ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው? ፡ ክፍል 2 | Comedian Eshetu with Ustaz
HTML-код
- Опубликовано: 29 мар 2021
- JEGNA MEFTER
This show is a talk show, to which different guests will be invited and they will share their life experiences with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices, they have paid in life and from the victories, they have achieved in life. the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportspersons, authors … ESHETU MELESE
ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው? ፡ ክፍል 2 | Comedian Eshetu with Ustaz
#Comedian Eshetu #uztazabubaker #abubaker #islam #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusic Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ Приколы
እስኪ ኡስታዝ አቡ ሀይደርን ያቅርብልን የምትሉ ላይክ
ይሄ ፕሮግራም መቸ ሠቸነዉ የሚተላለፈወ ከወቃችሁ ንገሩኝ
እሱንማ አየቀርቡም ክክክክ ይፈሩተል
@@user-eb3je7bu7s
ይሄ ፕሮግራም መቸ ቀንና ሰአትነዉ የሚተላለፈዉ ?
@@fatimaabdallah1397 እኔም አለቅም ውዴ ግን ሁሌ ኡስተሰዞች አይገባዙም በአገጠም ነው ኡስታዞች ሁሌ እዚህ ምገኙ መስሎሽ ከሆነ ብዬ ነው
@@user-eb3je7bu7s ክክክ
ክርስቲያን ነበርኩኝ ለመስለሜ ትልቅ ሰበብሆነህኛል ኡስታዜ
እንኮን ወደተፍጥሪሽበት መጣሽ እህታችን
አላሁ አክበር
ማሻአላህ
Masha Allah Allahamidulelah
እግዚአብሔር ወደራስሽ እንድትመለሽ አምላክ ይረዳሽ እህቴ
አልሀምድሊላ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ ማነው እንደኔ በእስልምናው ደስተኛ የሚሠማው
አቡ ሀይደር እና አቡ ያሲን ኡስታዝ አብዱል መናንን አቅርብልን የምትሉ ላይክ አዲርጉ
Maniki
መሸአለህ በጠም ደስ የምሊ ነዉ
ለይኪ
እኔም
ሙስሊሞች በእምነታቸው ጎበዝ ናቸው ብር ባንክ ሲያስገቡ እንኳን ወለድ አይኑረው ይላሉ
ወለድሀራምነውበሀይማኖታችንለዛነው
ቁርሀን ወለድን አጥብቆ ነው ያወገዘው ለዛ ነው
ሀራም ስለሆነ ነው ማር
ወልድን መብላት እሳትን እንደ መብላት ከፈጣሪ ጋር ጦርነት እንደመግጠም ይቆጠራል በእስልምና እጅግ በጣም ይርተወገዘ ነገር ነው ውዴ እውነት ነው
ወለድ ሃራም ስለሆነ ነው
እሸው ውስታዝ ያሲን ኑሩን አቅርብልን የምትሉ ላይክ አድርጉ እንዲያቀርብልን 👍
👍
👍
👍
ይሀልጅ ተሁስታዞችጋ ተጠወለ ጠብቁ አላህ ይመራውና ይሰልማል ኢንሻአላህ እሸቱ ምርጥሰው ቢሠልም የምትደሠቱ ላይክ አሳዩ
ኡስታዝ አብ ሀይደርይቅረብ የምትሉ👍እንያችሁ
ሙስሊም በመሆኔበጣምድስተኛነኝ ኡዝታዝ አላህእርሚናጢ ናይስጥህልን
በነካ እጅህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ይቅረብ የምትሉ እጅ ወደ ላይ 👆👆👆👆
👍👍👍👍👍👍
🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
👍👍👍👍👍
👍👍👍👍
አቅርብልን እባክህን የኒወንድሞ
እኔ ክርስቲያን ነኝ ለሁስታዝ ግን ትልቅ ክብር አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን 😍🙏
አሜን እኔ ሙሥሊም ነኝ የሌላ እምነት ተከታዮችንም አከባሪ ነኝ ምክኒያቱም የሌሎችን ሣከበረ የራሤም ይክበረልኛል እና🙏❤🇪🇹🤝
ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተስማምቶኛል ::
ሰብስክራይብ- አይረሳ : አመሰግናለሁ !
ቤተሠብ እነሁን ጀማሪ ነኝ እንዴማመረ🇪🇹🤝🙏
@@zizi5555 ሰውየው ችግር አለበት ፍቅር ያስይዛል
የኔውድ እኔም አከብርኩሽ 🇪🇹🌹🌹
ውስታዝ ሳዳት ከማል ይቅርብ የምትሉ ላይክ
ኦርቶዶክስ ነኝ ብዙ አንደበተ ጥኡም ሙስሊሞች አሉ ደስስ የሚሉኝ ንግግራቸውን ስነስርአታቸውን ስወድላቸው ጥግ ድረስ ነው one love Ethopia 💚💛❤️🙏
@Fua tube ከሁሉም እምነት ገዳይ እና ጨካኝ አለ አንድላይ መፈረጅ አሎድም ሰው የሚቀጣውም የሚወቀሰውም የሚጠላውም በራሱ ስራ ብቻ ነው !!
አህለን ወሳህለን ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
ጎበዝ አስታዋሺነሺ ውዴ እናመሰግናለን🌸🌸🌸🌸
አላህ ይሰጥሺ ማማዬ ትልቅ ሰዉ አሰታዉሺ የሙሰሊሞች መካሪ ነበር በተለይ ለእኛ ለሴቶች እህህህ እሱ በበሞተ ጊዜ አአያልፉ የሚመሰሉ ቀናቶች አለፉ ጀነተል ፊርዶሰን ይወፍቅልን😥
Yene marrr min largeshi
ኡፍፍፍ ኡስታዜ አሚን አላህ ጀነተል ፊርደዉስ ይወፊቀዉ ዱኣ እናደርግለታለን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እወድሻለዉ 😘💝😘💝😘💖💖💖💖💖💖🇪🇹💚
አሚን ውደ
ኡስታዝ አቡከር እንደኔ የሚወዳቸው ማን ነው እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ደስ ይሉኛል
እኔም ሁሌ እከታተለዋለሁ እወደዋለሁ አድሎ የለበትም
እኔም ራጅም እድሜ ከጤና ጋር አቡኪ
Shukrn
እናመሰግናለን
እኔ ለአላህ ብዬ አላህ ይጠብቅልን
እሼ እግዚአብሔር የስራ ዘምንህን ሁሉ ይባርክልህ እኔም ክርስቲያን ንኝ የቱከበሩ ኡስታዝ ለሰጡን ስለ እስልምና ትክክለኞ እምነት በጣም እአመሰግናለሁ ለካስ እስልምና ይሄ ነው !! እግዚአብሄር ይስጥልኝ
ስለ እስልማና አጥኒ እወቂ ይጠቅምሻል
የሙስሊም ተከታዮች እንኮን ለተከበረው ረመዳን በሠላም አደረሠን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኩአን አብሮ አደረሰን የኔ ሙሉ ሰው እድሜ ይስጥሽ
አሼ በነካካ እጅህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩንም አቅርብልን የያሲኔ ወዳጆች የት ናችሁ
ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር አደበተረቱ ኡስታዝ ያሴኔ ኑሩ ይቅረብልን
አለን ይቅርብልን አደበተ ርቱ አቡ መይሙና
አወ
ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተስማምቶኛል ::
ሰብስክራይብ- አይረሳ : አመሰግናለሁ !
ይቅረብጠፍቶብናል
ኡስታዝ አቡ ሀይደር ይቅረብ ምትሉ እስኪ፡፡
Insha allah
Aewwwwwww
Aewwwwwwww
Aewwwwwwww
Aewwwwwwwww
በጣም ከምወዳቸው በጣም ከማከብራቸው ውድ የሙስሊም አባትና መምህር አንዱ በመሆንህና እውነተኛ የሐገሬ ልጅ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ኡስታዝ አቡበከር በእውነት አመሠግንሃለሁ። እዚያም የመከራ ቤት አብሬህ በነበርኩበት ወቅት ያየሁትን ደግነት መቼም አልረሳውም። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ያገሬ ልጅ።
ማሻ አላህ ከሁሉም በላይ ያስደሰተኝ የክርስቲያን ወገኖቻችን ኮመንት ነው 💋💋💋💐💐💐💐
በጣም ወላሂ
ሱብሀን አላህ ከሁሉም በላይ ያኮሩኝ ውድ ኢትዮጵያ ውያን ክርስቲያን ወች ናቸው ኮመንታችሁ በጣም ያስደስታል አላህ ይጠብቅልንኡስታዛችን እሸትየ እንወድሀለን
እናመስግናለን ሲጀመርኮ አወቅንአወቅን እያሉ አሁን ያለው ወጣት ነው ሀይማትለሀይማኖት ሊያባላየሚነሳው ግንእዲህሀቅ የሚናገሩትን መምህሮች በጣምነውየምወዳቸው በኛአገር ወሎ ሶለልስንል አብርብ ጥምቀትስናከብር አብርብ እሮመዳን ስናከብር አብርን አርፋን ስናከብር አብርን ነው ፍቅርከወሎ ሁሉንም በተለይ ኢትዮጵያን የሜወድ ሀይማኖቱን የሚያከብር ስው በጣም አከብራቸዋለሁ
ትክክል
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኣማኝ ነኝ ግን ኡስታዝን እጅግ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ምርጥ መምህር እና ኣባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
አሚን
Amen
አሚን ለንቺም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ
አምንንንንንን
አላህ ይውደድሽ ፈጣሪ ያክቤርሽ
ያሲን ኑሩ ይቅረብ የምትሉ
Yes👌👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@zahrawelo2801 Endamer wede
አዎ ፕሮፈይሠረ አዴም ካሚል እና ኡሥታዝ ያሲን ኑር ቢቀረቡልን 🙏❤️❤️✅ ቤተሠብ እንሁን
Aw yiqerbulin ustaz yasin nuruu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዋ ይቅርብ ኡስታዝ
ይህንን ትምህርቶ ለመላው ኢትዮጽያን በቴሌቪዥን አስተላልፉት እባካችሁን በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ ያረብ የታላችሁ ደአላህ ባሪያዎች የረሱል ኡመቶች ሰሉ አለ ነብይና ሙሀመድ ሱለላሁ አለሂ ወሰለም የታል ላይክ እሽታች 🙏
ماشاء
ሠለላአለይሂ ወሰለም
S.A.W
እኔ ክርስትያን ነኝ ግን በጣም የማከብራቸው ሰው ናቸው
ዋው በጣም ትልቅ ሰው!!!! ክርስቲያን ነኝ እስልምናን በዚህ መልኩ ስላስረዳከን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏 መልካም ኢትዮጵያዊ👍👍
አቺም ይጠቅመኛል ብለሽ ሰላዳመጠሽ ክብር ይገባሻል ሰው ማለት ከሁሉም እውቀት የሚወስድ ነው
እኛም እናመሠግናለን
@@sadamohamed2455 ትክክል እውቀት ይጠቅማል እጂ አይጎዳም
እኛ ሙስሊሞች ለከርሰቲያኖች በጣም ክብር አለን ግን ቢዙ ክርስቲያኖች ባለማወቃቸው የምንጠላቸው ይመሰላቸዋል
አላህ እኮ ክርስትያኖችና አይሁዶችን ስጣራ በቁራን ውስጥ
በጠም ክብር በሞላበት አሞላቆ [ እናንተ የመፀሀፍት ሰዎች ሆይ ] ብሎ ይጠራቸዋል
አላህ እኮ በቁራን ውሰጥ ጣኦት የምያመልኩትን እንካ አትሳደቡ ይላል
ምክኒያቱም አላህ ፍቃዱን ሰጠ የ ሰው ልጅ የፈለገውን ማምለክ ምርጫ ተሰጠው
መቸም ትንሽም ምክር ብትሆን ከሰታዝ
ትጠቅመናለች ባይ ነኝ
ኢስላም ውብየስነመግባር መሪነው መበደል እጅ ሰውንበድሉ አይል ምአልሀምዱሊላህ በቃ መልካምነትሁሉ እስልምናላይ ነው
እሼ ውዱ የልጅ አዋቂው ወንድማችን እናመሰግናለን🙏
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ እግዳችንን ኡስታስን በጣም አክበራለው ያስተላለፉት መልክት በጣም አስተማሪ ነው ለእኛ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለው🙏💚💛❤️👍👏
እኔ ኦርቶዶክስ አማኝነኝ ግን እንህ አባቶችን በጣምነው የምወዳቸው በርሜ በጤና ይጠብቅልን
የኦርቶደክስ ተከታውች በጣም መልካም ናችሁ በረመዳን ኢድ ጊዜ ጓደኛየ ብዙ ነገር ትሆንልኛለች በስራ ቦታየ ኦርቶዶክስ ናት እኔም ለሷ እደዛው
እስቲ እንደኔ የአሼን ትህትና ያስተዋለ
እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነዉ?
ክክክክ እኔ
🙋 😍
እኔ 😍
እኔ
Eni
እረጅም እድሜናጤናይስጣችሁአቡኬ አላህይጠብቅልን. አሼአላህ ያቆይህ አቡሀይደር ይቅረብልን የምትሉ
እዚ comment ላይ ያለን ሰዎች ብቻ ሰብሰብ ብለን ብንኖር ብዬ ተመኘው ሁሉሙ ኢትዬጱያዊ ነው😍
ክክክክ
በጣም
በነካ እጂህ ያሲን ኑሩ፣ሁሴን ከድር፣በድር ሁሴን ፣ኑሩ ቱርክን ይቅርብልን የምትሉ እጅ ወደ ላይ
ኡሥታዝና አላህ እድሜ ይሥጥህ ከጤና
ጋር
በታለይ ኑረሐ ቱርክ ስለወጂ ያምሰጣ ደዋ የአላህ
ለትክክለኛ ሙስሊሞች አንገቴን እሰጣለሁ ።
ፍቅራቸውን በተግባር አይቻለሁ።
የ Saudi Arabia ሙስሊሞች ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ ያለቸውን ክብር በኔ አይቻለሁ ። Good Bless Saudi Arabia Amen!
እውነት ያየ እውነት ዪናገራል ምርጧ ወገኔ ሀቅ ነው
ምናል ሁሎችም እዳንች ልባቸው ቢከፈት ውዴ
eweniten minager yasedesetal 10q
Senitocha gen telachachaw
ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተስማምቶኛል ::
ሰብስክራይብ- አይረሳ : አመሰግናለሁ !
የኔቅን
በንግግሩ በጣም ተገርመሀል በትንሹም ቢሆን እስልምናን ረድተሀል እስኪ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አቅርብና በሚማርክ ንግግሩ እስልምናን ያቀርብልሀል
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነት ምርጥ ሰዎች ያብዛልን!
በቀጣይ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮ እና ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በጉጉት እንጠብቃለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Awo yi gabezulin
ወላሂ ኮሜንቶኝ አብዛኛቹ ክርስትያን ናቹ ኮሜንታቹ በምን እንደ ምገልፀው ቃላት ያጥረኛል የምር አንደበታቹ በጣም ማር በሆነ አገላለፅ አየገለፃቹት ነው አቡበክርን እናመሰግናለን ሁሉም ክርስትያን ወንድም እህቶቻችን ከልብ
ኡስታዝ በድሩ የናንተ ዘመን ትዉልድ በመሆናችን አላህን እናመሰግናለን እንዲህ በእዉነትና በእዉቀት ብዙ ክርስትያኖችን በፍቅር ማርኩ ይህ ደሞ ለኢትዮጲያችን ይጠቅማል
ወላሂ ፕሮግራሙን በA/b ተከታትዬዋለሁ ግን አስተያየታቸውን ለማዬት ነው የገባሁት ኡሥታዞቻችን ቀሌላ እምነት ተከታዮት እንድሥ ሲመሠገኑ ሳይ በጣም ነው ዴሥሥሥሥ ያለኝ አልሃምዱሊላህ ኡሥታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ በርቱልን
@@ommohmed1843 lemen Meselek yemenwedachew open minded selehonu new eko Metshafe manbebe malet new eko Yetemaru sewochen mesemat kemanenawem emnet Yetekemal Endeoustaz aynet degmo Yehulunm hAymanot yakeberalu lehagerachen Yasfelegwatal.🙏
እኔ ክርስቲያን ነኝ ማርያምን አቡኪን ሂወቴን ብሰጠው አልሳሳም ብቻ ደና ይሁንልን ስወደው ሳከብረው አባቴ ማርያምን❤❤❤🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@@arsemabamkaku3275 😘
ጠያቂውም ተጠያቂውም ልዩ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶች
አንተ ልጅ ምልካም ሰውኔ ውዳ ቃጥታ መንገድ አላህ ይምራክ::
Hh tekklgaw mengd lay nw alhamdulilah
በጣም የምወደው የኢስላም. መመህር. ምርጥ. ኢትዮጵያ. ነው. 🇲🇱. አደበት. ጨዋ. የኔ. ወሎየ. አቡበከር
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇲🇱 this worng flag original Ethiopia flag 🇪🇹 this
ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተስማምቶኛል ::
ሰብስክራይብ- አይረሳ : አመሰግናለሁ !
U need to say Ethiopiawe
ፉትህ ለበድረችን
እባክህ እሼ እንደዚህ አይነት ምርጥ ፕሮግራሞችን በቲዩብ ብቻ ሳይሆን ለሚሊዮኖች እንዲደርስ በቴሌቪዥን ቢቀርብ ።አስብበት !🙌🙌🙌🙌🙌🙌ኡስታዝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለካ የሁላችንም የእምነት መሰረት ሰላም ነው አማኞቹ ነን በጥባጭ🙄
betam telk negeger
🥰🌹
Edme yistesh ehete mirte nigegir nw yehulum emnet meseretu selam nw selam dmo islam nw🙌
ትክክል
እውነት ነው ችግሩ ከኛ ካማኞቹ ነው ልብ ይስጠን
እስኪ ኡስታዝ ከሊድ ክብሮምን አቅርብልን
((ስለላሁ)) (( አለይሂም)) (( ወሰለም))።።።።።።።።።።።።።።።ጀግናችን ኑርልን
እኔ የሆርቶዶክስ ህምነት ተከታይ ነኝ ብዙ የሚስሊም አስተማሪሞችን ክብር አለ እስታስ አቡ በክር እድሜና ጤና ይስጥልን
ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን በጣም ነው የምወድክ አቡኬ ትህትናክ ነገሮችን የምትገልጵበት መንገድ ቅንነት የተሞላበት ነው እግዚአብሔር (Allah) እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!!
😍
Ameeeeeen
Ameen
Ameeen
አሜንንንን
እዩት የኔን ኡስታዝ ምኑን ብዬ ምኑን ልተው ያረቢ ጠብቅልንን ኡስታዞቻችንን
እሸቱ ቅን ሰው ነህ ኑርልን ወንድሜ
አቤት ደስ ሲል ተመስጨ ነዉ የሰማሁት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ኡዝጣዝስ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤
በጉጉት እንደኔ ስጠብቅ የዋለ ማነዉ🤲🤲🤲
እኔ ውደ
🙋
ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተስማምቶኛል ::
ሰብስክራይብ- አይረሳ : አመሰግናለሁ !
Everyone
በስማም እኳን ለእስለምና አማኞች እኛራሱ ብሰማህ የማሰለችህ ምርጥ ሰው እና መልካም ሰው ፈጣሪ በምድራላይ ያብዛልን
በጣም እህት
@@user-dw3bf3tp3c as wr wb pls pls demiry pls 🙏😢
እንደነዚህ አይነት ምርጥ ምሳሌ መሆን የሚችሉ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን!!!!
የሚገርም ነው: የተነሱት ጥያቄዎችና ማብራሪያቸው የምር ልብ የሚሞሉ የት እንዳለሁ ቆሜ እንዳስብ ያደረጉኝ ናቸው። I thank u very much!!!!
እሼቱ ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም በጣም ታላቅ ሰው ነህ ትልቅነትህን አሳየህን አክብሮትህ ምታዳምጥበት ምጠይቅበት መንገድ ትልቅነትህን አሳየህኝ ክብር ላንተ እንዲኖረኝ አረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እሼ በምክንያት ነው የምንወድህ የሚስማማ፣ በላይክ
ቃል የለኝም አንተን የምገልፅበት ኡስታዜ
ጀዛከላሁ ኽይር ኡስታዝ
አቢ ሀቢቢ አደበተ ጣፋጭ ነክ እኮ ክፍል 3 ይምጣ የምትሉ 😍😁
በጣም
🙏
@@zamzamzamzam7194 demiry pls 🙏😢
@@zaramohamad6294 እሺ እማ
እኔ በእምነቴ የምጸናሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን አመልካለሁ። የእስልምና ሃይማኖትን አከብራለሁ ኡስታዝ ያሲን ነሩ በሚያስተምር ግዜ በመደመም ነው የማደምጠው አሁን ደግሞ ኡስታዝ አቡበከር በጣም ደስ ይላል። በዚሁ ለመላው የእስልምና ሐይማኖት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ።
አላህ ሂዳያ ይስጥህ ወንድም ሁላችሁም ክርስቲያኖች አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህኡስታዝ እሽ ምርጥ ሰው ስወድህ 💚
ሙሉ ቀን ሲያወራ ቢውል ሳትሰለች ምታደምጠው ምርጥ ሰው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው
አቡኪ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እንደ እርስዎ የኢትዮጲያዊነት ስሜት ያለው ሰው ያስፈልገናል
👍👍👍👍👍❤❤🤚🤚
አሚንን
We are muslim we love our country Ethiopian. We are respect our Christian Ethiopian .we are brothers and sisters we must standing together protect our beautiful country
@@shadowmedia1249 thank you
በእውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኡስታዝን በጣም የወደድኳቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ከነሙሉ ቤተሰባቸው ይስጣቸው ይጠብቃቸው 🙏🙏🙏👏👏👏
ኡስታዝ አቡከር እና ኡስታዝ ያሲን ኑሩ.... ሲዲዎቻቸውን የስብከትን ያህል ነው ያዳመጥኩት፡፡ በዚያም ለህይወቴ ብዙ ያተረፍኩባቸው ምርጦቼ ናቸው... አእነናመም እሼ እናመሰግናለን እነዚህን ምርጥ ኢትዮጵያውያን ሺህ ያድርግልን፡፡
ያሰላምምምምምምም ኡስታዝ የማስረዳት ብቃትህ እሼ የመረዳት ችሎታህ ገራሚ ነው ,የዚህ ውብ የሆነ ዲነል ኢስላም ባለቤት ያረገን ፈጣሪያችን አላህ የተመሰገነ ይሁን❤
አሚን ያረብ
አሚን
አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን
አልሃምዱሊላህ
ኡሥታዝና አሚራችን
አቡኬ የኔ ልሳነ መልካም ሃይማኖቴ ክርስትያን ነኝ ግን አነጋገርህ እውነተኝነትህ ሁሌም ይገርመኛል አከክባሪህ ነኝ ኡስታዝ አቡኬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !!
አቡኪ እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን ወንድሜ አላህ እርሜህን የርዝመው አላህ ጀነት ያገናኘን በራህመቱ አላህ ብዬ እወድሃለው
አቡኪ ኡሥታዜ የኛ ብርቅየ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሁሉ
እንደኔ እሼን የምትወዱት ለይኩኝ እስኪ ክብር ለ አሊሞች ክብር ለ ኡስታዞቻችን ከ ክፍል 1 ጀምሮ ለየት ያለና ተንተን ያለ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር እሼ እድሜና ክብር ይጨምርልክ እምወድህ ውዱ ወንድሜ 💗
ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተስማምቶኛል ::
ሰብስክራይብ- አይረሳ : አመሰግናለሁ !
Mashallha osetaze abo beker allha berka ena edemehene yakoyelene
@@Zehabu. አድርጌልሻለው ውዴ አንችም አትርሺ
@@halapiyartube7229 Damerge Wede Enem Edamershalhu
@@Zehabu. Damerge wede Enem Edameralhu
Ramadan mubarek to all muslim ☪️🙏
Thank you so much
🙏🙏🙏💓💞💞
🙏🙏🙏
😍😍👍
😍😍😍😍😍😍
ማሻአላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አላሁመ አሚን
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዜ ያሲን፣ አህመድ ድን ጀበል፣ ካሚልሸምሱ፣ በድሩ ሁሴን
..... ሁሉም ይቅረቡልን ወዳጆቻችንን ናቸው
የሚገርማቹ ነገር በጣም ከምውደዴ የተነሳ የንቅልፍ ግዜዬን ተሻምቼ በጉጉት ስሰማው ነበር ደስ ብሎኛል 14 ሰአት እየሰራው እንቅልፌ እያስቸገረኝ የግዴታ ጨረስኩት ምንም ክርስቲያን ብሆንም እወደዋለው
አችንም አላህ ይውደድሽ
@@zeharamuhammed9905አላህ ካሀዲን አይወድም።
14 seat mulu misera jegina wendimachin allah yabertah. Legnam endante tinikare yisten
እውነተኛ ክርስቲያኖች ያኑርልን አሜን
እመብርሃንን በጣም ነው የምወደው እከታተላለው እድሜና ጤና ይስጥህ እሽየም በርታልኝ
😍
*ሰላለሁ አሌይሂ ወሰሌም ኡስታዝ አቡኪ ጀዘክለህ ኻይርን እሼ እናመሰግናለን መልካም ኮሜንታተሮች ክበሩሊን እንድህ ነዉ ስነምግባር እምነተችን የምያዘን ቅና አስተሳሰብ ሩህሩህ ልብ በእሚዬ Ethiopia አለህ የብዘሊን አሚን*
የኛ ዘመን ምረጥ ኢትዮጵያዊ ሁስታዝ እናመሰግናለን።
የማይጠገብ በሃይማኖታዊ ምሳሌ የተዋዛ ትምህርቶች ትልቅ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን:::
በስመአብ ኡስታዝ አቡበክር በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ አንተና መሰሎችህ ስናይ እንፅናናለን ክብረት ይስጥልን🤲🏼🙏🏾
ኮሚድያን እሸቱ በጣም እናአመሠግናል መልካም ወገንነህ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ከማከብራቸው ሠወች አንዱነህ ኡስታዝ አቡበክር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
Thank you Eshetu for inviting this most intelligent Islamic scholar in your program. I really learnt a lot about Islam and its value from Ustaz Abubeker's deep and charismatic interview. He is really a great asset not only for muslims but also for all Ethiopians.
ሂጃብ ለሴት ክብሯ እንጂ ጭቆና አደለም ኡስታስ አቡበክር ጀዛከላህ እሼም ምርጥ ምርጥ ጥያቄ ነዉ እናመሰግናለን
እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዜ አባቴ
እሚገርም ነው ያልሆነ አመለካከት እንዳይኖረን ሁላችንም በፍቅር እንድንኖር በልዩነት ውስጥ አንድነትን እንድንፈጥር እንዲህ እንዲህ ያሉ ሀቀኛ ሰዎች አቅርቡ
ትክክል ሁሉም የአደምና የሀዋ ዘር ነው
ሱበሀን አላህ ጣፋጭ ነው ንግግሩ ሁሉ ሳልጠግብ ነው ሁለቱም ክፍል ያለቀው እሸት እናመሰግናለን
እኔም ክርስቲያን ነኝ ለኡስታዝ ትልቅ ክብር አለኝ የእውነት ሰው እረጅም እድሜ ተመኝሁልህ 💐
እሼ በአላህ በነካ እጂህ ዴግሞ ኡዝታዝ ያሲን ኑሩን አቅርብልን የሚል ማነዉ
ይሄ ሰው ማነው አረ አጓጓችሁን
ከአለማወቅ በጭፍን እምነትን ለሚያንቋሽሹ ሰዎች ትክክለኛውን ገለፃ ለሰጡልን ለኡስታዝ አቡበከር ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
እኛ ሁላችንም በጣም የምንዋደድ ነን ግንማሻ አላህ ክርስትያኖች ናቸዉ ብዛት ኮሜንታቸዉ አላህ አዋዶና አፋቅሮ ለዘላለም ያኑረን ኡስታዜ እረጅም እድሜ
ኡስታዜ 😍
ጀዛክላህ ኸይር ☝️
አሼ መልካም ሰው ለአንተም ቁኑን መንገድ እመኝልሀለሁ ...
ውይ በስመአብ በጣም መልካምሰው ነው በርግጥ አሁን ጥላቻው በመላአው አገር ቢስፍፍም ብዙ መልካም ሙስሊም ወገኖች አሉን ለመምህራችን ጨምሮ ለመልካም ሙስሊሞች እጅግ የላቀፍቅር እና ክብርአለኝ እድሜከጤናጋር ይስጥልን ፍቅርአንድነትና ሰላም ይስጥልን እሸ ጀግና በጣም ከሀሳብጀምሮ ፕሮግራምህ በጣምልዩነው
😍😍😍😍😍😍😍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
The Holy Ethiopian our one country different religion no problem things must be respect our people and stand together to protect our country for evil people
ምነው ለሚፈጠርው ችግር ሁላ ተጠያቂው ሙስሊሞች ናቸው ለማለት ሞከርሽ?? እስልምና እንኳን ለአንድ ሀገር አይደለም ለአለማት እና ለፍጡራን በአጠቃላይ ሰላምን የሚሰጥ እምነት ነው ኡስታዝ ይህ ሁላ የሚተነትነው እኮ አንቺ በእስልምና ሰላም ወዳድነት እንድትተማመኚ ነው ሰላም እንዲሰማሽ ምክንያቱ አንቺ ስለእስልምና ሳታውቂ ስለምትተቺ ይህ እንዳይሆን ነው የሚደክመው እንጂ ማሳወቅ ግዴታው ሆኖ አይደለም ለምን ብትይኝ ስለሙስሊሞች ሰላም ወዳድነት በወሬ ሳይሆን በተግባር የታየ የሚታይም ነው ።
እናመሰግናለን ዉደ
ኡሥታዝ አቡበክር እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሠቦችህ ይሥጥልን የኛ ጀግና ወንድሜ አሼ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው 👌👍👍👈
ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተስማምቶኛል ::
ሰብስክራይብ- አይረሳ : አመሰግናለሁ !
ማሻአላህ ማሻ አላ ያእስታዝ አቡ በክር አላህ ይወፍቅህ እስኪ እሸቱ ከናንተም ሀይማኖት ማለትም ከክርስትያን ቄስ አንዱን አቅርብልን እኛም እንማማር ባለማወቅ ብዙ ስለምንተቻች እንደኡስታዝ ስለእምነታችሁ አብራርቶ የሚያስረዳ ካለ ብታቀርብ እላልሁ ።
ኡስታዝዬ ክብር እድሜ ጤና ለእርሶ ይስጥልኝ አቦ አንደበቶት እራሱ ማር ነዉ ጌታ ምስክሬ ነው አስተምሮቶት ቀልቤን ገዛዉ ክበሩልኝ
እኔ ኦርቶዲክስ ተዋይዲ ነኝ እኝን ሁስታዝ በጣም ነው የማከብራቸው በጣም እወዳቸዋለው ፈጣሪ እድሜ በፀጋ ያኑራቸው🙏🥰🥰
❤❤❤
እኔም ክርስትይስን ነኝ ግን አቦቡኬር ከልቤ ነው እምውዳቸው እማክብራቸው እንዳቱ ያለ ያለ አባት ውንድም ያብዛልን እትዮጵያ አንድን እሚያርግ ያብዛልን እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልን
Masha allah እዳንተ አደበተ እሩቱ አላህ ያብዛልን ኡስታዜ አሼ big respect ❤❤❤
ይህን ሁሉ ሠአት ስቀመጥ 10 ደቂቃ የተቀመጥኩ አልመሠለኝም👏👏👏
እልሐምዱሊላህ እሥልምናዬ ሁሌም የምኮራብክ እምነቴነው
እሸትየ በናትህ ኡስታዝ ያሲን ኑሩንም አቅርብልን ናፍቆናል!!!!!!!
Redman tena ystk was mashallaha
ተባረክ ጌተዬ ኡሰታዝ እውነት ነው ሀቅ ነው እሰልምና የተከበረ ሃይመኖተ ነው እግዚአብሔርነ ያምናሉ አላህ ብለው ይጠሩታል ክርስቶስንም ኢሰ ብለዉ የማርያም ልጅ ብለው ያከብሪታል ክርስቶስ እመጣለሁ የማያውቁነ እስራኤላውያንም ጭምር ለማሰተማር ብሎል እንሸ አላህ ዛሪ በጣም ደሰ ብሎኛል ተባረኩ ሥርዓት ያለዉ ውይይት ነው ኮራሁባችሁ ተባረኩ
ወሥታዝ እረጅም እድሜ ይስጥህ እሸት እናመሰግናል ይህን የመሠለ ጣፋጭ ትምህርት ሥለአቀረብክልን