2. Bereket Tesfaye አማላጄ Amalaje በረከት ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Bereket Tesfaye
    Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
    play.google.co....
    Subscribe to www.youtube.co....
    / ​
    telegram
    t.me/bereketes....
    Instagram
    / singerberek. .

Комментарии • 263

  • @SofiEthio
    @SofiEthio Год назад +155

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የቤኪን መዝሙሮች በጣም ነው የምወደቸው ይሄኛው ደሞ ይለያል ዋው❤❤❤❤❤❤❤

    • @AkAklilu-ns4ie
      @AkAklilu-ns4ie Год назад +12

      ከገባሽ ለምን ሰዓት ታባክኛለሽ 🤔

    • @eyerusalemthomaseyerusal-su9bv
      @eyerusalemthomaseyerusal-su9bv Год назад +9

      Yemedan ken zare new❤

    • @tigstseboka6987
      @tigstseboka6987 Год назад +4

      መዳን ከመስማት ቶሎ አምልጪ ተባረኪ

    • @ኢትዮጵያየሁሉምናት
      @ኢትዮጵያየሁሉምናት Год назад +10

      መውደድ ብቻ ሰይሆን እንደ ቤኪ መሆንና ኢየሱስን መከተል ያስፈልጋል። የእስልምናን ሃይማኖትን በጣም ከልቤ የሚያከብረው እንዲሁ የእምነቱን ተከታዮችን እወዳቸዋለሁ

    • @girmatamiru4290
      @girmatamiru4290 Год назад +4

      @ sofi, you believe in the power of Jesus's holy blood? That is deep theology thou!

  • @Meri-pz6zt
    @Meri-pz6zt Год назад +29

    እየሱስ አማላጃችን...ስለ ሀጢያታችን ያፈሰሰው ደም ዛሬም ትኩስ ነው!!!

  • @natnaeltibiti5988
    @natnaeltibiti5988 11 месяцев назад +5

    ዋውው ሃጥያትን ወስዶ ጽድቁን የሚሰጥ የ አባቴ ልጅ ስምክ ይባረክ። ሃሌሉያ❤❤❤❤

  • @birukephrem
    @birukephrem Год назад +9

    “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

  • @mercybelete1297
    @mercybelete1297 Год назад +87

    ኢየሱስ ለእኛ ያለውን ጥልቅ ፍቅር መግለጫ ቃላት ሲያጥረን እንዲህ ያሉ በእንባ አጅበን የምናሳርገው ለነፍስ የተጠጉ ዝማሬዎች ያስፈልጉናል። ምን ማለት እችላለው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ቤኪ

  • @-bookwormheaven3374
    @-bookwormheaven3374 Год назад +37

    በዚህ ዘመን የምንሰማው የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፤ ቤኪዬ ፀጋ ይጨመርልህ ❤❤❤

    • @mahiletkassahun3661
      @mahiletkassahun3661 Год назад +1

      Amen gata eyesuse temesegen haliuoya kefe bele tebareke bemedenke madanhe adenhengale eyesuse amalaga tebekaya adaenga nw. berkete wndema tebareke denke mezemure nw❤❤❤❤❤❤

    • @tsiontilahun3669
      @tsiontilahun3669 Год назад +1

      Amen

  • @muskae5070
    @muskae5070 Год назад +25

    ዋው የሚለው ቃል መች ይገልፀዋል ! የመዝሙር ጥማቴን እየረካሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው። ቤኪዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 Год назад +13

    ምትኬ የሆንክ ኢየሱስ ስምህ ለዘለአለም ይባረክ እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠኸን ወንድም ስለ በረከት ተስፋዬና ቤተሰቡ አመሰግንሃለሁ 🙏

  • @AbezashAbrham
    @AbezashAbrham 11 дней назад

    አሜን አሜን አማላጄ ኢየሱስ ብቻ ነው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @wubeshetmillion4499
    @wubeshetmillion4499 Год назад +1

    ጆሮ ያለው ይስማ ማን በሞተው ማን ይከበራል? ማንስ ይነግሳል? ማንስ ይወደሳ? ኢየሱስ ብቻ በቂ ነው !!!!

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 Год назад +2

    እኔ ቃላት የነኝም ስለዚህ መዝሙር ፤ ወንጌል ተሰበከ። እናመሰግናለን ወንድም በረከት። ከሰማይ ተቀብለህ ነው የዘመርከው

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 Год назад +24

    Baki ስጦታችን እንወድሀለን ❤እግዚአብሄር ዘርህን ሁሉ ይባርክ ዝማሬዎችህ ልዩ ናቸው ይህ ካንተ አይወሰድ🙏#ኢየሱሴ አማላጄ ሀሌሉያ🙌

  • @meronalemkere5677
    @meronalemkere5677 Год назад +12

    ቤኪዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ !!!❤❤❤

  • @Selam-e4p
    @Selam-e4p 4 месяца назад +1

    ሰማይ ከኔጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በእየሱስ ደም ነው ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @sanbatogetu4210
    @sanbatogetu4210 Год назад +19

    የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው♥️♥️

  • @keyamesha7411
    @keyamesha7411 Год назад +6

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን😢😢😢😢አቤት የኔ እየሱስ ምነኝ ወዴዴን በእዉነት በጣም የምገራም መዝሙሪ በእዉነት ጌታ እየሱስ አብቶ ይባርክ ቤክዬ 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @almialora
    @almialora Год назад +10

    ኢየሱስ አማላጄ ነው❤❤❤

  • @jonegecho
    @jonegecho Год назад +5

    እኛ ለእግዚአብሔር ካለን ፍቅር ይልቅ እግዚአብሔር ለእኛ ስላለው ፍቅር ማሰብ እርጋታን ይሰጣል። የትኛውም ዜማ እና ግጥም የማይገልፀው ፀጋው ይመስገን። ቤኪ ተባረክ

  • @Biruk-SBG
    @Biruk-SBG Год назад +8

    How beautiful! Jesus is my intercessor, Lord and Saviour. It is a beautiful song, glory be to God!. God bless you Beki, I can't stop listing to this awesome song 🔥💖❤

  • @jerusalemalemu7422
    @jerusalemalemu7422 Год назад +7

    ወንጌልን ዘመርከው ....I have no word for this album beki "YOU CAN"!!!!!

  • @AlemtsahayNiguse
    @AlemtsahayNiguse Год назад +1

    ዘመንህ ይቀባረክ

  • @abeltekle6225
    @abeltekle6225 Год назад +14

    Thank you Holy Spirit for this amazing Grace ❤This song could only be from Holy Spirit and Holy Spirit only!

  • @heavenlywisdom1866
    @heavenlywisdom1866 Год назад +8

    I'm blessed by this wonderful song!💯💜 ✝️ .God bless you brother Bekki.🙏

  • @hailushame2929
    @hailushame2929 Год назад +4

    ከዛመሩ ኢየሱስን ያማከለ መዝሙር መዛምር ነው ቤኪ አንተ ደግሞም ኢየሱስ በደንብ ትስባክ ል እውነት ነው ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው ተባረክ !!

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Год назад +4

    አሜን የእኔ አባት ደምህ ዛሬም ትኩስ ነው ከሀጥአት ደዌ ያጥባል ያነፃል ይፈውሳል ufffffffff Amennnnn

  • @SamriZwede
    @SamriZwede Год назад +3

    በእውነት ቤኪ እግዚያብሄር ይርክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤ ከ ፌኔት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saramokonin5966
    @saramokonin5966 Год назад +1

    Yihen mezmur semiche semiche altegib alku uuuuuu hallelujah bekiye tebarek

  • @AshenafiHailu32
    @AshenafiHailu32 Год назад +20

    ኢየሱስ ያድናል!!❤❤❤

  • @shugietifo7089
    @shugietifo7089 Год назад

    እዉነትም አንተ የሕይት በረከት ነህ።የእ/ርን ቃል በመዝሙሪህ ዉስጥ ስሰማው በልቤ ወስጥ መለኮታዊ እሳት ይጭሪብኛል።መንፈሳዊ ወንድማችን በጌታ ስም እጅግ አድርጌ እወድሀለዉ እ/ር ከእኘቤተሰበህ አብዝቶ ይባሪክህ!!!ተባረክ:ኣሜን።

  • @derebeshashigoleilago5156
    @derebeshashigoleilago5156 Год назад +8

    OMG ❤what a Jesus focused blessed song is...bekiye may your peace be abundant ❤️

  • @alazarwolde1790
    @alazarwolde1790 Год назад +4

    i am not stop listening till .... praise God 🙏🙏🙏

  • @TsedekeTesfaye-xk5gi
    @TsedekeTesfaye-xk5gi Год назад +5

    I'm blessed by this amazing song❤❤ God bless you bekiye

  • @yeshihareghaddis9732
    @yeshihareghaddis9732 Год назад

    የምታጽናናው የምትደግፈው መሀሪ ጌታ ተመስገን
    ይህን ዘማሪ ባርከው

  • @obsanafrica3552
    @obsanafrica3552 Год назад +2

    ቃላት ስላጣሁ ሁሉን ለውስጤ ተውኩት...

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Месяц назад

    ዮሀንስ 3፦14-17
    14-15 ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
    16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።❤❤
    17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Год назад +3

    Amen, Amen, Amen. Amazing and beautiful song! God bless you more and more!

  • @nigstdesalgn
    @nigstdesalgn Год назад +2

    የጌታዬ ደም አማላጄ ነዉ🔥 god bless you

  • @KDforGod
    @KDforGod Год назад +3

    God bless you brother! Beautiful song!

  • @muluyimer3488
    @muluyimer3488 Год назад +3

    Bereket ❤❤❤ all his songs are comes out of secret place. Intimacy intimacy intimacy...

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l Год назад +3

    ዚህ ዘመን የምንሰማው የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፤ ቤኪዬ ፀጋ ይጨመርልህ ❤❤
    Reply

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 Год назад

    አንድ መንገድ አንድ መዳኛ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Год назад +2

    ቤኪዬ ተባረክ ኢየሱስን በመዝሙር ስለሰበክህን❤❤❤

  • @betselotassefa3418
    @betselotassefa3418 Год назад

    Beki tebarekilign

  • @loveisjesus9267
    @loveisjesus9267 2 месяца назад

    Amennnn!!! Sooo happy to have subtitle with English ❤ God blesss You more!!

  • @tewabechayehu9826
    @tewabechayehu9826 Год назад +1

    God BLES YOU😊

  • @TsionYadeta
    @TsionYadeta Год назад

    ሁሌም አማላጃችን🙏🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶

  • @SamriZwede
    @SamriZwede Год назад

    በእውነት ቤኪ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤ ከፌኔት

  • @adamamyc9479
    @adamamyc9479 Год назад +2

    I can't stop listing this song U r blessed dear brother

  • @KEBIRON7
    @KEBIRON7 Год назад +8

    🙆😍🙏 በአንተ ላይ በለው ፅጋ ልባችን ተባረከ😍🙏

  • @mebratutlahun2658
    @mebratutlahun2658 Год назад

    የተትረፈረፈ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን በረከት!
    ወንጌል ስዘመር እንዴት አስደናቂ ነገር ነው!

  • @yemsrachwansisa2757
    @yemsrachwansisa2757 Год назад +4

    JESUS is more than enough 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🥰🥰🥰🥰

  • @danieldaniel-j2l
    @danieldaniel-j2l 10 месяцев назад +1

    geta abzto yibarkh amalaje❤

  • @meazatolla4326
    @meazatolla4326 Год назад +1

    That is great what a wonderful & powerful song u r blessed brother

  • @TareSinteyahu
    @TareSinteyahu Год назад +1

    ተባረክዘመንህይባረክ

  • @evageorgesami8784
    @evageorgesami8784 Год назад +3

    the blood of jesus living❤❤❤❤❤❤

  • @melesehandebo
    @melesehandebo Год назад

    ተባረክ ቤኪ❤❤

  • @firehiwotfikire921
    @firehiwotfikire921 Год назад

    ፀጋው ይብዛልክ ወንድሜ

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 Год назад +1

    wow ግሩም መዝሙር ነው ተባረክ ቤክሻ

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 4 месяца назад

    Beki tebareki tebareki 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UkiDuti
    @UkiDuti Год назад +1

    ewnet new amalaenew😇😇😍😍🥰

  • @alemayehulihonofficialchan7956

    የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው!!
    ቤኪ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Год назад

    ለዝማሬ የተፈጠርክ ነህ ጌታ በረከቱን ያብዛልህ

  • @denekedesta6868
    @denekedesta6868 Год назад

    Bichegna amalajachin eyesus nw tebarek Beki

  • @mekidesgosaye4391
    @mekidesgosaye4391 Год назад

    የኢየሱስ ደም ዛረም ትኩስ ነው።❤

  • @rahelhailu4851
    @rahelhailu4851 Год назад

    ተባረክ ቤኪዬ❤❤❤

  • @sarabelete-vd6ny
    @sarabelete-vd6ny Год назад

    Wow its good

  • @andemariamjacob3042
    @andemariamjacob3042 Год назад

    Amen Amen
    God Blese you mor and mor my Brother

  • @MerhawitBihon
    @MerhawitBihon Год назад

    Saye wedewu yewdedni sayflegewu yeflegni igzabiher semu yebarek 🙌 ahunem yegtahoye deme tekuse newu🔥🔥🔥🔥💯
    Biki wondemi abzeto geta yebarek 🙌

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu Год назад

    Amen amen amen alew begeta 🙏❤️👍tebarek beki

  • @DawitSisay-gy2td
    @DawitSisay-gy2td Год назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። እናመሠግናለን ወድማችን

  • @terezatewdros5381
    @terezatewdros5381 Год назад

    God will bless you❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hop930
    @Hop930 Год назад +5

    can't get enough of this even repeating and repeating♥

  • @mahiletkassahun3661
    @mahiletkassahun3661 Год назад

    Amene gata yesuse denke mezemure nw tebareke bakiey❤❤❤❤

  • @ruthsolomon3997
    @ruthsolomon3997 Год назад

    Egziabher ybarekeh tebarek

  • @lozaabera10
    @lozaabera10 Год назад

    ኢየሱስ አማላጄ ነው ተባረክልን ቤኪዬ

  • @Hanibalzerihun739
    @Hanibalzerihun739 Год назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ❤❤❤❤

  • @kassahunsebisbe4218
    @kassahunsebisbe4218 Год назад

    ረሰረስንበት ቤኪ ዘመንህ ይባረክ

  • @YemataworkWorkneh-u4u
    @YemataworkWorkneh-u4u Год назад

    Bereketye bexam yemwedh zemari neh yanten mezmuroche bexam new yemwdachew gin yezi demo yileyal ye egziabher dem zarem tikus new uu bexam Des yemil mezmur new egziabher zemenhn yibark bexam new yemwedh yeegziabher sew❤❤❤❤❤

  • @Bella-qp1wc
    @Bella-qp1wc Год назад

    የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ❤❤beki tebarek

  • @bezget806
    @bezget806 Год назад

    Be blessed bro❤ what amazing song

  • @MesseleMengistu-xv8ek
    @MesseleMengistu-xv8ek Год назад

    እግ/ር ይመስገን እሄማ ሰማይ ተከፍቶ ነዉ ተባረክልን ወንድም Beki❤❤❤❤

  • @tadbekele9538
    @tadbekele9538 Год назад +1

    bless you

  • @TRENDTRACKER-v6m
    @TRENDTRACKER-v6m Год назад +1

    My God bless you!

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu3814 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ this song is just fire fire 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @hailushame2929
    @hailushame2929 Год назад

    አሜን እየሱስ ያድናል ! ብሩክ ሁኝ

  • @Bikiltu-h6k
    @Bikiltu-h6k 10 месяцев назад

    This is beautiful song

  • @eyasuesatu2804
    @eyasuesatu2804 Год назад

    bekiye geta yibarki tebarek degimo tebarkahal

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Год назад +1

    My the lord bless you bekeyee ❤❤❤

  • @saronkebedeasrat8383
    @saronkebedeasrat8383 Год назад

    God bless you Bereket Tesfaye

  • @fikruteklemariam8375
    @fikruteklemariam8375 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ 🎉🎉🎉

  • @AsmamawZewde
    @AsmamawZewde Год назад +1

    የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው

  • @eliyasisay8883
    @eliyasisay8883 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bless you

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 Год назад

    አዎ 🙇‍♂️የጌታዬ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ትኩስ ነው አይደርቅም አሜን

  • @masara7252
    @masara7252 Год назад

    Ameen Ameeen haleluya Eyesus Amalajachin newu ❤❤❤

  • @abyitashena6443
    @abyitashena6443 Год назад

    god bless you beki 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 Год назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @mik7647
    @mik7647 Год назад +1

    although I am agnostic I still have something left in me. I hope to attend your consert 1 day.

  • @tesfaye9167
    @tesfaye9167 Год назад

    Amen amen eyesus amalgachne new ❤❤❤❤

  • @janebandilan1143
    @janebandilan1143 Год назад

    The blood of Jesus it it great baki blessyou to the middle east god willing if you see it hit we are happy to the Arab world th3 Lord will give us victory 🇧🇭🇧🇭

  • @habmedia5762
    @habmedia5762 Год назад +1

    እንዴት ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ነዉ