Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትክክለኛ ውሳኔ ነው የምትሉ👍👍
በጣም 100%ትክክል ዉሳሴ ጌታን
እደታ በደብ እጅ
Yes 100❤❤❤❤❤🎉🎉
ይህ ውሳኔ ሳይታለም የተፈታ ነው መቶ ፐርሰንት ነው ሁለቱም የወሰኑት እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ይሁን የፍቅር አምላክ ብሌንን ለሮቤል እግዚአብሔር ሰጥቶታል ተመሰገን ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር
በትክክል❤❤
ደስ ብሎናል ግን እህቴና ወንድሜ እራሳችሁን ጠብቁ አደራ እዉነተኛ ፍቅር እነዚህን ጥንዶች አየን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሩታና በአብርሽ ስንገረም እነዚህ ደሞ አስደነቁን ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ማርያምን
ትልቁ. ጉብዝናችሁ. ባርካችሁ. መብላታችሁ. ትዳራችሁ. በልጅና. በጤና. ይባርካችሁ. አልቅሼ ነበረ. ተደሰትኩኝ
🤲💕💕💕💕🤝🤝🥰🥰🥰🥰🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ያሁሉ መከራ እና ስቃይ አልፎ እሄ ደስታ መጣ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ አሁንም መድኃኔዓለም እስከመጨረሻው አብሮ ያኑራችው❤❤❤
የራሰቸው ቸነል ይከፍትለቸው የምትሉ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤
ዩቱብ ይከፈትላቸው የምትሉ👍👍👍
👍👍👍👍👍
😂😂😂
አወይከፈትላቸው
ምኞቴ ይህ ነበር ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ፍጻሜችሁን ያሳምርልን
ስታለቁ ሳለቅስ ስትስቁ ስስቅ ነበር ደስታችሁ ደስታዬ የምር ለራሴ የሆነ ያህል ነው ደስስስስ ያለኝ 😍እኔ የምወደውን ሰው አጥቻለሁ እና በጣም አዝኘ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁደሞ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ❤❤❤❤❤
ወይኔ በቃ ኑሮ ተጀመረ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቃ ንፅሁ ፍቅር ካለ ሌላው ትርፍ ነው ተመስገን እስኪ እንደኔ ደስ ያለው በ👍👍👍👍👍
ደስ ሲሉ ማርያምን❤❤😢
እኔ
ሮቤልንና ብሌንን የምትወዱ ሁሉ የሆነ ነገር እናድርጋላቸውና ከጎናቸው እንሁን የሚስማማ በላይክ ያሳውቀኝ
ይቻላል❤❤❤❤
በሀሳባችሁ በጣም እንስማማለን አናቋቁማቸው
በናታችሁ አዳሻለ እምሉዉ ለጎጆመዉጫ አድቃመግ ዛ እፈልግነበ ዛሬሳየዉ ደስምአለኝ ከፋኝም የከፋኝ አድነገርማዶረግ አለመቻሌነዉ እሱም አድራሻ ስለማገኝነዉ ያለዉት ሳዉዲ አረብያነዉ እሮቤ ማህሌትን ለመፈለግ ነዉየመጣዉ ለተወሰነቀንነበር አሁያለዉ ነገር ይታወቃል ስለዚገዘብያስፈልገዋል ግበምአድራሻ?
Exactly 💯
እኔም በሃሳባቹ እስማማለሁ 👍
ኣንድ ነገር ልላቹ እወዳለው ስትጋቡ ንሳሃ ገብታቹ በቅዱስ ቁርባን ተገቡ በናታቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ሂወታቹን እንዲባረክ መንፈስ ቅዱስ በማሃላቹ እንዲገባ ኣንድ ኣካል እንድትሆኑ በስጋ ወደሙ ተጋቡ
Enem ltsif neber yhenn hasab ewnet new endeza bihon ybelt dess yil neber
እረ ግን አንተልጅ ሊያገባት የነበዉ ሰውየ እዳያገኝህ ተጠንቀቅ እራሳችውን ጠብቁ ❤ በተረፈ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኔም እሱን ነዉ የምለዉ
ሁሌም ደስተኛ ሁናችሁ ኑሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
አልሀምድሊላህ❤❤፣ደሥብሎኛል
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
ደስታቺሁ እስከመጨረሻው ያርግላቺሁ ዉለዱ ክበዱ🥰🥰🥰🥰
❤❤❤@@zamzamz7175
❤❤❤❤❤❤
ኪዳነምረት ስለቴን ሰማች እንዴት ደስ ይላል። እንኳን ደስ ያለህ ሮቤልዬ ብሌኔም ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የወሰንሽዉ መጨረሻዉ ያማረ ይሁን።
እራሳችሁን ጠብቁ ቦታ አታሳዩ የምትሉ በላይክ አሳዩልኝ❤❤❤❤❤
ትክክል👍👍👍👍👍
በጣም ደስ ብሎናል yutebi ይከፈት የምትሉ ✔️❤️❤️❤️
ከሁሉ የገረመኝ እንጀራውን ቆርስህ ባርከህ መጀመሪያ ስትስጣት በጣም ነው የገረምከኝ ትክክለኛ የኛ የጥንቱ ባህላችን በመገረም ነው ያየዋችሁ። በጣም ደስ ትላላችሁ ያዝልቅላችሁ ፍቅራችሁን።
ያጀመአ ዮቶብ ይከፈትላቸው እምትሉ😢😅
አወ የምር
አዎይከፈትላቸው
አወወላሂዴስሲሉ❤❤❤❤❤
በራሰችሁ ዮቱብ ኑ
ሲም ካርድ ቀይሩ ስትጠቀሙበት የቆያችሁበትን ሲም ለጊዜው አውጥታችሁ አስቀምጡ ❤❤❤❤
ትክክል ሲም ቀይሩ
የኔም ሀሳብ ነው
አወ በሲሙ እንዳያገኟቸዉ ፈራዉ ግን እግዚአብሔር አለ የፍቅር አምላክ ይሸፍናችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
የኔም ሃሳብ ነው ይመቺሽ 👍🥰
ትክክል
እባካችሁ. እነዚህን. ልጆች. ተባብረን. ጎጆ. እናውጣቸው. ዮኒ. የት. ሄደ. ሮቤልዬ. የምትገርም. ልጅ. ነህ. የፍቅር. ሰው. ነህ. እድሜ. ይሰጥህ. እግዚአብሄር. ይጠብቅህ
እሮቤ እራስህን ጠብቅ ምን እደሜጠብቅህ ማንም የሜያውቀው ነው ቢቻል ከከተማ ወጣ ብትሉ በጣም ደስ ይላል ቤታችሁን ማንም ባያወቀው ጥሩ ነበር
አብረው በመጥፋታቸው ደስ ያለውና ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰኑት የምትሉ ብቻ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ የፍቅርን ጥግ በእናንተ አይቻለው የጓደኝነትን ጥግ በዮኒ ምርጡ
ሮቤል ከፈጣሪ ጋር ያለህ ምስጋና በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲያመሰግኑት ይጨምራል እንጂ አይቀንስም በርታ🙏🙏እግዚአብሔር ዐይናችንን በፊት ያረገልን የኋላውን ትተን የሚመጣውን እንድናይ ስለሆነ ወደፊት ቀጥሉ ላለፈ ነገር አትሰቡ ራሳችሁን ከክፉዎች ጠብቁ ሁልጊዜ ንቁና ጠርጣራ ሁኑእግዚአብሔር የፍቅር አባት ስለሆነ ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ ደስ ትላለችሁ❤❤❤❤❤❤
ሁሌም ቢሆን በመንገዳችሁ ሁሉ ድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇ የወዳጇ ቸርነት አይለያችሁ
የባለፈዉን ያንገቷን ሀብል መልሰህ አድርግላት ደስታቹን ማየት ነው የምንዎደው በፍቅር ላይ ፍቅር ሰላም ደስታ ይጨምርላችሁ እንዎዳችሁአልን ❤❤❤❤
አቤት ይቺ ሂወት ስትጣፍጥ አቦ ይመቻቺሁ የምትሉ❤
yewnt desyelal❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
እፍፍፍ ተመስገን 😢መድሀኒአለም አደራዉን ይሄን ደስታችሁን ዳግም እዳይጨልም ሁሊም ብርሀን ይሁንላችሁ ግን እራሳችሁን ጠብቁ❤❤በተለይ እሮባ❤
ዮን ተባረክ /ትዳራችሁ የአብሪሃምና የሳራ ይሁን ፀሎታችን ተሰምቷሀል የምትሉ ዳይ ወደ ላይክ
ይህ ልጅ ዉስጤነ አሳዝኖቶ ነበር ከልክ በላይ ፍቅር አሸናፊ ነዉ ማሒየ ሮቢ ራሳቼሁን ጠብቁ ለቅርብ ሰዉኳ ቢሆን ያላችሁበትን አታሳዉቁ እኛንም የናንተን ሸይር ያሰማን
በጣም ደስ ብሎናል ማርያምን❤ ገን ሲም ካርድ ብትቀይሩ እና ከፈጣሪ በታች ዮኒ ይሁን እናንተ ራሳቹ ጠብቁ አይዛቹ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዘዋል ነገር ግን አሸናፊ ናቹ❤ ዮኒየ ራስህ ጠብቅ ለሮብየል የከፈልከ መስዋእት ከጎኑ ሁነህ ቀላል አይደለም❤❤❤❤❤❤❤💕❤️
አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ እስኪ ለራሳቸው ይከፈትላቸው የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይከፈትላቸው
እልል እልል እልል ሮቢንእንኮን ደስአለህ አለህ በጣመ ያምራል አገሬነ አስታወሳችሁኝ በጣም ደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤
እኔም
ኡፍ አሁን ልቤ አረፈ ደስስስስስስስስስስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እ/ር ይመስገን ሮቢና እና ቤሌኔ እንኳን ደስስስ አላቹ ፍቅራቹ ይስመር ይደረጅ ካሁኑ ጀምሮ ባልናሚስት ብለን ሰይመናል ፊርማቹ ክርስቶስ ነው
ልቤ አረፈ ባቤበናተ በተረፈ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ😊😊😊😢 በተረፈ ስዕል አድኖ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከቤታቹሁ አድርጉ😊😊😊😢😢❤❤❤❤❤❤
ይቱብ ይከፈቱ የምትሉ💕 በናተ አድ በሆነችሁ እደት እደተደሰትሆ ደስታችሁ ይብዛ ስታምሩ💕💕🙏
እሮቤል ጎበዝ ማርያምን እውነትኛ አፍቃሪ መቸም አሸናፍነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኡፍ ተመስገን ደስ ትብሉ ሮቢ ሓወይ ፍቅርኩም ይብዛሕ ግን ሓደራ ሮቢየ ተጠንቀቅ ሓደ ነገር ከይጎብሩካ ፅለት ንግበረሉ ተጋሩዋይ ደሞ ለለ ቀዳመይቲ እየዎ ላይክ ሃብኒ😂❤❤
ናማንኪ ኢኪ ኣብ ትሕቲ እግዚአብሔር ምጥንቃቅ አድላዪ እዩ ❤ ብስልኪ ንረክቦምባ ብከመይ ይከአል አፍልጦ ዶብየብልክይ ❤
ትግራዋይ ድዩ❤
እዎ ወድ መቐለ እዩ አነሰ አዱ ሂዝዋ ምኸደ እየ ልብል
በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋን ቆቆውም ባይገባኘ ልክ ነሽ አተነ ቪደውም ባይሰር
@@liyamogessaraመሐሸ ነይሩ ብእነት ግዜ ተወሲዱስ ፈተና ክበዘሖ እዩ
ማርያምን እኔ ለእናንተ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁሌም ደስተኛ ሁኑል ❤❤❤
ፍቅር ካለ መኖር ቀላል ነው አብሽሩ ዩተብ ይከፈትላቸው. ያን ወስዶ ይሄን ላመጣ ፈጣርያችን አልሀምዱሊላ. እኔስ አንዲ ወንዲም. አለኝ እሱን ነበር የመሰልከኝ ሮባ አላህ ይጠብቃችሁ ከጎናችሁ ነን
ማሂዬ,የፋቅር,ሰዉ,ናት,የምትሉ👍
ፀሎት ተሰምቶናል የድንግል ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ከብር ምስጋና ይደራሳወ ❤❤❤❤❤ሌላ ቃላት የለንም ❤❤❤❤
የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ምስል ግዙና እቤት አድርጎ ጸሎትም አድርጎ እሽ
ተክክልኛ ዉሳኔ ነው ይምተሉ ላይክ አደረጉ ❤❤
በሰደት ደፋ ተቀናቃኝ ለምትሉ የእረፍት እንጀራ ይስጣቹእወዳቹ አለው❤🙏
አሚን ❤
❤❤❤❤❤
እሚን❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አምን❤
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ሁሉም ነገር አልፎ ለዚህ ላደረሰ ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
ተመስገን ነው መድኃኔ አለም አባቴ ጸሎቴ ሰለ ሰማሀኝ አመሰግናለሁ ❤ እመቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቃ ❤❤❤ እግዚአብሔር ቀያሪ ታሪክ ነው💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
በጭራሽ አ አ ከሆናችሁ።ሊያገባሽ ያለዉ ሠዉየ እናንተን ከመቀበል ወደ ሓላ አይልም።ተጠቀቁ አደራ አደራ❤❤❤
እኮ 🤔👌
በትክክል
በትክክል።
ውይ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ምንም የለም። ዛሬ ስቃችሁ የጭንቅ ቀን አልፋ ሳቃችሁን በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ፍቅራችሁን የዘለቀ ያድርግላችሁ ፈገግታችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ውሳኔያችሁ ትክክል ነው 👍
የራሳችሁ ዮቱብ ክፈቱ❤❤❤የምትሉ👍
የኔምሀሳብነው
ከማይዎዱት ሠዉ ጋ ሽ አመት ከመኖር ከሚዎዱት ሠዉ ጋ 1 ቀን ጡሩ ጊዜ አሣልፎ መሞት ይሻላል❤❤❤
በጣም. ፍቅረያሸንፋል❤❤❤❤
ተመስገንነው መዳኒአለም አባቴ ፀሎቴ ሰለ ሰማሁኝ አመሰግንሃለሁ❤️❤️❤️❤️ እመቤቴ ተጠበቃችሁ የኔ ውዶች ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው👌👌👌
በስራት በህግ መጋባት አለባቹ ዝብሎ መኖርህ ዝሙት መስራት ነው ትዳራቹ እዲባረክ ጋብቻ መፈፀም አለባቹ
እረ አረጋጊው የመጡቡትን መንገድ አስብ እንጂ
ማስተካክልአለባችዉ ሽማግሌምልከዉቢሆን ፍቅራችዉንአይተዉ ዝሙትላይወደቆ ይህሁሉየቤተስብችግርነዉ ከባድነዉ
ነገሮች እስተሚስተካከሉላቸው ይኑሩ መሸ በተሰብ ፈቀደ ይረጋጉና በቁርባን እደሚጋቡ ተስፋ አለይ
በትክክል❤
ቤተሰቦች እባካችሁ እነዚህን ፈጣሪ ያሰባሰባቸውን ልጆች ትዳራቸው መሠረት ይይዝ ዘንድ በኢኮኖሚ ተባበሩዋቸው
አልሐምዱሊላ ደስታችሁን እስተመጨረሻው ያምርላችሁ ወላሒ አላህነው እሚያቅብኝ ዝምብየ ሳስብነበር አላህ ይጠብቃችሁ ያረቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አላህ የናንተን ደስታ የቀየር ጌታ እኔንም ከእናቴጋር አገናኝቶ ደስታየን ሙሉ ያርግልኝ ያረብ አይዞችሁ የማዳም ቅመሞች አንድቀን እንደስታለን
ኢንሻአላህ።በዝሙት ሳይሆን በሀላል ያብቃቃን አላህ ይወፍቀን❤
አሚን ያረብ😢@@bipbip8988
@@bipbip8988 አሚንን ትክክል ከዝሙት አላህ ይጠብቀን አሁን ያሉት ዝሙት ላይ ናቸው 😢😢 አኡዙቢላ
ፍቅር እስከ መቃብር !! ደስ ይላል ሮቢ ዝምብለህ ስታለቅስ አናደኸኝ ነበር አሳዝነኸኝም ነበር ግን ለሁሉም ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤😮😮
ሮቤል ብሌን እንኳን ደሰ አላችሁ በጣም ትልቅ ደሰታ ነው እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ብሎኛል ድርብ ደሰታ ይሁንላችሁ ለፈጣሪ ለእግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይግባው ለሁሉም ግዜ አለው ዋው በፍቅር መተሳሰብ መከባበር ካለ ግማሸ ዳቦ ለሁለት ይበቃል እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እንኳን ደሰ አላችሁ አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤👍
ከመቸው ወጣ አርፈህ ተቀመጥ ሮቢ የሚሆነው አይታወቅምና ስውንም አትመን ይሄጊዜ እስኪያልፍ እባክህ ❤❤❤❤❤❤ በርቱ ፍቅር ያሽንፋል
ተመስገን አምላኬ ሀዘን ልቅሶ በደስታ ቀየርክላቸዉ ተመስገን ዮኒ አንተም እግዚአብሔር ይባርክክ
ፉቅር ማለት እንደዚህ ነው ማርያምን በጣም ደሰ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💍💍💍💍💍💍🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪
እግዚአብሔር ይመስገን በደንብ አጣጥሙ ይህ ህይወት በጣም ነው የሚያስደስተው ድሉን ተቀዳጅታሁታል ክብር ለእናትናልጅ ይሁን❤❤❤❤❤🙏😘 ደስታይገባችኃል
እደኔ ደሥያለዉ አብረው በመሆናቸው የመዳም ቅሞች እደሮቤል አይነት እውነተኛ አፍቃሪ ይሥጠን አሜን በሉ የኔ ሥደተኞች
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
ዮኒዬ. በናትህ. የራሳቸው ዩቱብ. ክፈትላቸው የምትሉ. በላይክ. አሳዩኝ.
Yese,yoni,ba,geta,kifatilachoo,,inwodahalenii
12 በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።13 ማንም ሲፈተን። በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም።የያዕቆብ መልህክት 1
እሮቤል እና ብሌን ትንሽ ልገራችሁ ከብዙ መከራ ስቃይ አልፍችሁ እንኳንም እንኳንም ደስ አላችሁ ማርያምን ፍጡም ትለያላችሁ ሁሌም አይለያችሁ ፍጡም ቃል የለኝም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዋወወወወወ የኔ ማሮችዳስ ስትሉ
ሁሌም ደሰታ ያለው በፍቅር ውሰጥ ነው በፍቅር ውሰጥ ሁሉ ሙሉ ነው የሚሆው❤❤❤
አብረው በሆናቸው ደስ ያላችሁ ላይክ መጨረሻው ይመርላችሁ በሏቸው
እኔ❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ ሮቢ እራስህን ጠብቅ ስትቀመጡ ቤታችሁን ቆልፉት እቃ ልትገዛ ስትወጣ ተጠንቀቅ አንድ ግዜ ገዝተህ ለመግባት ሞክር አይዙዋችሁ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን
Amen ♥️
አሜን እዉነት ነዉ።
Wowwwww በጣም ነው ደስ የምትሉት እባዪን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እንካን ደስ አላችው እግዚያብሀሔር ደግሞ አሁን ይባርካችዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይመቻችሁ ንሰሃ ግቡ ጋብቻችሁ በቤተክርስቲያን ይሁን ፈጣሪ ይጨመርበት የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
ጥሩ ምክር ነው በእውነቱ።እግዚአብሄር ይርዳችሁ።
❤❤❤@@netsanetmelaku8481
ብትክክል❤
Tkikil ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነተኛ ፍቅር ሁሌም ፈተና ይበዛበታል ደስ ብሏችሁ ስላየው ደስ ብሎኛል ይህን ደስታቹን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ 🎉🎉🎉🎉
ስነስርዓታችሁ ቤተሰብ ማክበራችሁ ፍቅርስችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል የፍቅር አምላክ ከክፍ ሁሉ ይሰውራችሁ ፍቅራችሁን እስከመቃብር ያትግላችሁ ደስታችሁ ያስደስተናል
አደራ አደራ ነገሮቹ እሥከሚሥተካከሉ ያላችሁበትን ቦታ አትናገሩ አላህ ያሣምረላችሁ❤❤❤❤❤
ከሰው ቢደበቁ ከአላህ መደበቅ አይደለም አሁን ያሉበት ዝሙት ወንጀል ላይ ናቸው አላህ. ከዝሙት ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
ዝሙት ምንድ ነው ሁለተኛ ሚስት ስላልሆነች እራስን ተመስገን
እሰይ ደሰ ብሃሎ ፅቡቓት ፍጥረት ጽሓይ ገጻ መርዓትና ባ ውሓሎ እያ አቡነ አረጋዊ አቦይ ይሓልውኹም ሮቤል ሓወይ ማዓረይ ሓደራኻ ነብሰኻ ሓልው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዮኒ እንኳን ደስ ያለህ ግን የት ጠፋህ በሰላም ነዉ ዮኒዬ ኪዳነምረት ትጠብቅህ ከስራህ አኳያ አንተም እራስክን ጠብቅ በቀረፃ ምክንያት እንዳትታል ጥንቃቄ አድርግ ለሚያለቅሱት ለሚጨነቁት ሁሉ እንባ የምታብስ ነህ ፊትህ እራሱ ያስታዉቃል ሲያለቅሱ ስታለቅስ ሲስቁ ስትስቅ እኛ ፊትህን ነበር የምናየዉ ካሁን በኋላ ጓደኛዉም ሚዜዉም ነህ ጎጆ አዉጣቸዉ እንኳን ደስ ያለህ።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ ብሎኛል ሮቤል 22:50
እግዚአብሔር የሮቤልን እውነተኛ ፍቅር አይቶ ተዓምር ያደረገላችሁ።
robiye ያንተ ደስታ እኮ ይሁላችን ደስታ ነው ። ይገርማል እችን ቀን የኛ ምኞት ነበረች ተመስገን ተመስገን ተመስገን ፈታሪ
እግዚአብሔር መልካም ነው ታሪክ ይለውጣል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤ወደ ፊት .......
እባካቹ ወጣ ወጣ ባትሉ በንዴት ሰው እንዳይከታተልዋቹ ሰርጉም ቢያልፍም እባቹ ራሳቹን ጠብቁ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ትንሽ ቤት በረከት አለው
የሚገርም መመሳሰል። ወንድምና እህት ነዉ የምትመስሉት። እግዚአብሔር ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም። ይሄንን ታሪካችሁን ወደፊት ለልጆቻችሁ ታወሩታላችሁ”ጠለፋ በ20ኛዉ ክፍለዘመን” ይበል ብለናል። ይመቻችሁ!
ፍቅር የሁለቱ ሰዎች የጋራ ሀብት ሲሆን ደስ ይላል
ትክክለኛ ውሳኔ ነው እሄን ሳቃቹን ነው ምፈልገው ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
❤❤❤❤
መድሃኒአለም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ራሳችሁን በጣም በጣም ጠብቁ ተነጣጥላችሁ አትውጡ፡፡
የዚ ቤት አዲስ ነኝ ግን የነዚ ልጆች ታራክ ማታ 15 ቪዲዮቸው ጨርሼ ነው ያየሁት የምር😂 መጨረሺቹ ያሳምርላቹ እሳሳቹን ጠብቁ❤❤❤
15እ እኔበየቀኑ ነውእምከታተላቸው ደስ ይሉኛን
ዩቱዩብ ክፈቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ያሳሳሉ
kkkkk
15 ባድ ነው ያየሽው 1ቀኑ እቅልፍ ቀረብሽ ክክክ እኔ ሳስበው ብቻየን ፊልም ነው እሚመስለኝ ታሪካቸው
ዮኒም እናተም እራሳቹጠብቁ ከሁሉ በላይ እግዚያብሄር ይጠብቃቹ ፀሎት አድርጉ በጣም ደስትላላቹ
ሁለየም ደስተኛ ሁኑል ውዶቼ አብሬያችሁ ሳለቅስ ነበር ዛሬ ደግሞ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል የራሳችሁን የቱብ ክፈቱና ስሩ ውዶቸ
በባዶ ጎጆ ንፁህ ፍቅር በቂ ነው ደስታችሁ ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁንላችሁ በአንድ ሁነው በማየታችሁ ደስ ያላችሁ👍👍👍👍
Betekekel wanaw neger fiker new, fiker kal hulum neger ale🙏🙏❤️❤️🥰🥰🥰✊✊✌️✌️
ሁሌም ደስተኛ ሁኑ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታን የሄ ሁሉ የእኔ ፀሎት ነው 😂😂
ከመልቃስ ቧሀላ ደስታሚ አሌ አልሃምዱሊላህ
😢ሀይ ሮቢ አና ብለን አንኩዋን ደስ አንዳላችሁ አኔ በጣም ደስ ብሎኛል ስለአናንተ ጌታ ይመስገን ❤️
የራሳቹን ሙቢ ክፈቱ እግዚሐቤር የበልጠ ይርዳቹ ታምራላቹ🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ስናፍቀው የነበረ ቀን ሮቤልም ብሌንም እንዃን ደስ አላችለሁ
እንዲህ ሆናችሁ ማየት ነበር የናፈኩት ።እንኳን ደስ አላቹ እኛም እንኳን ደስ አለን ዩቱብ ክፈቱ ብዙ ወዳጅ አላቹ በጣም ነው የምንወዳቹ።
አልሀምዱሊላ እደኔ ደስ ያለዉ ማነዉ ወላሂ እኔጃ በቃ ደስ ብሎኛል አላህ እስከመጨረሻዉ ያሳምርላችሁ❤❤❤❤በጣም እወዳችሀለሂ
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ልኡል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤❤ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ❤❤🎉
ስልካችሁን ቀይሩ በቤተስብ ስም መጥተው ሊያጠቆቹ ስለሚችሉ በጣም መጠንቀቅ ነው ያለባችሁ ቤተስብ አላስበላችሁም እናንት ስልክ ማንሳት አይጠበቅባችሁም ነገሮች ቶሎ አይፈቱም ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላልና እንደ ጥፋተኛነት ሳይስማችሁ ይችን ግዜ እለፉ።ሁሉም ነገር ቀን ጠብቆ ይስተካከላልና እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤
Awo betekekel ewunetehn / ewunetish new enem endeza eyaleku new 🥰🥰❤️✊✊✌️
እንኳን ደስ አለን በመጀመርያ ፍቅራችሁ የተጀመረበት አገር መቀሌ መጥታችሁ በመቀሌ ነዋሪዎች አብረን አዋጥተን ድል ባለ ሰርግ ብትሰረጉ ምን ይመስላችኋል። ሮቢ ኣይዞህ እናኮራሃለን። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በጣም❤ዴምሪኝውዴ
እንኳዕ ደስ በለካ ሮቤለይ በእውነት ማራ ዩ ደስ እልኒ እግዚአብሔር ኣይፈላልኹም
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ sexiku እንካንም እግዚአብሔር አንድ አረጋችሁ የእነሱ ደስታ የኛ ደስታ ነው የምትሉት like share አርጎ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏 አደራ እራሳቸውን ጠበቁ ስልክ ቁጡር ቀይሩ ለግዜው please 🙏🙏
ትክክለኛ ውሳኔ ነው የምትሉ👍👍
በጣም 100%ትክክል ዉሳሴ ጌታን
እደታ በደብ እጅ
Yes 100❤❤❤❤❤🎉🎉
ይህ ውሳኔ ሳይታለም የተፈታ ነው መቶ ፐርሰንት ነው ሁለቱም የወሰኑት እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ይሁን የፍቅር አምላክ ብሌንን ለሮቤል እግዚአብሔር ሰጥቶታል ተመሰገን ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር
በትክክል❤❤
ደስ ብሎናል ግን እህቴና ወንድሜ እራሳችሁን ጠብቁ አደራ እዉነተኛ ፍቅር እነዚህን ጥንዶች አየን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሩታና በአብርሽ ስንገረም እነዚህ ደሞ አስደነቁን ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ማርያምን
ትልቁ. ጉብዝናችሁ. ባርካችሁ. መብላታችሁ. ትዳራችሁ. በልጅና. በጤና. ይባርካችሁ. አልቅሼ ነበረ. ተደሰትኩኝ
🤲💕💕💕💕🤝🤝🥰🥰🥰🥰🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ያሁሉ መከራ እና ስቃይ አልፎ እሄ ደስታ መጣ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ አሁንም መድኃኔዓለም እስከመጨረሻው አብሮ ያኑራችው❤❤❤
የራሰቸው ቸነል ይከፍትለቸው የምትሉ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤
ዩቱብ ይከፈትላቸው የምትሉ👍👍👍
👍👍👍👍👍
😂😂😂
አወይከፈትላቸው
ምኞቴ ይህ ነበር ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ፍጻሜችሁን ያሳምርልን
👍👍👍👍👍
ስታለቁ ሳለቅስ ስትስቁ ስስቅ ነበር ደስታችሁ ደስታዬ የምር ለራሴ የሆነ ያህል ነው ደስስስስ ያለኝ 😍እኔ የምወደውን ሰው አጥቻለሁ እና በጣም አዝኘ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁደሞ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ❤❤❤❤❤
ወይኔ በቃ ኑሮ ተጀመረ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቃ ንፅሁ ፍቅር ካለ ሌላው ትርፍ ነው ተመስገን እስኪ እንደኔ ደስ ያለው በ👍👍👍👍👍
ደስ ሲሉ ማርያምን❤❤😢
እኔ
ሮቤልንና ብሌንን የምትወዱ ሁሉ የሆነ ነገር እናድርጋላቸውና ከጎናቸው እንሁን የሚስማማ በላይክ ያሳውቀኝ
ይቻላል❤❤❤❤
በሀሳባችሁ በጣም እንስማማለን አናቋቁማቸው
በናታችሁ አዳሻለ እምሉዉ ለጎጆመዉጫ አድቃመግ ዛ እፈልግነበ ዛሬሳየዉ ደስምአለኝ ከፋኝም የከፋኝ አድነገርማዶረግ አለመቻሌነዉ እሱም አድራሻ ስለማገኝነዉ ያለዉት ሳዉዲ አረብያነዉ እሮቤ ማህሌትን ለመፈለግ ነዉየመጣዉ ለተወሰነቀንነበር አሁያለዉ ነገር ይታወቃል ስለዚገዘብያስፈልገዋል ግበምአድራሻ?
Exactly 💯
እኔም በሃሳባቹ እስማማለሁ 👍
ኣንድ ነገር ልላቹ እወዳለው ስትጋቡ ንሳሃ ገብታቹ በቅዱስ ቁርባን ተገቡ በናታቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ሂወታቹን እንዲባረክ መንፈስ ቅዱስ በማሃላቹ እንዲገባ ኣንድ ኣካል እንድትሆኑ በስጋ ወደሙ ተጋቡ
Enem ltsif neber yhenn hasab ewnet new endeza bihon ybelt dess yil neber
እረ ግን አንተልጅ ሊያገባት የነበዉ ሰውየ እዳያገኝህ ተጠንቀቅ እራሳችውን ጠብቁ ❤ በተረፈ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኔም እሱን ነዉ የምለዉ
ሁሌም ደስተኛ ሁናችሁ ኑሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
አልሀምድሊላህ❤❤፣ደሥብሎኛል
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
ደስታቺሁ እስከመጨረሻው ያርግላቺሁ ዉለዱ ክበዱ🥰🥰🥰🥰
❤❤❤@@zamzamz7175
❤❤❤❤❤❤
ኪዳነምረት ስለቴን ሰማች እንዴት ደስ ይላል። እንኳን ደስ ያለህ ሮቤልዬ ብሌኔም ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የወሰንሽዉ መጨረሻዉ ያማረ ይሁን።
እራሳችሁን ጠብቁ ቦታ አታሳዩ የምትሉ በላይክ አሳዩልኝ❤❤❤❤❤
ትክክል👍👍👍👍👍
በጣም ደስ ብሎናል yutebi ይከፈት የምትሉ ✔️❤️❤️❤️
ከሁሉ የገረመኝ እንጀራውን ቆርስህ ባርከህ መጀመሪያ ስትስጣት በጣም ነው የገረምከኝ ትክክለኛ የኛ የጥንቱ ባህላችን በመገረም ነው ያየዋችሁ። በጣም ደስ ትላላችሁ ያዝልቅላችሁ ፍቅራችሁን።
ያጀመአ ዮቶብ ይከፈትላቸው እምትሉ😢😅
አወ የምር
አወይከፈትላቸው
አዎይከፈትላቸው
አወወላሂዴስሲሉ❤❤❤❤❤
በራሰችሁ ዮቱብ ኑ
ሲም ካርድ ቀይሩ ስትጠቀሙበት የቆያችሁበትን ሲም ለጊዜው አውጥታችሁ አስቀምጡ ❤❤❤❤
ትክክል ሲም ቀይሩ
የኔም ሀሳብ ነው
አወ በሲሙ እንዳያገኟቸዉ ፈራዉ ግን እግዚአብሔር አለ የፍቅር አምላክ ይሸፍናችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
የኔም ሃሳብ ነው ይመቺሽ 👍🥰
ትክክል
እባካችሁ. እነዚህን. ልጆች. ተባብረን. ጎጆ. እናውጣቸው. ዮኒ. የት. ሄደ. ሮቤልዬ. የምትገርም. ልጅ. ነህ. የፍቅር. ሰው. ነህ. እድሜ. ይሰጥህ. እግዚአብሄር. ይጠብቅህ
እሮቤ እራስህን ጠብቅ ምን እደሜጠብቅህ ማንም የሜያውቀው ነው ቢቻል ከከተማ ወጣ ብትሉ በጣም ደስ ይላል ቤታችሁን ማንም ባያወቀው ጥሩ ነበር
አብረው በመጥፋታቸው ደስ ያለውና ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰኑት የምትሉ ብቻ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ የፍቅርን ጥግ በእናንተ አይቻለው የጓደኝነትን ጥግ በዮኒ ምርጡ
ሮቤል ከፈጣሪ ጋር ያለህ ምስጋና በጣም
ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲያመሰግኑት
ይጨምራል እንጂ አይቀንስም በርታ🙏🙏
እግዚአብሔር ዐይናችንን በፊት ያረገልን የኋላውን ትተን የሚመጣውን እንድናይ ስለሆነ
ወደፊት ቀጥሉ ላለፈ ነገር አትሰቡ ራሳችሁን
ከክፉዎች ጠብቁ ሁልጊዜ ንቁና ጠርጣራ ሁኑ
እግዚአብሔር የፍቅር አባት ስለሆነ ዘመናችሁን
በደስታ ኑሩ ደስ ትላለችሁ❤❤❤❤❤❤
ሁሌም ቢሆን በመንገዳችሁ ሁሉ ድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇ የወዳጇ ቸርነት አይለያችሁ
የባለፈዉን ያንገቷን ሀብል መልሰህ አድርግላት ደስታቹን ማየት ነው የምንዎደው በፍቅር ላይ ፍቅር ሰላም ደስታ ይጨምርላችሁ እንዎዳችሁአልን ❤❤❤❤
አቤት ይቺ ሂወት ስትጣፍጥ አቦ ይመቻቺሁ የምትሉ❤
yewnt desyelal❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
እፍፍፍ ተመስገን 😢መድሀኒአለም አደራዉን ይሄን ደስታችሁን ዳግም እዳይጨልም ሁሊም ብርሀን ይሁንላችሁ ግን እራሳችሁን ጠብቁ❤❤በተለይ እሮባ❤
ዮን ተባረክ /ትዳራችሁ የአብሪሃምና የሳራ ይሁን ፀሎታችን ተሰምቷሀል የምትሉ ዳይ ወደ ላይክ
ይህ ልጅ ዉስጤነ አሳዝኖቶ ነበር ከልክ በላይ ፍቅር አሸናፊ ነዉ ማሒየ ሮቢ ራሳቼሁን ጠብቁ ለቅርብ ሰዉኳ ቢሆን ያላችሁበትን አታሳዉቁ እኛንም የናንተን ሸይር ያሰማን
በጣም ደስ ብሎናል ማርያምን❤ ገን ሲም ካርድ ብትቀይሩ እና ከፈጣሪ በታች ዮኒ ይሁን እናንተ ራሳቹ ጠብቁ አይዛቹ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዘዋል ነገር ግን አሸናፊ ናቹ❤ ዮኒየ ራስህ ጠብቅ ለሮብየል የከፈልከ መስዋእት ከጎኑ ሁነህ ቀላል አይደለም❤❤❤❤❤❤❤💕❤️
አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ እስኪ ለራሳቸው ይከፈትላቸው የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይከፈትላቸው
እልል እልል እልል ሮቢንእንኮን ደስአለህ አለህ በጣመ ያምራል አገሬነ አስታወሳችሁኝ በጣም ደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤
እኔም
ኡፍ አሁን ልቤ አረፈ ደስስስስስስስስስስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እ/ር ይመስገን ሮቢና እና ቤሌኔ እንኳን ደስስስ አላቹ ፍቅራቹ ይስመር ይደረጅ ካሁኑ ጀምሮ ባልናሚስት ብለን ሰይመናል ፊርማቹ ክርስቶስ ነው
ልቤ አረፈ ባቤበናተ በተረፈ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ😊😊😊😢 በተረፈ ስዕል አድኖ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከቤታቹሁ አድርጉ😊😊😊😢😢❤❤❤❤❤❤
ይቱብ
ይከፈቱ የምትሉ💕 በናተ አድ በሆነችሁ እደት እደተደሰትሆ ደስታችሁ
ይብዛ ስታምሩ💕💕🙏
እሮቤል ጎበዝ ማርያምን እውነትኛ አፍቃሪ መቸም አሸናፍነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኡፍ ተመስገን ደስ ትብሉ ሮቢ ሓወይ ፍቅርኩም ይብዛሕ ግን ሓደራ ሮቢየ ተጠንቀቅ ሓደ ነገር ከይጎብሩካ ፅለት ንግበረሉ ተጋሩዋይ ደሞ ለለ ቀዳመይቲ እየዎ ላይክ ሃብኒ😂❤❤
ናማንኪ ኢኪ ኣብ ትሕቲ እግዚአብሔር ምጥንቃቅ አድላዪ እዩ ❤ ብስልኪ ንረክቦምባ ብከመይ ይከአል አፍልጦ ዶብየብልክይ ❤
ትግራዋይ ድዩ❤
እዎ ወድ መቐለ እዩ አነሰ አዱ ሂዝዋ ምኸደ እየ ልብል
በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋን ቆቆውም ባይገባኘ ልክ ነሽ አተነ ቪደውም ባይሰር
@@liyamogessaraመሐሸ ነይሩ ብእነት ግዜ ተወሲዱስ ፈተና ክበዘሖ እዩ
ማርያምን እኔ ለእናንተ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁሌም ደስተኛ ሁኑል ❤❤❤
ፍቅር ካለ መኖር ቀላል ነው አብሽሩ ዩተብ ይከፈትላቸው. ያን ወስዶ ይሄን ላመጣ ፈጣርያችን አልሀምዱሊላ. እኔስ አንዲ ወንዲም. አለኝ እሱን ነበር የመሰልከኝ ሮባ አላህ ይጠብቃችሁ ከጎናችሁ ነን
ማሂዬ,የፋቅር,ሰዉ,ናት,የምትሉ👍
ፀሎት ተሰምቶናል የድንግል ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ከብር ምስጋና ይደራሳወ ❤❤❤❤❤ሌላ ቃላት የለንም ❤❤❤❤
የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ምስል ግዙና እቤት አድርጎ ጸሎትም አድርጎ እሽ
ተክክልኛ ዉሳኔ ነው ይምተሉ ላይክ አደረጉ ❤❤
በሰደት ደፋ ተቀናቃኝ ለምትሉ የእረፍት እንጀራ ይስጣቹእወዳቹ አለው❤🙏
አሚን ❤
❤❤❤❤❤
እሚን❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አምን❤
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ሁሉም ነገር አልፎ ለዚህ ላደረሰ ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
ተመስገን ነው መድኃኔ አለም አባቴ ጸሎቴ ሰለ ሰማሀኝ አመሰግናለሁ ❤ እመቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቃ ❤❤❤ እግዚአብሔር ቀያሪ ታሪክ ነው💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
በጭራሽ አ አ ከሆናችሁ።ሊያገባሽ ያለዉ ሠዉየ እናንተን ከመቀበል ወደ ሓላ አይልም።ተጠቀቁ አደራ አደራ❤❤❤
እኮ 🤔👌
በትክክል
በትክክል።
ውይ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ምንም የለም። ዛሬ ስቃችሁ የጭንቅ ቀን አልፋ ሳቃችሁን በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ፍቅራችሁን የዘለቀ ያድርግላችሁ ፈገግታችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ውሳኔያችሁ ትክክል ነው 👍
የራሳችሁ ዮቱብ ክፈቱ❤❤❤የምትሉ👍
የኔምሀሳብነው
ከማይዎዱት ሠዉ ጋ ሽ አመት ከመኖር ከሚዎዱት ሠዉ ጋ 1 ቀን ጡሩ ጊዜ አሣልፎ መሞት ይሻላል❤❤❤
በጣም. ፍቅረያሸንፋል❤❤❤❤
ተመስገንነው መዳኒአለም አባቴ ፀሎቴ ሰለ ሰማሁኝ አመሰግንሃለሁ❤️❤️❤️❤️ እመቤቴ ተጠበቃችሁ የኔ ውዶች ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው👌👌👌
በስራት በህግ መጋባት አለባቹ ዝብሎ መኖርህ ዝሙት መስራት ነው ትዳራቹ እዲባረክ ጋብቻ መፈፀም አለባቹ
እረ አረጋጊው የመጡቡትን መንገድ አስብ እንጂ
ማስተካክልአለባችዉ ሽማግሌምልከዉቢሆን ፍቅራችዉንአይተዉ ዝሙትላይወደቆ ይህሁሉየቤተስብችግርነዉ ከባድነዉ
ነገሮች እስተሚስተካከሉላቸው
ይኑሩ
መሸ በተሰብ ፈቀደ
ይረጋጉና
በቁርባን እደሚጋቡ ተስፋ አለይ
በትክክል❤
ትክክል
ቤተሰቦች እባካችሁ እነዚህን ፈጣሪ ያሰባሰባቸውን ልጆች ትዳራቸው መሠረት ይይዝ ዘንድ በኢኮኖሚ ተባበሩዋቸው
አልሐምዱሊላ ደስታችሁን እስተመጨረሻው ያምርላችሁ ወላሒ አላህነው እሚያቅብኝ ዝምብየ ሳስብነበር አላህ ይጠብቃችሁ ያረቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አላህ የናንተን ደስታ የቀየር ጌታ እኔንም ከእናቴጋር አገናኝቶ ደስታየን ሙሉ ያርግልኝ ያረብ አይዞችሁ የማዳም ቅመሞች አንድቀን እንደስታለን
ኢንሻአላህ።
በዝሙት ሳይሆን በሀላል ያብቃቃን አላህ ይወፍቀን❤
አሚን ያረብ😢@@bipbip8988
@@bipbip8988 አሚንን ትክክል ከዝሙት አላህ ይጠብቀን አሁን ያሉት ዝሙት ላይ ናቸው 😢😢 አኡዙቢላ
ፍቅር እስከ መቃብር !! ደስ ይላል ሮቢ ዝምብለህ ስታለቅስ አናደኸኝ ነበር አሳዝነኸኝም ነበር ግን ለሁሉም ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤😮😮
ሮቤል ብሌን እንኳን ደሰ አላችሁ በጣም ትልቅ ደሰታ ነው እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ብሎኛል ድርብ ደሰታ ይሁንላችሁ ለፈጣሪ ለእግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይግባው ለሁሉም ግዜ አለው ዋው በፍቅር መተሳሰብ መከባበር ካለ ግማሸ ዳቦ ለሁለት ይበቃል እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እንኳን ደሰ አላችሁ አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤👍
ከመቸው ወጣ አርፈህ ተቀመጥ ሮቢ የሚሆነው አይታወቅምና ስውንም አትመን ይሄጊዜ እስኪያልፍ እባክህ ❤❤❤❤❤❤ በርቱ ፍቅር ያሽንፋል
ተመስገን አምላኬ ሀዘን ልቅሶ በደስታ ቀየርክላቸዉ ተመስገን ዮኒ አንተም እግዚአብሔር ይባርክክ
ፉቅር ማለት እንደዚህ ነው ማርያምን በጣም ደሰ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💍💍💍💍💍💍🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪
እግዚአብሔር ይመስገን በደንብ አጣጥሙ ይህ ህይወት በጣም ነው የሚያስደስተው ድሉን ተቀዳጅታሁታል ክብር ለእናትናልጅ ይሁን❤❤❤❤❤🙏😘 ደስታይገባችኃል
እደኔ ደሥያለዉ አብረው በመሆናቸው የመዳም ቅሞች እደሮቤል አይነት እውነተኛ አፍቃሪ ይሥጠን አሜን በሉ የኔ ሥደተኞች
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
ዮኒዬ. በናትህ. የራሳቸው ዩቱብ. ክፈትላቸው የምትሉ. በላይክ. አሳዩኝ.
Yese,yoni,ba,geta,kifatilachoo,,inwodahalenii
12 በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።
13 ማንም ሲፈተን። በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም።የያዕቆብ መልህክት 1
እሮቤል እና ብሌን ትንሽ ልገራችሁ ከብዙ መከራ ስቃይ አልፍችሁ እንኳንም እንኳንም ደስ አላችሁ ማርያምን ፍጡም ትለያላችሁ ሁሌም አይለያችሁ ፍጡም ቃል የለኝም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ዋወወወወወ የኔ ማሮች
ዳስ ስትሉ
ሁሌም ደሰታ ያለው በፍቅር ውሰጥ ነው በፍቅር ውሰጥ ሁሉ ሙሉ ነው የሚሆው❤❤❤
አብረው በሆናቸው ደስ ያላችሁ ላይክ መጨረሻው ይመርላችሁ በሏቸው
እኔ❤❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ ሮቢ እራስህን ጠብቅ ስትቀመጡ ቤታችሁን ቆልፉት እቃ ልትገዛ ስትወጣ ተጠንቀቅ አንድ ግዜ ገዝተህ ለመግባት ሞክር አይዙዋችሁ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን
Amen ♥️
አሜን እዉነት ነዉ።
Wowwwww በጣም ነው ደስ የምትሉት እባዪን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እንካን ደስ አላችው እግዚያብሀሔር ደግሞ አሁን ይባርካችዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይመቻችሁ ንሰሃ ግቡ ጋብቻችሁ በቤተክርስቲያን ይሁን ፈጣሪ ይጨመርበት የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
ትክክል
ጥሩ ምክር ነው በእውነቱ።እግዚአብሄር ይርዳችሁ።
❤❤❤@@netsanetmelaku8481
ብትክክል❤
Tkikil ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነተኛ ፍቅር ሁሌም ፈተና ይበዛበታል ደስ ብሏችሁ ስላየው ደስ ብሎኛል ይህን ደስታቹን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ 🎉🎉🎉🎉
ስነስርዓታችሁ ቤተሰብ ማክበራችሁ ፍቅርስችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል የፍቅር አምላክ ከክፍ ሁሉ ይሰውራችሁ ፍቅራችሁን እስከመቃብር ያትግላችሁ ደስታችሁ ያስደስተናል
አደራ አደራ ነገሮቹ እሥከሚሥተካከሉ ያላችሁበትን ቦታ አትናገሩ አላህ ያሣምረላችሁ❤❤❤❤❤
ከሰው ቢደበቁ ከአላህ መደበቅ አይደለም አሁን ያሉበት ዝሙት ወንጀል ላይ ናቸው አላህ. ከዝሙት ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
ዝሙት ምንድ ነው ሁለተኛ ሚስት ስላልሆነች እራስን ተመስገን
እሰይ ደሰ ብሃሎ ፅቡቓት ፍጥረት ጽሓይ ገጻ መርዓትና ባ ውሓሎ እያ አቡነ አረጋዊ አቦይ ይሓልውኹም ሮቤል ሓወይ ማዓረይ ሓደራኻ ነብሰኻ ሓልው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዮኒ እንኳን ደስ ያለህ ግን የት ጠፋህ በሰላም ነዉ ዮኒዬ ኪዳነምረት ትጠብቅህ ከስራህ አኳያ አንተም እራስክን ጠብቅ በቀረፃ ምክንያት እንዳትታል ጥንቃቄ አድርግ ለሚያለቅሱት ለሚጨነቁት ሁሉ እንባ የምታብስ ነህ ፊትህ እራሱ ያስታዉቃል ሲያለቅሱ ስታለቅስ ሲስቁ ስትስቅ እኛ ፊትህን ነበር የምናየዉ ካሁን በኋላ ጓደኛዉም ሚዜዉም ነህ ጎጆ አዉጣቸዉ እንኳን ደስ ያለህ።
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ ብሎኛል ሮቤል 22:50
እግዚአብሔር የሮቤልን እውነተኛ ፍቅር አይቶ ተዓምር ያደረገላችሁ።
robiye ያንተ ደስታ እኮ ይሁላችን ደስታ ነው ። ይገርማል እችን ቀን የኛ ምኞት ነበረች ተመስገን ተመስገን ተመስገን ፈታሪ
እግዚአብሔር መልካም ነው ታሪክ ይለውጣል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤ወደ ፊት .......
እባካቹ ወጣ ወጣ ባትሉ በንዴት ሰው እንዳይከታተልዋቹ ሰርጉም ቢያልፍም እባቹ ራሳቹን ጠብቁ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ትንሽ ቤት በረከት አለው
የሚገርም መመሳሰል። ወንድምና እህት ነዉ የምትመስሉት። እግዚአብሔር ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም። ይሄንን ታሪካችሁን ወደፊት ለልጆቻችሁ ታወሩታላችሁ”ጠለፋ በ20ኛዉ ክፍለዘመን” ይበል ብለናል። ይመቻችሁ!
ፍቅር የሁለቱ ሰዎች የጋራ ሀብት ሲሆን ደስ ይላል
ትክክለኛ ውሳኔ ነው እሄን ሳቃቹን ነው ምፈልገው ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
❤❤❤❤
መድሃኒአለም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ራሳችሁን በጣም በጣም ጠብቁ ተነጣጥላችሁ አትውጡ፡፡
የዚ ቤት አዲስ ነኝ ግን የነዚ ልጆች ታራክ ማታ 15 ቪዲዮቸው ጨርሼ ነው ያየሁት የምር😂 መጨረሺቹ ያሳምርላቹ እሳሳቹን ጠብቁ❤❤❤
15እ እኔበየቀኑ ነውእምከታተላቸው ደስ ይሉኛን
ዩቱዩብ ክፈቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ያሳሳሉ
kkkkk
15 ባድ ነው ያየሽው 1ቀኑ እቅልፍ ቀረብሽ ክክክ እኔ ሳስበው ብቻየን ፊልም ነው እሚመስለኝ ታሪካቸው
ዮኒም እናተም እራሳቹጠብቁ ከሁሉ በላይ እግዚያብሄር ይጠብቃቹ ፀሎት አድርጉ በጣም ደስትላላቹ
ሁለየም ደስተኛ ሁኑል ውዶቼ አብሬያችሁ ሳለቅስ ነበር ዛሬ ደግሞ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል የራሳችሁን የቱብ ክፈቱና ስሩ ውዶቸ
በባዶ ጎጆ ንፁህ ፍቅር በቂ ነው ደስታችሁ ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁንላችሁ
በአንድ ሁነው በማየታችሁ ደስ ያላችሁ👍👍👍👍