አይምሯችንን እየጎዱት ያሉ ቀላል ልማዶች | Inspire Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Комментарии • 282

  • @fadi5alife14
    @fadi5alife14 3 года назад +64

    የስንቶቻችንን አመለካከት እንዴት እንደቀየራቹት እኮ 👌በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 3 года назад +28

    እኔ ባህሪ ስልክ ስክሬን ማብዛት ዜና ማብዛት ስራ እየሰራሁ የሆነ ነገርሽመክፈት አድስ ነገር አለመፍጠር የኔ ያለሁበት ነው ፊልምስ አላይም አልሀምዱሊላህ ኢንሻአላህ ከዛሬ ጀምሬ የተጠቀሱትን እተዋለሁ የለውጥ ሰው ያርገን

    • @rahmivlogs8457
      @rahmivlogs8457 3 года назад

      Enem kemir hulunm adergalehu film bicha alayim

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 3 года назад +6

    ዋውውው እና መሰግናለን የኔ አስተዋይ ስልክ እስክሪን ያልከው ትክክል ነህ እኔን የጎዳኝ እሱ ነው እሱን መቀነስ ፈልጋለሁ ሌላው ተመሳሳይ ስራ ያልከው እኔም ሰልችቶኛል ሁሌ ፅዳት ስራ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 3 года назад +5

    inspire ethiopia 🇪🇹 👌የዘመኑ ምርጥ ቻናል 💜💜💜

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +7

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
    ምርጥ አገላለፅ እናመስግናለን ተባረክልን

  • @gelayeneshgezahagngeza2213
    @gelayeneshgezahagngeza2213 3 года назад +6

    ወንድም በጣም ነው ማመሰግነው በራሴ ላይ እያየው ያለውትን ነገር ባጠቃላይ ነዉ ያብራራህልኝ ተባረክ

  • @bilalman768
    @bilalman768 3 года назад +156

    እንደኔ ይሄልጅ የሚመቸው

    • @metmkuyohannes5280
      @metmkuyohannes5280 3 года назад

      Me❤😍😆😙😇😘💖💋💋💋💋😴😴

    • @mahderortodox3387
      @mahderortodox3387 2 года назад +1

      Ene des yelghal

    • @fasikabera9704
      @fasikabera9704 2 года назад

      እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ነዉ ምወደዉ

  • @samsungm2279
    @samsungm2279 2 года назад

    በእውነት አንተን አለማድነቅም ሆነ አለማመስገንም ንፍግናነው እግዛብሄር ይባርክህ👍👍👌

  • @Bሓፍቲንጉሰ
    @Bሓፍቲንጉሰ 3 года назад +3

    ወንድሜዋ. እናመሰግናለን.አሰተዋይ ነህ. 100%👍👍

  • @woldemariamwonta21
    @woldemariamwonta21 Год назад

    ከአንተ ጥሩ ጥሩ ትምህቶችን ቀስመያለሁ አመሰግናለሁ በርታ ቀጥል ጌታ ይባርክህ ።

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 года назад +5

    እንኳን ደና መጠህ ወንድማችን
    ስልክ እና ቡዙ ስራ መስራት በአንዴ የእናዚህ ታጠቂ ነኝ ስልክ መቃናስ አለብኝ ከዚህ ቦህላ

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 2 года назад +1

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ እውነት በጣም ተቀይሪአለሁ

  • @እናቴኑሪልኝኡሚእወድሻለሁ

    በርታ ወንድማችን ጥሩ ትምህርቶችን እያካፈልከን ነዉ እናመሰግናለን

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 3 года назад +1

    በጣም ምርጥ ጠቃሚ ትምህርት የምታስተምረው ወንድሜ እገላለጽ ተመችቶኛል ምርጥ ነህ በዚ ቀጥል

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ Месяц назад +1

    ወለሂ ኤሄ ቻናል 1m መግባት ነበራበት እኔመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @erinasamuel4571
    @erinasamuel4571 3 года назад +4

    እኔ እራሴን በጣም እንደጓዳሁት ይሄን ቪዲዩ ሳይ ነው እቤት ውስጥ ማለትም ብዙ ጊዜ መኝታ ቤት ነው የምውለው የማመሸው ከማንም ጋር ስለማላውራ ዝምተኛ አድርጕኛል አዲስ ነገር መልመድ አልፈግም ለምንድን ነው ህይወት ተመሳሳይ የሆነብን እላለው አንተ ካልካቸው 6 ሁሉንም መልመድ መቻል እንዳለብኝ ይሰማኛል

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 года назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው በተለይ አዲስነገር መሞከር ያልከው በጣም ትክክል ነው

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 года назад

    እናመሰግናለን ሰላምህ ደስታህ ዘርህ እደሰማይ ከዋክብት እደምድር አሸዋ ቸሩ መድሀኒዬለም ያብዛልህ❤😍😍

  • @AbebuAlemnew
    @AbebuAlemnew Год назад

    ሁሌም አንድ አይነት ስራ ነዉ የምሰራ
    እና እረዥሞ ሰዓት ነዉ የምሰራ ይኼን ማስተካከል እጥራለሁ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @alemsise6833
    @alemsise6833 3 года назад +2

    ሁሉም አሪፍ ናቸው በይበልጥ አንድ ስራ ብቻ ትኩረት መስጠት ነበር ያልቻልኩት ጥሩ መረጃ አግኝቼበታለሁ በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @wubalemdagnew8334
    @wubalemdagnew8334 Год назад

    አንተ ጀግና ነህ ባለሙሉ confidence

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 3 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @AdisDesita
    @AdisDesita 5 месяцев назад

    ፍጠር እድሜ ና ጠና ይስጥ በብዙ ነገር ተቀይርያለው🎉

  • @ሼጌር.ሚድያ
    @ሼጌር.ሚድያ 2 года назад

    ትክክለኛ. ትምርትናው. እናማሰግናለሁ. በርቱ

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Год назад

    ባለፈው በጦርነቱ ዜና ብቻ ነበር የምከታተለው ወላሂ አእይምሮዬ ተዛብቶ ነበር አሁን ግን ይሄን ትምህርት ከጀመርኩ በኋላ አልሀምዱሊላህ አልሰማም አላህ ወኪል ብዬ ትቼዋለሁ

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 года назад +3

    ትምህርት አሰጣጣችሁ እንከን የለሽ ነዉ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ።

  • @hussenhassen5671
    @hussenhassen5671 2 года назад

    🙏 ሁሉም አሪፍ ናቸው ጥሩ መረጃ አግኝቼበታለሁ በርቱ

  • @rahima5815
    @rahima5815 3 года назад +10

    ስልክ ኧረ ጉድ ሰራኝ እደት ነዉ የምቀንሰዉ? ፊልምና ዜና አልከታተልም ነበር
    በርቱልን እኛም በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @tilahunbacha80
    @tilahunbacha80 2 года назад

    Tebareku inspire ethiopiawoch tewleden eyetadegachu nw!!

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ሁሉም ተመችቶኛል ተባረክልን

  • @uumer5596
    @uumer5596 3 года назад

    በጣም አሪፍ ምከርነው ወዲማችን በጣምነው እምናመሠግነው አላህ ይጨምርልህ

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 2 года назад

    እናመሰግናለን ሁለም ይመለከተኛል

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 3 года назад +2

    ዋው ዋው በጣም ጠቃሚ ሐሳብ

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 3 года назад

    አመሰግናለሁ ተባረኩ እውነት ነው በእራሴ ስላየሁት 🤗
    ቴሌግራም ላይ ኮሜንት ማስቀመጫውን ብትከፍቱት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ😊👍

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 3 года назад +1

    ወንድሜ ፡ በጣም ነው የማመሰግንህ 🙏

  • @abdurehmandelmolo4400
    @abdurehmandelmolo4400 Год назад

    ምርጥ ናህ ዲንቅ ያገር ልጅ ያኛ በቶን ይቆጭኝ ናበር

  • @sisyoutube2031
    @sisyoutube2031 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ችግር ዜና ስለሀገራችን ደና ዜና የለም መጥፎ ነው እና በጣም እጨነቅ ነበር ሰለምክርህ አመሰግናለሁ

  • @biniyammesfinbincho1794
    @biniyammesfinbincho1794 2 года назад

    በጣም ነው የለወጠኝ ቀጥሉበት !

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 3 года назад

    ወንድሜ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏 ዋዉ አንተ ምርጥ ነህ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት

  • @eyosiyasmelaku7289
    @eyosiyasmelaku7289 3 года назад +1

    be ande bzu sra mesrat endelelebgn temretalehu tebareku☺☺

  • @hanicho544
    @hanicho544 3 года назад +2

    እኔስ ስለ እናንቴ ጌታን አመሰግነለው
    የሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ

  • @tumsidodannagadore7413
    @tumsidodannagadore7413 2 года назад

    Thank you breather. So mach !!

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 2 года назад +1

    እኔ ብዙ ስራ በአንድ እስራለዉ የዉ ያለዉትን ወነታጋራ ይግናኝል የሰው ቤትን ነገር ግን ለማቆም እጥራለዉ ሠላም ሁሉ ለኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ተመኝዉላቹ 🙏

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 года назад

    Great iam going to stopp to see to much computer and news tanks I love it.

  • @meremerhmet8345
    @meremerhmet8345 3 года назад

    እናመስግናለን የኔ አንደኛ ድንቅ ልጅ ነህ

  • @birabirobirabiro989
    @birabirobirabiro989 3 года назад +1

    I needed to hear this!! Thank you so much...

  • @fuadjuhar1148
    @fuadjuhar1148 3 года назад +2

    tnxs brother
    it helps me alot

  • @saniseni4172
    @saniseni4172 2 года назад

    አመሰግናለሁ እኔ አንድ ስራ መስራት አልችልም በጣም ነው የተጎዳሁት ሳላውቅ

  • @Aliahmed-vu7me
    @Aliahmed-vu7me Год назад

    1// ስልክ ላይ መጣድ ❤
    2//ዜና መስማት ፊልም ማየት
    3//ባንድ ጊዜ ብዙ ስራ መስራት❤
    4//ሁሌም ተመሳሳይ ስራ መስራት ❤
    5//ዝምታ ማብዛት❤
    6//በቂ እረፍት አለማድረግ❤
    የኔ ፀባይ የጓዳኝ 3 ኛው ባንድ ግዜ ብዙ ስራ መስራት ሙሉ ለሙሉ ለማቆም ወስኛለሁ ❤ሌላው 6ኛው በቂ እረፍት አለማድረግ ይሄንንም ቆርጫ ተስቻለሁ ለማቆም በጣም አመሰግናለሁ ያላስተዋልኩት ነገር ግን በጣም የጓዳኝ ❤

  • @ማሜሀበሻ-ጘ1ቨ
    @ማሜሀበሻ-ጘ1ቨ 2 года назад

    ➲ብዙ ነገር ተማርኩ ከናተ በጣም እናመሰግናለን።♥️👌

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 года назад

    እሺ 👍🥰 እናመስግናለን

  • @jznjnznznznnz8386
    @jznjnznznznnz8386 3 года назад

    ዋውውውው እጅግ በጣም እና መስግናለን ወንድሜ አንደኛ

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bezajemal2289
    @bezajemal2289 3 года назад +1

    Tnx yekereb guwadegnoche nachu bertu

  • @ezrakebede7062
    @ezrakebede7062 3 года назад +2

    በቂ እረፍት አለማድረግ ነው የኔ ድክመት ከዚህ በኃላ አስተካክለዋለው

  • @solomontilahun3091
    @solomontilahun3091 2 года назад

    ምርጥ"ወጣት "ነክ"በርታ"

  • @abdenabelew9934
    @abdenabelew9934 Год назад

    ስንሰማው በጣም motivate ያደርጋል ግን ሁሉንም መተግበር እንደሚቻል 1episode ብትሰራልን❤🙏

  • @ekacell5724
    @ekacell5724 3 года назад

    የኔ ጀግና እናመሰግናለን በጣም!!

  • @ztube6195
    @ztube6195 3 года назад +1

    Zena abzto mesmat Betemesasayi seat metegat ena menesat yene chgr neber kahun behola astekaklalehu thinks bro

  • @muktarmekonen9876
    @muktarmekonen9876 3 года назад

    እድሜህን ያርዝምልኝ ወንድሜ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 3 года назад +2

    betam enamesaginalen wandimachin eha lena mikir new bertalin

  • @hayatawel1544
    @hayatawel1544 3 года назад +1

    Ye selkun new maqom asbalw thank you ehn asb selnasa

  • @yehualashetgossaye2154
    @yehualashetgossaye2154 2 года назад

    Thank you!!! mastekakel yalubgn screen mekenes ena yenkilf seat mastekakel

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 3 года назад

    እናመሠግናለን🙏🙏

  • @JiregnaEjeta-q8y
    @JiregnaEjeta-q8y 24 дня назад

    thanks for everything

  • @Inspire-ir5qp
    @Inspire-ir5qp 3 года назад +1

    Sidistum wow💖🙏 yene jegnaa
    Ane gin baye kenu ke 5 film belahi ayihalo😭

  • @solution365
    @solution365 3 года назад

    እናመሰግናለን ።

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад +1

    sana ወርቅነህ እናመስግናለን maga ከመገናኛ እ ሽ ቆንጆ🌷

  • @Yeabsirabinyam
    @Yeabsirabinyam 10 месяцев назад

    / ስልክ ላይ መጣድ ❤
    2//ዜና መስማት ፊልም ማየት
    3//ባንድ ጊዜ ብዙ ስራ መስራት❤
    4//ሁሌም ተመሳሳይ ስራ መስራት ❤

  • @nahomde9421
    @nahomde9421 3 года назад +4

    ዛሬ ደሞ ከሌላው ቀን በተለየ ሙሉውን ስለኔ ነው ያወራኸው

  • @mun-edits8124
    @mun-edits8124 3 года назад +1

    You are a glorious man I like you.

  • @luwama6336
    @luwama6336 2 года назад

    ቡዙ ስራሕ በእንደየ መስራት

  • @Hasetethiopia2030
    @Hasetethiopia2030 3 года назад +1

    ሰላም ስነ ወርቅ፡ አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ።በጣም አመሰግናለሁ።
    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ማለቴ የመጀመሪያው ላይ screen time ላይ
    ምን መሰለህ የኔ የስራ ሁኔታ በራሱ ከኮምፒውተር ጋር ነው። ማለቴ ሙሉ ቀን ማለት ይቻላል ስራዬ ኮምፒውተር ላይ ነው። ስለዚህ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ? አንተ በምትለው መንገድ ስንሄድ አእምሮዬ እየተጎዳ ነው ማለት ነው።
    Thank you

    • @InspireEthiopia
      @InspireEthiopia  3 года назад +2

      ቤተሰቦች ይሄን ቪዲዮ ያያችሁ አብዛኞቻችሁ ተቀራራቢ ጥያቄ አንስታችኋል፤ ስልኬ ላይ ወይ ላፕቶፕ ላይ ለስራ ወይ ለሌላ ጉዳይ የማጠፋው (screen time) አይምሮዬን እየጎዳው ከሆነ ምን ላድርግ ብላችኋል፤ ከታች ያሉት መፍትሄዎች እንደ አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ
      1. ካላችሁበት ቦታ እና ጊዜ ጋር የስልካችሁን ወይም የሞባይላችሁን ብርሀን ማመጣጠን
      2. በየ 20 ደቂቃው የ 30ሰከንድ እረፍት ማድረግ፤ እረፍት የምናደርገው አይናችንን ሌላ ቦታ በማሳረፍ ነው
      3. በተቻለን ፍጥነት አይናችን እንዳይደርቅ አይናችንን ቶሎ ቶሎ እየከፈትን መዝጋት (blink often)
      እናመሰግናለን ስለምትከታተሉን🙏

    • @Hasetethiopia2030
      @Hasetethiopia2030 3 года назад

      በጣም ገንቢ ሀሳብ ነው በውነቱ
      አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @imloyalandfunnymanhonestly9986
    @imloyalandfunnymanhonestly9986 2 года назад

    ሁሉም ምርጥ ነው 🙏

  • @hananhana3822
    @hananhana3822 2 года назад

    Thank you!👌👏👏

  • @sirkalmsirkalm2394
    @sirkalmsirkalm2394 2 года назад

    እናመሰግናለን ወድማችን👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 3 года назад

    በጣምኮ ነው ደሥ የምትለው በርታ ወንድም

  • @whadfeisha68
    @whadfeisha68 2 года назад

    Thank you so much dear keep going 😘

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 года назад +2

    bayee garii dha ... jabadha!!!!!!!!!!!

  • @almanal6583
    @almanal6583 2 года назад

    በትክክል ነው እናመሰግናለን

  • @rabitube3865
    @rabitube3865 3 года назад

    አንደኛውና ሶስተኛው የኔ ችግር ነው ለማቆም ዛሬ እጀምራለሁ ኢንሻአሏህ

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 3 года назад +1

    Thanks a lot

  • @destadereje8016
    @destadereje8016 Год назад

    እረፍት በማረግ ብዙ ለዉጥ አይቻለሁ! አመሰግናለሁ!

  • @yassinasabu1197
    @yassinasabu1197 3 года назад +6

    በርቱ ምርጦች ዬ👉❤👈

  • @tadgbke8138
    @tadgbke8138 3 года назад +1

    በእግዚአብሔር የ keven hart. Biography ስራልን

  • @tesleyu
    @tesleyu 3 года назад +1

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @ማሂማሂ-ቘ1ዀ
    @ማሂማሂ-ቘ1ዀ 3 года назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ 🥰🥰

  • @genetgeni3628
    @genetgeni3628 Год назад

    ተባረክ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @Aነኝወልየዋ
    @Aነኝወልየዋ 2 года назад

    በጣም ሀረፍነው

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 года назад

    እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ እየተማርኩ ነዉ

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 года назад +12

    አንድ ተለመደው የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ

  • @songsong1910
    @songsong1910 3 года назад

    Hulum temecheng GOD bless you

  • @Helen-ob9xg
    @Helen-ob9xg 3 года назад +1

    ሰላም ወንድሜ የሆነ ምክር ልትሰጠኝ
    ፈሊጌ ነበር እንዲ ነው እጽፌለው እላለው ኣልጽፍም ኣነባለው እላለው ኣላነብም ግን ትምርት በጣም እወዳለው በእግዚአብሔር ኣምላክ ምክር ስጠኝ
    ኣመሰግናለው

  • @eyeadd5635
    @eyeadd5635 3 года назад +1

    Wendmachn esti ye silk sus lemakom mn enadrg ???
    le melktu emamesegnalen Egziyabher ybarkh

  • @sadbadr78
    @sadbadr78 3 года назад +1

    wow amazing advance 1 my problem

  • @fjdhhvskrhr5772
    @fjdhhvskrhr5772 3 года назад

    በጣም ነዉ እማመሰግ ነዉ ዉድሜ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 3 года назад +1

    Thank you So much 😍

  • @bezabeza6039
    @bezabeza6039 3 года назад

    Abte really its true tnks