Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዝምታ😢እኔ እኔው ነኝ ፀባዬን አቃለሁየሰውመቼ አያለሁ አላይም በባህሪዬ እቀጥላለሁ ዝምታዬን እወደዋለሁ ክፉ ለሚያናግረኝ በነገር ለሚፈልገኝ ዝምብዬ የማልፍ ነኝ እየቻልኩ አልፋለሁ መናገሩ ጥቅም የለው ግን ሲቆጥሩኝ እንደሞኝማወቄን ማስረዳ ነኝ የሚናገር ሁሉ አዋቂ አይባልም ዝም ያለም ሞኝ አደለም ሞኝ አደለም ያቃል ዝም የሚል ሰው በዝምታ ያልፋል ዝም ማለት ይሻላል ለሚያልፍ ነገር በሆነው ባልሆነው ከመናገር በሆነው ባልሆነው ዝም ብሎ ማውራት እንዳላወቀ ሆኖ ይሻላል ዝም ማለት😢
ዝምታ😢
እኔ እኔው ነኝ ፀባዬን አቃለሁ
የሰውመቼ አያለሁ
አላይም በባህሪዬ እቀጥላለሁ
ዝምታዬን እወደዋለሁ
ክፉ ለሚያናግረኝ
በነገር ለሚፈልገኝ
ዝምብዬ የማልፍ ነኝ
እየቻልኩ አልፋለሁ
መናገሩ ጥቅም የለው
ግን ሲቆጥሩኝ እንደሞኝ
ማወቄን ማስረዳ ነኝ
የሚናገር ሁሉ አዋቂ አይባልም
ዝም ያለም ሞኝ አደለም
ሞኝ አደለም ያቃል ዝም የሚል ሰው
በዝምታ ያልፋል
ዝም ማለት ይሻላል ለሚያልፍ ነገር
በሆነው ባልሆነው ከመናገር
በሆነው ባልሆነው ዝም ብሎ ማውራት
እንዳላወቀ ሆኖ ይሻላል ዝም ማለት😢