ቤተሰቦቼ ያለሁበትን አያውቁም ለ 25 ዓመታት በ ሳይፕረስ የኖረችው ሀና አሳዛኝ ህይወት​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 336

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 12 часов назад +84

    እንደዚህ አይነት ታሪክ የመስማት አቅም የለኝም በስደት ነኝ ናፍቆት አድክሞኛል😭😭😭😭

    • @amalal3376
      @amalal3376 9 часов назад +3

      እኔም😢😢❤❤❤

    • @MeronDawit-m2o
      @MeronDawit-m2o 9 часов назад +1

      Enem sdet feri argogal enem endi salhon tolo hagre lgba elalhu gn alwesnm gze rote

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 6 часов назад +1

      ​@@MeronDawit-m2oአይዞሽ ሜሮን ‼‼‼ ጠንክሪ እኔም እንደ አንቺ እረጅም አመቴ ነው ግን አንድ ቀን ድል ይኖረኛል ብዬ ተስፋ አለኝ ‼‼‼ አንቺም በርቺ ተስፋ አትቁረጭ 👈👈👈 በጨለማ ውስጥ የተደበቀ ብርሐን አለ 💯💯💯 አይዞሽ እህቴ ከበረታን ሰው ነበር የምን ሆነው 👏👏👏👏 አልገባን ምን ይሻላል ⁉⁉⁉⁉⁉
      እግዚአብሔር ይፍታው የኛን ነገር አሜን 🙏🙏🙏👈

    • @AlemneshYilak
      @AlemneshYilak 6 часов назад +2

      እህህህ....አይ ስደት አደከመን

    • @MeronDawit-m2o
      @MeronDawit-m2o 6 часов назад

      @@asterasamenew9236 እግዚአብሔር ያክብርልኝ እናት

  • @butu22mimi
    @butu22mimi 5 часов назад +17

    የነገዋ ኪዳነምህረት ትድረስልሽ ❤️‍🩹❤️‍🩹🙏🙏😭😭

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 11 часов назад +68

    አግዚያብሄር እረድቷት እዚህ ብትመጣ በጸበል ጤናዋ እንደሚመለስ ጥርጥር የለኘም ጓደኛዋ ሰለሷ ይመለከተኛል ብለሽ ሰላቀረብሻትተባረኪ ሀሳባችሁ እንዲሳካ ከልቤ እመኛለሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @Mekdesstadesse
    @Mekdesstadesse 11 часов назад +40

    መሲዬ እኔ ጎላ ሚካኤል ነው ሰፈሬ እና በቻልኩት አፈላልጋለው እግዛቤር ይርዳት ይማራት የኔ እናት በጣም ታሳዝናለች በእውነት

    • @TewedrosBelachewe
      @TewedrosBelachewe 6 часов назад

      መቅደሰ አኔም የጎላ ልጅ ነኘ የጎርደሜ ልጅ እኔም በምችለዉ እረዳታለሁ::

  • @hibretmulu2440
    @hibretmulu2440 11 часов назад +34

    ሀንዬ ከአምስት አመት በሗላ በዚ መልኩ ስላየሁሽ እጅጉን አዝኜአለሁ ያቺን የመሰልሽ ዘናጭ ልጅ ብቻ ይሁን ዋናው ተህይወት ቆይተሽም ስላገኘንሽ ደስ ብሎናል ፈጣሪ ቅን ልብሽን አይቶ የምህረት እጆቹን ይዘርጋልሽ ሀንቾ

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 10 часов назад +4

      Zemedochan agenagewate kawekeshate

    • @hibretmulu2440
      @hibretmulu2440 8 часов назад +6

      ዘመዶቹዋን አላውቅም እኔም ሳይፕረስ ነው የማውቃት ውዴ እዚሁ ስለምኖር ከጠፋች ከአምስት አመት በዃላ ስላየዋት ነው ደስ ያለኝ

    • @Thahiretade
      @Thahiretade 6 часов назад

      ​@@hibretmulu2440 ቆንጆ ለምን እንግሊዝ አትመጡም

  • @bbbbmmmm5340
    @bbbbmmmm5340 11 часов назад +47

    እሂ ታሪክ የእሱዋ ብቻ አይደለም የብዙዋችን ታሪክ ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 11 часов назад +6

      እውነት በጣም ብዙ እህቶቻችን በሰደት የሚኖሩ ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢

  • @Lemlem-p7o
    @Lemlem-p7o 2 часа назад +3

    አቤቱ ፈጣሪ ይፈውሳት ይኸ ለሞላው ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ትልቅ ትምህርት ነው ጆሮ ያለው ይስማ አገሩን ጥልት አድርጎ ሲኦል እንዳለ ለሚመስለው ትልቅ ትምህርት ነው ሰው ስለወጣ ጥሩ ኑሮ እኖራለሁ ለሚል የተሳሳተ አመለካከት ፈጣሪ ይፈውሰን ቅዱሱ መጽሐፍ የሰው ሀብቱ ትጋቱ ይላል የትም ተግተህ ከሰራህ ጌታ ከረዳ የትም ሰው ሰርቶ ራሱን ይችላል መኖርያ እግዚአብሔር ነው ከአገር ከወጣን ጥሩ እንኖራለን ለምትሉ ተማሩ ገነራቹን ሁሉ ለፈጣሪ ስጡ ከጌታ ጋር ታረቁ ወደ ቀልባቹ ተመለሱ የአገሬ ልጅ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጌታ ይፈውስሽ እጸልይልሻለሁ ወገኖቸ እንደርስላት ወተለይ ወንድም እህቶቿ ተባረኩ

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 5 часов назад +11

    😢😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ ለግዝአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኔን የፈወሰ አምላክ ለአንቺንም ይፈውሳል

  • @MimiWorke
    @MimiWorke 11 часов назад +38

    እግዚአብሄር ይርዳት, ሲኖርሽም ስታጭም እማይጥልሽ እማያፍርብሽ እግዚአብሄር ብቻ ነው እሱ ይድረስላት በጣም ነው ምታሳዝነው መሲ ቤተሰብዋ እንኩዋ ባይመጡ እባክሽ እምትረዳበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ብትሞክሩ በቻልነው በገንዘብ እንረዳለን!1

  • @ነኝየአባቴናፋቂ
    @ነኝየአባቴናፋቂ 11 часов назад +36

    እግዚአብሔር አምላኬ የ ሁላቺንም መጨረሻ ያሳምርልን እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስሽ የኔ እናት 🥹🥹🥹😢😢😢😢😢

  • @adoteyoutubeአዶት
    @adoteyoutubeአዶት 12 часов назад +57

    ይሄ ኮመንት የምታነቡ የስደት እህቶቼ እግዚአብሔር ጤናቹን ይስጣቹ የሰራቹበት በረካ ያርግላቹ❤❤❤❤❤

  • @tigestyitbarek1712
    @tigestyitbarek1712 12 часов назад +32

    መሲ እባካችሁን ለቢንያም ሜቆዶንያ ንገሩት የኛ ተስፋ ከእግዚአብሔር በታች እሱ ነው በተለይ በውጭ ለምንኖር ሰወች

  • @manycell9813
    @manycell9813 8 часов назад +9

    እንጦጦ ኪዳነምህረት አድርሶት ጤናዎን ትመልስላት ፈጣሪ ይርዳት

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 10 часов назад +26

    ባሁን ሰአት ከቢተሰብ ይልቅ ባዳ ይሻላል ሀገራችን እንደዚ ዝብርቅርቋ የወጣው በራስ ወዳድነት ነው

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 10 часов назад

      ምንም ቢሆን ሐገር ምንም ቢሆን ቤተሰብ

    • @XtRem-u4c
      @XtRem-u4c 7 часов назад

      እናኳን ወንድም እህት እናትም ከሌለሽ አትወድሽም እኔም ባዳ ይሻላል ባይ ነኝ​@@alemlebanon4947

    • @minty1188
      @minty1188 7 часов назад

      @@alemlebanon4947ውሸት ቤተሰብ ማለት ጥሩ ሰው ነው መዋለድ ምንም ትርጉም የለውም አሁን ላይ በገንዘባችን ጠላት የሆኑን ቤተሰቦቻችን ናቸው

  • @ethiopian-g3w
    @ethiopian-g3w 12 часов назад +31

    አገር ቤት መጥታ ፀበል ብትፀበል የተሻለ ይሆናል የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም ካለችበት ታውጣት

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 9 часов назад +1

      Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen 😢😢😢😢😢😢😢

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 8 часов назад +9

    ቆንጆ ድንቅ ግዋደኛ የሀና ወገኖች እህት ወንፍሞች ከተደበቃችሁበት ቦታ ውጡ ብድርዋን መልሱ እባካችሁ ግዋደኛዋ ባዳ ናት ይሄን ያህል ስትሄድ ሉመርዳት እስዋን ጀርመን አውስትራልያ ወዘተ እምትሽሞነሞኑ ሀላፊንት ይጠበቅባችህዋል እዳችሁን ክፈሉ!!!! በበስቸክዋይ አውጥዋት በአስቸክዋይምክንያቱም በቆየች ግዜ ወደእማትወጣበት ነው እምትጠልቀው ምክንያቱ የአይምሮ በሽተኞች መህእል ናት ያለችው መደፈር መደብደብምአለ በትክክል ቤተስእቦችዋ ይሄን ያያሉበርቱ እህታችሁን አውጥዋት ከዚህ ጉድ እነዚህእህቶች እኮ ባዳዎች ናቸው እናንተ ለምንድነው ድልክ እምታጠፉት አድርጋችሁ ከሆነ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፉላችሁ!!! እስዋስ ወገን እስካለ መላ አታጣም!!!!

    • @ritab316
      @ritab316 2 часа назад

      ቤተሰቦችዋም እኮ እየፈለግዋት ይሆናል ለመፍረድ አንቸኩል

  • @jojolove791
    @jojolove791 10 часов назад +15

    ሴት ልጅ ቤተሰቤን እያለች ነዉ ህይወት የሚዛባብን እባካችሁ ቅድሚያ ለራሳችን እኛ ሰንኖር ነዉ ሁሉም ከሌለን የለንም እናትም ብትሆን እባካችሁ ለራሳችሁ እወቁ😢

  • @መናዊት
    @መናዊት 8 часов назад +8

    የኔ እናት በዚ እድሜሽ እስርስር አደረገሽ, በእርግጠኝነት እዚ ስትመጪ በፀበል ትድኛለሽ የእኔ እናት, እባካቹ የጓደኞቿ ስልክ የተገኘበት ላይ የዘመዶቿም ቢፈለግ🙏

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 8 часов назад +8

    በ መሲ ሚዲያ ቀርቦ መፍትሔ ያላገኘ ሰው አላየሁም። እህታችን ሐና ተሽሏት ተምስክርነት እንደምትቀርብ ተስፋ አለን። እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tsedalearaya5761
    @tsedalearaya5761 10 часов назад +13

    ለመጀመሪያ ጊዜ ከግብፅ መጥታ ያረፈችው እኔ ጋ ነበረ.በጣም ተጫዋች ደስተኛ ነበረች. .ድንገት የአይምሮ ችግር ገጠማት.እባካችሁ እህት ወንድሞቹ.ተገናኙት.እኔን ከ7 አመቷ በፊት በስልክ አግኝታችሁኞ ነበረ.ብርም በኔ ልክችሁላት ነበር..እጃችሁን አግኙአት...

  • @welotube463
    @welotube463 12 часов назад +19

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤ በስደት ያለነው የሀገሬ ልጆች ሀሳቦችን ሞልቶ ላገራችን ያብቃል💖💖💖❤❤❤❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 4 часа назад +4

    ሃና እግዚአብሔር ይማራት አንድ ልጅ ኤፍሬም የሚባል የጎላ ሚካኤል ልጅ እዚህ ሰሜን እንግሊዝ ሰንደላድ አለ የእርሷ ወንድም ከሆነ እጠይቀዋለሁ ሁላችሁም በርቱ !!!

  • @AbebaMekonen-c9g
    @AbebaMekonen-c9g 12 часов назад +14

    እግዚአቤር ምህርቱን ይላክልሽ አይ ስደት😭ልርገምህ😍ልመርቅህ እንዳልመርቅህ ቡዙ ወገኔ ወቶ ቀረ እንዳልመርቅህ የስንቱ ወገኔን ገንዘብ ስተሀል ተመስገን ስለሁሉም ነገር ስለከለከልክንም ስለስጠከንም ተመስገን እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ🙏

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 11 часов назад +12

    የምትረዷት ወገኖቿ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ተስፋ ሳትቆርጡ ከቤተሰብ ጋር እንድትገናኝ አግዟት።

  • @hibretmulu2440
    @hibretmulu2440 12 часов назад +15

    ሀንቾዬ አይዞሽ በፀሎት ሁሌም እናስብሻለን ከጎንሽ ነን ሰላምዬ ተባረኪ መሲጋር ስላመጣሻት መጥቼ እስካይሽ ሰላምሽ ይብዛ ሀንዬ የኔ የዋህ

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 11 часов назад +18

    አቤቤቤቤቤቤት ስንቶች እህቶቻችን እንደዚህ እይወታቸው ተበላሽቶ ይሆን ቤት ይቁጠረው

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 11 часов назад +16

    ወይኔ የሰው ልጅ መልክ ይገርማል ስታሳዝን እግዛብሔር ይማራት ይርዳት መተት ነው ሚሆነው ስውሮ ማርያም ኣቡነ ሃራ ድግል ኣቡነ ጨጌ ሰሚነሽ። ወረቀት ካላት ጸበሎን መታ ትጠበል ትድናለች ዳቢሎስ ስራው ይፍረስ ትድናለች እባካቹ ኣድኖት እባካቹ ቤተሰቦቾ ድረሱላት ለምስክርነት ያብቃሽ የፈጠረሽ ጌታ

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 8 часов назад +1

      እነዚህ ሁሉ በአለም ላይ ያሉ የአእምሮ ታማሚዎች መተት እየተደረገባቸው ነው እያልሽ ነው።

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 8 часов назад

      Wey 😂metate metatam

    • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
      @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 8 часов назад

      መተታም

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 11 часов назад +17

    እግዚአብሔር ይማራት 🙏 አምላኬ ሆይ እኛን ስደተኞች ጠብቀን 🙏🙏🙏

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 5 часов назад +2

      አሜን የሁላችንም ቁስል ነው ስደት እድሜ ይሰርቃል የትም ላይደረስ።የሚበላው አንድ እንጀራ ነው እባካችሁን ስደት ይብቃ ከሆነም በህጋዊ መልኩ ብቻ ይሁን።

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 12 часов назад +13

    ወይ ስደት አይኑ ይጥፍ በእወነት ለቤተሰብ ኖሮ ለመለወጥ የራስን ህይወት መጨረስ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 7 часов назад +5

    የምታምር ልጅ ናትኮ ቤተሰብ አግኟት እባካችሁ

  • @etabezgebretsadik3763
    @etabezgebretsadik3763 10 часов назад +6

    ሠላምዬ መልካምነት አምላከ ቂርቆስ ይጠብቅሽ ተባረኪ ድና ለማየት ያብቃሽ !!

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 9 часов назад +6

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያድርግልሽ ሐንዬ ፀበልሽን ተፀብለሽ ድነሽ በድጋሜ ለማዬት ያብቃን🙏

  • @haragashharagash2344
    @haragashharagash2344 11 часов назад +21

    የኔ እናት ስደት ክፉ አምላክ ላገርሽ ያብቃሽ ይማር

  • @Lubaba.
    @Lubaba. 3 часа назад +1

    ወይ ስደት አፈር ይብላ ዉይ አግዚአብሔር ሆይ አንተው ድረስላት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭አሉ ብዙ አሉ አቤቱ ቤት ይቁጠረው እንጂ ለመስማት አቅም ያሳጣኝ taric😭😭 ያልፍልኛል ብለን እንወጣና አቤቱ አምላክ አግዚአብሔር እርዳታህ ያስፈልገናል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @BeziBe
    @BeziBe 8 часов назад +5

    አሳዘነችኝ😭😭 ፈጣሪ አያልቅበትም ይድረስላት ጤናዋን ይመልስላት🙏

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 5 часов назад +3

    እሁላችንንም እግዚአብሔር እየጠበቀን ነው :: ስንጨነቅ ችግሩን ሁሉ ለእግዚአብሔር እንስጥ ::
    ጌታ እየሱሰ ምህረት ያድርግልሽ ::

  • @selahatabdela9949
    @selahatabdela9949 12 часов назад +9

    መሲ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ❤አንየ መድአንያለም ይርዳሽ ከቤተሰቦችሽ እመቤቴ ድግልማርያም ታገናኝሽ

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 8 часов назад +4

    እመቤቴ ትድረስልሽ የኔ እናት ስንቱ ከንቱ ቀረ ቤተሰቤን ብሎ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 11 часов назад +9

    እህታችን የመድኃኒዓለም ፎቃድ ሆኖ ቤተሰቦችን አግኝተው በፀበል በእምነትሽ እንድትፈወሺ የአማኑኤል ፍቃድ ይሁን ደግሞም እንደ እምነትሽ ይደረግሏሻል አይዞሽ በባህድ አገር ወላዲተ አምላክ ትደግ ፍሽ የኔ እህት

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 часов назад +20

    ምን እኛ መከራ አይተን ለዘመድ እያልን በመጨረሻ እንዲህ ሜዳ ላይ እንቀራለን😢😢

    • @AberashiMisitafa-zt2eh
      @AberashiMisitafa-zt2eh 9 часов назад +2

      ቢቻ መጨራሸቺኒ ያሳምረው😢😢😢

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ 8 часов назад +2

      @@AberashiMisitafa-zt2eh አሜን እኔ ጤና አለኝ እግዜኣብሔር ይመስገን ግን ሁሌ.ለስው እያልኩ እራሴን ጎድቻለሁ የዚች.ሴትዮ ታሪክ ለእኛ ትምህርት.ይሰጣል

  • @SommmSemmm
    @SommmSemmm 7 часов назад +3

    መሲየ የኔ ምርጧ ጋዜጤኛ በንቺ ወጪ ቢሆንም ልጅትዋ ወደአገርዋ መልሻት ዉለታሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ እስፓንሰር እሚያደርግ ደግ ሰዉ አይታጣም እና አመሰግና ለው

  • @selampolydorou6780
    @selampolydorou6780 11 часов назад +8

    እግዚአብሔር ከቤተሰቦችዋ ያገናኛት። መሲ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bertukanabraham9887
    @bertukanabraham9887 3 часа назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይብራክሽ መሰርት በእውነት በስው ሀገር እንድዚህ በተለያዩ ሁኔታ በተሰብን ለመርዳት የምንሰቃይ ስንት እንዳለን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ግን ቤተስቡም ቢሆን ለኛ የሚጨነቅ ከ100 አንድ እንኳን አይገኝም ለራሳችን ሳንሆን ይህው መጨርሳችን ይህ መሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል እኔም ገና በ15አመታ ተሰድጀ አሁን ለ32 አመት በስደት ላይ ነው ያለሁት ለኔ የምለው አንድ ነገር እንኳን የለኝም ቤትስቦቸን ሁሉ አውጥቸ አለሁ እነሱ ግን ከዚህ ከመጡ ለእኛ የሚባል ነገር የላቸውም ሁሎም ነገር አላቸው ገንንዘብ,ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ አላቸው እኛ ለእናትና አባት የገዛነውን ቤት በስማቸው አድርገው ጨራሽ አሁን ደግሞ በልጆቻቸው ስም ነው ያደርጉት እኔ በሆነ ምክንያት ሀገሬ ብመለስ የት እደምገባ እንኳን አላውቅም አሁን የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም በጣም ነው ያዘንሁት የህቴን ታሪክ ስ ሰማ ምክንያቱም ነገ ይህ በኔ ላይ እንደሚሆን አውቃለሁ ስለ ሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😂😂😂😂

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 11 часов назад +8

    አይ ሕይወት ለንዱ ብርሃን ነት ለንዱ ጨለማ ናች ይች ዓለም ብቻ አለህ አፍያሽን ይመልስሽ ምስኪን ያይ ስደት 😢😢😢😢😢

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 10 часов назад +7

    እፉ አይ ስደት የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 7 часов назад +4

    አይ ስደት አይንህ ይጥፉ 😢እግዚአብሔር ይማርሽ ሀንየ 😢እርግጠኛ ነኝ እህቶቿም ጠፍታባቸው ነው እንጅ ከ4 ቤተሰብ አንዱ አለሁ ብሎ እንደሚመጣ አልጠራጠርም ነገ መልስ እንሰማለን ተስፉ አደርጋለሁ ። ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ መልስ ይስጥሽ እህቴ ።
    ጔደኖቿ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ከእንዲህ አይነት መከራ ይሰውራችሁ ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 6 часов назад +6

    ወይኔ ስደት ዕድሜዎ ወጣትነትዎ ተበላ :: ጌታ መጨረሻሽን ያሳምር

  • @tsedalearaya5761
    @tsedalearaya5761 10 часов назад +4

    ሀንዬ ኡግዚሀብሄር ይርዳሽ. ከቤተሰብ ሽ ጋር በሰላም ያገናኝሾ.

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 36 минут назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭ኣይይይይይ ሂወት ኣይይይይ ወዲ ሰብ እዚ ኢደ ሰብ እዩ ኣጆኺ ኪዳነምህረት ኣደይ ኢዳ ተንብረልኪ i feel you my dear i feel you 😢😢😢😢😢😢❤

  • @sadi8416
    @sadi8416 3 минуты назад

    የጎላ ልጆች ሼር አርጉላት የሚያውቃት ብዙሰው ይኖራል አይዞሽ ሀንዬ በምንችለው ከጎንሽነን

  • @XtRem-u4c
    @XtRem-u4c 7 часов назад +4

    ፈጣሪ ይማረሽ እሱ ይርዳሽ

  • @Aberit
    @Aberit 8 часов назад +4

    ብቸኝነት ክፉ ነዉ😢😢😢😢😢

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 7 часов назад +4

    እጅግ ያሳዝናል።አወይ ድህነት በማያውቁት ሀገር ፣ ባህልና ህዝብ ጋር እየኖሩ መንከራተት እንዴት ያሳዝናል "አወይ እህቴ ተንከራታችቱ ፣
    ለራስሽ ሳትኖሪ ሌላ ዳባሺቱ፣
    ውበትሽ ከሳስሞ የረጋገፍሽቱ ፣
    ፈጥኖ ይድረስልሽ መድሀኒዓለም ጣቱ"

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f 9 часов назад +4

    አላህ ያሽርሽ እህቴ በስደት ላይ ካለልጂ. ካለ ገንዘብ ቀርተናል አላህ ይድረስልን ዋ ለራሴ 😢😢😢

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 11 часов назад +5

    መሥየ.እረጅም.እድሜ.የሁላችንን.ቀሐሥል.ነካችሁት

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 6 часов назад +2

    💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔ዉይ የእኔ እናት ቤተሰቦቿ እንዴት ይደነግጡ ይሆን ?!
    አይዞሽ እግዛብሄር ታሪክ ይቀይራል ታሪክሽ ተቀይሮ ለማየት ያብቃን 💔😭💔😭💔😭💔😭

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 6 часов назад

      እንኳን አልሞተች ‼‼‼ ሞትስ አለ አይደል እንዴ ⁉⁉⁉ ተስፋ ስጡዋት
      በኮሜንት አይዞሽ በርቺ ማለት ያበረታል ፀበል ስትጠመቅ በጣም ይሻላታል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የአይምሮ በሽታ በሽታ አይደለም ያጣችውን🙏 ለምሳሌ ገንዘብ ፣ 🙏 እንደጓደኞቾ አለመሆን🙏 ጭንቀት ያመጣል 💯💯 እነዚህን ነገሮች ከአገኘች ትስተካከላለች 💯💯💯💯 እግዚአብሔር ይፍታው የኛን ነገር አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @istme4224
    @istme4224 11 часов назад +8

    የኔሚስኪን።ወላሒ።አስለቀሰችኝ😢😢😢

    • @KidstArsema-c5l
      @KidstArsema-c5l 11 часов назад +1

      😢😢😢

    • @KidstArsema-c5l
      @KidstArsema-c5l 11 часов назад +4

      በጣም እሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ😢😢😢

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 5 часов назад

      የኛን ነገር እግዚአብሔር ይፍታው አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MisrakAsefa-w1n
    @MisrakAsefa-w1n 8 часов назад +3

    የኔ እናት እመቤቴ ትርዳሽ አንጀቴን 😢😢😢😢😢😢

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 7 часов назад +6

    የኔናት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ስደት ጥንቃቄ ያስፈልጋል ቀድመን ለራሳችን ካላወቅንበት አደጋ ነው። እደኔ ኢትዮጵያ ፀበል ፍለጋ መድከም የለባትም እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው እኛ ባለንበት እግዚአብሔር አለ ባለችበት የምፀልዩ ሰዎች ብታገኟትና ብፀሉያላት።

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 11 часов назад +10

    ethiopa መሔድ አለባት ተመልሳ ወደ ስደት መሔድ የለባትም በሷ የወጡ እህቶች ወንድሞች በዉጪ ያሉ ምንም አይመስላቸዉም ቦታ አይሰጧትም በጣም በጣም ታሳዝናለች ምን አልባት ከቤተሰብ በበለጠ ኢትዮጵያ የማይታወቅ ባዳ ይሻላል ብቻ እግዚሐብሔር ይራራላት

    • @Roseslove2017
      @Roseslove2017 5 часов назад

      Hager bet bet nibret kelelat yet tigebalech ayadres new mechereshachin wechi yemininor sewoch

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 9 часов назад +5

    እግዛብሄር ይማርሽ የኔ እናት አራብሳ ሙት አንሳው ገብሬል ፀበል ብትፀበል ፈዋሽ ነው ጨርሶ ይማርሽ የኔእናት

    • @rtfdift143
      @rtfdift143 7 часов назад

      ገብርኤል ሙት ሲያነሳ😂

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 5 часов назад

      ​@@rtfdift143 ገብርኤል ስልጣን ስልጣን አለው እና ሳር መብላት ነው የሚሻለው ?? ⁉⁉⁉
      እንደናንተ አይነቶች ቢነገራችሁ የማይገባችሁ ናችሁ 💯💯💯 የሰው ‼ ላብ ከምትጠጪ ‼‼ ፀበል ፈፈውስ ነው ‼‼እናንተን አይመለከትም እየመጣችሁ አትዘባርቁ መናፍቃን በናንተ ምክንያት አምላክ ‼‼ ቁጣው ‼‼በርትቶል
      እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 10 часов назад +5

    እህቴ የረዳሻትም አግዚአብሄር ዋጋሸን ይክፈልሸ አግዚአብሄር ይሰጥሸ

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 12 часов назад +5

    የኔ እናት እግዚሐብሔር ይድረስልሽ

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 11 часов назад +7

    የኔ ዉድ እህት ጤናሽ የመለስልሽ እህቴ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 9 часов назад +2

    በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ሆይ ድረስላት ጤናዋን መልስላት እባክህ

  • @halimo1255
    @halimo1255 8 часов назад +1

    አበቱ የእኛ የኢትዮጲያዎናች ጉዲ ተወርቶም አያልቅም በየአለሙ ተበታተን ተጎሳቁለን ያአላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን መስ አላህ ይስጥሽ በጣም ጠሩ ነዉ የምትሰረዉ

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 8 часов назад +2

    የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ አይዞሽ 😢😢

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 12 часов назад +20

    ስዉሯ ማርያም ትማርሽ ለደጇተብቀሽ❤

  • @Hirut-p3v
    @Hirut-p3v 24 минуты назад

    ያመንሽው ፈጣሪ ይማርሽ የእኔ እናት ፀበል የሚያስጠምቀኝ አለች ግድ ሆኖባት አማራጭ እና የእኔ የምትለው ሰው አጥታ ነው እንጂ አሁን ለጊዜው እየሰጡ እደትንቀሳቀስ እና ሰላማዊነት እዲሰማት ከሚያደርጋት መደሀኒት ይልቅ ፀበል እና ፈጣሪ እስከመጨረሻው እደሚያድናት አውቃ እና አምና ነው ፀበል ያለችው ያመንሽው ፈጣሪ ይድረስልሽ ይማርሽ እህቴ ከቤተሰብሽም ያገናኝሽ አይ ስደት😢😢😢

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 8 часов назад +1

    በቃ ስደት እንዲ ነው ድካሙ ንዴቱ ቶሎ ያስረጃል ስታምር ሳይፕረስ የሀብታም አገር ነው አይዞሽ እህቴ

  • @helentchne8291
    @helentchne8291 40 минут назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ ሀንየ በሰላም ላገርሽ ምድር ያብቃሽ እመቤቴ ትድረስልሽ

  • @SallyManaye
    @SallyManaye 8 часов назад +1

    አፉፉ አይ ስደት ለግማሹ ደስታ ለግማሹ ሀዘን 😢😢💔💔 ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃሽ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 11 часов назад +9

    አይ እኛ ኢትዬጲያውያን በአለም ተበትነን 😢😢😢 በሰደት ተሰቃይተን ባገር ተሰቃይተን እግዝዬ ወይኔ እህቴ መድሃንያለም ይዳብሰሸ አይዞኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ

    😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ እፍፍፍፍ 😢😢😢😢

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 10 часов назад +2

    እህታቤተ የሆ እባካ እህታቹ አድኑ ቢያን እግዚአብሔር ቤት ሄዳ ፀበል እንድትድን እርዷት ገንዘ የላት ብላቹ የገዛስጋች እንዳትክድ ማን ያውቃ እና በህይወታ ምን ምትሆ አታውቁ አስቸኳ ድረሱ ፀበል ውስዶ ( የሆነ ህይወቶ እንዳበላ ሽባ ያስታውቃ ክፍ ስዎ ች በቅናት የሆ በጥንቆ ህይወቶ አበላሽተዋ ያስታው ምንም እንደ አታ 5 በፌት የሆ ማታውቅ የሆነ መተ ተደጎባት ነው በእናታቹቹቹ አስቸኳ ፀበል ውስዶት እግዚአብሔር አደበቷን አእምሮ መልሷላ እግዚአብሔር ለማመስገ ያብቃት ንስሃ ትግባ እባካቹ እርዶ መምህ ተስፋ አበራ ገጠኝ እንድትስማ እርዷት

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 5 часов назад

    ለእነደዚህ አይነት ችግር የሀገራችን አየሩ ብቻ ሰላም የሰጣታል ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @ሰአዳነኝስደተኛዋ
    @ሰአዳነኝስደተኛዋ 12 часов назад +2

    የኔ ሚሥኪን አይ ስደት የሥንቱ ሄወት ተበላሸ የሥንቱ ሄወት ሰመረ ብቻ እርዚቃችንን በሀገራችን ያድርግልን😢😢

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 8 часов назад +2

    ቸሩ መዳኒያለም እሱ ይማርሽ እህቴ 🙏

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 2 часа назад

    እግዛቤር ይማራት ዉጪየወጣ ሁሉ አልጋባልጋ አይሆንም ሰሚ ካለ በተለይ በዚህ ሰአት ቆሎበልቶ የተገኘዉን እየሰሩ ሳይናቅ ባገር ላይ ሰላምን ጠብቆ

  • @FreeMimi-jy5xz
    @FreeMimi-jy5xz 10 часов назад +3

    የኔ ፍቅር የኔ እናት እሷ ውሰጥ እራሴን አየሁት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mrs2020
    @mrs2020 Час назад

    አለሀ አፈየሽን ዪመለሰሸ የሪቢ 🤲

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 4 часа назад

    እግዚአብሔር ሆይ የወጣነውን ሁሉ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰ. አምላኬ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 12 часов назад +12

    በጣም ይቅርታ ግን መሲዬ ከስራዬ አንፃር እንደተረዳሁት ልጅቷ የመርሳት ችግር (አልዛይመርስ )ያጋጠማት ይመስላል አዲስ አበባ ተቀብሎ የሚንከባከባት ሰዉ ካላገኘች ሀገሩ ላይ ብዙ ስለቆየች አሁን ያለችበት መጠለያ የተሻለ እንክብካቤ ማግኘት ትችላለች ሳይፕረስ አየሩም ጥሩ ነዉ።

    • @hibretmulu2440
      @hibretmulu2440 11 часов назад +7

      ትክክል እኔም እዚሁ ነኝ ሳይፕረስ አውቃታለሁ እስትረስ ነው ለዚ የዳረጋት በጣም የዋህ ቅን ልጅ ነበረች ሀንዬ

    • @meronpomi4988
      @meronpomi4988 11 часов назад

      @@hibretmulu2440በሉ እርዱዋት እህቶቺ ❤

    • @fafihussien2863
      @fafihussien2863 9 часов назад

      This is not Alzaimer she has psykisk problem affect her maind

    • @mistersayed6624
      @mistersayed6624 8 часов назад

      @@hibretmulu2440እህቴ ግን ጠይቀሻት ታውቂያለሽ

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 5 часов назад

      Bermale georgious bethede hulum tariki yehonale. Egzabher yerdate sematun yerdate.

  • @mimigobena4327
    @mimigobena4327 5 часов назад

    😢😢ኡፍፍፍፍየኔ እህት ፈጣሪ ወደበጎ ቀይሮ ሁሉን ነገር ያበጅልሽ

  • @AbebaAschalew
    @AbebaAschalew 4 часа назад

    የኔ እናት አግዚአብሄር ይማርሽ ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን ስደት እነደሆን መራራ ነው

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 22 минуты назад

    የኔናት😢 እግዚኣብሔር ይማርሽ ሀፍተዮ

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 10 часов назад +6

    አገርቤት ያለ ሰው የተሰድድክበት ሀገር ሳያውቅ ምን እንደገጠመህ ሳይረዳ አመታት ብቻ እይቆጠረ ይፈርዳል😢

  • @سينكا
    @سينكا 4 часа назад

    እመብርሃን ጤናሽን ትመልስልሽ ከቤተሰብሽ ጋር ታገናኝሽ

  • @birtukanwoldgebral4621
    @birtukanwoldgebral4621 10 часов назад +1

    እንዴት ታሣዝናለች አይ ስደት😢😢😢

  • @HabtuTadesse-n1s
    @HabtuTadesse-n1s 12 часов назад +2

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይድረሰልሸ 😭😭😭

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 11 часов назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 11 часов назад +2

    Mechershayen. Asamrew 🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭. Medehanalem kerstos ❤❤Amen3

  • @AynalemTumsido-go4gq
    @AynalemTumsido-go4gq 4 часа назад

    ወይይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይድረስልሽ 🥺🥺

  • @DenkneshTsegaye
    @DenkneshTsegaye 9 часов назад +2

    አምላከ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ይማርሽ።

  • @AlfaMobile-c2x
    @AlfaMobile-c2x 5 часов назад

    በጣም ያስሳዝናል😢😢😢

  • @NahomEstifanos-i6w
    @NahomEstifanos-i6w 5 часов назад

    ልኡል እግዝሀብሄር ጨርሶ ይማርሽ 🙏🏽

  • @hewan1291
    @hewan1291 7 часов назад +1

    የኔ እህት አግዚያብሄር ይማርሽ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 5 часов назад +1

    አገሯ ገብታ ያመነቸውን የሀገሯ ፅበል ይፈዉሳታል አይ ህይወት

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 52 минуты назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ስደት የጨረሰዉ እዲሜ እኔኳ በቀዲሬ 13 አመቴ በስደት😢😢😢😢😢

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 10 часов назад +2

    ለምን በርሜል ጎርጊስ እዚ እዛ ከማለት ፀበል በቃ ሁሉም ፀበል እንደሚፈውስ እነ ሁሉም ፀበል ፈዋሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን