ሰበር-ጃዋር አፈረጠው አብይ ሊናድ ነው- አማራ ክልል በጁ የለም ጃዋር ነጭ ነጯን - አብይ ኬንያ ድረስ ጃዋርን አፈና ሰውየው አብዷል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 74

  • @misrakbayou557
    @misrakbayou557 4 дня назад +22

    እኔ ጃዋርን ከአብይ ለይቼ አላየውም የሁለቱም አላማ አንድና አንድ ብቻ ነው እሱም አማራን ከምድር ገፅ ማጥፋት ሥለዚህ ወገኔ አብይ ቢወገድና ጀዋር ቢመጣ ለአማራ ህዝብ ፋይዳ አይሠጠውም
    አማራ ንቃ
    ድል ለፋኖ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 4 дня назад

      የባስ ስይጣን አስመሳይ እባብ እኮ ነው እሷ የት አባት

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 дня назад +9

    መጽሐፉን ጌታ ያቃጥለው በሳት አሜን አሜን አሜን አውሬ እንዴት ይጸጸታል

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 4 дня назад +9

    ድል፡ለተገፋው፡ለአማራህዝብ፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡❤❤❤❤❤እውነት፡ያሸንፋን፡❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ትግሰትዩቱብ
    @ትግሰትዩቱብ 3 дня назад

    ፋኖ ፋኖ ❤❤የእኔ❤❤ሡሥ የልቤ ደሥታዎች ❤❤ፋኖ የኢትዮጵያ ተሥፋዎች ❤❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 4 дня назад +10

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ ይሁን ። 💚💛❤

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 3 дня назад +2

    ውነት ይሆን ግን አትመኒ ድል ለፍኖ ድል ለኢትጰ ህዚቢ💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘

  • @abufikadu9057
    @abufikadu9057 4 дня назад +9

    ኤፍሬም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።እግዚአብሔር ግን ለእያንዳዱ የእጁን ይሰጠዋል የንፁሃን ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም!!

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 3 дня назад +2

    ፋኖ❤💪💪💪🙏

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 4 дня назад +10

    ጀዋር፣እኮ፣የማራን፣ህዝብ፣በመጫ፣በሉት፣ብሎ፣ያስጨፈጨፈ፣ሠውነው።

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 дня назад +6

    የሱን መጽሐፍ እኔ ባገኘው በሳት አቃጥለው አለሁ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 4 дня назад +6

    አይ ያልታዴልሺ ሀገሬ😢😢😢💚💛❤

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 4 дня назад +5

    ድሮም አረመኔዎች ተፀፅተው አያውቁም!

  • @mulolohaile471
    @mulolohaile471 4 дня назад +4

    ጀዋር የሚባል ሰው አላማረኝም እንደባብ አድፍጦ ኑሮ ዛሬ ምን አስቦ ነው

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 дня назад +7

    በቅርቡ ፋኖ ፊት የሚቆም አንዳች ሀይል ኢትዮጵያ ውስጥ አይኖርም፤ምክንያቱም ጥቂት ነፍስ ያላቸው ጀነራሎች ወደ ፋኖ መቀላቀላቸው አይቀርም፤እነሱም ከፋኖ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ፤አንደገና ይገነባሉ፤ድል ለኢትዮጵያውያን ፋኖዎች

    • @Allamehara
      @Allamehara 4 дня назад +1

      በትክክልድልለፋኖጦርሠራዊይትጠላትአብይዝምይውደም።

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 4 дня назад +10

    ጀዋርም ሆነአብይ አማራ ንመግደል ማፈናቀል ነውየሚፈልጉ ሁለቱም ገዳይ ነብሥበላ አራጂናቸው ማንም አይሠማውም

  • @YousufYousuf-lh6uz
    @YousufYousuf-lh6uz 4 дня назад +4

    ስለ ጀዋር ምን አገባን ለምን ገደል አይገባም

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 дня назад +5

    ጆዋር አላጋጩ
    አሳርዶ ጨርሶ የአማራን ህዝብ መጣ

  • @ቄጤማውየፅጌልጅ
    @ቄጤማውየፅጌልጅ 4 дня назад +8

    አማራ በኦሮሞ ቁማር ድጋሚ ከተበላ ለ100 አመት ቀና አይልም ማሸነፍ ብቻ 🎉

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 4 дня назад +8

    ጃ ዋር አንተ አይደለህ እንዴ የጠነሰስከው በሜንጫ እንላቸዋለን ያልከው። አንተን የሚሰማ ጅላጅል ነው መጀመሪያ ንሰሀ ግባ ይቅርታ ጠይቅ ባንተ ምክንያት 86 ንፅሀን ተገለዋል። በዚህ ነው ያልተፀፀተከው? እግዚአብሔር የሚፈልገው ደሞ መፀፀትን ይቅርታን ነው።

  • @MmMm-r1r9h
    @MmMm-r1r9h 4 дня назад +5

    ድል ላማራ 💚💛❤💪

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 4 дня назад +6

    ፈጣሬ ይህን ጭራቅ መገሰት ቢጠፍልን የነፀሓን ደም ይፈረድህ😭😭😭

  • @Nwal-xm1wy
    @Nwal-xm1wy 4 дня назад +6

    ድል ላማራ

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 4 дня назад +3

    ጃወር ተጠንቀቅ አቶ አብይ ገዳይ ነው Dr አንጋሳን አርዶታል ይባላል።

  • @Allamehara
    @Allamehara 4 дня назад +7

    ድልለፋኖጦርሠራዊይት።

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 дня назад +3

    አሁን ትቀልድ አላችሁ የአማራን ህዝብ አሳርዳችሁ ባሰቃቂ ሁኔታ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 4 дня назад +2

    ከጅዋር ሀሣብ ብዙ አትጠብቅ አምታችና አቅጣጫ አስቀየሪ ሀሣብ ይዞ መምጣት ለጅዋር አዲስ አደለም ኢትዮጵያ ለመከራ ከዳረጓት የኦረሞ ኢሊቶች ጅዋር ትልቅ አስተዋጾ አድርጓል

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq 4 дня назад +5

    ድልለጀግናውፋኖ ድልለአማራህዝብ ❤😂❤😂❤🎉🎉🎉❤😂🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o 4 дня назад +4

    የልባቸውን እየሰሩና ህዝባችንንእያስገደሉና የልባቸውን እየሰሩ አልፀፀትም እያሉ የውሸት ትርክት ሲፅፉልን ኢትዮጵያውያን ለምንድነው መፅሐፍ የምትገዙት ገንዘቡ ለሃገራችን መጥፊያ እንደሚውል ለምን አትገነዘቡም ሃገርን የሚጎዳ ነገር ከበስተጀርባው መኖሩን ማወቅና መገንዘብ ያስፈልጋል

  • @ZainabZainab-hy9iy
    @ZainabZainab-hy9iy 3 дня назад +1

    ሁለቱም ላማራው አይጠቅሙም ማታለያነው

  • @מטוקומולה
    @מטוקומולה 4 дня назад +1

    🔥🔥👍

  • @ቄጤማውየፅጌልጅ
    @ቄጤማውየፅጌልጅ 4 дня назад +3

    Welcome ephrem good job brother ❤❤❤

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 4 дня назад +2

    መልኩ ያማረ ሠይጣን ማነው በሉኝ ? አብይ አህመድ ነው። ይውደም!

  • @justethiopianonly7317
    @justethiopianonly7317 4 дня назад +4

    ኤፍሬም ስወድህ ኮ ተረጋግተህ የምታሰማን ልብ ያሞቃል እናከብርሃለን አንድነት ብቻ ዋው ተባረክ

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 4 дня назад +4

    ኤፍሬም ምርጥ አቀራረብ በትክክ አማራ ክልል በአብይ አይመራም 😂😂😂😂

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam1477 4 дня назад +3

    Thank you 🙏

  • @justethiopianonly7317
    @justethiopianonly7317 4 дня назад +2

    ጀዋር ወደ ፊት ለመምጣት ተዘጋጅቷል አማራ ጥሩ ነው ይምጣ ግን አማራ አሳልፎ አይሰጥም

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ 4 дня назад +1

      ወላሂ ።ጀዋርም አብይም አንድናቸው ምከንያቱም አብይ በፊት ጥሩነበር ።ጀዋርም ሥልጣን ለማግኝት ነውጥሩ የሚናገር በመንጫ ግደሉ ሲልየነበረሠውነው አሁን ይህን ሥለተናገረ አይገርመንም ሁለቱም የአማራ ጥላትናቸው

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o 4 дня назад +3

    የልባቸውን እየሰሩና ህዝባችንንእያስገደሉና የልባቸውን እየሰሩ አልፀፀትም እያሉ የውሸት ትርክት ሲፅፉልን ኢትዮጵያውያን ለምንድነው መፅሐፍ የምትገዙት ገንዘቡ ለሃገራችን መጥፊያ እንደሚውል ለምን አትገነዘቡም ሃገርን የሚጎዳ ነገር ከበስተጀርባው መኖሩን ማወቅና መገንዘብ ያስፈልጋል ጃዋር እራሱ ሃገር ለማፍረስ በውስጥ መስመር ከሸኔ ጋር እየሰራ መሆኑ መታወቅ አለበት

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 дня назад +2

    ዓብይ ድውይ ዝንጀሮ ነው ፣ ዝንጀሮም በመሆኑ ነው የዝንጀሮ ፖለቲካ በዚህ ኣዲስ ኣለም በጠበበችበትና ሁላችንም በቅርብ በምንገናኝበት ሰኣት ማራመድና ወገን ከወገን ኣፍሪካዊው ቢባል ይቀላል ክግጭት ዕንዳንወጣ ቅራኔዎችን ኣዝለን ዕንድንከርም የፈለጉት ብልፅግናዎች በኢትዮጵያ ስር መቆየትና ተባብረን መስራት መግባባት ስላልቻልን በህገመንገስቱ ድንገጋና ድጋፍ መሰረት መገንጠሉን መርጠናል ክልሎች ዕንዲሉ ማጣላቱና ማቀጣጠሉን መርጠዋል። ዓብይ በተንኮል የተካነ ለመሆኑ ኣብዛኛዎቻችሑን ዕንደቀለደባችሑ ለሶማሌ ላንድ ዕውቅና በመስጠት ወደብ ቦታ መከራየት በሚል ተረት ብዙ ነገሮችን ሲፈትሽ ከጀርባ ያለውን ጥናቱን ብዙ የፖለቲካ ተንታኝ ባይ ቀላምደዋል። ዓብይ ኢትዮጵያን ለመበተን ተግቶ ዕየሰራ ነው። በተለይ ትግራይ ዖሮሚያና ሶማሌ ክልል ያሏቸውን ዒትዮጵያውያን ሁሉ ባለቤይ የሆኑበትን ገንጥለው ሃገር ብሎ ኣውጆ ላስመረጠችው ኦሮሚያ ውለታ ውሎ ሊጠፋ ዕንደሆነ በግልፅ ኣሳውቋል። የሶማሌ ላንድ ዕውቅና ሰጥቶ የሚደርሰውን ምላሽ በኣለም ደረጃና በሶማሌያውያን ኣንደበት የሚገጥሙ ፈተናዎችን ፈትሿል፣ ይህንን ያደረገውም ዕሱ በሚያስገነጥላቸው ተመሳሳይ ችግር ቢገጥም በምን መልክ ሊከላከሉ ዕንደሚችሉ ከወዲሁ በሌሎች ባፈረሷት ሶማሌ ላይ ፍተሻ ኣድርጓል። ሌላው ወያኔም ይሁኑ ዖሮሞን ለመገንጠል የሚሰናዱት ከሌሎች መንግስታት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ዕንዲፈጥሩና የሃገር መንግስት ጨዋታውን ዕንዲለማመዱ ዕያደረገ ኣንድም ቅዋሜ ኣልተነሳበትም። ክልሎች የጦር መሳሪያ ግዢና የመከላከያ ስምምነት ማዕከላዊ መንግስትን ኣልፈው ዕያደረጉ ነው። ሺመልስ ኣብዲሳና ኣበሮቹ ናቸው ሃገሪቷን ባህር ላይ የተጣለ ኩበት ያስመስሏት፣ ኣብይም የነሡን ህልም ካልፈታ ዕንደሚያጠፉት ስላረጋገጠ ውይይት ምክክር የሚሉት ግዜ ለመግዛት ጉልበት ለማፈርጠም ብቻ ነው። ብዙ ብዙ የህቡዕ ተግባራት ኣሉ ወጥተው ከሚለፈልፉት በላይ ጎጂዎች የሆኑ።

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 4 дня назад +3

    አትደጋግም እጭ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 3 дня назад +1

    ጅዋርና እብይ እንድ ናቸው እማራ ጠንቀቅ ድራማ እየስሩብን ነው እንዘህ እደገኛ ስዋች በእፋችሁ እንዳትሽወዱ የኢትዬጵያ ህዝብ😂

  • @abiyahmedstopamharagenocid9264
    @abiyahmedstopamharagenocid9264 4 дня назад +7

    እውነቱን ነዉ አይፀፀትም ስንት ደም አፈሰዋል!!

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 4 дня назад +3

    አማራ +ኦሮሞ + ትግራይ =ወንድማማቾች ነን ብልፅግና ሽውደኸናል በጌታ በእየሱስ ስም ልቀቅ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ልብ ወጥተሃል ልቀቅ በቃህ ብልፅግና ዘመንህ አልቆአል ልቀቅ ።ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ።

    • @AbrahamAlazar
      @AbrahamAlazar 4 дня назад

      ከኦሮሞ ጋርማ ወንድማማች አይደለንም። አንሆንምም። ባይሆን ከወያኔ ጋር ሳይሆን ከትግራይ ህዝብ ጋር ወንድማማች ነን።

  • @tigistAwoke-d7e
    @tigistAwoke-d7e 4 дня назад +3

    ዜናን አንተ አብስረው ኤፍሬምየ ምርጥ ኢትጵያዊ

  • @fgug7575
    @fgug7575 3 дня назад

    እሥኬው የሃቅ ሠው

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 4 дня назад +2

    አንተሰው ቀልድህ ተንዛዛብኝ እውነት ይሄ ሰውበላ የዲያቢሎስ ዲቃላጀዋር የህዝብ ግድያ ሰቆቃ ጉስቁልና ገዶት ይህንን አለ ብለህ በማጯጯህ ለመዘገብ መድፈርህ አላማህን ማንነትህን እንድጠረጥር እንድመረምር ያስገድደኛል ።

  • @ቄጤማውየፅጌልጅ
    @ቄጤማውየፅጌልጅ 4 дня назад +4

    ድሉ የአማራ ነው እናመሰግናለን ኤፍሬማችን ቀሽቱ

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 4 дня назад +3

    በትክክል ሀገር ይዞ ሊገረሰስ ነው 😂😂😂 አይ አብይ ክብረ ቢስ መሪ ወራዳ ነው😂😂😂

  • @ኑረየ
    @ኑረየ 3 дня назад

    💛💚❤💪💪💪✊✊

  • @saidgolaras
    @saidgolaras 3 дня назад +1

    Why did he use Amharic language to write his book while he hate the language the most?

  • @ጀመላሽመጀመላሽመ
    @ጀመላሽመጀመላሽመ 4 дня назад +1

    ✊✊✊☝

  • @fasilasamnew9547
    @fasilasamnew9547 4 дня назад +3

    Stop propaganda about next killer oromuma leader!!! He is the one,,, after abiy Ahmed, don't you know that ??

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 4 дня назад +1

    ኢትዮጵያውያን ነፃ የሚያወጣት ጀዋር ነው
    ከታጣቂዎች በላይ በአንድ ለሊት ቄሮን
    ቀስቅሶ አብይን ዱቄት ማብላት ይችላል
    መደገፈ አለብን ያለን አማራጭ እሱ ነው።

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 4 дня назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ሞት ለባንዶዎች ድል ድል ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🦁🦁🦁🦁🦁💚💛❤