ድምጻዊት ዳግማዊት ዝምታዋን ሰበረች! | Samson Tadesse (baby) | Dagmawit Tsehaye | Ehuden Be Ebs | Addis Miraf

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Комментарии • 149

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 месяца назад +41

    ሰው እንደሚያወራው አይሁን የወፍ ጎጆ እንኳን አይፍረስ እግዚአብሄር ጣልቃ ይግባ🙏❤️❤️

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw 3 месяца назад +49

    ሸገር ኢንፎ እስከአልወጣ አላምንም ።እንድሆንም አልመኝም በቤታቸው ሰላም ይውረድ

  • @Kinmedia913
    @Kinmedia913 3 месяца назад +25

    ዳግዬ በጣም አሳዝናኛች አይገባትም ነበር ባይሆን ብዬ ስንቴ ተመኘው ግን የምር ሆነ መሰለኝ መለያየታቸው አምላኬ ሆይ ለልጆቻቸው ስትል በመካከላቸው የገባውን ፈተና ፍታላችው እና በአንተ በአምላካቸው ታሪክ ሆኖ ይለፍላቸው!!!ውይ እንደው በጣም አዝኛለው!!

    • @hewanayalew973
      @hewanayalew973 3 месяца назад +3

      በጣም አኔ እራሱ ልክ እንዴ ቤተሰቤ ነው የጨነቅኩላቸው

    • @Kinmedia913
      @Kinmedia913 3 месяца назад

      @@hewanayalew973 በጣም እህቴ ምን እኮ እንደሚለያያቸው ነው ግራ የሚገባኝ እነዚህን አርቲስቶች የምር ምን አይነት ፈተና ነው

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 3 месяца назад

      😂😂😂እሷ ቀድማ ስትማግጭ እሱ ይገባዋል ነበር ወይ?

    • @Kinmedia913
      @Kinmedia913 3 месяца назад

      @@user-gp9sf9cn7g አናቅም እኮ የሁለቱንም ግን ደግሞ ይቺ ልጅ በሱ ቤተሰብም ትፈተን እንደነበር በተደጋጋሚ ትናገር ነበር እኮ ብቻ እውነታው ታሳቸውና ፈጣሪ ጋር ነው ለልጆቻቸው ሲባል አንድ ያርጋቸው!!!

  • @christianxhri4370
    @christianxhri4370 3 месяца назад +17

    በጣም ያሳዝናል ግን ምነው ይህን ያህል እስኪ ተዋቸው ደጊ በጣም መንፈሳዊ ሴት ነት በጣም ጨዋ በግሌ አድናቂዋ ነኝ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 3 месяца назад +6

    ዳግዬ አይዞሽ 😭😭😭😭 ባይሆን ምንኛ ደስ ባለኝ

  • @fekadutsehay403
    @fekadutsehay403 3 месяца назад +3

    Dagiy God be with you. Be brave

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 3 месяца назад +53

    እረ አልቀረባችውም እንደውጮቹ ለመሆን አትጋጋጡ ባህላችን አይደለም አያገባንም እኛ ስለሚሞቱት ነው ትኩረታችን በምን ነው የሚታወቁት ቀፋፊዎች ድል ለፋኖ

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 3 месяца назад +1

      😅😅

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 3 месяца назад +4

      ስንት ሀሳብ አለብን ዝም አትያትም

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 3 месяца назад +1

      ምንድነው ምትለው አልገባንም ገልቱ

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 месяца назад +1

      በሽታ ይውለድህ ማን ተመልከት አለህ ፈስ

    • @Yotor-ut3iv
      @Yotor-ut3iv 3 месяца назад

      ገልቱ ሚዲያ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 3 месяца назад +3

    እስኪ ሚዲያ ነን የምትሉ ዮቱበሮች አርቲስቶች ታዋቂ ሰዎች እስኪ አስታርቋቸው ቁም ነገር ስሩ ለልጆቻቸው ስትሉ ሁሌ ባልና ሚስት ሲፋቱ የሚጎዱት ምንም የማያውቁት ልጆች ናቸው ሰው እኮ ለልጆቹ ሲል ችሎ ይኖራል

  • @ZemzemNesredin
    @ZemzemNesredin 3 месяца назад +17

    እዉነተኛ ሚዲያ ሸግር ኢንፎ
    ሚዲያ ብቻ ነዉ

  • @One-zq8eu
    @One-zq8eu 3 месяца назад +3

    ምድረ ሆዳም ምቀኝች ኢትዬጲያዊ መሆኔን ጠላውት

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 месяца назад +8

    ምን አገባን

  • @sebeta
    @sebeta 3 месяца назад +6

    እንደው በማርያም እኛ ምን አገባን አረ ወሬ አታስተምሩን ቆይ ስንቶቻችን ተማርንበት በዚህ ዜና????

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 3 месяца назад +3

    የኔውድ አይሁንብሽ የኔ ቆንጆ😢😢😢

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 3 месяца назад +2

    ታዋቂ ወንዶች ፈተናቸው እጅግ ከባድ ነው፡፡ የትላንት ወዲያውን አስቢ፤ ልጆችሽን አስቢ፤ ተደፈርኩ በሚል በቀል ተዪ፤ ይቅር በይው፡፡ በዚህ ፍጥነት ፍርድ ቤት መሄድ ያሳዝናል፡፡ፍቅር እኮ እስካልተነካን ብቻ አይደለም፤ ስለፍቅራችሁ አድንቀን ሳንጨርስ..ሰይጣን ክፉ ዘር ዘራበት፤ ክርስትና ይቅር ማለት ነው፡፡ እባክሽ አትቸኩይ፡፡

  • @user-pl4wu8zl2f
    @user-pl4wu8zl2f 3 месяца назад +8

    ምን አደረገቻችሁ በቁሟ በላችኋት በዚህ ያገኝችሁት ገንዘብ ይነቃችሁ

  • @redite2415
    @redite2415 3 месяца назад +3

    አውቀው ነው መቼም አይለያዩም ድራማ እየሰሩ ህዝቡ እንደሆነ መጃጃሉ እንደቀጠለ ነው short memory

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo 3 месяца назад +1

    መለያየት መፍተሄ አይሆንም ልጆቹን አስቡ ነገ ዋጋ ያስፈልጋል

  • @abrenendeg
    @abrenendeg 3 месяца назад +1

    የሁሉም ነገር ማብቂያው አይባልም። ባይሆን የትዳራቸው ጉዳይ በሉት።

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 3 месяца назад +11

    እንኳን ቀረብሽ ወራዳ ዱርዬ ነዉ ሳምሶም ። ምንም ፕሮፌሽናል አይመስልም። እዉነትም baby. ህፃን ነዉ አእምሮዉ አላደገም። ይመችሽ እህቴ

    • @TigistTg-iw6dx
      @TigistTg-iw6dx 3 месяца назад +4

      Balege endih ayebalem

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 месяца назад +3

      ነውር ነው መሳደብ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 3 месяца назад +2

      ስድ ነህ/ሽ ፣ከመሬት ተነስቶ ሰውን መዝለፍ ተራ ሰው/ሴት መሆንሽን ያሳያል፣ከንቱ!

    • @MaMarbager
      @MaMarbager 3 месяца назад

      ስድብ የአላዋቂዎችና የህሊና ቢሶች በትር ናት ።

  • @minaluFikadu-zm8pv
    @minaluFikadu-zm8pv 3 месяца назад +1

    ባይሆን ጥሩ ነዉ ዉሸት በሆነ በጣም ያናድዳል ቤቢ አፈረንብህ የእዉነት በጣም ተወዳጅ ልጂ ነህ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 месяца назад +1

    በታመኑ ሚዲያ ላይ እስከሚቀርብ ድረስ አናምንም

  • @hayatnuri8951
    @hayatnuri8951 3 месяца назад +2

    Esuwa leba nat esu mnm almagetem wshetam nat yerasuwan lemeshefen new lesu haqun allah yawtalet wellahi

    • @elhamahmed8877
      @elhamahmed8877 3 месяца назад

      Yes, Ya Aenewem Yeswan Memaget Nyew. Mejemria In Dubai Kebale Tedar Gar. Mechem Yeheha Dubai Yemlut Ager Yeshurmutna Ager Nyew Wendum Saytum Eza Eyehedu Nyew Yemisheromutut. Yeshytwan Ager Nyew😂😂😂😂Anyway Long Story Short The Husband Le Ewenet Menger Kehone He Did Not Do Anything Before Then Endeaynew Be Video Kehone She Is The One Who Did It First Keza Esu Lebekel Belo Ketele😂 Which Is Very Bad Revenge Is Not God. Fix Madreg Yechel Neber. Gen Wend Nyew Ena He Doesn't Want To Fix It.👈 Eswa Bethon Noro Yageginchew Megemria Kesat Gar Gen Trut Me Tedarachewen Fix Yaderegew Neber. Because Seat Hulgeze Beanday Tesfa Atekortem Ena. Lemastekakel Nyew Yemtmokerew Enge.👈Aba Azaba Wend Gen Banday Gezay Tesafa Korto Hedo Kelayla Seayt Gar Tegademe. So This Is It Call Revenge Reveng Degmo Hulegezay Kesara Bech, Nyew. Minem Gean Yelewem. So Anyways Will See Esuwan Abeshkalhu Belo Yeone Neger Weste Syasebew Yegebaw Which Is Again Very Bad 👈Becha Hulgeze Revenge Yaderegew Sew At The End Of The Day Segoda Enaewalen. Yehe Telk Kesara Nyew 😂.

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 3 месяца назад +3

    እውነትከሆነ መለያየታቸው መለያየት በእነሱ አልተጀመረም ወሬ አትፈትፍቱ ስለአገራችሁ ስለሃይማኖታችሁ ፅልዬ

  • @mulutsegaye3592
    @mulutsegaye3592 3 месяца назад +17

    አትመኗቸው ተከታይ ለማብዛት ነው ደግሞስ አገር በጦርነት እየታመሰች ሰለ ግለሰብ መፈትፈት ለምን አስፈለገ ወሬኞች ናችሁ ወሬኛ እስኪ ዝም በይ አይ ጋዜጠኛ ወሬ

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 3 месяца назад

      ቱልቱላስ አንተ ወይ አንቺ ተከታይ ለማፍራት ነው ደደብ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 3 месяца назад

      ልክነው ነገ ይቅር ተባባልን ለማለት ነው

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 3 месяца назад +2

    በስተርጆና የምን መጃጃል ነው ። የሶስት ልጅ ሀላፊነት ከባድ ነው። ለነሱ ሲሉ መታረቅ አለባቸው ።

  • @saratarekgne864
    @saratarekgne864 3 месяца назад +1

    አንድ ሻጋታ ጥርስ ኖረ ቀረ አይጠቅምም ወደፊትብቻ ነዉ

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 2 месяца назад

    ሴቶች ከወለዳቹሁ በውሀላ ባላቹሁ ኳተታም እንኳን ቢሆን ለልጆቻቹሁ ስትሉ ፍቺውን ሰልጡን አርጉት!! የልጆች አምሮ መጎዳት የለበትም.ያላችሁን ቅራቅንቦ ተካፍላቹሁ አፋቹሁን ዝጉና ኑሩ!!ህዝቡ የራሱ መከራ አለበት!!ሁለታችሁም ምትዘገንኑ ኮተቶች ናቹሁ!!የሰጣቹሁን በረከት ለማየት ያልታደላቹሁ ዱቄቶች!!

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj 3 месяца назад +1

    ትዳር ትዕግስት ይፈልጋል ሰምቶ እንዳልሰማ ይኮናል በተለይ ለልጆች ሲባል ዳጊ ምቀኞችን እስቲ አሳፍሪ እናንተ ወሬኞች እስቲ ሰው ትዳር ውስጥ ጥልቅ ጥልቅ አትበሉ በሰላም ይኑሩበት ተዋቸው

  • @user-og7ld8fr2z
    @user-og7ld8fr2z 3 месяца назад +1

    እግዚዩብሄር አያድርገው ከሆነ ግን ያን የሻገተ ጥርሱን ሲቀይር ፈነዳ አይ ወንድ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 месяца назад

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ኢቺ ልጅ ምንም ብትሳሳት ከሰው ስተት አይጠፋምና ከሥተቷ ታርማ አሥጠንቅቆ በትእግስት ትዳሩን መታደግ ነበረበት ።ኢቺ ልጅ ሪያሊቴ ሾ ላይ በጣም ጫና ነበረባት ብዙ ለቤቷ ትደክም ነበር እንደ ወጣትነቷ ሣይሆን እንደ አዛውንት ነበር ቤቷን ሥትንከባከብ የነበረችው።

  • @alemseyfu9176
    @alemseyfu9176 3 месяца назад +1

    ዳግዬ ይሄ ሸማግሌ እንካን ቀረበሸ ለበጎ ነው

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 3 месяца назад +1

    የራሳቸው ጉዳይ😏

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 3 месяца назад

    አናታቸውም ይፊረስ እንኳን ሌላው ምናገባኝ 🥺🥺😏😏

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o 3 месяца назад +1

    በሰው ሂወት ገብቶ በሚዲያ አረንድዘባርቅ ማን ፈቀደላት ዋጋ እንደሚያስከፍል አትዘንጊው ለተራ ዪቱብ ለመሸቀል መዘባረቅ ሂወት ሊያሳጣ ይችላል።

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 3 месяца назад

    ለካ ታዋቂ ወይም ዝነኛ መሆን ከባድ ነው የራስህ ጉዳይ የህዝብ ይሆናል

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 3 месяца назад

    እረልብይስጥህቤቢልጆችህንእይየአሜሪካዋንሴትከምታይይችህየልጆችህእናትምንአነሳትቤተሰቧንክዳአንተንብላግፍነውለአንተብላከቤተሰቧወጥታልብይስጥህተመለስአሜሪካሲባልበቃቤተሰብሁሉያስክዳልእንዴተመለስጥሩአይደለም

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 3 месяца назад +3

    😅😅አንቺ እራሱ ውሸታም ነሽ እሷ መልስም አልሰጠችም

  • @4210sss
    @4210sss 3 месяца назад

    እና ምን ይጠበስ

  • @alemugebremichael
    @alemugebremichael 3 месяца назад

    one big gdam my relative derict me to travel to him my relative also have some friend i look some dream that dream some angeal carry many crop to scay both of them appear as soon as to them !!!

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 3 месяца назад +3

    Dagi yena konjo anche konjo neshe mareyamen konjo nesh yeflgshewen amretshe tgebyalshe esu kerebete enege anchen yemesele lije selata 7:30

  • @Kidist136
    @Kidist136 3 месяца назад +1

    የውሸት ስለሆነ ያቀረባችሁት report የሚለውን ተጭኜዋለሁ ❗️

  • @hagostesfai6312
    @hagostesfai6312 3 месяца назад

    ፀፀፀፀፀ

  • @Userfortruth
    @Userfortruth 3 месяца назад

    ውቢቱ ባህር ዳር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rg7jf6dq2p
    @user-rg7jf6dq2p 3 месяца назад

    wara atsme dage🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 3 месяца назад +2

    እረ እናንተ ሆዬ ሽማግሌ በሀገሩ የለም እንዴ !? ምን ጉድ ነው እሱ !? ሰው ድንገት ከተጋጨ በቃ መለያየት ነው መፍትሄው? ወይኔ በቅርቡ አልነበረ እንዴ 10ኛ አመት የጋብቻ በአላቸውን ያከበሩት ? በእውነት ቡዳ ነው የበላቸው ፣ ያሳዝናል በጣም

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 3 месяца назад

      ​@@dagmawit.tsehayeቅድስት አርሴማ ብርታቱን ትስጥሽ በጣም ከባድ ነው

    • @kalkidanberhanu8920
      @kalkidanberhanu8920 3 месяца назад

      ​@@dagmawit.tsehayeAre Dagi ebakachu tareku

    • @yonman9437
      @yonman9437 3 месяца назад

      @@dagmawit.tsehaye ውድ እህቴ ዳግማዊት ለማንም ራስሽንም ሆነ የቤት ኑሮሽን ፕሩቭ ማድረግ አይጠበቅብሽም።ትዳርሽ በዝናሽ ምክንያት ትኩረት አገኘ እንጂ ለትዳርሽ የህዝብ ፈቃድ ጠይቀሽ አልመሰረትሽውም።በመሆኑም እንደወንድም የምመክርሽ ሽማግሌና የንሰሃ አባቶችን ባካተተ መልኩ ቤታችሁን ዘግታችሁ እናንተ ብቻ ተነጋገሩ ጉድለታችሁን አደባባይ ሳታወጡት በግልጽ ተነጋግራችሁ ተወቃቅሳችሁ ፍቱት።የደከማችሁበትንና ሶስት ልጆች ያፈራችሁበትን ትዳር እንደቀልድ በትናችሁ ራሳችሁን የፌስቡክና የቲክቶክ ወይም ዩቲዩብ ገቢ ማግኛና ሙድ መያዣ አታድርጉ የገነባችሁትን ስም አትናዱ ልጆቻችሁንም አታሸማቁ።ምናልባት ፍቺ ሳያሻ ከትዳሩ ነጠል ብላችሁ የጥሞና ጊዜ ስለቀጣዩ ማሰቢያ መውሰድ ከፈለጋችሁ ያንን አድርጉ።ሰው ስለናንተ ገቢ አካብቶ ሌላ አጀንዳ ይፈጥራል ግን ልጆች ይበተናሉ የቤተሰብ ዝምድና ይላላል መቃቃርና መሸካከር ይፈጠራል ለሰው አትኑሩ ገበናችሁን ሸፍናችሁ ችግራችሁን ፍቱ እናም አስቢበት እህቴ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን።

    • @yonman9437
      @yonman9437 3 месяца назад

      @@dagmawit.tsehaye ውድ እህቴ ዳግማዊት ለማንም ራስሽንም ሆነ የቤት ኑሮሽን ፕሩቭ ማድረግ አይጠበቅብሽም።ትዳርሽ በዝናሽ ምክንያት ትኩረት አገኘ እንጂ ለትዳርሽ የህዝብ ፈቃድ ጠይቀሽ አልመሰረትሽውም።በመሆኑም እንደወንድም የምመክርሽ ሽማግሌና የንሰሃ አባቶችን ባካተተ መልኩ ቤታችሁን ዘግታችሁ እናንተ ብቻ ተነጋገሩ ጉድለታችሁን አደባባይ ሳታወጡት በግልጽ ተነጋግራችሁ ተወቃቅሳችሁ ፍቱት።የደከማችሁበትንና ሶስት ልጆች ያፈራችሁበትን ትዳር እንደቀልድ በትናችሁ ራሳችሁን የፌስቡክና የቲክቶክ ወይም ዩቲዩብ ገቢ ማግኛና ሙድ መያዣ አታድርጉ የገነባችሁትን ስም አትናዱ ልጆቻችሁንም አታሸማቁ።ምናልባት ፍቺ ሳያሻ ከትዳሩ ነጠል ብላችሁ የጥሞና ጊዜ ስለቀጣዩ ማሰቢያ መውሰድ ከፈለጋችሁ ያንን አድርጉ።ሰው ስለናንተ ገቢ አካብቶ ሌላ አጀንዳ ይፈጥራል ግን ልጆች ይበተናሉ የቤተሰብ ዝምድና ይላላል መቃቃርና መሸካከር ይፈጠራል ለሰው አትኑሩ ገበናችሁን ሸፍናችሁ ችግራችሁን ፍቱ እናም አስቢበት እህቴ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን።

    • @GeteneshAlemu
      @GeteneshAlemu 3 месяца назад

      Dagmawit yewnet betam new yazenkut ETHIOPIA tdar layma yegeba metfo menfes ale EGZIHABER ygetstsew
      Prunk bihon temegnew
      Gin betechalachu metene leljochachu stluna slasalefachut giza stlu gebenochachun lemedebek mokru ..EGZIHABER yemisanew neger yelem hulum selam yhonal ena lemiyalf Ken yemayalf neger atsru..

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 3 месяца назад +1

    በጣም ባለጌዎች ናቸው፣ ስለ ሰው ብቻ የሚያወሩ የራሳቸውን ትተው። ቆሻሾች ናቸው፣ ፕራይቬሲ የሚባል ነገር የማያውቁ። ይኼ የሚያሳየው የግለሰብ መብት እንደማይከበር ነው፣ ምን አገባችሁ በሰዎች ኑሮ ገብታችሁ የምትፈተፍቱ? ነውረኞች።

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 3 месяца назад

    Ayeee medeyaaa

  • @TeddyDawit-bh3qv
    @TeddyDawit-bh3qv 3 месяца назад

    እባካችው ውሸት ይሁን እባካችው ለልጆቻች ስትሉ ምንም አቶስኑ ፈጣሪዬ ባክህ መሀላቸው የገባውን ሰጤን አሶጣላቸው

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 месяца назад +2

    ወሸታሞች ከሆን በኋላ አልከፍታችሁም እርሱዎ እንደምትናገር አርጋችሁ እናንተዉ ትለፈልፍላችሁ

  • @amanual1000
    @amanual1000 3 месяца назад

    Mesi/ሸገር/ኢንፎ ከፖሰተች እውነት ነው!

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 3 месяца назад

    በተሌቭዢን የመደር ወሬ ታወራላችሁእደ አገቡ ተፋቱ አይደብርም እሄ እኮ ቡና ላይ የሚወራ ነው 😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 месяца назад

    ደግ አሩገ እሷም ማግጣለች

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 месяца назад +1

    This chanel is all a lie😮😮😮😮😮😮😮

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 месяца назад

    በጣም የማዝነው በሰው ትዳር እንደዚህ ገብቶ መፈትፈት ምንድነው ትርጉሙ? ለምን አትተዋቸውም ለምንድነው የሰው ትዳር ሲበጠበጥ ደስየሚላችሁ? ለልጆቻቸው ስትሉ እባክችሁ አቁሙ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 3 месяца назад

    እሱ ላይ የውጣው ምንም ማስረጃ አያሳምንም የእሷ ግን መቶ በመቶ ያሳምናል በቪዲዩ በፁፍ

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 3 месяца назад

    ሲያልቅ አያምር የሁሉም ሰዉ ትዳር ሲያልቅ አያምርም

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o 3 месяца назад

    ትዳር መበተን ነው ማፆናናት በአደባባይ የሰውን ምስል ለቀቂ እና እለቅሽ ከሆነ።

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 3 месяца назад

    ባልና ሚስት መማገጥ የለመዱት ነው የሚያሳዝኑት ከነሱ የተፈጡሩት ህፃናት ናቸው

    • @user-nz8zk5us7i
      @user-nz8zk5us7i 3 месяца назад

      እነሱም ሲያድጉ ይማግጣሉ ማያልቅ ነው እንዲ እያለ ነው ሚቀጥለው ስለወለደው ማንም ግድ አይሰጠውም

  • @wintatesfaye6551
    @wintatesfaye6551 3 месяца назад

    Selemon yet hede ....... Metarek alebachew kemer yideberal

  • @sabaeshetie488
    @sabaeshetie488 3 месяца назад

    Kefelecjachihu?

  • @taddysatenaww
    @taddysatenaww 3 месяца назад

    ቀደዳ ጠላው የሆነ ቦታ ጥላ ፈልጋቹ ቡና ጀምሩ 😂

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 3 месяца назад

    መፋታት አዲስ ይመስል አራገባችሁት

  • @Fano203
    @Fano203 3 месяца назад

    ወሬ የታል ዝምታዋን የሰበረችው

  • @ethiopialove3759
    @ethiopialove3759 3 месяца назад

    Medrr werge men agbshe demth

  • @Sumbe12345
    @Sumbe12345 3 месяца назад +1

    ዳግማዊት እኮ ሸረሙጣ የማንም መሽኛ ናት

  • @cheberanegn8414
    @cheberanegn8414 3 месяца назад

    ወረኞች ሲያስጠሉ

  • @afro90s78
    @afro90s78 3 месяца назад

    አቤት ውሸት ምንም ነገር በኢንስታግራም ላይ አላወጣችም

  • @kenetubetube910
    @kenetubetube910 3 месяца назад

    Leboch le view belachu yesew heyewot lay atamuartu

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 3 месяца назад

    እኔምለው እናንተ የምታወሩት አጣችሁ መሰለ ስንት ቁምነገር የሀገር ጉዳይ እሚነገር እያለ ስለነዚህ ተራ ትርኪሚረርኪ አርቲስትነን የሚሉ ስትወሸክቱ የምትገርሙናችሁ ለምን ብትንትናቸው አይወጣም ህዝብ እየተገደለና እየተራበ ለሁለት ድህነትን እረስተናል ለሚሉ ታሽቃብታላችሁ

  • @user-hl4kl5pr2v
    @user-hl4kl5pr2v 3 месяца назад

    የኛዎቹም ያው ናችሁ ከሌላ ቆንጥሮ ማቅረብ ምን ይባላል

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 3 месяца назад

    ሊያሾ የምትባል ስይጣን ናት የእራሶን ትዳር ፈታ በቅናት ነው ስው ቤት ገብታ ትዳር መፍረስ የተነሳቹ አንቺም ብትሆን እስኪ የአማራን ጭፍጨፋ አውሪ እስኪ ትዳር ማፍረት አታራግቡም

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 3 месяца назад

    ዝምበይ ክፍታፍ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 3 месяца назад +1

    ይሔ የየኔታ ቲዬብ የውሸት ነው ልበል ሣምሶም ይማግጣል እሧም ትማግጣለች አልልም እሽ አትዋሹ የሰው ስም አታጥፉ

  • @Yohannes319
    @Yohannes319 3 месяца назад

    እኔ ግን ሳምሶን ላይ ቺት ያረገችበት ነው የሚመስለኝ ጨዋታውን ቀያራበት ነው

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 3 месяца назад +1

    የራሳችው ጉዳይ እረተዉን ሰው እያለቀ ስለተራ ሰው አታውሩብን ምድረቆሻሻ ብርቅ ነው እንዴ አትሰበሰቡም አልቀረባችውም ቱሪ ናፋ ሁላ ቢኖራችው አትቻሉም ኮተታም ሁላ

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 3 месяца назад

    ይሻላቸዋል ትዳር በግድ የሚሆን ነገር,አይደለም

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 3 месяца назад

      ጀዝባ ። መፋታት ሀጥያት መሆኑን አታውቁም?

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 3 месяца назад +1

      @@This-fk4rg 😂😂😂እና መሸርሞጥማመንዘር ነዉ ፅድቅ😒😒😒መሀይም

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 3 месяца назад

      @@shalom-pb8eu መሸርሞጥም መፋታትም ያው ነው ። ከመንገድ ትተዋወቁና ለልጆች መከራ ታመጣላችሁ ። ድሮስ መንገድ ላይ ተዋውቃችሁ ምን አይነት ትዳር እንዲሆን ፈለጋችሁ? እሷም በየጭፈራቤቱ እሱም በየመንገዱ ። አዛኝ ከሆናችሁ ከዘፈን እንድትወጣ ጸልዩላት ። ሲጀመር ትዳር በሱባኤ እንጂ ከመንገድ አይገኝም ። ታዋቂና አዋቂ መለየት ያቃተው ጠማማ ትውልድ ። የትዳር አርአያ አርቲስት ሳይሆን አብርሀምና ሳራ ናቸው ።

  • @Bezawitabebe-qi9wp
    @Bezawitabebe-qi9wp 3 месяца назад

    Afer bilu weregnoch

  • @JESUSSAVE791
    @JESUSSAVE791 3 месяца назад

    ውሸታም Instagram ላይ ምንም አላለችም

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 3 месяца назад

    እኔ የሚገርመኝ ምን አይነት ሸርሙጣ ብትሆን ነው ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባት የምትከጅል?ሸርሙጣም አትፈልግም እውነት ትዳራቸውን ልትበትነው ካልፈለግችው::

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 3 месяца назад

    ክፉን ከመካከላችሁ አውጡት። ከሆነም ሁሉም በይቅርታ ይታለፋል። አንቺ አታጥፊ ሌላውን ግን ለፈጣሪ ስጪ።

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 3 месяца назад

    እኛ ምን አገባን ምድረ የዮቱብ ጡረተኛ ሁላ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ🙏🙏🙏💚💛❤️💪💪💪💪

  • @yeneMB
    @yeneMB 3 месяца назад

    Yasebish timesoyaleshi... dollar 💵

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 3 месяца назад

    none of your business

  • @TeddyDawit-bh3qv
    @TeddyDawit-bh3qv 3 месяца назад

    እናታ ትዳር አይሳካላቹ ለፈር ብላችው የሰው ትዳር ታፈርሳላችው

  • @gemilamohamedseid7138
    @gemilamohamedseid7138 3 месяца назад

    Jegna set nesh

  • @felekechabebe4675
    @felekechabebe4675 3 месяца назад

    tdresen ataferese tlye talfelse bebeme labtsebehe asebe

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 3 месяца назад

    አትፍረዱ ቅንብር ነው

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 3 месяца назад

    ድሮውንም ትዳሩ በሽተኛ ነበረ።

  • @aemeroalemu9715
    @aemeroalemu9715 3 месяца назад

    ወሪ ጠላን

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 3 месяца назад

    who cares

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 3 месяца назад

    Wey yeha midya weshetam hone beka leboch

  • @LiAa400
    @LiAa400 3 месяца назад

    are tenkara minm athonm

  • @UmJamalBalagerwa-dr2si
    @UmJamalBalagerwa-dr2si 3 месяца назад

    ኮተት ወሬ አለብሽ ተቀደጂ እሶ ትፋሽ አላለችም

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 3 месяца назад

    What's going on you I unsubscribe this channel

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 3 месяца назад

    የኛ ቲዩብ እየዘቀጣችሁ ነው ልበል? ርእስና ቪዲዮው አራምባና ቆቦ ነው:: ዝም ብሎ ትትትትትትትትትት ሰታቅለሸልሹ:: I don’t want to see your videos any more unsubscribe. 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 месяца назад

    ችሺ የሰው ትዳር ለመፍታት የሄችሁበት ሴጣናዊ ነው ወረኛ ከሰው ሕይወት ውጡ

  • @user-en7ho9dj4d
    @user-en7ho9dj4d 3 месяца назад

    PRANK

  • @rahelsoli
    @rahelsoli 3 месяца назад

    ይሄ ሽማግሌ ሱሰኛ እንኳንም ሄደልሽ

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 2 месяца назад

    Echi koshasha sharmutaa

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 3 месяца назад

    አፍሽን አሰፊው መጀመርያ ቀፋፊ