15 ሚስትና 107 ልጅ ያለው አለምን ጉድ ያስባለው ሰው ለማመን የሚከብድ ታሪክ Abel Birhanu
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- CREDIT @AfrimaxEnglish
This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
😳😳 ለምን ክልል አይጠይቅም
ኢትዮ ቢሆን አይቀርም ነበር
😂😂😂
😁😁😁😁
አታስቁኝ😁😁😁😁😁
Ethiopia mesleh
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑ
ሀይ
@@woowoo3018 kukalit lematteb new yante betesb minhonew???
አረ እኛጋም አርሲ ኦሮሚያ ክልል 12 ሚስት እና 150 ልጆች ያለው አለ አግብቶ የፈታቸውም አሉ አሁን ግን ነብሱን ይማረው አርፏል ዐቡ ኡስማን ይባላ የሚገርመው አሁን እቄው ሁሉ ጭር ብሏል ሚስቶቹ ብቻቸውን ነው የሚኖሩት ልጆቹም ተምረው ስራ ይዘዋል የተወሰኑት አግብተው አርሶ አደር ሆነዋል ከ 5ልጆቹ ጋር አንድ ክፍል ተምርያለው
ሻሸመኔ አካባቢ ነው አይደል ሰምቻለሁ ይሄንን ታሪክ
@@bentarabu3244 ሻሸመኔ አይደለም አርሲ ቦቆጂ ገጠር ነው በዲ ሚካኤል የሚባል አከባቢ
ምንነፍስ ይማር ባህል ሆኖ ነው የሰው ልጅ አፈር ከገባ በሆላ ሆላ ቀሩሽ ነፍስ ይማር ይባላል እሬሳ እንዴት ነው ነፍሱ እሚማረው ነፍሱ እያለች ወደ እውነቱ ጌታእየሱስ ክርስቶስን አዳኝነቱን የዘላለም ህይወት የሜስገባውን እውነትን አምኖ መዳን አለበት ወይንም ሰው በህይወት እያለ ወደ እውነቱ ዉደ ጌታ እየሱስን መቀበል አለበት ይሄ ብቻ ነው ገነት የሜስገባው መፁሀፍ ቅዱስን እናንብብ :: የሞተ ሰው ብድንነው በቃ
ከአንድ ሚስት በላይ ማግባት ወንጀል ነው በሰማይም በምድትም ይሄ ዉደ ርንሰሳ መቀየር ማለት ነው ወደ ዱር አራውቶችጋ ይቀላቀል
እዴት 15 አገባ አይፈቀድም
ግን ሁሉንም ልጆቹን ያውቃቸዋል 😁😁
ክክክክክክክ
ተቆራረስ ለስንቱነው የሚሆነው አበስገርኩ
leloch yalnorebachewin bizu tarikoch yemiyak, yeweledewinima bedenb
@ Go: leloch yalnorebachewin bizu tarikoch yemiyak, yeweledewinima bedenb
😄😄😄 ውዶቼ ደምሩኝ
ምን ልበል ከቃላት በላይ ነው። የዝህ ሰው ታርክ ሙሉ መፅሓፍ ይወጣዋል።
ቅንዓት ከለለ አብሮ መኖር ቀላል ነው።
አቤሎ ስለዝህ ድንቅ ታርክ ከልብ አመሰግናለሁ።
ሀይማኖት ያልፈቀደው ነገር ደሞ የምን ታሪክ ነው ሆሆሆ
ቅና ያለው በንቅሰትም ይቀናል ያንችው አይገርመኝም
@@ሱሱገበሬዋ hear the video...read bible especially about Solomon. This man told us how solomon has 700 wife and 300 ekubat/wushima in Amharic / and how Our Saba went and gave birth from Solomon. But it is not good on for this poor population
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል ሴቶቹም ሊደነቅ ይገባሉ አንድቷን ልታስደስት የማይችል ሴቶች ወንዶች ከሱ ተማሩ
የት አባቱ ከወለዱ ካገቡ አይደል እንዲህ ነው
እናመሠግናለን አቤሎ🙏
Long life wonderful man 💕🙏 respect.
Great family!!
No jealousy !!
wow David you so special !!
keep it up this marvelous job!!
በስመአብ ትክክል ነው ባልልም አድናቂው ነኝ ካበሻ ወንዶች ጋር ሳስተያየው ከጥቂቶቹ በቀር አብዛኛው አንድን ሴት በፍቅር ማኖር የማይችሉ ናቸው
አቤልዬ ፖሮግራምህን በፍቅር ነው ምከታለው ግን አንድ አስታዬት አለኝ በጋራችን ውስጥ ብዙ ጉድ አለ የውጭሆችን እንደ ሚታቃርብ የእኛንም አብስተ ስራልን
Betam asdenaki ena asgerami Tarek Abelo enamesegenalen
Bizu tebazu yemilewn eyenorew nwe gin ayikebdim abelo ante merit sew thank you for the informations that's you give us everyday
የሚገርም ነው የማትጎረጉረው ይለህ ይህ ደግሞ ሊታሰብም አይችልአቤሎ የማናውቀውን የአለም ታሬክ ታደርስልን አለህ በርታ ወንድማችን
ይሄ ምን ታሪክ ነው? ስንት የተባረከ ታሪካዊ አለ ይሄ የተረገመ ሰው ነው
የጥበብ መጀመርያው እግዚአቤሔርንመፋራትነው እጂ 15ማግባት ምኑነውጥበብ
Tebibu Solomon k700 belay agibto yele ende.
ግን እኮዎ አቤልዬ ምታቀርበዉ ነገር በጣም ያሥደንቀኛል በጣም እንደምትለፋበትም አምናለሁ ላይክ ያንስሃል
ምስኪን ሲያሳዝን የአእምሮ እክምና ማእከል የለም ማለት ነው ኬንያ ውሰጥ
Thank you Selam
@@HassetViews are you saying SOLOMON on the bible had mental illness?. it is not pschiatric treatment he needs; according to your feeling, the treatment has to be cuting his,,,,,,,LOL
Selam tadese የአእምሮ ህክምና መአከል የሚያስፈልጋቸው አገርሽ ላይ ያሉት ማታ ማታ መንገድ ላይ የሚቆሙት በየቡናቤቱ በየጭፈራ ቤቱ በየፔኒሲዮኑ ያሉ ሸርሙጦች ናቸው ሚገባሽ ከሆነ. ።
እውነት ለመናገር አለ ድስ እምትል ሃገር ናት ሰዎቹም ፍቅር ናቸው
@@nibretzelekewubetu1801 እረ ባክህ አሁን ባለንበት ሁኔታ በዚ ዘመን ከእብደት ውጪ ምንም አልለውም እኔ ...🤔🤔🤔
አረ አቤልየ የሚገራርም መረጃ ነው የምታደርሰን በርታልን
ጥበብን እንደ ጠቢቡ ያድልክ
መገን ሴት ጀግናና እውቀት ያለው ውድ ሴት ይመዳል ይባል የለ በዛላይ አላጋውላይም ጎበዝ ከሆን
ስትይ🙄
ሙስሊሞች ግን አረት ስያ ገቡ ስቶች ጭቆና ይባላል
አብረን መስራት እፈልጋለሁ አቤል
ይሄ ኢትዮጵያ ቢሆን ኑሮ ክልል ልሁን ጥያቄ ያቀርብ ነበር
True ✅👑
ይጋርመል ጋና ብዙ እነያሌን እድሜና ጤና ይስጠን እጅ
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
የሌለኝም ይኖረኛል
ስታምን በሙሉ ልብህ
ስትመካ በአንዱ ጌታህ
ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
እኔ ግራ የገባኝ ምንድነው የሰውየው ጥበብ 15 ሴት ማተራመሱ ነው ጥበብ ይሔ ከህገ እግዚአብሔርም ከህሊናም ውጪ ነው ድንቅ ተብሎ ሊነገርለትም አይገባም አስነዋሪ ተግባር ነው ልጅ ስለተወለደ ብቻ አይደለም እግዚአብሔርን በመፍራትና በጥበብ በስርዓት ሲያድግ ብቻ የእግዚአብሔር ቃል ለአንድ ወንድ አንድ ሴት ትኑረው ነው የሚለው
አስተግፍር አላህ እሄ የትንሳኤ ቀን መቃረቢያ ምልክት ነው ማጨረሻው ዘመን ላይ የሴቶች ቁጥር ከወንዶች በእጥፍ ይጨምራል ያኔ አንድ ወንድ 40 ሴት ያገባል
Ke Hulu feker selam yalew family 👪 bemehonu asgermojal May God blessed all the family 👪
ጠቢቡ ሰሎሞንን እሆናለሁ ብሎ ነው 😂😂 ያኔ በብሉይ ኪዳን ጊዜ የነበረውን አሁን በአዲስ ኪዳን ሊለውጠው ነው። ጠቢብ ነው አሉ ይልቁንም የጥበብ መጀመሪያውን ጥበበኛ እግዚአብሔር መሆኑን አለማወቃቸው ነው።
ዋው አድንቄዎታለሁ ለኮሜንትዎ😉😊
@@rozina3913 አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏
Great
አድናቂው ነኝ አንድ ማሳደር ያቃተበት ጊዜ 15 ሴት አገባ ይህ ሰው ሽልማት ይገባዋል የምር ወንድ ነው
እውነትነው የኛ አሉጂ
U are the best Abela ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወይ አቤላ💓
ወገኖቼ በምታምኑት ስራ ፈልጉልኝ አቡዳቢ ነው ያለሁት
Its amazing David
Ajeb yasengal yezih alem neger! thank you!
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤ኑ እጅ ስራ አብረን እንስራ በቅንነት ሰብ አድርጉኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምከታተለው እስቲ ስለ አገራችን ደግሞ ቅርብ
ይገርማል ድንቅ ነው። መቼም የኛ (ኢትዮጵያ ) ሴቶች ምን ይሉ ይሆን ?
ነውራቸው ክብራቸው መሰላቸው እግዚኦ መሃረነ
Abelo thanks for informationግን ስለ Hong Kongመረጃዎችን ብትሰጠኝ መልካም ነው Hong Kong Chinaአይደለችም ወይ?? የእኔ ጥያቄ ነው እንግሊዚን ምን አገበት እዛ ውስጥ እባክህ አቤሎ አስረደኝ እጠብቃለሁ🙏
Hongkong is economically independent state but politically under the control of China.
Hong Kong used to be colonized by British like 40/30 years ago
እማኑኝ ይህ ሳውዬ ኢትዮጵያዊ ቢሆን ክልል ይጠይቃል😁😁😂😂
ኢትዮጵያዊያን ብንሆንሥ እሄኔ 15 አደለም1ወንድ ለ15 ሠዉ በአንድ ል ንበላ ይቅርና በአንድ አገር እንኳን አብሮ መኖር አቅቶናል ግን ለ15 1 ወንድ አልደግፍም መሥማማታቸዉን ግን ሣላደንቅ አላልፍም
እኛኮ ፀባይ ይቸግረናል እናነው
እንዴት ምን ሃብት ቢኖረው ነው አይደለም 15 እንድም ማስተዳደር ከባድ ነው እንዴት ምንስ ሃብትና ንብረት አለው ?
ወይኔ አቤሎ ማታመጣ ጉድ የለም እኮ💔😍😁
ማንሳማ ጉድ የላም ጋና እንሳማለን
😱😱 ምን ቢላቸው ይሁን ግን አንድ ላይ ተስማምተው የሚኖሩት...😲😲
የሀበሻ ሴቶችኮ አይደሉም
@@jimihune9650 😅
@@jimihune9650 ክክክ
ይሄ ይደንቃቹዋል እንዴ እኔ ለአባቴ 76ኛ ልጅ ነኝ ከ12 ሚስት 78 ለጅ ነው የወለደው የ አባቴ የልጅ ልጆች 569 ናቸው
ማሻ አላህ እኔም ባሌ ብዙ ባሌ ሀብታም ሆኖ 4 ሚስት ኖሮት ሁላችንም 12 ብንወልድ ደስ ይለኛል አንዷም ጋር አልጣላም ሞት አስቤ በፍቅር እኖራለሁ ልጆቸየ ብዙ ወንድሞች እንዲኖራቸው እፈልጋለሁ እኔ 4 ልጅ አለኝ አሁን ባለቤቴየ ግን አግባ ስለው እቢ ብሎኛል ከተጋባን 12 አመታችኝ
USE እርግጠኛ ነኝ አንድ ቤተሰብ ነን ማለቴ አንተም የሰይድ አሊ ቤተሰብ ነህ የሄ የሚስት የልጅ እና የልጅ ልጅ ብዛት የሰይድ አሊ ልጅ የሆኑት የታላቁ ሰው የሰይድ መኪ ብቻ ነው
Abela ma best ❤️
ገና አሁን ገባኝ እኔም ሚስቴ ላይ ሚስት ሚስቶቼ ላይ ሚስቶችን መደራረቤ ነው አቤሎ እናመሰግናለን😂😁😝😋
ኣተቅሌታምkkkkk
Er and eko eshi yene kojo 🤣🥰🙄
ደራርብና እረግጥሀለን ይዘን ነው የምናፈርጥህ ክክክክ
ክክክክ አበሻ አይፈቅድም
@@ቅድስት-ኘ9ኰkkkkkkደምሪኝ ማሬ
Dasenech wrreda debub omo...lotokorie mibal sw ale esti silesu teyiq...kezi belay mistina lijoch yalut yimesilegnal...esu nw andegna
ከዚህ በሇላ እንዳይጨምር ያሉት ሚስቶች ተባብረው ማስቀጥቀጥ አለባቸው
የባስ አለ አሉ።ብሄርብሄረሰብ ነዋ ሀሀሀሀሀ
የኛ ወንዶች እንዳይሰሙ እንዳያዩ ጉድ ነው ዘንድሮ ምንሰማው
እስልምና እስከ አራት ይፈቅዳል
@@jimihune9650 ስለ እስልምና አያገባኝም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
🤣🤣🤣
@@medina2419 የኛ ወንዶች እንዳ ይ ሙ አትበያ የኛ ክርስቲያን ወንዶች እንዳይሰሙ በይ ኦርቶዶክስና መዲና
@@jimihune9650 አልቀረባችሁም የናተም ወንዶች በገሀድ አያገቡምጅ ብዙ ምሽማ አላቸው እስለመምና 4የፈቀደለቸው ወንዶች ባንድ ስለማይረጉነው ምክንያትም ይኖራቸዋል ወይ ሚስታቸው አወልድም ወይም በመኝታ ላታስደስተው ትችላለች
ፍቅራቸው አያስቀናም ትዳር ሳይሆን አንድ ላይ የሚኖር ቤተሰብ
ብጠይቀው አንዷን ያበድረኝ ይሆን?🤔 ሁለት አርጌ እጥፍ እመልስለት ነበር 😂😂😂😂
ያልሰማነው እንጅ ያልሆነ የለም ለካ አጅብ
ባል ወይም ሚስት ከየት ሊያገኙ ነው ግን ወቼው ጉድ አቤልዬ🥰
ሴቶች ሀብት መሰሏችሁ ለዛ ነው ከነ ልጆቹ የገረጣው አለምን ጉድ ያስባለ ይላል የኛው ደሞ ሀብት ቢሰብስብ ኖሮ ሀገርን ይለውጥ ነበር
🤣🤣
ጠቢቡ ሰለሞን እቁባት እንዳለው በመፅሀፍ ቅዱስ እንጅ በእኛ ቁርአን እቁማት የለውም ከሚስት ውጭ
ይሄ እንኳን የሆነ ነገር አለበት they have black magic 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙄😂😂 ውይ ሴቶች አይ ጊዜ ደጉ የማይሰማ ጉድ
እር ጉዲ ፈላ ግን ይሄ ሁሉ ልጆች ለይቶ ያውቃቸዋል😂😂😂😂 የማይስማ የለ መቸስ
ክክክክ
ለ2016 የዚህን ሰዉየ ታሪክ ድጋሜ ለመስማት ስለፈለኩኝ በደምብ አጥናዉ።
ፍጥጥ ብዬ ነው ያየዋቸው እኔ አንዱን ባሌን ቢነኩብኝ ቅናት ይደፋኝል ለ 15 ይቅር እና ካካካካካካ ገራሚ ነህ አቤልሻ እናመሰግናልን
😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣እረ ወይኔ
በቃ ጥበበኛ ሰዉ ሰለምወድ 16ተኛ ሚስተ መሆን ፈልጋለሁ አድሬሱን ወዲህ በልልኝ ቤላችን ግን ጥያቄ አለኝ እንዴት እያለ ነዉ ከእያንዳንዷ ሴትጋ ፍቅር የሚሰራዉ ጥያቄዬ ገብቶካላ ቤላዬ እሱን ጠያይቅና ወስደህ ዳረኝ🤣🤣🤣🙌
በወር 2ቀን ይደርሳችኋል አግቢው ክክው
Waooo እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን አቤሎ
ሰላም ወንድማችን የወይኗ ልጅ ሰላምህ ይንዛልኝ በጣም እጁጉን እሚገርም ነው ይህን የምታነቡት ኮማንት ቤቴን ጎብኙልኝ ለእናንተ ምንም አይቀንስባችሁም መልካምነት ለራስ ነው ለኔም ግን ይጠቅመኛል ገብታችሁ ቤተሰብ ይሁኑ🕊👏
ይሁሉ የእግዚአብሔር. ድንቅ ስራ በእንድ ቤተስብ በፍቅር ሲኖር የኢትዮጵያ ህዝብ በቤሄር ቃንቃ በሀይማኖት እንፋን
ታዲያ እግዚአብሔር አንድ ነዉ አግቡ አደለ ያለዉ
ይሄ ጠብብ ሳይሆን አመጸኛ ነው። ሴቶቹ ግን በጣም ያስገርማሉ እየሄዱ እንዴ ከብት የምታጎሩት
ትክክል ነው
የወር ገብው ምን ያህል ሆኖ ነው ኤሄ ሁሉ የሚየስተዳድረው ይገርማል
አቤ አላህ ይርዳህ ጥሩ እዉቀት አለህ ብዙ ዎቹ ጎልጉለህ አቅርብ።
አቤል ስለ ጋርዱ ስራልን❤❤
ጥሩ ነው መበራታት የሚገባው ነው ።
ምርጥ ኮርማ ነው
አያችሁ ክርስቲያኖች. ሙስሊም ሶስት አራት ያገባል እያላችሁ ለምትሳለቁ እውቁ በመፅሀፍ ቅዱሳችሁ እስከ አድሽ ያገባ እንዳለ ደግሞ ግግም ትላላችሁ በክርስትና አንድ ብቻ ነው የሚፈቀደው የምትሉትስ ያልተፃፈ የምታነቡ ስለምታገቡት ነገር በቁጥር የተ ገለፀ የለም በአመፅሀፋችሁ ግን ሰለሞን አድሽ ሚስቶች እንደነበረው. ይናገራል መፃሀፋችሁ ስለዚህ ሙስሊም ሶሶት አራት ያገባል ወይም ለምን ታገባላችሁ እያላችሁ ለምትሉ ከዝህ ሰው እወቁ
አሁን ያለነው አዲስ ኪዳን ላይ ነው
እግዚአብሔር ዝሙት አትፈፅም ሳይሆን ህዝቤን ልቀቅነው የሚለው
Abelo metahln 😍😍
ተባረክ
እውነትም ይሄ ጥበብ ነው እኛ አንዱን እንኳን ለአንድ ሳምንት መንከባከብ አቅቶናል ወይ ጉድ አቤል በርታ
atkign
😂🤣እረ ኮመንት ላነብ ነው የገባውት ሞትኩ በሳቅ ወይ ጉድ ጥበብ ሲጨምር ሚስት ጨምር😂😂😂🤣🤣
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ aygermim
@@tsehayenegash8394 እረ ከመገረምም ጉድ ያስብላል😁
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ lik nesh egna and masamen akton 15 gud newu
ማሻአላህአላህይጨምርላችሑመቸምአትለያዩ
የዘመናችን ጀግና ብየዋለሁ
መሸለምአለበት
በዝህፊትና በበዛበትዘመን. እሄንሁሉሴት በማስተዳደሩ ጀግናነው
አሉእንጂ የኛዎቹ አረብቤትእያሸቀሉ ብሯንይቀማሉ ከዛ ስራስቴድለት ወደሌላመዝረክረክ መቸምአያልፍላቸውም
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
i am appritiate to you abela keep it up
ይችናት በጣም ደስ አለኝ በሉ ኑ የኔወች ስሙና ተስማሞ ወጫችን ቀነሰ አቤሉ አመስግኘህ አለሁ
መቻል ከጥንካሬ እንደሚብልጥ ሁሉ ትዕግስትም ከውበት በላይ ነው።
አንድ ሀገር ይመስርቱ የዴቪድ ሀገር🤗😁
አቤል! አዎ!! እንደዚህ ይሻላል ስንት የሚተረክ እያለ የኢትዮጵያን ድቀትና ውድቀት ማሳየት ሟርትና ርግማን ነው።ተባረክ
እኔ ያልገባኝ የሰውየው ጥበብ ነው ምኑ ላይ ነው ጥበቡ 15 ሴት ማተራመሱ ደግሞ እራሱ ከጥበበኛው ሰለሞን እኩል ሲቆጥር የማያፍር ደፍር ለነገሩ እግዚአብሔርን ከማያቅ ሰው ምን ይጠበቃል በእንደዚህ አይነት መንገድ እየተወሰዱ ነው አለምን የጦርነት አውድማ የሚያደርጓት በጣም ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ድንቃ ድንቅ ነገሮች ሀገራችን ኢትዮጵያ አሏት ለምን ሚዲያውን በማይረባ በእንቶፌንቶ በማይጠቅም በወሬ ጊዜያችንን ታቃጥሉታላችሁ ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት * የእግዚአብሔር ቃል ለአንድ ወንድ አንድ ሴት ትኑረው * ነው የሚለው ያገኛችሁት ሁሉ አትልቀቁ
እረ ይሄስ ጉድ ነዉ ለዛ ነዋ እሡ ሠብስቧቸዉ ነዉ ሚስት ያጣሁት
amazing story
ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው መቻሉ ለማንኛውም የእኛ ወንዶች ይሄን ጉድ እንደ ይሰሙ እንዲሁም አልቻልንም😂😂😂
መደረብ ፈራሽ እንዴ. ?
@@jimihune9650 ጎመን በጤና ጭራሽ መደረብ😂😂
አልቀረባቸውም ለአንድም አስቤዛ አያሟሉም ወንድነት ይጠይቃልኮ ብዙለማግባት
ሱበሀንአላህ አላምንምብቻ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
አሏህአክበር
ነብያችን ስለላሁ አሊሂወሰለም ወለዱተዋለዱብለዋል ዝምድናነንቀጥሉ (ዝምድናን የቆረጠ አገቱን እቆርጠዋለሁ ብለዋል እረሱል)የኢም ልቂያማ ነብያችን ስለላሁአሊሂወሰለም ኡመቱን ይዞ አላህፊት ይቀርባሉ ምንአይነትሰውቡሁንነው ግንአላምንም በፍጡም
Selelahu aleyhi weselem
welcome Selma. 👍👍🙏🏾🙏🏾
ዪገርማል
ግን ልጆቹን ያውቃቸዋል የሰውን ልጅ አላህ እድላቸውን ሲሳያችን የተለያየ ነው
Wisdom and number of waif..... focho gode
ስፓይናልኮርዱ(የጀርባ አጥንቱን) ተራበተራ እየቀነጠሱለት ነው በለኛ እኔ አንድ ጠሮብኛል አስራአምስት እቺ ህይወት ፍታዊ አይደለችም
እንደሱመሆንካማረህ ስራ እራስህንቻል? አግብቶየደኀየና ያጣየለም ዋናውአስተሳሰባችሁነው
ከታሪኩ ያንተ አነጋገር😬 አቤሎ ብቻ ትችልበታለህ
ጭራሽ 15 ሆሆሆ ለኔም በበቃኝ🙉🙉😬😬
ሳስበው ልጆቹን እምንገድ ቢያገኛቸው ልጆቹ አባየ አባየ ሲሉ እሱ የማነሽ እሚል ነው እሚመስለኝ ክክክክ
ይገርማሉ ሤቶቹ በእሥልምና ከ4በላይ ማግባት አይቻልም ሐራም
ካሁን በኋላ ባለቤቴ ደጋግሞ ይደርብ 💕👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️👯♀️
ሀሀሀሀሀ
ይገርማል
ለምንድን ነው ግን የሰው ልጅ ግን የዘመነውን መፀሃፍ ቅዱስ /ቅዱስ ቁርኣን ማያነበው?
በጣም ይገርማል ይመቻቹ ለማናናውም
እኛ ጋር ቢሆን እራሳቸውን ችለው የጦር ካምፕ መስርተው ነበር