"እባክህ ክብርህን አሳየኝ" የ መጋቤ ሓዲስ በጋሻው ደሳለኝ ቁጥር 18 አዲስ ስብከት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ድንቅ ስብከት በመጋቤ ሓዲስ በጋሻው ደሳለኝ ቁጥር 18 አዲስ ስብከት።

Комментарии • 492

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርከው በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ስብከት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 4 года назад +7

    የቃሉ ባለቤት የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ በእዉነት ወድማችን መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋዉን ያብዛልን እዳተያሉ ወድሞቻችንን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @abejeasefa
    @abejeasefa Год назад +1

    እባክህ መንገድህን አሳኝ ጌታዬ

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን ድንቅትምህርት

  • @eliascheru4612
    @eliascheru4612 7 лет назад

    berta memhir begashawu ewunet betera sewoch chuhet atetefam. legizewu nu enji ewunet hulem tashenfalech. Tsegawune yabzaleh yagelgilot zemenhin yibarkewu. edemenana tena esu yewunet amlak yesithe. Amen!!!!!!

  • @mounaybirhanu2227
    @mounaybirhanu2227 7 лет назад +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    #የቁም #ሞት
    የኖርክ የሚመስልህ በህይወት የሌለህ
    የቆምክ የምትመስል ቁጭ ብለክ የቀረህ
    ፃድቅ የምትመስል በሀጢያት የጎደፍህ
    መናኝ ነኝ የምትል በከተማ ያለህ
    ቀሚስ ያጠለከው መነኩሴ መሳይ
    በስሟ ነጋዴ በተዋህዶ ላይ
    ጌጣጌጥ ፈላጊው ክብርህን የምትወድ
    ፈጣሪን የረሳህ አምላክህ ያንተ ሆድ
    ሰባኪ ነኝ ባዮ ወንጌል አስተማሪ
    አማላጅ ተማላጅ መለየት ያቃተህ ሳለህ ቀባጣሪ
    እውነት ነው የምትል ሀሰት ተናጋሪ
    ምሁር ነኝ የምትል ፈጣሪ ቀማሪው
    ቅዳሴው እረዝሟል ብለህ አሳጣሪው
    ዶግማን የምታፈርስ አንተ እሾህ ዘሪው
    የሌለ የመሰለህ እንዳንተ ተጠሪ
    ከፍ ከፍ የምትወድ የመድረኩ መሪ
    ጥሩ ስንዴ መስለህ እንክርዳዱን ዘሪ
    የበግ ለምድ ለባሹ በጉን አባራሪ
    እምነተ ጎዶሎ ክሀዲ ሴረኛ
    የሀይማኖት ሸንጋይ አስመሳይ መለኛ
    አሜኬላ እሾህ ነህ የሰይጣን ምርኮኛ
    ይህንን ስትዘራ በህይወት ዘመንህ
    አምላክም ታግሶ እስትንፋስ ቢሰጥህ
    ለንስሀ ብሎ እድሜ ቢጨምርልህ
    እየኖርክ መሰለክአንተ ግን ዝም ብለህ
    ትንቀሳቀሳለህ የቁም ሞትን ሙተህ
    መንፈስ ቅዱስ ይምራህ እስኪ አስበው አንዴ
    ቁሜአለው አትበል የአዳም ልጅ ዘመዴ
    መኖር አይባልም የቁም ሞት ነው ሆዴ
    #የሀጢያት #ትርፉ #ሞት መንፈ!!!
    ሮሜ 6:23
    ተሳደብሽ አትበሉኝ ስድብ አይደለም እውነቱ ይሄ ነው
    አከተመ!!!!!
    ወስብሀት ለእግዚአብሔር
    ወወላዲቱ ድንግል
    ወለበመስቀሉ ክብር
    ይቆየን አሜን

    • @yemisrachz7911
      @yemisrachz7911 7 лет назад

      Mounay Birhanu ኧረ በስመአብ እርሱ ከሞት ወደ ህይወት ተሻግሮአል እኮደስ ሊልሽ ይገባል
      ይልቁንስ ወደእውነቱ ምራኝ ማለት ይሻላል
      ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል!!!

    • @yemisrachz7911
      @yemisrachz7911 7 лет назад

      የእየሱስ ስም ሲነሳ ደስ የማይለው አጋንንንት ብቻ ነው።።

    • @mounaybirhanu2227
      @mounaybirhanu2227 7 лет назад

      +Yemisrach Z
      Yemisrach Z ውይ ምን ላድርግሽ እንደው ከህይወት ወደ ሞት ሄዷል ማለትሽ ነው አይደል አይዞሽ እኔ ስለሚገባኝ ይሄ ንግግር አታስቢ ለማንኛውም ብዙ ያተረፈ መስሎት ሁሉንም ከስሯል ፎርፌ እኔ የማውቀው አንድ ታላቅ እውነት የማይሻር ሀቅ አለ እየሱስ የሚል ጌታ አማላጅ በመፅሀፍ ቅዱስ እንደሌለ እኔስ የማመልከው የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እሱም አደኝ እንጂ አማላጅ አደለም አከተመ

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 7 лет назад +4

    ሃይማኖት አያድንም መደን በማንም የለም አንድ እየሱስ ብቻ ጊዜ ስታገኚ መጽሃፍ ቅዱስ አንብቢ የዛኔ ከራስሽ አልፈሽ ወንጌልን ትመስክርያለሽ

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 8 месяцев назад

    አመን አመን አመን የምንሄደበት የሚንወጣበት ሁሉ እሱ ይምራልን መንጌደ ሁሉ እሱ ያሳየን። እድመና ፀጋ ያብዛልህ የጌታ ሴው አጋጣም ውስጥ ጌብቼ ስሴማ ልበ እርፊ አለችኝ እንደዚህ አርጌ ለካ ትስብካለ አርቶዶክስ ውስጥ ጌረመልኝ ።እምነት መስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው ወጌኖቼ የምሴማኝ በእረካታ ይቀመጣል በመከራ ሁሉ ያርፋል ወደመንፈሳዊ እውነት ስንጌባ የምንሰማው የማንኛሁም ቃል አይደለም ወንጌል ዘፊጥረት እስከ ራዕይ ድረስ ያለሁ ስለ ልጁ እየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው ። መዳን በለላ በማንም የለንም እንድንበት ዘንድ በሰመያ በምድር በምድር በታች የተሰጠነው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ብቻ ነው አመን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendiyefikre677
    @wendiyefikre677 7 лет назад +8

    ዘመንህ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ እወቱን አስተምርሀል ከዚህ በበለጠ በቅባቱ ሙላት ተሞላ

    • @anchalemalemayehu1547
      @anchalemalemayehu1547 4 года назад

      hule yante sibiket be gugut semalo be Ewunet tilk sawu nek be ortodok wust indez aynet sibiket betam yigerimal ortodoksoch ke sidb wuch ke and betachew yete kedese hasab semiche alawkim

  • @እሩትየማርያምልጅኢየሱስስ

    የኔ ምርጥ አለቀስኩ እኮ ምን ልበልህ ይሁን በቃ ክብር ሁሉ ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ😍😘

    • @ggghhhhjh3774
      @ggghhhhjh3774 7 лет назад

      እሩት የማርያም ልጅ ኢየሱስ ስምህ ቅዱስ 💞💚💛💚💛💒

    • @yonassolomon2498
      @yonassolomon2498 7 лет назад +1

      በጋሻውን ገና ከመጀመርያው ዝና ፈላጊ እንጅ ሰባኪ አይደለም። ምዕመናን ሆይ መጽሃፉን አንብቡ ክብር ፈልጊወች ማለት ዝናን የሚወዱ ምንጊዜም ከመስማትና ከመማር ይልቅ አዋቂ ነኝ ማለቱን ይመርጣሉ ይህ ደግሞ ክፉ መንፈስ ነው፡ በጋሻው ድምጹን ሽላሳመረ መንፈሳዊ ነው ብሎ የሚቀበል በጣም የተሳሳተ ነው።
      ከመጀመርያው ሰይጣን ሲጠቀምበት የነበረ አሳዛኝ ፍጥረት ነው እግዜርን ለማወቅ ዝቅ ዝቅ ብለክ እንጅ አውቃለሁ በማለት አይደልም።

  • @እየሱስአማላጅነው
    @እየሱስአማላጅነው 7 лет назад +1

    ጌታ ዪባርክህ ተባረክ እኔ የምለው እቺ አለም ወዴት ነው ዪምትሄደው እና ከመጳሀፍ ሊላ ካት አምጥቶ ዪገራቹ በቃ ድብሊቅ ካልሰበከ ሰለ እየሱስ መስበክ መናፍቅ ዪስብላል አሁንም ቢሆን አለም የሚሰማው ሰለ እየሱስ በቻ ነው አትሸወዱ

  • @hiwotfekadu9907
    @hiwotfekadu9907 5 лет назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለሂወትን ያሰማልን ሁልጊዜ ብሰማቸው ብሰማቸው የማማጠግባቸው ነብሴን እራሃቧን የማስታግስባት ስብከቶቹ በእውነት ዘመንክ ይባርክ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው ድንግል ማርያም በምልጃዋ ወደ ቤቱ መማሶህ እድታገለግል እርሱ ይርዳህ ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት በምልጃቸው አይለዩህ አሜን

  • @wenehsitberkeley6597
    @wenehsitberkeley6597 7 лет назад

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መግሥት ሠማያትን ያዋርሥልን የአገልግሎትህን ዘበንህን ይባርክልህ

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 лет назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ህዝቡን ሳናንፅ እና ሳናስተምር ህንፃ እያነፅን ህንፃውን ባዶ እንዳናስቀረው መቅደሱን እናክብረው እየገፈተርን እየገፈተርን ህዝቡን እንዳንጨርሰው እሱ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኘን እና ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባካችሁ መጠላለፍ ይብቃን ሁላችንም ግንዳችን አንድ ነው.

  • @hgcfyigft4946
    @hgcfyigft4946 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ዘመን ሕይወት ዝር ዝርመዝር የባርክ ተባርክ ብብዙ የቃል ኃይል ይጨመሪል የቃል እስት ይጨመሪል የወንጌል ብርሃን የብዘልክ የአባቴ ጅግና በዘመን ሁሉ እግዚኣብሔር ይክር መልፍ መሻግረ ይሁንልክ አሜን ስለ ታላቁ ስለ እግዚኣብሔር ቃል አሜንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተ መልካም ሰው እግዚኣብሔር ከክፊ ሁሉ የጤቅ 😢😢😢❤

  • @Sarasara-yc5tw
    @Sarasara-yc5tw 7 лет назад +3

    አሜን፫ ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዛአብሄር ይመስገን ለአስተማረን ለገፀፀን ለአባታችን መጋቢ ሀዲስ ቃለ ህይወትን ያሰማል በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልባችን አሳድሮ መልካም 30 60 100 ያማረ ፉሬ እድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፉቃድ ይሁንልን በስደት አለም ቃሉን እድንሰማ የፈቀደልን አምላክ እግዛአብሔር አምላክ ይመስገንልን አሜን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 10 месяцев назад

    ድንቅ ሰዉ
    የተወደድክ አገልጋይ
    በጋሻው ደሳለኝን ❤

  • @ሚስጥረጊዮናዊት
    @ሚስጥረጊዮናዊት 7 лет назад

    Egziabher ymesgen kbrna msgana amlkotna wdase zarem zewetrm lesmu yhun. Amen amen amen kale hiwet yasemaln segawn yabzaln yagelglot zemenh yetebareke yhun 😇😇😇 amen amen amen

  • @ttbrabiro7970
    @ttbrabiro7970 6 лет назад +5

    እባቴ ይባርክህ ዘመንህን ይባርክልህ እንደበትህ እጣፍጦ ሰርቶታል ስብከትህ ልቤ ውስጥ ነው እሚቀረው ጌታ ብ እድሜውን እብዝቶ ይጠብቅህ

  • @asefashtekeste3386
    @asefashtekeste3386 5 лет назад +2

    ምግብ ሀድስ በጋሻው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ።ቀለህይወት ያሰማልን፣እንወድሃለን እናከብርሃለን፣።

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነቱን የሚናገሩ በኢትዮጵያ ላይ ይቢዙ

  • @girmamoges7870
    @girmamoges7870 7 лет назад +1

    kibir Le Egiziabiher ...Kalehiwot Yasemalin

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    ወንድማችን ቃለበህይወት ያሰማልን ተባረክ ደስ የሚል የሂወት ትምህርት

  • @muezgt
    @muezgt 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህንና ዘመንህን ይባርክ! "በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።" 2 ጢሞ 3፥12

  • @zemenayayenew7564
    @zemenayayenew7564 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር. ይባርክህ. የእግዚአብሔር. ሰው

  • @alemkasakasa6471
    @alemkasakasa6471 7 лет назад +1

    ጌታ ይመሰገን ይኸ እውነት ወደ አንተ ሰለመጣ ።ለፉፁም የወንጌልሰራ ይግለጥኸ።አሜንንንን።

  • @lidyaulia8810
    @lidyaulia8810 7 лет назад +14

    አሜን እግዚአብሄር ክብርህን አሳየን አሜን ይቅደም አሜን አሁን ፈርኦን የለም እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ ከእውነት ጋር እንዲህ መኖርን እግዚአብሄር ያብዛልን አገልግሎትህን ይባርክ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!

  • @Melona75
    @Melona75 7 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን

  • @mekdeseyesus4933
    @mekdeseyesus4933 7 лет назад

    Wow yetabareki neki endate ayinet yekalun eiwinet minageru yibizulin keliba new yegebawi mitasitemirew kali eiwinet new eyesus geta new endat des endalegn tebareki kezi babalet yesgawi eiwinet yiberalik abatachin eniwedikalen

  • @getahunmenayehu5834
    @getahunmenayehu5834 7 лет назад +2

    I have no word to say except praising the lord Jesus who had paid His soul for the world Joh 3:16
    Jon 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    16 For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.
    Heb 4: 16 እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
    16 Let us therefore come boldly unto the throne of grace, that we may obtain mercy, and find grace to help in time of need.

  • @fekersami6061
    @fekersami6061 7 лет назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ ስብከትክን በጉገት ነው የምንጠብቀው ብዙ የሚወሩ ነገሮች ቢኖሩም እኔ መስማት የምፈልገው አጣመው ቀያይረው ይሚያወሩትን ሳይሆን አንተ የምታስትምረውን ነው የሚጠቅመው የእግዚአብሔር ቃል ነውና

    • @mizerabebe1723
      @mizerabebe1723 7 лет назад +1

      Fekert Samuel tebarki lebshen e/r yetebk

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 7 лет назад +1

    በመንፈስ የማዉቅህ ዉድ ወንድሜ ያለኝን ልበዊ ፍቅር ቃለት አይገልጸዉም ጌታ ዘመንህን ዘርህን ይበርከዉ ለዘለዓለም..

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 7 лет назад

    መምህር በጋሻዉ ያለዉን የሚያደርግ እግ/ር በሥራዉ የታመና ነዉ ጌታ ዘመንህን ዘርህን ይበርከዉ .....

  • @sintayhuFaris
    @sintayhuFaris 5 месяцев назад

    እባክህ ወንድሜ ፀጋህን አትጣል ወደ እናት ቤትህ ተመለስ ቤተ ክርስቲያን እንደ ጠፋው ልጅ በጉጉት ትጠብቅሀለች በሠማይ ቤትም ታላቅ ዝማሬ ይደረጋል እግዚአብሔር ይቅር ሲል የሚረሳ ነው ታቃለህ እኔንም አንተንም ይቅር የሚል እግዚአብሔር ነው ከቤቱ ወጥቶ የስጋ ደስታ እንጂ የነፍስ እፎይታ ደስታ የየለም ቤተ ክርስቲያን የጠፉ ልጆቿን በር በሩን እያየች ትጠብቃለች ተመለስ

  • @Peaceforall1875
    @Peaceforall1875 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር።መጋቢ ሓዲስ መምህር በጋሻው ደሳለኝ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ።

  • @sandrameko2977
    @sandrameko2977 6 лет назад +2

    እኔ ግን ስብከቱን እወደዋለሁ ደስ ይለኛል!! ነገር ግን እግዚያብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ለሁላችን አሜን!!!!!

  • @basazinewalemu6692
    @basazinewalemu6692 7 лет назад

    ቅዱስ ንፁህ ፍፁም ህይወት ጉልበት ውበት ጤንነት ና ሁሉ ነገሬ የሆንከው እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን...አንተን ለማመስገንና ስምህን ለመጥራት አይገባኝም ተመስገን ተመስገን ተመስገን...በሰከንድ በደቂቃ በቀን በሳምንት በወር በአመት በዘለአለም ዘመን...ተመስገን ተመስገን ተመስገን...

  • @elfneshmecha3442
    @elfneshmecha3442 7 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rodaseyob7192
    @rodaseyob7192 6 лет назад

    Eyesusun geta new silale tehadso alachut tadya manin masbek yitebkbetal libona yisten memhrachin timhrtin nafken eunet yegzabiher menefes yalew ye wengel jigna tebarek bereketih yiderbn amen Amen Amen 👂👂👂👂👂

  • @trsit4794
    @trsit4794 7 лет назад +25

    ፀጋዉን ያብዛልህ የሚጠቅመንን አሳዉቀኽናል።ጌታ አንተን መሰለቾህን በቤቱ ያቆይልን ።ልቤ ሁሌም ይፈራል መምህር አሰገድን እንዳሳጡን አንተንም እንዳያሳጡን እግዚአብሔር ልባቸዉን ይመልስልን ።እንወድሀለን እናከብርሀለን ።መጋቢ ሀዲስ በጋሻዉ ደሳለኝ

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 7 лет назад

    AMEN AMEN AMEN
    Lememehrachn kale hiwot yasemalin Tesfa mengiste semayatn yawrsln bedmana besgaw yitbkiln Amen Amen Amen!!!!!

  • @miraclejoy5146
    @miraclejoy5146 6 лет назад

    Amen Amen Amen. Agelgilothin Geta Eyesus yibarekew wondime.

  • @darichalema8337
    @darichalema8337 7 лет назад +5

    እ/ር ለዚህ ዘመን ትውልድ መንገድህን አሳየን አሜን

  • @kokokpkp6741
    @kokokpkp6741 7 лет назад

    ጌትል እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሉትህ ይባረክ

  • @TesemaHotesa-z8y
    @TesemaHotesa-z8y 9 месяцев назад

    ቃለ እግዚአብሔር ለዘለዓለም የታመነ ነው

  • @ኤልሮኢእግዚአብሄርእረኛዬ

    እግዚ አብሂር ጰጋውን ያብዛልህ ጠላት ብዙ ቢያወራ አንተ ትቀጥላልርህ ጠላትህን ከእግሮችህ ያንሳልህ

  • @ረድኤትሰናይት
    @ረድኤትሰናይት 7 лет назад +4

    Geta hoy Geta hoy yemilegn hulu mengise semeyatin aygebami ye Abbaten fikade yemifetsem new enji bizu kale bemederder Amlak sew aydel yemitalelewu Egziabeher wede libeh yemeliseh lela minem alelem

  • @meronhni5562
    @meronhni5562 7 лет назад +14

    ኢባክህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብርህን አሳየኝ የና ሙሴ የና ኤልያስ የና ኤልሳ አምላክ እግዝአብሔር ሆይ ኢባክህ ኢባክህ ክብርህን አሳየኝ መጋቢ ሃድስ በጋሻው ቃለህይወት ያሰማልን

    • @mahallove3790
      @mahallove3790 7 лет назад +3

      Meron Hni መናፍቅ ነው እናቱ አትሳሳች ንቂ

    • @meronhni5562
      @meronhni5562 7 лет назад +4

      mahal love ማናፊቅ መሆኑን አላዉቅም ነገር ግን የእግዝአብሔር አገልጋይ መሆኑን ጠንቂቄ አውቃለሁ ኢባኪህ ክብርህን አሳየኝ

    • @belihunmalede9132
      @belihunmalede9132 7 лет назад

      Mahal Love

    • @habetamtam7754
      @habetamtam7754 7 лет назад +1

      +Meron Hni ትክክል አሜን

  • @mounaybirhanu2227
    @mounaybirhanu2227 7 лет назад +7

    እውነት ነው። " የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።"
    (የማቴዎስ ወንጌል 7:15)

    • @yonimagajalmadaethiopia2356
      @yonimagajalmadaethiopia2356 7 лет назад +1

      Bible anbebe.

    • @mounaybirhanu2227
      @mounaybirhanu2227 7 лет назад

      +Tsigerda Mihreta
      Tsugerda Mihreta እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በወንጌል እንጂ በወንጀል አላምንም ስለዚ መፅሀፍ ቅዱስ አነባለው ለዛውም የማነበው በቅዱስ መንፈስ እንጂ በእርኩስ መንፈስ አደለም

    • @yonimagajalmadaethiopia2356
      @yonimagajalmadaethiopia2356 7 лет назад +2

      +Mounay Birhanu ብታነቢ ቀና ቀናዉን ትናገሪ ነበር።።።።።

    • @mounaybirhanu2227
      @mounaybirhanu2227 7 лет назад

      +Tsigerda Mihreta። ውይ እማዬ እኔ ምን ተናገርኩ አፀያፊ ነገር ለማንኛውም የማምበብ ችግር ካለብሽ ይቅርታ እኔ መጥፎ ቃል አልተናገርኩም

  • @zenashuaq375
    @zenashuaq375 7 лет назад

    Keber wlu le/r yiwne tebarke. Kale ehiwete yasemalen

  • @ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ

    መምህር እግዛብሄር ቃለ ሒወት ያሰማልን
    በጣም የማክብርህት.መምህር ናቸው እግዛብሄር ያክብርልኝ

  • @አለምሁሉይስማኢየሱስአማላ

    ውውውውውውውውው ወንዲሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያአብዛልክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንንን ስብከት ማለት ይህ ነው አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንን ሀለሉያ አሁን ኦርቶዶክሶች ጌታ ኢየሱስ ውስጥ አይን ይከፍትላች እንደዝህ ቀጥሉት ተባረኩ!!

    • @yetwahidolijngn8497
      @yetwahidolijngn8497 7 лет назад +1

      molaw yeortodoks eminet teketayoch yaminew yekdu ehit wedimochachinin sibiktm hon mezumur mesmat achilm enbegashaw enmirtinsh... tewgizewal enzh sebakiyanm honu mezemiranoch kekhadw arwes ayitnansum timrtachewn ebakachihu atismu yebglemd lebsew wistachew netak tekula nachew

    • @christyhaddad415
      @christyhaddad415 7 лет назад

      ታሙ የደሙ ፍሬ ነኝ Plus weraya achberbari liba niw begachaw

    • @simonatklt817
      @simonatklt817 4 года назад

      ብር ፈልጎ እንደወጣ አይቀርም መመለሱ

  • @lidyahaileselassi4351
    @lidyahaileselassi4351 7 лет назад +4

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ስብከት እግዚአብሔር ይባረክ። ጋሽየ ባራኪው በብዙ ይባርክህ። እንደንስር ወደላይ ወደላይ መውጣት ይሁንልህ♥♥♥

  • @henaawowna7681
    @henaawowna7681 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር.ይመስግን ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልል.ቃልሂውት.ያስማልኔ.ያገልግሎት.ዘመኑ.ይባርክ።

  • @saidkhairallah6781
    @saidkhairallah6781 7 лет назад

    Tebarek medan endezih new.gin yemote tsadkan aytseliym yemechereshawn kalat astekaklew.

  • @henocktekelaregay8329
    @henocktekelaregay8329 7 лет назад +3

    ከነ ሙሴ ከነ እስጢፋኖስ እና ከሌሎቹም
    ሐዋርያትና ነብያት ምካከል አንተን እንደ
    አንዱ ያድርግህ የእግዚአብሔር ጸጋ አብዝቶ
    ይብዛልህ!!!

  • @yetanaworkmenebr1583
    @yetanaworkmenebr1583 6 лет назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርከው

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 3 года назад +1

    Kalehiwote yasemalene Tafache sebekete

  • @monafirqi9221
    @monafirqi9221 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር በከንቱ እንዳንጠፋ ይጠብቀን ለንሰሐ ሞት ያብቃን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😭⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @yonasteklebrahanteklebra-xn1po

    ኣሜን ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Mehretful
    @Mehretful 7 лет назад +5

    ቃለ ሕይወት ያስማልን። እውነት ነው አሁንም እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ ክብሩንም ያሳየን። አሜን

  • @ayalneshkassa1828
    @ayalneshkassa1828 3 года назад

    ወድሜ በቸርነቱ ዘመንሕን ይባርከው የታመንከው እናየተደገፍከው አምላክሕ

  • @girmatube551
    @girmatube551 7 лет назад +1

    Getahoy kibrihin asayegn!!

  • @dawitsalehegn9024
    @dawitsalehegn9024 7 лет назад

    geta eysu zamanki hulu ebarku ye abate liji

  • @እያሱስውስጤነውእያሱስውስ

    እግዚአብሔር እንድውም ሁሉንም ያስተምር ቀሉንና ፍቅሩ ስገበ ደስ ይለል ተበረክህ በጌታ ስም

  • @gentgrmai2707
    @gentgrmai2707 7 лет назад

    Amen.Amen.Amen.kale.hewetn.yasemaln.yagelglot.zemenhin.yebarkew

  • @meskerambeyene77
    @meskerambeyene77 5 лет назад

    አሜን ቃል ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክል

  • @ሮሐማነኝ
    @ሮሐማነኝ 7 лет назад +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ ወድም የቃሉ ባለቤት ቸሩ እግዝባሄር ይመስገን

  • @hailunigusie579
    @hailunigusie579 7 лет назад +4

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል ::

  • @alamtesfay6580
    @alamtesfay6580 7 лет назад +1

    የሚደንቅ ቃል ዋው ተባረክ እንደዚህ ቃሉን ስትሰብኩ ደስ ትላላችሁ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 7 лет назад +5

    Amen 🙏 kalehiwot yasemalin Egziabher yimesgen hula🙏🙏🙏🙏

  • @firstspot1
    @firstspot1 7 лет назад +1

    ምርጥ አስተማሪ! ፀጋውን ያብዛልህ! ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ያንበርክክልህ።

  • @sonafuture8210
    @sonafuture8210 7 лет назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን የኣገሎት ዘመንክ እግዚኣብሄር ይባርክ

  • @cityoflovethanks6540
    @cityoflovethanks6540 7 лет назад +2

    I see you as a great teacher i careless what ever they say about you you're so great and heard nothing negative from you. God bless you and I'm sure our mother Maryam loves you

  • @tsigemengiste5047
    @tsigemengiste5047 7 лет назад

    እግዚአብሔር በበለጠ ቃሉን ይግለፅልህ እውነት ገብቶሀል።

  • @ekramweloyewa8932
    @ekramweloyewa8932 7 лет назад +37

    በሥመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እምነታችሁ በያለንበት ይጠብቀን ዘንድ ፀሎታችሁ አይለየን ortodox ለዘላለም ትኑር አሜን፡፡

    • @samirahagose1786
      @samirahagose1786 7 лет назад +2

      እምነት ሳይሁን እየሱስ ነው የሚያድነዉ

    • @mounaybirhanu2227
      @mounaybirhanu2227 7 лет назад +3

      +Samira Hagose
      Samira Hagose የናቴ ልጅ እኛም የተዋህዶ ልጆች ሀይማኖት ይልድናል አላልንም የሚያድነው እምነትህ ነው ቃሉ እንደተናገረው እምነትሽ አድኖሻል እንዳለው ኢየሱስ

    • @asefaayelesala496
      @asefaayelesala496 7 лет назад

      Bemesertu zelalemawi yehon kegeta beker besew yetemesret haymanot leziyawum Orthodox endet .....

  • @tilayezewude7061
    @tilayezewude7061 7 лет назад +3

    ድንቅ የህይወት ምግብ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመህንን ይባርክ

  • @hayatmouhamad3541
    @hayatmouhamad3541 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሠማናል

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 7 лет назад +1

    አሜን አሜን ይሄ ነው ወንጌል
    ያብዛልክ

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    ቃል ሕወትይ ያሠማል እግዛብሔር ምሥጋናህ እሥከዘላለም ይሁን አሜን

  • @banchizewude1161
    @banchizewude1161 7 лет назад

    E/r yimesigen newu mibalewu inji yimesgee ayidelem eshi, TEKULA NEHI

  • @naniaddis5251
    @naniaddis5251 6 лет назад +8

    ለኔ እወነትን ስለምትሰብከኝ ሁሌም አመሰግንሀለሁ ፡፡ ክብርና ምስጋር አምልኮትና ውዳሴ ከምድር እስከ አርያም ለሱ ይሁን፡፡

  • @dinkyabera7425
    @dinkyabera7425 7 лет назад

    Amen amen amen amen amen amenamen geta ke hulum yebeleta tabarek geta

  • @فاغليزم
    @فاغليزم 7 лет назад

    Amen Amen Amen Geta EdimenaTenaYistye wonedmachehn

  • @abebenarke2390
    @abebenarke2390 7 лет назад

    tebarek ye eg/ber barya,,, geta tikiklegnaw kibrun chemiro chemamiro yasay!!!! ye eg/ber ewunetun kezihim belay litigelitsi kibatun yichemirly!!!!!1

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 7 лет назад +8

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ክብርህን አሳየኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @helenmekonnen9988
    @helenmekonnen9988 7 лет назад

    qala hiwot yasemalen ya agelgilot zemniken yebarki

  • @budabusg6276
    @budabusg6276 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን እዴሜህን እግዛብሄር ይባርክልህ

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 7 лет назад +11

    የሚገርም ነው ድንቅ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @mayama7535
    @mayama7535 7 лет назад

    abeat tsegah eg/r abzto ybarkeh. ..yegta helwena banteliy endal yemetawekwu bedemtsih nw. demtsih moges alwu. ..le haymanot yematnor sw ewenthen nw haymanot hewet lihon aychelm berta wendmea entselylhaln egnyam

  • @ZxXz-j1r
    @ZxXz-j1r 5 месяцев назад

    Kale hiwot yasemaln ❤😘

  • @debebe2742
    @debebe2742 Год назад

    ተባረክ ነገርከን!!

  • @sarahmargin2432
    @sarahmargin2432 7 лет назад +2

    ጌታሆይ እውነተኛ እረኛ በምድርእ ላይ ጠፍቶዋልና ደግስው አልቋል

  • @eyesueyadenalyegetilijjita9259
    @eyesueyadenalyegetilijjita9259 6 лет назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareki

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር ያዘጋጀህ ጌድዮን ነህ ተባረክ

  • @danielwubet4558
    @danielwubet4558 7 лет назад +3

    u r my pastor amlak zemenihn yibark i wish u long life

  • @tesfueshetu3699
    @tesfueshetu3699 7 лет назад +9

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን !!!
    ነገር ግን መናፍቅ የምትሉና የምትፈርዱ
    እናንተ ማን ናችሁ????

  • @birhaneasefa3573
    @birhaneasefa3573 7 лет назад

    amen tebariek kale hewotin yasemalen

  • @salemawitsalemwet7810
    @salemawitsalemwet7810 6 лет назад

    Wawi ad is Kali samaw B ewnti tabreki

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 7 лет назад +1

    Amen amennn amennn yagelgelot zemenaken Egzabehar yebarkeh kezy belay