ምርጥ የራያ ሰርግ ጭፈራ | የሙሽሮቹ አስገራሚ ጭፈራ | የራያ ሙዚቃ | raya ameharic music

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 122

  • @tibebewuhib5942
    @tibebewuhib5942 Месяц назад +3

    ራያዎች አለባበሳችሁ፣ጭፈራችሁ በጣም ያምራል። ባህላችሁ በጣም የተለየ ነው። ወገኖቼቼ ባትሆኑ ኖሮ በጣም ይቆጨኝ ነበር።
    ኑሩልኝ። ክፋ አያግኛችሁ።

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 2 месяца назад +9

    እራያነቴ ሁሉምእሚምርብን እራያባልሆንምንይበቃኝነበር ግንበናፍቆትልሞትነው ስደትየስራህን😢😢😢

  • @AlemeuDejen-ly8ms
    @AlemeuDejen-ly8ms 2 месяца назад +2

    እኔስ የታየኝ ያምርኛን አከለ አሌክስየ የኔጌታ እግዜአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @meleseyimer9316
    @meleseyimer9316 2 месяца назад +1

    ወንድሜ በርታታ

  • @eexx6622
    @eexx6622 2 месяца назад +17

    ደስ ስትሉ መልካም የትዳር ዘመን ግን ወድማችን ደሱ ለምን ነው እይታ የለለው ማሪያምን ስቱን እያሳደግን የመዳም ቅመሞች ግን ደሱ ስት አመቱ ግን መንም እይታ የለውም በሶስት ወር ባራት ወራ ቡታጀራወችን እያሳደግን ግን ይሱን ምንም እይታ የለውውም ያውም ያገራችንን ባህል እያሳየን

    • @desutube5417
      @desutube5417  2 месяца назад +2

      ኣመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @BilagiAmare
      @BilagiAmare 2 месяца назад +2

      አይ እህቴ ሰው ቁም ነገር ማየት አቁሟል ውሸት ነው እሚወደው እኔ ግን ደሱንና እሙየን በጣም ነው እምወዳቸው❤❤❤❤

    • @eexx6622
      @eexx6622 2 месяца назад +2

      ትክክል የፍቅር ስወች

    • @rvfghbgbh2100
      @rvfghbgbh2100 2 месяца назад +1

      ቶሎ ቶሎ ሰለማይለቁ ነው 😥😥
      አትጥፉ ደሱየ 💖💖

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 28 дней назад

      🇮🇱🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 2 месяца назад +3

    ንጉስዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ🥰 የኔ ሽጋ አከለ አሌክስዬ የሁሉ ድምቀት አንተ ብቻ የኔ 😘

  • @tigistaragea6741
    @tigistaragea6741 2 месяца назад +6

    ሰታምሩ ❤❤❤ እኛ በሰደት ያለነው አለቁ ሞቱ ጦርነቱ ምን ላይ አድርጉቸው ይሁን እያልን እንጨነቃለን እናተ ላካ እምሩባቸኋል ሰላሙን ያብዛልን ሀገራችንን እኛም ስደት በቃ ብሉን ለሀገራችን ያብቃን

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 2 месяца назад +5

    እኔም ወሎየነኝ ያውም ያሀይቅልጂ ❤ራያዎችን በጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤

    • @Fbb-n3t
      @Fbb-n3t 2 месяца назад

      እኛም ውድድድ❤️❤️❤️❤️

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 2 месяца назад

      እኛም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @طيبةعلي-س8ج
      @طيبةعلي-س8ج 2 месяца назад

      እኔም

    • @AbduMenan-by5wi
      @AbduMenan-by5wi Месяц назад

      እነሱምኮ ወሎየ ናቸው ምነው ወሎ የኔ ብቻ ነው አልሽ

  • @ZuzuZuzu-i7t
    @ZuzuZuzu-i7t 2 месяца назад +13

    ከቶ የኛ የመዳም ቅመሞች መች ይሆን እደዚህ በነፃነት ዘና የምንለው አይይ 😢😢😢😢

    • @NzdjjJsjsjs
      @NzdjjJsjsjs 2 месяца назад

      በጣም

    • @አሊሻነኝየሀራው
      @አሊሻነኝየሀራው 2 месяца назад

      በድልሺእዘኒ😅😅😅😊

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 2 месяца назад

      ቀረሁ ወጥቸ አይ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад

      ስንሞት😂

    • @HalaweyaAdem
      @HalaweyaAdem Месяц назад

      አይ የኛ የመዳም ቅመሞች ነገር እኔም የናፈቀኝ እንደዚህ በነፃነት.......

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 месяца назад +2

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ወንድም አለም የቤተ ዘመዱ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል😘😘❤❤❤🙏🙏

  • @xssa6895
    @xssa6895 2 месяца назад +4

    የኔ ምርጥ ወንድም ከዚህ ሁሉ የታየኝ አሌክስ አከለ ነው ሙትትብ ብየ የምወደው ወንድሜ የኔ ሽበላ❤😊

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 2 месяца назад +29

    መገን ራያ ሰላምሽ ይመለስልን ❤❤❤❤❤❤ እንምጣ ስንላቸው ኑሮ ውድነት ይላሉ ግንኮ ኑሮ የተወደደብን ለኛ ነው እነሱ ዝንጥ ብለው ነው እሚኖሩት ቅመሞች ዝብለን እንግባ ሀገር 😢😢😢

    • @AnadkeAlemu-in2kp
      @AnadkeAlemu-in2kp 2 месяца назад +2

      ትክክል ነሺየኔውድ እንገባለንስደትካልተውትበቀር ነይእሚልየለም ልጂነታችነን ሳንጨርስ እንግባናእንዳር 😢ማንምሰውነይእሚልየለም😢 በኛላይነውኮእሚዘንጡት 😅አትጡእሚሉት😢

    • @NzdjjJsjsjs
      @NzdjjJsjsjs 2 месяца назад +2

      እውነት ብለሻል

    • @አሊሻነኝየሀራው
      @አሊሻነኝየሀራው 2 месяца назад

      በዲልሺ እዘኒ😊

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 2 месяца назад +2

      በትክክክክልል😢😢😢😂😂

    • @KassaMersie
      @KassaMersie 2 месяца назад +2

      አወ ማርያምን ኑሮይቱ እየተኖረይ ያለችው ኢትዮ ነው

  • @lemlems683
    @lemlems683 2 месяца назад +3

    የሚዜወቹ ልብስ ሲያምር 👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሀብታምእራያ
    @ሀብታምእራያ 2 месяца назад +2

    ወይ የኔውዶች አብሬአችሁ በነበረሁ ብየ ተመኘሁ የኔውዲአጎት እካን ደሥአለህ ሸጋተሸመ መልካም ትዳርይሁንላችሁ ትልቁየ👑👑👑👑👑👑❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘

  • @adugnaasfaw9305
    @adugnaasfaw9305 2 месяца назад +2

    እኔ ጎንደሬ ነኝ ሁሉንም ኢትዮጵያወያንን እወዳለሁ እራያን ደሞ አፍቅራቸዋለሁ

  • @በስፋትደርሶ
    @በስፋትደርሶ 2 месяца назад

    ካገባሁ አይቀርማ የራያልጅ ነው ከምር❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 22 дня назад

    ወይኔ እንደት ነው እሚያምሩት ወሎየወችኮ ወይኔ ባልሆን ምንይውጠኝ ነበር

  • @MaMa-gm3to
    @MaMa-gm3to 2 месяца назад

    የአየነ መንገሽ ዘር ደሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችው በጣም ናፍቃችሁኛል ከስደት ተመለሸ እናተጋ ለመገናኜት ያብቃኝ እህቶቸ 😢❤❤❤

  • @hhht597
    @hhht597 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አየ እራየ ፈታ ብቻ እናተ ብቻ ኑሩቧ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GdHs-if8qk
    @GdHs-if8qk 2 месяца назад +2

    አይይይ አተስደት የሰራህን😢😢 መልካም ትዳር ይሁንላችሁ💛💚❤🌽🌽

  • @meleseyimer9316
    @meleseyimer9316 2 месяца назад +1

    የኔ ሚዞይይ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelMisganu
    @AmanuelMisganu Месяц назад

    ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @HabasiKhadija-i6e
    @HabasiKhadija-i6e 2 месяца назад

    ሸጋ ደሰየ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 Месяц назад +1

    እኔኮ ግራ ገባኝ ወገን ኑሮ የተወደደው በስደት ላለነው ብቻ ነው እንዴ? ካይን ያውጣችሁ ደሞቼ❤
    ካሜራ ማኑ ግን ሴቶች ላይ ብቻ አተኮርክ😅😅

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    ከቶ እኛስ 😢ፈጣሪየ እንዲህ ሳልጫወት ስደት በላኝ😢

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 2 месяца назад

      አይዞሽ

    • @Kulmesk-tube
      @Kulmesk-tube 2 месяца назад +1

      እወቁበት እያንዳንድሽ ብርሽን ለማነም ለማታውቁት ሰው ከመላክ ቆጠብ አርጎ ይዞ ለዚህ መብቃት ነው

    • @serkietiotube2789
      @serkietiotube2789 Месяц назад


      ትክክል 🎉🎉❤❤

  • @ተመሥገንጌታየ-ጐ9ገ
    @ተመሥገንጌታየ-ጐ9ገ 2 месяца назад

    የኔ ውዴች ሽጋ ደስየ

  • @dessalewmossie-ex2jd
    @dessalewmossie-ex2jd Месяц назад +1

    ስታምሩ በዚህ አጋጣሚ እባካችሁ ወለየዎች እኔም ወለየ ነኝ ግን ቤተሰቦቼን አላውቅም ጫቃታ 04 ቀበሌ እንደሆኑ ነው የማውቀው

  • @Jmila-y
    @Jmila-y 2 месяца назад +1

    አማራወች 100 እናሥገቤቼው😢

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj 2 месяца назад +3

    እኔ አለቁ እያልኩ እያልኩ ቀንሁሉ በቁሜ ሲያቀባዥረኝ ይዉላል እሰይ ሰላም ሁኑልንስኪ❤❤❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 2 месяца назад

      😂😂😂😂እህቴዋ ለራስሽ አስቢ ከአመት አመት አመት እድህ ነዉ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ❤❤😂😂😂

  • @MaMa-k4w
    @MaMa-k4w 2 месяца назад

    እራያችን🌾🎋🌾🌾🌾🌾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TigestFasel
    @TigestFasel 2 месяца назад

    ሽዉበል ሽዉበል የምትለዉ ዘፍኝ ማናት

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 2 месяца назад

    አገራችን ሰላም ያድርግልን ቸሩ አምላክ🙏🌹

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d 2 месяца назад +1

    ሴቱ ሸጋ ባል ይወጣለታን 😂መዝርጣዋለይ😂ልጂግን❤ልጂቶግን😂

  • @Ggg-g6h5e
    @Ggg-g6h5e 2 месяца назад

    መገን እኔ 😢

  • @NzdjjJsjsjs
    @NzdjjJsjsjs 2 месяца назад

    ውይ ስታምሩ

  • @AbebaWerku-q3m
    @AbebaWerku-q3m 2 месяца назад

    ደስ ሢሉ❤❤

  • @lemifashion6653
    @lemifashion6653 2 месяца назад +8

    እናተ የትደብቃችሁት ነበር እስካሁን ቤተሰቦች ስላየሗችሁ ደስብሏን❤❤❤
    እኪ ይችን ኮሜን እምታነቡ ሁላችሁም ለጓደኞቻቹሁ ሽር አድርጋችሁበቅርቡ 100kአስገቡት ወንድማችንን
    በታልኝ ደሱዋ ❤❤❤❤

  • @fish618
    @fish618 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤Wow❤❤❤ Wollo my Amhara

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 2 месяца назад

    እረ እንዴት ነው የሚያምሩት እስከአሁን የማላቀው የራያን ባህል ነው

  • @RuurFu
    @RuurFu 2 месяца назад

    ወሎየ ራያ ይለያል ❤❤❤❤

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 2 месяца назад

    ስወዳችሁኮ❤❤❤

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 2 месяца назад

    Wow wow wow wow wow wow

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አየስደት

  • @mulu5
    @mulu5 2 месяца назад

    እኔ እሚገርመኝ ዉጉ እነሱ ሰለተሰሩት እኔን የሚጨንቀኝ ነገር በፊት እኮ ትንሽ ነበር አሁን ግን አንድ ሀገር አይከብዳቸዉም😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጣይቱኢትዮጵያ
    @ጣይቱኢትዮጵያ 2 месяца назад

    ራያራዩማ መልካምትዳር ይሁንላችሁወልዳችሁሳሙ

  • @hhn6575
    @hhn6575 2 месяца назад

    💚💚💚👌👌👌

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 2 месяца назад

    ታምራላቸህ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 2 месяца назад

    ካህቶቹ ምን እየሰሩነው 😢😢😢😢

  • @senaitsimegn4640
    @senaitsimegn4640 2 месяца назад

    Yakbrelgn yshara gabecha yhonalachuh.

  • @GuwaTube
    @GuwaTube Месяц назад

    selam ysten 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💋💋💋💋

  • @RwdwfttyRtww
    @RwdwfttyRtww 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marugeb6280
    @marugeb6280 2 месяца назад +1

    ዶ/ር አብይ ከእነአጃቢህና ከብልግና ጥርቅም ጋ ጥርግ አድርጎ ያጥፋህ ፈጣሪ ይህን ነፃ ወገን ነው የፈረድክበት!

  • @ዙዙነኝየቦዋ
    @ዙዙነኝየቦዋ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakiyaMa-k2s
    @MakiyaMa-k2s 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂ቄስ ቆሞ ጭፈራ አይይይ ራያ ግርም ይለኛል የናተ ነገር በጣም ባስ ያለባችሁ በሰማይ ቤት ፅድቅ ያለው ነው የሚመስላችው በሙዝቃ

    • @eyerusemengstie5125
      @eyerusemengstie5125 2 месяца назад

      በጣም ብመክሩ ባስናቸዉ ሁልግዜ ጪፈራ😢😢😢😢😢😢

    • @Teddyቴዲ
      @Teddyቴዲ 2 месяца назад +1

      መክረሽ ሙተሻል መጀመሪያ የራስሽን ህይወት አስተካክይ ተብራካ ሰውን ለመተቼት እሩጫ 😊

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 2 месяца назад

    💚💛❤️🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰

  • @fke780
    @fke780 2 месяца назад

    ❤🎉

  • @ጥቅሹ
    @ጥቅሹ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sarimgebremeskel7032
    @sarimgebremeskel7032 Месяц назад

    Ulo

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 2 месяца назад

    ዋይስታምሩ💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 месяца назад

    አገራቸውን በትግሬ አስወስደው : እዚህ ይጨፍራሉ

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 2 месяца назад

    የትግራይ ሀገር

    • @RuurFu
      @RuurFu 2 месяца назад

      በህልማችሁ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 2 месяца назад

    ዛሬም ሰርግ ላይ ናችሁ አማራ አህያ የሚሉት በምክንያት ነዉኮ ዝብለዉ አይደለም

    • @WoloRaya
      @WoloRaya 2 месяца назад

      ውጭ ከዚህ አህያ እራስሽ ኑሮሽን ማሸነፍ ያቅትሽና እየመጣሽ በየሰው ቪድዮ ትቀረሻለሽ ቅርሻታም ምናባሽ ትሰሪያለሽ ገገማ

    • @fke780
      @fke780 2 месяца назад +2

      ዝብላቹህ አይታቹህ አትወጡም ቀዳዶች

    • @Teddyቴዲ
      @Teddyቴዲ 2 месяца назад +1

      ጥፍራም

    • @Ggg-qu2sj
      @Ggg-qu2sj 2 месяца назад +1

      አንች እንዴት የመቤቴን ስዕል አድኖ አድርገሽ ትሳደቢያለሽ ኧረ በስመአም የሰዉ ደስታ የማያስደስተዉ ሰዉስ አያድርስ እነሱ ብቻ አላመጡት እንግድህ ቁመዉ ይቅሩ

    • @ZahraZahra-gk1yv
      @ZahraZahra-gk1yv 2 месяца назад +4

      እያገቡ ፍኖ ይውለዱጂ ባል ያጣ ኮሜት😂

  • @mulumulu6762
    @mulumulu6762 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FhjSdy
    @FhjSdy 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @ሙሉየልጀናፋቂ
    @ሙሉየልጀናፋቂ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AliouSow-f3o
    @AliouSow-f3o 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SahgejShegxg
    @SahgejShegxg 14 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የሜኬሸጋእናትነኝ
    @የሜኬሸጋእናትነኝ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sisaygetahun-y2i
    @Sisaygetahun-y2i 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hfgg66
    @Hfgg66 2 месяца назад

    ❤❤

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AberaMolaGetaye-yi3bo
    @AberaMolaGetaye-yi3bo 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @IeriUd-xx9vi
    @IeriUd-xx9vi 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhn6575
    @hhn6575 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @فاطمةعمر-ت6ظ
    @فاطمةعمر-ت6ظ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤