EOTC - TV: ድንግልናን መጠበቅ ለመንፈሳዊ እና ስጋዊ ደኅንነት ያለው ጥቅም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 59

  • @Thanks-lg5br
    @Thanks-lg5br 8 лет назад +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን

  • @የማርያምልጅየማርያም-በ4ጘ

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 8 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    የሰማነውን በልቦናችን አሳድርልን!
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @mekdesdemisu9415
    @mekdesdemisu9415 8 лет назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቶቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemshetbeneberu6230
    @alemshetbeneberu6230 8 лет назад

    Amen amen amen kale hewet yasemalin

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 8 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእውነት በድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላካችን

  • @duosgrand5094
    @duosgrand5094 8 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእውነት ጥሩ ትምህርትነው እኝም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን

  • @weletmariyam1234
    @weletmariyam1234 8 лет назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln

  • @destayimer9645
    @destayimer9645 8 лет назад +1

    Amen amen amen leaebatochahin kale hiyewotin yasemalen tesefa menegesete semeyaten yawureselen bedema betana yakoyelen amen amen amen!!!

  • @tsrhamamu9898
    @tsrhamamu9898 8 лет назад

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @nouras7733
    @nouras7733 8 лет назад

    አሜን ቃልህወትያሰማልን

  • @xhfbfvvjfjgbfcv6042
    @xhfbfvvjfjgbfcv6042 7 лет назад

    እግዝያብሄር ይጠብቀን የቅዱሣን ጥበቃ አይለየን ቃለህወት ያሰማልን ከክፉነገር ሁሉይጠብቀን

  • @እመቤትሞላ
    @እመቤትሞላ 8 лет назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያዎርስልን

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 лет назад

    amen amen amen kalhewat yasemalin

  • @sanan4441
    @sanan4441 8 лет назад

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln

  • @እህተሚካኤል-ቸ6አ
    @እህተሚካኤል-ቸ6አ 8 лет назад

    amen kale hiwet yasemaln

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቸ። መድሀኒያለም እድሜ ይስጥልንከጤና ጋ በፀሎት እስብኝ ዳቤሎስ ወሮኝል በሰው ሀገር ነኝ ሁለተ መድን አሜን ።

  • @efratayilma5673
    @efratayilma5673 8 лет назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @almealme3992
    @almealme3992 8 лет назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል

    አባቶቻችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እናንተን አያሳጣን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሳራስደተኛዋየማርያምልጅነ

    በእውነት አባቱቻችን ቃለሂውት ያስማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ከስደት ከመልስን ለንስሀሞት ያብቃን እህቶቼ

  • @fikertwodag1726
    @fikertwodag1726 7 лет назад

    Amen kale hiwot yasemalin wonidmoche

  • @SLeniu
    @SLeniu 8 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነው :)

  • @dhbnmccbbnmcc1349
    @dhbnmccbbnmcc1349 8 лет назад

    AMEN AMEN AMEN

  • @hanayemaryamljnegnhanayema4901
    @hanayemaryamljnegnhanayema4901 8 лет назад

    Qale heywet yasemaln Amen

  • @madesign21
    @madesign21 7 лет назад

    ምንም እንክዋ በስደት ያውም በአሜሪካን ሀገር ብኖር አንተን ተስፋ አድርግየ እራመዳልው የሁል ግዜ ህልሜ ይሳካ ዘንድ አቤቱ እርዳg ቃለ ህይወት ያሰማልን ......betelot asibug ሀ/ሚካኤል

  • @ንግስቲእታፈቃርሄዋንናይያ

    ኣሜንንንንንንን

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td 8 лет назад

    kalehiwetnyasemalin amen

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 8 лет назад

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @mesetayitchekole9585
    @mesetayitchekole9585 8 лет назад

    kalehiweten yasemalen

  • @haregewoyinstvf8890
    @haregewoyinstvf8890 8 лет назад +1

    ለአባቶቻችን በውነት ቃለ ይወት ያሰማልን !!!

  • @genetteka8442
    @genetteka8442 8 лет назад

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 8 лет назад +1

    Qalehywet yasemalnnn yagelglot zemenachihun yarzmln ybarkln !!!!!!!!!!

  • @ninalakewjjxjacos3680
    @ninalakewjjxjacos3680 8 лет назад

    እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @zhrhzhrh1741
    @zhrhzhrh1741 8 лет назад

    kalehiyiwet yasemaln

  • @arseemaased896
    @arseemaased896 6 лет назад

    Kale hiwet ysemaln

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 лет назад

    AMENNNNNNNNNNNNNNNNNN

  • @salamhilu9686
    @salamhilu9686 8 лет назад

    kale hiywet yasemaln legam ysemalewen belebonachen yasaderebn

  • @janamjanam1481
    @janamjanam1481 8 лет назад

    amn"memhirochachin"kalehiwot"yasemalin"amn"amn💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒amnnn👑

  • @SerhEdalibaba
    @SerhEdalibaba 8 лет назад

    Kali hiyweten yesemaln bedma batig yetabklin

  • @ተመስገንኣምላኬ-ጰ6ዐ
    @ተመስገንኣምላኬ-ጰ6ዐ 7 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንጂ በኣሁን ዘመንስ.ድንግልና ፋራ.እየተባለ ከሰዉ ርቀናል ኣቤት ጌታሆይ ኣንተ.ታቃለ

  • @senaytideres9894
    @senaytideres9894 8 лет назад

    hulam lemiastemeran leserawet Gata Egzabher yekiber yemasgan.Ameeen kal hiwat twasemalen

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 лет назад

    ውይይይይይይይይይይይይ ምን አባቴ ላርጋችሁ

  • @azabemebratu6439
    @azabemebratu6439 8 лет назад

    እባካችሁ መልስ ስጡኝ

  • @azabemebratu6439
    @azabemebratu6439 8 лет назад

    እኔ የስድስትአመት ልጅ እያለሁ ተደፍሬያለሁ ከዚያ በሃላ እስካሁን እድሜዬ ስላሳ ገብቻለሁ ምንም. ግንኙነት አላረኩም እኔ ግን ምኞቴ በተክሊል ማግባት ነው ምንትሉኛላችሁ መልስ ስጡኝ።

    • @Mb-zk1op
      @Mb-zk1op 8 лет назад

      Azabe Mebratu እህትየ አበቶቻችን እንዳስተማሩን ከሆነ ተክሊል ለደናግል ብቻ ነው ብለው አስተምረዋል ስለትደፍርሽ ብጣም ኣሳዙኖኛል ግን ተክሊል ቀርቶ ብቁርባን መጋባት ትችልያለሽ እሱም ንሳሃ ኣብትሽን አማክረሽ ነው

    • @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል
      @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል 8 лет назад

      Azabe Mebratu እህቴ አባቶቻችን እንዳስተማሩት ከሆነ የስጋ ድንግልና ሊመለስ አይችልም በመደፈርሽ አዝናለሁ ግን ፈልገሽ አላደረግሽም ንስሐ ግቢ ሀፂያት አይሆንም በቁርባን ታገቢያለሽ አባቶችን አማክሪ እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ

    • @tizitaworku4498
      @tizitaworku4498 5 лет назад

      እህቴ እራስሽን ሳታቂ ከሆነ ፈቅደሽ ካልሆነ 13 በታች የተደፈረት በተክሊል ማግባት ይችላሉ ከአባታችን ጠይቄ የተመለሰልኝ ነው አድጋ በድንገት ወንድ ጫቃ ስር ይዟት በመደፈር ላይ እያለች ሰው መጥተው አስጥለዋት ለእሷ በተክሊል ማግባት ትችላለች ወይ ተብሎ ጠይቀን ፈቅዳ ካልሆነ እድሜዋ 13 በታች ሆና ከሆነ ትችላለች በተክሊል ማግባት ተብሎ ተመለሰለኝ

  • @yonasdebesai4263
    @yonasdebesai4263 7 лет назад

    And and nshe ale blo metfo adrgen nshe angebalen yemilit andet new aba

  • @ethiopiateakdami264
    @ethiopiateakdami264 8 лет назад

    amni kalihwati yaseamlin orthodox leazalalem teanuri deangli maryami amaljntwa ayialyani

    • @mamu705
      @mamu705 7 лет назад

      ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ተመስገንኣምላኬ-ጰ6ዐ

    አረ.እባካቹህ የማይሰገድ ቀናት መቼ.ነዉ ንገሩኝ

    • @ሰአሊለነቅድስት-ለ1ሠ
      @ሰአሊለነቅድስት-ለ1ሠ 6 лет назад

      ተመስገን ኣምላኬ. ብዙ እወቀቱ የለኝም ግን በባእላት ቀን እሁድ ቀን አይሰገድም

    • @tizitaworku4498
      @tizitaworku4498 5 лет назад

      12በሚካኤል በ21 በእመቤታችን ቀን 29 በባለወልድ ቅዳሜና እሁድ አይሰገድባቸውም እህቴ

    • @tizitaworku4498
      @tizitaworku4498 5 лет назад

      5ቱ ቀናት አይሰገዱም