Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 2ኛ ዙር ሰኔ 20 2013 ዓ/ም ክፍል 2/4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 40

  • @zewdineshtaye2143
    @zewdineshtaye2143 3 года назад +3

    Sofe,you are the best judges ,you are really professional and nice,soft person also I like your advice it make sense.it’s help for them. Good job 👏 💚💛❤️

  • @yidnekachewzewdu5457
    @yidnekachewzewdu5457 3 года назад +2

    ፋቅሩ አሰፋ አሪፋ ልጅ ነው ቢመለስ ደስ ይለኛል

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 3 года назад

    እልፍነህ ጎበዝ ነህ:: ስላለፍክ ደስ ብሎኛል:: በርታ እባክህ

  • @jemhabesha3755
    @jemhabesha3755 3 года назад +9

    የመጀመሪያ ነኝ ለኮመንት ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ መንገዴ ወደባላገሩ ጎራ ማለት ነው

    • @R.A52
      @R.A52 3 года назад

      አንተማ መሄድ አለብህ ሜጀርህ መስፋት አለበት ጉልበት ስጠው ግድ ነው ይሉሃል😄

  • @fasikazeethiopia9554
    @fasikazeethiopia9554 3 года назад +4

    በአብርሽ ምትክ ያለሽው ዳኛ ግን ትንሽ አስተውይ እነ ሶፊ ለመድረኩ ክብር ፖይንት አለው ሲሉ በደንብ አድምጭ የሰው ሞራን ትንሽ ጠብቂ ልጅን የባህል ለብሰህ እኛም ለብሰናል ምናምን ሸም ነው

  • @kirubelmisigna7973
    @kirubelmisigna7973 3 года назад +1

    Temesgen bekel ena hana mesfin aleyenachwem ere ensu yaseflegalu🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 3 года назад +1

    ሶፊ በጣም ምርጥ ዳኛ በርታ

  • @Kidusyared11media
    @Kidusyared11media 3 года назад +1

    Temesgen Bekele round 2 performance? Ene bicha negn yalayehut weys esum tebaro new ?

  • @ebrahimmohammed7295
    @ebrahimmohammed7295 3 года назад +2

    ሶፊይ አንዳንድ ግዜይ ብታስተውል ጥሩ ነው

  • @redwannurredin530
    @redwannurredin530 3 года назад

    Sofy zarie yetetahat buna alserachm messelenj kutr 882 yakerebew Performance altay aleh kesu ZK yemil yakerebut betam bzu tewedadariwoch alfewal eko.

  • @sssh5805
    @sssh5805 3 года назад +2

    በአብርሃም ምትክ የሚመጡ ሰዎች መድረኩን አይመጥኑም:: ይህን ያህል ይሆናል ብዬ አልጠብቅም:: እባካችሁ ቢያንስ ከሌሎች ዳኞች ልትማሩ ይገባል!! ፊትሽን ቅጭም አርገሽ ባታይያቸው የተሻለ ነው!!

  • @natnaelgetachew9852
    @natnaelgetachew9852 3 года назад

    Anchim eko confidence selelesh eko new sofi ante betejemer yeshalal belesh yejemershew....lezam eko new hule sosetegna endetaweri yemiadergut

  • @የአርሲቲእናት
    @የአርሲቲእናት 3 года назад +2

    1ኛ ነኝ
    Like

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 года назад

    ቢጫ እና ቀይ ነው ዛሬ ውጤታቸው
    አረጌ እና ሶፊ ወይኒ ቀይ በቢጫ ሆነ ዳኞች መደባቸው
    አረንጓዴ ይላል ለተወዳዳሪዎች አለሁ ከጎናችው

  • @bkbk4271
    @bkbk4271 3 года назад +1

    አብርሽ የት ጠፋ
    ደሞ ወደመጨረሻው እንደተለመደው ታሟል እንዳትሉን

    • @rahelamen7300
      @rahelamen7300 3 года назад

      ሀዘን ላይ ነው ወንድሙ አርፎ

  • @NobFamily
    @NobFamily 3 года назад

    ሶፊ ምርጥ ዳኛ

  • @butu8317
    @butu8317 3 года назад

    እረ አብርሀም የትሄደ ?

  • @tegast8314
    @tegast8314 3 года назад

    አረ ሞራል እየጠበቅሽ ተናገሪ አክስቴ በተረፈ ቆንጆ ነሽ

  • @natnaelgetachew9852
    @natnaelgetachew9852 3 года назад

    yefelegewen Lebes atelebese leteye new cherash....yemeteyewe atash meselegn denebelal fit!

  • @surafelseyfe5842
    @surafelseyfe5842 3 года назад

    እኔ ደሞ እልፍ ይሁን ካቀረበው ነገር አንፃር ማለቴ ከዝግጅቱ አንፃር መውደቅ ነበረበት ምክንያቱም ሌሎቹም ከዝግጅቱ አንፃር ሶፊ ልክ ነው ካያችሁት እንቅስቃሴው ሁላ ከዘፈኑ ሪትም ጋር አይደለም ስለዚህ ለ3ኛው ዙር አይመጥንም !!!!!!

  • @teddykeyo228
    @teddykeyo228 3 года назад +2

    እንደምን አላቹ ባላገሩ አዘጋጆች ፍቅሩ የመወዳደሪያ ቁጥሩ 7772 ተወዳዳሪ የሙልቀን መለሰን የዘፈነው ኮሜንቱ የነገራቹት ደስ የሚል ነው ሞራሉን ሁሉ ጠብቃቹለታል አረጌ እና ሶፊ መልካም ናቹህ አላውቅም ስሟን ይቅርታ አርጉልኝ ሴቷ የተናገረችው የልብስ አቅም ቀንሰህ ማለት ምን ማለት ነው እንዲህ አይነት ኮሜንት አይሰጥም ከባለሙያ አለባበሱን ማድነቅ ከዛ በሚቀጥለው በሙያዋ አስተያየት መስጠት ነው ለሚመጡት የሚያሸማቅቅ ነው እኔ ብሆን ተወዳዳሪ ብለሽ ማስቀመጥ አለብሽ እራስሽን አመሰግናለው ኮሜንቴን ካነበባቹት ቴዲ ነኝ ከደብብ አፍሪካ

  • @adiapore122
    @adiapore122 3 года назад

    Elifyihun you are talented but you have to practice, I disagree with Sofi on range, I agree with all of them, you have to prepare

  • @jemhabesha3755
    @jemhabesha3755 3 года назад +3

    ጥሩ እየዳኘች ነው ዛሬ ልጅቷ

  • @ephremtamene1753
    @ephremtamene1753 3 года назад

    💚💚💛💛❤❤

  • @beyourself9714
    @beyourself9714 3 года назад

    Ichin dagna setiyewa balayat desyilegnal
    Ichi jezba

  • @kebakeba8601
    @kebakeba8601 3 года назад +1

    Selam beteseb eski subscribe adrgugni bkinnet

  • @barkiligntufa6886
    @barkiligntufa6886 3 года назад

    ፍቅሩ አሰፍ 772 ማለፍ አለበት

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 года назад

    The female judge her face expression , will not good for contester who tried to preform their best in front of her, because absolutely she’s scared those individuals on the stage. I believe all judge are must has requirements to be on the bench?????

  • @adibelay2083
    @adibelay2083 3 года назад

    አሁን ከአንቺ በላይ ኮንፊደንስ ያጣ ሰው አለ? ለምን እራስሽን ችለሽ አልዳኘሽም ... ሶፊ ጀምር፡ አረጌ ድረስ.. የጋሽ ጥላሁንን ዘፈን የተጫወተው ልጅ ምን ይወጣዋል...

  • @md5wsman540
    @md5wsman540 3 года назад +1

    ይች ዳኛ ሰክራለች እንደ

  • @user-Davc
    @user-Davc 3 года назад

    እረ አብርሽን ምን ወሰደው? ባላገሩ ያለ አብርሽ ምሰሶ የሌለው ሣር ቤት ማለት ነው ።

  • @ማርያምእናቴነሽ-ቘ1ፀ
    @ማርያምእናቴነሽ-ቘ1ፀ 3 года назад

    ይች ሴት ቀይሩ በጭራሽ አያስፈልግም

  • @meditube9629
    @meditube9629 3 года назад

    ሶፊዬ ሰዉደህ

  • @md5wsman540
    @md5wsman540 3 года назад

    ይህችን ቆዳላ ዳኛ አብሯት ምድረኩን አትመጥንም

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 3 года назад

    882 Sofi was right u should've gotten red, first of all you're singing cliche songs no creativity at all even when they gave u 2nd chance u still wanted to play Tilahun u got a 3rd chance yet again another cliche song with no confidence so painful to watch😐

  • @AYC255
    @AYC255 3 года назад

    Mene hona new koy kuta kuta yemilat ..🙄😡