዝጉን

  • @hahasi9931
    @hahasi9931 Год назад

    የኢትዪ ነገር ያየነዉን ትደግሙት ደሞ እኮ በጉጉት መጠበቄ😅😅😅😅

  • @tubeutube
    @tubeutube Год назад +3

    Why is this sitcom getting replayed the video we have watched. this sitcom is getting boring isn't it 🤔
    i love the sitcom before this repetition started!!🥰❤

  • @MoonlightxButterflies
    @MoonlightxButterflies Год назад +2

    ዛሬ በስንቱ በሳቅ ገደለኝ

  • @wakjiragonfa2252
    @wakjiragonfa2252 Год назад +1

    እንቁራሪት ዝሆን አክላለው ብላ.... 😂😂😂😂 አውን ደሞ የውድድር መንፈስ

  • @estaos6457
    @estaos6457 Год назад

    ለምን ተደገመ ለምን ለምን? የማህበረሰቡን ስንክሳር እየለቀመ የሚያቀርበው ይሔ ድራማ ነው😂😂😂😂

  • @suleymanabde
    @suleymanabde Год назад +1

    ኧረ በስቱ ከንተ አይጠበቅም ወይስ በሌለኸበት ነው አይተነዋል ባባይ

  • @merontderos5252
    @merontderos5252 Год назад +1

    ዉይ ምነዉ ደሞ ተነሣባችዉ ደገማችዉት 😢😢😢😢😢😢

  • @salemtalun4864
    @salemtalun4864 Год назад

    የሂሩት ፀጉር እያየሁት አደገ የኔ ስንት አመቱ እዛዉ ነዉ 😂😂

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Год назад

    ምነው ስታዩን ስራ ፈት እንመስላችሁለን እንዴ ያየነውን እንደጫት የምትገርቡን እኛ የመዳም ቅመሞች በጣም ቢዚ ነን አዲስ ልቀቁ አትጨማለቁ😏

  • @lovemovie6690
    @lovemovie6690 Год назад

    ከነ ርዕሱ ደቅ😅😅

  • @natnaelyitagesu
    @natnaelyitagesu Год назад +1

    በስንቱ ክፍል55 ቀጥሎ በቃ የለም ምንእየሆነናችሁነው።😢😢😢

    • @natnaelyitagesu
      @natnaelyitagesu Год назад +1

      አረምንእየሆናችሁነው አረ አበደን።😐😥🤐😤😤😤😖😖😖

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Год назад

    ተው አታስጠሉን አለመልቀቅኮ ትችላላችሁ ያየነውን ከምትደግሙ😏

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 Год назад +2

    አርእሡን ለራሳችሁ ተጠቀሙበት እንደ ዝሆን ስናከብራችሁ እንቁራሪት አትሁኑብን ተመልካቹን አክብሩ ..

  • @user-di7bq5bv4l
    @user-di7bq5bv4l Год назад +2

    ለምንድን ነው እሚደጋገመው ዋይ 😮😮😮😮

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 Год назад

    Diramawu Aleqe Inde😂😂

  • @Alex-zq2hs
    @Alex-zq2hs Год назад

    ምነው የምትደግሙት ታፈናችሁ ወይስ ኮማንድ ፓስቱ ሾዋችሁን አገደው?

  • @yamrotmekonnen7297
    @yamrotmekonnen7297 Год назад +2

    ውይ በዚኛውም ሳምንት የታየውን ለቀቃቹሁ ምነው አላቹሁ?

  • @fikerteaytaged
    @fikerteaytaged Год назад

    🎉

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v Год назад +2

    ድጋሚ ነው ለምን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Год назад

    14ኛ የሚወጣው ከት/ት ስለወጣ ነው አላለም አይ ሄኖክ😅

  • @tamenetafese6540
    @tamenetafese6540 Год назад

    ahunsi selechegn digami😎

  • @user-ko4qs1qs8w
    @user-ko4qs1qs8w Год назад

    ልክ አታደርጉ ድግሜያቸን እራሳቸ እዩ ተመልካችን አክብሩ

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Год назад

    Yiketilale...eko erfit layi nachew

  • @user-rm9je4xe3d
    @user-rm9je4xe3d Год назад

    yezaerw yilayhaie

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 Год назад

    ደጋሜ በእየሱስ ስም

  • @kasye-tw6lt
    @kasye-tw6lt Год назад

    🥰🥰🥰

  • @natnaelyitagesu
    @natnaelyitagesu Год назад +1

    ውይ ምነው አበዛችሁት አትደጋግሙት አበድንእኮ አረውይ።😖😖😤😤🤐😥😥😥😐🤨🤔

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад

    ምነው ? ….. ኧረ ምነው ?? ….. አለቀባችሁ እንዴ ???🤣🤪🤣

  • @sisay7
    @sisay7 Год назад

    just announce you are in season break.....

  • @serkina7243
    @serkina7243 Год назад +2

    መቼም ይሄ ህዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው ብላችው ነው ኣ ምደጋግሙብን🤔

  • @Kedir7715
    @Kedir7715 Год назад

    ይሄን ቪዲዮ ለ3 ኛ ግዜ አየሁት

  • @michaelmedhane3656
    @michaelmedhane3656 Год назад

    ኤዲያ አትደጋግሙብን

  • @meemee8828
    @meemee8828 Год назад +1

    ዛሬም ደገማችሁ 😒

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад

    ሁለተኛ ሳምንት እየደጋገማችሁ ፈጠራው አልቆ ነው ?

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Год назад +1

    ምንድነው የምትደጋግሙብን😏

  • @fetifetiya7756
    @fetifetiya7756 Год назад +1

    ላምንድነዉ ዳግማችሁ ምትለቁት😢

    • @abc12452
      @abc12452 Год назад

      ምዕራፍ አንድ አልቋል

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 Год назад

    የበሥንቱ ቲሸረትና ሸሚዝ አይቀየርም እንዴ

  • @melkamucord9880
    @melkamucord9880 Год назад

    ለምንድን ነው የምትደግሙት?

  • @Asefu1621
    @Asefu1621 Год назад

    ስታናደዱ አዲስመስሎኝ መሮጤ 😢

  • @bedabedade6179
    @bedabedade6179 Год назад

    ምንድነው መደጋገም ሐሳብ ጠፋ እንዴ?ቢሆንም አየዋለሑ

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 Год назад

    እያስገረባቹን ነው 🤨🤔 ቲሽ

  • @mlukenmelese781
    @mlukenmelese781 Год назад

    ድገሜ sport

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Год назад +1

    ምንው አዲስ እስክሪፕት አጣለሁ እንዴ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Год назад

    ድራማ ሲገረብ!!!!!!!

  • @frehiwotdinku5171
    @frehiwotdinku5171 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ko4qs1qs8w
    @user-ko4qs1qs8w Год назад

    ምን ሆናችሁነው ድጋሜ የሚትለቁት 😏😏😏 ዕኝ የቻይና አሸንጉሊት ናን ☹️☹️☹️👊👊👊👊

  • @abdulmalikduri6027
    @abdulmalikduri6027 Год назад

    Atirebum

  • @muhammedjemal7889
    @muhammedjemal7889 Год назад +1

    አለቀባችሁ እንዴ? ከጨረሳችሁ በይፋ ተሰናበቱ እንጂ ያለፈውን እየገረባችሁ አታሰልቹን!!

  • @BurteChala
    @BurteChala Год назад

    Bale yikedm bale yikedm hooo😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @addisashebir1579
    @addisashebir1579 Год назад

    እየውላችሁ እንደዚህ ለተመልካች ክብር ካጡ ሁላችነም ድስላይክ ብናረገ ለራሳቸው ብለው ያስተካክላሉ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Год назад +1

    ኤጭ አትደጋግሙብን

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw Год назад

    አለቀ እንዴ ደገማችሁትሣ

  • @HaftamuAsefa
    @HaftamuAsefa Год назад

    eyedegemachuh endentelaw atargun 😏

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Год назад

    ሰቤን ላነሳ ነዉ

  • @tesfaigebrezgabher6947
    @tesfaigebrezgabher6947 Год назад

    እባካቹ ስለምንወዳቹ ሰው ኣክብሩ

  • @user-ug9xq2xz5k
    @user-ug9xq2xz5k Год назад

    😂😂

  • @yisakebest469
    @yisakebest469 Год назад

    Yidabrale baqa lela kifell kalela aqumu

  • @teshaletereda9768
    @teshaletereda9768 Год назад

    ምድነው ድጋሚ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад

    Aie ene besntu !!!! ygermal aznagnna astemari program neaw!!!!!

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 4 месяца назад

    Haha

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Год назад

    ምነው አለቀባችሁ መደጋገም ብቻ ሆነ

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад

    Eraa uuuuuuuuu dagagemachewat deramawen

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl Год назад

    ለምን ደግማችሁት ካለቀ ለምን አታቆሙትም

  • @629ization
    @629ization Год назад

    ምነው ግረባ ጀመራችሁ

  • @Lilo386
    @Lilo386 Год назад

    Besetenoche bka telanchou ayene mechawechanewe enda serachoune azengou

  • @teferakassu4700
    @teferakassu4700 Год назад

    ካለቀ አልቋል በሉ ለምን ትደግማላቹ

  • @tsedeyhailemariam8469
    @tsedeyhailemariam8469 Год назад

    ምነው ደጋገመችሁት ?

  • @asxz-vm3be
    @asxz-vm3be Год назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @ErmiGiras
    @ErmiGiras Год назад +1

    ቀልዱብን

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 Год назад +2

    ኤጭ ምነው ተጨማለቃችሁ ተመልካችንም አክብሩ ከተቋረጠ ንገሩን በአቲዮጲያ ተከታታይ ድራማ የተለመደ ነው የናንተ ግን ባሠ እንደአዲስ ላይቭ ብላችሁ የተደገመ ያሣፍራል አረ እንከባበር

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Год назад

    ካለቀባቹ አለቀ በሉ ያየነውን አትድገሙ ለይቱብ ብር ለመሰብሰብ ብላቹ ከከፍታቹ አትውረዱ