ጥሙጋ መስኩ ላይ ወገባቼውን ሲፈትሹ ያገኜኋቼው ውቦች እስኪ እዩአቼው እንዴት እንደሚያምሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 64

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 Год назад +4

    ይህንን ግሩም የአገራችን የባህል ፈርጥ ባለቤቶች ወገኖቻችን እንደ አውሬ እየታደኑ ይገደሉ ይፈናቀሉ ?ገዳዮቻቸውንና አፈናቀሎቻቸውን እግዚአብሔር ይፋረዳቸዋል።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад +1

    ጥሙጋየ ወይኔ አገሬ አረወዳ ትዝታ❤❤❤❤እስኪ ብኵቅ በል ወደላይ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Год назад +1

    I Love this melody. I miss my motherland ❤️❤️

  • @Lemishe
    @Lemishe Год назад +4

    የሰሜን ምስራቅ ራያ አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ራያ ወሎ የአማራዎች መፍለቂ የባላባት የእራስ ሚካኤል የእቴጌ
    መነን ልጆች ነን

  • @aminamohammed6609
    @aminamohammed6609 Год назад +2

    MashaAllah

  • @ወለተማርያም-ኘ1አ
    @ወለተማርያም-ኘ1አ 2 года назад +1

    ወይኔ ትዝታ ራያየ ዋጃ ጥሙጋ ወዙ በትዝታ ኡፍፍ አየ ስደት😥😥😥

  • @snr9054
    @snr9054 Год назад

    ወገኖቼ ዝም ብላችሁ አትጨፍሩ ይልቅስ እድሜአችሁ፣አቅማችሁ እና ጤንነታችሁ የሚፈቅድ ሁሉ ብትሰለጥኑ መልካም ነው። አማራ እራሱን ለማዳን እንደ እሥራኤላውያን መሆን አለበት!! ጠንካራ ሱራተኛና ለጦርነት በሚገባ የለጠነ መሆን አለበት በቃ እንደዛ ነው።😢💚🌼❤

  • @aliseid-hy8yt
    @aliseid-hy8yt Год назад +1

    wollo yetwulid hager................

  • @mekdeabade
    @mekdeabade 2 года назад +1

    ጥሙጋ🥰🥰👍👍👍

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 года назад +2

    አቤት ባህልና ዉበት😍❤

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ቐ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ቐ3ኀ 2 года назад +3

    ራያ ዋጃ ወንዛወንዙ የኔ ውድ ሀገር❤❤❤

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 года назад +2

    አቤት ስታምሩ ትችላላቹህ

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ጥሙጋየ ፌጫው 🥺ትዝታ 🥺❤ራያየ 💚

  • @كدراثيوبي
    @كدراثيوبي 2 года назад +3

    የሰፈሬ ልጆች ስላየሆችሁ በጣም ደስብሎኛን

  • @Salassalas8144
    @Salassalas8144 Год назад +1

    ወሎ መገን። አሳምነው!

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 года назад +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ውድማችን 👍👍👍👍

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል

    እኔ ያልገባኝ ነገር እነዚህ ወሎዬወች ምድነው የሚበሉት እኔ የማላቀው አጀታችው ተፍልጎ ነው የሚገኝው አቦ ይመቻችሁ

  • @BFf-gf8em
    @BFf-gf8em Год назад +1

    ወይይይይይ ታድላችሁ እውቀት ጮራ ተማሪውች የክላሴ ተማሪወች ውውድድድድድ እኔ በስደት በሰው ቤት እየተገዘገዝኩላችሁ ነው

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Год назад +1

    Michew ! 😍😝

  • @fikirteshome8891
    @fikirteshome8891 2 года назад +2

    🤗🌽🌾 የኔ ራዬች

  • @workuhiruy356
    @workuhiruy356 Год назад +3

    ወይ መራቀቅ ወገብ መፈተሽኮ መጸዳዳት ማለት ነው

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 Год назад

    "ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!" ይባላል፡፡ ለዚህ ውብ ኩነት የተጠቀምከው ምሰላም በለው ፈሊጥ፤አልተገናኝቶም ሆኗል፡፡

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 2 года назад +1

    ዋው😘😘😘😘😘😘

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 2 года назад +3

    የዛሬን አያርገውና ስንት ላይፍ አለፈበት ጥሙጋ ወዙ በትዝታ ሄድኩ

  • @ራያራዩማየተዋህዶልጅነኝ

    የኔዋ ጃውሃ

  • @workugoremise4740
    @workugoremise4740 Год назад +1

    #waw

  • @የራያዋነኝወለተሰንብት

    እንዴት እንደናፍቆች ራያ ጥሙጋ ሀገር ሰላምሸ ይብዛልኝ

  • @fatemakassaw
    @fatemakassaw Год назад +3

    ቆይ ሴቱ ግን ይሄ አርቲ ባይኖር ምን ይበቃቸው ነበር😟😟😢😍😂😂

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Год назад

      😂😂😂😂እጃ

    • @FFg-op7hd
      @FFg-op7hd 7 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ነው😂😂😂😂

  • @AymiYouTube
    @AymiYouTube Год назад +1

    ገኒየ የምርጥዘር እኮነሽ ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 года назад +2

    የኔምርጦችሸጋብቻ ቆንጆ ብቻ እድግ በሉልኝ🇬🇳

  • @medi7884
    @medi7884 2 года назад +1

    ጥሙጋ አገሬ ናፍቆቱ

  • @birtukanshegaw5477
    @birtukanshegaw5477 2 года назад +1

    .አቤት ችሎታ ይመቻችሁ

  • @kume1219
    @kume1219 Год назад +1

    Wollo geragro yamiral

  • @sikosilo5368
    @sikosilo5368 8 месяцев назад

    ወይኔ አገሬ ናፈቀኝ😢😢😢

  • @tumtut9099
    @tumtut9099 Год назад

    Tigrai culture

  • @sisayyirga5875
    @sisayyirga5875 Год назад

    Are the lovely and amazing girls from Kobo or Alamata?

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 2 года назад +1

    💚💚💚💚u💚💜 ዋውውውው

  • @mitamituye
    @mitamituye Год назад +1

    ሁልሽም ወድሻለሁ የክላሴ ተማሪወች ናፍቃሁኛል ስላየኋች ደስ ብሎኛል እመቤቴን 😥😥😥😥😥

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ለ

    እፍፍፍፍ አሁንስ ሀገሬ በነበርኩ አይይይይይ ስደት የስራህን

  • @mbythoefraio-fk2bi
    @mbythoefraio-fk2bi Год назад

    👏👏

  • @gashawfentaw114
    @gashawfentaw114 6 месяцев назад

    wulebegne nafekegne

  • @Loloሰለሁሉምነገርእግዚያብ

    ወይኔ የዋጃ ጥሙጋ ነገር ትዝታ ሆኖ ቀረ😢😢

  • @esete5305
    @esete5305 Год назад +1

    ሁለየም ኑልኝ በጣም
    ደስ ትላለች የእኔ ውድች

  • @mogestsegaye8231
    @mogestsegaye8231 Год назад

    በነገራችን ላይ ወገብ መፈተሽ ትርጉሙ ለየት እንደሚል ያወቃችሁት አልመሰለነኝም። ወገብ መፈተሽ ሰገራ መውጣት ማለት ነው። በጨውነኛ። 😅😅

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад +1

    የራስ ያልሆነ ያንተ አይደለም ቅማንቴ 😂

  • @sikosilo5368
    @sikosilo5368 8 месяцев назад

    💕💕💕💕🌍

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 Год назад

    ሌላ መጥፍ አይደለም ልጁ ዳንሱን ቢተወው

    • @alemmeseret2466
      @alemmeseret2466 Год назад

      እስክሳው እነሱን መምሰል ይሻልሃል

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 2 года назад +1

    እነሱ ለተሸከሙት የፀጉራቸው ጉፋፊ እኔን የከበደኝ መሰለኝ ግን ለምንድነው ከወልድያ ወዳ ያለሀገር ክር ካልቀጠሉ የማይኖኑርት ሁሉም ሰው ፀጉር የለውም ባይኖርስ ለም ባላቸው አያጌጡም ይገርሙኛል ተሸክመው

    • @ፍሬህይወትከወሎ
      @ፍሬህይወትከወሎ 2 года назад

      ወልደያወችም ጀምረዋል ባለፈው የሆነ ሠርግ ሒጀ እንዳለ ብታይልኝ የተሸከሙት ጉድ በራሷ ፀጉር የምትዋብ የለችም እኔማ ባየሁት ቁጥር ሢቀፈኝ ይሔ ውይግ

    • @Meserttube893
      @Meserttube893 2 года назад +2

      ኧረ ራያ አንድት ፀጉር የሌላት ሴት አታገኝማ ፀጉራቸው ማኛ ነው ውይጉን የሚቀጥሉት ሠለሌላቸው ሣይሆን ፍሪዝ ሁኖ ሠለሚያምር ነው

    • @fatumaibrahim8108
      @fatumaibrahim8108 2 года назад +1

      @@Meserttube893 ራያ የሸጋ ወሎ የሸጋ መፉለቂያ ነዉ

    • @jamellaahmad9001
      @jamellaahmad9001 Год назад +1

      መቨአላ

  • @nakfaagombesa2174
    @nakfaagombesa2174 Год назад

    ኣለባበሱ የጸጉር ኣሰራሩና ጌጡ የትግሬ፡ ጭፈራው ግን የኣማርኛ።

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ Год назад +1

    ወገባቸውን ሲፈትሹ ማለት እኮ አራቸውን ሲያሩ ማለት ነው።አማርኛ አታውቅም እንዴ??

    • @tamiratenanaw3239
      @tamiratenanaw3239 Год назад +1

      ያደኩበት ውብ ሀገር ዋጃና ጥጋ ጌደሩ የተለየሁት 12ዓመቴነበር ከየሁት 18 ዓመትሀኖኛል ሀገሬ ናፈቅሽኝ