ሰአዳ በቅናት አበደች😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 610

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 18 дней назад +16

    ቡና አፍልታችሁ ድራማ እንይ ቅመሞች መቸም የማንም መጫወቻ ሁነናል😂😂😂😂

  • @ያራብ-9
    @ያራብ-9 18 дней назад +50

    አራ አዎል ያምስትክ ክብር ይኑርክ❤❤❤❤❤

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 18 дней назад +46

    በቃ ትዳር መጫወቻ ሆነ አኡዙቢላህ

    • @RabiaAli-qc9he
      @RabiaAli-qc9he 18 дней назад +1

      😢😢😢😢ወላሂ በጣም

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 17 дней назад +2

      አዎ መነገጃ አደረጉት

    • @anshakey7739
      @anshakey7739 17 дней назад

      ትክክል ሙስሊም እንድህ ይሆናልብየአልጠብቅም

    • @sarasara-e2h
      @sarasara-e2h 17 дней назад

      ዶላርነዉእኮ❤❤❤❤ይነግዱ ግን ከበደ ነዉ በትዳር

    • @hayatiiumari7413
      @hayatiiumari7413 16 дней назад

      ወላሂ🥺🥺🥺

  • @Seada-k4z
    @Seada-k4z 18 дней назад +13

    አወል ነው ካሜራ አማኑ አወል ካሜራ ውስጥ ሲገባ ካሜራው አይቀሳቀስም ምርጥ ትወና አላህ እዳፍችሁ እዳያረግባችሁ ትዳራችሁ ቢፈርስ አማርቸ ብለሽ ትነፈቃላችሁ

    • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
      @ዜድወለየዋ-መ6ወ 18 дней назад +1

      የተመታሽ😂😂😂😂

    • @hdjt6705
      @hdjt6705 17 дней назад +1

      ጎበዝ ነሽ አስታወይ😂😂😂😂ያታማተ ኮሜንት

    • @alhamdulilah764h
      @alhamdulilah764h 17 дней назад +1

      አወ ወላ እኔም ሳየው እደዛ ነው😅😅😅 አይይይይ

    • @fatimaወሎn-c2h
      @fatimaወሎn-c2h 17 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @heyuti
      @heyuti 17 дней назад +1

      ሁሉም እንዳንች ቢገባው

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo 18 дней назад +21

    ሰራተኛየ እያለ እና ሰራተኛህ እናተ ትዳር ዉስጥ ምን አስገባት😂😂😂😂❤

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 18 дней назад +7

    ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @SadaA-ux5cg
    @SadaA-ux5cg 18 дней назад +36

    ኧረ ሴቶች በሰዉ ትዳር ጣልቃ አትግቡ 😢😢😅😅😅

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 18 дней назад +1

      አረእሷስየሰውትዳርእማደትለውስየኖረችው😂😂

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 18 дней назад +29

    ሠአድ የኔ ቆጆ

  • @lmm2321
    @lmm2321 18 дней назад +36

    ጂል በሰው ትዳር ምን ያስገባሻል አረፈሽ አትቀመጭም አወል የልጂህ እናት ትሻላሀለይ

  • @ሱመአልሀምዱሊሏህ
    @ሱመአልሀምዱሊሏህ 17 дней назад +3

    አልቀረም ድራማ አሏሕ ፍሩ በትዳር ለምን ነው የምቀልዱት አሏሕ ባልፈቀደው ነገር ለምን መቀለድ አስፈለገ አሏሕን ፍሩ እኔኮ እሚድያ ስትወጡ ተበጀጅታችሑ ከዛም ውሽታችሑ ይገርማል የላይኛውን ጌታ ፍሩ

    • @OmuMrad245
      @OmuMrad245 14 дней назад

      ምርጥ ኮሜንት

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 18 дней назад +17

    ኮሜታቶች ግን ሁለየ ዲራማዉን አለምዱትም 😂😂ደሞ አይዞሽ ትላላችሁ ሚስኪን 😂😂😂

    • @አሀዲ
      @አሀዲ 18 дней назад

      በጓች አይደሉ ምን ይገባችዋል ሲጀመር ሰአዳ በምሀል ተሰቅለች😊😊

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 18 дней назад +1

      እኮ 😂😂😂😂

    • @Zamzam-s4b1c
      @Zamzam-s4b1c 18 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 17 дней назад

      እኮ😂

    • @ሂክመትTube
      @ሂክመትTube 14 дней назад

      😂😂😂😂ደምሩኝ

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 18 дней назад +4

    እንደዚህ ሸንቀጥ ብለሽ ሰራተኛ ነኝ ማለት አይከብድም የመንግስት ሰራተኛ እንኳን እንዳንቺ አይደለም ቀጣፊ😅

  • @Ayisha-n9m
    @Ayisha-n9m 18 дней назад +20

    ውይይይ ሰአዳ ጀመል እረግሞሻል እምታቃጥል አላህ ላከብሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hdeh-mc9xw
      @Hdeh-mc9xw 18 дней назад

      ክክክክክክ

    • @msgujar-wf3ek
      @msgujar-wf3ek 18 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @msgujar-wf3ek
      @msgujar-wf3ek 18 дней назад +3

      ብድር በምድር ይልሀል ይህነው

    • @Ayisha-n9m
      @Ayisha-n9m 18 дней назад

      @@msgujar-wf3ek እኮ

    • @ssaa4401
      @ssaa4401 18 дней назад

      እእ

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 15 дней назад +2

    ጉድ ሴቱ የሰው ወስደን ሙተን አሉ 🤔

  • @SumyyaTum
    @SumyyaTum 18 дней назад +18

    A👎👎👎👎🦮🦮🦮🦮

    • @Fatma-f4n5i
      @Fatma-f4n5i 18 дней назад

      😂😂😂😂👎👎👎👎👎

  • @ليلىالاجنبية
    @ليلىالاجنبية 18 дней назад +8

    ግን ምድነው እራ ሳችሁ ላይ እደኩይሶ የተቆለለው መቸም የሀበሻ ፅጉር ተጆሮ አያልፍም😂😂😂

    • @ከሁሉምነፃ
      @ከሁሉምነፃ 17 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂እውነትብለሻል 😂😂😂😂😂

    • @heyuti
      @heyuti 17 дней назад +1

      ስአዳ ስትይዘው ወደቀብየ ወዮዮዮ

  • @لبابهاحمد-س3م
    @لبابهاحمد-س3م 18 дней назад +10

    ሰአድ ወላሂ ጀግና ነሽ ትገመራለሽ አላለችም ግን ሰአዳ ወላሂ ላባትሽ አሳልፈሽ ስጭው ይሄን ጀዝባ

  • @EccEcc-s7t
    @EccEcc-s7t 7 дней назад

    ስድየ አብሽሪ ማሬ ይችሸይጧና

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 18 дней назад +2

    ክክክክ አቦልኮነው ካሜራ ማናቸው🤣👌

  • @zaintmuhammad1310
    @zaintmuhammad1310 18 дней назад +2

    አረ በጣም ነዉ እማሰጠላዉ ደሞ ሰራተኛየ ናት ይላል ጉዲኮ ነዉ ስአዲየ አብሽሪ

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 18 дней назад +1

    ሠአዳ የኔ ቆጆ❤❤😂😂😂😂😂

  • @yimerendris-k1h
    @yimerendris-k1h 16 дней назад

    😅😅😅😅😅ወይ ብር እኔን በመዳም ቤት ይጠገርረኛል ዩቱበሮችን ያስቀባጥራል😂😂😂ጥፊም አለው😮

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu 15 дней назад

    😂😂😂😂😂ሳአዳ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂

  • @AadfgAddgh-j2h
    @AadfgAddgh-j2h 16 дней назад

    በትዳር ቀልድ በቃችሁ ትዳር የራሱ ክብር አለው

  • @FffFff-zr1hw
    @FffFff-zr1hw 18 дней назад +4

    አላህንፍሩሙሥሊምእህቶቸ በትዳርመካከልአትግቡ ትዳር የቃቃጫዋታአይደለም

  • @ነኝህልመኛዋ-ፈ8ዸ
    @ነኝህልመኛዋ-ፈ8ዸ 18 дней назад +1

    ሳዲ ጎበዝ የኔ ጀግና አይዞሽ እማኮ አዎል ደግሞ እንስሳ ነህ እሺ ልፍስፍስ ዎንድልጅ ቆፍጠን ሲል ነዉ እንጂ የሆንክ ሙትቻ አንቺኛይቱ ልጅ ደግሞ ፈነጅል መቼም ምኞትሽ አያምርም አላህ ከሰራተኛ አያውጣሽ ልክስክስ የሰው ትዳር መበጥበጥ አዋቂነት ነዉ እንዴ ክብረ ቢስ

  • @BbHh-st4fb
    @BbHh-st4fb 18 дней назад +12

    አረወዱሁላጠገበ ፍትህለሴት ❤❤❤❤❤ሰአዳአይዞሽ❤❤❤ወድንአትመኑ

  • @mawaysh
    @mawaysh 18 дней назад +3

    ድራማ ነው አትጫጬ ኮመታተሮች ከዚህ በፊት በተሰራው አትማሩም ግን?😂😂😂

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 17 дней назад

    እኔብሆን ነጫጭቸ ነበር የምለቃት ሞልቃቃ አየሰአድ አደረጊማትምደ😅😅😅😅😅😅

  • @Fነኝ-n8f
    @Fነኝ-n8f 18 дней назад +2

    ተያቸው ሰአዳ ምርጥ ቆጇ ሰት ነሽ ወድ ቢህድ ወድ ይመጣል ስት ወድ እሚፈልግሽ ሰት ነሽ

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn 17 дней назад +1

    ሰአዲ አብሽሪ የኔ ማር

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 18 дней назад +1

    ❤❤❤ሳአድ ቤተሠብ የለሽም ምናለ ሽማግሌ ብቲዥው እሂን ሰጋ በሬ ክሰሽው በፈጠረሽ ደሞ ሻኛ የበዛበት በሬ የመሠለች ውሻ አተ አወል ጡሩ ሠው ትመስለኝ ነበር ለካ አረመ ኔ ነህ 😂😂😂😂

  • @Nesri-s4w
    @Nesri-s4w 17 дней назад +1

    እኔና አወሌሌሌ፡😂😂😂😂😂😂

  • @BadriyaRamato
    @BadriyaRamato 17 дней назад +1

    Dream now😢

    • @akeranenastaws
      @akeranenastaws 16 дней назад

      ሙስሊማ እህቴ በቅንነት በተሰብ ሁኒኝ

  • @Nura-x5g
    @Nura-x5g 18 дней назад +9

    ሳአዲዬ አብሽሪ አወል ለሚስትህ ክብር ይኑርህ

  • @OmuMrad245
    @OmuMrad245 14 дней назад

    የጥፊዋ ነገር አይምጣብኝ 😂

  • @Zamzam-s4b1c
    @Zamzam-s4b1c 18 дней назад

    ደሞኮትፈራታለይ ጠክራ እዳትጠጊኝትላለቺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይስአዲ ነጨቻት😂😂😂

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን 18 дней назад +1

    ሠአድአብሺሪ❤❤❤❤

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 18 дней назад +1

    ኧረ ተዉ በትዳራችሁ አትቀልዱ ትዳር ክብር ነዉ እዴ በሚያስተምር ነገር አትመጡምዴ

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን 17 дней назад

    የኔቆጆ ሰአድየ የምትማችዉ ነገር😂😂😂

    • @OmuMrad245
      @OmuMrad245 14 дней назад

      ሰአዳኮ ፖሊስ ብኮን ህዝብ አልቆ ነበር የጥፊዋ ነገርስ😂

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 18 дней назад

    ሠአዲ የኔ ቆጆ በጥፊ በይውማ😂😂😂😂

  • @Feridose
    @Feridose 18 дней назад +1

    ሠአዳዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 18 дней назад +4

    የአኼረ ዘማን ምልክት ትዳር መጨዋቻ አደረጋችሁት አላህ ያከበረዉ ትዳር

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 17 дней назад

    የወንድ ያልጫ አንተ ደግሞ ምንድነው ምታናገረው ሴት ልጅ ጀመር ማውጣት አለብን ማውጣትም ካለ አንተ ነህ መውጣት ነበረበት ልጅ እንዴ መጨረጫ ከዛም የበለጠ መዋሸት ደግሞ ምን ችግር አለው ናቸው ሁላችሁም 😭💔💔💔

  • @Asd3275-h6g
    @Asd3275-h6g 18 дней назад +8

    እረ ይሄነገር ወደት እያመራ ነው

  • @AaAa-z8s2w
    @AaAa-z8s2w 18 дней назад

    ❌😤🦶🦶🤧👎666❌👎A👎😤❌🦶

  • @ZebibaHayilu123
    @ZebibaHayilu123 16 дней назад

    በሠው ትዳር ገብተሽ የምትፈተፍችው ግን አይምሬሽ ልክ ነው የሆሽ እንኩሮ 😊

  • @beauty0503
    @beauty0503 17 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MazaM-m3q
    @MazaM-m3q 18 дней назад

    አች ዉሻ ጀል የሠዉ ትደር ጠልቃ አትግቢ አች ሤትዮ ፀጉሪሺን ሸፊን አዎል የልጂሺን እናቴ አይዴለም እዴ💦💦💦💦💦💦💦💦💦ሰአደ አቢሺሪ የኔ መሪ

  • @KedijaBedru-r7f
    @KedijaBedru-r7f День назад

    አንቺ ደሞ ዘረጦ በሰው ትደር ምን ጠልቃ አስገባሽ ውጪ ከሂወታቻው

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 16 дней назад

    ሰአዲ😅😅😅😂😂😂😅

  • @toiybaseidAli
    @toiybaseidAli 15 дней назад

    አኡዚቢላሂ ስራተኛዋ ነው እንድ ስምሽ ምን ክብትነሽ በያት ወላሂ ስአዳ እኔ ብሆን ወላሂ ደምሽንነው የምጠጣት ወይአታምር ወይ አትፍረ ስአዳ ጀገናነሽ በያችው

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 17 дней назад

    ደግ አቃጠላችኋት ሠአዳ አለቅጥ አፍልታለች ለባሏ ክብር የላት ለተመልካች ክብር የላት መጥሟጣ ቀበሮነት

  • @MoMMoM-iw5rj
    @MoMMoM-iw5rj 17 дней назад +2

    ትዳርን ጠላሁ😂😂😂😂

  • @ghch5418
    @ghch5418 18 дней назад +1

    አይ ስአዳ አትገመሊ አላልችም ክክክክክ

  • @alhamdulilah764h
    @alhamdulilah764h 17 дней назад

    ካሜራ ማኑ አወል ነው እሱ እነሱጋ ሲሄድ ካሜራው አይቀሳቀስም አስቀምጦትነው

  • @SameeraMahamad
    @SameeraMahamad 17 дней назад

    ስአዳየምትባይውግን ሁሉምጀግናናኝትላለቺ ወይበደብአ አትማታ ጉረኛሴት😂😂😂😂😂

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 18 дней назад

    ሰአድየ የኔቆጁ አይዞሽ አወል ስርአትያዝ ለሚስትህ ክብርይኑርህ 😢😢😢😢😢😢

  • @amaamm-r5p
    @amaamm-r5p 18 дней назад +1

    አቀመሰችው ይገባሀልእሺ😂😂😂😂😂

  • @MoniraEthopia
    @MoniraEthopia 18 дней назад +2

    ተመለካከቶች ክብር ይኖራችሁ ሴት ልጅም ክብር የኖረ አወላ ምን አይነት ናቸው

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 17 дней назад

    ሠአደዳ😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 17 дней назад

    አይ ድራማ በትዳር😂😂😂😂

  • @حواء-ع6ش
    @حواء-ع6ش 18 дней назад

    ስአዳ ተብየዋ ለብሷ ብቻ ነው የሰለጠነው ምን አይነት ባለገር ነሽ ክብር የሚባለውን እወቂው ተበደልሽም አልተበደልሽም ክበር የሚባለውን ተማሪው እሽ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 18 дней назад

    😅😅❤❤በርቱ

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 18 дней назад

    ሰአደ አቻ ዉዴነሸ. ቤትሸን ቅጫበይ ተከበሪ የአኔ አዉሉሚ የከቢረሸል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ እቻ ደሞ በሰዉ ትደረ ገብተ😢😢😢😂 ገደልግቢ

  • @MedinaKemal-di5nk
    @MedinaKemal-di5nk 17 дней назад

    አኡዙቢላህ አሁንስ ተጃጃሉ እነዚህ ሁለየ መጨቃጨቅ ኤጭ

  • @HedraAyelew
    @HedraAyelew 18 дней назад

    ሰአዳየ የኔቆጆ አይዞሽበርች

  • @GjsGhs-q3s
    @GjsGhs-q3s 17 дней назад

    ቱቱቱቲቲ😮😮😮

  • @Nauma-gd2yw
    @Nauma-gd2yw 18 дней назад +3

    ይች ልጅ ከሙቤጋ የሰራችዉ አደለችደ 😂😂😂

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 18 дней назад +1

    ሰረተኛየ አላለም ጭራሽ ሂና ተቀብታ ፎ እያለች 🤣🤣🤣😏

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 18 дней назад

      ሙባጋ ትሠራነበር እኮ እየተጃጃሉብነዉ

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 18 дней назад

    በሰዉ ትዳር ገብተሽ አትረብሽ ማማየ እካን እነስ ስት አመታችዉ ብዙ ያሳለፈ ባለትዳሬች ናችዉ ለሳ ያልሆናት ላች አይሆንም

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 18 дней назад

    ኧረአውልየባፈውአልበቃህብሎበድጋሜይገርማል😂😂😂

  • @jamila-jc1uo
    @jamila-jc1uo 18 дней назад

    ሰዳ ለምን ትናድዳለሽ አዎል በቢር ገስቷት ላናድዱሽ ነዉ አች ፈታ ቢለሽ ሂይወትሽ ለመኖር ሞክር ከልጅሽ ጋራ የሱ ስም አትጥርዩ ኡሱነዉ መቶ ምእናድዶዉ እጅ አች አደለሽም ያንግዜ ቅጣቱ ያገኛል

  • @DiccOrn-s5m
    @DiccOrn-s5m 16 дней назад

    ውይ ሰአዳ ትግስት ።የላትም

  • @amAAMM-jk6dn
    @amAAMM-jk6dn 18 дней назад +1

    ሰአዳየኔውድአይዝሽ❤❤❤❤❤

  • @Halima-g6h
    @Halima-g6h 17 дней назад

    አረተዉ በአላህ በፈጠራቹህ አምላክ እናተ ኮሚት የምጥፉቱሠዉቺ እና ቆይ ጀግና ጀግና የምትሉት ቢፋቱ ልታገቧትነዉ ወይሥ በገዘብ ልረዷት የአላህ እደት ሠዉ የሆነሠዉ በሠዉ ትዳረ ገብቶ ይበጠብጣል ነገሥ የናተን ሂወት እድህ ቢሆነሣ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 18 дней назад

    ሤቶች ወጠጤ ወድ አታግቡ እኔም አሣቤን ቀየርኩ ሆሆ እንቃጠል እዴ ያለ እርሚያን ሸባ ወድ አግቡ😂😂😂😂😂 የልጅህ እናት ናት አወል አትጃጃል ሥአድን መልሥ ማለቴ ፕራክ ካልሆነ😢😢😢

  • @HadiyaHadiya-i1d
    @HadiyaHadiya-i1d 18 дней назад

    😂😂😂😂😂አይስአዲ😂😂

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 18 дней назад

    አዉቅናል የኔቆጂት ንገራት ይቺባሌጊናት😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰአዲወሻምሰል

  • @تمرو-ظ4ط
    @تمرو-ظ4ط 18 дней назад

    አስጠላቺሁኚ😅😅😅😅😅😅

  • @HADRMUHAMMAD-j5x
    @HADRMUHAMMAD-j5x 18 дней назад

    አወል የመጨረሻ ልክስክስ ሰራተኛ ትላለህ እደ ሙጢ የሆነች ልጅ አምጥተህ በትዳር መሀል ሌላ ሰው ማስገባት አተ ልክስክስ አሁን አተም ወድ ነኝ ትላለህ ልፍስፍስ 😂😂😂

  • @Hiat-t9p
    @Hiat-t9p 17 дней назад

    😂😂😂ድራማ☹️🤣

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 18 дней назад

    ኪኪኪኪኪኪ ዘና እያልኩ ነው የማያችሁ ምድረ ብሽቅ ስትባሸቁ አይ ድረማ ድራማ ባይሆን ኖሮ እኮ ሴት ልጅ ለጥላቷ መናደዷን አትናገርም

  • @-ic5zr
    @-ic5zr 17 дней назад

    ይችልጂ ጀማልጋ ስትሰራዉ የነበርችዉ ናት አይኔ ነዉ

  • @EkramMohammed-w6f
    @EkramMohammed-w6f 18 дней назад +2

    ይቺልጂ ሙባረክ ወሎየውጋ ትስራነበር ልበል

    • @sead-w6s
      @sead-w6s 18 дней назад

      አወ ናት ሰራተኛ ገባች😂😂😂😂

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 17 дней назад

      ​@@sead-w6sአወን ናት ሠራተኛ ገባችአላልሽም በሣቅ😅😅😅😅

    • @sead-w6s
      @sead-w6s 17 дней назад

      @@محمدمحد-ف2م ይሸቅሉብንጅ ስራ ፈተን እናዳምጣቸዋለን😂😂

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 17 дней назад

      @@sead-w6s እይ ወላህ አሁንስ ኢቶበሮች አስጠሉ ጨርሠዉ ወላሂ እኔ የቡታጅራወቹን ትቻለሁማየት አግማሙት ሚድያዉ እኔሜ ምንምአልፅፍ አዳድ የሚያስቅ ኮሜት ታየሁእጅ

  • @MedinaendrisMohammed
    @MedinaendrisMohammed 18 дней назад +5

    እረሰአድ በያት😅😅😅😅

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 17 дней назад

    የሴቶችን ነገር አፋታችሁ ምትገቡበት ነገር ማለት ነው ወይ እንደዚህ የሚኖሩ መናገር ውስጥ ነው ማለት ነው ስለዚህ በጣም አበዛሽ አንቺ ሴት ልጅ ሆነሽ እንደዚህ ይደርስሻል የልጅነቷ አንቺን እንደዚህ ማደርግበት ምክንያት አይኖርም ሲጀመር ማለት እሰራተኛ ነች ብለሽ እኛን ለማታለል ቢስ መቼ ማንም አመስራተኛ ባለፈው ነግረሻል ወረዳ ሴት ነች ቤተሰብ የለሽም ቤተሰብን አታሳድ 💔💔👺👺👺👺👺

  • @aishamuhammadraya1852
    @aishamuhammadraya1852 17 дней назад

    ክክክክክክ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 18 дней назад

    አረ ወዳ😂😂😂

  • @zinetumer1446
    @zinetumer1446 17 дней назад

    ነጫጭተሽ አጥያትምደ 😂 አኮሌ ደሞ ሰው ትዳር ውስጥ ገብታ በኮንፊደንስ ትናገራሯለይ😏😤

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 18 дней назад

    ሠአድዬ መሠሌ አብሺሪ

  • @kholaKahl
    @kholaKahl 15 дней назад

    ገፈተራት የልጁን እናት😢 አይ ወንድ

  • @Zex9z
    @Zex9z 15 дней назад

    በሰውትዳር አኡዙቢላ የሚማክራት የለም

  • @heyeieue205
    @heyeieue205 18 дней назад

    Wayii zandiro gud maxa 😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 18 дней назад

    😢🎉ካሜራ ማኑ ኮ አወልነዉ 😂😂😂ልጅቶ ንሰምቻታለሁ ድምፅ

  • @cequa4067
    @cequa4067 18 дней назад

    ሴቶች ችግር ኢትዮጵያ ያሉት የሙስሊም ሴቶች እንደሚመስለኝ እልሃቸው በፕራካ❤አሳበው ወንዶቹን በጥፊ መምታት ነው ሌላ ቀን መምታት አይችሉማ

  • @ZayenabAdemm
    @ZayenabAdemm 15 дней назад

    አሠላም አለይኩም እያላችሁ ድራማ አትሥሩ

  • @cequa4067
    @cequa4067 18 дней назад

    ወይ መግማት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወንድን በጥፊ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 18 дней назад

    ❤🎉😢ሰራተኛ አደለሽደ😢😢🎉❤ ምን አይነት ቆሻሻነሽ ቨሰዉትዳር ገብተሽ😢🎉❤አተጃጃይ😢

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 17 дней назад

      ኧረ አደለችምክክ