Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ 2ኛ ዙር ሰኔ 20 2013 ዓ/ም ክፍል 3/4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 82

  • @alemmarye6076
    @alemmarye6076 3 года назад +1

    Selam alem 927 betalfena ketaye zure benayte ye balgeru demekte nberche

  • @amentadesse2272
    @amentadesse2272 3 года назад +1

    ሰላም ዓለም (927) ማራኪ ድምፅ ዓላት ዕድል ቢሰጣት የተሻለ ነገር እደምናይ አምናለሁ 🙏

  • @wenniesheyt1293
    @wenniesheyt1293 3 года назад

    ❤💛💚❤💛💚❤💛💚

  • @mulezekarias7553
    @mulezekarias7553 3 года назад +2

    Selam Alem (927)memeles alebati she had an amaizing vocal and also she is free this kind of person can learn anything and improve the mistake

  • @BefikirDesign
    @BefikirDesign 3 года назад +2

    927 ሰላም ዓለም ሌላ እድል ይሰጣት

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +6

    ሰላም ዓለም ለዚህ ሳምንት ድምቀት ነበረች በቁንጮው ቢሆንም ማለፍ ነበረባት ድምፅ እንሁናት

  • @yibeltaltamir5869
    @yibeltaltamir5869 3 года назад +3

    ሰላም ወደ ሦስተኛ ማለፍ ይገባት ነበር። ባላገር ምርጥ ትልቅ ስህተት ነው ብዬ አምናለሁ። አሁንም ብትጠሯት መልካም ይመስለኛል።

  • @nollagettz3887
    @nollagettz3887 3 года назад +3

    927(ሰላም ዓለም)-ወደ ሶስተኛ ዙር ማለፍ አለባት ለምን ቢባል የውድድር ዓላማ ማብቃት ስለሆነ በባላገሩ ውድድር ውስጥ እያደገች በኃላ ላይ እንደምታኮራን ስለምታምን ለዛም ልጅነቷን እና አቅሟን ድጋሚ ግምት ውስጥ አስገብተው ቢያዩ ደስ ይለኛል።

  • @SamSung-xs2bu
    @SamSung-xs2bu 3 года назад +1

    Hazen laye nebereku lej melesuln please sofiye

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 3 года назад +6

    ባላገሩ ሰላም ያብስራን ደሰ የሚል ድምፅ አለው የሚታገዝ ነው የድምፁ ውፍረትና የሚቀልፀው የተፈጥሮ ነገር አለው የሚታገዝ ነው እንዳትጥሉት

  • @kalkassa9487
    @kalkassa9487 3 года назад

    927 selameye temelese betam nw des metelew

  • @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 года назад

    ሊታይ የሚችል የዘመኑ ምርጥ ፕሮግራም ነው::

  • @user-Davc
    @user-Davc 3 года назад +4

    Selam በጣም ዘና ነው ያደረገችኝ እረ እንደምንም መልሱልን ሳቋ ራሱ አረንጓዴ አሻራ ነው ።

  • @tsionyifrashewa314
    @tsionyifrashewa314 3 года назад +1

    Selam alem maletm 927 mirttt dimts nw yalat yemiketilew wididir demo yebelete mesratua aykerim so atitaluat edil yasfeligatal yemtsera lij nch

  • @yaredhaile4900
    @yaredhaile4900 3 года назад +1

    Selam alem 927 malfe albate esun masalfu le balgerum demkete nate

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 года назад +1

    እናንተ ባለፍውም አስታ የት ስጥቻሁ ነበር ተጋባዥ ዳኝዋን ሶፌም አርጋህምም እድል አትስጧትም በጣም ጎብዝ ናት ከናተ ብትበልጥ እንጄ አታንስምአብርሽ ቤኖር ለሁሉም ክብር አልው ይቅርታ

  • @bereketlakew6199
    @bereketlakew6199 3 года назад

    Des yilegna

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 3 года назад

    Ear I miss Abresh (BERETA)from Texas 🙏

  • @birukayalew2887
    @birukayalew2887 3 года назад +4

    not fair, the one she singing the Abeba Desalegne doesnt deserve for round 3.

  • @nebat8649
    @nebat8649 3 года назад

    Sofi wende aymechehm?🤔🤔🤔🤔🤔🤔?

  • @estifatoni3322
    @estifatoni3322 3 года назад +4

    አብርሀም ኸይሩ code 104 አብርሀም 2 ኛ ዙር ላይ ይወድቃል ብዩ አላሰቡ ኩም ነበር.
    ድምፁ ከሚመቸኝ ተወዳዳሪ አንዱ አብርሀም ነ ው፡ ፡ እንደሚመለስ ተስፋ አረጋለው

  • @andyeinfo-tainment8535
    @andyeinfo-tainment8535 3 года назад

    ወይኒ በጣም የምትገርም ዳኛ ነች። አብርሽ አራተኛ ወንበር ይዘህ መምጣት የሚሻል መሰለኝ።

    • @samsontadesse1404
      @samsontadesse1404 3 года назад

      እረ አንድዬ ወደድሻት እንዴ? ገርጂ ብዙ ችክ አለ አይደል እንዴ?

  • @Hisblood7171
    @Hisblood7171 3 года назад +1

    ሰላምየ❤

  • @youtube5668
    @youtube5668 3 года назад

    ያብስራ ብቃት ያለው ልጅ ነው ማለፍ አለብት

  • @mekya7632
    @mekya7632 3 года назад +6

    ዳኞች የሂሩትን ዘፈን ተወዳዳሪዋ የአበባ ስትል ምንም አለማለታችሁ ትክክል አይደለም አርሙ።

    • @AyatTube798
      @AyatTube798 3 года назад

      እንሱም አያዉቁትም መሰለኝ

    • @አፀደማርያም-መ2ለ
      @አፀደማርያም-መ2ለ 3 года назад

      ምናልባት ተቆርጦ ይሆና ኢዲት ላይ

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 3 года назад

      የአበባ ካለች በኋላ ሶፊ አስቀይሯታል

  • @jorajinihoamdehana9342
    @jorajinihoamdehana9342 3 года назад +1

    927

  • @Uthiop
    @Uthiop 3 года назад +2

    ወይኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ።ከውበትና ስርዓት እስከ ችሎታና እስከ አቀራረብ። The hair though is a little extra. Her face is small and it makes her look like a cute doll.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 года назад +2

    Selam seems talented. I recommend you to try to study theater or film.

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 3 года назад +3

    የሂሩት በቀለን ዘፈን
    የአበባ ደሳለኝ ስትል እንዴት ይይዝላታል ኦርጋኒስቱ
    በጣም ትገርማላችሁ !

    • @surafelseyfe5842
      @surafelseyfe5842 3 года назад

      ዋናው መግባባታቸው ነው ሚፈለገው

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 3 года назад

      ሶፊ ያስቀየራት መሰለኝ cut የተደረገ part አለ

  • @addisgossaye9694
    @addisgossaye9694 3 года назад +1

    Your comments about tiktok or other sosial medias is not right. If your reason is simply not to use other sosial medias until they are done with balageru idol it is ok. But you can not say that they are disgracing the art for singing on other sosial medias.

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 3 года назад +1

    በጣም የተፈጥሮ ድምፅ ያላቸውን ተፈጥሮ የቸረቻቸውን ልጆች በጥቃቅን ነገሮች ባትጥሏቸው ደግሞ በሙዚቃ ሲታጀብ ምን እነደሚመስል መገመት አያቅትም የተነከታከተ ድምፅ ጆሮአችን ሰልችቶታል

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 3 года назад

    ሶፊ የሰፈሬ ልጅ አንደኛ ነህ መስታወት ባንድ 32 ቀበሌ ያፈራችህ ምርጥ

  • @abyotademe3155
    @abyotademe3155 3 года назад +1

    ሴት እህቶቻችን ምን ነካቸው ቢነገሩ አይሰሙም እንዴ የወንድ ዘፈን ለምን ይመርጣሉ? እባካችሁ ምከሯቸው

  • @fk3365
    @fk3365 3 года назад +3

    አንድ ዘፋኝ የሙዚቃ መሣሪያ ቅኝት ካላወቀች ዘፋኝ አይደለችም ። ገና ነች የአበባንም ዘፈን ተጫወተችበት እንጂ አልቻለችውም ። ቢበቃት ለሞራል ካልሆነ በሥተቀር .........

  • @amax5661
    @amax5661 3 года назад +1

    አረጌ

  • @birhanugirum7591
    @birhanugirum7591 3 года назад

    927 ትመላስ

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 3 года назад

    ምስኪን ዳኞች! እባካችሁ ዝና ጠማን ብለው የተኮለኮሉ ይመስላሉ?

  • @adibelay2083
    @adibelay2083 3 года назад +2

    ዛሬ አረጌ ዳኝነት 1ኛ!!!!

  • @manayeymane7911
    @manayeymane7911 3 года назад +1

    927 ትመረጥ

  • @liliabab379
    @liliabab379 3 года назад

    Argyiii betam new yamwdh enkuan selam matchew sofiya sitetum

  • @ብርቱካንዘላለም
    @ብርቱካንዘላለም 3 года назад

    አብርሽ ናፈቀኝ ሶፊ አረጌ ንገሩልኝ እራሴን ሳላጠፋ ሀዘን እዳለበት አውቃለሁ ግን ሀዘን ሲበዛ ጥሩ አይደለም አብርሽ የኔ መልካም 💚💛❤️😍😍😍💕💕💕

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 года назад +2

    🙋‍♂️በቀላሉ የድሮ(ብላክ) ፎቶን ወደ ከለር ፎቶ መቀየር
    ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @natygizachew251
    @natygizachew251 3 года назад +1

    BM 927 She must be back! And actually #Abrham_Wolde too we miss you brother!

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 3 года назад +4

    ሶፊ በጉልበት ማሳለፍ ጀመርክ?

    • @des895
      @des895 3 года назад

      ሶፊ በዘመድ የሚሰራ ይመስለኛል

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 3 года назад

      Sofi be sera new yemyasalefew

  • @adibelay2083
    @adibelay2083 3 года назад +1

    927 በጣም አሪፍ ነበር የተጫወተችው ለምን ሌላ እድል አልተሰጣትም... ኦረ አታዳሉ!!! የዘሪቱን የተጫወተቺው እንዴት በቁንጮ ታልፋለች? ይሄማ ልክ አይደለም!!!"
    ቁንጮ ላይ የወደቁትም ያለፉትም በዚህ ቻናል ላይ ይለቀቁና ድምፅ እንስጥ

  • @amanhussien5959
    @amanhussien5959 3 года назад +1

    I think judges really need to take a proper break, and made another big mistake on 871. You guys even gave her unfair chance with wrong verse and singer name. Very sad day....

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 3 года назад

      she didn't mention singer name for the second attempt, she at first said Abeba Desalegn but u could clearly see Sofi made her change it saying "i can see how it can sound" so she changed it the name was not mentioned it might have been cut when editing but vocally i agree with u nothing special about her she was just average

  • @habdem215
    @habdem215 3 года назад +1

    Ermias should get green

  • @des895
    @des895 3 года назад

    ሶፊ በዘመድ ነው መሰለኝ የሚሰራው
    Sofi is not fair, ቆንጆ ሴት ከሆነች ድምጿአይታየውም: ዝም ብሎ ያሳልፋል
    ጎበዝ ወንዶችን ደሞ ያለአግባብ ይጥላል

  • @ReRe.5296
    @ReRe.5296 3 года назад +5

    ቁጥር 871 የማን ዘመድ ናት? ስንት ጎበዝ ልጆች ከሷ በፊት ሌላ ቻንስ እንኳን ሳትሰጡ ጥላችሁ ጭራሽ አይን ያወጣ ስህተት ታሳልፋላችሁ? እስቲ ደግማችሁ ተመልከቷቸዉ በጣም ይገርማል እርቀታቸዉ

  • @haymihabtsh6066
    @haymihabtsh6066 3 года назад +2

    አብረሀም ሀይሩ 104 መመለስ ያለበት እና ትልቅ ችሎታ ያለው ተወዳዳሪ ነው፡ ፡ እና እባካቹ ደግማቹ እትት እትት የሚለውን አዘፍኑት እንዳያመልታቹ

  • @amsalebirhan3068
    @amsalebirhan3068 3 года назад

    ere setua dagna betam nw yemetekosaterwu ena letwodadari tasefaraleah denget setetaye

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 3 года назад +1

    Hope Abrham is ok 🙏🏽

  • @alaganeshberher5757
    @alaganeshberher5757 3 года назад

    አስተያየት ሥትሠጣቸዉ ለዘፋኞቹ በጣም ነዊ የምታሥዱነግጣቹው እንደገና ፋታችሁ ገና ልትቆጣቸዉ ዩተዘጋጀ ይመሥላል እናም ፈታ በሉ

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 года назад

    💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Abinet1616
    @Abinet1616 3 года назад +1

    ERE አብርሽ የት ገባ ኡኡኡኡኡኡ

  • @mahletgetu7847
    @mahletgetu7847 3 года назад

    😍😍❤️❤️👌

  • @ephremtamene1753
    @ephremtamene1753 3 года назад

    💚💚💛💛❤❤

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 года назад +2

    927 ስላም አለም ይመቻል ኮንፍደንስ ቀላል ገራሚ
    የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንዴህ አይነት ፀባይ
    ተዋንያን መሆን የሚስችል በሐሪ አለ ባላገሩ ምርጥ ካልሆነ ወደ ወጊሾ ትወና ጎራ ማለት መሞከር መልካም ነው የመድረክ ተፅእኖ አለ ሞግሽዬ ዘና ፈታ ሳቅ ደስ ይላል ❤️❤️❤️

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 3 года назад

    Ere abersche n.benthe lemdrku Ena le sofi malte hazene atabeza ega eko sentune Terme b.agerune lemersathe enayalene.

  • @alem5097
    @alem5097 3 года назад

    ይህን ቀረርቶዬን ብተወው ምን አለ ብለሽ ያዜምሽ በትክክል በፈጠረሽ ግድ የለሽም ተይው ተይው

  • @jemhabesha3755
    @jemhabesha3755 3 года назад

    አብርሀም ወልዴን ውጣ ነው ዛሬ የመጣችሁ ስላችሁ ዛሬ እንስቷ ወደሶሶተኛ ዙር አልፈሻል ዳኝት

  • @amsaluayalew8293
    @amsaluayalew8293 3 года назад

    ዳኞች አራባና ቆቦ

  • @esayastadesse7364
    @esayastadesse7364 3 года назад +1

    አረጋኸኝ የደርግ ወታደር በዚህ ዘመን ዳኛ ማድረግ ከባድ ነው።ሙሉ እና ግማሽ ኪ ራሱ እኮ አያውቅም ክለብ ካገኘውህ ኪ አሾፍሀለሁ

    • @purity34
      @purity34 3 года назад +2

      ዱቄት አረጋኸኝ የሚችለውን ሰርቶ በኢትዮጵያ ሕዝብ ውስጥ በሙያው የተከበረ ባለሙያ ነው አንተ ወላጆችህ እራሱ የሚያቁህ አይመስለኝም

    • @eldabuleoezu5277
      @eldabuleoezu5277 3 года назад

      ዲቃላ ዲቃላ ሀሳብ ነው የሚያቀርበው

  • @batixhaedao9600
    @batixhaedao9600 3 года назад

    አራገኝን አንሰልን

  • @bereketlakew6199
    @bereketlakew6199 3 года назад

    927

  • @bereketlakew6199
    @bereketlakew6199 3 года назад

    927

  • @bereketlakew6199
    @bereketlakew6199 3 года назад

    927

  • @bereketlakew6199
    @bereketlakew6199 3 года назад

    927