Ethiopia: የኔ ጉድ አያልቅም! የአባቴን ሚስጥር ለመጠበቅ [ማሳጅ ቤት ስሰራ] ያላሰብኩት ጉድ ገጠመኝ። አስታራቂ በምንተስኖት ይልማ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #Ethiopia #አስታራቂ #SamiStudio
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 198

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    ያረብ የኔ ጌታ ምን አይነት ጌዜላይ ደረስን ለኛ ኮሮና አይደለም ምድርና ሰማይ አለመደባለቁ እራሱ የአንተ እዝነት ነው

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa3810 4 года назад +12

    ይህንን ለመስማት አቅሙ የለኝም አዲስ ፍጥረት ለመሆን እድሉ አለሽ ተጠቀሚበትና ነፃ ውጪ እግዚያብሔር ይረዳሻል።

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 4 года назад +34

    እባካችሁ ሙዚቃውን ተውት አንዳንድ ጊዜ ለመከታተል ይረብሻል አመሰግናለሁ

  • @saratareke3673
    @saratareke3673 4 года назад +5

    በእናተ በኩል ብዙ ታሪክ ስምቻለሁ ይሄ ግን ለየት ያለ ነው ትምህርት ከመስጠትም ሌላ ብዙ ታዳጊዋችን የሚጎዳ ተግባር ስለሆነ እባካችሁ እነዚህን ስዋች በህግ እድጠየቁ አድርጉ ነገም በኔ ነው ያሳዝናል

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 года назад +1

    ምን ማለት አልችልም ፈጣሪ ብቻ ኢትዮጵያ ያስባት

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ይገርማል በጣም ለመፍረድ እንዲ እንድያ ለማለት ይከብዳል የዚህ ሁሉ ምንጭ ድህነት ነው ቢሆንም ድህነት ለእኛ ኢትዮጵያኖች ብርቃችን አይደለም እኔ ገላዬን ቸርችሬ በፍፁም ማንንም ማገዝ አልፈልግም አይኔ እያየ ቢሆንም መታመም አይደለም ትሙት ገላዬን ከምቸረችር

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 года назад +17

    ሀገራችን በጣም አደጋ ላይ ናት ውስጥ ለውስጥ ብዙ ጉድ እየተሰራ ነው ባጭሩ ሀገር እየጠፍች ነው ፍጣሪስ እንዴት ይለመነን ይህ ሁሉ ግፍ እየተሰራ ገና ለገና ብር አለን ብለው ምስኪኖችን ሂወት የሚጨለሙት ሀብታሞች ብዙ ናቸው

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 года назад +8

    ማራናታ ጌታኦይ ቶሎና የሚሰማው ጭካኔ የሰውልጅ መሆናችንን አስረሳን

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 4 года назад +41

    😢😢😢እንደዉ በመድሀኒ ዓለም ይህ ሁሉ ከፈጣሪም ከሰዉም ፅዩፍ የሆነ ተግባር ዉስጥ ገብተን እንዴት ሀገራችን ሰላም ፍቅሯ አንድነቷ ይመለስ?😌😌በዚህች ታዳጊ ልጅ ለመፍረድ በፍፁም አይቻልም የእናትና የአባቷ መለያየት የእናቷ የነርቭ ታማሚነት በዙሪያዋ አይዞሽ ባይ ማጣት ነዉ ዝሙት ዉስጥ የዘፈቃት ለዛዉም በአክስቷ ልጅ ገፋፊነት ፀያፍ ህይወትን እየኖረች የነበረዉ መልካም ሰዉ ስላልገጠማት እንጂ 😞😞ይህን ቆሻሻ ነገር ወዳ እንዳልነበረችበት ግልፅ ነዉ😌😌! እባካችሁ በሰዉ ስጋና ነፍስ የምትጫወቱ ከኢትዮጵያ አንጀት ወጥታቸዉ ግና ኢትዮጵያን እያጠፋችሁ ያላችሁ አስዘሟችና ዝሙተኞች ከምድርም ከሰማይም ፍርዱ አይቀርላችሁምና ተዉ ከሰይጣን አሰራር ዉጡ! ሶስና አይዞሽ እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጂ ሀጢአተኞችን አይጠላም የጠፋዉን በግ ይፈልጋል እናም እርሱ አብሮሽ አለ ለምነሽም ቢሆን ኑሪ እንጂ ያን የሰይጣኒዝም ህይወት አትመለሽበት በፀሎቴ አስብሻለሁ እህቴ እመብርሀን ከነ ልጇ አትለይሽ! በጣም አሳዝነሽኛል😢😢😢

    • @m.s.f1683
      @m.s.f1683 4 года назад +2

      ውላሀ፫ በትክክል አሆንሰ መፍጥሬን ጥለሆ

    • @ሀናሀንቾ-ተ1ቈ
      @ሀናሀንቾ-ተ1ቈ 4 года назад +2

      እዉነት ነዉ

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 4 года назад +9

    አሚሰማዉ ሁሉ እጅግ ያስጠላል አገራችላይ የሚሰራዉ አጭበርባሪ የበዛበት ሀገር ኢትዮጵያውያን ሀይማኖተኛ ነ ን እንላለን ግን አስመሳዮች ነኝ የማፊያ ጥርቅም

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 4 года назад +21

    ምን አይነት ትውልድ ተፈጠረ ካልጠፋ ስራ ማሳጅ ቤት ለምን ገቡ ስለሚፈልጉነው አውቀው ነው የሚገቡት ስራ አይወዱም ሰነፍ ትውልድ ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው ስው ቤት ተመላላሽ መስራት ሲችሉ ዘለው ወደ ገላ ችርቸራ ይሰማራሉ ያሳዝናል

    • @flower525af4
      @flower525af4 4 года назад +1

      Wiy atfreji

    • @gidenameh9589
      @gidenameh9589 4 года назад

      Ayebalem yehe yesaw cheger yalmerdate chegerachen geta yansaw

    • @sarabeyene9921
      @sarabeyene9921 4 года назад

      እናሰብ እሰኪ

    • @AEMA349
      @AEMA349 4 года назад

      ሀሳብሽን እጋራለሁ እስኪ የቤት ሰራተኞቻችንን እንይ ምን እንደሚፈልጉ

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 3 года назад

      በአርቴፊሻል ተሸፍነው ሰው የሆኑ ይመስላቸዋል ህሊናቸውን ሸጠው እንደዚ አይነት ባያገኙ ወንዶቹም አይመጡም የሀጢያተኛ ተባባሪ ናቸው ሴቶቹም የስንት ባለትዳር እምባ አለባቸው

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😭😭በጣም ይገርማል ሸገር ዉስጥ ማይሰማ ነገር የለም በስማም እዉነት ቤእግ ቢጠይቁ ጥሩ ነው ማሳጀ ቤት ሚባለው ሁላ

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 4 года назад +5

    ለመሆኑ ይህን ስራ ፍቃድ የሚያወጡ ስዎች ሃይማኖት አላቸው ? በፈጣሪ ያምናሉ?

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የሰውም ጉድ አያልቅም እኛም ከመስማት አልቦዘንም ምድራዊው ሕይወት ምስቅልቅል ያለ ነው በጣም ያሳዝናል ሰው ከፈጣርው ተጣልታል

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 4 года назад +7

    ሴቶች በቃ ይነገራል ይመከራል
    ለብር በለው የመይገቡበት የለም
    ሰላም ነገር የምስማበት ቀን ናፈቀኝ
    እይይይይ ኢይትዮ።።።።።

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 4 года назад +3

    እኔ ግን ኢትዮጵያ የክርስትያኖችን አገር መባሏ ብቻ ነው የሚገርመኝ የዚ ሁሉ መነሻ እግዚአብሔርን አለማወቅ ነው የሐጢአት ዘመን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 4 года назад +5

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን በሀገራችን እንደህ የረከሰ ነገር መኖሩ በጣም ያሳዝናል

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 года назад +4

    ኧረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው የመንግስ አካላትም ብር እንጂ ሀገሩን አያይም ብቻ እግዚአብሔር ይፋረዳቸው አንቺንም ልቦናሽን ይመልስልሽና ልጅሽን እድታሳድጊና እናትሽን እድትረጅ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ

  • @wonshet
    @wonshet 4 года назад +16

    ኤጭ አማራጭ የለኝም ምናምን ቅራቅንቦ የሰዉ ልጂ ጤና እጂ እግር እያለዉ ለምን የሰዉ ቤት ልብስ አጥበሽ አትኖሪም የቀንስራ አትሰሪም

    • @ሚስጥረ-ተ7ቐ
      @ሚስጥረ-ተ7ቐ 4 года назад +4

      በሷ ቦታ ሆነሽ ካላየሽ አትፍረጂ

    • @kuwaitphone6786
      @kuwaitphone6786 4 года назад +3

      Ayebalemi

    • @blessingm8039
      @blessingm8039 4 года назад +3

      አህት ወይንሸት እንደሡ አይባልም በስዋ ጫማውስጥ ሆነሽ ካላየሽው አትፍረጂ ሂወት በየትኛው መንገድ እንደምትወስደን አናውቅም ማንም ሠው ስለ ነገው አያውቅም

    • @wonshet
      @wonshet 4 года назад +1

      @@blessingm8039 እሽ ግን አማራጭ የለኝም ስለሚሉ ነዉ እደዛ ያልኩ

    • @ethiopiamamaye5591
      @ethiopiamamaye5591 4 года назад +1

      @@wonshet እኔም ግራ የሚገባኝ ነገር ዋናው ጤና ነው እንጅ አማራጭ የለኝም የሚባል ነገር በራሱ ስህተት ነው

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 4 года назад +6

    አንድ ሰሞን የስራ ፋሽን ሆኖ ነበር ማሳጅ ቤት አንዳንዱ ከችግር የተነሳ ሲሰራው ሌላው ደሞ ወዶና ፈቅዶ ለገንዘብ ማግኛ ነው የሚሰራው !!

  • @meron7563
    @meron7563 4 года назад +4

    ውይ የኔ እህት ነርቭኮ የሰይጣን ስራ ነው ብታስጠምቂያት አንቺ ደሞ በፀሎት በስግደት ብትበረቺ ለውጥ ታዪ ነበር .e.r ይርዳሽ እህቴ አይዞኝ ማያልፍ ነገር የለም

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 4 года назад

      ልክ ነሽ እናቱ, ግን ሌላ ጊዜ የእግዚአብሔርን ስም አሳጥረሽ አትጠቀሚ እሺ በምፃረ ቃል አይፃፍም ለ ሌሎችም ንገሪ እሺ

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 4 года назад +4

    ምንም የሚደንቅ ነገር የለም።መጀመሪያ ማሳጅ ቤት ሥራ ሲቀጠሩ ወደውና ፈቅደውነው። ሥንስናቸው ነው ማሳጅ ቤት የሚያሥቀጥራቸው ማንንም መውቀሥ አይቻልም ወደው እየገቡ !!

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 4 года назад +18

    ኸረ ምን ጉድ ነው ቢፈተሽ አዲሳባ ውስጥ ስንት ጉድ አለ

  • @hfjddjjd8486
    @hfjddjjd8486 4 года назад +3

    የእኔ እናት ለእናትሽ የከፈልሽው ዋጋ ነው ለእናት ምንም ያህል ዋጋ ቢከፈላት ቢደረግላት አይቆጭም ያንስባታል እንጂ ለእናት

  • @tarikuatarikua8423
    @tarikuatarikua8423 4 года назад +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ ምን ጉድ ነው ምንሰማው እግዝአቤር እባክክን ድረስልን በጣም ቆሽሸናል ሴጣን አበላሽቶናል እኽቴ አይዞሽ ሴት ልጅ ብዙ ቻልንጅ ታሳልፋልች በዚ እድሜ እይንን ማሳለፍ ይከብዳል ቢሆንም ተስፋ ይኑርሽ በ እግዝአቤር

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 года назад +19

    አንተ ፊት ለፊት እያየሃት ለጠየካት እኔን አመመኝ። በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሴቶችና ለዝሙት የሚሄዱትን ወንዶች የእግዚአብሔር ድኝ እሳት ወድቆ ይብላችሁ። በእናንተ ሐጢያት ምክንያት ነው ኢትዮጵያችን ተረግማ የቀረችው። እግዚአብሔር ያጥፋችሁ። አሜን በሉ። ሌላ ትችት የምትሰጡ ሰዎች እናንተም ዝሙት እንዳይቀርባችሁ ነው የማታወግዙት። ግልፅ ነው።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +3

    ምንድነው ምሰማው? በእውነት ፈጣሪ ቁጣውን ቢአወርድብን ለማዘን የሚገባን አይደለንም
    ሴት ሁና ሴቶችን ለሽያጭ እንዴት ታቀርባለች?ይህ የተከበረ ስራ ነው በትክክለኛ መንገድ ቢሰራበት ውጤታማ የሆነ ስራ ነው ።ታድያ ትክክለኛ ማሳጅ ቤትን ከመጥፎው እንዴት መለየት ይቻላል? ማሳጅ ለመደረግ አስቦ የሄደን ሰው ሊደፍሩም ሊአስደፍሩም ይችላሉ ። የገረመኝ እነሱ ከሌላ ሰው ጋር አሳልፈው...እሱአ ገንዘባቸውን የምትካፈላቸው. እግዚኦ ይህን ነገር ለማስቆም ትክክለኛ ማሳጅ ቤቶች ጥቆማ መስጠት አለባቸው እርስ በእርስ ይተዋወቃሉ. ።
    ሶሲ መጀመሪያ ቀን ብትወጭ ማለፍ ትችይ ነበር ዛሬ ነገ ስትይ ስቃይ ላይ ወደቅሽ አይዞሽ ድህነት ማጣት ፣በሽታ የቤት እጦት ፣ ብቻ መከራ ነው እንደ አበባ በሚፈኩበት ልጆች የወላጆችን ችግር ተሸክመው ሲሰቃዬ ማየት በጣም ያማል እህህህህህ!!
    ምንቴ ያሳሰበኝ ነገር የልጁአ አባት (ባሉአ)አብረው ከኖሩ ባሉአ ነው እሱ አለማወቁ ያሳስባል በእናንተ ምክር ቢደረግለት እና ቢነገረው ጥሩ ነው ድንገት ካወቀ ጥቃት እንዳያደርስባት ያስፈራል ።
    እናመሰግናለን ምንቴ እና ሳሚ

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 2 года назад

    የኔ ድሀ እግዚአብሔር ይርዳሽ ማሳጅቤት በተለይ ሀዋሳ የታወቀነዉ 05 ቀበሌ ባብዛኛዉ ሳይሆን ሁሉም ማሳጅ ነዉ ዝሙት ነዉ የሚሰራዉ እኔ ያለሁበት ቤት ፍትለፊት ሙሉግቢ በዉድ ተከራየች ወጣትናት 6ወር እንኳን አልሞላትም መኪና ስትገዛ በተለይ ሽማግሌወች ከክፍለሀገር ድረስ እየመጡ ስለምከታተል ነዉ እኔ የሚያሳዝኑኝ ታዳጊ ወጣቶች ህይወታቸዉ ተበላሼ ከዛየሚገቡ ወዶች በተለይ ጋጠወጥናቸዉ

  • @timotiosayele7719
    @timotiosayele7719 4 года назад +6

    እባክህ ምን ተስኖት ታሪክ አታቋርጥ ከባለ ታሪኮቹ በላይ ነው የምታወራው እስቲ አስጨርሳቸው ላንተ ስል አለመስማት ልመርጥ ነው

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 года назад +1

    ይህች ምድር እኮ በቅቷታል ጌታ የዘገየው ሁሉ ወደ ንስሀ እስኪመጣ ብቻ ነው።
    እሱ ስለ አንድ ነፍስ ግድ ይለዋል 99ኙን ትቶ 1ዷን ለመፈለግ የሚሄድ አምላክ ዛሬም የየአንዳንዳችን ነፍስ እንዳይጠፋ ይፈልጋል።
    እባካችሁ ወገኖቼ እንዳንጠፋ እንመለስ።

  • @aprime5663
    @aprime5663 4 года назад +5

    ግን ለምንድ ነው ሀበሻ በገላው የሚደራደር ሰው እንዴት ገላውን እንደ ምጫ ይጠቀማል ይገርሙኛል ምርጫ አጥቸ ለእናቴ ብየ ለልጄ ብየ ሲሊ እንዴት ነው ለምወዳቸው ሰዎች በሀራም የተጨማለቀ ብር የማበላቸው ለምን ሰራተኛነትም ሆነ የቀን ስራ ሰርቸ አላበላቸውም ኬንዳ ጥየ እያኖርኩ የነን ገንዘብ በልተውኮ ጤናም አይሆናቸው አይ ሀበሻ ያሳዝናል ደግሞ እነ ምንተስኖት ህፃናት ምናምን አትበል ገና ከአስራዘጠኝ በታች እያለች አደለዴ የወንድ ግንኙነት ጠንቅቃ የምታውቅ ገና በአስራት አመታችን ነው ከሰው ሀገር ሂደን ደም እየተፋንጅ እንሰራለንጅ በገላችን ጨርሶ አንደራደርም የሚሉም አሉ እንኳን አስራ ዘጠኝ አመት ሆኗት የወንድን ግንኙነት ወዳ ገብታበት የምር ተው እሴቶች እራሳችሁ ያላከበራችሁት ገላ ማንም አያከብረውም

    • @ዜድ-ዠ8ሸ
      @ዜድ-ዠ8ሸ 4 года назад +2

      እህትሀሳብሽጥሩነዉ።ነገርግንእኛያገኘነዉስደትያላገኙትብዙናቸዉ።በበሽታወይምአቅምበማጣት ብድርእንኳንየማያገኙሊኖሩይችላል

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 года назад +1

      በጣም የሚገርመው የሰው ቤት ስራ ከባድ ነው ይገባኛል ግን አዲስ አበባ ውሰጥ ዛሬ አንድ ልጅ ያለበት ቤት ውሰጥ እንኮን ለመስራት እሰከ 1500 ነው የሚጠይቁት እንግዲህ ሙሉ ወጪያቸውን እዛው ሸፍነው ማለት ነው አማራጭ አጥቼ አይመቸኝም። አለ አማራጭ በእርግጥ ህይወት የሚቀይር አይደለም ግን አማራጭ አለ

  • @ephrem03
    @ephrem03 4 года назад +1

    ርዕስ አሰጣትህ ፕሮግራም ማድመቅያ ነው ያደረካት ::

  • @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን በእውነት

  • @ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ

    አይ የሰዉ ነገር እንዲያዉ ምን ይሻለናል
    ምነዉ ሰዉ ሁሉ ፈጣሪን እረሳ
    ግን መች ነዉ ህሊናችንን መልካም ነገር የምንሰራበት ፈጣሪንስ ባናሳዝን
    የትም ፈጪዉ ዱቄቱን አምጪዉ አሉ
    አይዞሽ እህቴ የጃቸዉን ያገኛሉ
    እግዚያብሄር ይፈርዳል
    ሰዉ እንዴት ሰዉ መሆን አቃተዉ አይይይይይ ክፉ ዘመን
    ምንተስኖት የዘዉትር አድማጫችሁ ነኝ
    ምንቴ ትለያለክ መግኘት ማየት እፈልጋለሁ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 4 года назад +13

    ወንዶች ባልገዋል እዴት አቡረናቸዉ እንኑር በተለይ በአፈ የሚደረገዉ ወንዶችን አበላሸቷል እና እዴት ትዳር ይዘን እንኑር ወይ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 4 года назад +2

      ትክክልበአሁኑሰአትትዳርያስፈራልይሄንንአፀያፊተግባርይዘገንናልከኢትዮጵያንአይጠበቀም

  • @መቅደስእናሰላምአበራ
    @መቅደስእናሰላምአበራ 4 года назад +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምንድነው እሚሰማው በእግዚአብሔር ለጆሮ የሚዘገንን ከባድ ነው የኢትዮጵያ ወንዶች እጅግ በጣም ተበላሽተዋል ለዛም ነው በአገራችን መደፈርና የባልናሚስት ፍች የተበራከተው ያሳዝናል ወዴት እየሄድን ነው መንግስት በእንደዚህ አይነት ስራ ላይ የተሰማሩትን ሰዎች ጥብቅ ክትትል ማድረግ አለበት ህብረሰተሰቡም ያየውን ለህግ ማሳወቅ አለበት እንዴት ነው በሰፈር ውስጥ የወሲብ ንግድ እየተስፋፋ ዝም።ብለን እምናልፈው ነገ እኮ የኛ ልጆች የዚህ ጉዳት ተጠቂ እንደሚሆኑ ምንም ጥርጥር የለም ነው አይስ እኛላይ ደርሶ ስናየው እንዲህ ሆንኩ ብሎ ማለቃቀስ ይሻላል አስቡት እስኪ በዚህ ተግባራት ላይ የተሰማሩ ሰዎች በኮሮና ምክንያት እቤት ሲውሉ የደረሰውን ጥቃት። አባቱ ልጁን ወንድም እህቱን አጎት የእህቱን ልጅ እየደፈረ ያለው ስንት ባልና ሚስት ነው የተፋታው ይሄ ከየት የመጣ ይመስላችሁል አረ ከወሬ ወተን እራሳችንን እንመርምር እኔማ ልጅ መውለድን ሳስብ የት ያድጋል እላለው ያሰጋል በጣም

  • @ediltitekle712
    @ediltitekle712 3 года назад

    ወይኔ ይህን ያህል ጭካኔ ሰው ግን ምን ነካው? ይገርማል አገራችን ወዴት እየሄደች ነው?

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso4146 4 года назад +20

    በጣም ይቅርታ ምንም ብቸገር ቀን ስራ ድንጋይ ብሸከን የሰው ቤት ገረድ ለምን አልሆንም የመጀመሪያ ቀን ኮንዶም ሲሰጡኝ ጥየው ነው እምወጣው አንድ አንዴም እምቢ ማለት እየተቻለ በራስም ድክመት የምንገባበት ወጥመድ ከባድ ነው ግን እውነት ነው ማሳጅ ተብዬ ቤቶች አጠቃላይ መዘጋት ብቻ ነው ያለባቸው የወንድ ጋለሞታ ሁሉ ይድፋችው

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 4 года назад

      መፍረድ ቀላል ነው።ደሞ በሀገር ቤት ያልተሟላ የስብእና አስተዳደግ ብትሳሳት አይገርምም ልጅ ናት።ቸገራት አለቀ ።ጭንቅላት የሌላቸው ይልቅ እየሄዱ እነሱን የሚገዙት የሚያስገዙት ናቸው ከእንስሳት ያነሱ ነውረኞች ናቸው።

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እናትሽንም ምህረቱን ይማርልሽ 🙏

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 4 года назад +2

    ችግሩ መተፋፈራችን ብሎም በግልፅ ውይይቶች የዳበረ በራስ መተማመን ላይ አለመድረሳችን ነው። የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ሐበሻን ማረከስ ነው።ከዚህም የተነሳ ሳጥናኤል በሙሉ ኃይሉ ተንሰራፍቶብናል ማለቱ ይቀላል።

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 3 года назад

    የዘቀጠ ማህበረሰብ ነው እንክርዳድ ዘመን ለገንዘብ የሚሞቱ ትውልድ የረከሰ ትውልድ ሴተኛአዳሪነት እንደስልጣኔ የተቆጠረበት ዘመን እግዚኦ ምኑን ነው የተሸከምከው አምላካችን ወደ ልቦናችን መልሰን

  • @medhintamrat3058
    @medhintamrat3058 3 года назад

    You doing a very good .And may be the best thing would when sure of these women please open a bank account with their name and any Ethiopian will try to help them.

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 4 года назад +5

    ይቅርታ። ካልፍልግሺ መውጣት ነበር ብሺ ምን ቢችግርሺ የቀንሥራ ም እኮ ይስራን። አይ ሴት መሆን በጣም ነው። ያስጠላኝ ።

  • @seebee2478
    @seebee2478 4 года назад +2

    This people need to come to court house for justice. They are taking advantage of poor children life.

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 4 года назад +15

    አረ በህግ መጠየቅ አለባቸው ትውልዱን አበላሹት ምን አይነት ሰይጣናዊ ተግባር ነው

    • @azmeramohammed4782
      @azmeramohammed4782 4 года назад

      እረ ኢትዬያውያን ምን አይነት ጉድ

  • @Hope20437
    @Hope20437 4 года назад +4

    ወይ ሳሚ በማስታውቂያ አሳበድከን እኮ በየ2ደቂቃው
    ፕሮግራሙን ማዳመጥ አልቻልንም እኮ

    • @namename2997
      @namename2997 3 года назад

      Selechite yaregal masetawekiyachewu yemre

  • @yuserahabeshawit9965
    @yuserahabeshawit9965 4 года назад +1

    እና እቺ ሴትዮ ዝም ልትባል ባልሆነ ምንቴ እንደዚህ አይነት የሚሰሩ ሰዎች እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ነገ ልጆቻቸው የሚደፍሩት እንደዚህ አይነት ሰው ናቸው ፕሊስ

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 года назад +5

    ፈጣሪ ያስብሽ የኔ ምስኪን

    • @jamog5389
      @jamog5389 4 года назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mun2924
    @Mun2924 4 года назад +5

    I actually feel sick listening this story 😥 😔

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 4 года назад +1

    ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ

  • @kumarnagendra6913
    @kumarnagendra6913 4 года назад +1

    JiJi BARATH Ji Ji ETHIOIA💐💐💐🙏💚💚🤝💪👍🇮🇳

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 4 года назад +4

    ወንዶች ኮሮና ይጨርሳችሁ ወይ በቡራችሁ ሀጥያት የምትሰሩ

    • @tesfaethiopia4436
      @tesfaethiopia4436 4 года назад +1

      ሴቶችስ ለምን እምቢ አይሉም? እነሱ አይደለ እንዴ ቤት አዘጋጅተው፣ንግድ ፈቃድ አውጥተው፣ሰራተኛ ቀጥረው ወንዶችን የሚጠሩት።
      መጀመርያ መወቀስ ያለባቸው ሴቶች ናቸው።

    • @negashmarta6769
      @negashmarta6769 4 года назад

      በጣምነው ያሳክሽኝ ለማንኛውም አሜን

    • @tesfaethiopia4436
      @tesfaethiopia4436 4 года назад +1

      ማን ያጫውታችኋል?

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 4 года назад +3

    የኢትዮጵያ ምሳጆ ቤት የዳቦ ስሙ ብና ቤት ነው ምንም ማስተባበል አያስፈልግም

  • @ADDIS1942
    @ADDIS1942 4 года назад +1

    aye ethiopia bizwoch ehitochachin yetesekaut himemechew betam yasaznal min ale mengist endezih aynet betchin bizega ethiopiachin wedet eyamerach neew?

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 4 года назад +2

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ።

  • @marnamery8073
    @marnamery8073 4 года назад

    ጌታ ሆይ ይሄን ታሪክ ከሌላ የሰው ሀገር ነው እየሰማነው ያለነው በለኝ ምን ጉድ ነው ሀገሬ ወዴት እያመራች ነው በሰው ሀገር የጠላነው በተባረከችዋ ሀገር በኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ላይ ያማል የሀገራችን ወንዶች ወዴት እያመራችሁ ነው ምናለ ለነገ ለሴት ልጆቻችሁ መልካም ነገር ጥላችሁላቸው ብታልፉ እንዴት ነው ከባህል የወጣ ነገር ማድረግን የምትፈልጉት 😠😠😠 በዚህ ሁኔታ እንዴት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ህይወት የሚቀጥለው በእውነት ያማል !!!!!!!!!!!!

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 года назад

      ሌሎች ሀገሮች እኮ እንዲ አይነት ተልካሻ ስራ ማሳጅ ቤቶች አይሰሩም ምንድነው አንቺ ደግሞ ምትይው ሀገሬ ረክሳለች

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 4 года назад +2

    አየ አች ሰልኬ ጥሩ እምሰማብሺመቸነው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 4 года назад

    ቦታው የት እንደሆነ መነገር ነበረበት እላለሁ እዛ የት አባቷ ያለበት ሃገር ምንም ስላልገባኝ ተውኩት

  • @firebekele
    @firebekele 4 года назад +1

    የ19አመት ልጂ ህፃን ።ህፃን ማለት እሰከ ሰንት እደሜ ነው???

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 4 года назад

      አስከ ከሽላ ሾሽት የትኛው ፕላኔት ለይ ነው ያለሽው እህት ዓለም!!!!!

  • @Cece-qe3df
    @Cece-qe3df 4 года назад

    በስመአም ሠው ከስሳአ በታች ሆነ ከባድነው ይሂሁሉ ምአት እያለ ፈጣሬ እንዴት ይማረን እረተው ፈጣሬን እካን ባፈሩ እደሠውናአ አስቡ አይዛሽ እህቴ

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 4 года назад

    💔💔💔🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭😰😰😰😥😥😥
    Egziabher yrdash lje wywywywywy
    wey gudachn 💔💔💔💔💔💔💔
    ሰው ኣይደልችም ይች የምታሰራሽ ሰይጣን አንጂ.
    አግዚኣብሄር ይርዳሽ ልጀ !!!!!

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 Год назад

    እግዚይሆ ምን አይነት ዘመን ነው ?ይህ የሚያሳየው ይህግ ክፍተት ነው ፖሊሶች እየመጡ ጉቦ እየትቀበሉ ትውልዱን የሚያስፈጁት ሀገሪቶ አዘቅጥ ውስጥ ገብታለች ጌታ ይቅር ይበለን

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 4 года назад

    እግዚኦ:መሀረነ:ክርስቶስ:ምን:አይነት:ዘመን:ደረስን:ለእዚ:እኮ:እንዲ:አይነት:ሰቆቃ:እየተፈፀመ:እግዚአብሔር:ቢቀጣን:ሲያንስብን:ነው:ኡፍ:እህቴ:ምነው:ሰው:ቤት:ተቀጥረሽ:እናትሽን:ብትረጂ:ከህግ:እግዚአብሔር:ትዕዛዝ:የወጣ:የእንስሳ:ስራ:ነው:ልብ:ለማግኘት:ተብሎ:ወገንን:ማጥፋት:እንዴት:ይሆን:አምላክ:ሚምረን:ገና:ምሽት:ይወርድብናል።

  • @hayosume6386
    @hayosume6386 4 года назад

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️eeeeeeeefffffffffffffff

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 4 года назад +1

    ይገርማል 😭😭

  • @eyerusalembogale6813
    @eyerusalembogale6813 4 года назад +4

    ማሳጅ ቤት፣ጫት ቤት፣ሺሻ ቤት፣ቡና ቤት፣መጠጥ ቤትና ጭፈራ ቤት መዘጋት አለበት።
    ቆይ ግን ኦርቶዶክስ፣ካቶሊክ ፣ጴንጤና እስላም እምነቱ ካልፈቀደለት ይህን የሚሰራው ማነው?

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 4 года назад +2

      የሚገርመው እሱ አይደል ሀይማኖተኛ ነን እንላለን ግን ሀይማኖቶኛ ሳንሆን አስመሳዮች ነን

    • @saras9696
      @saras9696 4 года назад

      Tekekel

    • @saras9696
      @saras9696 4 года назад +1

      @@ihatepolitica9600 👍

  • @etiioerit2563
    @etiioerit2563 4 года назад

    ኢትዮጵያ ግን የስንዴ ርዳታ ከሚሰጡን የወሊድ መከላከያ ሁሉ ሴት ቢወስድ ጥሩ ነበር ካሁን ቡሃላ ሰው ባይወለድ ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ስካሁን ለመከራ የሚሆኑ ልጆች እንጂ ያፈራቹ የለም ሴቶቻችን ተወልዶ በንደዚ ኣይነት የሚያድጉ ከሁነ መኖር ምን ይሆናል

  • @meklitdesta1923
    @meklitdesta1923 4 года назад +9

    👉 Ethiopia lay massage bet becha new ende sera yalew ???
    👉 Sijemer serawn endayechiw makom techel neber. Degmo cafeteria ,Hotel,yemesaselu serawochen teketra mesrat techel neber ,
    Yemigermew degmo Corona geba alech Corona bayinor bezih seat seraw layi tehon neber ,Wanaw lijitua yegenzabe lewt yasfelgatal lemangnawm kezih sera endetweta egzihabher yirdat 🙏.

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 4 года назад +1

    እስዋ
    እሱ የምትያቸው ወላጆችሽን ነው?
    እናት ! አባቴ አይሻልም??
    ለናት እማሞዬ ማለትስ አያንሳትም????🙊

  • @yyyrrr3333
    @yyyrrr3333 4 года назад

    Ate koye lala Sera atserm neber belke lemen ateyatem??? Echi koye esew bat lemen ateketrm delala bate kegebache merta new yemteketrw lemen sew bate ateketrm echi balega erswa felga new yemtserawe

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    መዳምይ ይቅር በይኝ

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 4 года назад

    ውይ ኢትዮጵያ ምን አይነት ጊዜ ደርስን

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Год назад

    መሳጅ ቤቶቹ መሳጅ ብለዉ ሌላ ወንጀል በመስራታቸዉ ለህግ መቅረብ አለባቸዉ ፡፡ ግን አንቺ መሳጅ አለመሆኑን ስታቂ ለምን ወተሽ ሰዉ ቤት አልተቀጠርሽም ??????

  • @hanayouseph7579
    @hanayouseph7579 4 года назад +4

    ማስታወቂያው ትንሽ ብትቀንሰው

  • @samrawitwolde4053
    @samrawitwolde4053 4 года назад

    አትፍረድ ይፈረድብሃል።ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 года назад

    አረጉድነዉአገራችንወዲየትእየሄደችነዉ
    ይሄንንአፀየፊተግባርባህላችንምየሁላችንምሀይማኖትይሄንተግባርየወቀማል

  • @ageriemessele1473
    @ageriemessele1473 4 года назад +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠቫም

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 4 года назад +2

    አረምንጉድነው የሜአሰማን ከምር ዘቅጠናል በባለትዳሩ ይብሳል አሉ ትዳርቸውን የሜፈቱት ለእንደዚህ አይነት ነውረኛ ስርነው

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 4 года назад

    እውነትንሽን ነው እህቴ

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 4 года назад +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሴት ሆና ሴት ልጅ ላይ መጨከኑዋ😭 ልዝያዉም ዘመድ !!! የስዉ አገር ነዉ ምኖረው፣ ብዙ ጪካኔ የተሞሉ ልብን ምስብሩ በጣም ምያስፍሩ ታርኮችን ስምቻለው ፣ ከዚህም የተነሳ ፍርሃት ውስጥ ገብቻለው።ለምን ካላቹ አገሬ ስገባ ምን አይነት ህይወት ይገጥመኝ ይሆን እያልኩ ሁሌም አስባለሁ ። በችግር ውስጥ ያላቹ; በመከራ ዉስጥ ያለፋቹ እህቶቼ ያአግሬ ልጆች😭💔 ክዳንምህርት መፀናናቱን ይስጣችሁ🙏

    • @sihamabduabdu8382
      @sihamabduabdu8382 4 года назад

      አሚን እኔም እንዳቺ ፈርቻለሁ

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 4 года назад +1

    ወይኔ ልጅቱ ህፃኑ

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 4 года назад +1

    የልጅሽ አባት እናትሽን ይርዳት ንገሪው

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia7941 4 года назад

    ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @rahmarahma6859
    @rahmarahma6859 4 года назад

    ይገርማል እሄም አለ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад +2

    ይሄ እርኩሰት እንዲስፋፋ ከምድራችን ላይ መቅሰፍት እንዲወርድባት ያዋጣችሁ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ገንዘብ አይደለም የሰው ደም ነው የምትበሉት በሙሉ ተሰብስበው በህግ መጠየቅ ይኖርባቸዋል በድሃ ጉልበት እና ሞራል ህይወት ነው የቀለዳችሁት ህፃናትን መግደል ማለት ነው የት ነው ያለሁት እግዚእኦ መሃረነ ክርስቶስ መንግስት ጣልጋ መግባት ይኖርበታል ትውልዱን አበላሻችሁት ዘር አይወጣላችሁም መቼም ሁላችሁም ንስሃ ግቡ ተመለሱ ይሄ ሁሉ የደረሰብን አልገባኝም ነበር አሁን ግን አገኘሁት እግዚአብሔር ከላይ ቁጣውን አወረደብን እንዲታረቀን ታረቀን ብላችሁ ወደ ፈጣሪ ተመለሱ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ኢየሱስ ያድናል !

  • @maryamhayat6952
    @maryamhayat6952 4 года назад

    አላህይህንንየሰይጣንመፈስከሀበሻምድርያጥፍልን

  • @rahelalmsgad5317
    @rahelalmsgad5317 4 года назад +6

    ማአስተዋቅያውን ቀንሱ

  • @medhintamrat3058
    @medhintamrat3058 3 года назад

    This degrading and shame full act in the country , against these inocent women is absolutely abhoring .Those who allow this to happen should be bright to justice.But it does not seem there is law in the country.

  • @fyhhuuhhui6467
    @fyhhuuhhui6467 4 года назад +5

    እናት ያኔ ዘመድሽ ኮዶም ስታሳይ መውጣት ነበብሽ አይዛሽ

  • @yyyrrr3333
    @yyyrrr3333 4 года назад +1

    Zara new enateshe yemetsetaweshiyte enateshen balega neshe betemochi yeshaleshal balega neshe

  • @missethiohabeshawit7991
    @missethiohabeshawit7991 4 года назад

    Gena bena edema nat bena lay behones beya asebekugn betam azegnalew 😭😭 hagera mecha yehon gudeshieyabekaw😓😓

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 4 года назад

    ይሄ ነገር በሚዲያ ብቻ መቅረት የለበትም መታሸግ አለበት ይሄ ህጋዊ እይደለም ለሚመልከተው ማመልከት አለባችሁ ትውልድ እየተበላሸ ነው አንቺም ብትሆኚ በዚህ እድሜሽ ስጋሽን ከምትሸጪ ሌላ ስራ አትፈልጊም ሰው ቤትም ይሰራል ስራ እየተናቀ ነው ይሳዝናል

  • @selam9026
    @selam9026 4 года назад +1

    Ye ewnet men aynete zemen laye dersen miskene set lij fetenaw beta beza 💔🥺😭

    • @GhGh-pd7jx
      @GhGh-pd7jx 4 года назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fikirtekorie2135
    @fikirtekorie2135 4 года назад

    ohh ye egizabhere lej eyesus hoy teweldu sayetefa tolo na

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔ሀገሬ ስንቱን ተሸከመች፡፡

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ

    ባለጌ ነሽ ፈልገሽ ነው የሰራሽው

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 4 года назад +2

    ሁ...እረ ማስታወቂያ በጣም በዛ እንዴ ምነ....ው

  • @yyyrrr3333
    @yyyrrr3333 4 года назад +1

    Ere echi balga sede nate echi zorazora sibekat new enatwa aterdam atemarem echi balega

  • @mahadrfeleke6745
    @mahadrfeleke6745 4 года назад

    Enako betame gereme yamilagye ehane siyaweku lamen telawe aywatume ....... Men asegadeduwachawe nawe edazih aynate nawere weste yamigabute .... Sawe bate marate tarega bebelase

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 4 года назад

    Mené ayenet menefese new be agerachen yegebawe betam betam techekakenene