I can imagine that you do not understand the current situation in Ethiopia, and you are still immature regarding your country, even if you are speaking through your media.
Amanuel, as usual I agree with your analysis. You have nailed Gedu’s senseless statement. He could have done more while he was in office. The host needs to get himself out of ethnic bias. I am from your ethnicity, however, at times you need to think as an individual…after all we are all brothers. Stick to the rational thought brother!!
100% ሀለችሀሐም ብልፅግና ናችሁ
ጥያቄ በጥያቄ አይመለስም የብልጽግና ደጋፊዎች እንደ ሆናችሁ እናውቃለን
ኣታጋንን ከሰኝኦ እስከ ihud ብቻ ነው እንጂ የተቀሩት ቀኖች ኣይደግፉም!!!😂😅😅😅😂
የ ጃዋር እና የ ብልፅግና ፀብ የ ቤተሰብ ፀብ እንጂ መሰረታዊ የሆነ ልዩ ነት ኖሮ አይደለም!! በ አፍ ካራቴ የ አንድ ብሄር የበላይነት ለማንገስ የሚሯሯጠው የ ኦሮሞ ፓለቲከኛ፣ የ ስልጣን እንጂ፣ የ አላማ ልዩነት የለውም!!
ፋኖው ወጥር 💪🏼💪🏼
አማኑኤል አሁን ገና የካድሬ ጨዋታ ውስጥ ገብተሀል( ጀምረሀል) አንዱን የመመረጥ እድል አለህ በሁለት ቢላ መብላት ግን ካካ ነው
አማኑኤ አማኑኤል ብትገባ ይመረጣል አብይን ለማዳን ብዙ ተንኮታኮትህ
ዋናው አማራ መጨፍጨፍን እመን።ከአመንህ መንግስት ለምን አልታደጋቸውም?
ምን አይነት የህፃናት አናሊሲስ ነው?
አማኑኤል ነዋ፣ ለካ ለክፉ ቀን የተቀመጠ የአብይ አፈ ጉባኤ ሆኖ ተገኘ በኔ በኩል
ኦቦ አማኑኤል የብልጽግና ጠበቃ በመሆኑ ሀቅ ሲነገር ይጎመዝዘዋል ! የኤርሚያስ ለገሰ ግልባጭ ነዉ ! አምታትቶ ለማለፍ የሚያደርገዉ ነገር ያስተዛዝባል !
Aman are you Shure? የዘሬን ብተው ያዘንዝረኛል ነው የአማኑኤል ነገር፡፡ እዚህ ሆነው መሞት ነበረባቸው? እነክርስትያንን፣ እነየሐንስን እና አሁን በእስር ላይ ያሉ ምርጥ የአማራ ልጆችን እረስትህ ነው? እንደ አንባቸው ለምን አልሞቱም እዚህ ተናግረው ነው? አሁንም አንተ እንዲህ የምትንዘረዘርለትን መንግስት እውነቶች ለእኔ ነግረውኛል፡፡ ሁሉን ከፈረሱ አፍ ሰምቻለሁ፡፡ ይሄ ቀን ያልፋል ያኔ እኔና እና አንተ ቁጭ ብለን እናወራለን፡፡ አንተ አወያዩ እና ተወያዩ ደረጄ አማኑኤልን ትፈሩታላችሁ አይደል?
😂😂😂 አረ ይህ ገገማ ከየት ነው ለቅማቹ ያመጣችሁት።
I like the way you started the program without showing the clips. Well done! ጆሮ ጠገብ ምሁራንን ባታሳትፉ ይመረጣል።
ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለብልፅግና ::
አይ ሁላችሁም ብልግና ናችሁ በተለይ አማኔል ሀሳህ መጥፎ ታዲያ መቸ ይምጣ አቶ ገዱ ተስፋው ሲሟጠጥ መጣ ሞን ይጠበስ
ሲጀመር ከእናንተ ምን ይጠበቃል
ኢማን ሃሳብ የለህም : Dr ገጹ በምክር ቤት የመንግስትን ገዳይነት የተናገሩ ሰው ናቸዉ።
ትክክል !
ትክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደርየ በህዋሐት ጊዜ የፈለገው ችግር ቢኖርም ሆዳችን ሞልተን ሩጠን ናመልጥ ነበር አሁን በተራበ ሆዳችን ተቃጠልን
አይ አማኑኤል ወዴት ወዴት ነው ሰውዬውን የተናገሩት ትክክል ነው
ለዛ እኮ ነው ጥቁር ጣሊያን ነው. የተባለው
ደረጄና መርሻ ግን ሌላ ስራ ብትፈልጉ ይሻላችዋል ከብልፅግና ካድሬ አማን ጋር ከምትሰሩ።
That is right Pp is the source of Ethiopian enemies.
አማን እከካም ካድሬ አንተም አሳማ ነህ
እኮ እራሱን እያጋለጠ መጣ፣ ሰሞኑን የሚያወራው ወገንተኝነት አለው
Aman and your friend you guys no 1 i like you both
አማኑኤል አብረውህ የሚሰሩ ልጆች ከጀርባ ምን እንደምትሰራ ውስጥህ ምን እንደሚያስብ በምን ያውቃሉ
እኚ ሰው ማንም ያላደረገው በብልፅግና ፓርላማ ፊት ለፊት
የተናገሩ ሰው ናቸው እናንተ ግን
ፈራ ተባ እያላችሁ የምተነትኑትን አስተካክሉ።
አማን እራሱ ማነው ? ቢመቸውና ስልጣን ቢያገኝኮ መንን እንደሚወግን እናውሳለን
አቶ ገዱ በቻችዉን ቢቃወሙ ይገደሉ ነበር እጅ አማራ ሲጠቃ ወይም ዘርህ ሲጨፈጨፍ ማንም ዝም የሚል የለም አተ አማራ ሰላልሆንክ ህመሞ አይሰማህም ሰለተሰማዉ እኮ ነው ወያኔን ከዚህ ካሀዲ ጨፍጫፊ አብሮ የቆመው ና ለዉጥ ብሎ ያመጡት እናተ እረሳችሁ ሰው በትሆኑ አበይን መቃወም አለባችሁ
ገዱ በተለያዩ ሚዲያዎች ቃለመጠይቅ አድርጓል የመጀመሪያው አይደለም
Amanueal is the champion in this analysis session
እነዚህ ሰዎች ግን ጋዜኞች ናችው? ጋዜጠኛ የሚቆመው በእውነትና በመረጃ ላይ ነው። እነዚህ ግን የቆሙት በውሸትና በፍርሃታቸው ላይ ነው። ጋዜጠኛ ከሆናችሁ ጋዜጠኛ ሁኑ።
የኔታዎች በጣም የምትገርሙና አስቂኞች ፍጹም ህሊና ቢሶች ናችሁ
አዝናለሁ
አቶ ገዱን ቃለመጠየቅ ያደረገው ጋዜጠኛ ለህሊናው ተገዥ በብዙዎች አድናቆትንና ታማኝነትን ያገኘ ነው
አማኔል አይ ዛሬስ ወረድክብኝ
አማኑኤል ገዱ ለኔ ጀግና ነዉ አንተ የቆጨህ እደ ክርስቲን እና አቶ የዉ ሀንስ ቦያሌዉ አዋሽ አርባ ገዱ ፓርላማ የተናገረውን ደግመህ ስማ። !?????
Jazibaa jazibaaa
ሰውዬው የብልጽና ደጋፊ ይመስላል
አማኑኤል፣ ያልገባህ ነገር ቢኖር ፖለቲካ እንኳን በዘመናት በዓመታት አይደለም በቀናትና በሰዓታት የሚቀያየር ነው፣ የፖለቲከኞችም አካሄድ በዛው ልክ መቀያየሩ ተፈጥሯዊ ነው። አቶ ገዱ በነበሩበት ጊዜ ብቻቸውን በጮሁ፣ ሰው ባደባባይ በሚገደልባት አገር አላስፈላጊ መስዋዕትነት መክፈል ይሆናል
If you guys talking about the interview for me, Emmanuel is on the right track
አማን ብዙ ጊዜ በትንሽ ጠብታ ምክንያቲያዊ በመምሰል የብልፅግና ካድሬነትህን ሸፈን ታደርጋት ነበረ😊 ዛሬ ግን ለየልህና ከስዩም ተሾመም የከፋና የከረፋ ማንነትህን ራቁት ሆነ😊 የምር ጃዋር ይችላል !!
አቶ ገዱኮ የግር ኳስ አሠልጣኝ አይደሉም ዝም ብለው ሚዲያ ጠርተው ከስልጣን የሚለቁት እያንዳንዱ ነገር እኮ ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ እሪፖርት ይደረጋል ። ስለዚህ አማን ስለ ገዱ ያለህ አስተያየት ሚዛናዊ ይሁን !!! ዝም ካሉት ደመቀ መኮነን ያረፈዱት ገዱ ይሻላሉ ።
የተገደሉት አማራ ስለሆኑ ብቻ ነው :: ለአማን መልስ ላጣበት ጥያቄ
ኢማን የሚባል ሰው ግን በኢትዮጵያ ህዝብ በአማራ ህዝብ ሊይ እየሆነ ያለውን ማየት አልቻለም ። ለምን? ሌላው ብልፅግና ውስጥ የነበረ ሰው አሁን በቃኝ ማለት የለበትም?
የቀኝ ገዢ ካነሳህ ኤርትራ መሬትዋ እንጂ ህዝባን ኣያስፈልገንም ብሎው ሲገድሉን በኤርትራ ህዝብ ውስጥ ለ1 ደቂቃ እስቲ እሰብ :: ለምሳሌ ኣባቴ እናቴ 2 ወንድማሞቼ 3 እህቴ በግፍ የተገደሉ ብቻየ የውጣሁ ነኝ እስቲ ግባ በውስጤ ኣጎቴ በቢላዋ ታርዶ በታናሽነቴ ያየሁት የኔ ስለሚነግርህ ነው እንጂ የኤርትራ ህዝብ በየቤቱ ይህ ቁስል ኣለ ያንን ሁሉ ህዝብ የተገፋ መርገም ኣይደርሳችሁም ሰከን ብላቹ እሰቡ ሰላም ካልዘመራቹ ካላስተማራቹ ውጤቱን የከፋ ነው የሚሆነው ::
ትክክል ኤማኑኤል ቲፒኤሌፍ ደጋፊ ነበሩ
እናተ አማቱን ሙሉ ለፊልፉ ጁሀር 1 ቀን ያወረዉ ከነታ ይብልጠል
ትክክል ! ዞሮ , ዞሮ መዝጊያው ...? ጭራሮ ይልሀል ይሄው ነው ! ግን ይህ ከመሆኑ በፊት ...? እውነታውን መናገር የሚችል አቅም ነበር ! አሁን ብዙ , ብዙ ማለት ይቻል ይሆናል ...? ግን ምንስ , ለማንስ ፋይዳ አለው ...? በወገኔ ከማዘን በቅር ...? ምንስ ይባላል ..?
የድፍረታቸዉና ንቀታቸዉ ደረጃ ጉድ ያስባለዉ ተረኞቹ አብይና ጆዉሀር ሁለት መንግስት አለ ሁሉም የኛ ኬኛ ብለው የጀመሩት ወሮበላነት ዉጤቱን እያየነዉ ነዉ።
እና እየጎዳው አይደል እንደ አንተን ስላልነካህ ነው። ደረጀ የብልጽግናን ደጋፊዎችን ስለነካበት አማን ተበሳጭቷል😂😂😂 ምክናየቱም አፍንጫ ሲነካ አይን ያለቅሳልና😂😂😂
ጃ-ዋር ሰውዬውን የገለፀበት መንገድ ሲያንሰው ነው። የሚያሳዝነው ግን እሱም ከዚህ የተለየ አለመሆኑ ነው።
ለዚእ፣እልቂት፣ተጠያቂዉ፣አብይ፣ነዉ፣ጀርን፣ኢትዮጵያ፣ዉስጥ፣አስገብቶ፣እንዲደራጅ፣አድርጎ፣ሰው፣አስፈጀ፣፣አማኑኤል፣ሙግትእ፣ሁሉ፣ቡኢርተኛ፣አደረከዉ፣መቆሸሽክእን፣አወቅን
አትጠራጠሩ አንድ አፍታዎች ለደርግ ሥርአት መዉደቅ ትልቁን ሚና የተጨወቱት በሥርዓቱ ውሰጥ የነበሩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ መሪዎች ሥርአቱን በመክደትና ከዉሰጥም ሆነው ለጠለት በመገልገለቸው ነው ሸለቃ ደዊት ወ/ጊዩርጊሰን አሰተውሱት ዘሬም ከሥርዓቱ የኮባላሉትና በውሰጡ የሚገኙት በቅንጀት እየሳሩ ያሉት ይህንኑ ነው እነገዱ የተወቀነው ይሰከ አይሰከ ወደፍት የሚነየው ይሆነል//
ኣማን ኢልያስ ነገ በቤተሰባቹ ሲመጣ መቃወም ትጀምራላቹ
አንድ አፍታ ጋር እንዲመጣ ነበር የፈለከው?
አማን ትክክል ነህ። እነዚህ ሕሊናቸውን የሸጡ ጋዜጠኞች ትናንት የነበረ ታሪካቸው መነገር አለበት ምክንያቱም ነገ ምን ማድረግ እንዳለባቸው እናውቅ ዘንድ።
ፖለቲካ ማለት እንኳን በዘመናት በዓመታት አይደለም በቀናት ደረጃ ይቀያየራል
ጃዋር ስፋቅ የ OPDO ስዕላይ ባራኂ ብሆንሳ ? ስንት ጊዜ ነው ማጭበርበር የሚቻለው ? እባብ ለመደ ተብሎ በኪስአይያዝምኮ
አማኑኤል "...ሸኔ ለክፉ ቀን የተቀመጠ የብልጽግና ዘብ ይመስለኛል..." በማለት ስትተነትን ነበር። አንተም ሰሞኑን እንደማይህ ከሆነ አብይ ለክፉ ቀን ያስቀመጠህ ጋዜጠኛ ወይም ኢሊት ሳትሆን አትቀርም። ስሞኑን ትንታኔህ አያምርም። አቶ ገዱን ለመኮነን ትንፈራገጣለህ። በቃአአ ይሆናል ብሎ ሞከረው ሳይሆን ሲቀር በውስጥ ታገለ ሲመቸው ዲሞክራሲ ያለበት አገር ሄዶ የአብይን ግፎች ማውራት ጀመረ። period !!!
I can imagine that you do not understand the current situation in Ethiopia, and you are still immature regarding your country, even if you are speaking through your media.
ጁሀር መሐመድ ወያኔ በ1970ዎቹ ላይ መንግሥቱ ኃ/ማርያምን የቅሰቀሰና የፕሮፕጋንደቸዉ የሰባት መዕካል አድርገዉ የተጠቀሙበትን ዘዴ ልከተል የፈለገበት ምክንያት ግልጽ ነዉ መሪን ከሰነሰኮነ ሰነልቦናዉን ከሰበርክ አለማህን በቀለሉ መሰከት ይቻለል የሚል እምነት ያሰደረ ይመሰላል ጁሀር መሀመድ//ጥንቀቄ
ትክክል . ግን ...? ለማ ስሚ መናገርን ይችላሉ...? ቢናገሩም ...? የሚህነውን ለመገመት , አያዳግተንም ! ሆኖም ግን ...? ወደፊትም የሚሆነው ...? ዞር ብሎ ...? ሀሳብን ያለፍረሀት መናገር በሚቻልበት ሆኖ መናገር ...? የሌላውም የሁሉም የስረአቱ , መስተዳዱር የሚያደርገው ነገር ይሄው ነው ::
አማኑስለሁነትተነናገርደጉፖርናማውስጥእንካኖ 38:11
እነዝህ ሰዎች ምን እየወሮ እንደሆና አልገበኝም
ሁላችሁም የብልፅግና ተከፋይ ናቹሁ
አማን ቂሎ !የተናገረው ልክ ነው ወይ አይደለም በል እንጂ ሌላው ምን አንዘፈዘፈህ ብልጽግና ተነካብኝ ብለህ።ሀሳባቸውን የመቀየር መብት አላቸው በተለይ ለበጎ ከሆነ።
አማን ሌላው ጁሃር ራሱ የፈጸመው ሰፊ ወንጀል አለ ዋናው የጁሃር ቺግር ከህወሃት ገንዘብ ተቀብሎ ለህወሃት መወገኑ ነበር ጁሃር ውዳቂ ነው አሁንም ነገር ጊን የአብይ ወንጀል ያው የሱ ቢጤ ነው
ብልግና: እንዳለ የጣልያን ብድር መላሽ ነው::
ገዱ ዓይን አውጣ የሆነ ለአማራው ጭፍጨፋ በሃላፊነት የሚጠየቅ ነው:: ላለፉት 30 ዓመታት በሌይ አማሬው ሲፈናቀና ሲጨፈጨፍ ዝም በማለት ከመንግሥት ጋር ወግኖ የነበረ አሁን ፋኖ እየተጠናከረ ሲሄድ ብአዳንን ወክሎ ከማን ጋር እየተመሳጠረ እንደሆነ የአደባባይ ምሥጢር ነው
kkk
አማን ምን አይነት ተናጋሪ እንስሳ ነህ: ይህ መንግስት ራሱ ብቻ ሳይሆን የሌላ አገር ወታደር ጠርቶ የትግራይ ህዝብ አልጨፈጨፈን እንዴ? ወይስ የትግራይ ህዝብ እንደ ወንድምህ ኢትዮጵያዊ አደለም?
አማን ያልገባህና በግልጽ ልትደፍረው የማትፈልገው ነገር ገዱ ስራ አስፈጻሚ ያልተመረጠው ብድርጂታዊ ቁማር ነው ዪህ ካልገባህ በወቅቱ ገዱ አንካራ ጭያቄ ያነሱ ነበር ማለት ነው ስለዚህ ምን ይሙት ቁማሬ ሳይገባህ የምቀር አይመስለኝም ሌላው ብልጽግና ቁማረ እርቅ ከህወሃት ጋር በስዊር ሲቆምር ተቃውሞ ከገዱ በመነሳቱ ለዛም ነው በዘዴ ብመሰሪ ድርጅታዊ ስራውን ሰርቶ ነው አብይ አህመድ ዪህ ግልጽ ነው
ተብታባዋ - ትናንት ኦቦ ሜንጫ ሲያቀረሽ መሃረብ ይዘዥ ስታለቀልቂ አልነበረም?
ዛሬ የብሄር ፖለቲካ ጠፋ ስትይ አያቅርሺም? አንቺ ተብታባዋ እና አብረውሽ ያሉት እኩል ነው የምታወሩት? ምንም እንኳን እራሳቸውን በዚህ ደረጃ ያዋረዱ ወይዛዝርት ቢሆኑም
ቀንሽ ትመጣለች
ደርሳለች
በቀሉቅማትነውወያኔደጋፌነበር
❤❤Amanuel!!
አንዳፍት የማነው ? የብልፅግና
አማንኤል የምታወራው ሁሉ አልገባይም ከአንተ ጋዜጠኛው እኔ ተራው ብዙነገሮችን መመለስ እደምችል የተረዳሁበት ትንተና ነው ለማንኛው በልፅገሀል
የብሔር በፌደራሊዝም ውጤቱ ይህ ነው ለዚህ ደሞ አቶ ሸመልስ የሚናገራቸው በቂ ነው ይህንን የሠማነውና ያየነው ነው እኮ አንጋሳ የተናገረው በቂ መረጃ ነው ታዬንም ጨምርበት አብይ ም ተቆርጦ የወጣው ን ሰውን ሰምተናል አስተማሪ ብለንና
ያንተ ጥያቄ ነው የሚገርመው ገዱ የተናገረው እኮ መሬት ላይ ያለውን እውነት ነው አንተ እንደጋዜጠኛ እውነቱ ጠፍቶህ አደለም ሁሉም መረጃ አለህ ለምን እውነቱን መመስከር ትፈራለህ? ገዱም እኮ ለማስተካከል የተቻለውን አድርጓ ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ነው የወጠው። እውነት የአማራው ጂኖሳይድ አታውቁትም?
እነንተም ገዜጠኞች አይደለችሁም አቶ ገዱን ለምን እንተርቭው አተደርጉም ?
አማን ምነው ተናደድክ የብልዕ ግና ደጅታል መገልክ ከሆነ እኔ አንተን ከ አንድ የብልፅግና ካድሬ ለይቼ አላይህም. በምታቀር በው ትንተና ሁሉ እንዴት አድርጌ ብለፅግናን ልከላከል ነው.👎
አማኑኢል ፣አብይና፣ለማ፣እኮ፣ሞትት፣እኮ፣ነዉ፣
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአማራ ህዝብ ጠላት መሆናችሁን በደንብ አረጋግጣችኋል። ደጉን የህወሀት ደጋፊ ነው ለማለት የትጓዝክበት ርቀት በጣም ያስደንቃል ጠብቅ ቆይ
አሁን ከገዱ የበለጠ መረጃ የለም
ነገር ግን የአኦሮሞ ብልጽግና የሚያደርገው ነገር ግልጽ አይደለም ወይ ? የዘር ማጽዳት ሰራ ውሸት ይሆን አማሮች አልሞቱ ይሆን ?
መቸ ነው ለአእውነትና ለፍትሀ የሚቆመው ?
ለኢትዮዸያ የሚበጀው መለያየት እና ለየብቻ መሆን አይሻልም ወይ ?
አማን አተ ሀዳም ካዱሬ😂😂😂😂
አንተው እራስህ መለስከው ቅኝ ግዛት ውስጥ ነው ያለነው መንግስት ካልጨፈጨፈ ለምን ተጠያቂነት አይኖርም
Samual, yes you are Hippocrat
አማን ነገሮች ሲለወጡ ነገ ሌላ ትናገራለህ!ወይም አሁን በአለህበት ሁኔታ እንደ ታዬ እንዳትሆን የምታደርገው ገገማ አነጋገርህን....አድንቂአለሁ፣
አሁን ምን እየተደረገ ነው ያለሁ ድሮኑስ የት ላይ ነው የሚወረወረው
አማን ዛሬ ለዶክተር አብይ ተከራከርክ እኮ ምነው
Amanuel, as usual I agree with your analysis. You have nailed Gedu’s senseless statement. He could have done more while he was in office. The host needs to get himself out of ethnic bias. I am from your ethnicity, however, at times you need to think as an individual…after all we are all brothers. Stick to the rational thought brother!!
ብልግና ፖሪቱ ጉርሻ ሰጠዉ እንዴ? የዘፈን ዳር ዱሩ እስክስታ ነው አሉ።
የሁለቱ ፖፖዎች እኮ ነው ደግሞ የሚገርመኝ
አንተ የትናንቱ የኢሣቱ አማኑኤል ነህ ወይስ ሌላ ?
አሱ ራሱ ነው ፣ ዘባራቂ ተብታባ !
እንደ አማን ጎጠኛ ከመሆን ያድናችሁ
ወፍራሙ ልጅ ደስ አይልም ቀይሩት
Of course,Semetics must ally.why don't you focus on the content of the interview rather than the interviewer.
አማን አንተ ተንታኝ አይደለህም At face value የምታይ ሰው ነህ። ከዚህ በላይ ቅኝ ግዛት አለ እንዴ? ፀጥ ረጭ ብለህ ካልተገዛህ አጠፋሀለሁ ማለቱ እስካሁን አልገባህም ወይስ እንዲገባህ አልፈለክም?
ያብልፂግና ከድሬ ሁላ
He kabet oneg ksia leba arset abey kosesa werda oneg kebet Keller hetller werda he need must go
10Q አማን ሀቅ ይውጣልህ?
So how killer the innocent people
ይህ ሰው አይመጠንምምምምምምም
Abiy Ahmed the PM of Addis Ababa, is a childish politician who can’t see beyond his eyes