ቀይ ባሕርን "አረባዊ" የማድረግ ደባ ሲጋለጥ | ቀይ_ባሕረኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    የአረብ ሊግ ነገር...ሶማሊያ፣ ጅቡቲና ኤርትራ..! ግብጾች በግድቡ የገጠማቸውን ሽንፈት በቀይ ባሕር ለማካካስ፣ የአሰብ ወደብ መጨረሻና ተስፋዎቹ፣ በቁፋሮ ሶስት የባህር በር አማራጭ...!!
    #Addiswalta #Ethiopia #News | ቀይ_ባሕረኛ | Red_Sea | ቀይ_ባሕር
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    RUclips Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

Комментарии • 359

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 3 месяца назад +19

    የኢትዮጵያ ህዝብ በሃሰት ትርክት ተወልዶ በሃሰት ትርክት የሚኖር ለም መሬት ያለው ነገር ግን ስራ የማይወድ ፣ የጎረቤቶቹን ንብረት የሚመኝ በልመና እና በእርዳታ ለመኖር ቆርጦ የተነሳ ህዝብ ነው። እድሜ ልክ ልመና። የምዕራባውያን አሽከሮች።

    • @yaredgare8339
      @yaredgare8339 2 месяца назад +1

      ታድያ አዲስ አባባ ለምን ትሰደድክ ዘረ ምቀኛ

  • @Hamit-o1n
    @Hamit-o1n 3 месяца назад +16

    እንዴት ሰለ ኤርትራ ህዝብ እርሶ ይወስኑለታል ኣገር ለመሆን የሚወስነው የኤርትራ ህዝብ ነው ቀይ ባህር ኤትዮ ኑርዋት ኣያቅም

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 месяца назад

      አዎ! ኤርትራ ከነስሟ የጣሊያን ውላጅ የባርነት ሃገር ሆናለች። ከሃዲዎች ስለሆናችሁ ፡ በምጽዋ፣ በዶጋአሊ፣ በሰሃጢ፣ በጉንደት፣ በኩፊት ወዘተ ከቱርክ ፓሻ፣ከግብፅ፣ከፉሺስት ጣሊያን ወራሪሪዎች ጋር የተደረገን የጀግንነት ውሎ ትክዳላችሁ። በአቢሲኒያ ጀግኖች ተከብሮ የነበረው ምድረ ባህር ሻዕቢያ በተባለ ዲቃላ ተላላኪ ተራክሶ ቀርቷል። ASCARI ITALIANI 🇪🇷🇮🇪 👎 ባርያ ፡ እራሱን የከዳ ትውልድ ኤሪቲሪያ ተብሎ ይጠራል።

    • @Hamit-o1n
      @Hamit-o1n 3 месяца назад

      @@lanteTV1 በጣም ደስ ይሚል ኣሰተያየት እና ታድያ ይህ ሁላ ወራሪ በኤርትራ ከነበር በ1958 ንግስህ ፍዴ ሪሽን ካፈረስ ኢትዮ እንደሌሎች ኣገሮች ተገዝታለች ማለት ነው የኤርትራ ህዝብ ህዝቤ ነው ካልከው በዚህ ሁሉ ወራሪ ሲወረር የትኛ ንጉስ ነውያዳነው ይህ ነው ይውሽት ታሪክ ስትማሩ ያደጋቹህት ደስ የሚለው ግን ይቺ ትንሽ ኣገር ኣብይን ማዳንዋ ከውያኔ ጋር ኣዲስ ኣበባ መግባትዋ ኣይገርምም ይህ ድግሞ መሪህ በፓርላማላይ ሽብያን እንዴት እንዳነሰገነው ኣትክደውም ለማንኛውም ሽብያ የ ዛሬ 30 ኣመት የኢትዮ ህገመንግስት ቦምብ ነው ኣንድ ቀን መፈንዳት ከጀመረ ኢትዮ ያጠፋል ኣለ። ይሀው ፋኖ ኦነግ ወያኔ ጋምቤላ ኣፋር እየተባላ ነው

    • @Hamit-o1n
      @Hamit-o1n 3 месяца назад

      @@lanteTV1 ኣትናደድድ ኤርትራውያንን ታውቃለህ በስላም ከመጣህ እንደ በፊቱ ኣስብ በነጻ ትጠቀማለፍ ትልቅ ነኝ ገለመሌ ካልክ ግን ታውቃታለህ ደግሞ ታሪክን ኣታጣሙ እስኪ ኣንድቀን እውነት ተናግራቹ የሰላም እንቅልፍ ተኙ

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 месяца назад

      @@Hamit-o1n አዎ አሳምረን እናውቃችኋለን። እድሜ ለወያኔና ለ ፋሺስቱ ለደርግ ፡ እናንተ የኢትዮጵያን ህዝብ ተዋግታችሁ ያገኛችሁት ነጻነት የለም። ይህ ደግሞ በባድሜ ጦርነት ተረጋግጧል!! አሁን መለስ ዜናዊ አያድናችሁም ፡ ሻዕቢያም አያድናችሁም። እንገጥማችኋለን የግዜ ጉዳይ አንጂ የኢትዮጰያውያንን የተባበረ ክንድ ተቀምሳላችሁ ትደሰቃላችሁ። በናንተ ፍቃድ ሳይሆን በኛ አስገዳጅነት ባህራችንን እንጠቀማለን። ደግሞ በደንብ አውቀናችኋል ፡ ኤርትራውያን የሻዕቢያ ደጋፊዎችም ተቃዋሚዎችም ሁሉም ኢትዮጵያን በተመለከተ የጋራ አቋምና አጀንዳ ነው ያላችሁ። አንድነቷን ያልጠበቀች በኢኮኖሚ በዲሞክራሲና በወታደራዊ አቅሟ የተዳከመች ለኤርትራ ስጋት የማትሆን ደካማና ኢኮኖሚዋን ሻዕቢያ በቀላሉ መቆጣጠር የሚችልበት ኢትዮጰያን የመፍጠር ምኞት ህልም ነው። አይሳካላችሁም። ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ እናንተ አራዊቶች👀

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 месяца назад

      @@Hamit-o1n ለምናባህ ነው የማልናደደው ? ግዜ ደጉ ሁሉን ያሳያል አሁን ግዜው ደረሰ ሁላችንም በደንብ አወቅናችሁ እናንተ ቡዶች።

  • @beyenehaileweldu4226
    @beyenehaileweldu4226 3 месяца назад +16

    ኢትዮጵያ በራሃብ በጦርነት ብቻነው ይምትታወቀው

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 3 месяца назад +7

    Wuy Kizzet. Yehe Hulu le’Araboch ashker lemehon new ahun? Befit Amerikanna, Europe nebberu ye’Ethiopia gizzewoch. You are the most dangerous neighbors, it is best to stay away from you.
    Eetiopia beKey bahr minim guday yelatim. Key bahr yallachew ageerroch-Saudi Arabia, Yemen, Eritrea, Djibouti, Sudan, Egypt new full stop.
    Yewushet tarik menager aybeKachehum-yemetelew ‘yeakKey bahr negussoch’ alk-Eritra yimetebal agger nat. Etiopia yemitebal ager be’zian gizze alneberrechim.
    Yehe seweye demmo meaTto yehen zebzinke yeleflefal. DenoKurinna medhannit yellewim. Ye’Etiopia mehuran nen yemtellu esti ye’Ewnet Tarik temmarru. It will do you good, even among yourselves. You can be nationalistic without being jingoistic.

  • @jemilomer5938
    @jemilomer5938 3 месяца назад +9

    Betarik Ethiopia wed Red Sea. Yemetachu ke federation behala new. Yenante tarik wshet new

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 3 месяца назад

      Prove it? Do you even have History before Italia slaved your a$$ for 60 years?

    • @mekke6544
      @mekke6544 3 месяца назад +2

      ጣልያን ቅኝ ካማድረጋችሁ በፊት ኤርትራን ማን ጋር ነብርች።አሉላ ከግብጾች ጋር የት ነው የተዋጉት ?ልምን?ራስ አሉላ ማን የሚባሉ ንጉሥ ጀነራል ነበሩ? አጼ ዮሃንስ ኢትዮጵያን ከየት እስከ የት ይገዙ ነበር?ደደብ ከሃዲዋች የቁስለኛ የሻቢያ ታጋይ ዲቃላ ልጆች መቼም የኢሳእያስ ካድሬዎች ይሄን አይነግሯችሁም።

    • @jemilomer5938
      @jemilomer5938 3 месяца назад +1

      @@mekke6544 kkkkk alula shfta new yeneberew. Eritrea kembala befit bzu sm neberat lemsali mdre kush behar negasi. Yewshet tarik yetm ayadersm

  • @yosefahferom6893
    @yosefahferom6893 3 месяца назад +5

    ተረታችሑ ማለቂያ የለዉም ቱልቱላ

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 3 месяца назад +22

    አቤት ቀደዳ በጥንት ግዜ አዱሊስ ወደብ እያለች ኢትዮጵያ ይምትባል አገር የለችም ሁሉም አገራት አፍሪካ ውስጥ የተመሰረቱት ከቅን ግዛት ቦሓላ ነው እና ህዝብህን ነው የምታታለለው የሆነ ሆኖ ወደድክ ጠላህ አዱሊስ የኤርትራ መሬት ሲሆን ከራስ ቄሳር እስከ ራስ ዶሞራ የኤርትራ የቀይ ባሕሪ ዳርቻ ወይ የኤርትራ ግዛት ነው
    አለ የሚባል የዓለም የታሪክ ድርሳናት ብታገላብጥ የምታመጣው የለም መጻፍ ቅዱስ ሳይቀር ይመሰክራል ባትደክሙ ይሻላል
    ኤርትራ ለኤርትራውያን ብቻ ናት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹❤️🌹🌹👍👍👍👍👍

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 месяца назад +6

      አዎ! ኤርትራ ከነስሟ የጣሊያን ውላጅ የባርነት ሃገር ሆናለች። ከሃዲዎች ስለሆናችሁ ፡ በምጽዋ፣ በዶጋአሊ፣ በሰሃጢ፣ በጉንደት፣ በኩፊት ወዘተ ከቱርክ ፓሻ፣ከግብፅ፣ከፉሺስት ጣሊያን ወራሪሪዎች ጋር የተደረገን የጀግንነት ውሎ ትክዳላችሁ። በአቢሲኒያ ጀግኖች ተከብሮ የነበረው ምድረ ባህር ሻዕቢያ በተባለ ዲቃላ ተላላኪ ተራክሶ ቀርቷል። ASCARI ITALIANI 🇪🇷🇮🇪 👎 ባርያ ፡ እራሱን የከዳ ትውልድ ኤሪቲሪያ ተብሎ ይጠራል።

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 3 месяца назад

      Who give it a fk? Ethiopia is only for Ethiopian too, why don't you tell your cousins to get the fk out off Ethiopia??? Why do they keep on running to our beloved country the moment the border is open to them??? Sooner or later Ethiopia will take what belong to us and if you not dumb you would know what we are capable of doing. For now just relax and talk all you want.

    • @mekke6544
      @mekke6544 3 месяца назад +2

      ኢትዮጵያ ማለት ጥንት ኤርትራን በከፊል የመንን ጭምር ድንበሯን በቅኝ ያልተገዛች አገር ናት ።በዚያን ዘመን ጀምሮ self-centered ና selfish ሆናችሁ እስከተገነጠላችሁበት ግዜ ይኤርትራ ህዝብም ጣልያን በመሳሪያ ሃይል በጉልበት ኤርትራን በቅኝ እስከሚያስተዳድር ድርስ፣የስልጣን ተካፋይ ነበራችሁ።በጃኖሄይ ዘመን አብዛኛው የኢትዮጵያ ባልስልጣናት ኤርትራውያን ነበሩ።በደርግም ዘመን።በለሃብትም ነበሩ።አሁን ተገንጥላችሁ ክብረ ቢስ አረጋችሁ መንግሥታችሁ።በአለም የተጠላችሁ።ከሃዲ ና ስደተኛ ህዝቦች ተባላችሁ።

    • @brhaneyebio7360
      @brhaneyebio7360 3 месяца назад

      @@lanteTV1 ስለተሳደብክ የምታመጣው ምንም ነገር የለም ስቀጥል እነዚ የገለጥካቸው አገራት ለክፍለ ዘመናት (ባሕረ ነገስታት )ኤርትራን ሲገዙ አባቶች የት ነበሩ አገራች ላይ የሚጻፉ መጽሓፋት እውነት የለውም ለናንተ እንዲመች የተጻፈ ነው እውነት ካለህ በሶስተኛ አገር ዜጋ የተጻፈ ታሪክ ካለህ ይዘህ ሞግት ከዛ ውጭ የኤርትራ ጉዳይ የማይፈታ ሕልም ነው ቻው

    • @brhaneyebio7360
      @brhaneyebio7360 3 месяца назад +4

      @@mekke6544 🤣🤣🤣እንደ ኤርትራ መንግስትና ህዝብ በዚ ግዜ አፍሪካ ውስጥ የተከበረ ህዝብ እና አገር የለም መሬቱን እና ባህሩን የተፈጥሮ ሓፍቱን አሳልፎ ያልሰጠ ካለ አፍሪካ ውስጥ ኤርትራዊ ብቻ ነው ለዛ ነው ይሄ ሁሉ ጥላቻ ይሄ ሁሉ ማዕቀብ ከሓያላን አገራት የሚዘምበው እንደናተ አገር የተፈጥሮ ሓፍታች አሳልፋች ሰታች ለምለም መሬት ያለው አገር ይዛች ልመና እርዳታ ጠባቂ ሆናች ቀራች እኛ እንደናንተ ለምነን አደለም የምንኖረው እና ከኛ ጋር ለማውራት ደረጃች አይመጥነንም አቅማችን እወቁ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад +7

    እና ቀይ ባህር በማን ነው የተከበበው. ?

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t 3 месяца назад +4

    ኢትዮፒያን የኣረብ ሊግ ከመሆን ማን ኣገዳት
    ኣጼዎቹ የኢስላም ጥላቻ ስላላቸው ኣረብ ማለት እስላም ስለሚመስላቸው ደንቆሮ ጥላቻ ስላላቸው እንጂ ፕሮፈሰሩ እንደሚሉት ኣይደለም

  • @EritreaNayn
    @EritreaNayn 3 месяца назад +7

    ኤረ አባቴ ኡነት ያልሆነ መናገር ጥሩ አይደለም (አድሉስ) እኮ በኤርትርያ የሚገኝ ነው የናንተ ያልሆነ ታሪኽ ለምን ድነው ጠጋጠጋ ኤረ እግዚአብሔር ፉሩ ለሕዝቡ እኖቱም ንገሩ ሁሉ የኛ ይገረማል እስከ መቸ ነው ውሸት መናገር ተዉ ።

    • @mekke6544
      @mekke6544 3 месяца назад

      ባይገርምሽ ኤርትራ ኢትዮጵያ ዊ ነች።ደርግ ያጠፋው ሻብያ ጋር ሲዋጋ ኣርታራዊዉን ብብቱ ስር አቅፎ ከተገንጣይ ጋር ኤርትራ መሄዱ ነው።አሜሪካ ከጃፓን ጋር ሲዋጋ ጃፓን አሜሪካኖችን ልቅምቅም አርጎ ከንብ ከቶ አስቀምጧቸው ነው እንጂ በነፃ አሜሪካ ውስጥ እንዲቀሳቀሱ ፈቅዶ አይደለም።ስቲዝን ሆነ ሪዝደንት።ደርግ ግን ጠላቱን ብብቱ ስርና አማካሪው አርጎ ነው ናቅፋና ምፅዋ ላይ ድባቅ የተመታው።

    • @naliru6096
      @naliru6096 3 месяца назад

      ​@@mekke6544እስቲ ግእዝ በደምብ ተማር ሃድያው

    • @naliru6096
      @naliru6096 3 месяца назад

      መናገር መብታቸው ነው ኣትደነቂ ኣገራቸው ኣንድ ቢያርጓት ይሻል ነበር

    • @hardsg
      @hardsg 3 месяца назад

      ​@@mekke6544እና የኤርትራውያንን መሬት በግድ ልውሰድ ነው ምትለው ያለኸው?ሲቀጥል 99.8% አዎ ለነጻነት ብሎ አድምጿል።እና ካምፕ ማስገባት ነበረበት ነው ምትዪው አንቺ እበት?እና አሁን አብይ አማርንም ሆነ የትግራይ ሰዎችን ካምፕ ያስገባቸው?እከካም

  • @hardsg
    @hardsg 3 месяца назад +2

    የኤርትራ ህዝብ ነጻነትን ባይፈልግ እንዴት እንዴት በሪፈረንዱም 99.8% በሀይለኛው አደመጠ ወይ መረጠ።ሲቀጥል ኢትዮጵያ አልተገዛችም የሚለው ታሪክ እንዴት ሊሆን ነው ኤርትራ በ 5አገራት ተገዝታለች ከአመስት አገራት ጋር ሲትዋጋ የኖረች አገር ናት።እንዴት ይታረቃል።

  • @yohannesbaraya4269
    @yohannesbaraya4269 3 месяца назад +13

    Back to 1970s Derg Era Propaganda "ቀይ ባህር የኣረብ ሓይቅ ኣይሆንም" 😂😂😂😂

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 3 месяца назад

      Ethiopia is totally entitled to red sea whether you like it or not and the fact of the matter is right now there are over 11 military bases that are not even from Africa. You idiots love to vomit your hate in public but you have no fkn idea why. Sooner or later none of the countries around Ethiopia could over stand Ethiopia. We will get the port one way or the other unless you guys are so fkn adamant and don't really understand about numbers. Keep wishing the arabs or the west will be your saviors for the rest of your life.

    • @eritrea700
      @eritrea700 3 месяца назад +5

      ከደርግ በፊት ኣቶ ሃይለ ስላሴ እንደዛ ይል ነበር🤣🤣🤣🤣🤣

    • @yohannesbaraya4269
      @yohannesbaraya4269 3 месяца назад +1

      @@eritrea700 ትክክል! ግን ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ኣስተሳሰብ መመለሷ ለመግለጽ ያህል ነበር። የኤርትራ ሕዝብ ትግል ኣለማመንና የኣረብ ኣገራት ሴራ እንደሆነ የሚገልጹበት መንገድ ነበር።

  • @woldaihmichael5997
    @woldaihmichael5997 3 месяца назад +2

    ጅሮፈሰር አርትሪያ ከኢትዮፒያ የምተዋወቀው በቅኚ ግዛት ውስጥ ሆና ብቻ ነው የሀ ታሪክ ማዛባት ኣዋቂነት ኣይስብልም

  • @umumedinatube7097
    @umumedinatube7097 3 месяца назад +14

    የጠፋ ተወዳጅ ድምፅ ኣባታችን ረዳት ኘሮፌሰር ኣህለን

  • @kakutes4966
    @kakutes4966 3 месяца назад +3

    yenante teret teret eko wushet bidegem ewnet ayhonm , abissinya

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 3 месяца назад +2

    የኢትዬጵያ የተማረም ፖለቲሻንም ብዙ እዉቀት ያላቸዉ ይመስለኝ ነበር ለካስ እንደዚህ ባዶ ናቸዉ አሁን ይሄ ሰዉየ ታሪክእንደሚያዉቅ ዝም ብሎ ይተበተባል ዉሸታም ሁላ ታሪክ አታቅሰህ የመናገሩ ድፋረት የለህም እዚህ መተህ ዝም ብለህ ስለተቀደድክ እሚቀየር ታሪክ የለም ,,,,

  • @dawittekestekidane503
    @dawittekestekidane503 3 месяца назад +2

    Professorነው ያልከው . እኒ እንደ ሚመስለኝ ጊን የተማረም አይመስሊም. የሊለ ታሪክ ነው ሚያወራው. በናታቹ እሂን የ ኤትዪጶያ ህዝብ አታዋዛግቡት. እስቲ ያ ራስህን ያከረብከው የ ድሮ map እየው እሱ ለራሱ እኮ አኤርትራ, ትግራይ እና ከ ሱዳን መሬትም ነው የሚካተው.
    ከርታው እንደ የሚያሳየው እችን አህን ኤትዮፕያ የምትባለው ሃገር በፍፅም ከ ቀይ ባህር ታሪክ የላትም. ከ አኤውረፖ ግዛት ቡሃላ ጊን ያን አቢስንያ የሚባል ግዛት ግማሹ ወደ ኤትዮፕያ እና ሱዳን ሰቱት . በ አኤመሪካ እገዛ ደሞ ኤርት ራ በ ፈደረሽን በ ኤትዮፕያ ሲር እንድትኮይ ተደረገ ተደረገ. ሃይለስላሰ ደሞ ያን ፈደረሽ አፍር ሶ የ አኤትዮፕያ አካል ላርጋት ሞከር. ያን ግዚ ነው የ አኤርትራ ህዚብለ ሉእላውነቱ ትግለ የጀመረው ከ 30 አመት ከባድ ትግል ደሞ የ ደርግን ስር አት ጥሎ ያ ኧርትረ ነፃነት አስከበረ. በ referendum ደሞ 99.8 የ ኤርትራ ህዝብ ለ ናፅነቱ ድምፁን ሰጠ . አንድ ትያኪ ለ professor አለኝ . ኤርትረ የ ኤትዮፕያ አከል ከነበረች ታድያ ለምን ድነው በግብፅ ቱርኪ አኢታሊ እንግሊዝ ስትገዛ ኤትዮፕያ ያልተገዛችው?????????? I hope we will answer this question professor

  • @hardsg
    @hardsg 3 месяца назад +2

    መሬት ዝም ብሎ ስጡኝ ይባላል ወይ?5ኪሜ አይደለም በ1ሜትር አይደለም እንዴ አዲስ አበባ ላይ ሰው ሚጋደለው?እስኪ ይሄንም በዛው ለመልስ ቢያስቡበት።ኤርትራስ ወደብ ከልክላለች ወይ ?ኤርትራ ሌላ አጀንዳ ሌላ አገር ይዘሽ አትምጪ ነው ያለችው።ዱባይ ዘር ማለት የለባትም ችግር ፈጣሪ ናት ነው፡የተባለው።ክህደት አያስፈልህም ነው የተባለው።ጭራሽ እወራለው እየተባለ ማን አይንህን ማየት ይፈልጋል?

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 3 месяца назад +2

    ቀይ ባህር የአርብ ይሁን የማን ባሩ የመለከታቸውንይመለከታል የባርበር የሌላት ሀገር እንዴት በኪራይ የምትቀም ሀጋር በአገሮዎ ህዝቦቾዎ ከልል ወደሌላ ቦታ የማይቀሳባት ሀገር ምን ይመለከታታል

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 3 месяца назад +12

    ተረት ተረትና ዝምብሎ መለፍለፍ ትርጉም የለውም ከኡነትጋ ተጋፍጦ በስነስረአት ካገራትጋ በሰላም መጠቀም ነው።

    • @mekke6544
      @mekke6544 3 месяца назад

      ሲያምርሽ ይቅር።😂የራሷን ወደብ ለኢትዮጵያ እያከራየሽ ና ኢትዮጵያ ተሰደሽ ሆድሽን እየሞላሽ ልትኖሪ ነው የተገነጠልሽው።የተገነጠለ ቅርንጫፍ ይደርቃል ወይ ይበሰብሳል።

  • @aberehamtegaygelegaber7404
    @aberehamtegaygelegaber7404 3 месяца назад +3

    Ethiopia yewushet tarik teshekma yeMitnor ager nat. Wedachuh telachuh

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 3 месяца назад +2

    ደንቖሮ ሽማግሌ

  • @eyobhabte3595
    @eyobhabte3595 3 месяца назад +2

    ሕልምህን ቀጥል!

  • @leakefecadu1284
    @leakefecadu1284 3 месяца назад +1

    ኣርጌ ሽማግሌ የውሸት ታሪክ የማይሆን ትርክት ደንቆሮ ትንታኔህን ከህልምህን መትፋት ያለፈ ትርጉም የለውም ማለም ኣይከለከልም ለፍልፍ ብቻ።

  • @truth3960
    @truth3960 3 месяца назад +2

    አረብ ሊግ ኤርትራም የታዛቢ ወንበር አላት

  • @berheandeberhan1871
    @berheandeberhan1871 3 месяца назад +2

    ኧረ ብእግዚኣብሄር!ይህ ታሪክ እኮ አሁን ኤርትራ የምትባለው አገር የነበሩ ሰዎች ታሪክ ነው።እና እውነቱም መናገር /መተረክ አይሻልም??????

  • @hardsg
    @hardsg 3 месяца назад +1

    😂😂😂ምንም እውቀት የላቸውም።ኢትዮጵያ ያለችው ባህር ሀይል እንመሰርታለን ሶማሊላንድን እንደ አገር እውቅና እንሰጣለን ሰውዬው ሚለው የሌለ።እንዴት በዚህ እድሜ ይዋሻል?ኢስላሙም ኢትዮጵያ፡የ አርብ አገር ቢሆንላቸው ደስታቸው ነው።

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 3 месяца назад +1

    Kkkkkkk eraswan yalichalech hager le lala hager litimegeb ay professor erasoten ayayum enda ke 30 Millon hizib belay derk endale be radio alesemum demo sele Aseb yawerut demo tarikn sayanebu Ethiopeawi bemehoneh zem beleh tikibatiralih Aseb be1950 wochu American nat chiger yefterechilachu enji kinakataw Red sea alayum ynante bager Awash new ok plus I have one question keyet universities new degreewen yegezut please ende Addis timiheret yejemeru Asafari sew

  • @Solomon-u8g
    @Solomon-u8g 3 месяца назад +1

    ልብ ወለድ ታሪክ የነበረውን ታሪክ መተረክ ትክክለኛ ታሪክ መተካት አይቻልም ።በዛን ግዜ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ነበረችወይ?ኢትዮጵያ ቀይባህር ስታስተዳድረው ከውጭ ሀገራት የሚመጡ የንግድ መርከቦች ነበሩ ኢትዮጵያስ ስንት መርከቦች ነበሩዋቸው ?አንድ ምሁር ነኝባይ በተለይ በኢትዮጵያ የተማረው ነው የሚያወራእንጂ ተመራምሮ የሚያውቀው ጥናት የለውም የተማረውም የተዛባ ታሪክ ነው ሁሉም አንድ አይነቱ መግለጫ የሚሰጡትም የተመረቁበት መጽሀፍ የሀሰተኛ ታሪክ በመሆኑ ነው።

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 3 месяца назад +1

    Leboch. We will invade Abay. Abay is Eritrean 😂😂😂

  • @woldumehari
    @woldumehari 3 месяца назад +1

    This priff.knows nothing about sovereignty. Whose land does he want to dig?

  • @bettynegest8571
    @bettynegest8571 3 месяца назад +1

    Ye Wishet professor endew erso be zi edmowot hofret yelem? Ethiopia ye key bahir akal min mallet new ? Denkurachu yzachu tetegu midre qoroqona endeza eyalachu ye sew lij tornet wist kememagid new ?
    Yelele tarik atawru… Ethiopia mallet ye be Africa kend ye mirabawyan teleko asfetsami Be eij azur Ke mirabawyan kegn gzat yaltelakekech gn demo netsa negn bila etasuan yatallech… Be IMF yemitlera Ke American wche minm madreg yematchil serat tegenebach hager Ahun sle sew hager yemawrat moral alen wey ???
    Tetalu sinbal mintala tareku sinbal yelintarek geredoch kegna belay ale ende ..??
    Ahun yetgnaw Ethiopiawi new demu be lentu belufesbet seat Le lela letornet giba wita ye minlew tornet ye ewket mecheresha aydelem .
    Wedenim teltenim Ethiopia be Afrika kend ye mirabawyan telko asfetsami nat Gered ena banda trguamew Ehe kehone Ye anbesa drsha ye miwesdew Wedenim teltenim Ethiopia nech .
    Ehen ye werede kibir yzen endehager banawera ye teshale new

  • @hardsg
    @hardsg 3 месяца назад +1

    There was no ethiopia back then...please do not twist history. People are fighting now because of false narratives.

  • @Ali-y6d2c
    @Ali-y6d2c 3 месяца назад +3

    yeliele tarik beqa mn aynet hager nachu stastelu

  • @freweyniGhebrekidan
    @freweyniGhebrekidan 3 месяца назад +1

    Bahr,Bahr, Aetbelun Talyanna,Milelik, Bewchale Techerso teferarmewal , Eritrea, hzb,100,Shiy keflo bedemu melsewal Aehun sle Bab Aelmendb
    Mekorkor, Leaegerechu tewlachew.

  • @hallioussempre8444
    @hallioussempre8444 3 месяца назад +1

    This guy is completely clueless, how did he become the mouthpiece of prosperity ? Get your facts about Eritrea, don’t misinform the Ethiopians and call yourself a Moslem.

  • @bini20102010
    @bini20102010 3 месяца назад +2

    propoganda

  • @DawitSemere-nm8jh
    @DawitSemere-nm8jh 3 месяца назад +3

    Denqoro shemagle

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 3 месяца назад +6

    ኤርትራ መሬት ላይ አንድ ኢንች ስትቆፍር መቀበርያህ ነው የሚሆነው እሱም እድለኛ ከሆንክ ነው እንጂ ሳሙና ነው የምንሰራብህ እንደ ዘርማንዘሮችህ:: የኤርትራ ወደቦች በደርግ ጊዜ በወረራ ይዛቹ በነፃ ለተጠቀማችሁበት እስከወለዱ ከፍላቹ ከዛ ቦሓላ ነው ከፍላቹ መጠቀምም የምትችሉት ከዛ በተረፈ እንደለመዳችሁት በጉራ እና በወሬ መኖር ትችላላቹ::

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 3 месяца назад +1

      Who is Eriteriea Only big mouth we can do Ethiopians what we want.no one can stop ask Egypt .

    • @hardsg
      @hardsg 3 месяца назад

      ​@@abiyodaraga9271እበት ነገር ነህ።ምሬቴን ንካ አንገትህን አቀብልሀለው።

    • @dani-is9cr
      @dani-is9cr 3 месяца назад

      ​@@abiyodaraga9271ኢትዮጵያ እየፈረሰች ያለች ኣገር ናት ብቅርብ 12 ኣዳዲስ ኣገራት እናያለን ሂደቱ ጀምራቹሁታል፡

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 3 месяца назад +2

    Arabic language is required to be replaced with Russian or Greek Language. Otherwise Commercial Ships will stop existing in less than 10 years even in "untouchable" ports.

  • @beyenehaileweldu4226
    @beyenehaileweldu4226 3 месяца назад +1

    እየውሸት ታሪክ እየ ምግብ ከሆናችሁ ብሉት ዋሹ

  • @dawitr
    @dawitr 3 месяца назад +1

    ተረት ተረት...........close minded elites.

  • @jemilomer5938
    @jemilomer5938 3 месяца назад +2

    Wshetam ehin tereteret labath belew

  • @Hamit-o1n
    @Hamit-o1n 3 месяца назад +2

    እረ ፕሮፌሰር ታሪክን ኣያዛቡ የኣክሱም ስረወ መንግስት ሰሜን ኢትዮ የሚያካልል ኦሮምያ ደቡብ ክልል በኣክሱም ሰረወ መንግስት ኣይካለልም ሰለ ቀይ ባህር ሳናወራ ማለት ነው

  • @Cazablanka-dh5rr
    @Cazablanka-dh5rr 3 месяца назад +6

    በነዚህ ምሁር መሳይ አሳሞች ነው ሀገራችን ችግር ውስጥ የገባችው ከሀዲ አሳሞች

    • @mekonnen2384
      @mekonnen2384 3 месяца назад

      አንደናተ ያሉ ጥቃቅን የጓሮ ቡችላውች ከራሳችሁ ሆድ በቀር ሌላው የማይታያችሁ ከአሰተሳሰብ ድሆች ምንም አይጠበቅም ሰርተህ ኑሮህን ለማሸነፍ ሞክር ቤትህን ዘግተህ አትንጨርጨር

  • @arontekle1347
    @arontekle1347 3 месяца назад +13

    በናታችሁ ምሁራን የሌለ ታሪክ አታስተምሩ ።

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 месяца назад +2

      አንተ የምትመካበት ምን ታሪክ አለህና ? የአረብ ተላላኪ የጣሊያን አሽከር። ባርያ አራዊት ኤርትራዊ 🇪🇷👈

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 3 месяца назад

      Esti ante yale tarik astemiren...

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 месяца назад

      @@abiyamberber8773 አንተም ያው ነህ ጀግና በዋለበት ውለህ የማታውቅ የኢሳያስ እጅ እስታጣቢ። የብልጽግና ተላላኪ የኦሮሞን ህዝብ ጨፍጫፊ ጄኖሳይደር።

    • @tedrosmhreteab2741
      @tedrosmhreteab2741 3 месяца назад +3

      Arawit nen🇪🇷💪 lewerariwoch altesasatkem gen Ahiya aydelenem

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 месяца назад

      @@tedrosmhreteab2741 ከአህያም አህያ አጋሰስ ነህ እንጂ። 🤗 ኢሳያስ ጠምዶ የሚያርስብህ የእርሻ በሬ ! ለምን ብለህ መጠየቅ የተከለከልክ የተለጎምክ ፡ ከነስምህ ዋርሳይ የጭነት አጋሰስ። ወረራና ወራሪነት ያባቶችህ፣ውርደትና ሽንፈት ያንተ ነው ፡ በዘመቻ ፀሃይ ግብአት ባድሜ የተቀጠቀጥከው የተዋረድከው አንተ። ወራዳ ንገሩኝ ባይ ! ዝሆን ለማከል ያለአቅሟ ስትነፋፋ የፈነዳች እንቁራሪት ሻዕቢያ። 30 ዓመት ከወያኔ ጋር በጋራ ተባብረህ የተዋጋኸው ፋሺስቱን ደርግ እንጂ ያሸነፍከው የኢትዮጵያን ህዝብ አይደለም። አሁንማ ከወያኔም ጋር የምታወራርዱት ከባድ ሂሳብ አለባችሁ ፡ በሰፈራችሁት ቁና መሰፈራችሁ አይቀርም👈🏻 የምድር ፍዳህን የምታይበት ቀን እሩቅ አይሆንም። ደደብ ስደተኛ ማሃይም

  • @GhaleniEditz
    @GhaleniEditz 3 месяца назад +1

    What a foolish idea about to get harbour? Always don’t blame foreign powers. Think the lions share Ethiopian regime those three regimes. It’s shameful more focus on foreign powers.

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 3 месяца назад +1

    የሄ የኢትዮጽያ ፕሮፌሰር ከሆነ ኣካዳሚያቹህ ዙጉት።
    ሳዉዲ ሂዶ ኑጉስ እያሉ ኣደንቁረዉት የቀይ ባህር ኑጉስ ነን እያለ መጣብን።

  • @afroaraya1100
    @afroaraya1100 3 месяца назад +1

    ደንቆሮ ታሪክህን በደንብ እወቅ

  • @Ali-y6d2c
    @Ali-y6d2c 3 месяца назад +1

    mechem atafrum mnm efret mibal atefeterachum 😂😂😂😂😂

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 3 месяца назад +1

    ወይ ሃለውሎው እብደት ነው

  • @OgubaiZere
    @OgubaiZere 3 месяца назад +1

    ሓሳዊ ጉሒላ ትብሃል ንስኻ ብልመና ብድኽነት ቀዳሞት እና እንተበልካ ለክዕ እዩ ሓበሻ ማለት አበስንያ ትበሃሉ ።ካብዚ ንላዕሊ ብሓሶት ብስርቂ በዓመጽ ዘይናትካ ምድላይ ምምናይ USA ስርናይ ተጸበ ክሰድልካ እዮም አብርእሲኡ ክትሓልም ይከአልዩ።

  • @kidane6417
    @kidane6417 3 месяца назад +2

    Ebkacu ke wusat tarik wutu

  • @abduhazak4568
    @abduhazak4568 3 месяца назад +1

    You are Rong

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 3 месяца назад +3

    ሴቶቻችሁን ለግርድና እና አሽከር ለማድረግ አረብ አገር እየላካቹ ስለ አረብ አገር የመናገር ሞራል የላችሁም መቼም በጉራ እና በውሸት ታራክ ስለምትኖሩ ካልሆነ በስተቀር በእርዳታ ስንዴ የሚኖር ደሃ እዳውን መክፈል የማይችል ለማኝ መንግስት በየትኛው አቅሙ ነው ወደብ እንደነ ፈረንሳይ እና ቻይና ተከራይቶ የሚኖረው በየትኛው አቅሙ መክፈል ይችላል

    • @FasikawDagnew
      @FasikawDagnew 3 месяца назад

      Ethiopians are hard working people. We are moving to prosperity. So, the economic change needs sea access.

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 3 месяца назад +2

      @@FasikawDagnewthat’s why you are begging IMF and WFP😂

    • @FasikawDagnew
      @FasikawDagnew 3 месяца назад

      IMF and WB are international organizations. The criteria is clear and economic. We request loan for change!

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 3 месяца назад +1

      @@FasikawDagnew you have to pay back the debt 💸 to IMF but you didn’t
      And you are begging 🙏 food WFP
      There are more than 200 NGO in Ethiopia 🇪🇹 to feed you for more than 50 years

    • @FasikawDagnew
      @FasikawDagnew 3 месяца назад

      We will never beg anyone but we request loan to facilitate for the future generations.
      International organizations come to Ethiopia because it is the political center of Africa and the world 3rd diplomatic city Addis Ababa. We have over 120 million hard working people and more than 45 University and over 500 thousands graduate each year with degree, masters and PhD level education. So, international investors and organizations prefer us. Because we have a great hope.

  • @EfremTeklenerayo
    @EfremTeklenerayo 3 месяца назад +2

    Tebeda koshasha arogit

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 3 месяца назад +1

      You fight 30 years to destroy Ethiopia and separate Eritrea from mother land Ethiopia don’t for get Ethiopia will do the same thing to bring it back

  • @mekke6544
    @mekke6544 3 месяца назад +1

    በኤርትራ ድንበር ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ ተቆፍሮ ወደብ ቢዘረጋ መርከቦቹ የኢርትራን ድንበር የሚያልፉት ግብር እየከፈሉ ነው እንድ ስዊስ ካናል አይነት የሆነ የይለፍ ቀርጥ፣ወይስ የኢትዮጵያ መርከቦች በኤርትራ ድንበር ባለ ባህር እስከ ኢትዮጵያ ድንበር በነፃ ነው አልፎ በወዳጅነት የሚገቡት?ይብራራ።

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 3 месяца назад

      Your nightmare is the worst disease

  • @abrahamteame1789
    @abrahamteame1789 3 месяца назад +1

    Keyh bahr 😂

  • @Dan-Eri4
    @Dan-Eri4 3 месяца назад +1

    I would rather Aseb stay idle and be permanently nonfunctional port than see Ethiopia use the port for free. ….Ironically this very statement was uttered by Prime Minister of Ethiopia Meles Zenawi when he said he would rather see waters of the Aseb port be used as watering ground for the camels of Eritrea than it be used by Ethiopia as a port. So you see, we agree!

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 3 месяца назад

      For your information Eritrean Pr. Isaias went to Singapore 1997 and had a good outcome to use the Red Sea like them . Hasad meles said ...
      either we will be rich together or poor together . In other words , We want your wealth . Gebru Asrat said it clearly , that is why they started the war of 1998 .
      Good news ! Assab will be a free zone and station for Cargo services , BRI , many more ! the deal is done . Assab will be Million times better without the use
      of Ethiopia .
      Cheeeeeers !
      Long Live Eritrea !

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 3 месяца назад +13

    Ethiopians + Red Sea = ETHIOPIA 🇪🇹

    • @Ali-y6d2c
      @Ali-y6d2c 3 месяца назад +1

      kkk 😂😂😂 behlm yemtnor bchiena hager yenante hager ahya hula

    • @Dan-Eri4
      @Dan-Eri4 3 месяца назад

      ETHIOPIA + NEVER. RED. SEA = THE. HISTORICAL. ACCURATE. ETHIOPIA ..

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 3 месяца назад

    አሁን አዛዉንቱ እሚያወራዉ በታም ከሀቅ የራቀ ዉሸት ብቻ pointless ,,,

  • @truth3960
    @truth3960 3 месяца назад

    ውሸት ኣይ ጠቅምም. ምጽዋ ና ኣዱሊሶ ለ 400 ዓመታት ደርቡሾች ለ 100 ዓመታት. ፉክት. የማይክ ሐመር ተላላኪ ከመሆን...

  • @eritr
    @eritr 3 месяца назад +9

    Nothing will change the fact that Ethiopia is landlocked. Our Eritrean 🇪🇷 advice to you is that u should promote Economic integration of East Africa by respecting each other's sovereignity 🇪🇷

    • @mekke6544
      @mekke6544 3 месяца назад

      ግመል አጠጣበት።ከህዲ !የናቱን ጡት ነካሽ!የሞሶሎኒን ምንነት አስፈፃሚ።ለምን ይመስልሃል በኢትዮጵያ ዙሪያ ጣልያን፣ፈረንሳይ፣እንግሊዝ በቅኝ ከበው አንዲት አገር መሳሪ እንዳታገኝ ከበው የሰፈሩት።ጥንትም ጠንካራ እግር መሆኗን ስለሚያውቁና በምድር ውጊያ አድዋ ላይ ስለተሽነፉ ፈርተው፣አደሙባት።አሁን እናንተም ኢትዮጵያ ላይ በስደትም ሆነ በሌላ መልክ መለጠፋችሁ ለማይቀር።ተገነጠላችሁ።ከጣልያን ከኤርትራ ከወጣ በኋላ ብድር ቅን እንግሊዝ ለ10ዓመት ኤርትራ ቁጭ ብሎ ኤርትራዎችን ተንኮል መክሮ 10 ፓርቲ አቋቁሞ ኢትዮጵያ ን እንዲከዱ ተንኮል ሲመክራቸው ኖሮ።ተፈጥሮው ተንኮል ነውና።ጃኖሄይ ስለነቁበት ጠራርገው አውጥተው አሜሪካንን አመጡ።አሜሪካኖችም ጃኖሄይ ለፈርንጅ አይመችም የአፍሪካውይን ነፃነት ቲፎዞ ነው ብለው፣እሳኢያሰን አጥናክረው ኢትዮጵያ ን አስካዱት።የኢሳኢያስ እህት የወሎ ጠ/ግዛት አስትዳዳሪ ነበሩ።ለዚህ ነው ልብህን እንዲወጋ መንግሥት ኢሳኢያስን የመለምሉት፣አሜሪካኖች ኤርትራ ቁጭ ብለው ኢትዮጵያ ን አስካዱት እንጂ።

  • @solomonneguse9509
    @solomonneguse9509 3 месяца назад +5

    Red Sea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷period

    • @medihasen-ir2rl
      @medihasen-ir2rl 3 месяца назад

      Ante shegarm kulkalam shabiya mejemray beltachu tegebu shutam stopped Eritrea no electricity no supermarket no electricity no ATM 🏧 tigray ande Eritrea both stopped people

    • @yosefahferom6893
      @yosefahferom6893 3 месяца назад +1

      @@medihasen-ir2rl
      ባላገር ሗላቀር ቂጣችሑን እንኳን የማትጠረጉ የጋላ የከባታ ልቃሚ አባቶችሕ ባሕር እንደሚመስል አያቁም ስንዴሕን እየለመንክ ኑር በናተ የጀግናዋ 🇪🇷ስም ሲነሳ ያስቀናል የምርኮኛ ልጅ

  • @kidane6417
    @kidane6417 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂 eitpawan hunan hesbn anqm wusatam dedab

  • @skking3686
    @skking3686 3 месяца назад +1

    ኣደም ካምል ታሪክ ጠፍቶህ ሳይሆን ታሪክ ማጭበርበር ተወዳላችሁ እና ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ በህር ኑሮት ኣያቅም ኣሁን ያለችው ኢትዮጵያ መቸ ነበረች ?

    • @mekke6544
      @mekke6544 3 месяца назад

      እሺ የአሁኑ ኤትዮጵያ አትኑር መቼም አፄ ዮሃንስ አስተዳድሯችኋል ስለዚህ ኤርትራ የትግራይ ነች።😊

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 3 месяца назад

      @@mekke6544 what did you say komal agame

  • @amanuda895
    @amanuda895 3 месяца назад

    ኣሁን የሄ ሰውየው ሙሁር ነው ????? ኤርትራ በጣም እድለኛ ነች ጠላቶችዋ የሀን የሚያክል እውቀት ስላላቸው ክክክ😂😂😂😂😂😂 ምድረ ቱልቱላ

  • @CAMBRIDGETRUCKING-qt1no
    @CAMBRIDGETRUCKING-qt1no 2 месяца назад

    እኔ የሚገርመኝ ጭንቅላት ያለው ኢትዮጵያ (የክልሎች ስብስብ) ውስጥ ኣለመኖሩ ነው።

  • @haqu5431
    @haqu5431 3 месяца назад

    እረ ወገኖች አረቦች ለኛ ባይትኙም ዋናዎቹ አውሮፓውያንእና አሜሪካ እንድሁም ቻናናቸው
    እኛም ቢያስ አሰብን እንያዝ ያመለ የሽጠውን

  • @biniam5667
    @biniam5667 3 месяца назад

    😂😂ኢትዮጵያ ውስጥ ሙስልም የለም ማለት ነው። በኢትዮጵያ ኢሊት ፖሎቲካ #አርቦች ሲባል ማለት #ሙስልም ማለታቸው ነው።አው ቀይ ባህር የሙስሉሞች ነው። ብአንትህ ተደፍ የአጻዎች ርዥራዥዎች!

  • @mmm-dw6md
    @mmm-dw6md 3 месяца назад +5

    መናገሪ መብታቹ ኖው ግን ተሬት ተሬት ጮወታቹ አሰልቺ ቀይ ባህሪ ቀይ ባህሪ ሲትሉ ቀይ ቀለም ይዛቹ ትቀራላቹ 😅😅😅😅

  • @andbrh2829
    @andbrh2829 3 месяца назад +1

    ቅጀታም ዝበል

  • @ynegasi99
    @ynegasi99 3 месяца назад +1

    ውሽታም ኣሮጌ

  • @CCRUUS
    @CCRUUS 3 месяца назад

    ኣቨት ውሸት ሰውዮው ታርክ ኣዛብቶ ያወራል። ጣልይን ቀይ ባሕር ከመምጣቱ በፊት በትርክ የሚታደር አንደነበረ ኣታውቅም?

  • @rghebremedhin4259
    @rghebremedhin4259 3 месяца назад

    ኣይ የኢትዮጵያ ፕሮፈሰር ተብየ የድንጋይ ዘመን ታሪክ ይጠቅስና የራሱ ታሪክ እንደነብረ ኣድርጎ ይገልጻል እዛ ያለ ህዝብ ቆይቶ ከሌላ ፕላነት እንደመጣ እስከ ሚመስል
    የኣካዳሚ ምሁራንን የሚያስንቅ ጥቅመ ቢስ የትምህርት ሹምት።
    ተራ ኤርትራዊ ግለሰብ።

  • @tesfaybrihane5969
    @tesfaybrihane5969 3 месяца назад

    Be sawud bereha fyel tebaqi sele bahr yeweral?😂😂😂😂😂😂

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 3 месяца назад +1

    ፓ/ ር የሚገርም ሀሳብና ጥሩ እጂነሪግ ሐሳብ ያንሸራሸሩት ይህን ሲያልሙ ከባልሺ ባሌ አነት ጨወታ አይሆንም በቀላል ተከራይቶ ከፍሎ በሰላማዊ መንገድ መጠቀምን ብናሸራሽር የተሻለ ይሆናል ሀራም በሆነ የሌላን ሐቅ መጋፋቱ አያዋጣም

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 3 месяца назад

      የእነ ኀይለ ስላሴ ያጠፉትን መለስ የእትዮጵያን አይን አጥፍቶ ስለሞተ እንጅ እትዮጵያ ከቀይ ባህር የምለያት አልነበረም አይኖርምም

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 2 месяца назад

    እኛ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በተፈጥሮ ልምላሜና በውሀ ሀብት የበለጰገች አገር ሰጥቶን እያለ በእውቀት ማነስና በስራ ባህል ሁላቀርነት ምክንያት ሠርቶ መበልጸግ ባለመቻላችን የተፈጥሮ ሀብታችን የሚያጓጓቸው ግብጽን መሰል የውጭ ታሪካዊ ጠላቶቻችን በሚሰጡን የጦርነት አጀንዳ ባንዳዎችን በማደራጀት በሚፈጠር የእርስ በእርስ ጦርነት በማያስምን የግጭት ውጊያ ስንፋጅ ተዳክበን እንድንበታተን አድርገው ሀብታችንን ለመጠቀም የሚካሄደው የፖለቲካ ሴራ ዓለምአቀፋዊ ቢሆንም ዛሬ በዘር ፖለቲካ ላይ ተመስርቶ የእኛው ጽንፈኛ ፖለቲከኞች የሚያራምዱት ጦርነት የጠላቶቻችን የጥፋት አስፈጻሚ ስለአደረገን ከውድቀታችን በፊትወጣቱ ትውልድ ነቅቶ ወዳጅ ጠላቱን ለይቶ አገሩንና ሕዝቡን ጠብቆ ከግብ እንድንደርስ እኝህን መሰል ምሁር በሚዲያና በሁሉም ሕዝባዊ የግንኙነት መስመር እንዲያስተምሩን ማድረግ አገርና ሕዝብ ከአደጋ ያድናል

  • @Asmera-1
    @Asmera-1 3 месяца назад

    ኣብየት ውሸት ሃጼ ሓይለስላሴ ኤርትራን ቅኝ ግዛት ለመያዝ ሓሳብ የመጣው በ America ነው። America ሓሳቡ የመጣላት የ oil companies በቀይ ባሕር ያለው oil ስለ ምያምራቸው ነው።America ሃይለስላሴ ሓሳቡን ተቀበሉት ኣክሊሉ ሃብተወልድ የሌላ ኣገር መሬት መውሰድ ጣጣው ይበዛል ብሎው ተቃወሙ ፣ ግን ሃጼ ሓይለስላሴ ዝም በል በነጻ የሚሰጠህ ኣሜን ብሎ መቀበል ነው ኣሉት። America ለ ሃጼ ሓይለስላሴ በቀይ ባሕር base እንዲሰጣት ቅድመ ኩነት ኣቀረበች፣ ተስማሙ። ኣመሪካ በ UN ጫና ኣርጋ ኤርትራ በፈደረሽን ከኢትዮጵያ እንድትሆን ተደረገ ኢፍትሃዊ ነበር። ሃጼ ሓይለስላሴ የኤርትራ parliament ፈደረሽኑ ኣፈረሱት፣ ኣረበኛና ትግርኛ ሃገራዊ ቛንቛችን በኣማርኛ ተኩት። እኛ ደሞ በ1961 የነጻነት ትግል ጀመርን። ስለ ሃገር ከተነሳ የኣፍሪቃ ኣገሮች እንደ ሃገር የቆሙት በቅኝ ግዛት ምክንያት ነው። ኢትዮጵያ በዛ ሁኔታ by default በ 1890ዓ/ም ነበር እንደ ሃገር የቆመቹው፣ ስምዋ ደሞ ኣበስንያ ነበር በleague of nations የተዘገበችው።በ1945 ደሞ በ UN 🇺🇳 እንደ ኢትዮጵያ ተመዘገበች። የኢትዮጵያ 3000 ዓመት የውሸት ታሪክ ተረት ተረት ነው ፣ እንደ መከራከርያ ብታነሱት ኣለም ትስቅባቹዋለች። ደሞ ኤትዮጵያ ብቸኛ ኣገር በኣፍሪቃ በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ትሉ የለ። እና ኤርትራ በ ቱርክ፣ ግብጽ ጣልያን እንግሊዝ ፣ ኢትዮጵያ ተገዝታለች። እና በዛ የ 800 ዓመት የሰቆቃ ዘመናችን የት ነበራቹ ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል ብትሆን። እና ምንድ ነው የምታወሩት ፣ ኢትዮጵያ ብቸኛ ኣገር በኣፍሪቃ ያልተገዛች ኣገር ስትሉ ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል ሁና ኣታቅም የምያማላክት ኣደለ በራሳቹ ክፍት ኣፍ። እኛ ነጻ ነው የወጣነው ከኢትዮጵያ ቅጭ ግዛት እንጂ ኣልተ ገነጠልንም ። ስለ ታሪክ እንከራከር ቢባል እኮ የኤርትራ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ልከን እኮ ነው ኣፋቹ ኣስይዘው የምልክዋቹ። የኛ ምሑራኖች ከናንተ በጥቁር ገበያ የሚገዙት PHD ምሁራን ተብየዎች ቆሞ መከራከር ስድብ ለምሑራኖቻችን ስለሚሆን።
    በመስማማት ኢትዮጵያ መጠቀም ትችላለቹ። የኤርትራ ወደቦች ነጻ ወደቦች ናቸው (free zone) ሲጀመር። ያን ያሕል ቡዙ ገንዘብ ከፍላቹ በጁቡቲ መጠቀም ኣለነበራቹምን፣ እኛ ክፍያ ብናርግላቹ 10% ወደ ጅቡቲ የምትከፍሉት ቢሆን ነው። ግን ልእላውነታችን ደፍራቹ ዓሰብ መውሰድ ከመጣቹ ግን ኢትዮጵያን እንድናፈርስ ንገደዳለን። 120 million ነን ብላቹ ጠርነት ከኤርትራ ከከፈታቹ ከታሪክ ኣለመማር ነው። ደርግን እንዴት እንደ ደመሰስነው የቅርብ ትውስታ ነው። ኣሁን ኣርፋቹ ተቀመጡ ቀይ ባሕር በፍቅር ለሁላችን በቂ ነው። ካልሆነ ግን የዘርና የቛንቛ ልዩነታቹ ካርዱ ልንጠቀም ልንገደድ ነው። የተነሳው ዘር ቶኮር ርስ በርስ መገዳደል ኣቀጣጥለን ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው። ማነኛው ብሶት ያለው ብሄረ ብሄረሰቦች ማሳጠቅነው። የምናሳጥቀው ደሞ እኛ ከደርግ የማረክነው ጉዙፍ መሳርያ ነው። ኣሁንም ኤርትራ ጋ ለመዝመት ኣዲስ መሳርያ እንደገዛቹ በኣደባባይ ኣየን። እኔ ምለው መሳርያው ዝገት እንዳይ ነሮው በዜት እየወለወላቹ በጥንቃቄ ያዙልን ማርከን ገቢ ስለ ምናርገው። እኛን የምታሸንፋ በፍቅር ብቻ ነው። የባለፉት የኤርትራ ቅኝ ገዢዎች መካከል፦ ቱርክ 500 ዓመታት፣ ግብጽ ለ80 ዓመታት፣ ጣልያን ለ60 ዓመታት፣ እንግሊዝ ለ10 ዓመታት፣ ኢትዮጵያ ለ39 ዓመታት ኤርትራን በቅኝ ግዛት ገዝትዋል። ከእነኚ 5 ቅኚ ገዢዎች ኤርትራ ወደቦች ምጽዋና ዓሰብ ይመለስልን ቢሉ ቱርክን ይገባታል ይልቁን 500 ዓመታት ስለ ገዛች ከኢትዮጵያ 39 ዓመታት ኤርትራን በቅኝ ግዛት በAmerica እርዳታ ለገዛች። ምን ትላላቹ ኣዲስ ዋልታዎች። ይልቁን እኛ ጎረቤት ኣገራችን ኢትዮጵያ ለስንት ኣገሮች እንደ Yugoslavia ትገናጣጠል ይሆን እያልን እያሰብን ነው እንጂ በየ ግዜው በጫት መርቅኖ ስለ የጎረቤት ሃገር ስለ ቀይ ባሕር በር ሕልም በተለቭዥን ብቅ ብሎ የሚዝት ደንታ የለንም። በጦር ሜዳ ስለ ምንተዋወቅ። እኛ የቤት ስራችን ሰርተን እየጠበቅን ነው። ግን ለማስታወስ ያህል በ1991 ዓ/ም ወያነ በጀርባችን ተሸክመን ደርግን ደምስሰን ኣራት ኪሎ እኮ ገባን። ያነ የኤርትራ ሕዝብ በቁጥር 3.5 millions ነበርን እናንቱ በቁጥር 70 million ነበራቹ ትዝ ኣላቹ ፧ ቁጥር ካነሳን Japan had colonized Korea, and china 🇨🇳 with such a small population. How do they manage if quantity matters over quality in the battle field? 👌

  • @RahmaRose-ii3te
    @RahmaRose-ii3te 3 месяца назад

    Ye Ethiopia wanawuna astamamanyu mircha, ye bahirin wadab bala bet lamhon: Afar reunification naw! Ethiopia ye Jibuti Afarinina ye Eritrea Afarin unified madrag wananyaw technic or strategy naw. Inazihin hulatun hagarochin mafarakas alabachow. Yenasun akababi yemiyastadadrow mangistim la Ethiopia gar friendly mahon alabat, ehe ba gidi mahon alabat! Ethiopia ka ahunu sat jamiro inazihin ye Ethiopia talat gar yemiyabirutin ye Eritrea ina Jubutin mangist bamaninyawum malku madakam majamar yegidi yihonal! Ethiopia ina Somaliland gininyunat tankiro maqatal ye gidi yihonal malat naw!

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 2 месяца назад

    Tarik naw mitawerut ...get to the real issue.....Ethiopian arebochu kebew le maslem naw....min tidebiqalachiew....yemitamognutin hedachuew amognu....adebiqu atiwashu...bezi age lemin yiwashal

  • @gbm5905
    @gbm5905 3 месяца назад +6

    እባካቹ መጀመርያ ያልሃቹ ወሃ ተጠቅማቹ ስንዴ ከምለመን ስሩ፡

  • @sdsd3951
    @sdsd3951 3 месяца назад

    Ethiopea honachu fitschu wede qey bahir eritrea atchenum lul nuxuh yehone ye eritrea qey bahrachin gimel intetalen kkkkkkkkkkkkkk

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 3 месяца назад

    KEY BAHIR MEMELES HAILE SILASE KEMEKABIR TENESTO BIMOKIROW MINALIBAT HILIMACHU LIFETA YICHILAL !!!!

  • @GHINDA1
    @GHINDA1 3 месяца назад

    Ante weshetam yesw kememegnt irefyematawkew atawra Eritrea was colonized by Portugal, tarkish Egypt, Italy, grea Britain and Ethiopia, so now finally it's free nation.

  • @sdsd3951
    @sdsd3951 3 месяца назад

    Ye qey bahir balebet hageroch eritrea Djibuti yemen saudi arab misri nachu edlachu irgemu kkkkkkkkkk

  • @bihondebessai8237
    @bihondebessai8237 2 месяца назад

    Please note that:
    1. Eritrea is not an Arab league member,
    2. Eritrean liberation movement was never organized by the Arabs, but when Ethiopia dismantled the Ethiopian-Eritrean Federation & annexed Eritrea. Please go back and refer History.

  • @GIRMAIGEBRESLASIE
    @GIRMAIGEBRESLASIE 2 месяца назад

    71 kilometr yeman meryet neh yemtkofrow kkkkk mogne ahya 🫏🫏🫏🫏

  • @Mussiewedbereket
    @Mussiewedbereket 3 месяца назад

    Facing gay red sea ye Ethiopia neber menamen telale jezba

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk 2 месяца назад

    Ethiopia must make a deal with Sudan to have a port on lease for commercial and military purposes. The military base should be operated by Ethiopia and UAE.
    Besides, Ethiopia must negotiate with Somaliland land port fees to be handed in local currency. If Somaliland agrees Ethiopian must built a railway connection to Ethiopia leased port and move its 50% maritime business to Somaliland land from Djibouti. This move puts Djibouti to do transaction with Ethiopia in Ethiopia currency

  • @munamohammed9841
    @munamohammed9841 3 месяца назад

    lat it be because African if we don't use it

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 3 месяца назад +11

    🇪🇹 together, we can do everything!

    • @adirar7045
      @adirar7045 3 месяца назад +1

      Not with Ethiopia

  • @Extreme_Ethiopia
    @Extreme_Ethiopia 3 месяца назад

    We are King of Eritrea Sea. We used to call it Eritrea sea 😎

  • @giorgiofasiledus2533
    @giorgiofasiledus2533 3 месяца назад

    Here we go again, another reterded and a big lier elite, yeshemagle kiletam, this one is part of the many before him who salivated about the a sea ownership, which Ethiopia never had and will never have.

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 3 месяца назад +3

    ኣረባዊ ይሁን ኣፍሪካዊ አንተ ምን አገባህ የሰጡህን ስንዴ ዝም ብለህ ብላ ኪኪኪኪኪኪ መቼም ጉራቹ መከራ ነው ኪኪኪኪ

  • @jemalabdelrehem6637
    @jemalabdelrehem6637 3 месяца назад

    meleflef aseb is demanded by world powers let alone ethiopia

  • @adirar7045
    @adirar7045 3 месяца назад +1

    Eritrean Afars land How do you want to acquire
    it. Did you forget to ask the professor

    • @hardsg
      @hardsg 3 месяца назад

      It is not Eritrean afars .it is Eritreans.there is no ethinical federation in Eritrea.

    • @adirar7045
      @adirar7045 3 месяца назад

      @@hardsg True

  • @ammanberrhaai6912
    @ammanberrhaai6912 3 месяца назад

    ቀይባህር ታድያ የማን ነው ክክክክ

  • @danielgebreselassie7986
    @danielgebreselassie7986 3 месяца назад

    Does ethiopa exist?

  • @abbeyasres7994
    @abbeyasres7994 3 месяца назад +1

    👍💯👍💯👍💯👍💯👍👌👍💯