በቀን 2 ፍሬ ቴምር ለ 15 ቀን ብትመገቡ 9 ድንቅ ነገሮች ሚፈጠሩ ያውቃሉ ? |
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- In this video we will discus about 9 benefits of dates fruit
What are the health benefits of dates ?
does dates help with heart ?
---------------------------------------------
ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
የሁሉ ምርጫ…
-------------------------------------
DISCLAIMER; This Channel Does Not
Promote or encourage Any Illegal
Activities, all contents provided by this
Channel is meant for EDUCATIONAL
PURPOSE Only.
Music from non-copyright music store
------------------------------
Visuals: Pixabay
Voice-over Recording, Audio and video Production by DR HABESHA INFO
-------------------------
ሱብሀን አላህ እኛ ሙስሊሞች በደብ ነው የምንጠቀመው ውዱ ነብያችን ሰ አ ወ ነግረውናል እናመሰግናለን dr
Saw❤❤❤
እኔ አንደኛ ነኝ ቴምር በመመገብ
መድኒሀትም ነው ብለውናል ረሱል ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም እናመሰግናለን
ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ቴምርን እንድንመገብ አዘዉናል❤ ዶክተር እናመሰግናለን 😍
اللحم صل وسلم وبرك ال نبين وحبيبن وصيدن محمد 🌹
አለይሒ ሶላቱ ወሠላም
ስለሏሁ አለይሂ ወስለም
S W S W S W S 😍
ደግአደረግሽልኝ
እኛ ሙስሊሞች ነብያችን ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ከስንት ሺ አመት በፊት ነግረዉናል
አልሀም ዱሊላሂረቢል አለሚን የሚጠቅመዉን የሚጎዳዉን አስተምረዉናል
ከ 1442 ዓመት በፊት
ስለላሏህ አለይሂ ወሰለም
ትክክል
Ye gan wust mebrat honk enji
ትክክለኛ መረጃዎች 👍👍👍👍❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ረሱል ነግረውናል እናመሰግናለን
ከ1442 አመት በፊት ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነግረውናል ከተጠቃሚወች ያድርገን
ትክክል
ከ3000 አመት በፊት ግብፆች እንደሚጠቀሙበት ተጨባጭ ማስረጃ ተገኝቷል ።
S a w
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
9o99
እግዚአብሔር አብዝቶ በጥበብ ይሙለህ። እጅግ ለጤንነት ///ጠቃሚ የሆነ እውቀት /ትምህርት ሰለምተሰጠን በጣም አመሰግናለሁ።
❤️
ረሱል(ሰዐወ) ውድ ነቢይ ነግረውናል አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ያረከኝ አሏህ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱል አሏህ የኛ ዉድ ነብይ ቴምር እድንበላ ነግረዉናል 🥰🥰እናመሰግናለን ዶክተር
ስለ ሰጠኸኝ ትምርት አመሰግናለሁ !
ፍዳካ አቡ ወኡሚ ነብስ ያርሱለሏህ ነግርንዋል አልሀምዱሊላ ሙስሊም በመሆኔ
በጣም ቖንጆ ትምርት
ዋውውው ፣እሚገርም፣ነው፣ድኅቅ፣ዬሖነ፣ምክር፣ዶክተርዬ፣እናመስግናለን፣ወንድማችን፣ዴክተርዬ፣በውስጥ፣መስመር፣ባገኝሕ፣ደስ፣ይለኛል፣
በጣም አመሰግለሁ ታላቅ ጠቃሚ ነገር ነው
ዶክተር ዳኒ በጣም አመስግናለው አንተ የስጠንን ጌታ አመስግነዋለው ተባረከካል 🤩🤩
የአላህ መልክተኛ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። ተምርን እድንበላ በተለይ ፆም ሰናፈጥር በ 3 ፍሬ ተምር እድናፈጥር ነግረዉናል። ለሚነብ ሰዉ በቁረአን እና በሀድሰ ያልተጠቀሰ የዱኒያም ሆነ የአሄራ ያልተጠቀሰ አንድትም የለ። ለምሳሌ ጥቁር አዝሙድ ከሞት በሰተቀር ለብዙ ህመም ፈዉሰ ነዉ አሉ ነብያችን። ,, ማር ፣ዘይት ዘይቱን( የወይራዘይት) ፣ ዝንጂብል, ነጭ ሺኩርት, , ወ, ዘ ተ
አናመሰግናለን
ጥበብ ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው የተከበሩ ነብይ ሞሀመድ ክብር ይገባቸዋል።
@@elleniafework9926 ሽኩረን የኔቅን እህት እንዳቺ ያሉትን ሙህር ጭፍን አስተሣሠብን የሚርቁ እህቶች አላህ ያብዛልን ሀቅ በመናገር ሀይማኖት አይነካም
ሳይንስም አስተምሯል ሲጀመር ምንመገበዉ ነገር ያለምክንያት አይድለም
@@elleniafework9926 🥺 ወዴት ወዴት ሙሀመድ ከ እግዚአብሔር የተሰጠዉ ጥበበኛ ነው እንዴ
ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም አልሀምዱሊላ ሳጠይቀው ሙስሊም አድርጎ ለፈተርን ጌታ እናማ የተምር ጥቅሙ ብዙነው በጭሩ እናመሠግናለን ዶክተር በርታ
ማዳት ማጥፊያ የለም ተብሏል እህቴ
@@ወለየዋ-ረ3ቨ እእእእ ምንለማለትነበር ማማየ??ይቅርታ አልገባኝም ዉደ
Enamesegnalen betam😊ena hulem new mintekemew
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ዋው ዋው 🥰በጣም አርፍ ነው
የረሡለላሑአለወሠላም ፈለግትከታይያረገን እጂ ብዙየምንጠቀማቸዉነገሯቸአሉ
ዶ ርእናመሠግናለን
እናመሠግናለን ዶክተር የዛሬው ሀሪፉ ትምህርት ነው
ትክክል ነህ በናትህ ሰለታይሮይድ ኢንፎርማሸን ሰጠን እናመግናለን ጎበዝ ነህ
በፆም ወቅት በቴምር እንድናፈጥር ያዘዙን ነብዪ ሰ ዐ ወ ናቸው ከዶክተሮች ተመራማሪዎች በፊት 🙏🙏🙏 ዶክተር አንተንም እናመሰግናለን
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሡሉላህአለይወሠለም
የኛ መልካም ነብይ ተነግረዋል መገቡምነበር አልሀምዲሊላህ ኢስላም ለሁሉም መልስ አለው
ጥሩ መረጃ
እናመሰግናለን ዶክትር ፍራፍሬ እወዳለሁ በጣም ነው የምበላው ቴምርም አሪፍ ነው ብሉት ምንም አይርብም ደሞ ቴምር ሲበሉ😍
@@DoctorAddis እሺ ዶክተር አዲስ አመሰግናለሁ🙏🙏
ረሱልአችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከአንድሺ አራትመቶአመትበፌት ነግረውናል ሀቢቢና እረሱሊና ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም እነወደወታለን ሰላምበአንቱላይ ይሁን ያነብይና
የስክዋር በሽታ ያለበት ስው ቴምር መጠቀም ይችላል ወይ?
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ትለግሰናለህና እናመሰግናለን
Fidake abi we eumi yaresulelah saw tnks Dr Dani
አመሰግናለሁ ዶክተር ❤❤
ስለቴምር ያለኝን ግንዛቤ በጣም ከፍ ስላደረከው በጣም አመሰግናለው ዘመንህ ሁሉየተባረከ ይሁን
እናመሰግናሉን
እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ባለህ ነገር ላይ እድሜና ጤና ይጨምርልህ
ዶክተርእናመሰገናለን
አልሀምዱሊላሂ ሙሥሊሞች ያዉቃሉ ከሣይሱ በፊት ተምር ጥቁር አዝሙድ ነጭ ሽንኩርት ማር ብዙ ነገሮች አልሀምዱሊላሂ
ሳህ
እኔ እኮ ግርም የምትሉኝ ነገር ከሀይማኖት ጋር እምታያዩዙት ነገር ነው
@@bertukanbertukan9916 ምን አለቺ ማማቴ ያዉ ስላሚናገርነዉ ቁረአኑ ላይ ሀያቲ አይክፍሺ
ነጭ ሽኩርት ጥቅሙ ምድነው
👍
በጣም ለሰውነታችን ጠቃሚ ነገር አስተማርከን
Thank you and God bless you richly
1400ዓመት በፊት የከውኑ ሞጉስ የሰው ልጆች ብርሀን የሆኑት. ነብዬ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነገረውናል ሱበሀን አላህ ዛሬ ስማው ገረመኝ
እናመሠግናለነ
ሰላም ዶክተር እናመስግናለን!
ዶክተር በጣም እንልመሰግናለን
ውድ የኝ ነብዩ መሀመድ ስላህ አለይ ወሰለም አዝዘነዋ
Thank u so much lehod derket betam arif nw betam nw metkemew ene gn lelochun alwuk neber it.s have alot of benefit thank u again
የስከኳር ታማሚ ቴምር መመገብ ይችላል??
ሰለምክርህ እናመሰግናለን
ሰላምህ ይብዛ ዶ/ር. ዳንኤል. እንኳን. አደረሰህ
እውነት ነው እናመስግናለን D/r
እናመሰግናለንወዴማቺን
አልሀምዱሊላህ እሸቱ ነው የምበላው ለጤና ያርገው
ዶክተር እናመሰግናለን
ሀሪፍ መረጃ ነው የሰጠኸን በዚሁ ልትቀጥል ይገባል ።
ዶ/ር ዳኒ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ በኋላ የቴምር ተጠቃሚ ለመሆን እጥራለሁ፡፡
አመሰግናለው ዶክተር ሥላሥታወሥከኝ
በጣም ጥሩ ነው
እንሞክርና እናመሰግናለን!!
Thank you.❤
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
ዶክተር።በጣም።ከልብ።እናመስግን።አለን።እድሜ።እና።ጤና።ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
Hello dr thanks so much 🙏
Hi Dr chanalhin betam eketatelalew des yelal.temeren lesquar tamamioch yefeqedal wey ebakehin selemiamegn new melsun etebqalew berta tebarek.
Gad bleese you thank you
3 በሚለው ይሰተካከል ነብያችን ሠ አ ወ አሠተምሮናል
Yes
صلى الله عليه وسلم
Non
ከሱናዉ ለመዉጣት ብለው ነው 2 ያደረጉት
@@umii7353 ክክ
በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶ/ር ተባረክ
ዶክተርየ ላተምይጠቅምሀል በሦሥትይሥተካከል
እሽ ወንድማችን እነመሰግነሌን🇪🇹🇪🇹🙏
D.r thank you for your information!
በጣም ጠቃሚ ትመህርት!
እናመሰግናለን🙏
እናመሠግን አለን ዶክተር
Thanks for information.
ትክክል
Hi dear thanks God bless you 🙏👏
ዶ/ ርበጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለንወገናችን
betam arfi temrt new enamsegn alen
እናመሰግናል
ትክክል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Enameseginalen Dokteri
አሰላማልኩም እራህመቱለላሂ ወበረካቱ ነብዬ መሃመድ ሱለላህ አለሂመ ወሰለም በፊት ትምሪ ይበሉ ነበር ❤❤
Thank you so much bro
በጣምጥሩ ንጥል ነው አመሰግናለሁ
የኛ ረሱል s a w ከሳይስ በፊት ነው ያስተማሩን
ደስላል
Thank you
በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ዶክተር
ሀቢቢና ሙሀመድ( ሰ አ ወ )1442አመታት ነግረውናል ጥቅሙን ሙስሊም እህት ወድሞቼ ሱናውን ተከተሉ ።ሳይስ አሁን ነው ያረጋገጠው ።ያላረጋገጠውና ያልደረሰበት እዳለ ሁኖ
ሠለላ አሊሂ ወሠለም
ሱባሀን ያረቢ ጥራት የገባህ ገታየ ምስጋና ይገባህ አለ ኒእመቱን ኢስላም ሰለምና እዝነትህ በሀቢቢ ላይ ይሁን አሏሁ መሶሊ አለ ነብይና ሙሀመድ
3 ቴምር
I have suger dases temer is good
Dokter thanks
Alhamdulilah eslmna 3 temr edinbela kedimo azonal
አገሬ ስገባአ አላገኒውም እዚእስ እደልብ ነው ገራሚ ነው የቲምር እናመሰግናለን
ኦ የምገርም ነው እናመሰግናለን!
ሰሞኑን እጀምራለሁ
እናመስገናለን ዶክተር
ውዱ ነብያች ወሠላት ወሠላም አሥተምረውናል ሙሥሊም ሥለሆክ አልሀምዱሊላህ እናም ተምር ብዙታአምር አለሁ ኢሣ አለይ ወሠላም መሬም ሥትወልድ ጅብሪል ተምር እደበላ ነው ያዘዛት አላህ ሦረቱ መሬም ሥለተምር ብዙ ይናገራል አላህ በተለይ እርጥቡ በጣም መዳኒት ነው
ጥሩ ምክር ነው ጥያቄየን ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ዶክተር እናመሰግናለን
ሰላም ዶ/ር ስላ ምክር አመሠግነለሁኝ መጠቃም ያሌላባቻው ሰዎች ከሉ ብታብራራ
Enamsegenalen
መህራባ ወድሚ በርታለን
Thanks for adivasi