Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ቆንጆ ሰላም ላንቺ ይገርምሻል ህልም አይቼ ካደርኩኝ ወድያው ገብቼ ነው ዩቲዩብሽ የማየው ነገር በጣም ነው ከማየው ህልም ጋር የሚመሳሰለው ይገርማል አንቺ በጣም አዋቂ ሴት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሚን 🤲🤲😍🙏 የኔ ውድ ህልምሽን በመፈለግ ስለምትፈች ሳላደንቅሽ አላልፍም ለምስጋናሽም አመሰግናለው
አሜን ኑሪልኝ የኔ ውድ
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ በእውነት
እናመሠግናለን በርቺ እህት
እህትየ በጣም እናመሰግናለን🎉
የኔ ወድ አላህ ይጠብቅሽ ውድድ ነው ማረግሽ በህልሜ የማቃት ልጅ ነበረች በትንሽየ እቃ የታሸገ ስጦታ ከትልቅ ሻንጣ ውሰጥ አስቀመጠችልኝ ከፍቸ ሳየው ሰአትና የአንገት ሀብል ነው ቢጫ ነው ከለሩ ወርቅ ነው ይዠው ስሄድ በመገድ ላይ ህፃናቶች ትላልቅ ቢለዋ ይዘው እዳይቆርጣቸው ስቀማቸው ነቃሁ
እናመስግናለን ስትፈቺ ደሞ በነፃ እየፈታሽ ላይክ ግድ ይላል እከታተልሻለውኮመንንት የማልፅፈው እንዳይበዛብሽ ነውድፍን ብርቱካን አንድ ሰው ሰቶሽ ልጠሽ መመለስ ትርጉሙን ጎበዝ
ሰላም ውዴ በህልሜ ቀይ ኢጆሪ ፍቅረኛየ በጣም ብዙ አምቶልኝ ስበላ አየው እባክሽ ፍችልኝ
አሠላም አለይኩም እህቴ ለምፈችው ህልም በጣም ደስ ይላል ውዴ ጀዛኸላህ ኸይረን ህልሜ ሁለት ቀን በተደጋሚ ስላየሁ ነው እማቸግርሽ በህሜ የማላቀው ሰውየ ተደብቆ እጎድኛየጋር እየሄድን ቢዶ ያነሳናል ከዛ አየውና ቢዶ እያነሳነው እንሩጥ ብየ እንሮጣለን ሁለተኛ ህሜ አሁንም እማላቃት ሴትዪ ፈቶ ታነሳኛለች ሳላያት ትቀርጠኛለች
ማሻሏ ጀግኒት❤
የፈታሁት ባሌ አልጋ ላይ ተጋሎ ተኝቶ ነበር እናም እኔ በሁለት እግሩ መሀል ተቀመጥኩ ከዛም አልጋዉ በጣም ሰፊ ነበር እና የሆኑ ሦሥት የማናቃቸዉ ሰዎች መጡና በጣም ደከመን አሉኝ እኔም ከእግራችን ስር ማረፍ እንደሚችሉ ነገርኳቸዉ አንዱ እራሴን አመመኝ አለ እኔ ና ግባርክ ማሳጅ ላርግልህ አልኩት ግባሩን አሸሁለት ባሌ አኩርፎ ጀርባ ሠቶኝ ተኛ እኔም ዝም ብዬዉ በቀርጫት ካዝሚር ነበር እሱን የበሰለዉ መርጬ መብላት ጀመርኩ እጄ የሠዉየዉ ግባር ባሸዉ በዋላ ስላልታጠብኵ ደስ አላለኝም በመሀልም ከ3ቱ ሠዎች አንዱ ሞተ አሉኝ እኔ ግን እዛዉ አልጋዉ ላይ ሆኜ ካዝሚሩን መብት ከጠልኩ የሆነች ሴትዬ ከትልቅ ዛፍ ካዝሚር ታወርዳለች እየጮኸች ነበር እኔ ደሞ ባህላቸዉ መሠለኝ መጮህ ስል ነበር ፍቺልኝ እህታለሜ አፋ በይኝ በጣም ረጅም ነዉ በኮመት ፍቺልኝ ከቻልሽ
ትልልቅ ፓፓያ የበሰለ እየቆረጥኩ በላሁ ፈት ነኝ
እናመሠግናለን
Masha Allah
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ❤እኔ ብሀይላንድ አልኮል እየጠጣሁ በጣም ሰክሬ እየተገዳገድሁ እያስመለስይ ነበር ከዛ የማላውቃቸው ልጆች በግርምት እያዩይ አንደኛው መጦ አገዘይ ደና ሆንሁ ከሱ ጋር እየተጓዝን ሰው እዳያየን ብሎ ተደበቆ ጠፍይ እባክሽ እዳታልፊይ
ሰላም እህቴ በህመልሜ ቦቆሎ ጠብሺ ስባል አየሁ 3 ነበር ከአንድ ግማሽ ቆረሽ ነበር የበላሁት በጣም ደስ የሚል የእንጨት ፊም ነበር አልገባሁም
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርከትሁ ሠላም እልቴ❤❤❤
ማሽአላህ አላሁአክበር ልዩ የህልም አፈታት ነው ይምትሄጅው
ሽኩረን ሀቢብቲ🙏😍
ስለምትፈቺ አመሰግናለው የኔን ባትፈቺ ስለጥርስ ከዚ በፊት የለውን ቪዲዮ አየውግን ጥርስን ማስተከልየተቦረቦረ ማስሞላትን ስለ ድርብ ጥርስምአይገልፅም እባክሽ ፍቺልኝ በርቺ
ላይክ አርጌሽ አለሁ ግን በህልም ቲማቲም መብላትስ በጣም ደስ የሚል ያቀላ ነው ትዳር የለኝም ፍችልኝ
ቲማቲም 🍅 ከፍራፍሬ ነው የሚመደበው
@@addismedia9882 ትርጉሙ በምንኛው እንደሚመስል አገባኝም
አላሕ ይዘንልን ያርብ
አሚንንን 🤲🤲🤲
አሰለሙአሌኩም እህቴ እንዴት ነሽ ህልሜ ስለምፈችሹኩራን ድጋምመጥቻለው ኡዱኡ እያረኩ አስር ይመስለል ታነሽ ዎድሜ ወሃ ስጭን ስለን ሁለት ሁለት አራጋለው ብይ ሰልሰጣም ታለቅ ውድሜ ይታከመራውሃ አፈረሰው በዘምነቃው በሁለታኛቃን ደሞ ሰፈረችን ኩረነበረ ከዘ በጀርከን ልቃደ በታአልታመቻም አቤት አንድ ሰውይ አብሮነበሩ ከዘ አበት ኔይ በዝ ቅጅ ይለነል ህጄ ቃድቼ ዎጠው አለጋበውም
❤❤❤ betami gobezyi neshi
አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህቴ አላህ ሰላም ያድርግሽ
አሚን 🤲 ያረብል አለሚን አመሰግናለው 🙏😍
As wr wb ehet betasab nabareku jawal.tafitobeng.tafaw ❤ ene arabi hager new yalawut.egabalew biye kasabu bizu qoyawu .gin ba hilme hager ❤gabeche .arugade.bota zafoch batam yamamer.bota.kanatega kuch biye.❤ awaralew batam.dase bilong hagarachen seyamir.elatalew
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
thanks you
Wa wr wb
ወለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በጠክሪ እህቴ❤ አደኛ ነኝ ክክክ እሄን ህልም ፍችልኝ እሲኪ ውዴ ተናሽ እህቴ እና እኔ ሁነን እጥግ ነበር እና እሷ ለመውጣት አልቻለችም እኔ ከታች ሁኔ ገደፍኳት እና እባብ አለ እያለችኝ እኔም የት ነው እያልኳት እጇን ነከሳት እመፋፏላይ እኔንም እመዳፌላይ እደነከሰኝ አይሁት ሲነክሰኝ ግን አላየሁትም ደምቷል እጀም እሄቴ እራሷን ስታ ወደቀችብኝ እኔም አቅፌት ወደቤት ይዣት እመገድ ስደርስ ነቃሁ ሁለታችንም ትዳር አለን
❤❤❤❤
Yene wud ere atilefign bizu hilim eski yehen kefetashilign shibira eshet sibela kewendimew ga yimesilegnal fet negn
ሰላም እህቴ በህልሜ እኔ ና ባሌበቴ በመገላይ ሰንሂድ የሆኑ ሰወች ልጄን ይዘውት ነበር እና ከዛ እኔና ባሌን ሊገለን መጣ ከዛ እየሮጠ ሂደና አልጋስር መሳሪያ አስቀምጦ ነር አምጣው ብዬ ሰውየውላይ ተኮስኩ ሰውየው ወደእሮቦት ተቀየረ አልሞት አለን ከዛ በቢላ ወግተን ገደልነው ከዛ ባሌ ወጣና ወደውጪ ውጣ እኔ መስኮት ላይ ውጥቼ ቁጭ አልኩ የተነሳም ይመስለኛል ባሌ ነይ እያለኝ ባነንኩ
My sister
እህትየ እኔስ ላስቸግረሽ ከይቅረታ ጋር በህልሜ ጂረጂረ እና ቆስጣ ሰላጣ ከገቢያ ልገዛ ሒጀ ስደረስ እየመረጥኩ እያለሁ ቦታው እረሻ ማሳ ውስጥ ይሆንብኛል ከዛ ተቀምጨ እየመረጥኩ ቀጥታ ከላይ ከላይ እየቆረጥኩ ከማህል ሳረ ሳገኝ እየጣልኩ ቆሰጣና ጂረጂሩን በላሁት እባክሽ ፈችልኝ❤
በህልምሽ ውስጥ ገበያው እርሻ ማሳ ሆኖ መገኘቱ አንች በህይወትሽ ውስጥ አንድ ነገር በተለየ መንገድ እየተመለከትሽ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል። ምናልባትም አንድ ነገር እያደገ እና እያበቀለ ነው፣ ወይም አንድ ነገር ከምታስቢው በላይ ተፈጥሯዊ እና ቀላል ሊሆን ይችላል።ቆስጣ እና ጀርጅር በአብዛኛው ጤናማ እና ንጹህ ምግቦች ናቸው። በህልምህ ውስጥ እነዚህን አትክልቶች መብላት አንች በአካልም ሆነ በአእምሮ ጤናማ መሆንሽን ሊያመለክት ይችላል። ውስጡ ያለውን ሳር መለየት እና መብላት ደግሞ አንች በህይወትሽ ውስጥ ያሉትን አላስፈላጊ ነገሮች እያስወገድሽ እና ለአንች አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች እየመረጥሽ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል።
@@addismedia9882 እግዚአብሔር ያክብረልኝ 💝✍️
ሰላም እህቴ ብእልም እሸት ቦቆሎ ሲጥበስ ማየት መንደነው አልግባውም
ስሚ ውዴ መካ እያወረድኩ እበላለሁ በሸኬሎም እይዛለሁ ይህን ፍችልኝ እኔ ያላገባሁ ልጅ ነኝ
ወአለይኩም ሰላም በአላህ እህት ፍችልኝ በህልሜ መስገጃየላይ የሆነ ህፃን ልጂ እማውቀው መስገጃየላይ ቁጭ ብየ ከሆላ መቶ የሀይላድ ውሀ ይደፋብኛል ምንደን ነው ንገሪኝ በአላህ ስራ ከፈታሁ 2ወሬ ነው❤❤❤❤❤❤😢❤😢❤😢❤
መስገጃሽን ማየት ዱአሽ ምላሽ ማግኘቱን ምኞትሽ መሳካቱን ያሳያል ስለ ውሀ መድፋት ከዚህ በፊት ያለው የበርካታ ህልሞች ፍቺ ውስጥ ታገኛለሽ
@@addismedia9882 ኢሸአላህ ማማየ
ሰላም አለይኩም በህልሜ እህቴ ልታገባ፠ሁና ሠርጓ ልንሄድ ቤተሠቦቼ ጋር ስንዘጋጂ አየሁ ጎረቤትምእህቴ ከቤተሠብ ትንሽ ራቅ ይላል ያለችበት ባል አላት ስደትነው,እኔም ስደትነኚ አላገባሁምእኔምበስደት ነኚ ሀገርነችከቤተሠብትንሽራቀትላለችባለትዳርናትባሏጋአድላይአይደሉም
ኦክቲ እሰኪፉችልን ህልሜ ብርቱካን ሙዝ ፉራፉሬ በሚሸጥበት ቤት ሂጄ በኪሰ እየሰበሰብኩ አደርጋለው ፉችልን ባለትዳር ነን
እዚሁ ላይ አለ እኮ ማማዬ
አሰለመልይኩም እህቴ እንዴት ነሽ ህልም አይቼ አንችገር እንድት ፈችኝ መጣዉ በህሌም ሀገር ቤት ይመስለኛል አባቴና የአባቴ ወንድም አብሬን በሰፋር ፍለፍት ቁጭ ብሌን እያሌ በሬ ተርዶ ስገዉን ተካፍለን እና የአባቴ ወንድም ስገዉን እያፈተሸ ወርቅ አገኛዉ ይላል እኔም አጎቴ አዉ ወርቅ ሰይሆን አይቀርም እላለሁ ከዛ በእጁ ጫመቅ አድርጎ ያያል ከዛ ወራዋራና ህድ አምጣ ይለኛል እኔም ሄጄ አመጣዉና አጎቴ 48 ግረም ነዉ እላለሁ ወደቤት ሄጄ በምዛን መዝነለሁ ብዬ ይዤ ሄደለሁ ከዛ የአባቴ እህት ልጅ ገር መንገድ ለይ ተገነኛዉ ስጠይቃኝ ወርቅ አግንቼ ብዬዉ ወደ ቤት ሄጅ ምዘን የለም በምን ልንዝነዉ እያልኩ የጎጆ ትንሽ መስጅድ ገበዉ ስገባ የተወቃ ቦቆሎ ፈሱል ከብቶች ፈያሎች በጎች እያበሉ ነዉ ወይኔ በቆሎ ጫራሱ ብዬ ከእጄራ እነቶቼ ጠርቼ እሰደባለሁ ወርቁን ትክክለኛ መሆኑን ሰለጣራ ሰልመዝን ደስ እያለኝ ነቃዉ
እህቴ ሰትፋችኝ አለፍሽ እባክሽ ፍችኝ
ሰላም እማ እንደው የቸወለድኩበት ቦታ ገጠር ደጋገመኝ ህልሜ በተሰቦቸም ከዛ ቦታአይኖሩም 15 አመት ይሆነኛን ያንቦታ ሀየሁት የከወር በፉት ወንድሜ አጓቴ የዱሮፍቅረኛ ከፊታው በወተት እንጀራ እየበሉ እኔቡና እያፈላሁ አይሁ ዛሬ ደሞ በቤት ቦላ ትንሽ እናትልቅ እማላቃቸው ወንዶች ሊይዙኝ ሲከተሉኝ አምልጨ የተዘገዉን የአባቴንቤት ከፍቸ ገባሁ የቆጥ አልጋተሰቅየ ተኛሁ ፈትነኝእኔ ግራ ያገባኛ አልጋው የጨትነበር በውነተኛው አለም ቤት የለም ከዛቦታ ዱሮ እንጅ
በህልም የበሰለ በቀሎ ትኩስ ነው እያነሳሁ እበላለሁ ለልጀም ልያዝ ብየ እሰበስባለሁ ገባየ ህጀ ስመለስ ይመስለኛል ፈት ነኝ
❤
አሰላም አለይኩም እህቴ ጀዛከላህ ከይረን በቅድምያ ለምትሰጭኝ ምላሽ ያተፈታው ነኝ በህልሜ የዋንዛ ፍሬ ከዛፉ ቆርጨ በላውት ቢጫ ነው ያምራል ምን ይሆን?
ruclips.net/video/vESpnQFy80Y/видео.htmlsi=sREYT0aT3O1ScOOI
ባጭሩ ምን አለህ ፍቹን ብትነግሪኝ ሁሉንም ከምሰማ
አሰላሙ አለይኩም እህት በህልሜ ከወንድ ጓደኛዬ ጋ ሁነን ከእነሱ ቤት የተበላበት የተጠጣበትን እቃ እናጥባለን በአንድ ሳፋ ውስጥ ለሁለት ነው ምናጥብ ከዛ አባቱ ቆንጆዬ ነይ እሄንም ውሰጅና እጠቡት ይለኛል እሽ ብዬ እቀበለዋለሁ ሌሎች ሽማግሌዎች ደሞ እቺ ናት ሚስትህ ይሉታል አወ ሲላቸው እየመጡ ይስሙኛል ምንድን ነው በአሏህ?
ruclips.net/video/R_e3xjh_l1U/видео.htmlsi=BEtJGTgK33UdGF3hእቃ ማጠብ የምኞት መሳካት ከችግር መላቀቅ ነው
@@addismedia9882 በቃ ሌላ ምንም ሌላ ምንም ትርጉም የለውም ከ እነሱ ጋ ምንም ሚያገናኘው ነገር የለም?
ዛፍ ላይ ብዙ ቅል ተመሳሳይ መተን ያላቸሁን ማየት
ruclips.net/video/vESpnQFy80Y/видео.htmlsi=D1gn_yK5oO24kIbr
ሠላም እንዴት ነሽ አድስ ነኝ በህልሜ የዘይቶን ፍራፍሬ ለህፃናት ስሰጥ አየሁ
የወይራውን ስርጭት በሕልም ውስጥ ማየት ፣ ህልም አላሚው ለሌሎች የሚያቀርበው ወይም ከእሱ የሚወስድ እንደሆነ ፣ ህልም አላሚው በህብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ሥራ ላይ እንደሚወጣ እና በርካታ መሰናክሎችን እንደሚያስወግድ ጥሩ ምልክት ነው ።
በህልም አንበሳ ምንድነው አላገባሁም
አረ እህቴ ተይ ግን ፍቺልኝ በህልሜ ዛፍ ላይ ወጥቼ እንጀራ ስጋግር አየሁኝ ሁለተኛ መንገድ ላይ በሬ ለወንድሜ ሲረግጠዉ እኔ በእግሩ ጎትቼ አወጣሁት
በህልም የተምር ዛፍ ላም ተሰቅዬ ተምር እበላለው ዛፉ ብዙ ፍሬ አለዉ እና ደሞ አባቴ ይመስለኛል መሬት ላይ ሁኖ ያየኛል እኔም ከዛፉ ፍሬ እያወረድኩ እሰጠዋለው ከዛፉ ሁለታችን እንበላለን ምን ይሆን 😢please በናትሽ መልስልኝ 🤲
አንድ ሰው ፍራፍሬ በሌላ ሰው በመኪና ቤቴ ድረስ መጥቶ ቀዩአ ልጅ ልካልሃለች አለኝ እኔም ተቀበልኩ ቤተሰቦቼ በሉ እኔ ደሞ ለኔ አስቀምጡልኝ ብዬ ተኛሁ ያክስቴ ልጅ ብላ ሲባል አልበላም አለ ።አላገባሁም
እሺ እህቴ ብዙ ቲማቲም በህልም ማየት ምንድነው
ሰላም ሰላም ህልሜ ሰለምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ ።በህልም በ 50 ብር ፓፓየ ስገዛ አየው ። አላጋባሁም
ruclips.net/video/Kl0KK-nxSXw/видео.htmlsi=RpKZ4HOMW79PPT2o 👈ፍራፍሬዎችን በሕልም ውስጥ መግዛት ህልም አላሚው የሚኖርበትን ብልጽግና እና ደስታን ያሳያል ፣ከዚህም በተጨማሪ ወደ ሁሉን ቻይ ወደ አምላክ የሚያቀርቡትን ብዙ መልካም ስራዎችን ለመስራት ይፈልጋል ።
አሰላምአለይኩምእህቴበዉስጥመስመርላናግርሺቁጥርሺንላኪልኝበአላህ
ለኔ ብቻ ነዉ ድምፅ ያልተሰማኝ ያጀማአ
አወ ስልክሽን ክሊር አርጊና ምንም ቪደዮ ሳትከፍች ድምፅ ጨምሪ እና ቸክ አርጊ
አወ ዴየ
አቮካዶን ምነው አንስተሽው አታውቂም ከስተመሬ ናት ህልሙን ያየችልኝ ሱቅ ቀይረሽ እህትሽ አቮካዶ ይዛ መታ ቆራርጠሽ ትበይዋለሽ አለችኝ እሷም አብራሽ ትሰራለች ምን ይሆን singl ነኝ
ሙዝ መብላትስ
ሙዝም ፍራፍሬ ነው 🙏 አስፈላጊ ከሆነ ruclips.net/video/8BVzkDVNiF0/видео.htmlsi=no9wVjLCeTTE88X_ ይሄን ተጋበዢ
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ 🙏አላህ ያክብርልኝ
የኔውድ ፍችልኝ በአላህ ባለትዳር ነኝ እርጉዝምነኝ አልሀምዱሊላህ. እና በህልሜ ብርቱካን በልብሴ አውርጀ ይዥ እሄዳለሁ አታክልቱ አላህ ይራሀማት ያክስቴነው. እኔስጨርስ ያጎቴልጆችም በድጋይ ያወርዳሉ ቡርትካሎን. እኔ ካድቦታ ብዞሆኖአገኛለሁ ያንንነው የምለቅመው ስጭኝ ሲሉኝ እኔሳገኝ እነሱ አላገኙምነበር ብርቱካን. አዳዱ ሰጠኅቸው
ብርቱካን ገንዘብ ማግኘት የተቻለሽን ጥረት ማድረግ ነው አላህም እሱን ጥረትሽን አይቶ ይረዝቅሻል። ፍሬ መስጠን ምን እንደው እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ ruclips.net/video/gRgkd-SYmrs/видео.htmlsi=Ta-2cJIFYn5jP4HW 👈የአጎት ልጅ እና አክስትን በተመለከተ
በቃ ዝምታነው መልሴ አና ዛላኝ
ፈልጌ አጣሁት
@@addismedia9882 ነገሬሺ ነበረኮጧት እጠየቅሺብኝ ቦታ
@@addismedia9882 ብቻ አዴናቂሺነኝ እዴዛሬው ብቅ በይ በድህና አትጥፊ
በህልሜ ሰላጣ ቅጠል 2 ተክል ነው የተሰጠኝ
ruclips.net/video/ByklFb437Pk/видео.htmlsi=iasSsWYKeF4SlDRT 👈
Wede ebakish atilefign betam abrartes silemitfechi amesginalew balefewm teyikeshi nebet alfetashilignim ahun gin atilefign ene minorew areb hager new ena behilme enaten beka lihed new silat eshi hiji tilegnalechi keza be egire endet endemetaw alawkim jermen yegebaw yimeslegnal bewste endet new mihonew biye asibalew keza wediyawnu meles biye demo jermen tiru hager new bet yisetugnal genzebim yisetugnal elalew eza lenate dewye beselam gebichalew elatalew eswam gena kemegnitaw beneka demtsi minim sayimeslat eshi tilegnalech keza wendime dewlo 1 yetetalawat guwadegna alechign ena eswanko sira botawa police yazat yilegnal dengiche eski atarana nigeregn elewalew keza 1 mitamir tseyim set ena 1 wend yimetalu ena makachew yimeslegnal 2tum fegegtachew yemira wendun neka arkut ena ene adis negn ebakih hager asayegn elewalew esum eshi bilo setwan tito kenegar belela menged mehed yijemiral bas mitebekibet bota yimeslegnal astegnito ligenagnen sewch eyayun new ere sew enkuwan efer elewalew angetelayi netela yarku yimeslegnal esun gotito fitun lishefin yimokiral esu erakutun new ene gin alawelekum alagebawm abezawbish yikirta siwedish atilefign
አህቴ እንደት ረሽ ህልምን
ኢንሻ አላህ ወረፋሽ ሲደርስ
❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሰላም ላንቺ ይገርምሻል ህልም አይቼ ካደርኩኝ ወድያው ገብቼ ነው ዩቲዩብሽ የማየው ነገር በጣም ነው ከማየው ህልም ጋር የሚመሳሰለው ይገርማል አንቺ በጣም አዋቂ ሴት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሚን 🤲🤲😍🙏 የኔ ውድ ህልምሽን በመፈለግ ስለምትፈች ሳላደንቅሽ አላልፍም ለምስጋናሽም አመሰግናለው
አሜን ኑሪልኝ የኔ ውድ
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ በእውነት
እናመሠግናለን በርቺ እህት
እህትየ በጣም እናመሰግናለን🎉
የኔ ወድ አላህ ይጠብቅሽ ውድድ ነው ማረግሽ በህልሜ የማቃት ልጅ ነበረች በትንሽየ እቃ የታሸገ ስጦታ ከትልቅ ሻንጣ ውሰጥ አስቀመጠችልኝ ከፍቸ ሳየው ሰአትና የአንገት ሀብል ነው ቢጫ ነው ከለሩ ወርቅ ነው ይዠው ስሄድ በመገድ ላይ ህፃናቶች ትላልቅ ቢለዋ ይዘው እዳይቆርጣቸው ስቀማቸው ነቃሁ
እናመስግናለን ስትፈቺ ደሞ በነፃ እየፈታሽ ላይክ ግድ ይላል እከታተልሻለው
ኮመንንት የማልፅፈው እንዳይበዛብሽ ነው
ድፍን ብርቱካን አንድ ሰው ሰቶሽ ልጠሽ መመለስ ትርጉሙን ጎበዝ
ሰላም ውዴ በህልሜ ቀይ ኢጆሪ ፍቅረኛየ በጣም ብዙ አምቶልኝ ስበላ አየው እባክሽ ፍችልኝ
አሠላም አለይኩም እህቴ ለምፈችው ህልም በጣም ደስ ይላል ውዴ ጀዛኸላህ ኸይረን ህልሜ ሁለት ቀን በተደጋሚ ስላየሁ ነው እማቸግርሽ በህሜ የማላቀው ሰውየ ተደብቆ እጎድኛየጋር እየሄድን ቢዶ ያነሳናል ከዛ አየውና ቢዶ እያነሳነው እንሩጥ ብየ እንሮጣለን ሁለተኛ ህሜ አሁንም እማላቃት ሴትዪ ፈቶ ታነሳኛለች ሳላያት ትቀርጠኛለች
ማሻሏ ጀግኒት❤
የፈታሁት ባሌ አልጋ ላይ ተጋሎ ተኝቶ ነበር እናም እኔ በሁለት እግሩ መሀል ተቀመጥኩ ከዛም አልጋዉ በጣም ሰፊ ነበር እና የሆኑ ሦሥት የማናቃቸዉ ሰዎች መጡና በጣም ደከመን አሉኝ እኔም ከእግራችን ስር ማረፍ እንደሚችሉ ነገርኳቸዉ አንዱ እራሴን አመመኝ አለ እኔ ና ግባርክ ማሳጅ ላርግልህ አልኩት ግባሩን አሸሁለት ባሌ አኩርፎ ጀርባ ሠቶኝ ተኛ እኔም ዝም ብዬዉ በቀርጫት ካዝሚር ነበር እሱን የበሰለዉ መርጬ መብላት ጀመርኩ እጄ የሠዉየዉ ግባር ባሸዉ በዋላ ስላልታጠብኵ ደስ አላለኝም በመሀልም ከ3ቱ ሠዎች አንዱ ሞተ አሉኝ እኔ ግን እዛዉ አልጋዉ ላይ ሆኜ ካዝሚሩን መብት ከጠልኩ የሆነች ሴትዬ ከትልቅ ዛፍ ካዝሚር ታወርዳለች እየጮኸች ነበር እኔ ደሞ ባህላቸዉ መሠለኝ መጮህ ስል ነበር ፍቺልኝ እህታለሜ አፋ በይኝ በጣም ረጅም ነዉ በኮመት ፍቺልኝ ከቻልሽ
ትልልቅ ፓፓያ የበሰለ እየቆረጥኩ በላሁ ፈት ነኝ
እናመሠግናለን
Masha Allah
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ❤እኔ ብሀይላንድ አልኮል እየጠጣሁ በጣም ሰክሬ እየተገዳገድሁ እያስመለስይ ነበር ከዛ የማላውቃቸው ልጆች በግርምት እያዩይ አንደኛው መጦ አገዘይ ደና ሆንሁ ከሱ ጋር እየተጓዝን ሰው እዳያየን ብሎ ተደበቆ ጠፍይ እባክሽ እዳታልፊይ
ሰላም እህቴ በህመልሜ ቦቆሎ ጠብሺ ስባል አየሁ 3 ነበር ከአንድ ግማሽ ቆረሽ ነበር የበላሁት በጣም ደስ የሚል የእንጨት ፊም ነበር አልገባሁም
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርከትሁ ሠላም እልቴ❤❤❤
ማሽአላህ አላሁአክበር ልዩ የህልም አፈታት ነው ይምትሄጅው
ሽኩረን ሀቢብቲ🙏😍
ስለምትፈቺ አመሰግናለው የኔን ባትፈቺ
ስለጥርስ ከዚ በፊት የለውን ቪዲዮ አየው
ግን ጥርስን ማስተከል
የተቦረቦረ ማስሞላትን ስለ ድርብ ጥርስም
አይገልፅም እባክሽ ፍቺልኝ በርቺ
ላይክ አርጌሽ አለሁ ግን በህልም ቲማቲም መብላትስ በጣም ደስ የሚል ያቀላ ነው ትዳር የለኝም ፍችልኝ
ቲማቲም 🍅 ከፍራፍሬ ነው የሚመደበው
@@addismedia9882 ትርጉሙ በምንኛው እንደሚመስል አገባኝም
አላሕ ይዘንልን ያርብ
አሚንንን 🤲🤲🤲
አሰለሙአሌኩም እህቴ እንዴት ነሽ ህልሜ ስለምፈችሹኩራን ድጋምመጥቻለው ኡዱኡ እያረኩ አስር ይመስለል ታነሽ ዎድሜ ወሃ ስጭን ስለን ሁለት ሁለት አራጋለው ብይ ሰልሰጣም ታለቅ ውድሜ ይታከመራውሃ አፈረሰው በዘምነቃው በሁለታኛቃን ደሞ ሰፈረችን ኩረነበረ ከዘ በጀርከን ልቃደ በታአልታመቻም አቤት አንድ ሰውይ አብሮነበሩ ከዘ አበት ኔይ በዝ ቅጅ ይለነል ህጄ ቃድቼ ዎጠው አለጋበውም
❤❤❤ betami gobezyi neshi
አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ እህቴ አላህ ሰላም ያድርግሽ
አሚን 🤲 ያረብል አለሚን አመሰግናለው 🙏😍
As wr wb ehet betasab nabareku jawal.tafitobeng.tafaw ❤ ene arabi hager new yalawut.egabalew biye kasabu bizu qoyawu .gin ba hilme hager ❤gabeche .arugade.bota zafoch batam yamamer.bota.kanatega kuch biye.❤ awaralew batam.dase bilong hagarachen seyamir.elatalew
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
thanks you
Wa wr wb
ወለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በጠክሪ እህቴ❤
አደኛ ነኝ ክክክ እሄን ህልም ፍችልኝ እሲኪ ውዴ ተናሽ እህቴ እና እኔ ሁነን እጥግ ነበር እና እሷ ለመውጣት አልቻለችም እኔ ከታች ሁኔ ገደፍኳት እና እባብ አለ እያለችኝ እኔም የት ነው እያልኳት እጇን ነከሳት እመፋፏላይ እኔንም እመዳፌላይ እደነከሰኝ አይሁት ሲነክሰኝ ግን አላየሁትም ደምቷል እጀም እሄቴ እራሷን ስታ ወደቀችብኝ እኔም አቅፌት ወደቤት ይዣት እመገድ ስደርስ ነቃሁ ሁለታችንም ትዳር አለን
❤❤❤❤
Yene wud ere atilefign bizu hilim eski yehen kefetashilign shibira eshet sibela kewendimew ga yimesilegnal fet negn
ሰላም እህቴ በህልሜ እኔ ና ባሌበቴ በመገላይ ሰንሂድ የሆኑ ሰወች ልጄን ይዘውት ነበር እና ከዛ እኔና ባሌን ሊገለን መጣ ከዛ እየሮጠ ሂደና አልጋስር መሳሪያ አስቀምጦ ነር አምጣው ብዬ ሰውየውላይ ተኮስኩ ሰውየው ወደእሮቦት ተቀየረ አልሞት አለን ከዛ በቢላ ወግተን ገደልነው ከዛ ባሌ ወጣና ወደውጪ ውጣ እኔ መስኮት ላይ ውጥቼ ቁጭ አልኩ የተነሳም ይመስለኛል ባሌ ነይ እያለኝ ባነንኩ
My sister
እህትየ እኔስ ላስቸግረሽ ከይቅረታ ጋር በህልሜ ጂረጂረ እና ቆስጣ ሰላጣ ከገቢያ ልገዛ ሒጀ ስደረስ እየመረጥኩ እያለሁ ቦታው እረሻ ማሳ ውስጥ ይሆንብኛል ከዛ ተቀምጨ እየመረጥኩ ቀጥታ ከላይ ከላይ እየቆረጥኩ ከማህል ሳረ ሳገኝ እየጣልኩ ቆሰጣና ጂረጂሩን በላሁት እባክሽ ፈችልኝ❤
በህልምሽ ውስጥ ገበያው እርሻ ማሳ ሆኖ መገኘቱ አንች በህይወትሽ ውስጥ አንድ ነገር በተለየ መንገድ እየተመለከትሽ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል። ምናልባትም አንድ ነገር እያደገ እና እያበቀለ ነው፣ ወይም አንድ ነገር ከምታስቢው በላይ ተፈጥሯዊ እና ቀላል ሊሆን ይችላል።
ቆስጣ እና ጀርጅር በአብዛኛው ጤናማ እና ንጹህ ምግቦች ናቸው። በህልምህ ውስጥ እነዚህን አትክልቶች መብላት አንች በአካልም ሆነ በአእምሮ ጤናማ መሆንሽን ሊያመለክት ይችላል። ውስጡ ያለውን ሳር መለየት እና መብላት ደግሞ አንች በህይወትሽ ውስጥ ያሉትን አላስፈላጊ ነገሮች እያስወገድሽ እና ለአንች አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች እየመረጥሽ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል።
@@addismedia9882 እግዚአብሔር ያክብረልኝ 💝✍️
ሰላም እህቴ ብእልም እሸት ቦቆሎ ሲጥበስ ማየት መንደነው አልግባውም
ስሚ ውዴ መካ እያወረድኩ እበላለሁ በሸኬሎም እይዛለሁ ይህን ፍችልኝ እኔ ያላገባሁ ልጅ ነኝ
ወአለይኩም ሰላም በአላህ እህት ፍችልኝ በህልሜ መስገጃየላይ የሆነ ህፃን ልጂ እማውቀው መስገጃየላይ ቁጭ ብየ ከሆላ መቶ የሀይላድ ውሀ ይደፋብኛል ምንደን ነው ንገሪኝ በአላህ ስራ ከፈታሁ 2ወሬ ነው❤❤❤❤❤❤😢❤😢❤😢❤
መስገጃሽን ማየት ዱአሽ ምላሽ ማግኘቱን ምኞትሽ መሳካቱን ያሳያል ስለ ውሀ መድፋት ከዚህ በፊት ያለው የበርካታ ህልሞች ፍቺ ውስጥ ታገኛለሽ
@@addismedia9882 ኢሸአላህ ማማየ
ሰላም አለይኩም በህልሜ እህቴ ልታገባ፠ሁና ሠርጓ ልንሄድ ቤተሠቦቼ ጋር ስንዘጋጂ አየሁ ጎረቤትም
እህቴ ከቤተሠብ ትንሽ ራቅ ይላል ያለችበት ባል አላት ስደትነው,እኔም ስደትነኚ አላገባሁም
እኔምበስደት ነኚ ሀገርነችከቤተሠብትንሽራቀትላለችባለትዳርናትባሏጋአድላይአይደሉም
ኦክቲ እሰኪፉችልን ህልሜ ብርቱካን ሙዝ ፉራፉሬ በሚሸጥበት ቤት ሂጄ በኪሰ እየሰበሰብኩ አደርጋለው ፉችልን ባለትዳር ነን
እዚሁ ላይ አለ እኮ ማማዬ
አሰለመልይኩም እህቴ እንዴት ነሽ ህልም አይቼ አንችገር እንድት ፈችኝ መጣዉ በህሌም ሀገር ቤት ይመስለኛል አባቴና የአባቴ ወንድም አብሬን በሰፋር ፍለፍት ቁጭ ብሌን እያሌ በሬ ተርዶ ስገዉን ተካፍለን እና የአባቴ ወንድም ስገዉን እያፈተሸ ወርቅ አገኛዉ ይላል እኔም አጎቴ አዉ ወርቅ ሰይሆን አይቀርም እላለሁ ከዛ በእጁ ጫመቅ አድርጎ ያያል ከዛ ወራዋራና ህድ አምጣ ይለኛል እኔም ሄጄ አመጣዉና አጎቴ 48 ግረም ነዉ እላለሁ ወደቤት ሄጄ በምዛን መዝነለሁ ብዬ ይዤ ሄደለሁ ከዛ የአባቴ እህት ልጅ ገር መንገድ ለይ ተገነኛዉ ስጠይቃኝ ወርቅ አግንቼ ብዬዉ ወደ ቤት ሄጅ ምዘን የለም በምን ልንዝነዉ እያልኩ የጎጆ ትንሽ መስጅድ ገበዉ ስገባ የተወቃ ቦቆሎ ፈሱል ከብቶች ፈያሎች በጎች እያበሉ ነዉ ወይኔ በቆሎ ጫራሱ ብዬ ከእጄራ እነቶቼ ጠርቼ እሰደባለሁ ወርቁን ትክክለኛ መሆኑን ሰለጣራ ሰልመዝን ደስ እያለኝ ነቃዉ
እህቴ ሰትፋችኝ አለፍሽ እባክሽ ፍችኝ
ሰላም እማ እንደው የቸወለድኩበት ቦታ ገጠር ደጋገመኝ ህልሜ በተሰቦቸም ከዛ ቦታአይኖሩም 15 አመት ይሆነኛን ያንቦታ ሀየሁት የከወር በፉት ወንድሜ አጓቴ የዱሮፍቅረኛ ከፊታው በወተት እንጀራ እየበሉ እኔቡና እያፈላሁ አይሁ ዛሬ ደሞ በቤት ቦላ ትንሽ እናትልቅ እማላቃቸው ወንዶች ሊይዙኝ ሲከተሉኝ አምልጨ የተዘገዉን የአባቴንቤት ከፍቸ ገባሁ የቆጥ አልጋተሰቅየ ተኛሁ ፈትነኝ
እኔ ግራ ያገባኛ አልጋው የጨትነበር በውነተኛው አለም ቤት የለም ከዛቦታ ዱሮ እንጅ
በህልም የበሰለ በቀሎ ትኩስ ነው እያነሳሁ እበላለሁ ለልጀም ልያዝ ብየ እሰበስባለሁ ገባየ ህጀ ስመለስ ይመስለኛል ፈት ነኝ
❤
አሰላም አለይኩም እህቴ ጀዛከላህ ከይረን በቅድምያ ለምትሰጭኝ ምላሽ ያተፈታው ነኝ በህልሜ የዋንዛ ፍሬ ከዛፉ ቆርጨ በላውት ቢጫ ነው ያምራል ምን ይሆን?
ruclips.net/video/vESpnQFy80Y/видео.htmlsi=sREYT0aT3O1ScOOI
ባጭሩ ምን አለህ ፍቹን ብትነግሪኝ ሁሉንም ከምሰማ
አሰላሙ አለይኩም እህት በህልሜ ከወንድ ጓደኛዬ ጋ ሁነን ከእነሱ ቤት የተበላበት የተጠጣበትን እቃ እናጥባለን በአንድ ሳፋ ውስጥ ለሁለት ነው ምናጥብ ከዛ አባቱ ቆንጆዬ ነይ እሄንም ውሰጅና እጠቡት ይለኛል እሽ ብዬ እቀበለዋለሁ ሌሎች ሽማግሌዎች ደሞ እቺ ናት ሚስትህ ይሉታል አወ ሲላቸው እየመጡ ይስሙኛል ምንድን ነው በአሏህ?
ruclips.net/video/R_e3xjh_l1U/видео.htmlsi=BEtJGTgK33UdGF3h
እቃ ማጠብ የምኞት መሳካት ከችግር መላቀቅ ነው
@@addismedia9882 በቃ ሌላ ምንም ሌላ ምንም ትርጉም የለውም ከ እነሱ ጋ ምንም ሚያገናኘው ነገር የለም?
ዛፍ ላይ ብዙ ቅል ተመሳሳይ መተን ያላቸሁን ማየት
ruclips.net/video/vESpnQFy80Y/видео.htmlsi=D1gn_yK5oO24kIbr
ሠላም እንዴት ነሽ አድስ ነኝ በህልሜ የዘይቶን ፍራፍሬ ለህፃናት ስሰጥ አየሁ
የወይራውን ስርጭት በሕልም ውስጥ ማየት ፣ ህልም አላሚው ለሌሎች የሚያቀርበው ወይም ከእሱ የሚወስድ እንደሆነ ፣ ህልም አላሚው በህብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ሥራ ላይ እንደሚወጣ እና በርካታ መሰናክሎችን እንደሚያስወግድ ጥሩ ምልክት ነው ።
በህልም አንበሳ ምንድነው አላገባሁም
አረ እህቴ ተይ ግን ፍቺልኝ በህልሜ ዛፍ ላይ ወጥቼ እንጀራ ስጋግር አየሁኝ ሁለተኛ መንገድ ላይ በሬ ለወንድሜ ሲረግጠዉ እኔ በእግሩ ጎትቼ አወጣሁት
በህልም የተምር ዛፍ ላም ተሰቅዬ ተምር እበላለው ዛፉ ብዙ ፍሬ አለዉ እና ደሞ አባቴ ይመስለኛል መሬት ላይ ሁኖ ያየኛል እኔም ከዛፉ ፍሬ እያወረድኩ እሰጠዋለው ከዛፉ ሁለታችን እንበላለን ምን ይሆን 😢please በናትሽ መልስልኝ 🤲
አንድ ሰው ፍራፍሬ በሌላ ሰው በመኪና ቤቴ ድረስ መጥቶ ቀዩአ ልጅ ልካልሃለች አለኝ እኔም ተቀበልኩ ቤተሰቦቼ በሉ እኔ ደሞ ለኔ አስቀምጡልኝ ብዬ ተኛሁ ያክስቴ ልጅ ብላ ሲባል አልበላም አለ ።አላገባሁም
እሺ እህቴ ብዙ ቲማቲም በህልም ማየት ምንድነው
ሰላም ሰላም ህልሜ ሰለምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ ።በህልም በ 50 ብር ፓፓየ ስገዛ አየው ። አላጋባሁም
ruclips.net/video/Kl0KK-nxSXw/видео.htmlsi=RpKZ4HOMW79PPT2o 👈
ፍራፍሬዎችን በሕልም ውስጥ መግዛት ህልም አላሚው የሚኖርበትን ብልጽግና እና ደስታን ያሳያል ፣ከዚህም በተጨማሪ ወደ ሁሉን ቻይ ወደ አምላክ የሚያቀርቡትን ብዙ መልካም ስራዎችን ለመስራት ይፈልጋል ።
አሰላምአለይኩምእህቴበዉስጥመስመርላናግርሺቁጥርሺንላኪልኝበአላህ
ለኔ ብቻ ነዉ ድምፅ ያልተሰማኝ ያጀማአ
አወ ስልክሽን ክሊር አርጊና ምንም ቪደዮ ሳትከፍች ድምፅ ጨምሪ እና ቸክ አርጊ
አወ
ዴየ
አቮካዶን ምነው አንስተሽው አታውቂም
ከስተመሬ ናት ህልሙን ያየችልኝ ሱቅ ቀይረሽ እህትሽ አቮካዶ ይዛ መታ ቆራርጠሽ ትበይዋለሽ አለችኝ እሷም አብራሽ ትሰራለች ምን ይሆን singl ነኝ
ሙዝ መብላትስ
ሙዝም ፍራፍሬ ነው 🙏 አስፈላጊ ከሆነ ruclips.net/video/8BVzkDVNiF0/видео.htmlsi=no9wVjLCeTTE88X_ ይሄን ተጋበዢ
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ 🙏አላህ ያክብርልኝ
የኔውድ ፍችልኝ በአላህ ባለትዳር ነኝ እርጉዝምነኝ አልሀምዱሊላህ. እና በህልሜ ብርቱካን በልብሴ አውርጀ ይዥ እሄዳለሁ አታክልቱ አላህ ይራሀማት ያክስቴነው. እኔስጨርስ ያጎቴልጆችም በድጋይ ያወርዳሉ ቡርትካሎን. እኔ ካድቦታ ብዞሆኖአገኛለሁ ያንንነው የምለቅመው ስጭኝ ሲሉኝ እኔሳገኝ እነሱ አላገኙምነበር ብርቱካን. አዳዱ ሰጠኅቸው
ብርቱካን ገንዘብ ማግኘት የተቻለሽን ጥረት ማድረግ ነው አላህም እሱን ጥረትሽን አይቶ ይረዝቅሻል። ፍሬ መስጠን ምን እንደው እዚሁ ላይ አለ ለማየት ሞክሪ
ruclips.net/video/gRgkd-SYmrs/видео.htmlsi=Ta-2cJIFYn5jP4HW 👈የአጎት ልጅ እና አክስትን በተመለከተ