Ethiooia የዐብይ ማንነት - የጠላት መስመሮች 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 386

  • @tgal3661
    @tgal3661 3 года назад +25

    አንተም መልካም ነህ እግዚአብሔርም ይረዳሃል መሪያችን ሰለሆንክ ኩራት ይሰማኛል ።አቅራቢዉም እግዚአብሔር ይባርክህ !!!👍👍👍👏👏👏❤❤❤

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 4 года назад +34

    የኢትዮጵይያ ጀግና የቢሻሻ እንቁ ስጦታችን እንወድሆታለን ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ እህመድ አሊ

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 4 года назад +9

    እግዚአብሔር የረዳህ አሁንም የሚረዳህ ምርጥ ሰው ዶክተር አብይ ♥️🙏 እኔና ቤቴ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን ::

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio 4 года назад +34

    የምግባር እና የተግባር ሰው💓
    #የእናቱ_ልጅ💪

  • @manalebishgedefaw3854
    @manalebishgedefaw3854 3 года назад +2

    I lack words to express our P.M D.R Abiye Ahmde positive attitude, really i always pray to God God with him.

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 года назад +14

    አብይ እዉነተኛ ሰዉ ለመሆኑ እካንስ በንግግሩ በማየት መመስከር አያዳግትም አብይዬ የጥሩ እናት ልጆ ነህ የተባረከ ማህፀን ያፈራዉ ጥሩ ሰዉ ፈጣሪ ይባርክ በርታ አይዞህ

  • @esteziawwubete703
    @esteziawwubete703 4 года назад +10

    He is really Given to us from God. He is our hero of this days.

  • @mihretkebamo5957
    @mihretkebamo5957 4 года назад +31

    አብይን የመሰለ መሪ ሐገራችን አጋጥሞአት አያውቅም በእዉነት እድለኞች ነን

  • @nebilmuktar704
    @nebilmuktar704 4 года назад +26

    ዶ/ር አብይ ከፈጣሪ የተላከልን ብርሃን፣ ብሩህ ተስፋ፣ ሰላም፣ ፍቅር ... ምን ይህ ብቻ፤ ዶ/ር አብይ የኛ የኢትዮጵያዊያን የጋራ አይናችን ነዉ። አዎን ብርሃንን የምናይበት የሁላችን አይን!!! "አንድ አይን ያለዉ በአፈር አይጫወትም" ይባል የለ? ታድያ የጋራ አይናችን እንዳይጠፋብን በአብዋራ ባንጫወት መልካም ነው ባይ ነኝ። 👨🏾‍💻

    • @hanagemeda8020
      @hanagemeda8020 3 года назад +1

      Geta yibark8h

    • @sabawassihun1964
      @sabawassihun1964 3 года назад +1

      እሰይ የገባው የኢ/ት ልጅ ነህ ❤️💛💚

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 3 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @סיטוטאאלמו
    @סיטוטאאלמו 4 года назад +54

    ሰውየው ኦሮሞም ሆነ አማራ ለኢትዮጵያ ምርጥ ሰው ነው በርታልን አብይ ያች።

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 4 года назад

      Yes yes yyyyyyyy

    • @hanagemeda8020
      @hanagemeda8020 3 года назад

      Amara oromom aydelem Ethiopiawi fistu Ethiopiawi newu yihin ababal alwedewum westen yademawal Ethiopiawineten enditerater yaregegnal ebakachihun Ethiopiawiyan zeregninet yitfa

  • @alexdavohabte612
    @alexdavohabte612 4 года назад +3

    የሚገርም አቀራረብ ዋው ዋው ሁሌም እውነት አርነት ያወጣል

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 4 года назад +9

    ተባረክ ወንድሜ እውነቱን እንዲህ ግልጥልጥ አርገህ ስላወጣህው እናመሰግናለን ።

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 4 года назад +45

    እግዚአብሔር ይወደናል
    በአጭሩ እድለኞች ነን

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 3 года назад +2

    አብቹ ፍቅር ነው ማንም አይመጥነውም ከእግዚአብሔር የመጣ ስጦታ ነው ከጎንህ ነን

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 4 года назад +23

    እኔ እስካሁን ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋ የሚታየኝ ጥፋት የለም በእኔ እይታ። ችግሩ ያለው ከእኛው ጋ ነው ምክያቱም በጎሳ ዘረኝነት ተደብቀንና ተወሽቀን መሆናችን አንዘንጋ።

    • @hanagemeda8020
      @hanagemeda8020 3 года назад +2

      Demo enatu Amara bihonus benesu altejemere hulachinim tewaldenal k8lkela ale ende tadiya bekirbu enkuwa Goderewuna oromoyitu yawum yewellegawa dill bale serg segabu lemin alkelekelachihum zeregnoch mafwriyawoch fikirin mekelkel yichal yihon?enante fokiru egna benebere fikrachin enketilalenvEgz3abiher fikir newu zeregnoch mafwriyachewu kirb newu

    • @meskeremhabtegebreal6362
      @meskeremhabtegebreal6362 3 года назад

      በትክክል ጥፋት ያለው እኛው ጋ ነው።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 года назад +6

    Thank you ,brother you have rational mind !!!

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 4 года назад +8

    Amazingly presented!!!

  • @abdiseyoum3248
    @abdiseyoum3248 4 года назад +10

    thank you for your video. Abiy is the most influential person i have seen in my life , no one can stop him.......

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 3 года назад +1

    ዛሬም ይህን ቪድዮ ማየት ደስ ይለኛል።

  • @nice7303
    @nice7303 4 года назад +25

    ባንተ ዶክተር አብይ ኢትዮ ትበለፂጋለች እግዚያብሔር ካንተ ጋር አለ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 4 года назад +28

    አ./ር ከንተጋር ነው አብቹ በርታ ያስጀመረህ ያስፈፅምሀል በርታ እንወድሃለን በፀሎት ከአተጋር ነን በአንተ ነው ወግ የፍቅርና የአብሮነት የሰላምን ጥቅም ያወቅነው ተባረክ ውዳችን አብቹ ጥበቃው ይብዛልህ አሜን ።

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 11 месяцев назад +1

    እሰይ እንዲህ ቅጣልኝ እንጅ ይህንን የሰዶምን ዘፋኝ እድሜዘመኑን ሁሉ ስለጀግንነት ስለሃይማኖት ስለታሪክ ያወራሉ ወደፍቅር ሲባሉ ወይፍንክች ያባቢለዋልጅ በመለት ወደስጋ ቆረጣ ይገባሉ ከሁሉም የአቢይ ጠላቶች እንደማያሸንፉት የተረዳሁት ኤርትራ እና ኢትዮጵያ የታረቁዕለት ያየሁት የህዝብ ደስታ ያናደዳቸው ባለስልጣን ዶክተርነቱ የውሽት ያሉለት ነበር ጠላቶቹን እንዳጣለ አይተናል እናመሰግናለን እድሜ ጤና በፍቅር እግዚአብሔር ስም ሰላም ኢትዮጵያ እና ብልፅግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @stevenchatman1818
    @stevenchatman1818 4 года назад +34

    We love abye Ahmad my king of Ethiopian abye

  • @truworkasfaw7420
    @truworkasfaw7420 4 года назад +6

    Wow , thank you 🙏 Hasab meda. We really need to hear this kind of positive messages. God bless you 🙏🙏🙏

  • @merryjesus3860
    @merryjesus3860 4 года назад +5

    Ya ewnte Dr abiye mlekame saw new eniwdehi alen shi amte nigse egzeyabehari kant gari yehune ❤❤❤

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 4 года назад +8

    GOOD job and bless you.

  • @zerihunteshome8089
    @zerihunteshome8089 4 года назад +6

    Thanks guys! Dr Abiy is absolutely different person who sees beyond and above. Really a head of his time.

    • @gedluemetaferia8577
      @gedluemetaferia8577 4 года назад +1

      I have seen him, I have studied him, he is brilliant, compassionate and thoughtful. I understand why Hizikel Gabisa or Jewar hate him. I do not understand why these shallow U-Tube "commentators" in the name of ballanced journalism hate him. There is a problem when a U-tube owner invites Jewar for an interview , he shpould invite a supporter of Abiy at the same time.Last but not least, there are Journalists who criticize him 24/7. A real journalist invites two people of different opposing views to be fair. I thank the producer of this story. I thank Hasab Meda. Another suggestion. I want to point out the 'Kitchen sink strategy" that Trump used against Clinton in social media. Also in social media if some one repeats a lie 10 fold, it resembles true.Fight for true journalism.Thanks

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 4 года назад +24

    He is a man of action and universal mind!!

  • @edentekeste228
    @edentekeste228 4 года назад +6

    thank you reporter I love you so much

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 4 года назад +46

    አንተ ማሜ ፅናትህን አደንቃለሁ ተባረክ

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 4 года назад +19

    የኛ ጎበዝ አንበሳ ነህ አንተ ዶር አብይ በርታ እግዛብሄር ካንተ ጋር ነው
    ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 года назад

    ይገርማል ፓለቲከኛ ሆኜ ሳይሆን ሀዘነተኛ ሆኜ እራሴን ለማረጋጋት ከሀሳብ ለመራቅ ብዬ የገባሁበት ሀሳብ ሜዳ ቤቴ ሆኖ ቀረ ለምን ? ካልከኝ አሁን በቅርቡ እንደአንተ አንደበተ ርቱዕ እግዚአብሔርን በመፍራት የሚያገለግሉት ልጆቼ ወደ ፈጣሪያቸዉ ከሄዱ ጀምሮ እነሱን ያገኘሁ እስኪመስለኝ ወጣቶች ያሳዝኑኛል የትኛዉንም ቤሔር አልወክልም የዚቹ የሁሉንም ልጆች አጉርሳ አልብሳ ያሳደገች የደጉዋ የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ እናትም ጭምር
    ተባረክ ይብዛልህ ።

  • @talltali1062
    @talltali1062 4 года назад +21

    I just love him
    I can say
    He is a brilliant leader in the world

  • @temesgennegussie2346
    @temesgennegussie2346 4 года назад +14

    Thank you God !! You blessed ethiopia when you give us Dr. Abiye I was thinking had it been weyane during covd.19 what will happen to us thank you God again for giving us Dr.abiye

  • @Hop930
    @Hop930 4 года назад +2

    you are doing a great job brother

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Год назад

    ይሄን ሚዲያም በጣም የምወደው ነው ሰለአብይ መልካም ስለሚናገር ብቻ ሳይሆን እውነት ላይ የተመረኮዘ ነገሮችን ስለሚያቀርብና ስለሚያሰማን ነው በርታ ወንድሜ ፕሮግራሞችህን በሙሉ እወደዋለሁ በርታ

  • @brightsideethiopia1276
    @brightsideethiopia1276 4 года назад +31

    ሰውዬው ከባድ ሚዛን ነው የ ኢትዮጵያ እናቶች በልክ አርገው ሰፍተው ነው ያሳደጉት

  • @swecalf
    @swecalf 4 года назад +15

    I just discovered this channel, it is an absolute goldmine, thank you!

  • @blessedone189
    @blessedone189 4 года назад +29

    አልቻሉትም ደስ የሚለው ደግሞ አይሰማቸውም አቡቹ ፈጣሪን የሚፈራ ሰው ነው አይዋሽም ድብቅ ታሪክም የለውም።

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 4 года назад +4

    ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። በጣም ግሩም ነው አዘጋጅተህ ያቀረብክልን የ ጠቅላያችን ማንነት።
    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
    ታዲያ አደራህን እራስህን ጠብቅ።

  • @dawithayile1069
    @dawithayile1069 4 года назад +13

    ደ/ር አብይ አህመድ ለ ኢትዮጵያ ህብ ሲል ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ክቡር ደ/ ር አብይ ከልብ እንወዳለን ።

  • @cn8130
    @cn8130 3 года назад +1

    Yezemenachn lu stota Dr Abiy Ahmed God bless you!!!!

  • @bodidoda2564
    @bodidoda2564 4 года назад +3

    አብይዬ የኔ ብርቱ በርታ አግዚአብሔር ካአተ ጋር ነው

  • @itsmydam5684
    @itsmydam5684 4 года назад +5

    ዋው እናመሰግናለን ለአቀራረባችሁ ይመቻችሁ

  • @mimia6063
    @mimia6063 4 года назад +2

    We love you so much Abiyachn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ከሚጠሉህ የምወድህ እንበልጣለን የኛ ጀግና የዋህ ጥሩ ሰው❤️❤️ አንተን የሚጠሉት ሁሉ ክፉ አይንካቸው ምክንያቱም አንተ የምትሰራውን እየተንጨረጨሩ እንዲያዮ ምኞቴ ነው አዘጋጁ ከልቤ አመሰግናለሁ የባክግራውንዷን ክራር ድምፅ ወድጃታለሁ👍👍 ከአብያችን ጋር ወደፊት🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♀️🏃🏻‍♀️💪💪💪💪

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 4 года назад

      The haters are few in number. One and the same person comments using different names. Ethiopia shall thrive with the leadership of Abiy.

    • @NafiraWakeeyo
      @NafiraWakeeyo 6 месяцев назад

      🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @wondimualemayehu5992
    @wondimualemayehu5992 4 года назад

    You are right !!!!!!! I really appreciate your Narrative. Abiye is a real GIFT for Ethiopia and the First TRUE Ethiopian Leader. GOD BLESS ETHIOPIA & ALL THE PEOPLE OF THE WORLD.

  • @dawitmezmur8014
    @dawitmezmur8014 4 года назад +2

    Job well done. Thank you for the information. Hope this clears some of the confusions. More is expected

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад +2

    አብቹ ለሁሉም አንድ ነው እኔ እደሱ ያለ ጀግና መሪ አላየሁም ኑርልን

  • @anito2321
    @anito2321 4 года назад

    HASAB MEDA The best documentery. And a best journalist.

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 4 года назад +7

    አብይዬዬዬ የኔ ኩራት ስጦታዬ

  • @mahlettesfaye6098
    @mahlettesfaye6098 3 года назад +1

    እግዛቤር፣ካንተጋርይሁን፣አብዬዬእንወድሀለን፣

  • @jdhdndhd3471
    @jdhdndhd3471 4 года назад +2

    Wooooow abiyu marhachinni nourillinni bahasallammi 1000shih amati

  • @bekelechweldeyohanes8041
    @bekelechweldeyohanes8041 3 года назад +1

    በጣምሀቀኛ፣ሚድያ፣ቀጥሉበት፣ለእውነት፣ዋው

  • @nice7303
    @nice7303 4 года назад +8

    አምላኬ ጉልበት ይሁንህ

  • @kadoabdokado4798
    @kadoabdokado4798 4 года назад +12

    His speech always motivated me

  • @onelove9961
    @onelove9961 4 года назад +5

    አቢያችን አንተ ከሰማይ የተላክ ♥♥♥♥♥
    የሚጠላህ ይጠላ አምላክ ይጥለመቸው!!!!!!!!!!!!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 4 года назад +2

    ስለ አብይ እውነቱ ይሄነው:: Thank you Hasab meda

  • @ynujesus8673
    @ynujesus8673 3 года назад +2

    መሪያችን ሆይ ኢትዮጵያ ባንተ ኢትዮጵያ ከጨለማ ትወጣለች 🙏❤

  • @shalomkirstos4722
    @shalomkirstos4722 4 года назад +1

    Dr Aby God bless u and kee u

  • @werkeywerkey3708
    @werkeywerkey3708 4 года назад +3

    Yene jegnaw good bless muse dr. Abyi

  • @astertadesa308
    @astertadesa308 4 года назад +8

    Abbichuu 😗❤❤❤❤❤❤

  • @alemetcha9051
    @alemetcha9051 4 года назад +6

    long live Dr Abiy Ahmed God bless you ❤❤❤

  • @kunitassew317
    @kunitassew317 4 года назад +4

    May god help our leader Dr Abiy.

  • @Life-Stories37
    @Life-Stories37 4 года назад +1

    I got this channel today! Thanks guys. Abiy is different. Let him go!!!

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 4 года назад +1

    Abichya 🙏🙏🇪🇹🇪🇹 tesfachin

  • @tsionadmasu8468
    @tsionadmasu8468 4 года назад

    እኔ በጣምነው የምወደው እስኪገባንድረስ እሡን የሚጠሉት ስግብግብ እኛብቻ እንኑርየሚሉ እራስወዶዶችናች

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 года назад

    Doctor Pr minister Abiy Ahmed ❤️👍🇲🇱

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад +1

    ጀግናው መሪያችን እንወድሀለን

  • @tinarebcca945
    @tinarebcca945 4 года назад +2

    Hi you are great man. I LOVE SO MUCH YOUR Media. ሰውየው የሚለውን መፃፍህን አንብባለሁ። ሚዲያህን በጣም ነው ምከታተለው አድናቂህ ነኝ። ከባሌ ሮቤ እና ከአ.አ ሽምሲያ እና ማሙሽ ሙሳ አ.አ ጎፋ ሰፈር

  • @samsonkebebe9381
    @samsonkebebe9381 4 года назад +3

    Thank you bro

  • @girmacewgedekorke5888
    @girmacewgedekorke5888 4 года назад +20

    በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ሌላ መሪ
    ቢሆን አገራችን ምን ትሆን ነበር
    እግ/ር ለወቅቱ የሰጠን መሪ
    አብይ እንዴት እንደምወድህ

  • @adanuadugna8251
    @adanuadugna8251 4 года назад

    THANK YOU HASAB MEDA ❤🇪🇹❤🇪🇹👌👌👌

  • @asdiconic6481
    @asdiconic6481 4 года назад +7

    Long live abiy Ahmed Ethiopia forever

  • @emawayeshkassa8502
    @emawayeshkassa8502 4 года назад +12

    እኔም የምወደው አብይን ኢትዮጵያ በሙሉ ስሙ ስጠራት ለዛው ብቻይበቃል በኢትዮጵያ የማይደራደር ትልቁ አብይ አህመድ ይንገስልን ለዘላለም ጠላቶቹ እንደ ጉም በነው ይለቁ ክምድረ ገፅ አሁንም ያሽንፋል ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ሁላችንም ከጎኑ መቆም አለብን ትልቅ ነበርን አሁንም ትልቅ እንሆናለን ነው

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 4 года назад +45

    ጥላት ብዙ ብዙ ያወራል የሚሰማቸው የለም ስለበለጣቸው የቅናት ወሬ ነው ገና ብዙ ይቃጠላሉ እሱም ይነግሰሰል።ጥላቶቹም አፋቸው ገምቶ ይቀራል

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw Месяц назад

    ማሜ እናመሰግናለን የልጅ አዋቂ ነህ በርታ እውነት አይዳፈንም እናንተ እያላችሁ

  • @SamSung-fl6db
    @SamSung-fl6db 3 года назад

    Abicho.abati.naki
    Isike.zelalemi💯💯💯💯💔👈

  • @abifuza893
    @abifuza893 3 года назад +1

    ሰላምሰላም።የአገሬመሪ።በረታ።ጠክ።።ወደ።ዱምጠሉ።ምንግዜም።ለዘላ።ለም።የኢትዮመሪነህ።በርታ።አበበችወጌ።ፈጣሪ።ጥላይሁንለልህ።አሚን።

  • @solomonhaile1800
    @solomonhaile1800 4 года назад +5

    wonderful prieminster

  • @user-Eth
    @user-Eth 4 года назад +4

    He is brilliant. A visionary leader 21st century.

  • @Gambella11
    @Gambella11 4 года назад +10

    ለሀገር የሚሰራ፣የሚጥር፣ቅን፣ታጋሽ አስተዋይ የዘመናችን ታላቁ ንጉሥና መሪ ነው።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад +2

    Dr Abey Ahmed he has a goal to left up mamma Ethiopia to bright feuture for her next generation. We love u and we are lucky to have a brilliant leader like u. God bless u. Thanks.

  • @buzobuzo9605
    @buzobuzo9605 3 года назад

    የኔ ድንቅ ማሪ እስከ ትንሰዔ ብትነግስ ደስ ይለኛል

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 Год назад

    ጀግናው ራአይ መሪዬ ጥቂቶች ባይረዱህም ብዞአቻችን ከጎንህ ነን የአላህ ጥበቃ አይለይህ።

  • @degenejib6390
    @degenejib6390 4 года назад +1

    የተባረከ ሰዉ ነዉ አሁንም ከፍ ይበል፡፡

  • @جمالحبشي-ب5ح
    @جمالحبشي-ب5ح 3 года назад

    አላህ ይጠብቅህ አንተ ጀግና ነህ ጀግንነትን በተግባር ያሳየህ ድቅ ኢትዮጲያዊ

  • @woinishetchabbert6195
    @woinishetchabbert6195 Год назад

    He's our prime minister Dr Abiy he is a hero God bless him 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @afee-s
    @afee-s 4 года назад +37

    እስካሁን ያልተኛሁት እየጠበኩህ ነው mo

  • @josy9888
    @josy9888 4 года назад

    You are our hero, the legend 💗💗💗💗
    They talk your bad side without knowing about you. But you always walking on the right way. Love you Abbichuu 💗💗💗💗

  • @adanuadugna8251
    @adanuadugna8251 4 года назад

    Moh Thank you ❤❤🙏

  • @bach1212
    @bach1212 4 года назад +1

    እውነትን ያዝ ፍቅር ሁሌም ጋንተጋር ከሆነ አንተን የሚጠብቅ ሁሌም አያንቀላፋም

  • @jemalali3772
    @jemalali3772 4 года назад

    አላህ ይጠብቀው አላህ እድሜውን ያርዝመው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 4 года назад

    Abichu ante ke egziabeher zend yeteseteqqq setotachin nekkkk. We love and pray for you!!! Be telatochik fit, ahunim moges ena mekenawenen yestik. Qenenetikin tebiqqq!!! Egziabeher libikin yetebiq, Amen!!!

  • @wageyawageya1857
    @wageyawageya1857 3 года назад

    ተባረኽ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 4 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️we love him ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🙏

  • @MrHickyburr
    @MrHickyburr 3 года назад

    I am proud of you this is true journalist

  • @abdulazizhussein943
    @abdulazizhussein943 4 года назад +1

    Keep it up!!!!!!!

  • @astertadesa308
    @astertadesa308 4 года назад +1

    Thank Hasab meda

  • @9571-t9w
    @9571-t9w 4 года назад +1

    በርታ