ደስተኛ መሆን ይፈልጋሉ? Do you wanna be Happy? Bunna With Selam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ደስተኘነት? ደስታ ምንድን ነው? እንዴት ደስተኛ መሆን እንችላለን? ከደስታ የሚያርቁን ነገሮች ምንድን ናቸው?
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @bunnacast
    #ethiopia #habesha #selam #desta #bunna #manyazewal #amharicpodcast
    Instagram: / bunnacast
    Tiktok: vm.tiktok.com/...
    Telegram: t.me/+wElNqvRM...

Комментарии • 105

  • @Tube-nj2hq
    @Tube-nj2hq 2 года назад +20


    በእግዚአብሔር ደስ ይበለን ደስ ይበለን

  • @tedyadeba2351
    @tedyadeba2351 2 года назад +4

    እውነት ነው የምልሽ ደስታ ያላው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ብቻ ነው እሱን ምክርያቸው

  • @muhammadsaied3996
    @muhammadsaied3996 2 года назад +6

    ዋው አሪፍ አግላለፀ ተመችቶኛል

  • @bereketalemawu
    @bereketalemawu Год назад +4

    This comment is for you and the crew behind the scene......... finding a talented crew is hard this time, you're doing an amazing job keep it up..., love your intros, your camera setup, the simplicity of your interior, lighting, familiar assets, and even the soundlessness.......... I was teched by people who focus on smaller details... I see a bright future ahead of you....... but all those hard work well be for nothing if it was not for you my dear Selam coming up with amazing content love your dedication......... take care!!

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 2 года назад +9

    1 ይቅር ላለማለትና ላለመቀበል የምንጥራቸው ነገሮች ስለሚበዙ ነው ደስታችንን በራሳችን ፍቃድ የምጣው ።
    2 ደስታን በቀጠሮ 🤣🤣🤣
    3 ከ uncertainty ጋር ጉአደኛ ልንሆን ይገባል።

  • @nesanetabay6669
    @nesanetabay6669 2 года назад +4

    Waw waw waw
    እኔ አላምንም ስጠብቅሽ ነበር
    አድናቂሽ ነኝ በራስሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ቀጢይበት 🙏✌✌

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 года назад +2

    መልካም እይታ " ደስታ" ……………… የሚያግባባን እና የሚያዋድድ እያት ትምህርት ነው በርቺ በርቺ በዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @kiduqueen
    @kiduqueen 8 месяцев назад

    Selmya tanx betm ❤

  • @eyobbogota8642
    @eyobbogota8642 2 года назад +8

    ሰላም የኔ ቆንጆ በርቺ💝❤😍

  • @xehayxdqi7928
    @xehayxdqi7928 2 года назад +1

    ውድ እህቴ እወድሻለሁ
    ስለ ደስታየ መጻፍ ደስ ይለኛል ኣንቺም ደስታሽ ስለአካፈልኪኝ በጣም ደስ ብሎኛል
    አንቺም ሲያይሽ ደስ ይለኛል እደሰታለሁ
    አነጋገርሽ-ንግግርሽ ደስ ይላል
    ዝግጅትሽ ያምራል ና ደስ ይላል
    ሞራልሽ ሴትነትሽ እውቀትሽ ደስ ይላል ኣመስግናለሁ
    ሳቅሽም ኣልረሳሁትም ያበራል በውስጥሽ ኣሳዲግበት
    ባንቺ በጣም ደስ ያለኝ ቢኖር እሳትን ተነክተሽ ወደዋላ ሳትሊ ወደፊት ገፍተሽ ደስታን ታጥቀሽ እዚ መድረክ መደረስሽ በእጅጉ ደስ ብሎኛል እንካን እዚ ደርሰሽ አየንሽ ኣምላክ ጸጋን ጤናን እንዲጨምርልሽ ጸሎቴና ምኞቴ ነው
    ደስታየ ፈጣሬ መፍራቴ ሰዉን ማፈሬ ነው
    ሰውን ሲያይ በጣም ደስ ይለኛል ፡
    ምክንያቱም ፈጣሪ ያፈሰሰለት ደም ስለ ማሳታውስ
    እንዴት እንደሚወዶዉም ሲያስብ ራሱን ሰጥቶ ይገርመኛል እና ሰዉን በጣም እወድዋለሁ የሀንን ከፈጣሪ ኣግኝቻለሁ ፈጣሬን ኣመስግናለሁ ሰዉን ያለ ምክንያት እንዲወደው ስላበቃኝ ኣመሰግናለሁ
    የኔ ደስታ ማለት መድሓኒዓለም ና ሰው ነው
    መድሃኒአለምን እንዲወደው ያረገቺኝ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ስማን የነፍሳችን መድሃኒት ነው ደስታ ነው ሃሴት ነው ሁሌ በምሉ ልባችን ብንጠራት ደስታችን ይሞላል ድንግል ማርያም የደስታ የሃሴት እናት ናት ሁሌ ብልባችን እንጥራት የልባችን ብርሃን ናት የአካላችን ቀመም ፈውስ ናት
    ደስታየ ከምንጩ በመስቀል ኣገኘሁት በመስቀል ላይ በጣም ታላቅ ደስታ ኡነተኛ ደስታ ሁሌ ኣለ መንፈሳቹ ኣንጽታቹ ልባቹ ኣስፍታቹ ነፍሳቹ ወደመስቀል ደስ እንዲላት እናቅርባት እሳትን ትቅመስ እስከ መቸ እንፈራለን ትልቁ ደስታ እዛ ኣለ እንዴት ልንገራቹ ልባችን የሚፈልገው የአንድነት ምስጢር ፣ የፍቅር ጥበብ ፣ቀመር፣ምስጢር ፡የሂወት ጣዕም የጤና ምስጢር ፣የህመም ፈውስ መስቀል ላይ ኣለ እንረዳው
    በሌላ ኣባባል ደሞ
    መስቀል ማለት የተመሳቀለ ቁሉፍልፍ ያለ ያልተፈታ በጥበብ በምስጢር የሚፈታ እኛ ነን ማለት ሂወታኝን ነው መስቀል የዚ ኣለም ተግዳሮት ነው ምስቅልቅል ያለ ሂወት ነው መስቀል ማለት የተቆለፈ በር ነው በእውቀት በጥበብ በምስጢር በግዜ ሂደት በጥሩ ስነ ምግባር የሚከፈት ነው
    መስቀል ማለት የተገለጠ ነገር ግን በእምነት የሚታይ የሁሉ ጥያቄ መልስ ነው
    ወደደስታ ሲመለስ
    ደስታየ በጣም ትልቅ ነው ከደስታም በላይ ነው ለመረጋገጥ ያክል ቺግር ቢገጥመኝ ደስታየ በእጅጉ ይጨምራል ምስጋና ኣስተምሮኛል ችግርን ኣመስግንዋለሁ ደስታየ ቃላት ልገለጾው ኣይችልም ግን ለምግለጽ ያክል ብሁሉ ህዋሳቴ ልግለጸው
    የአይኔ ሃሴት መድሓኒዓለም ነው በዚ ጥግብ ቢያለው እኔ በጣም ደስተኛ ነይ አይኔ የምታየው የሚያሳርፋት የሚያጠግባት ኣፍቃሪዋ ኣግንቻለች እና ደስ ብሎኛል ፈጣሪየ በእጅጉ ኣመሰግናለሁ ራሱ ለኔ ሲል እንዴት ቢወደኝ ነው በዓለሜ ውስጥ ወርዶ እኔን መስሎ ታላቅነቱ ሳያይ የኔ ራብን ጭቄን መገፋቴን ማዘኔን መክፋቴን ኣይቶ ፍቅሩን ገዶት ሊያጠግበኝ ኣዲስ ልብስ (ምስጋና )ሊያለብሰኝ በፍቅሩ ጥግብ እንድል ሊቆረስልኝ አርኣያ ሊሆነኝ በጣም የሚያምር የሚያጋጋ ድንቅ መገዱ ሊያሳየኝ ማንነቴን ሊያሳውቀኝ አንድነትን ሊስተምረኝ መንግስቱን ሊያሳዉቀኝ የዘልአለም ሂወትን ሊሰጠኝ ደርሶልኛል እና ደስታየ ወደር የሎዉም በሂወቴ ሁሉ በመስቀል ያየሁትን ደስታ በዚ ምድር ለምግለጽ ነው የሞኖሬ ምክንያት አላማየም ።
    በእጄም በእጅጉ ደስተኛ ነይ ምክንያቱ በመስቀል ላይ እጆቹን የፍቅር ቀለም ተጠቅሞ በኔ ላይ ያለው ፍቅር በእንጨት ሲጽፍ ኣይቻለሁ
    ድንቅ እጆቼ ሆይ ይሄንን ታውቃላቹ እንዴት እንደተወደዳቹ አው እናውቃለን ጥርት ኣርገን ኣስር ጣቶች ምስክር ነን እኛን የምንመግብህ የምንታዘዝህ እሱን አርኣያ ኣድረግን ነው እንጂ ከማንም ኣይደልም ኣመሰግናለሁ እጆቼ እጄም አይቼ አይቼ ኣልጠግብም ደስ ይለኛል በዚ ፈጣሪየን ኣመስግናለሁ
    እንዳይበዛ ይሄን ይብቃ ስለ ደስታ መጻፍ ኣያልቅም ስለ እግሮቼ ስለ ሁሌ አካሌ ከጽፍሪ እግሬ እስከ ጸጉሪ ርእሴ ሁሉ ማንነቴ ደስ ይለኛል 1ኛ ደስተኛ ነይ እንደኔም ብዙዎች እንዳሉ ተርደቻለሁ እነሱም ውድ ወንድሞቼ ናቸው በጣም እወድዋችዋለሁ ባገኛቸው እግራቸው እስማለሁ ኣመስግናለሁ
    ይሄንን እንድጽፍ ያገዝሽኝ አንቺ ብሩክቲ ደስተኛ ነሽ እና ላመስግንሽ ፈታሬን ላመሰግን እፈልጋለሁ
    ኣለማወቅ ጸጋ ነው ካለማወቅ ጋደኛ ሁኑ ኡውነትሽ ነው ኣመስገናለሁ
    አለማወቅ ማወቅን ራሱ ትልቅ እውቀት ነው

  • @silentgirl4394
    @silentgirl4394 2 года назад +1

    እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ ጠትሩ መረዳ አለሽ በርቺ

  • @yaredamare787
    @yaredamare787 2 года назад +2

    የሚገርም ሀሳብ 💡
    ተባረኪ

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle7605 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርቺ 🥰

  • @samerwitmoges3268
    @samerwitmoges3268 2 года назад +1

    ሰሊ እናመሰግናለን ከአንች ብዙ ተምሪያለው

  • @mackicompton3887
    @mackicompton3887 2 года назад +10

    ሰላምዬ ዉይ ከማኔ ጋር ያለው video ሁሉ ስወድልሽ የምር በቃ እህቴ ያክል ነው የማቅሽ ሚመስለኝ 😁😁 እውነት እና social media ላይ ሳጣሽ ስልክሽን ሁሉ ሳፈላልግ ነበር welcome you're the best i love the way you're explaining something እና እፈልግሻለሁ because I'm a psychologist too i mean I'm a student 😁.
    የሚገለን relationship 😁😁 -ur only word😊

  • @RedietEshetu-w6r
    @RedietEshetu-w6r 5 месяцев назад

    am proud of you Le kalatoch the all thing so perfect endna sew Hulu happy mnone yeflgal endeswu define endmalegew so different 😊😊

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 2 года назад +1

    ዋዉ አሪፍ ት/ት ነዉ ሰሉየ በርትልን

  • @plantseedquarantine8024
    @plantseedquarantine8024 2 года назад +1

    ሶል ፕሮግራምሽ በጣምምም ቆንጆ ነው !!!!
    ሶል ቀረፃው ጨለም ያለ ነው ትንሽ ላይት ……

  • @bestlyselectedvids
    @bestlyselectedvids День назад

    ከህብለ ሰረሰሬ ነዉ የምወድሽ ሰላምየ

  • @gufy4768
    @gufy4768 2 года назад

    በእውነት ምርጥ ትምህርትነው

  • @ermiepi4865
    @ermiepi4865 2 года назад

    ገራሚ ነሽ seli ከዚህ በላይ እንጠብቃለን።

  • @ethiolove3744
    @ethiolove3744 2 года назад

    ዋው አናመሰግናለን 😊

  • @mamush9189
    @mamush9189 2 года назад

    ena bezu negare agechale banche hasabe thank you neger gene buna susagha honkughe

  • @temesgenhailu5793
    @temesgenhailu5793 2 года назад +1

    Selu i cant stop watching this video , kerasesh personal amelkaket adergesh selakrebshew arif honual so hulem seseri person experience chmribet ,kanchi bezu neger agegnalew beye asbalew ,Egzer yebrkesh

  • @eyosiasleulkaltessma4267
    @eyosiasleulkaltessma4267 7 месяцев назад +1

    I don't know kegize bohala sus eyasyazshign nw Please how can i solve this

  • @solution365
    @solution365 2 года назад

    Selam Manyazewal ga nbr maqsh well job Konjit

  • @desalgedebash2624
    @desalgedebash2624 2 года назад +1

    ሰላምዬ አድናቂሽ ነኝ በርችልን👍👍

  • @elbeteltesfaye3919
    @elbeteltesfaye3919 2 года назад +4

    Thank You 😍

  • @mignotamare7050
    @mignotamare7050 2 года назад +1

    psychology newu memar mifelgewu sleza video sirlign 🙏

  • @feyoderajone3349
    @feyoderajone3349 2 года назад

    Selam atalyi eyatalishin gin ayedalemi aydale maliti ahun layi betam bezu ke wochi yemidegafe le wotatu ati crust selalu newo

  • @leykunofficial
    @leykunofficial 2 года назад +1

    Wonderful 👏👏

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 2 года назад

    እናመሰግናለን😘😍😍

  • @mitogeta2318
    @mitogeta2318 2 года назад

    Selamiye betam newu miwedishim madenikishim degmom betam tasfelogignalesh silikishin..

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali 2 года назад

    I need Selam......Atalay......long live!!

  • @mahnem322
    @mahnem322 2 года назад

    That's an honest and authentic talk right there

  • @jhovha690
    @jhovha690 2 года назад +1

    Thank u salm ❤❤❤

  • @asaptlal5346
    @asaptlal5346 2 года назад +4

    This year has truly been rough for me. And maybe winning this giveaway would make it a lot better. Fingers crossed. Btw love your voice, your example , the way you explain things , and your videos, especially your Stuck in Life videos. and one thing want to say before i touches the comment bottom , can you just calm down with the word [ it's like ] like ...🙂 and thanks

  • @bethelhembetsy7687
    @bethelhembetsy7687 2 года назад +1

    Thank you selina

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 2 года назад

    Wow thank you selamiye❤😍

  • @jegenawyossef6694
    @jegenawyossef6694 2 года назад

    ጎበዝ በርቸልን።

  • @lamrotgirma3524
    @lamrotgirma3524 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @GODhelpme-i1r
    @GODhelpme-i1r 6 месяцев назад

    Yene mrt set❤❤❤

  • @amaresissay8849
    @amaresissay8849 Год назад +1

    selamye hulim new yemaysh temechgn alesh

  • @abdosolo5452
    @abdosolo5452 2 года назад

    አረፍ ነው Go a head

  • @sirgutretta5308
    @sirgutretta5308 2 года назад

    Tebareki Selamye you are amazing person ❤❤❤

  • @jacobdaniel5037
    @jacobdaniel5037 2 года назад

    i am subscribing for the shot and light angel good job girl keep it up

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide 2 года назад +2

    Thank you

  • @NatnaelBLESSED-ew4bb
    @NatnaelBLESSED-ew4bb 8 месяцев назад

    I will start tu e soon .thank u .selam i will come soon to ur show.

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 года назад

    እናመሰግናለን ሰሉየይ ግን እንግሊዝኛ አታብዢ

  • @tekekelmekonnen1074
    @tekekelmekonnen1074 2 года назад

    Ewenet tileyalesh ❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @merongirma5173
    @merongirma5173 2 года назад

    I really want to be like you. Seketen eyefelekhut new gn am still downtown even the dead man is above me 😏😔😔😔😔😔😔 still i love you a lot💞

  • @lori8885
    @lori8885 2 года назад +1

    Keep it up des yilal

  • @bizuneshwakuma4684
    @bizuneshwakuma4684 2 года назад

    ሰላም ዬ ጥሩ ነው በርቺ

  • @Girmamelese-clubs
    @Girmamelese-clubs 2 года назад +2

    selam kemuya wech yehone neger lengersh.ye desta mench eyesus kerstose bech ena bech new,,

  • @henokachalu
    @henokachalu 2 года назад

    kalshiw neger yetemechegn ena desta malet katlant kenege kemaggnet kematat ga selam mefter gobz berchilgn

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 2 года назад +1

    you are so amazing

  • @maherhusen7264
    @maherhusen7264 2 года назад

    Tnx my sis

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ

    ኡኡኡፍፍፍ
    ዛሬ ቡናዉን ቀዬርሽ ግን አደዬብቻ ፉትብለሽ ትተይዋለሽ ደስየሚለዉ ቡናማብዛት አይመከርም ብዬነዉ

  • @tmpositive4567
    @tmpositive4567 2 года назад +1

    Selamiye you’re so beautiful and have a beautiful soul . Please develop more eye contact with the camera . Good job 👏

  • @henokberhanu306
    @henokberhanu306 2 года назад +2

    Love 😍

  • @mdentertainment1099
    @mdentertainment1099 2 года назад

    yene wud berchi

  • @TirhasTesfay-p7o
    @TirhasTesfay-p7o 5 месяцев назад

    waw❤

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 2 года назад

    የኔ❤ቅመም

  • @kibromberhehadgu9510
    @kibromberhehadgu9510 2 года назад +1

    U r lovey.make more videos plz

  • @destamekonnen6155
    @destamekonnen6155 Год назад

    Arif new berchi

  • @behailubirhanu8810
    @behailubirhanu8810 2 года назад

    Please next episode pleas pleas

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ

    ሰላም ደስታ ማገኜት አ
    ከአላህጋር መወዳጀነዉ ሌላዉቁስ ቡሀላነዉ

  • @getachewaschenakiaschenaki6086
    @getachewaschenakiaschenaki6086 2 года назад

    ሰላምየ ስወድሽ ብዙ ስነልቦናዊ ጫና ውስጥ ነኝና እንድታግዠኝና የግል ምክረ ሀሳብ እንድትሰጭኝ እፈልጋለሁ እንዴትስ ላገኝሽ እችላለሁ

  • @birukg7091
    @birukg7091 2 года назад +1

    u are an amazing YouTubber am very sure ke twesene gze bhwala u will get a million subscribers, please keep going u inspired me a lot the way u talk ur energy plus stawri ezaw botaw lay honshe new mtawriw bcha thank you ☺️

  • @robelsihine1149
    @robelsihine1149 2 года назад

    Tebareki abo

  • @feyoderajone3349
    @feyoderajone3349 2 года назад

    Gobezi

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 года назад +5

    Do you know about the importance of 5f , to create a happy life ? 1 family 2. fiance 3.faith 4. friendship 5. Fitness

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 11 месяцев назад

    👍👍

  • @tubeyekunenitube9515
    @tubeyekunenitube9515 2 года назад

    አንች ራሱ ደስ ትያለሽ

  • @senaitnegussie1768
    @senaitnegussie1768 2 года назад

    look at you, you are cute spiritually and physically

  • @awetmehari8416
    @awetmehari8416 2 года назад +2

    ኣድናቅሽ ነኝ በርቺ👌💋

  • @henokberhanu306
    @henokberhanu306 2 года назад +2

    Focus on us demo darling 😍 don't see down, side mnamn be confident your cute and smart also confident but you work on that konjo

    • @henokberhanu306
      @henokberhanu306 2 года назад

      Eye contact is a great thing to keep your audience ena be free eshi konjo 😍😍😍💯💯💯

    • @henokberhanu306
      @henokberhanu306 2 года назад

      Your Videos 💯💯💯💯💯💯💯💯💯😍😍😍😍😍😍

  • @danifi6779
    @danifi6779 2 года назад

    I need the book 'feeling is the secret' please can you share it to me

  • @abebawdemelash296
    @abebawdemelash296 9 месяцев назад

    sweet

  • @zelalem590
    @zelalem590 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @fekerkassalem157
    @fekerkassalem157 2 года назад

    Setamri

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 года назад

    የሚገርመው ዛሬ እኔ መገድ ላይ አልቅሸ ነበር እና ሰዎች ምንሁነሽነው ብለው ሲከቡኝ የባስ መቆጣጠር አቃተኝ እና መገድላይ ማልቀስ ብለሺ ምሳሌ ስታረጊ ገረመኝ

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 года назад

    ገና ዛሬ አገኝሁሽ

  • @baushabayi2292
    @baushabayi2292 2 года назад

    Baqish des yilegnal

  • @God2111
    @God2111 2 года назад

    No one is know enough to be a pessimist !

  • @webweb9324
    @webweb9324 2 года назад

    Begl endat new magget mchilew anchin

  • @IdeypodPod-f3u
    @IdeypodPod-f3u 2 месяца назад +1

    ❤❤❤😂

  • @HelenGebreyesus-u6i
    @HelenGebreyesus-u6i 5 месяцев назад

    Gen negerochn Endet enkebel.

  • @loveloreal
    @loveloreal 6 месяцев назад

    Sooo i have a random request. I watch the channel for a fun way to learn amharic (i use other things also). I need amharic subtitles (I can read fidel).. or english ones or both😊. May you all turn on subtitles or help me by putting them on videos somehow please please?

  • @muhammadsaied3996
    @muhammadsaied3996 2 года назад

    ባግባሺ ድሰ ይለኛል

  • @TSabdulhaq
    @TSabdulhaq 2 года назад

    first make yourself happy girl

  • @abityabe6749
    @abityabe6749 2 года назад

    ኧረ ሰላም ጠፋሽኮ...ተናፍቀሻል...Please አለሁ በይናናና...

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali 2 года назад

    you are 100% feet with me....

  • @mahederayalew581
    @mahederayalew581 2 года назад

    የት ነሺ አደራሽሸ ወይም ሰለክሽ እባክሽ

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 2 года назад +1

    ቀስ ብለሽ ተናገሪ በጣም ትፈጥኛለሽ መፀሐፍ የምታነቢ ነው የምትመስይው

  • @ashenafidenboba9239
    @ashenafidenboba9239 2 года назад

    Thanks a lot for sharing such a great idea.i love the way you express happiness.i think the topic still needs more detail .please try to post your email address .it would be easier to send information and comments.from South Sudan,Juba

  • @feyoderajone3349
    @feyoderajone3349 2 года назад

    Gobezi