The Best Of The Best You Are Wendiye................There is a lot of cultuers in ethiopia,,,,different nations, religions we have. BUT we will be the same in one thing....that is our countery...We are Ethiopians our countery is our Mom....mom always keep her childrens from enemy.so we are black beautiful Ethiopians TODAY our countery is not a countery beacouse of a lot of peoples have been dead our eyes see the flood of peopels blood..........so may God keep away Ethiopia from this types of problem......so wendiye i love you so much....Ethiopiyaye''''' YINGALISH'''''''😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
ለሀገራችን ስለሙን ያመጣልን የሚትሉ እስከ በለይክ
ኢንሻአላህ አላህሰላምዋን ይመልስልን
😊@@HnyaMhmade
😊
እሄ፣እጄሲው፣የሞት፣እልቂት፣ሀጫሉን፣አው፣እሱ፣ነው፣ቻው፣አትይኝም፣ወይ@@HnyaMhmade
አቤት ለወሬ መቸኮል😮😮😅😅😅😅
ይንጋልሽ ቆንጆ ነው.....አልነጋልን ላለው ኢትዮጵያዊን ፈጣሪ ብርሃንን ያሳየን።
አሜን
ሀገርህን አክባሪ ክብርህ ከፍ ይበል ።
እህቶቼ በየ-ኣ-ላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ🙏
ትችላለህ ወዲየ ይንጋልሺ ኢትዮጵያ ስላሞዋን ይመልስልን የስራዊት ጌታ 😢😢😢
ወንድዬ አሪፍ ሰራ ነው። በነገራችን ላይ ትላንት ሰይፉ ላይ የእህቷ መቃብር ላይ ባንተ ዘፈን ቲክቶክ የሰራችው ልጅ የሰፈሬ ልጅ ናት ልታጽናናት ከፈለክ ስልኳን ልሰጥህ እችላለሁ ። እስካሁን ከባድ ሀዘን ውስጥ ናት
መልከኛ &ሆይታ 🥰🥰❤️❤️
Respect 💯 for wendi Mak❤️
ሻምባራምባ +የአሁኑ አልበም +የሁሉም ሙዚቃወችህ አድናቂ ነኝ ብቻ የተዋጣለትን ስራ ነው የማይብህ በርታ ማክየ ወይም ወንደሰን መኮነን🎉🎉🎉❤❤❤
በዚህ ቆንጆ ድምጽህ አንድ ለፈጣሪህ እንደምትዘምር ተሰፍ አደርጋለሁ🙏ሀገራችን የተጋረደ ደመና እግዚአብሔር ይግለጥላት💚💛❤️ ከዳር እሰከ ዳር ሠላሟ ይሠማ🙏😭😭 አሜን ይንጋልሽ💚💛❤️🙏🙏
ስለ ሀገራችን አዳዲስ ዘፈኖች ከወጣት ሙዚቀኛች ብዙ እንጠብቃለን ።
ይህ የሙዚቃ አልበም እስካሁን ብዙ አድማጭ አለማግኘቱ አስገርሞኛል! “የት ናት” እና “መልከኛ” በይበልጥ ስሜቴን ቢገዙትም ሙሉ አልበሙ የተዋጣለት ነው! ከበፊትም አድናቂህ ነበርኩ አልበምህንም በጉጉት ስጠብቅ ነበረና አላሳፈርከኝም! በሙዚቃ ኢንዱስትሪው ውስጥ የቆየህ ቢሆንም አቅምህ ገና አልተነካም! ወንዲ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ! በርታልኝ እንደወይን በጊዜ ብዛት የሚጥም ስራ!
ለእኔ አንደኛዬ ነክ ያለገባው ወደፊት ይገባዋል ስሕተትህን የሚነግርክን አትጥላ ለምን አንተ የወደፊቱ የንግስናውን መንበር የምትረከብ ነክ ወንዲ ❤❤❤❤❤
ይሄንን ዘፈን ብዙ ሠው የሠማው አልመሰለኝም ወቅታዊ ስለሆነ ሚሊዮን የሚቆጠር ተመልካች ሊኖረው ይገባ ነበር :: please share.ግሩም አገራዊ ዘፈን ነው::
ሀገራችንን ማንጋትም ሆነ ማጨለም የምንችለው እኛው ነን እባካችሁ እኛ ውጭ ያለን የበኩላችንን ሠላም እንሥበክ በየሚድያው ሊጠፏት እኮ ነው በፖለቲካ እና በዘረኝነት 😢😢
ወንዴ የኢትዮጵያን እነቁ ልጅ በጣም እናመሰግናለን ለሀገርህ ህዝብ የሚመጥን ሙዚቃ ነው የሚትሰጠው
ለሀገር ሰለምትዘፍን ውሰጤ ነህ ዘመንህ ይባረክ ወንዴ
በርታልን ወንድማችን ዜድ ፀጋዬ ነኝ ከ ጊቢ
የእስራኤል አምላክ ዘመንህ ይባረክ ለዘላለም አሜን ❤
አሜን አሜን ክብር ለእስራኤል አምላክ
ብዙ የለፋህበት እንደሆነ ይገባኛል ግን ሙሉውን ስሰማው አንዳንዶቹ ከአንተ ያልጠበኩት ሆነብኝ
ወንዲ የምር ምርጥ አልበም ነው። በርታ ብቃትህን በደንብ አይተንበታል በዛ ለይ ሙሉ ግጥም + ዜማ የራስህ መሆኑ 1ኛ!
ሀገሩን የሚወድ ሰው የተከበረ ነው🥰🙏🏽
❤❤❤❤❤❤❤❤እረጋ ያለ ልብ ሰርስሮ እሚገባ ዋው አደኛ. ትልቅ ደረጅ እምትደርስ ያድርግህ ወድዬ ትችላለህ ❤❤❤
ቃልክን እንዳታጥፈፍ ሰይፉ ላይ አይቸ ነው ላይክ ሰብስክራብብ ያደረኩ
Enem
ድምቀቴ,,,,,ድምቀቴ እህቴ,,,,,,እህቴ,,,,እህቴቴቴ
የምር እዚለመድረሱ የህቱ ሚና ቀላል አይደለም ይገባታል
ወንዲ ማክ የልጅ አዋቂ እግዛብሔር አንተ ጋር ይሁን
ፓ ወንድ ማይክ ድሮም አቅም እዳለህ አውቅነበር የተለየ ስራ ነው የሰራህው መልካም እድል👍
ሚገርም ስራህ ነዉ ወንዲ ማክ❤ ጋይስ በላይክ ኣንድ ነገር በሉሊኝ ደሞ ተባረኩ❤🎉
ወንዲዬ እጅግ በጣም አደንቅሐለሁ በተለይ ስለሀገርህ ስለኤህትህ ረጅም ጤና እድሜ እመኝልሀለሁ።
ወንዲ ማክ ዜማ አንደኛ ነው በጣም ታዜመዋለህ ። አቀናባሪህ ቤኪን ድሮ አውቀዋለው ወንድምህ ነው ሚመስለው ባላቀው ኖሮ ወንድምህ ይመስለኝ ነበር ኮፒ ናቹ ። ብቻ ለዚህ ለመሰለ ድንቅ ስራ ምስጋና ይገባቹሃል ።
አዎን ይንጋላት ዞሮ መግቢያችን ይሄ ዘፈን ስሰማ የሰሞኑ የሚናፈሰው አዋጅ ትዝ አለኝ ብዙአች የተሰደድነው አንድም ለራሳችን ከተሳካ ለሀገርም ነው ግን ብዙ ተብለት ያጠራቀምናት ፍርድ ቤት ይወቃት አሉ ሊረከብን ሳይለፍባት
ይንጋልሽ ሀገሬ 💚💛❤ ኢትዮጵያዬ💝
ሰብስክራይብ ላረግ መጣሁ ከሰይፉ ቤት በርታ ጀግናው የምወድህና የማደቅህ አርቲስት❤❤❤❤
ድምቀቴ ******እህቴ እህቴ ውይይይይ የኔ ህይወት እህቴ F የየየየ እህቴን 100 ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው እማልጠግበው
ዋው ቆንጆ ሙዚቃ ቆንጆ ግጥሞች እና ዜማወች በቆንጆ ድምፅ ብቻ ሁሉ ቆንጅጅጅጅጅ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
👍👍👍💚💛❤ የሕም የሆናል አሜን አሚን💚💛❤🌺🌱🌱🌸🌸🌷🌷🌷🎒🌷🌸🌱🌿🌺🌷💐🌷🌺🌱🌸🌸🌱🌝🌝🌝🌔🌕💚💛❤💚💛❤💚💚💛💛❤❤❤❤❤
አሜን ይብራልሽ እማማ እናታችን ኢትዮጵያ
Wow ሁሌም ስራዎችህ ይመቹኛል በርታልን ወንዴ🥰🙏
ትለያለህ በምክንያት ነው የወደድኩህ
እንደኔ እህቱን የሚወድ ድምቀቴን ይጋብዛት❤ አሪፍ አልበም ነው ወንዲ መልካም እድል🎉
ወንዲ ማክ በሚል ይስተካከልልኝ
ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ እስፔሻሊ ደሞ ሆይታ እና እህቴ በጣም ደስ ይላሉ ምርጥ ስራ ሁሉም አሪፍ ናቸው
ለሀገራችን መልካም ሰራ ነዉ በርታ ።
ቆንጆ ስራ ነዉ፣ በርታ!
ወነዲ ማክ ❤❤ ይህን የአገር ተቆርቋሪነትን ሰሜት 🤣🤣 አገሪቷን እንዳይነጋላት የሚያደርጉት ከአገር በላይ የጥቅም ተሯሯጮች ሰለበዙባት 😂 ህዝቡ ከማንም ከምንም በላይ ለአገር ቅናዊ ህሊናና ልቦናዊ አሰተሳሰብንና አመለካከት ይኑረው 👍 አገር ህዝብ ! ህዝብም አገር ነውና 😊😊😊
ይንጋልሸ ሀገር ድንቅ ሰራ ነው ሚኪ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👍👍👍👍
ድሮም ያንተ ነገር አይሆነልኝም አሁን ደግሞ ብሶ መጣ ❤❤❤❤❤
ሙዚቃው ላይ ብዙም አይደለሁ ግን ለመቅዶኒያ ቃል ስለገባህ በዛ ምክንያት ነው የመጣሁት በርታ❤🎉🎉🎉❤❤❤
አብዝቶ ይንጋልሽ!!!! ሀገሬ።
❤ይጋልሽ ሆይሆይ ❤ፍቅር ያልቃል የኔ ምርጫ አይላይክ
ይንጋልሽ ምርጥ ስራ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ወንዴ ተወዳጁ እንኳን ደስ ያለህ
That is a Sweet melody you gave us . Thank you
ሁሉም በጣም በጣም ምርጥ ነው 90 ዎቹ አዛዜም አይነትነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምቀቴ እህቴ❤❤❤
ከሰይፉ ቤት ነው የመጣሁት❤
የእውነት ይንጋልን
ይንጋልሽ
ይብራልሽ
አቦ ስወድህ እኮ
Amazing Music.
ተባረክ ወንዴ እወድህ አለኩ🙏
ድምቀቴ❤❤❤እህቴ ብስማው አልጠግብ አልኩ እናመስግናለን
እኔ ከሰይፋ በአኢቤስ ነው
wow እዉነት ነው ጨልሞብናል
Ene begle tru albem new yemil asteyayet yelegnm ene gitm fikre tolosa new ende yesetek betam kante yemaltebkew albem
እስታይል ዋው 👍🙏
Best album
Brother starting from your work
"Anchiye min yitrash"
Until this album I am a huge fan
Keep up🎉
Betem garami naw❤❤❤ Berta mikiye konjo sira naw mareko
Waw des yemil music from Eritrea
ምርጥ አልበም ❤❤❤
አሜን ይንጋልን!
እናመሰግናለን።
እህትነት ማንንነ ነው❤
The Best Of The Best You Are Wendiye................There is a lot of cultuers in ethiopia,,,,different nations, religions we have. BUT we will be the same in one thing....that is our countery...We are Ethiopians our countery is our Mom....mom always keep her childrens from enemy.so we are black beautiful Ethiopians TODAY our countery is not a countery beacouse of a lot of peoples have been dead our eyes see the flood of peopels blood..........so may God keep away Ethiopia from this types of problem......so wendiye i love you so much....Ethiopiyaye''''' YINGALISH'''''''😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
ምርጥ ዘፈን ነው ወንዲ ማከ…ግን ምነው ሆሆሆ በዛበት
አሜን ይንጋልሽ
በጣም ምርጥ አልበም ነው❤❤❤❤❤❤
መርቲዬ አንደኛ ነው ውውውዋው!!!
የኔ ወንድም በርታ ድንግል ማርያም ካንተጋርትሁን የኔልዩ እውድህአለሁ❤❤❤❤
The best albums brother
ምርጥ ስራዎች ታርግት ጥሩ ድምፅ ኣያለህ ደሞ ⛰️❤️🎉
ይንጋልሽ ሀገሬ💚💛❤️✊🎉ሀዘናችንን ፈጣሪ በደስታ ይቀይርልን🙏
አሜን አሜን የዘወትር ፀሎቴ ነው
@emuyeee❤️✊
ዋው ትችላለህ❤
ወንዴ ማክ የፍቅር ሰዉ❤❤❤❤
ኢትዮጵያዬ ❤❤❤❤❤ዬንጋልሽ
የንጋቱን ጊዜ ያፍጥልን
Amen Amen Amen Amen Amen jbralen❤❤❤❤❤❤
ጦር ሰባኪዎችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው! ሰላም ሰላም ሰላም ለሁሉም!
እህቴ እህቴ😢
ሀገሬ ሰላምሽ ይብራልሽ💚💛❤🙏
ሰላም ለሀገራችን አሪፍ ስራ ነው ግን ከንፈር በዛበት 😅
I love you so much that I listen to you when you release music.
አብሽር ወድሜ ነኝ የመተከሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Nice music
Best Good job
Ewnat batime adenikyh neg ❤damo ewdeh alw 😊
ዋዋዋዋዋዋ አንበሳ ወማክ ❤❤❤🎉🎉🎉
የባከነ ምርጥ ድምፅ ነው:: ይሄን የመሰለ ድምፅ በገለባ ግጥም አባከንከው:: አንብብ: አድናቂወች ጋር ብቻሳይሆን አዋቂወች ን እያደመጥክንጥበብን እወቃት:: ያኔ ሀሳብህን በጥሩ ግጥምየመግለፅ ክህሎት ይኖርሀል:: ዘፈን ሀሳቡ ብቻ ዋጋ የለውም:: ጥሩ ገጣሚን ይሻል::
የአመት ቀልቤን ነው ጀባ ያልከኝ
Wendi mak, you did an amazing job 🙏
ሆይታ ተመችቶኛል