🙄ይገረማል የኔም ፀጉር ተቀየር ስለዚህ እህቶቼ ተስፋ አትቁርጡ ያልሞከርነው ነገር የለም ፀጉሬ አያድግም አትበሉ ትክክለኛውን ምርት ከተጠቀማችሁ ያድጋል ይበዛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • እህቶቼ ተስፋ አትቁርጡ ከተንከባከብነው የማያድግ ፀጉር የለም

Комментарии • 1 тыс.

  • @geni2g919
    @geni2g919 4 года назад +401

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ ያላቹ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ክፉ አይንካቹ ሀሳባቹ ይሳካላቹ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mekdesemekdesemekdese2351
    @mekdesemekdesemekdese2351 4 года назад +370

    ውነትሺን ከሆነ ፈተሺ እያበጠርሺ ወይም ቅባት እየቀባሺ አሳይን እኔም ፈተሺ ሥታበጥሪ ሳይሽ መጠቀም እጀምራለሁ ሀሳቤ የተመቸው እጂ ወደላይ

    • @maryamethiopia1008
      @maryamethiopia1008 4 года назад +9

      እውነት ነው እኔም ማየት እፈልጋለሁ ተመቸሽኝ እህቴ 👍👍👍👍😘

    • @ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ
      @ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ 4 года назад +6

      እውነትሽነው ለምን ለቀሽ አታሳኝንም

    • @hanagremahanagerma9963
      @hanagremahanagerma9963 4 года назад +1

      👍👍👍👍👍

    • @helenmegresa9396
      @helenmegresa9396 4 года назад +1

      በትክክል

    • @maryamethiopia1008
      @maryamethiopia1008 4 года назад +4

      @@helenmegresa9396 እውነት ነው ለምን አታሳየንም ግን ማውራት ብቻ ሳይሆን ማሳየት ነው ትክክለኛ ፀጉር ከሆነ ።።

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube  4 года назад +51

    *እንኳን ለቡሄ በአል *ለአሸንዳ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን ሃገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያደግልን
    *በመጀመሪያ ተመስገን ብያለሁ ይገርማል ያ ከጆሮየ በላይ የማያድግ ፀጉሬ እኮ ተቀየር አደገ ረዘመ በዛልኝ እልልልል ብያለሁ
    * ውድ እህቶቼ ተስፋ አትቁርጡ የኔ ፀጉር አያድግም ወይም አይበዛም ያልሞከርኩት የለም ምንም ለውጥ አላገኘሁም የምትሉ በርከት ያላችሁ ልጆች ትኖራላችሁ ብዬ አስባለሁ እናም የሳባ ፀጉር ከተቀየር የናንተ ፀጉር የማይቀየርበት ምንክያት የለም ግን ትግስት እና እንክብካቤ ያስፈልጋል ቶሎ ለውጥ አይመጣም በሂደት ነው እኔም እንደናንተ ተስፋ ቆርጨ ባለሁበት ሰአት ነው እጅ አልሰጥም ብዬ ፀጉሬ ያሳደኩት ከዚህ በፊት የኔን ፀጉር ያያ ሰው አሁን ያለበትን ያያ ሰው በጭራሽ ተስፋ ትቆርጣላችሁ ብዬ አላስብም በሚቀጥለው ሳምንት ከሀ እስከ ፐ ለፀጉሬ ማደግ ምክንያት የሆኑትን በሙሉ አንድ በአንድ አሳያችዋለሁ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ እወዳችዋለሁ ❤️

    • @ረሂማኢትዮ
      @ረሂማኢትዮ 4 года назад

      ደ ም ሪ ኝ 👍👍

    • @ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ
      @ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ 4 года назад

      ሳባዬ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ ሆያ ሆዬ እየመጣሁ ነው (የልቤ ንግስት ሳባቲ ፍቅር) ከምንም በላይ በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም አንች ልዪ ሴት ነሽ ፈገግታሽ ገዳይ ነው አሳበድሽኝ ወደ ፊት የኔ ሚስት ስለምትሆኝ እኔ ርጅም ፀጉር ያላት ሴት ብዙም አይደለሁም እናም ለፀጉርሽ አትጨነቂ ፈገግታሽ ይበቃኛል የኔ ፍቅር መልካም ምሽት ይሁንልሽ ሁሌም እወድሻለሁ

    • @tirufikirr2855
      @tirufikirr2855 4 года назад

      Saba ደምሪኝ

    • @ረሂማኢትዮ
      @ረሂማኢትዮ 4 года назад

      @@ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ ደ ም ሮ ኝ

    • @ፍቅርነሽድንግል
      @ፍቅርነሽድንግል 4 года назад

      ቤተ ሰብ እንሁን 🔔🔔

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 4 года назад +96

    የኛ የሀበሻ ፀጉር አብዛኛው እስቲሻወር ስናረግና ስንተኮሰው ይረዝማል ግን እንዲው ታጥበን ስናበጥረው ጥቅልል ይላል እንደ ኢንዶሚ እስኪ እስቲሻወር ሳታረጊ ታጥበሽ አሳይን

  • @ngsteasmamaw7245
    @ngsteasmamaw7245 4 года назад +99

    እረ ሸም ነው ፀጉርሽ ተሆነ ለምን አትፈችውም በትክክል እድታየ

  • @ketty14325
    @ketty14325 4 года назад +48

    አይይይይይይ ሳባዬ እኔ የሚገርመኝ ኮሮና ጠፈቶ ሀገሬ ስላም ሆኖ እኔም ከመዳም ጭቅጭቅ እና ከዶላር መናፈቅ ወጥቼ ሀፍፍፍፍፍ ብዬ ሀገሬ ሲገባ ያኔ እጀገ ይገርመኛል ልጀን አቅፈኤ እሲት ተይን☝🎤😥😥😢🇱🇧🙉👈

  • @semeryoutube3955
    @semeryoutube3955 4 года назад +22

    አዝማሪ ነሽ ዴ መለፍለፍ ትወጃለሽ ወደ ገደለው አገቢም እንዴ ከላም ፋዲ እያወራሽ ግዜውን ፈጀሽው በሌላ ቪዲዪ ከማለት በዚሁ ቢዲዪ ማሳየት ትችይ ነበረ

  • @Tube-ko1lj
    @Tube-ko1lj 4 года назад +18

    ፈተሽ በትን አድርገሽ አሳይን የቅባቱንም ስም ንገሪን ተረት ተረት አይሁን ወሬው

  • @እሙመሀመድፋጢማ4
    @እሙመሀመድፋጢማ4 4 года назад +6

    እኔስ አልሀምዱሊላ ፅጉሬ ቆጆነው ሲፈጥረው ግንምንም አልጠቀምም ሻቦ እናውሃ ቅባት ብቻነው የምጠቀመው ምንም ቢሆነ እዳትጠቀሙ ያለተፈጥሮው አይመጣም ያአኹዋቲ እዳትሸወዱ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    እጅሽ ላይ ከምታፈሽ ፀጉርሽን ፈተሽ እያደረግሽ አታሳይንም እዴ ፍችው እና እንየው እርዝመቱን ካለዛ ውሸት ነው።።።

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 года назад

      እንደማመር subscribe አድርጌያለሁ ለኔም subscribe አድርጉልኝ

    • @alainafanormoouae9681
      @alainafanormoouae9681 4 года назад +2

      እሄንን ቅባቶችን ሠማችዉን ነግሪኝ ፁጉርሽን ፍቺና አሳይን እንጥቅማለን

  • @الحمداللهالكلحل-ث6ت
    @الحمداللهالكلحل-ث6ت 4 года назад +7

    ሀቢበቲ አሏሕ ይጨምርልሽ ሀቅ የሚናገረው ሠወ በጣም ያደሣተኛል አብሽሪ እዳትቀየሪ አደራ

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 года назад

      ነቅንነት እንደማመር

  • @طيبهمحمد-غ1ب
    @طيبهمحمد-غ1ب 4 года назад +11

    በቪድዬ ያለችው ሌላ ሴት አንች ሌላ ስለዚህ የራስሽን አሳይ እሄን ያክል እውር አደረግሽን እንደ ሰው አንለይም

  • @hayuti5963
    @hayuti5963 4 года назад +18

    ኧረ ሸም ነው አትዋሽ እድናምንሽ ፍችና ፀጉርሽን አሳይን የአሁኑ ፀጉሬ ብለሽ ያሳየሽን ሌላ ልጂ ናት ቪዴወውን ስታሳይን ለምይ ተሸፈነች ፊቷን እኔ ለፀጉሬ ፈልጌው አዴለም አልሀምዱሊላህ አላህ ከበቂ በላይ ሰቶኛል ግን አትዋሽ

    • @oromooromo5702
      @oromooromo5702 4 года назад +1

      Betam wushetam nat eko lik nash mare

  • @emebettt3381
    @emebettt3381 4 года назад +7

    እስኪ ፍችው እንየው ኧረ አላምንም የሀበሻ ፀጉር ሲያለሰልሱት ይረዝማል ሢታጠቡት እንዱሚ መሥሎ ቁጭ

    • @adf8774
      @adf8774 4 года назад

      ክክልክነሽ

    • @hayu1047
      @hayu1047 3 года назад

      😃😃😃

  • @እሙሙአዝእሙሙአዝ
    @እሙሙአዝእሙሙአዝ 4 года назад +9

    አናትሺ ላይ ቆልለሺ እምታሰሪዉ እዉሰጥ እሚደረግ ነገር አለ ያን እያረግሺ ነዉ አትዋሺ እህተ እዉነት ከሆነ ያላ ልቅቂዉ ና እነየዉ ሳባዬ ካጠፋሁ ይቅረታ

    • @adf8774
      @adf8774 4 года назад +1

      ልክነሽእውስጡእሜደርግአርጋለች አርቦች ሲያርጉትአይቻለሁ

  • @ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ
    @ሳቅበሳቅሚዲያፈታበሉ 4 года назад +1

    ሆያ ሆዬ ሆነ መተናል ሳባዬ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ ሆያ ሆዬ እየመጣሁ ነው (የልቤ ንግስት ሳባቲ ፍቅር) ከምንም በላይ በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም አንች ልዪ ሴት ነሽ ፈገግታሽ ገዳይ ነው ወደ ፊት የኔ ሚስት ስለምትሆኝ እኔ ርጅም ፀጉር ያላት ሴት ብዙም አይደለሁም እናም ለፀጉርሽ አትጨነቂ ፈገግታሽ ይበቃኛል የኔ ፍቅር መልካም ምሽት ይሁንልሽ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ

    እቺ ልጅ ያማልወዳት መለፍለፍ ትወዳለች እፍ

  • @ባለተስፋ5955
    @ባለተስፋ5955 4 года назад +1

    ወይኔ ግን እዴት ነው የምትለፈልፊው ቀስ ብለሽ እና ወደ ገደልልው ግቢ ሆይ ኡኡኡኡ አልሽ እኮ እና ፀጉርሽን ያበጠረሽ አታሳይም እዴ

  • @mekarosa6842
    @mekarosa6842 4 года назад +33

    የፍየል ምላስ በልተሻል እዴ ?
    ስታወሪ እንደ ሴት ረጋ በይ ታታታታታታ ትያለሽ ወረኛ እየሰራሽ ወይም ፈተሽ አሳየኝ ሰጉርሽን

  • @sነኝየእማናፋቂ
    @sነኝየእማናፋቂ 4 года назад +6

    ወይኔ እውር መሠልንሺደ ውይግ ቆልለሺ ጸጉርሺ ከሆነ ለቀሺ አሣይን አለበለዚያ ውሸትነው ቲሺ

  • @mulubillgn4403
    @mulubillgn4403 4 года назад +14

    Okፀጉርሽ ካደገ ፈተሽ አሁን ማሳየት ነው ካልሆነ የሌላሰው ፀጉር ነው ረዝሙ ፀጉር

    • @Tube-fm9pf
      @Tube-fm9pf 4 года назад

      እኮ ለምን አትለቀውም

    • @ነብያትወሊድ
      @ነብያትወሊድ 4 года назад

      የኔምጥያቄ ነው ለምንፈታአታሠኘንም

  • @munahamed3819
    @munahamed3819 4 года назад +2

    እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚያምርብሽ ከጭቅላትሽ ላይ የምታስዥው ቀጥይበት ማማየ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልአል

    የመጀመሪያየ ሳይሽ ነው ግን አልጨረስኩትም የመግቢያ ቪድዬሽን አይቸ አቆምኩት ምን አይነት አይን ያወጣ ውሸት ነው የምታወሪው

    • @vvc9039
      @vvc9039 4 года назад +1

      ይመችሸ አቦ ንገሪልኝ

    • @faridh1498
      @faridh1498 4 года назад +1

      ክክክክክክ

    • @SAli-pi3mu
      @SAli-pi3mu 4 года назад +1

      ክክኽክክ

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 4 года назад

    ዋወ ሳባ ጠጉርሽ ምርጥ ሆነልሽ በጣም ደሲላን
    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እና የኔውድ እህት
    አይዞሽ በጣም ደስ ትይኝ አለሽ

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  4 года назад

      አመሰግናለሁ ውዷ እህቴ

  • @bdbdbbdbd2375
    @bdbdbbdbd2375 4 года назад +14

    ታዳ ሳፈችው እደት ይግባን እህቴ እርግጠኛ ከሆሽ መታት ነው የተቀረ ያንች አደለም

  • @اميحيتيباباحبيبي
    @اميحيتيباباحبيبي 4 года назад +1

    ኡይ ሳባዬ እስኪ ፍችውና እንይው ቅባትሽን እየተቀባሽ ከፊት ያሳርሽውን ከምታሳይን ይልቅ ብዙ ስራ አለብኝ ስትይ አዳመጥኩሽና አድኳ ለዘላለም ቤትሽ የሚሆን ስትናገሪ አልሠማሁሽም ግን ተይ ተይ አወ አች ለሳባ ብለሽ ነው የምትኖሪው እኛን ሁኒ አንልሽም አስለን

  • @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ

    ውይ ልባችንን አጠለጠልሽው ምን አለ አሁኑ ብትነግሪን የቅባቱን አዘገጃጀት

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 года назад

      ሰላም ለዚ ቤት በቅንነት እንደማመር

    • @መኪ-ፐ8ዐ
      @መኪ-ፐ8ዐ 4 года назад +1

      እኮ

  • @salaamsalaam1162
    @salaamsalaam1162 4 года назад +1

    ዉሸትነዉ ዉሸትነዉ ፍቺዉ እስኪ አልተዋጠልኝም እንደኔ ያልተዋጠለት ላይክ

  • @tetobadiru4899
    @tetobadiru4899 4 года назад +8

    አንቺ ልጅ ግን እልም ያልሽ የወሬ እናት ነሽ የዊግ ማት ከምረሽ ፀጉሬ ነው ስቲ አታፍሪም ቀዳዳ

  • @kaseempiogjf
    @kaseempiogjf 4 месяца назад +1

    ዉድ እስኪ ከመጀመራ እስከመጨረሻዉ አሳይኝ ለፀጉሬያላደረኩትነገር የለም ዉድ በፈጠረሽ 😢😢😢😢

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    አትዋሺ ፀጉርሽ አድጓ ሊሆን ይችላል የተጠቀለለው ግን ፀጉርሽ አደለም ፋራ መሰልንሽ እንዴ🤔ሆ

  • @zubest7326
    @zubest7326 4 года назад +1

    ሣባ ሣባ ነኝ ባትዬ ይሻላል አንቺ መገርቱ በዳሳ ነሽ በደንብ ነው የማቅሽ በንግግርሽ።ሣባን መሆን አትችይሞ እልም ያልሽ ፋራ ሰገጤ

  • @fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
    @fነኝየመዳምቅመምዩቱብ 4 года назад +11

    እኔ አላመኩሽም በጎን የምታሳይው አፍሽ ን አፍነሽ አችአመስሊኝም እኔነኝ ካልሽ እያየንሽ ፀጉረሽን ልቀቂው

  • @አሚሚእናቴንናፉቂ
    @አሚሚእናቴንናፉቂ 4 года назад

    አረ ሳራዬ እኔ ጉድ ሁኛላው እባክሽ መልሽልኝ ሰው ላይ አይቼ ወዝና ልስላሴውን ፐርም መቀባት ፈርቼ ልቤ እዬፈራ መዳሜ ቀብታኝ ከላዬላይ ወደቀ ታመምኩ ሁሉ ከዛ በቃ አሁን ላይ ዘይት ዘቱን እዬቀባው ውሀ ብቻ ነው ምነክረው ቅጭጭ ብሉ እዴት እደሚያስጠላ እዲያድግልኝ ያላረኩት ዬለም በቃ ዬቀረኝ ፐርም ተቀብቶ መገላገል ነበር ገላገኝ ደና አድርጎ እባክሽ እባካቹ እህቶቼ ምን ላድርግ ንገሩኝ ሼም ይዞኝ ሁሉ በሻርብ እዬጠቀለልኩ ነው ምወጣው ይሄን ኮመት ያነበባቹ ሁሉ ዝም አትበሉ😢pliss

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 4 года назад +4

    በቆማጣ ቤት አድ ጣት ብርቅ ነው አሉ ሰወቸ አሁን ይህን አደገ ብለሺው ሞተሺ ነው ለማንኛውም ይመችሺ እኔ ፀጉር እረጅም ነው በተፈጥሮው

    • @hanifikr9868
      @hanifikr9868 4 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌

    • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
      @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 года назад +1

      😀😀😀😀😀😀እረ በሳቅ

    • @مريممريم-ن5ب5ض
      @مريممريم-ن5ب5ض 4 года назад +1

      እኔም

    • @رهيمةبنتبابا
      @رهيمةبنتبابا 4 года назад +2

      ከከከ አንችየ እንድህ አይባልም ሰው ባለው ነው ከድሀ ፊት ስለ ሀብትህ አታውራ ከህመምተኛ ፊት ስለ ጤንነትህ አታውራ ይባላል

    • @anisagwapa2039
      @anisagwapa2039 4 года назад

      @@رهيمةبنتبابا በትክክል አወ ይባላል

  • @ሀዩቲ-ቨ1ነ
    @ሀዩቲ-ቨ1ነ 4 года назад +1

    እህቶች ጥቁር አዝሙድ አብሽና ዘይዘይቶን ተጠቀሙ በጣም አሪፍ ነው እኔ ፀጉሬ ምንም ብጠቀመው ከጆሮየ ወርዶ አያውቅም ነበር የፃፍኩላችሁን ውህድ መጠቀም ከጀመርኩ አራት ወሬ ነው ፀጉሬ ከዛሬ ነገ ለውጥ በጣም እያየሁበት እኔም ተስፋ ሳልቆርጥ ተጠቀምኩት አልሀምዱሊላህ በጣም ፀጉሬ አድጎልኛል ፀጉሬን ሳየው ውነት የኔ ፀጉር አድጎ ነው እያልኩ ይገርመኛል ባቅራቢያየም ያሉ ጓደኞቸ ሲዩ ውነት ፀጉርሽ ነው ይሉኛል አንድት ጓደኛየ እኔ አላምንም ጉንጉኑን ካልፈታሽው የሆነ ነገርማ ቀጥለሻል አለችኝ እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙት ለውጥ ታዩበታላችሁ

    • @طيبهمحمد-غ1ب
      @طيبهمحمد-غ1ب 4 года назад

      እደቅባት ነው የምንጠቀመው ወይስ ልንታጠብ ስንል ነው የምንቀባው አብራሪልኝ አንድ ላይ አደባልቀን ነው እምንጠቀመው

  • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
    @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 года назад +5

    ለምን ነስንሰሽ አታሳይንም😓😓😓😓

  • @addismedia1741
    @addismedia1741 2 года назад

    ሳብዬ አንችን ማግኘት ፈልጌ ነበር። በእውነት ለሰው ልጆች ጥሩ የምታስቢ ከሆነ እኔንም አትረሽኚ። አንችን በቅርብ የማገኝበት መንገድ ካለ በማርያም እርጅኝ

  • @mekdeshayle4252
    @mekdeshayle4252 4 года назад +6

    ሳብዬ ውድ እህቴ ወህዱን አሳይኝ ማሬ እሽ ውድ እጠብቃለው

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 года назад

      በቅንነት እንደማመር

  • @malisamalisa1358
    @malisamalisa1358 4 года назад +2

    ትሽሽሽ ውሬ ማህተብ አስርሽ ውሪ ይቱይብ አትልቅሚ እስቲ በስንስራት ብትብትን አድርጊው

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 года назад +4

    ታዳ ፈተሽ አሳይንና እንመን
    መች አየነዉ ይርዘም አይርዘም

  • @gantilmen80tilyou91
    @gantilmen80tilyou91 3 года назад

    ሐይ ሳቢ እኳን በሰላም ገብሽ ።

  • @ሀያትነኝከሳውድአረቢያ
    @ሀያትነኝከሳውድአረቢያ 4 года назад +11

    አቤት አንች ግን አታፍሪም ያሳየሽን የሰው ፀጉር ነው አይን ያወጣ ውሸት አትዋሽ የሰው ፀጉር ከምታሳይን ስለቅባቱ አውርተሽ ብወጭ ይሻላል ለምን ትዋሻለሽ

  • @عديلهعثمان-ر4ث
    @عديلهعثمان-ر4ث 4 года назад

    እኔም እንዲየድግ የማልገዘው የመለወጠው ወጭ የለም ወለሂ ቢቻ በአለህ ተስፈ አይቆረጥም እስኪ የሚጠቅመን ከሆና ቶሎ ሲርልንንንን

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 года назад +7

    ምንም የምታወሪው ሁሉ ውሸት ነው የሚመስለው ደሞ ቀስ ብለሽ አውሪ አትንጣጭ😏

  • @mekdes3212
    @mekdes3212 4 года назад +1

    እንኮን ላይክ ልሰጥሺ ላይኪን እራሱ አነሳለሁ እኔ ለምን አፈቼውም እውነትሺን ከሆነ ለምን ለህቶቻችን መሰናክል ትሆናላችሁ ለብር እጭ እኔስ አልሰማሺም

  • @rabaiasfao6295
    @rabaiasfao6295 4 года назад +4

    ወይ ወሽት በአራት ወር እድህ ሆነ ሸውዴሽ ሞተሻል ፈትተሽ አስይ

  • @netsanetwubet1835
    @netsanetwubet1835 4 года назад +1

    ሰላም እንዴት ናቹህ ውድ ያገሬ ልጆች ሁሌም ዛሬ ፣ነገም ሠላማቹህ ይብዛ እራሳቹህን ጠብቁ እኔም ፀጉሬ ወገቤ ላይ ደርሷል የማይሆን ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 года назад

      ቤተስብ እንሁን
      ruclips.net/video/u0aQsQVbasM/видео.html

  • @febenpretty8442
    @febenpretty8442 4 года назад +4

    ሳባ እረ በፈጠረሽ ቪዲዮ ለማሳጠር ሞክሪ በጣም ብዙ ስአት ነው እኮ የምትቆይው በጌታ ስልችት ነው የሚለው እኮ 🙄🙄🙄🙄🙄ደሞ አስተያዬት ነው🙄🙏🏾

  • @ፋፊሰለምቴዋ
    @ፋፊሰለምቴዋ 3 года назад

    ሳባየ የኔም እዳች ነው እዳዴ ልታጠብ አሳብ ይይዘኛን እዴት አድርጌ ላስዘው እያልኩ አያድግም የዘር ነው ይሉኛን አስኪ ልሞክረው

  • @ፎዚያየአላህባሪያ
    @ፎዚያየአላህባሪያ 4 года назад +8

    ክክክክ ኧረ እኔስ ለፀጉሬ ጣጣም የለኝ ግን ረጅም ነዉ ወገቤጋ ይደርሳል ግን ምንም አልቆጣጠረዉም ከተፈጥሮ አድሎታል

    • @FatimaFatima-mo1bv
      @FatimaFatima-mo1bv 4 года назад +1

      ማሻ አለህ የኔስ በጆሩዬ አሉሩድም ቢሉኘል ጊዜን አሊኪበከበዉም

    • @ፎዚያየአላህባሪያ
      @ፎዚያየአላህባሪያ 4 года назад

      @@FatimaFatima-mo1bv ዘይ ዘይቶን ተቀቢዉ ግን ይሸታል እኔ ተቀብቸዉ ከበፊቱ የባሠ ልሽት አለልኝ

    • @als5514
      @als5514 4 года назад

      እቀው ስም ንገርኝ

    • @thenkyoujesus3668
      @thenkyoujesus3668 4 года назад +1

      Anidi neni mamaye Temesgen new

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 4 года назад

    ወሪ ታበዛለሽ በዚው የምትጠቀሚውን መናገር ጸጉሪ አደገልኝ ብለሽ ደግመሽ የምታወሪው አይደብርሽም

  • @beyerrrrbrye2933
    @beyerrrrbrye2933 4 года назад +4

    ምን ተገኘ ቅደም ተከተሉን ንገሪን እስኪ እንሞክረው ሳብየ ቆንጆ

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 года назад

      ሰላም ለዚ ቤር በቅንነትእንደማመር

  • @saralalagoshehebofromethio6509
    @saralalagoshehebofromethio6509 4 года назад

    wowowowowowow እኔም እንዴ አንቻ ነው የኔ ማሬ ዋውውውውውውውው

  • @mekdeshayle4252
    @mekdeshayle4252 4 года назад +3

    እስክ ከምንም እንዳዘጋጀሽው. ንገርኝ ውድ እኔ በጣም እፍልጋለው ውድ እህቴ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 4 года назад +1

    ጸጉርሽ ከሄን ፈተሽ ማሳየት አለብሽ ሌሎች ዩቲዩበሮች እንደሚያሳዩን ስለዚህ ሌላ ቪዲዮ ስትሰሪ ማስተካከል አለብሽ

  • @seadaseada496
    @seadaseada496 4 года назад +9

    አሪፍ ነዉ ግን እንድናምንሽ ፍችዉና እንየዉ ሥታወሪ አጠር አድርጊዉ አትደጋግሚ

    • @alushi1803
      @alushi1803 4 года назад

      ሰላም ከዚ ቤት በቅንነት እንደማመር

  • @HanaHana-tq5ru
    @HanaHana-tq5ru 4 года назад

    ፀሎት ላንቺ ቀልድ ሆነ አይደል ስለ ሀገርሽ ፀልይ ስለ ምድራችን ፀልይ

  • @محمدالقحطاني-ي7ض
    @محمدالقحطاني-ي7ض 4 года назад +7

    አረ ውሸት እስትሻውር ነው አበጥረሽ የኔ ሳበጥረው ይረዝማል ያው ስትታጠቢ ያው ነው የሚሆነው

    • @zakiazekiya8524
      @zakiazekiya8524 4 года назад +1

      ጎበዝ ትክክል

    • @محمدالقحطاني-ي7ض
      @محمدالقحطاني-ي7ض 4 года назад +1

      @@zakiazekiya8524 እውነቴን ነው እህት ሁለት አይነት አለ ያበጥራል ያረዝማል እና እዚህ መጥተው ይቀደዳሉ

    • @ሰኪና-ኘ1ፈ
      @ሰኪና-ኘ1ፈ 4 года назад +4

      እኔ ፀጉሬ እስቲሻወር ሳረገው ረጅም ነው እስቲሻወር ካላረጉ ጥቅልል ብሎ ጆሮዬጋ

    • @محمدالقحطاني-ي7ض
      @محمدالقحطاني-ي7ض 4 года назад +1

      @@ሰኪና-ኘ1ፈ ትክክል ነሽ እህት ለብር ብለው ውሸት ያወራሉ እንጂ እስትሻውር ያረዝማል

    • @kedimyaleewuket8582
      @kedimyaleewuket8582 4 года назад +1

      Sah tiguruwa kehone Lemn feta atasayenm

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 4 года назад +1

    ሰላም ሰላም እኔ እንኳን ዛሬ ወደ ቻናልሽ ብቅ ያልኩት እውነተኛ ልጅ እንደነበርሽ ከሁለት አመት በፊት ከሙንና እንቁላል ተቀብተሽ ፊትሽ ላይ ለውጥ እንደመጣ ተናግረሽ ስለነበር ያንን እህቴ ተጠቅማ ስለሰራላት ለብዙ ሰው ቻናልሽን ሳስተዋውቅ ነበር ዛሬም እንደዛው ንፁህ
    እውነትን አገኛለሁ ብዬ ነበር::
    እዚህ ቪዲዮ ላይ እንደሰማሁሽ ግን.... እንደማውቅሽ ሆነሽ አላገኘሁሽም::
    ፀጉሬ አደገ ካልሽ እንዳልሽን ያለፈውን አሳየሽ ታዲያ የአሁኑንም ፈተሽው ለሚመከታተልሽ ሰው ማሳየት አልነበረብሽም? እንዴት ገና የፀጉር ውሁድ ለማሳየት ሶስት አራት ቪዲዮ ተከታታይ እስራለሁ ትያለሽ???
    ብዙ ዩቲዩበር እህቶቻችን እኮ እያበጠሩ ፀጉራቸውን ቅባት እየቀቡ በአንድ ቪዲዮ ነው አሳይተውን የሚጨርሱት አንቺ ደሞ ሶስት
    ቪዲዮ በተከታታይ እሰራለሁ ትያለሽ
    ይሄ ትክክል አይደለምና ከሌሎቹ ተማሪ ብዬ መምከር እፈልጋለሁ::
    ገንዘብ ይመጣል ይቀራል ሰው ጊዜውን ሰጥቶ ሲከታተልሽ በአንድ ቪዲዮ የሚያልቀውን ነገር ለገንዘብ ብለሽ ሶስት ቪዲዮ እሰራላችሗለሁ ማለት ለኔ አልታየኝም በጣምም አሰልቺ ነው:: ሰላም ይብዛልሽ::
    ምናልባት አስተያየቴ ካስቀየመሽ ይቅርታ!!!

  • @ሠውለሠው-በ2ቐ
    @ሠውለሠው-በ2ቐ 4 года назад +9

    የፊለፊትሽ ፀጉር አልቆዋል

    • @kelemabebe203
      @kelemabebe203 4 года назад +1

      በጣም ወሬ ታበዣለሽ አሳጥረሽ ትክክለኛውን ማሳየት ነው ቀጠሮ ለምን አስፈለገ

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 3 месяца назад

    እደው ፈታ አደረግሽኝ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል❤❤❤❤❤

  • @yalemzwdedemissie4317
    @yalemzwdedemissie4317 4 года назад +4

    ቦቦሊኖ፡አልሽ፡ክክክክክ አፖሎ፡ነው😜😍

  • @zed4326
    @zed4326 2 года назад

    የበናት ፀጉርዋ ነው አትሸወዱ እሱም የሺሻ ዘይት ተጠቅማው ነው ዘይቱን ተመልከቱት

  • @gafat
    @gafat 4 года назад +3

    ዩቲዩበሮች አጀንዳ ሲጠር እንዲህ ነው የሚያደርጋችሁ ፈተች አላሳየሽ ቅባቱን አልተናገርሽ እትት ብትት ይሄን ሁሉ ሰአት

    • @hayatyusof8655
      @hayatyusof8655 4 года назад

      ኢይ ወላህ ሀቅ ብለሻሻል

    • @ahlamworku8399
      @ahlamworku8399 4 года назад

      @@hayatyusof8655 ትክክል ወላሂ ሁሉምአስተማሪነኝ አለ ብቻ ማንተማሪ ማንአስተማሪ እደሆነያደናገራል ዩቲዩበሮች ከይቅረታጋር ይችእህት እምታስተላልፈዉሁሉ እዉነትእዉነት አይመስለኝም

    • @yejegnitlij8222
      @yejegnitlij8222 4 года назад

      እኮ እኔም ገርሞኛል ሳስበው ዉስጡ ጨርቅ ነው የለው 🤦🏻‍♀️😂

  • @fafitube1
    @fafitube1 4 года назад +2

    ወሪ አለብሽ ሀቁን አውሪ ይሂ ወደፊትሽ የምታስሪው የፈረስ ነው እስኪ በትነሽ አሳይን እንዳ ከሆነ የኔም ትቆለላለች ማለት ነው ኪኪኪኪ

  • @erae9850
    @erae9850 4 года назад +5

    አሁን ተርትሪውና እንየው

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj 4 года назад

      ክክክክከ እኔም ጠረጠርኩ ፈታ መታየት ነበረበት

  • @kaseempiogjf
    @kaseempiogjf Месяц назад

    ሳባየ በማራም ተባበርኝ ከመጀመራ ወስከመጨረሻዉ አሳይኝ አሰራሩን😢😢😢😢😢😊

  • @Tube-sp3eb
    @Tube-sp3eb 4 года назад +1

    ለምን ቀጠሮ አሰፈለገው ለምን አሁን አትናገሪም እህት ደግሞ ፍችውና አሳይን

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 года назад +1

    😄😄😂😂😂እኳድስአለሽ ከተከባክብንውያድጋል ሀሳብመቀነስ ውሀመጥ ጣት ነው 😍😍😍😍🍦🍦🍦👍👍

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 3 года назад

    ስሙትልሽ የኔ ውድ እምትጠቀሚውን ንገሪኝ ሀያቴ በጣም ተበላሽቶብኝ ተላጭቸው ነበር ግን ከጆሮየ በላይ ነው ዝቅ አይል ከፍ አይል እና ምናልባት እምትጠቀሚያቸውን ቅባቶች ንገሪኝ ወይም የዋትሳብ ቁጥርሽን ላኪልኝ እና ላውራሽ ብዙ እማዋራሽ አለኝ እህትየ

  • @linamohamed9328
    @linamohamed9328 4 года назад +1

    የኔብጤ ነሸ ዉላህ ሰንት ብር ጨረሰክኝ👌👌👌👌👌

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ወ3ሰ 4 года назад +1

    ሣብየ የኔም እቢ ብሎኝ ተስፋ ቆርጫለሁ ቶለ ላኪልን ውድ የመጨረሻ ሙከራ ላርገው እኔ ያንችን ቅባት

  • @sinaa6939
    @sinaa6939 4 года назад +2

    የቅባት መያዛ ማበጠርያ ያላት ለመቀባት ሀሪፍ ናት የት ነው ማገኛት እባክሽ ላኪሊኝ.

  • @shamsiyaaman9270
    @shamsiyaaman9270 4 года назад

    Hi sabiye... Betam des yemilaw. Mashallha beyalaw. Ene hulam lamen letsagurewa ateseram ele naber. Gen ahun agagnshiw. Wo beyalw.
    Ene mokera yeteaememegn and nager lakafelesh. Rise kakalash ahun kazagajashiw kebat lay 2 spoon wesdash kelekelsh trkebiw leav it for 2 hours Zaza tatebiw...ewenaten naw yemelesh betam lewet tagagnibetalesh... U will get amazing results.....

  • @mehubaendiris6658
    @mehubaendiris6658 4 года назад

    ሰባዬ የፀጉርሽ ያረግሺዉ ምነበር እስኪ አስረጅን እኔበተለይ በጉጉትእየጠበቁሁሽነዉ

  • @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
    @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 4 года назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አጣር የሚባለው ቦታ ኩየት የት አካባቢ ነው እባክሽ ንገሪኝ

  • @عموتسليمعمتسليم
    @عموتسليمعمتسليم 4 года назад

    ሳባየ ጠፍተሽኝነበር.
    ሰላምሽይብዛ የኔከግባሬ ነውእልምያለው ወደሀላ ወደጎንማስያዝአልችልም መሀሉብችነውትንሽ

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 4 года назад +1

    አካበድሽ በጣም ፀጉር ማደግ ብርቅ ነው እን ሆይ
    ነይ የኔን ፀጉር ላሳይሽ ሳባ

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ

    የኔ ውድ እንኳን አደረ ሰብለ አሸንዳ የፀጉር ሽውጤቱንአስረጂኝ:የኔውምአስቸግሮኛል:እወድሻለው'አመሠግናለው❤❤❤

  • @ጓልማርያምሂድሞ
    @ጓልማርያምሂድሞ 4 года назад

    የት ሁነሽ ነው ማሬ እኔም ልክ እንዳቺ ያላረኩት የለም እና የምትለውን ሁሉ ንገሪን እና ልጀምረው ቅባቶቹ የት እንደሚገኙ እንዴት እንደምትጠቀሚው በጣቃላይ ኣጠቃቀሙ ይሁን የምትጠቀሚው በደምብ ንገሪን በድንግል ማርያም እሄን አይተሽ ሳትመልሽልኝ እንዳትቀሪ

  • @tube4705
    @tube4705 4 года назад

    እራ እን 8ወር ነው እኮን ልይድጋ እይበሰበት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭 የመዳመና ፊራዝራ የራሰንም ጉሉበት በዶዉኑ አቆምኩቱ በቅራበኝሰ

  • @fhfy6498
    @fhfy6498 4 года назад

    Sabayee siwadish ikoo kaminim balay irasin mahon new barchii 😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraminsoso53
    @saraminsoso53 3 года назад

    የኛ ህዝብ እዳች አይነቷን ላሊበላ ፍየል ነው የሚወደው በይተቀደጅ በደንብ

  • @መንገደኛዋነኝ
    @መንገደኛዋነኝ 4 года назад

    እኔ አላምንም ይተሽጎጠ ሂውማን ሄረ እንዳይሆን እኔ እረጅም ፀጉረ ነበረኝ አንዴ ፈረም አንዴ Perotine እያደረኩ ሰባብሬ ከእናንደየው ተላጨውት አሁን ላይ ያለኝ እረፍት
    እፎይ ብያለው እንዳዲስ እያበቀልኩ ነው muluye tube ብላችሁ እዩኝ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 года назад

    ሳባዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @kadijawazir9822
    @kadijawazir9822 4 года назад +1

    Saba where do I get the container for the hair oil ? Please tell if u know the website
    Thank you

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 4 года назад +1

    ሳበዬ ባርቺ ግን የፀጉርሽን አየየዝ በጣም እወደወለው ግን እንደቺ ማየዝ አልቻለኩበትም?

  • @msret1115
    @msret1115 4 года назад

    Thank you sabiyeee😘😘😘😘😘😘😘💓💓👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💓💓

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 4 года назад

    ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን መደግ ይቻላል በርቱ

  • @hayatkamal7704
    @hayatkamal7704 3 года назад

    ስታሳዝኝ ፀጉርሽ ከጆሮሽ በላይ ነው እውነትም አድጎልሻል ሀሀሀሀሀለ

  • @ጀሚላዘይኑየአላህባርያነኝ

    ምን ተጠቅመሽ ነው የረዘመው

  • @sofiayasib2441
    @sofiayasib2441 3 года назад

    Hi show us please how you growing your hair? Thank you

  • @የአብስራየአብስራ-ኀ9ሸ

    Awo ልክ ነሽ ለሁሉም ትዕግስት ጊዜ መስጠት ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም

  • @YyYy-lr8gw
    @YyYy-lr8gw 4 года назад

    እስኪ እደ እማማ ዝናሺ ያወራሺዉን እየደገምሺ ልባችነን አታጠልጥይዉ የመዳም ስራ አለብን ቶሎ ወደገደለዉ ግቢ በናትሺ አቺ እደወጣት አትሆኝም

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  4 года назад

      ይቅርታ ሰአቴን አንች አትወስኝልኝም

    • @YyYy-lr8gw
      @YyYy-lr8gw 4 года назад

      @@SabaEthiotube ደረቅ ታዳማ ባናትሺ ተተከይ አችን አፉን ከፍቶ ማን ያያል 🙄

  • @zinet2555
    @zinet2555 3 года назад

    የትነውየማገኘው.ሊካቸውንወይምቁጥርአስቀምጭልኝ.በህሪን

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 года назад

    ሰላም ይችን ኮመት የምታነቡ በሙሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ከድንገ ተኛ።አደጋ አላህ ይጣብ ቃችሁ ውድ ያገርልጅች: ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አረጎኛ ሰውለሰውነወ በቅንነት እንተጋገዝ♥

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ 4 года назад

    በጠርሙስ ያለውን ሹክ በይን ወደገደለው ገቢ ሳብሻ

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا 4 года назад

    ፀጉሬ በጣም ከመነቀሉ የተነሳ ከቅጭላቴ ላይ ሊያልቅ መስሎኝ ነበር ፀጉሬ ያልሞከርኩት ዘይት ያልሞከርኩት ቅባት የለም ምንም ፋይዳ የለውም ነበር ግን አሁን OLIve oIL( FORMULA) እሄ ቅባትና (UItra Doux) እሄ ሻንፖ በጣም ጠቅሞኛል የሚመቻችሁ ሞክሩት

  • @mabratiwabeshat3958
    @mabratiwabeshat3958 4 года назад +1

    ውይ ሣብዬ እኔስ ስልችቶኝ ትቼዋለው ውይ አያድግ ውይ አያጥር እረ ውዲያ