ቤቱ በር ላይ ለየት ያለ ነገር ያደረገው…ተወዳጁ ተዋናይ አማኑኤል ሀብታሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 мар 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 48

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 4 месяца назад +8

    ይህ መፅሀፍ አይሸጥም የሚል ማህተብ ወይም ፅሁፍ ቢኖረው ጥሩ ነው:: አማንዬ ጥሩ ሀሳብ ነው! በርታል! እናመሰግናለን🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 месяца назад +1

    አርቲስት አማኑኤል ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 месяца назад

    አማኑ ትክክል ኩረጃ ይሉሃል ይሄ ነው ። ተባረክ ምነው ሁሉም እነዳነተ ቢኮርጅ ። ቁሻሻቸውን አርተፊሻላቸውን ( በተለይ ሴቶች ቅንድብ መቀመጫ ፀጉር ጥፍርን) ግን መቼም የኛ ሰው አይገባውም ይሄን አስተሳሰብ ይደግብን ።
    አማኑ ተባረክ ።

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 4 месяца назад +5

    የሰዉደስታ የሚያስደስታቹ በሙሉ ፈጣሪ ከፈራቹት ነገር ይጠብቃቹ ሰላማቹ እደምድር አሻዋ ይብዛ❤❤🎉🎉

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 4 месяца назад +4

    የኔ 😍😍😍😍ድንቅ 😍🙏 ነፍ ዓመት በጤና ኑርልን 🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 месяца назад +4

    የውጭውን ጥሩ ነገር ይዞ ማስተላለፍ እጅግ ደስ ይላል❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 4 месяца назад +1

    በጣም ግሩም ነው::በርታ:;

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 4 месяца назад +1

    ተባረክ አማን የመጸሀፉ ጉዳይ የሚገርም ነው ልክ እንደኤሮፕና እዳሜሪካ አንብበው በቦታው እንደሚመልሱት አምናለው ይህ በየክልሉ ቢለመድ አሪፍ ነው።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 месяца назад +2

    ፖስታ ነው ትልልቅ ቤቶች ላይ እንደዚ ነው ፖስታ የሚመጣልህ ደስ ይላል ❤❤ ❤ ነጮች እንደዚ ነው የሚያረጉት

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 4 месяца назад

    አማኑ ቅን ሰው እናመሰግናለን ለብዙዎች አርአያ ❤

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 4 месяца назад +1

    በጣም አሪፍ አይዲያ ተባረክ

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 4 месяца назад +1

    ልክ ነው እኔ ብዙ ነገር ተምሬለው አሜሪካ ለስው ክብር አላቸው

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 месяца назад

    ትክክል ጥሩ ኣስተውሎ ነው በርቱ

  • @brookdegrosy6440
    @brookdegrosy6440 4 месяца назад

    መፅሃፉ ላይ ስልክ ቢፃፍበት ጥሩ ነው ተመልሶ ስው አንድ ቀን እንዲመልስቢደረግ

  • @user-zz7zf6be7x
    @user-zz7zf6be7x 4 месяца назад

    ጎበዝ ጥሩ ሀሳብ ነው ተባረክ

  • @tigistnigussie9306
    @tigistnigussie9306 4 месяца назад

    Amanyee, Egziabher yebarkeh. Enkuanm Adapt aderekew. Betam yemasibew neber. Ezih egna sefer betam yetelemede new(Canada).

  • @titishaethio308
    @titishaethio308 4 месяца назад

    It's commen in USA 🇺🇸 it's called mini library, after you read you have to put it back for others

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_16 4 месяца назад

    ዘአማኑኤል በሉኝ ብሎህ ነበር ላንተው ጋሽ ሰይፍሻ። 😢
    ዘአማኑኤል በርታልን። 🎉

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 4 месяца назад

    ልጆቹ ሲምሩ❤❤❤

  • @nebyounegusay7967
    @nebyounegusay7967 4 месяца назад

    በጣም በጣም አሪፍ፡፡

  • @ragehshow5499
    @ragehshow5499 4 месяца назад

    I did this in jigjiga 3 years ago book box in front of the house

  • @mamok3479
    @mamok3479 4 месяца назад

    ከሰለጠነው አለም ጥሩ ጥሩውን ነገር ነው እንደዚህ መውሰድ ያለብን። አደንዛዠ እፅ መጠቀም፣የጋንግሰተር ሙዚቃና ዳንሰ እና አለባበሰ ኮፒ ማድረግ ግን ጥፋት ነው። የኢትዬጲያዊያን ባህል በአብዛኛው በውጪው አለም ሃይ ክላሰ ሶሳይቲ ጋር የሚቀራረብ ነው፣ለማታቁት ሁሉ።

  • @dere7406
    @dere7406 4 месяца назад +3

    ሰዎች ወስደው እንዳይሽጡት ከቨሩ ላይ መፃፍ ወይም ማበላሸት!!!

    • @htwy52
      @htwy52 4 месяца назад

      ከማበላሸት ይልቅ፣እባክዎ መጽሐፋን አንብበው ከጨረሱ በኋላ ቢመልሱት ሌሎች ስዎች ተቀባብለው ያነቡታል የሚል ጽሑፍ ቢጻፍበት የተሻለ ነው።ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል። አማኑኤል መልካም ጅመራ ነው፣ተከተሉት።እግዚአብሄር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።በርታ፣ ብዛልን።

    • @dere7406
      @dere7406 4 месяца назад +2

      @@htwy52 ያው ማበላሸት ስል ለገበያ እንዳይቀርብ ማለቴ ነው ዋናው የውስጡ ኮንቴንት ስለሆነ!!!

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 4 месяца назад

    አውንት ነው እንደውም ብዙ ሰው የሚዝናናበት ቦታ ያልተነበበውን ወስዶ ያነባል ያለውን መፅሃፍ ከቦት ይወስዳሉ
    ለምሳሌ ፖርክ የበዛበት ሌይ ይደረጋል:
    የሃገሩ ሽማህሌዎች እዜውንቶች ወጣቱ ያልህነ ስራ ሰሰሩይገስፃሉ

  • @hamduhussen6580
    @hamduhussen6580 4 месяца назад +1

    ከሰይፍሻ ጋር ያለችው ሉላ ነች የውል

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 4 месяца назад

    ታዳስ አድስ የሚለው ጨሰውየ ድምፁን ስወደው ማነው ግን

  • @birhanualemu2995
    @birhanualemu2995 4 месяца назад

    i like to follow your feet steps. Bravo Aman good idea

  • @birike4731
    @birike4731 4 месяца назад +2

    ይህ መፃፍ ይነበባል እንጅ አይሸጥም በሚል መፃፍ ሰለዚህ ቢሰረቅም ግዜ አይኖረም

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 4 месяца назад +1

    ሀሳቡን ደጋግሞ መናገር ነው በየቦታው እስከሚለመድ

  • @user-yc8lo5nc1s
    @user-yc8lo5nc1s 4 месяца назад

    Mene malet new?

  • @user-mv5kt7dg4u
    @user-mv5kt7dg4u 4 месяца назад

    🤔ሰፈርህ የት ነው ልምጣ?😳

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 4 месяца назад

    ሀብትሽ ደስ የሚል ልጅ 😍😍😍😍

  • @user-yc8lo5nc1s
    @user-yc8lo5nc1s 4 месяца назад +2

    Wesedo yeshetewale enji yet yelemedewen yanebale belehe new?

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 4 месяца назад

    ያያን የማናይበት የት እንሂድ በየ መህበር ቤቱ በየ እድር ቤቱ እንደ ዝንብ ጥልቅ በጣም በዛ አይናችን ላይ ካሜራ ማኑ እባክህ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 4 месяца назад

      ????

    • @amen1615
      @amen1615 4 месяца назад

      ቱልቱላ ምን አገባክ/ሽ

    • @Birtukan-ii4cf
      @Birtukan-ii4cf 4 месяца назад

      ማርያምን እኔራሱ ይገርመኛል እማይገባበት የለም አበስኩ ገበርኩ😂😂

    • @aishaalemadi5383
      @aishaalemadi5383 4 месяца назад

      እኮ ያያ ዛ ሊደታ ክክክክክክ

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 4 месяца назад

      ማርያምን ብለሽ ሰው አልይ ማለት አይከብድም እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነልጆ ሰውን አይተሽ እድትወጅ ደስ እዲልሽ ታድርግሽ​@@Birtukan-ii4cf

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 месяца назад

    በፈረነጅ ሀገር በየደጁ የተለመደ ነው ። ሰውን እነዲያነብ መገፋፋት ነው