Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
#ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033#telegram= t.me/KedirRaya #Facebook=facebook.com/tigabu.kedirfacebook.com/profile.php?id=100080888463359
ግን ይህ ከተሸላሚወች ላይ እሚናጠቁት ቢቆም ጥሩ ነዉ ምክኒያቱም ሙሽሮችንን ይጎዳል ብዙ ጊዜ አይቻለሁ ለተጋቢወች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🎉🎉❤❤❤
ልክ ነሽ ማርያምን
አወ በእውነት ከመቸ ወድህ ነው ይህ ባህል የጀመረው ግን ከሰው ላይ መቀማት
ብሩኮ የሙሽሮቹ ነዉ የሚያነሡት ፈጥነዉ የወንድ ወይስ የሤት የማን ይበልጣል ለማለት ነዉ😂
አሰባስበዉሆላየማንትንሺየማንብዙለማለትነዉእምሻሙት😂😂😂😂
@@user-vs5du5ty6q እሱን እኮ አዉቃለሁ እህት ግን በሚሻሙ ጊዜ ሙሽሮቹን ይጎዳል እስከመጨረሻዉ አይተሽዉ ከሆነ ልጅቱን ግባሯን ሲቃሙ ከባድ ነዉ ሸላሚወችስ ይሳቀቃሉ እኔ መቸም እፈራለሁ በቃ በሰርጌ ቀን እናገራለሁ
የሽልማቱ ስርዓት በጣም ነው የሚያስጠላው 😢😢😢😢😢 ሌላው ሙሽሮቹ ውለዱ ክበዱ ይችን ልጅ ለወንድሜ ተመኝቻት ነበር ግን እግዚአብሔር አልፈቀድም ❤❤❤❤❤❤❤
የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላቹህ የኔ ወረቅ ህዝብ አማራየ❤❤❤❤
ብሬ ና ሃብታብ ያብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል ብሬ በጣም ደስ ብሎኛል ብሮ ።ከድር እናመሰግናለን የናፈቁን የወንድሞቻችችን ደስታ ስላሳየህን ።መልካም የትዳር ዘመን ያድግላችሁ ።
ሸጋ ዝናቤ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግአቤሔር ይመስገን😢የኔ ትንሺየ እንኳን ለዚህ አበቃሺ የኔ ወርቅ ሴት በፍቅር ኑሩልኝ ብርሺ ሀብትሺ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ከጎናችሁ ባልሆንም በመንፈስ ከናንተጋ ነኝ እናትየ😢😘😍
መቅድየ አሁን ደስ አለሽ አይደል ቪድወው መጣ😂❤❤❤❤
@@ma_molla አወ ግን ሁሉንም ማየት እፈልጋለሁ😂
@@user-xq4yg2cf3x እንጠብቃለን ስንተየ ደጋግሜ አየኋቸው መሠለሽ ከማጠሩ የተነሳወይኔ ከሰው አይን ይጠብቃቸው አብረው ያርጁ ♥️
የኔዋ አለሽ❤
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የኔ የዋህ የኔ ገራገር ህዝብ ሀገረ ወሎ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልኚ
ሸጋ ዝናቤ የኔ ወርቅ ሴት አብርሽየ ወድሜ እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኔ ልዮወች አብሬአችሁ ባልሆንም በጣም ዴስ ብሎኛን የኔ ውዶች❤❤😘😘😘😘😘😘😘
የሽልማቱን ብር ሲቃሙ ግንባሯን ሳይሞነጭሯት አልቀሩም😅 መቅድየ ስደውይ ጠይቂያት 😅መልካም ትዳር የሀገሬ ልጆች የኔ ውዶች ሀብትሽየ እንኳን ለዚህ ክበር አበቃሽ ጎብዮይየ ውድድድድድእነ ሸጋ ውበት ሲለካ በራያ ባህል ነው ለካ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እስከምጠይቃት ቸኩያለሁ😅😂እህቴ አልተረፈችምኮ😅😅
አፍጥጠን በጉጉትን ስንጠብቅህ ነበር የኔ ሀብታም እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልሽ የኔ ቆንጆ ❤ውለዱ ክበዱ 🥰
አፍጥን አፍጥን በይልኝማ😅
እኔ የገረመኝ የምትሸለመዉን ብር ይዘው ልቅም 😂መልካም ትዳር ስታምር ሙሽራይቱ 🎉🎉🎉🎉❤
😂
ይዘውላስጉድእኮነው😂😂
ለምድነው ግን ለሷው ሊሰጧት ነው ዋለ ለራሳቸው😂😂😂
@@f8863-z7k አረ እኔ አልገባኝ ነገሩ ማርያምን በጣም ነዉር ነው 😁🤷♀️
@@Abebu374እረ ለሙሽሮቹ ነው ብሩ
ግን ሙሽሮቹ ሲሸለሙ ብር የምትቀሙ ሚዜወች ብትረ ጋጉ ጥሩ ነዉ ትዳራችሁ ይባረክ❤🎉
እረ በረዝሙ ካለ ሀብትሽየ መልካም ጋብቻ ሸጋ ታደሠ ወንድም አለም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
የመቅድ ሸጋ እህት የኔ ቆንጆ ❤❤❤ትዳራችሁ ይባረክ
አሜን ዉደ❤
ያነ ፔሎ መቅረቱ እራያል ተመስገን ነው ባህላችን ውበታችን❤
የመቅዲ ሸጋ እህት ሀብትሽዬ ማማራችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ❤
አሜን ዉደ😍😍
ከድሮ እዳሉህ ወድሞቻችነንም ፖስት አርግ መልካም ጋብቻ ደስስታህ ደስታችን ነው🎉
ከድር ወንድሜ ለቤትሕ አድስነኝ ቤትሕ ግን አኡዙቢላሕ ሙሥሊምን አይወክልም አላሕ ሒድያይስጥሕ ዱንያ ጠፊናት አታታልሕ ሙዚቃ ይቅርብሕ ኸይርነገርስራ ወጣትነትሕን ተጠቀምበት ተዉሒድን ተማር አላሕ ሐላሉን ርዝቅ ይወፍቅሐል
ማነዉ በጉጉት የጠበቀዉ ሙሺሮች እጅ ኧረ ተዉ አታሺቃብጡ ሂወታችሁን ኑሩ ወገኖቸ በጉጉት አላለም ምናለ ደግሞ ሙሺራዉን ደሕና ሸሚዝ ብታለብሱት እጁ እርዝ ያለ 👊👊👊👊💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Today bdatam taktrlh
የመቅድዬ እህት እንኳን ለዚህ አበቃቹህ የኔ ልእልቶች🙏❤የኔ ልበይ❤
መልካም የትዳር ዘመን ይንላችችሁ ለሙሽሮች😘😘🌹👌ግን የሽልማቱ ስነስርዕት በጣም ያስጠላል ባህል አታበላሹ ጭራሽ መሞናጨር 🤔🤔😅
ቅድስትየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሀብትሽየ መልካም ጋብቻ❤
የኔ ውድ ዝናቤ በላይ ልጅ እንኮንም ደስ አለሽ ሀብትሽየ የኔ ልዪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ያገር ልጆች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤
ራያዬች እኮ እንለያለን❤ ፍጣሪ ሀገራችንን ሠላም አርጎልን እኔም ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፍቆኛን ማሪምን😢
እኔማ ስወዳችሁ እኔ ዴቡብ ወሎነኝ
አብሺረ አላህ ሰላሙን ይመልስልን
ከሚወዱት ጋር ሲጨፈር በጣም ነው ድስ የሚለው
@@user-pv8ws9je1zእኛም እንወዳቹህአለን❤
@@afff1569አሜን እማ❤
እንኳን ደስ አለሽ 😢😢አይይይ ታድላችሁ አባባ አሰፌ የኔ ማር 🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞😍😍😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 ጋብቻ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሸጋዝናቤ❤ወድሜ ❤ሀብትሽ የአብርሀምና የሳራሰርግያድርግላቹህ❤❤❤❤
ወድምነቴአብሬህ ባልሆንም ደስታህደሥታየነውመልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የኔሸጎይ
ዉበት ሲለካ አማራ ነዉ ለካ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ💚💛❤
ዩማን ሄር ለራያሴት ነው የመጣውያለሱ እምትታይ ሴት የለችም ወጣቱም አዛውንቱም አይዲኒያ
ሰርጉ መልካም ጋብቻ ግን ሸልመዉ እስከ ሚጨሩሱ መጠበቅ አለባቸዉ ከጃጃዉ ላስ ነዉር ነዉ
የኔ ዉዶች እኳን ለዚህ አበቃችሁ በጣም ታምራላችሁ ምንም ሳልጠግባችሁ ነዉ ያለቀዉ ❤❤❤❤❤
ሙሺሪትጨሙሸራው እንኳን ደሥ አላችሁ ትዳራችሁ ያማር የደመበ ያርግላችሁ ሚዞቹግን ያሥተጣሉ ምናለ ቀሥ ቢሉ ገፈትርውኮ ፈጇቸው
ሸጋ ዝናቤ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ በጣም ደስ ይላል የአብርሃም እና የሰራ ይሁን ጋብቻቹህ የሽልማቱ ነገር ግን 😅
ሀብትሺየ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሺ ቲንሿየ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤
እራያ ስወዳችሁ እያጠያየኩ መሄደ ነው እራያ የባቴ ዘመዶች ፋለጋ በሉ ባል ፈልጉልኝ
ልጁ በጣም አይናፋር ነው...እንዲህነው የቤት ልጅ😁😁😁
ሸጋ ዝናብ መልኮም ጋብቻ❤
የኔ ውዲ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ ሀብትሽዬ❤❤
ሸጋ ታደሰ ሸጋ ዝናቤ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልዪ እህት መልካም ትዳር አላህ ያርግልሽ
አረ ሚዜወቹ ምነካችሁ ምን እሚሉት ነው እንደዚህ መነጣጠቅ ለሙሽሮቹ መልካም ትዳር ይውለዱ ይክበዱ ❤
ኤረ ምን ጉድ ነው ግን ዝም ብየ ሳያችው ሁሉም አንድ ዓይነት ነው ምንድነው እሯሯሯ ሲቃሙ እኛ ተሳቀቅን እንዳይሞነጭሯችው ጉድ እኮ ነው 😂😂😂
ጉድድድዶ እኮነው ደሞ ከመቸ ወድህ ነው ሽልማ ግባራቸውን ሳይነካው የምልሱት 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
መልካም ጋብቻ ሀብትሽየ❤❤❤❤
የወሎ ልጅእና የሻሽ መቀነት ሷጠብቁት አይወድም ወሎ ስወዳቸዉ
መልካም ጋብቻ ግን ሙሽራ ሲሸለም እደዚህ ማረግ ጡሩ አይደለም
ሸጋ ዝናቤ ሸጋ ታደሰ መልካም ጋብቻቻቻ❤❤❤❤
እደው በየሄድኩበት ይህ የፈርስጪራ አብዷንኮ 😂😂😂😂
እሠይየኔሴቶችፈሰስፈሰስበሉልኝ የዋርካችን ልጆች❤❤❤❤❤💪🐅
❤❤😍👍👍👍
ሸጋ ዝናቤ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤
አይ አሸላለም ገዱላቼው አይዴል አየ እናት❤💞
ታገሉ ወገኖች እያለቁ የምን መጨፈር ነው ምድር ሆዳም 😡😡😡😡
መልካም ጋብቻ የኔ ውዶች ❤❤❤❤
አላህ መልካም ጋብቻያርግላችሁ
አይ ትዝታ🥺🥺😢😢 እነ ሸጋ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
ፈጣሪህይ ምንድነው ብሩን ለማሳት እሩጫ 😊😊😊😊
መገን የኔዋ ወሎ ስታምሩ ❤❤❤❤😢 3:02
❤❤❤❤❤የኔ ውድ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ወበት ከራያ
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ምለዉ የሚሸለሙትን ብር ለምዲነዉ እሚቃሙት ግባሯን ላጧት እኮ
መልካም ጋብቻ ጎብየወች ❤❤❤❤
ምርጦቸ መልካም ጋብቻ❤❤
የኔ ልዕልት ሀብታም ዝናቤ ❤❤ ❤❤❤መብሩክ ስታምሩ የራያ ቆንጆወች ❤❤❤❤❤❤❤
አማራ አማራ አማራ አማራ
የኔቆጆ መልካም ትዳር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መልካም ጋብቻ ግን ከጉያ ተገብቶ ብር አይወጣም ነውር ነው ከወደቀባቸው ብቻ ያነሳን ሚዜ ድረው አያውቁም መሰል😂
ጎብየወችወይናችሁ😋❤❤❤❤❤❤
hagera wollo ,i love it
ሸጋ ዝናቤ ❤❤❤❤❤
Wow😍😍😍😍👍👍👍👍👍Megnen😍😍😍wooll
መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ መጨፈር እኮ ነብሳቸው ነች ግን ለምድነው ብር የሚናጠቁት
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ኧረ ካሜራ አስተካክይው ከድሮ ብሮ ሸጋ ማየት አልቻልንም
ሀብትሺየ መልካምትዳር ❤❤❤❤❤
አሁን ላይ በጉጉት የምንጠብቀው አማራ በሀገሮ መታርዶን እና መገደሉ አበቃ የሚል ዚና ብቻ እና ብቻ ነው
ሸጋ ታደሰ ወድመነቴ❤❤❤❤❤❤
የዛሬ 6 አመት😢 ትዝታ
.አይወሎየኔሀገር
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ ❤❤❤🎉🎉
ተመስገን ተነፈስኩ😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤
አቤት ዉበት ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
💖💚💖💝💙💙💚💚💜
እነሸጋ❤❤❤
ሰላም ሽይብዛ ሀገሬ
አቤትው በት❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤
ይከ ልቅም ልቅም ይቅረ ሆ
❤❤
#ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033
#telegram= t.me/KedirRaya
#Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
facebook.com/profile.php?id=100080888463359
ግን ይህ ከተሸላሚወች ላይ እሚናጠቁት ቢቆም ጥሩ ነዉ ምክኒያቱም ሙሽሮችንን ይጎዳል ብዙ ጊዜ አይቻለሁ ለተጋቢወች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🎉🎉❤❤❤
ልክ ነሽ ማርያምን
አወ በእውነት ከመቸ ወድህ ነው ይህ ባህል የጀመረው ግን ከሰው ላይ መቀማት
ብሩኮ የሙሽሮቹ ነዉ የሚያነሡት ፈጥነዉ የወንድ ወይስ የሤት የማን ይበልጣል ለማለት ነዉ😂
አሰባስበዉሆላየማንትንሺየማንብዙለማለትነዉእምሻሙት😂😂😂😂
@@user-vs5du5ty6q እሱን እኮ አዉቃለሁ እህት ግን በሚሻሙ ጊዜ ሙሽሮቹን ይጎዳል እስከመጨረሻዉ አይተሽዉ ከሆነ ልጅቱን ግባሯን ሲቃሙ ከባድ ነዉ ሸላሚወችስ ይሳቀቃሉ እኔ መቸም እፈራለሁ በቃ በሰርጌ ቀን እናገራለሁ
የሽልማቱ ስርዓት በጣም ነው የሚያስጠላው 😢😢😢😢😢 ሌላው ሙሽሮቹ ውለዱ ክበዱ ይችን ልጅ ለወንድሜ ተመኝቻት ነበር ግን እግዚአብሔር አልፈቀድም ❤❤❤❤❤❤❤
የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላቹህ የኔ ወረቅ ህዝብ አማራየ❤❤❤❤
ብሬ ና ሃብታብ ያብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል ብሬ በጣም ደስ ብሎኛል ብሮ ።ከድር እናመሰግናለን የናፈቁን የወንድሞቻችችን ደስታ ስላሳየህን ።መልካም የትዳር ዘመን ያድግላችሁ ።
ሸጋ ዝናቤ እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግአቤሔር ይመስገን😢የኔ ትንሺየ እንኳን ለዚህ አበቃሺ የኔ ወርቅ ሴት በፍቅር ኑሩልኝ ብርሺ ሀብትሺ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ከጎናችሁ ባልሆንም በመንፈስ ከናንተጋ ነኝ እናትየ😢😘😍
መቅድየ አሁን ደስ አለሽ አይደል ቪድወው መጣ😂❤❤❤❤
@@ma_molla አወ ግን ሁሉንም ማየት እፈልጋለሁ😂
@@user-xq4yg2cf3x እንጠብቃለን ስንተየ ደጋግሜ አየኋቸው መሠለሽ ከማጠሩ የተነሳ
ወይኔ ከሰው አይን ይጠብቃቸው አብረው ያርጁ ♥️
የኔዋ አለሽ❤
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የኔ የዋህ የኔ ገራገር ህዝብ ሀገረ ወሎ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልኚ
ሸጋ ዝናቤ የኔ ወርቅ ሴት አብርሽየ ወድሜ እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኔ ልዮወች አብሬአችሁ ባልሆንም በጣም ዴስ ብሎኛን የኔ ውዶች❤❤😘😘😘😘😘😘😘
የሽልማቱን ብር ሲቃሙ ግንባሯን ሳይሞነጭሯት አልቀሩም😅 መቅድየ ስደውይ ጠይቂያት 😅
መልካም ትዳር የሀገሬ ልጆች የኔ ውዶች ሀብትሽየ እንኳን ለዚህ ክበር አበቃሽ ጎብዮይየ ውድድድድድ
እነ ሸጋ ውበት ሲለካ በራያ ባህል ነው ለካ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እስከምጠይቃት ቸኩያለሁ😅😂እህቴ አልተረፈችምኮ😅😅
አፍጥጠን በጉጉትን ስንጠብቅህ ነበር የኔ ሀብታም እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልሽ የኔ ቆንጆ ❤ውለዱ ክበዱ 🥰
አፍጥን አፍጥን በይልኝማ😅
እኔ የገረመኝ የምትሸለመዉን ብር ይዘው ልቅም 😂መልካም ትዳር ስታምር ሙሽራይቱ 🎉🎉🎉🎉❤
😂
ይዘውላስጉድእኮነው😂😂
ለምድነው ግን ለሷው ሊሰጧት ነው ዋለ ለራሳቸው😂😂😂
@@f8863-z7k አረ እኔ አልገባኝ ነገሩ ማርያምን በጣም ነዉር ነው 😁🤷♀️
@@Abebu374እረ ለሙሽሮቹ ነው ብሩ
ግን ሙሽሮቹ ሲሸለሙ ብር የምትቀሙ ሚዜወች ብትረ ጋጉ ጥሩ ነዉ ትዳራችሁ ይባረክ❤🎉
እረ በረዝሙ ካለ ሀብትሽየ መልካም ጋብቻ ሸጋ ታደሠ ወንድም አለም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
የመቅድ ሸጋ እህት የኔ ቆንጆ ❤❤❤ትዳራችሁ ይባረክ
አሜን ዉደ❤
ያነ ፔሎ መቅረቱ እራያል ተመስገን ነው ባህላችን ውበታችን❤
የመቅዲ ሸጋ እህት ሀብትሽዬ ማማራችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ❤
አሜን ዉደ😍😍
ከድሮ እዳሉህ ወድሞቻችነንም ፖስት አርግ መልካም ጋብቻ ደስስታህ ደስታችን ነው🎉
ከድር ወንድሜ ለቤትሕ አድስነኝ ቤትሕ ግን አኡዙቢላሕ ሙሥሊምን አይወክልም አላሕ ሒድያይስጥሕ ዱንያ ጠፊናት አታታልሕ ሙዚቃ ይቅርብሕ ኸይርነገርስራ ወጣትነትሕን ተጠቀምበት ተዉሒድን ተማር አላሕ ሐላሉን ርዝቅ ይወፍቅሐል
ማነዉ በጉጉት የጠበቀዉ ሙሺሮች እጅ ኧረ ተዉ አታሺቃብጡ ሂወታችሁን ኑሩ ወገኖቸ በጉጉት አላለም ምናለ ደግሞ ሙሺራዉን ደሕና ሸሚዝ ብታለብሱት እጁ እርዝ ያለ 👊👊👊👊💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Today bdatam taktrlh
የመቅድዬ እህት እንኳን ለዚህ አበቃቹህ የኔ ልእልቶች🙏❤
የኔ ልበይ❤
መልካም የትዳር ዘመን ይንላችችሁ ለሙሽሮች
😘😘🌹👌
ግን የሽልማቱ ስነስርዕት በጣም ያስጠላል ባህል አታበላሹ ጭራሽ መሞናጨር 🤔🤔😅
ቅድስትየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሀብትሽየ መልካም ጋብቻ❤
የኔ ውድ ዝናቤ በላይ ልጅ እንኮንም ደስ አለሽ ሀብትሽየ የኔ ልዪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ያገር ልጆች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤
ራያዬች እኮ እንለያለን❤ ፍጣሪ ሀገራችንን ሠላም አርጎልን እኔም ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፍቆኛን ማሪምን😢
እኔማ ስወዳችሁ እኔ ዴቡብ ወሎነኝ
አብሺረ አላህ ሰላሙን ይመልስልን
ከሚወዱት ጋር ሲጨፈር በጣም ነው ድስ የሚለው
@@user-pv8ws9je1zእኛም እንወዳቹህአለን❤
@@afff1569አሜን እማ❤
እንኳን ደስ አለሽ 😢😢አይይይ ታድላችሁ አባባ አሰፌ የኔ ማር 🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞😍😍😍😍😍😍😍
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 ጋብቻ 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሸጋዝናቤ❤ወድሜ ❤ሀብትሽ የአብርሀምና የሳራሰርግያድርግላቹህ❤❤❤❤
ወድምነቴአብሬህ ባልሆንም ደስታህደሥታየነውመልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የኔሸጎይ
ዉበት ሲለካ አማራ ነዉ ለካ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ💚💛❤
ዩማን ሄር ለራያሴት ነው የመጣው
ያለሱ እምትታይ ሴት የለችም ወጣቱም አዛውንቱም
አይዲኒያ