Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 30 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 30

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 611

  • @jaderabbit5720
    @jaderabbit5720 4 года назад +10

    ምርጥ አስቂኝ ድራማ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ፣በተላይ ጩቡቲ ሲመጣ አንደኛ ነው
    ጩቡቲ ሚመቸው እስኪ ግጩት

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 года назад +228

    ዘጠነኛው ሺን የምትከታተሉ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ የዛሬው መዳኒሀለም የአሰባቹትን ያሳካላቹ

  • @የነገንማንይቃልተመስገንአ

    ዛሬ ደስ እሜል ቀን ነው ቤተሰቦቸን በቤዶ አዎረዎቸው ደስ ብሎኛል ለናተም ደስ እሜል ቀን ይሁንላቹሁ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад +1

      የነገን ማን ይቃል ተመስገን አምላኬ ameeen Mashallha😍💞👍👍

    • @arebealyassi813
      @arebealyassi813 4 года назад +1

      Ameen Ameen Ameen

  • @ፊርዲይቱብማማየ
    @ፊርዲይቱብማማየ 4 года назад +120

    ኢትዪጲያ ዙሮ መግቢያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሚን

  • @mustobintmahmed2566
    @mustobintmahmed2566 4 года назад +3

    Wow baga ngy dhuftani namin akka kotit 9 shi jaltani like nafi xuqa💕💕💕💕💕💕

  • @shrifhood2359
    @shrifhood2359 4 года назад +14

    እንኮን ደህና መጣችሁ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 года назад +2

    ቸሩ፣መዲሀኔ፣አለም፣በለተ፣ቀንህ፣ኢትዮጵያን፣አስባት፣ዘጠነኛዉ፣ሺ፣ሀገራችን፣ከባድ፣ፈተና፣ለይ፣ናት፣ሁላችንም፣እፀልይ፣ሀገራችን፣ሰላሟ፣እድመለስ፣ህዝቦቿ፣በሰላም፣ወተዉ፣እድገቡ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +86

    27 ቸሩ መድሃኒያለም ከክፉ ነገረ ይሰውረን🥰 ወቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን የሳቅ ምጮች ነችሁ 😂😂😂 🙏🙏🙏

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስለሀገራችን እንጸልይ

  • @ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል

    ጎበዝ ናችሁ በርቱ ደሞቼ

  • @መቅዲየሴትልጅእማሂወቴ

    ሰማዕታት የሆኑትን ወንድሞቻችን ሚኪና ሚሊዮን ነብሳቸዉን በአፀደገነት ያኑርልን በረከታቸዉ ይደርብን🙏

  • @ቤሊቤቲ
    @ቤሊቤቲ 4 года назад +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ
    ውስጤን ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል
    የተዋህዶ ስቃይ ያስለቅሰኛል
    አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ጎብአን ፅናትህን ስጠን
    መከራ ብበዛ ብከፋም ዘመኑ
    በማያልፈው አምላክ በጌታ ተፅናኑ
    የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ነገር ያልፋል
    ለሰው የማይቻል ለእግዝአብሔር ይቻላል

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 4 года назад +6

    አቡዬ ስወድህ እኮ ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቃ በለን ተዋህዶን ስቃዩዋን ይብቃ

  • @ቢንያምአክሊሉ
    @ቢንያምአክሊሉ 4 года назад +68

    ትላንት ማታ በ አዲስ አበባ 22 አካባቢ በቤተክርስቲያን ምክንያት ለሞቱት 2 ወንድሞቻችን ነብስ ይማር በሉ

  • @JapiGirum
    @JapiGirum 4 года назад +9

    ፍትህ ለታገቱ ታዳጊዎች ተማሪን ማገድ ጀግንነት አይደለም!!!!

  • @seramera9250
    @seramera9250 4 года назад +28

    ቸሩ መዳኒያለም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад +1

      አሜን፫🙏🙏🙏💠💠💠⛪⛪⛪💒🇪🇹🇪🇹💚💖💖💙

    • @AliAli-kx2ff
      @AliAli-kx2ff 4 года назад

      አሜን

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 4 года назад +86

    የበፊቱ ዘፍን ይሻላል ምትሉ ውይ ዘጠነኛው ሺ 🙋🏻‍♀️

  • @qashatyeegurawalijj7066
    @qashatyeegurawalijj7066 4 года назад +3

    ወይኔ አቡ ምኑን እዘግ ጣለልህ ክክክክ ስወድህ የአራዳ ጥግ

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ
    @ራህዋይምሰበልኩእንድየ 4 года назад +10

    ማነው የሃገራችን ስላም የናፍቀው

  • @yohannsefekadu2446
    @yohannsefekadu2446 2 года назад +1

    ይመቻችሁ ቀጥሉ

  • @Seraphina_blackwood
    @Seraphina_blackwood 4 года назад +23

    ትናንት ማታ እንደኔ የጠበቀ 👍👍👍

  • @asnakuyemojowachewa1232
    @asnakuyemojowachewa1232 4 года назад +1

    አቤት አይኔን አፍጥጬ ስጠብቃቹ ነበር እንኳን ደና መጣቹ ምርጦቼ ስወዳቹ

  • @azizamhammed2535
    @azizamhammed2535 4 года назад +55

    የጋሽ ብሬ በተሰቤ ዉስጤነቸዉ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 года назад +1

      አዲሱ የኮሜዲያን ዜዶና ሌሎች ቀልዶች፡፡ @Subscribe for more
      ruclips.net/video/JrK7Ob13rCw/видео.html

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 4 года назад

    ኢትዮጲያን እግዚአብሄር ይጠብቃት. ያሀገር ሰላም የሁሉም ሰላም ነውና ፣ዉሩየ ክክክክ ቤተሰብነታችሁ በጣም ደስስስስ የሚል እኮ ነው ሁላችሁም ይመቻችሁ

  • @zuzutube7972
    @zuzutube7972 4 года назад +37

    አረ ምንድነው የዘመን ሲገርመኝ እናንተም ጨመራችሁበት የማትለቁ ቀን አሳውቁን እኛ ሲደክመን ውል ማታ እናንተን በመጠበቅ የእንቅልፍ ሠአታችንን እየገደልን ነው ፍትህ ለሸቃሎች ለኛ ውድየሀገሬ ልጆች ጀማሪነኝ የመዳምቤት መሮኛል እስኪ በቅንነት ሠብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ በተረፈ ውድድድድ 😘😘😘😘😘ነው የመደርጋችሁ

    • @maryam4875
      @maryam4875 4 года назад +1

      ወላሂ ልክነሽ ደግሞ እንደሚለቀቅ ባያሣውቁን አልጓጓምነበር

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад +1

      🙄🙄🙄😏😏😏

    • @jemila.mekonennjemila3179
      @jemila.mekonennjemila3179 4 года назад +1

      አደወይላቸዉምነበር

    • @jemila.mekonennjemila3179
      @jemila.mekonennjemila3179 4 года назад

      ለድራማስ እንቅልፌን አላጣም ስራዉ አያልቅም እንጅ

    • @demsewkassa9491
      @demsewkassa9491 4 года назад

      ayzosh hulum yalfal lehagerish yabkash

  • @lovebuzeman9399
    @lovebuzeman9399 4 года назад +9

    እንኳን ደህናመጣችሁ በጣም ስጠብቃችሁ ነበር ለምን ማታ አለቀቃችሁም ሱሶቼ የኔተናፋቂወች 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @melatabreha1239
    @melatabreha1239 4 года назад

    እንኮን ደህና መጣችሁ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው
    ዛሬ እኮ ፪፯ ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @ahmedahmed-et2jf
    @ahmedahmed-et2jf 4 года назад +2

    እንኳን መጣችሁ

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 4 года назад +1

    እኔ እናተን ሳምንት ሙሉ ምጠብቃችሁ አቡ የዱርየ ጎበዝ ለስራ ያለው ተነሳሺነትና የተቋጠረለትን ምሳ ለሌሎች ሚያበላት ነገር አጀቴን ነው ሚያንሰፈስፈው

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    ዛሬስ ክፋቶኛል የቤተክርስቲያን ፍተና በዛባት እፍፍፍፍ

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 4 года назад +3

      አብሺሩ እኛ ታልተዛዘን ታልተረዲዲን ተራ በተራ ማልቀሳችነው ብቻ ለኢትዮጵያ ሠላም ያውርዲ

    • @yeabsiratarekegn4995
      @yeabsiratarekegn4995 4 года назад +1

      Ena ezi mn tserialesh betekrstian hedesh atselym

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 4 года назад +1

      @@yeabsiratarekegn4995 ዱአአርጉ አልኩጂምናጠፋሁ ሆሆ

    • @yeabsiratarekegn4995
      @yeabsiratarekegn4995 4 года назад +1

      @@zuzutube5497 I'm just saying..... sorry if i upset u

    • @hgfbff4757
      @hgfbff4757 4 года назад

      Orthodox zere mazerachehu yetfa

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 4 года назад

    አምላኬ ሆይ ስላም ስጠን ለእምየ ኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ ፍቅር አተናል ተንኮል ከቦኖል

  • @alazaranimation7427
    @alazaranimation7427 4 года назад +1

    እረ ይመቻቹ በጣም ደስ ይላል እኔ ደሞ ዘጠነኛዉ ሺህ thug life ሞክራለዉ አይታቹ አስተያየት ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል

  • @bitemohd4935
    @bitemohd4935 4 года назад +1

    ምንም ባሀገሬ ሰላምማጣት ብከፋም ዘጠነኛው ሺ ያዝናናል soወደውአይስቁ ፍትህ ግን አለ

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 4 года назад +81

    እኔግን ለምንድነው like አሎጣልሽ ያለኝ

    • @firdoseahmed2504
      @firdoseahmed2504 4 года назад

      Lemin yiwtabish bet yikemetilish enji lekifu ken yitekimishal yilsh neber bre bisemash! Haha!😁😂

    • @mekbibslashi6724
      @mekbibslashi6724 3 года назад

      Be englizegn slehone yhonal

  • @elshaday5662
    @elshaday5662 4 года назад +3

    በጣም ይቅርታ ማሮቼ ሁሌም ድራማውን አይቼ ላይክ ሳላደርግ እና ኮመንት ሳልሰጥ ነው የምወጣው በርቱልን የኛ ተናፋቂዎች አቤት በጉጉት ስንጠብቃችሁ እኮ

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 4 года назад +11

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ....የእውነት በጣም በከፋኝ ሰሀት ነው የደረሳችሁልኝ😥😥እስኪ ማነው እንደኔ የሀገሩ ጉዳይ ቀን ከሌት ስጋት የሆነበት????ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው????
    any way welcome

    • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
      @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 года назад +1

      እረ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማረን በቃችው ይበለን የቤተክርስቲያን ፍተና በዛባት

    • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
      @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 года назад

      እነየ እራኢቶጵያ ወደየት እየሆደችነው በተለይ አድስአበባ ያሉ ችግረላይ እዳሉ ይታዪኛል

  • @samriabebe3780
    @samriabebe3780 4 года назад +2

    ወዮዮዮዮ 😂😂😂😂😂 በሳቅ 🤣🤣🤣🤣 ስወዳችሁ 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @Decinaa
    @Decinaa 4 года назад +2

    የደስታየ(የሳቄ) ምንጭ እንኳን በሰላም መጣቹ ስወዳቹ ኮ 😘

  • @ephratatamrat4036
    @ephratatamrat4036 3 года назад +2

    i love it keep it up

  • @medinahabeshaethiopia7964
    @medinahabeshaethiopia7964 4 года назад +24

    አስኪ ላይክ ግጩኝ መቸም እድል የለኝም እንደውሮ ራሴው እንዳልምላው ካንድ በላይ አይቻል እንዳታሳፍሩኝ

  • @yilfohussen251
    @yilfohussen251 4 года назад +3

    አቡዬ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድክ በርታ _____!

  • @እሙኒኢመት
    @እሙኒኢመት 4 года назад +2

    ሀገራችን አላህ ሰላማ ይድርግልን

  • @elsabettube3582
    @elsabettube3582 4 года назад +6

    አቦ ይማቻችሁ በጣም ነው ደስዕ ምትሉት በርቱ 😍😂😍👍👍

  • @tameraabera5929
    @tameraabera5929 4 года назад +2

    Thanks guys,I love it!!

  • @fhhggfiurer6393
    @fhhggfiurer6393 4 года назад +2

    አንኳን በሰላም መጣችሁልኝ የኔወች ፎንቃወች 💘💘💋💐💐

  • @ebromame3868
    @ebromame3868 4 года назад +3

    ውይ ስወዳችሁ አቡ 1ኛ😀😀😀😀😍

  • @ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ
    @ሙሉየየማርያምልጅ-ጐ8ጠ 4 года назад +3

    ዋው በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችሁ የኔ ምርጦች

  • @Semitehal
    @Semitehal 4 года назад +27

    እረ በእናታችሁ የድሮውን ማጀቢያ ሙዚቃ መልሱት። ይህ ዘጊ ነው። ምክንያት ካላችሁ ንገሩን እና እንውደደው

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ 4 года назад

    እኔ ኮሜዲው ተመችቶኛል ከpart 1ጀምሮ እየተከታተልኩ ነው ግን ፈጣሪን በቀልዳቹና በፌዛቹ ብላችሁ good ምናምን እያንጋጠጣችሁ አፋችሁን አትክፈቱ ከ10ትእዛዝ 3ኛው ላይ እንድህ ይላል የእግዜአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጠራ እግዜአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነፃውምና።አቅማችሁን እወቁ እግዜአብሔር የአለም አምላክ የፍጥረታት ሁሉ ንጉስ በትዛዙ ለምኖሩ ቸርና ሩህሩህ በረከቱ የበዛ ለትዕቢተኞች የሚባላ እሳት መለኮት ነው ያውም መስቀሉን አንገታችሁ ላይ አድርጋችሁ እንዲ መሆናችሁ ለዛሬ ለስጋችሁ ብቻ ምትኖሩ ነው የምትመስሉት ብልህ የሆኖት ሀይማኖታቸውን አክብሮው ያስከብራሉ እንደናንተ አይነቱ..........አስተካክሉት ቁምነገሩን በቁም ነገር ቦታ ቀልዱን በቀልዱ ቦታ ለዩ ።አመሰግናለሁ

  • @ዚታየእመቤቴልጅ
    @ዚታየእመቤቴልጅ 4 года назад +9

    ፍትህ ለተዋህዶ ስለሀይማኖታችን በአሕዛብ እጅ ለሞቱት ለአዲስ አበባ ወጣቶች ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @YouTubeYouTube-we6fo
    @YouTubeYouTube-we6fo 4 года назад +1

    ውሮየ ስወድሽ

  • @hailyesmarthailye7262
    @hailyesmarthailye7262 4 года назад +1

    ዘጠነኛው ሽ ተከታታይ በተሰቦች በሙሉ ሠላም ይሁንላችሁ፡፡

  • @abduselam7012
    @abduselam7012 4 года назад

    ምርጥ ድራማ
    ጩባው
    መጋዝ ድምፅ አላለም ክክክክ

  • @ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ

    ቡሀላ ትታያላችሁ አሁን የመዳም ስራ ይስራበት ማን ነዉ እደኔ ልብስ መተኮስ ምርርርርርርር ያለው እህህህህህህ እኔማ አስጠልቶኝ ባሳሬ

    • @መክያኢልምፈላጊ
      @መክያኢልምፈላጊ 4 года назад +2

      ሀቂቃ እኔም ነፍ የሚቶከስ ትቼ ነው የማየው

    • @ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ
      @ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ 4 года назад +1

      @@መክያኢልምፈላጊ ኧረ ተኩሽ ተይ😂😂😂😂መዳም የለችልሽም መስል

    • @እሙኢስማኤል
      @እሙኢስማኤል 4 года назад +1

      @@ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ እኔ ስራ ጨረስኩ እቁልልጬ

    • @ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ
      @ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ 4 года назад +1

      @@እሙኢስማኤል አይገርምም እኔ ጨረስኩ😂😂😂በቃ ጩቢቲን ልይበት አትረብሽ😂😂😂😂

    • @meskeremgetu6205
      @meskeremgetu6205 4 года назад +1

      ልብሱማ አዛ ነበር ተመስገን ነው በዚም ክሶናል ሚታየው ሚሰማው ቢደብር እነጩብቲን ያዝልቅልን የሸቃሊያንስ ግሩፕ!!

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ዘጠንኛው ሺ ምርጦች አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን አቡ ክክክክ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +5

    እኔ ዛሬ በጣም አዝኛለሁ በወድሞቻን ሞት ነፋሳቸዉን በገነት ያኑርልል የማንም መጤ መጨዋቻማ አንሆንም ተዋህዶ ቀጥተኛና እዉነተኛ እምነት ስለሆነች ለመሀመዳዊያል አተመቻቸዉም የግራኝ ስራ ዳግም አይደገምም ልጆችሽ ዝምታቸዉን ሰብረዋል

    • @hayatm898
      @hayatm898 4 года назад +3

      አች ድፍድፍ የአፄ ርዝራዞች እናተ ምንም አታመጡም ካፊሮች ገና እናነዳችሆለን ማን ንኩን አላችሁ እጨት አምላኪ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 года назад +2

      @@hayatm898 የመሀድ ቡችላ እምነት ስድብ ስለሆነ የሚስተሚርስ እደልብሽ አፋሽን ክፈች ያን ግማታም ቁርአንሽ ነዉ እዱህ ዘላን ያረጋችሁ አላሆ ክበር ብሎ ሰዉ መግደል እኮነዉ የናተ እምነት አች መጤ ታዳ አፄዎቹን ከጠላሽ ለምን ወደ መካ ድንካይሽ ህደሽ አትኖሪም መጤ

    • @zuzutube7972
      @zuzutube7972 4 года назад +2

      @@bladobelly9989 በጣም ባሌጌ ነህ/ነሽ አንድ ወይም ሁለትሠው በሚያጠፋው የሠው እምነት መሳደብ አግባብ አይደለም በመጀመሪያ ስለቁርአን ለመናገር በደንብ ማወቅ ይቀድማል አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም

    • @zekiyanasre3445
      @zekiyanasre3445 4 года назад +1

      Deneze

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 года назад

      @@zuzutube7972 እባክ ሁላችሁም እባብ ናችሁ ይሄ ደሞ የምታነቡት ቁርአን ነዉ

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 4 года назад +3

    Welcome to ብለናል እኔና የስራ ባልደረቦቼ ወይም ሸቃሎች
    በዚህ ዘመን እወድሃለሁ ማለት ያስንቃል

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 4 года назад +1

    የምር በዚን ሰዓት ስለምታስቁን እናመሰግናለን ሁላቹንም ውድድድድድ

  • @እማአልቀርምጠብቂኝ
    @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 года назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @letatefari4879
    @letatefari4879 3 года назад +1

    Young man did great job 💯 very funny boy

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ 4 года назад +1

    የሳቅ ጎጆ ደስ ይላል በርቱ ነዉ ምላቹ

  • @maronasefa5763
    @maronasefa5763 4 года назад

    ምርጥ ፊልም የምወደው እንዴት እንደምታስቁኝ😂😂😂😂

  • @monaabdo8696
    @monaabdo8696 4 года назад +1

    ክክክክክክ ቁልፏን ስጡኝ አለ አቡ

  • @allphones905
    @allphones905 4 года назад +2

    ውሮዬ ውስጤ

  • @binitube7699
    @binitube7699 4 года назад +7

    እኔ እራሱ ያተን ድምፅ ነው የተከራየሁት ጩቢቲ ሚስታን ሳላሳብዳት በፍት መልቀቅ እፈልጋለሁ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ኧረ ባቢ😂😂😂
    የቁርስ መቅሰስ 😘😘😘

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 года назад +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቀርታችሁብኝ ዩቱብ በር ላ ይ ቁጭ ብዬ ስጠብቃችሁ ነበር ❤😂

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +127

    ትናትትና ማታ ሰጠብቃችሁ ነበር እንደኔ የጠበቀ እስኪ

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 года назад +2

      እኔስ ተኝቸ አለሁ

    • @zuzutube7972
      @zuzutube7972 4 года назад +2

      ማር ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @eeoj4141
      @eeoj4141 4 года назад +2

      እረ አፍጥቼ ነበር ያዱርኩት

    • @ታአምርወለተስላሴ
      @ታአምርወለተስላሴ 4 года назад +1

      @Madina RUclips መዲና ቲዩብ እኔም

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 4 года назад +1

      ምን መጠበቅብቻ ሥፈልግነበሪ ተዛተዝህ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 года назад

    ጋሽ ናቲ 😃😃😃😃😃😃😃 እህቴ ያሰቃየቺኝ ትዝ ብሎኝ ነው የማለቅሰው ኣላለም ኣይ ኣቡ ወጥመድ ውስጥ ገባህ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад +6

    ስታናድዱ ማታ እንቅልፌን አጥቼ ጠብቄ ዛሬ ትመጣላቹ ።ሁለተኛ እንዳይልመድባቹ

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 4 года назад +1

    ክክክክክክክክክ አይ ጩቢቲ

  • @haimanotterefe4971
    @haimanotterefe4971 4 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 года назад +1

    ውይ መጣችሁ እነርዱ ሁላችሁም 😃😃😘😘

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 4 года назад +2

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @nahilararsaofficial4292
    @nahilararsaofficial4292 4 года назад +1

    that is nice

  • @pctube1923
    @pctube1923 4 года назад +1

    ይመቻቹ እቦ

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 4 года назад +10

    ይሄን ፊልም ዲስላይክ ምታደርጉ ሰዎች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል ፀበል ግቡ እንድትፈወሱ

  • @wendwesentadesse5851
    @wendwesentadesse5851 3 года назад +1

    አበበ ተምትም ምርጥ አርቲስት!!!

  • @irtibuwagosaye6171
    @irtibuwagosaye6171 4 года назад

    ኤረ ተው እናንቴ ሰዎች በሳቅ ገደላቹኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክከ

  • @yesewuhager1579
    @yesewuhager1579 4 года назад +1

    ዘገያችሁ እኮ ውይይይ እንኳን መጣችሁ

  • @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
    @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 года назад +1

    መንግስት ሰው የሚገል ቢገደል ማንም ሰው አይዳፈርም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጠን

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 2 года назад +1

    አይ አቡ እዴት እደምተመቸኝ 😀😀😀😀😀😀😀

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    አብ ና ጩባው ውስጤ ናቹ

  • @martatadele6942
    @martatadele6942 4 года назад +2

    አቦ ይመቻቹ ዘና ነው ምታደርጉትደሞ ሁላቹም ትመቹኛላቹ በውነት ትመቹኛላቹ 😘😘

  • @Kerodtech
    @Kerodtech 4 года назад +1

    Wow best of best producer and director

  • @ዳሩሰላም
    @ዳሩሰላም 4 года назад +1

    ስወዳችሁ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад

    ከፍቶኛል በጣም ንጹሃን ዜጎች ስለሞቱ ትላንት እለት ለሞቱት ሰዎች ሁሉ በቤተ ክርስቲያን ምክንያት ለሞቱት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ እኛስ የምንሞትለት ሀይማኖት አለን አዲስ አበባ 22 ቀበሌ ቀን ጥር 26 /5/2012😭😭😭😭🇧🇯🇧🇯⛪🙏

  • @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ
    @ሩሐማሩሐማ-ኈ7ቸ 4 года назад +1

    የአገራችን ጉዳዩ ግን እሰከ መቼ የእናቶች እንባ የቤተክርስቲያን ቃጠሎ የመስጊድ መቃጠል እረ ስንቱን አሁን የመግባት ፍላጎቴ ቀርቶ እንዳለስብ አድርጎኛል

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች እናተ ናችሁ ቃል አክባሪ ከች በሰአቷ😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @younes5718
    @younes5718 4 года назад +2

    ዋው ዋው የኔ ቆንጆወች

  • @FM-bb5hg
    @FM-bb5hg 4 года назад +87

    እስኪ ዛሬ ቤተክርስቲያንን አላስነካም ብሎ ለሞተው ወንድማችን ነብስ ይማርልን

    • @tenatena5566
      @tenatena5566 4 года назад +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ቤሊቤቲ
      @ቤሊቤቲ 4 года назад +4

      ሚኪ የታደለ ነው የሱ ሞት አይባልም ምክንያቱም ሰማዕትነት ነውና እኔስ እንደሱ በታደልኩት 🙏🤲🤲🤲🤲🤲አምላኬ ሆይ ለንሰሀሞ አብቃን

    • @FM-bb5hg
      @FM-bb5hg 4 года назад +1

      @@ቤሊቤቲ እውነት ነው የሱ በረከት ለኛም ይደርብን

    • @FM-bb5hg
      @FM-bb5hg 4 года назад +1

      @@ቤሊቤቲ እውነት ነው የሱ በረከት ለኛም ይደርብን

    • @ስደተኛዋየገጠርልጅ
      @ስደተኛዋየገጠርልጅ 4 года назад +2

      ነፍሰ ይማረ

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 года назад +2

    ምነው ቆያቹ ዛሬ ስጠብቃቹ አደርኩ ዋልኩ ደሞ እንኩዋን ደህና መጣቹ

  • @ቻቻበድሉ
    @ቻቻበድሉ 4 года назад +1

    ዋው ዋዉ ዋዉ አቦ ይመቻችሁ

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 4 года назад +1

    እኮን ደህና መጣችሁ

  • @ቲጂፍቅርእናቴኑሪልኝ
    @ቲጂፍቅርእናቴኑሪልኝ 4 года назад +23

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ ላይ ክ ግጩኝ ደስ ይበለኝ

  • @eden5672
    @eden5672 4 года назад +1

    ስወዳችሁ በጣምነው የምታዝናኑኝ በርቱ 👍🏻😊❤️❤️❤️

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 4 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ፡፡

  • @azebmasresha8571
    @azebmasresha8571 2 года назад +1

    I love it😂😂😂

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 4 года назад +1

    መግቢያ ሙዚቃዉ በጣም ደስ ይላል የዱሮዉ ይደብራል!!!!

  • @hanimabdurezak9210
    @hanimabdurezak9210 2 года назад +1

    Wero yeb bre lij nesh