📛 በሐዋዝ መመለስ በኢትዮጵያ ረብሻ `የትዝታው ጨርቁን መጣል "የአሰግድ የደም እንባ | ዲ/ን ሄኖክ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 50

  • @elijah-pg5tb
    @elijah-pg5tb 2 часа назад +2

    "፤ ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።"
    (የሉቃስ ወንጌል 15: 24)

  • @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
    @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina 4 часа назад +11

    ወንድማችን ሀዋዝ እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ በሰላም ተመለስክ እግዚአብሄር ያፅናህ!!!!

  • @QatarRayyan2022
    @QatarRayyan2022 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናው እዳሥብ እሡ እውነተኛ መንገድን ይግለጥለት፣ወንድማችን ሀዋዚ፣እግዚአብሄር ሥለሚወድህነውከቤቱ የመለሠህ ❤❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 часа назад +3

    እነሱም እፍረት ተሰምትዋቸው ነው እንጂ ለመምጣት ይፈልጋሉ፣ ሐዋዝ ወንድማለም እንኩዋን በሰላም መጣህልን ፣ አይዞህ እውነት ስለሆን የተከተልከው እውነትጋ ሁልጊዜ ፈተና አለና በርታ አይዞህ ወንድማለም🎉❤

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e 2 часа назад +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 4 часа назад +5

    እንኳን አብሮ አደርስን ውንድማችን አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ይጠብቀን ቅዱስ ገብርኤል የስላም አብሳሬው ከነደደ እሳት የምያውጣ
    ስለሁሉም ነገር እግዝሀቤር 🙏🙏🙏 ይመስገን

  • @AlemawNgusey-u6p
    @AlemawNgusey-u6p 24 минуты назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🥰🙏🙏🙏

  • @meseretejigu-t3o
    @meseretejigu-t3o 4 часа назад +5

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @EmbetMulugeta-s3q
    @EmbetMulugeta-s3q 3 часа назад +2

    ትዝታውም ይመለሳል ኦርቶዶክስ እውነት ነች እንኳን መጣህልን አሁንምእናመስግናለን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 часа назад +1

    ዘርፌና ትዝታ የመልሳሉ ሁሉ . ቀን አለው እግዚአብሔር ለሁሉ 💞

  • @Fgfdhf-n7f
    @Fgfdhf-n7f 50 минут назад

    እኳን ተመለክ ወንድማችን እግዝአብሔር ካተ ጋር ይሁን

  • @AbdullahHasen-oc5ng
    @AbdullahHasen-oc5ng 3 часа назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 2 часа назад +1

    አሰግድ ያስለቀሰው አሁን ከውስጡ ብዙዎች ሊወጡ የተዘጋጁ አሉ የሚሠበስበው ጥቅማጥቅሙ ሊቀር ነው እያንገበገበው ያለው እግዚአብሔር ልቦና እየሠጠ ከነጣቂዎች ይመልሳል

  • @YahweNeon-g3z
    @YahweNeon-g3z Час назад

    ሀዋዝ አምልጠሀል ሕያው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፅና ፀንቶ የቆመ ይድናል መናፍቃን እንደ አባታቸው ክስ እንጂ እምነት ፍቅር የሌላቸው ከላይ ሲታዩ ጥሩ የሚመስሉ የማይዋደዱ አስመሳዮች አባታቸው ሉሲፈር እንደነሱ ጨካኝ አይደለም።

  • @MaqdisMaqdis-y3s
    @MaqdisMaqdis-y3s 2 часа назад

    Amen amen amen

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 2 часа назад

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ

    እዉነት ነዉ።❤❤❤

  • @bereketberebereketbere4963
    @bereketberebereketbere4963 2 часа назад

    Bebetu yatsina❤

  • @MICHAELLULE
    @MICHAELLULE 3 часа назад

    🙏🙏🙏beand sew memeles besemay meleak zend talak desta yehonal yalewen ahun betegebar teredahut🙏🙏🙏

  • @Juddidebesay
    @Juddidebesay 4 часа назад

    Yasazenal karat feker mewetat

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 2 часа назад

    እባካችሁ ፀልዩልኝ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ቤቴ ገብተህ ሰላም ጤና ፍቅር በረከት መልስልኝ😢😢😢😢

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 4 часа назад +1

    ልቦና ይስጠው ያሳዝናል እኮ😢

  • @emebetethiopia1877
    @emebetethiopia1877 4 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RuthYimer
    @RuthYimer Час назад

    ምንም አይገርምም እንኳን ሰው እመቤታችንን እየሰደቡ አይደል እንዴ ምን ይገርማል እንኳን ወንድማችን ተመለሰ ዋናው ነገር እሱ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @EliteStore-v4k
    @EliteStore-v4k Час назад

    ፍፁምፍጣሪንክዶለሔደምንያስፍልገዋልሴይጣንለቆትሲሔድተመለሰአሁንምሴይጣንሲጠራውእንዳይመለስፍጣሪንአብዝቶይፅልይፍጣሪንስለካደተናድጄነውበተረፍለጴጤብይፍጣሪንላልክድለራሴቃልገባለውግብሩይስፋመዳንይለምንመቼምበምንምአልቀይርም

  • @bekalutube3943
    @bekalutube3943 3 часа назад +1

    የማያውቅ ሰው ሙያው መሳቅ ብቻ ነው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Час назад

    በእውነት ብታምኑም ባታምኑ የመምህር ዘበነ ለማ የተናገሩት እየተፈጸመ ነው , አንድ በአንድ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናችን ይመጣሉ ጠብቁ ብለው ነበረ እና ቀስ በቀስ ይመጣሉ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Час назад

    አገሬ፡ ውስጥ፡ ወደፊት፡ ክርስትያኖች፡ እንደ፡ አየርላንድ፡ አገር፡ ክልል፡ አርገው፡ ካቶሊክና፡ ፕሮቴስታንት፡ ተዋጋተው፡ ብዙዎች፡ ሞተዋል! ጀግናው፡ሰይጣን፤ በአገራችን፡ በጦርነት፥ በዘር፥ በእምነት፡ አባላቸው! እኔ፡ ነፃ፡ ነኝ፡ ከፉክክር!!!

  • @JesusTribe-r6p
    @JesusTribe-r6p Час назад +1

    እኔ ortodoxe ነኝ ግን ኢየሱስ ጌታ ነው በል እስኪ ?

  • @edissagechera6906
    @edissagechera6906 4 часа назад

    Egizabaher yimasagan woda enat betakarasatan yee qarutinim egizabaher yimasasachew .🙏🙏🙏🙏💒💒🙏🙏💖💖💖

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 4 часа назад

    አንዘንባቸው ወደቤታቸው እንዲመለሱ በመፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃ ማስረዳት ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 часа назад

    ዲያቆን፤ ወገኖቼ፡ እኔ፡ ነፃ፡ ነኝ! እንዴት፡ ብትሉኝ? ከልጅነቴ፡ እስላም፡ ኦርቶዶክስ፥ ጴንጤ፡ ቤተሰብ፡ አድጌ፡ የጥንቱ፡ ፍቅር፡ አለኝ! ሰውን፡ በእዚህ፡ በእዚያ፡ እምነት፡ ቤት፡ ብዬ፡ ጥላቻ፡ የለብኝም! እግዚአብሔር፡ ፍቅር፡ ነው!!!

  • @yirgshalula157
    @yirgshalula157 3 часа назад

    Min asabedachihu ?teregagu hulum begizew yihonal

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 часа назад +1

    ወንድሜ ላንተም ከእንቅልፍ ንቃ፣ አይን ተጨፍኖ ስለሚፀለይ እውነቱን ብርሐኑን አታይምና አይን ግን ግለይጥና ወደሰማይ ወደላይ ፀልይ , የዛን ጊዜ እግዚአብሔር እውነቱን መንገድ ያሳይሀል😅

  • @Juddidebesay
    @Juddidebesay 4 часа назад

    Ena men yedarge wedatefat sihad yasazenal

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 часа назад +1

    እራስህን ኪሳራ ወንድም ትዝታው መጥተህ ለማየት ያሳየን፣ ሳቅህ ግን የመናደድ ነው😅

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 Час назад

    Aydelm enji behon enkuan kensu kteztaw kadregew aibelym khonem degadreg wodneseha meta mi n tehonalachu yelk eza adarashe yalachu asegd saikdmachu tolo wutu ena nuu enwodachualen

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 2 часа назад

    ሌላው ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ነው አምላክ ነው የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ብሎ ያመነን ሠው ለምን ከእኛ ጋር አልካደም ብሎ ማልቀሱ ትርጉም የለውም ኦርቶዶክስ ማንንም አታስገድድም ለእራሳችሁ አልቅሱ

  • @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
    @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina 4 часа назад

    አይ ትዝታው ሳሙኤል እያረርክ ነው የምትስቀው ብቻ አንተም ወደ ትክክለኛዋ ቤትህ መድሀኔአለም ይመልስህ/ይመልሳችሁ!!!!

  • @Juddidebesay
    @Juddidebesay 4 часа назад

    Weshat yalwe yet nw Chelsea West nw atesasatu

  • @Juddidebesay
    @Juddidebesay 4 часа назад

    Yemyamaldaw kamot yemiyadenw kamot yetensaw Jesus bech nw

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 3 часа назад

    Teztaw Mendenhall gena yemenemenal😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 часа назад

    ስመ፡ ክርስትያኖች፤ የቃሉ፡ እውቀት፡ የጎደላችሁ፡ ኦርቶዶክስና፡ ጴንጤዎች! የመለኮትን፡ ቦታ፡ ወሰዳችሁ! የትኛው፡ የአ፡ ኪዳን፡ ት/ት፡ ላይ፡ ነው፡ የቤ/ትን፡ ስም፡ ያድናል፡ ተብሎ፡ የተጻፈው???

  • @gigigigi963
    @gigigigi963 2 часа назад

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayaba9184
    @sisayaba9184 2 часа назад

    Menafiqi hulemi be wusheti
    Be haseti 😂😂😂😂😂

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 2 часа назад

    አይ ትዝታው ምሳሌውም የውሻው በመስኮት ብቅ ማለቱ የከንፈሩ መርገብገብ የአሜሪካ ውሻ መሆኑ አንድ መንታ ትመስላላችሁ 😂የምር