Anchor Media ለፋኖ መሪዎች የቀረበ ጥሪና መልዕክት፥ የፋኖ ተጋድሎዎችና ድሎች፥ የተገደሉት ባለሀብት፥ 2 ፓርቲዎች ራሳቸውን አገለሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 253

  • @yal1907
    @yal1907 14 часов назад +22

    ተባረክ መሳይ ያንተን ፕሮግራም እንቅልፍ እንካን ቢይዘኝ ፎኔን ይዣት ተኝቸ ነው የምሰማህ ምክንያቱም ያአማራ ህዝብ ድምፅ በሆነህ ተባረክ::

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 14 часов назад +15

    መሣይ በብዙሀኑ በልባችን ያለውን ነው ምትናገረው ተባረክ የህዝብ ድምፅ ነህ!!!!❤ ዘውዱ ምርጥ ሀገርና ህዝብን ወዳጅ ነህ እናመሠግናለን ሥለመረጃዎችህ ❤ምርጥ

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 15 часов назад +17

    ዘውዱ ሾን ለሐገሩ እና ለሕዝቡ የሚያደርገውን ጥረት ለሠላም የቆመ ሾ በመሆኑ ከልብ እናመሠግናለን

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 14 часов назад +8

    ወጭ ያለው ያወራል ፋኖና ሌሎች ህዝቦች
    ውድህይታቸውን የሰዋሉ. አንድ ቀን ዞሮ ዞሮ
    ወደ> በሌሎች ደም የተገነባችን ሀገር ስታይ
    ንፁህ ኢትዮጵያዊው ን መዘከርዋጋ የለወም
    ስለዝህ የጋራ ጠላትን በ1ነት እንዋጋ💪👍

  • @YotorDerbew
    @YotorDerbew 13 часов назад +10

    ይሄ ትግል በአማራውያን ላይ ብዙ መከራ አሳልፏል ስለዚህ የፋኖ አንድነት ምርጫ አይደለም ግዴታ ነው

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 15 часов назад +12

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 9 часов назад +2

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ🤲 የእግዚአብሔር ቀን ቅርብ ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ🤲 ኣሜን🙏🙏🙏

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 Час назад +1

    መሳይ ጥሩ ስራ የምትሰራው አመሰግንሃለሁ በርታ

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 14 часов назад +11

    አይዞቹሁ የጊዜ ጉደያ ነው ይዚህ ሆዳም ብልጽግነ ሆደቸው ይፈርሰል

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 9 часов назад +10

    አንድነት ያሸንፋል💪 አንድነት ሃይል ነው💪 እባካችሁ ፋኖ ለሕዝብ አንድ ሁን🤞

  • @zerayimam
    @zerayimam 12 часов назад +8

    😢😢😢😢😢😢😢ያረብ.ያረብ.ለወገኔ😢😢😢

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 14 часов назад +5

    Thanks Mesay !!
    You are right.
    Please stand together to protect Amhara genocide in Ethiopia.

  • @tamu-x8l
    @tamu-x8l 15 часов назад +11

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @Namilleworknh
    @Namilleworknh 11 часов назад +4

    እር ወገን አገራችን ምን እናድርጋት

  • @eteneshgetnet6300
    @eteneshgetnet6300 13 часов назад +6

    እናመሰግናለን መሳያችን❤❤❤🎉🎉

  • @wondimubefikadu724
    @wondimubefikadu724 15 часов назад +11

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 11 часов назад +6

    እግዚአብሔር ይርዳልን😢😢

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 10 часов назад +2

    ምክክር ኮሚሽን ብሎ ነገር የለም። የትጥቅ ትግሉን ማጧጧፍና በየቦታው ማቀጣጠል ነው። አንድነት ማምጣት። የምክክር ኮሚሽን ይውደም።

  • @BisratAtu
    @BisratAtu 15 часов назад +6

    Your excellency…man of the truth with integrity, as well as courage and passionate to your profession

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 14 часов назад +6

    ወንድም መሳይ መኮንን ለአማራ ህዝብ ችግር መፍትሄ እንዲመጣ የምታደርገውን መልካም ነገር እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 10 часов назад +3

    ዶማን ዶማ ማለት ነውና ለፋኖ አንድነት እንቅፋት የሆኑትን ማጋለጥ።

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 13 часов назад +4

    መሳይ መኮንን ሰአት በሰአት በመከታተል አውነተኛ መረጃ ከምንጭ ሰለምታቀርብልን እናመሰግናለን ከአንድ ወታደር እኩል ነው ውጊያ ውስጥ የገባከው ፈጣሪ ይጠብቅህ የእውነት አምላክ

  • @mulugeta-eh3jj
    @mulugeta-eh3jj 15 часов назад +7

    Freedom come soon be strong you guys

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 10 часов назад +2

    አንድ መሆን ጥሩ ነው ግን የጋራ ጠላትን በየጦር ግንባሩ በተናጠል መቀጥቀጣቸውና ከጥቅም ውጭ ማድረጋቸው ትልቁ አንፀባራቂ ድላቸው ነው። ትንሽ ቢገፈትሩት ሊወድቅ የደረሰ አካል ስለቀራቸው እርቅን ማምጣትና አንድ ለመሆን ፋኖን የሚመስል አርበኛ አይገኝም። ስለሆነም በአጭር ጊዜ ጦርነቱን ለማጠናቀቅ መመካከር እና ትግሉን ማጠናክር ያስፈልጋል።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 15 часов назад +9

    ፋኖወችን ከውጭ ሁኖ ከመውቀስ መጀመሪያ ከውጭ አገር ያለው ሰው አንድ ሁኖ ቢገኝ ያኔ እነሱም አንድ ይሆናሉ

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 10 часов назад +5

    በርተቱ መሳይ ስለምትሠራው ሥራ አድናቆት አለኝ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 15 часов назад +10

    Mesay blessed

    • @gezahegnwube1739
      @gezahegnwube1739 15 часов назад

      አማራ እና ኢትዮጵያ ሥጋና ደም ናቸው

  • @Ethiopia-m4w
    @Ethiopia-m4w 14 часов назад +8

    Fano will Win!!!!

  • @asmara3973
    @asmara3973 11 часов назад +4

    እግዝአቢሄ ዪሪዳቹ

  • @Sirgut-f8t
    @Sirgut-f8t 4 часа назад

    It would be a great step forward if the media persons abroad that have had major differences in the past but now strive toward the same goal, show solidarity and unity themselves and be a great example of unity to our Fano leaders?

  • @eztg2758
    @eztg2758 8 часов назад +1

    ግለሰብ የሚባል የፋኖ መሪ የለም የወጡት ለህዝብ እስከወጡ ድረስ ሌላው ደግም እኔ ፋኖ አለኝ እሱ የለውም የሚሉት አገላለፅ ትልቅ ስህተት ነው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 10 часов назад +4

    ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 9 часов назад +2

    Yes, you are wright Mesay. z war should have moved to other regions such as Tigray and Afar by now. Then to Addis Ababa and Oromia.

  • @MulugetaMekonenn-s4b
    @MulugetaMekonenn-s4b 15 часов назад +6

    በትክክል ወንድሜ ዘዉድ እዳተአይነት ቆራጥ አስተያየት የሚሰጥ (ቆራጥ ዉሳኔ )የሚ ሰጡ ሰውች ያስፈልጋል ስለዚህ ግፉበት እናመሰግናለን

  • @EmbetAynew
    @EmbetAynew 7 часов назад +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 10 часов назад +2

    ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድላቹ የሚዲያ አርበኞች መሳይ እና ዘውዱ።ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ በአዲስ አበባ ጉዳይ የፈለጉትን ነገር ማድረግ ይችላሉ።ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ፓለቲካ INDIRECT DEMOCRACY ነው የሚመራው።ይህ ማለት ምንድነው OPEN AND FREE ባልሆነ ምርጫ ተመርጠው ነው የተወካዬች እና የፌዴሬሽን ምክርቤት አባል የሆኑት።ስለዚህ የነዚህ ሁለቱ ምክር ቤት አባላት እጅግ ከጥቂቶቹ ሾልከው ከገቡት ሁለት ሶስቱ በስተቀር ሁሉም አብይ በራሱ ልክ ጠፍጥፎ የሰራቸው አካላት ናቸው።ስለዚህ የምክክር ኮምሽኑ ጠቅላይ ሆነ የሁለቱም ምክር ቤት ጠቅላይ እና የተወካዬቹ ጠቅላይ ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ናቸው።ስለዚህ ከፍተኛ የስልጣን ባለቤት ሕዝቡ ሳይሆን ፈላጭ ቆራጩ አብይ እና ግብራ አበሮቹ ናቸው።THAT IS WHY የመላው አማራ ክልል፣የመላው ኢትዮጵያ እና የመላው ኢትዮጵያ ቀጠናዊ አገራት ብቸኛው ጠላት ከአገር እና ከአገር ውጪ ካሉ አሸባሪዎች ጋር የሚሰራው ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ብቻ ናቸው ነው የምንለው በምክኒያት ነው።ስለዚህ ብቸኛው መፍትሔም ከቻሉ ጠላትን ታግሎ እና አታግሎ ለፍርድ ማቅረብ ነው ካልቻሉ መደምሰስ ነው።በተረፈ ፈጣሪ ይህንን VISION AND MISSION በአጭር ጊዜ በቀላሉ ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ድል ማድረግ እንድንችል ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 10 часов назад +3

    ሰላም ወገኖች

  • @Ethiopia-m4w
    @Ethiopia-m4w 14 часов назад +5

    Go forward to Addis Ababa Victory to Fano !!!!!!!

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 7 часов назад +1

    የአሁኑ የፋኖ መሪዎች በሙሉ ተቀይረው የፋኖን አንድነት አጥብቀው በሚደግፍና የስልጣን ጥም በሌላቸው ሌላ መሪዎች መተካት አለባቸው።

    • @AndsewSle
      @AndsewSle 4 часа назад

      ኧረ😂😂😂 እደገና ፈርሶ መገባት ምነው ምነዋ ቤተሰብ።በርግጥ እርር ድብን ያደርጋል ሰላም ራቸው ግን ሁሉም የራሱን ሚዲያ የራሱ ፍላጎትና መሪ ማገስ ይፈልጋል።እንታገስ ይቅርታ ለአሰልጣኙ ተያዬቴ

  • @abebebela3143
    @abebebela3143 13 часов назад +3

    Brother Mesay you have made a good point regarding the unity of Fanno as usual. As you well aware of it, it is not only vital, many can agree that is not an option too. The lack of unity has been a means of advantages for the enemy. The people have been suffering due to the disagreement of individuals around the leadership. It is obvious that the main cause of their differences are individuals Power ego. Some of them want to be a king. Messay, I think it's time for you and other professional journalist to professionally challenge the leaders why they haven't made their positive contribution to the unity. Here after , you can do your best to influence them for the unity. Many have been waiting not only for them but also for you and others. Remember that you are representative of many of us , so you have a full right and support to influence and challenge them for a fundamental change.

  • @LisanuGetnet-v2b
    @LisanuGetnet-v2b 10 часов назад +2

    አይዞን

  • @neza6422
    @neza6422 13 часов назад +5

    ፋኖኖኖኖ ጀግናዉ አበሳየ አሰይይይይይይይ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 12 часов назад +2

    በህዓናትና በእረጋውያን በሴቶች ደም እየተራመደ ለራሱ ወንበር ትግሉን ወደኾላ የሚጎትተውን ከእሹሩሩ አልፈናል የቲዎድሮስን ዕዋ እየጋቱ ማለፍ ነው

  • @zewdiegebretsadik7581
    @zewdiegebretsadik7581 13 часов назад +2

    ለፋኖ አንድነት እንቅፋት የሚሆኑትን ወገኖች በሁለቱም ወገን መመንጠርና ማስወገድ ለምን አልተቻለም? እነዚህ ወገኖች የስልጣን ጥመኞች ስለሆኑ በኋላም ቢሆን ለሃገርና ለህዝብ የሚበጁ አይሆኑም። አማራ ቁረጥ፣ ፍሬን ከገለባ ለይ፣ የጅምላ ጉዞ የትም አያደርስም።

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg 8 часов назад +1

    ያለ አንድነት የትም አይደረስም

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 10 часов назад +3

    የአማራ ዲያስፖራ አክትቪስት ምነው ሆዳም በዛበት። ምነው ምኑም ሳይያዝ ሥልጣን ፈላጊው በዛ።

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 7 часов назад

      ምድነው የምታወራው አንተ ብሄርህ ምድነው ስለሰው የምታወራው ????????????

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 51 минуту назад

    ጀግኖች። በርቱ

  • @Elkan-c8y
    @Elkan-c8y 13 часов назад +5

    ወደ ፋኖ የሚቀላቀሉትን በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 5 часов назад

    መሳይ ጥረትህ ድንቅዝግጅቶችህን አደንቃለሁ ግንፋኖ አያሸንፍም የትመ አይደርስም ለውጥ በፋኖ እንዲመጣ ብህዝብ እየማሉ ለስልጣን ያውም ባላሸነፉት ጦርነት የተከፋፈለ የፋኖ መሪ ተገድሉ የሚልዜና እየጠበቅንነው ህዝቡም ትንሽ ይረፍ

  • @dawidkebada913
    @dawidkebada913 15 часов назад +5

    የበሻሻው የ7ጨ ክፍሉ እኮ በድንኑ ነው ያለው ነፍሱ እኮ ወታለች ከሀገር

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 часа назад

    🙏“...ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”🙏
    መዝሙር 68፥31
    🙏ስለአማራ ኢትዮጵያውያን ሰላም🙏
    “እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    __

  • @HanaHana-v1n
    @HanaHana-v1n 2 часа назад

    እናንተን ለመሰማት ቀኑም አልመሽ ሌቱም አልነጋ ነው እሚለን ፍታውነታች በጣም ነው እሚገርመኝ እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ያበርታችሁ

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 15 часов назад +4

    መሽቶ እሥኪነጋ የምጠባበቀው
    የአለም መረጃ ትልቁን መሣይ ነው
    የኢትዮጵያን ግፍን ያነገበው
    በሰደት በቁጭት ታሪክ ያነበበው
    በሥደት ላይ ያለ መረጃ ሠጫችን ትልቁ መሣይ ነው

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 13 часов назад +2

    Mesay 👌👌👌

  • @woine123
    @woine123 7 часов назад

    እንኳን የኦርቶዶክስን እምነትን እና አማኙን ሊያጠፋ የመጣ የዲያቢሎስ መንግስት ባለበት ዘመን እንዲያውም በፆም ወቅት በክርስቲያን ላይ መከራ እና ስቃይ መብዛት የተለመደ ነው::
    እግዚአብሄር አምላክ በምህረቱ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጎብኝ::
    እውነተኛ ፆም የመሆኑ ምስክር ነው::

  • @eztg2758
    @eztg2758 8 часов назад

    ፋኖ ለመምራት የዓለም ሁኔታ የአገራቸውን ሁኔታ የሚረዱ መሆን አለባቸው በተጨማሪም የሚታመን እና ዲሞክራሲ የሚያመጣ ለአገራችን

  • @LisanuGetnet-v2b
    @LisanuGetnet-v2b 10 часов назад

    እግዛብሄር ያግወን አይዞን ወገኔ

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 13 часов назад +3

    ዘመነ ገገማ አክራሪ ነው እስክንድር ለምን መርህ ይጣሳል ባይ ግትር ነው። ለሁለቱ ሌላ የስራ ድርሻ ሰጥቶ ሌሎች ሰዎች ወደ ፊት እንዲመጡ ካልተደረገ በስተቀር መከራ እና ሞት ይቀጥላል።

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 15 часов назад +3

    የፋኖ አመራሮች ማሸነፍን ከፈለጋችሁ አንድነትን ፍጠሩ አንድ ካልሆናችሁ ትሸነፋላችሁ

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 14 часов назад +3

    እናመሰግናለን መሳይ . እንደ ሀብታሙ አያሌው አይነት እስክንድር ካልነገሰ ትግሉ ይበተን የሚል ጀግኖቻችን ሲያራክስ የሚውል ተምች ንገሩልን .

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 13 часов назад +1

      Ngsnawn behual tidersbetaleh mjemeriya Abiy Ahmed aswegid

  • @eztg2758
    @eztg2758 9 часов назад

    እውነተኞች ከሆናችሁ የፋኖ መረ ለመምረጥ መሟላት ያለበትን ተናገሩ በእኔ በግሌ የማስበው መሪ ጠንካራ አቋም ያለው ለዲሞክራሲ የህይወቱ ጉዙ ያልዋዠቀ ለሰብአዊ መብት የታገለ እንዲሁሁም ለአማራ ህዝብ የሚደርስበትን ጭፍጨፋ ለማስቆም በተለየየ መንገደ የታገለ እንዲሁም በኢትዮጵያ በተለያዮ ቦታዎች በጎሳዎች በደረሰው እልቂት ድምፅ የሆነው አስክንድር ነጋ መሪ ይሁን ስል ለሁሉም ኢትዮጵያ የሠላም ዋሰትና ነው ፅኑ እምነት አለኝ

  • @dawidkebada913
    @dawidkebada913 15 часов назад +10

    ምንም አይነት ሀይል ሳያንሳቸው እዛው ይርመሠመሳሉ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 7 часов назад

      ያርመስምስህ ሆዳም ካድሬ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 8 часов назад

    በቃ በገሃድ ይነገር እስክንድር ይወገድ በቃ ልንለው ይገባል !!!!!

  • @SeleshiTelahun
    @SeleshiTelahun 14 часов назад +1

    እግዜር ይስጣችሁ፣ ያላችሁት ሁሉ ትክክል ነው። ችግር ፈጣሪዎቹ ከሜዳው ሌሎች ፋኖዋችን የሚያገሉ በተለየ በዛመነ እካባቢ እፈንጋጭነት የተሰባስቡ ቡድኖችን በውጭ የሚገኙ እፍ ጉባኤያቸው ናቸው። ወደ እንድ እንዲመጡ፣ ካልመጡ ችግር ፈጣሪውን እንደምታጋልጡ በይፋ ንገሯቸው።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 14 часов назад

      BANDA ❗️

    • @berhanuwondimu3876
      @berhanuwondimu3876 13 часов назад

      @@Fikru1948 no you don’t know the mining of BANDA

  • @honeywine1
    @honeywine1 15 часов назад +1

    Absolutely true 👌👌👌👌👌

  • @shalom5131
    @shalom5131 7 часов назад

    ችግሩ እስክንድር ይመስለኛል

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 8 часов назад

    ለ ምን: የአማራውን:ሰቆቃ:አታብዙት: ይችን:ቀላል:ነገር:አታብዙት::

  • @asmara3973
    @asmara3973 11 часов назад +1

    ፋኖዉች ማሀል የገባ ም ሢለኔ አለ

  • @mulugeta-eh3jj
    @mulugeta-eh3jj 15 часов назад +2

    Unity in the forest important things without unity everything is difficult unity without question?

  • @amana532
    @amana532 4 часа назад

    ወንጽሞች በርቱ። 👍

  • @esmaelmohammed8254
    @esmaelmohammed8254 12 часов назад +2

    መሳይ ሁሉም ጥፋተኞ ናቸው አትበል ልቦናህ ያቀዋል ማን በገንዘብ እየከፋፈለ እንዳለ አታስመስል ለጓደኛህ ለእስክንድር ከአማራ ትግል እንዲወጣ ንገረው

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 11 часов назад

      ይገርማል እስክንድር ገንዘብ ሲያከፋፍል ቦታው ላይ ያለህ ትመስላለህ። በውቀትና በአመራር ብስለት ሲበልጣችሁ ምድር ጎጠኞች ትንጫጫላችሁ። አገር በጀብደኞች አትመራም።

    • @esmaelmohammed8254
      @esmaelmohammed8254 10 часов назад

      @@mesfintsegaye7236 እኮ አገር በእውቀት ስለሚመራ ነው ለ7ኛ ጊዜ ድርጂት የመሰረተው

  • @dawidkebada913
    @dawidkebada913 15 часов назад +5

    አዲስ አበባ ለመግባት የጎንደሩ ሀይል መጠበቅ አይጠበቅባቸውም አፍንጫ ስር ያለው የሸዋው ፋኖ በቂ ነውውውውውው

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 13 часов назад +1

      You can't be a Fanno commander!

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 13 часов назад +2

    ጥቁሩ ናዚ አብይ አህመድ ለአማራ ህዝብ በርግጥ ምኑ ነው🙄🙄🙄

  • @TesfayeYetera
    @TesfayeYetera 10 часов назад

    ሽንፌትን እንደልብ እየተጎናፀፍክ በፆምና ቅዳሴ አታሳብብ!
    ሽፈትን አምኖ መቀበል ብልህነት ነው።።።

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 11 часов назад

    አንድ ለመሆን መጀመርያ ትክክለኛ መሰጠት ያስፈልጋቸዋል።

  • @Pomymengistu173
    @Pomymengistu173 15 часов назад +2

    እረ እነዚ መቼም አንድ አይሆኑም ተባልተው ያልቃሉ ሲያናድዱ

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 9 часов назад

    ሞያ በልብ ነዉ! ብዙአየሁ ወሬ አለኝ ብሎ የቆጡን የባጡን ለጠላት ይለፈልፋል

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 15 часов назад +2

    ደካማና ልፍስፍስ መንግስት ባለበት ሀገር ባለስልጣናት ለጊዜው ጉልበት ይኖራቸዋል

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 12 часов назад +2

    ሁልጊዜ ለአንድነቱ እንቅፋት ሚሆኑ ሰወች አሉ በውጭ ይባላል ለምንድን ነው ሰወችን ማጋለጥ ያልቻላችሁ በስማቸው ያሳዝናል የአማራ ህዝብ ትግል መና ሁኖ ሲቀር

  • @TsedalGg
    @TsedalGg 9 часов назад

    መሰይ ወንድሜ ስልካቸውን እየጠለፉ መረጃ እንዳያገኙ ስልካቸውን *#61# በመፈተሽ ##62# ብለው ማስከፈት ይችላሉ

  • @SamsungAs-tm7wf
    @SamsungAs-tm7wf 14 часов назад

    አረስሙ ልንእባካቺሁ ስለአገር ብላችሁ🙏🙏🙏

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 14 часов назад +1

    ዘመነ ካሴንና እስክንድር ነጋን የሚሰሙት ሰው ካላቸው ሁለቱን አስታርቋቸው ከዛ ወደ አንድነት ይመጣሉ

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 14 часов назад

    መሲ የና ዘወዴ እንዴት ናችሁ! የፋኖ አንድነት አድሮ ጥሬ የሚሆንበት ምክንያት ምክንያቱ ምንድን ነው!እስከመቸ በጎበዝ አለቃነት ፋኖ ይቀጥላል?

  • @getachewshamena8577
    @getachewshamena8577 10 часов назад

    አይ ግንቦቴ!!!

  • @HabtamuYilma-y7c
    @HabtamuYilma-y7c 15 часов назад +1

    ነቀርሳው እስክንድር ነጋ

    • @Ayu-a12
      @Ayu-a12 15 часов назад

      ደደብ
      ዘመነስ ምን ሰራ ?
      ይኸን የቆሻሻ አስተሳሰብ የሚያራምደው
      ትግሉን አስሮ የያዘው የአገው የወያኔ ተላላኪው ዘመነ አይደለም።

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq 13 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉❤ድልለጀግናውፋኖ❤❤❤😂🎉🎉

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 13 часов назад

    እንደተባለው×የምክክር ክምር በሉት.⭕ነው
    ክምሩን እዛው ለዲክቴተሩ የገና ስጦታ⚡💥

  • @Alemu-h2h
    @Alemu-h2h 14 часов назад

    እዴት ናችሁ ወንድሞቸ ሃሳቡ ጥሩነው እንደኔ ግን ከፍተኛውን ጥፋት የምሰጠው ለጎደር ፋኖ ነው ለምን ቢባል መጀመሪያ እደጎንደር አደሁኖ ሳይቆም ተከፍሎ ሂዶ ከስክድር ከመሸጎጥ እደጎደርሰ አንድ ቢሆን ቀሪወችም አንድ እየሆኑ አራቱን አድማድረጉ ቀላልነው የነበር ግንምታረጋለህ አስክድር እና ዘመነ እኮ የሚሾሙትም የሚሻሩትም አራቱ እዝ ነበር ግንምታረጋለህ .

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema 10 часов назад

    መሳይ ለምንድን ነው እስክንድርንም ሆነ ዘመነን ሁለቱንም በአንድ ላይ በሚዲያ የማታነጋግራቸው ልዩነታቸው ምን እንደሆነ ከራሳቸው እንድንሰማ ያኔ አንድ መሆን የሚችሉ ከሆነ አንድ ይሆናሉ ልዩነታቸው አንድ የማየደርጋቸው ከሆነ በሁለት ድርጅት ሆነው ትግላቸው ግን ሁለቱም ከብልፀግና ጋር ይሆናል። ከአሸነፍ በኋላ በህዝብ ምርጫ ይፈታል። ህዝብም ሆነ የፖለቲካ ተጓተኞቹ አሉባልታን ከማራገብ ያኔ ምርጫን አርገው ይደግፋሉ ማንም ስለ ልዩነቱ መተንተን አይችልም ካባለቤቶቹ እንሰማ ያኔ የሚያገግ ለው ወሬኛው ቦታውን ይይዛል እንደኔ ይህንን ያህል ልዩነት አላቸው ብዬ አላምንም ህዝብ ከሰማው ማን ትክክል እንደሆነ ማን በስህተት መንገድ እንዳለ መለየት ይቻላል።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 12 часов назад

    አማራም ያማራም ባለሀፍትም አጠፋለሁይም መፍጨርጨር የኦሮሞንም ተወላጆችንም የሆንዉት ኢላማንም አማራም አድርገዉም ሚዋግዉትም በዘርንም ነጥለዉም አማራም ሚገድልዉትም ቢሄር ኦሮሞ ቢሄር ትግርየ የሆንዉትም ተጠንተዉም የሞትም ፍርድም መሰጠትም አለባቸዉ በመግደልም የተደራጅዉም ዘርንም ነጥለዉም ሚገድልዉትም ድርጅቶችም ከምድርንም ኢትዮጵ ማጥፋትም እያዱንክም ያስፈልጋልም ለዙህም ተዘጋጅ ህዝብዩም ገዳይህም በዘርህንም ሚያፍንህም ዘርህንም ሚያጠፋም ሁልዉም መመታትም አለበት ታድኖም መገደልም አለበትም ነዉም ምንለዉም ያማራም ህብረትም

  • @tesfaikifle7170
    @tesfaikifle7170 13 часов назад +1

    Do not expect the help you looking for is coming from the rich countries, they will use this as an opportunity to interfere in your affairs

  • @XEGAXega-w3k
    @XEGAXega-w3k 8 часов назад

    Way last 27Yr seliping amhra way wayo wayo 😢all amhra Diaspora what is this wake up for the kids😭😭😭😭😭😭

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 4 часа назад

    Global Alliance ከዚህ ቀደም እንዳረጋችሁት ገንዘቡን ሰብስባቹ ለነጭ ልትሰጡት ነው ? እኛ በቀጥታ በግላችን እንልከወለን ድንገት ካገኛችሁት ለታማኝም ንገሩልን ኢትዮጵያ ከምንግዜውም በላይ ትፈልግሀለች ድምፅ ሁንላት በሉልን እንደሱ ያለ ጎበዝ ተደብቆ ነው ህዝብ በብልፅግና ባርነት የወደቀው

  • @teddy7551
    @teddy7551 9 часов назад

    Amhara people first free yourself,about Ethiopia, we will talk later with other regions,keep in mind

  • @ShimelisTsegaye-j4z
    @ShimelisTsegaye-j4z 12 часов назад

    መሳይ ፋኖዎችን ከስልክ ሌላ የምታገኝበት መንገድ የለም ወይ ዘመኑ ቴክኖሎጂ ነው አደጋ አያስከትልባቸውም ለፋኖዎቹ ?

  • @AshebirBerhanu-ye4hh
    @AshebirBerhanu-ye4hh 15 часов назад +1

    ❤❤❤❤

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 9 часов назад

    የአማራ ሕዝብ አንዴ እሳቱን ሎክሱታል እራሱን በክንዱ ካላስከበረ እሳቱ እራሱን እደሚበላው ከወዲዊ መረዳት አለበት እመኑ ኦሮሙማው ብልፅግና ሰልቅጦ ሊበላ የተነሳው አማራው ሕዝብ ላይ ነው

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 15 часов назад

    በእውነትሰለቸን እኛም ጦትማታ እነሱ አድይሆናሉ በማለት

  • @מנאלה
    @מנאלה 7 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 13 часов назад

    ብልፅግና በቢሊዮን የሚቆጠር ብር በመደብ በውጭ እና በሀገር ውስጥ በመበተን ፋኖ ወደ አንድነት እንዳይመጣ የሰራው ስራ ተሳክቶለታል በውጭ ሆነው ፋኖ ላይ የመከፋፈል ስራ የሚሰሩት ስሪታቸው የወያኔ ካድሬ የነበሩ ስልጣን ፈላጊ ናቸው መርዘኛ ናቸው ከብልፅግና ጋር ግንኙነት የላቸውም ማለት የፓለቲካ አሻጥር ውስብስብነትን አለመረዳት ነው እንደ አንድ ግለሰብ ፋኖን የምመክረው ወደ አንድነት ካልመጡ የትግሉን ዘመን ያራዝማሉ ወያኔ በአንድነት ነው ደርግን የገረሰሰው ጥሩታሪክ ባይኖረውም አንድ ሁኑ የማሸነፍ ምስጥር አንድነት ብዙሃኑ የሚወስኑት የጋራ አመራር ለድል ያበቃል እናተን ወደ አንድነት እዳትመጡ አበይ በዚህ ብቻ ተሳክቶለታል ሰለሆነም ክፍተታችሁን ሸፍኑ

    • @tracybatman7523
      @tracybatman7523 12 часов назад

      Who are those dividing Fano in diaspora