Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እፍፍፍ ገና ፅሁፈን ሳይ የሚኒያህል እደደነገጥኩኝ አላህ ነው የሚያውቀው ያአላህ የኔ ቆጆ
እንካንም በሰላም አላህአስገኛላችሁ
እኔስ ያረብ ገጠመኝ ሲል እህ አልኩ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ
@@foziyweloyew1627 እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
እኔ ሥጦታ ቢሠጡኝ ደሥሥሥሥሥ የሚለኝ ቁርአን📚📚 ለሠውም እንደዛው
መሻአላህ
ማሻአላህ ከቁረአንየበለጠምንአለ
አሰደምሩኝ
እኔ ቁርአን ቢሰጠኝ ደሰይለኛል ብሰጥም እንደዛው ያረብ ባንተ ፍቅር ቀልባችንን ሙላልን አሚን ያረብ
እንደመር
@@rabitube5961 እሽ ነይ
@@rabitube5961 nyi endmamar ehita
@@nuratube9747 nyi endmamar ehita
@@hannatube3952 እሽ ነይ
እፍ መጀመሪያው አስፈሪ ብሆንም መጉገኘቷ ደስ ይላል አላህ ይጠብቅላችሁ ውዶቸ
ላይክ ሽር አርገናል እናተም አበረታቱን ያገሬ ልጄች አላህ ይጠብቃችሁ ወርቅ ጥሩ ነው ቢቸግራችሁ እንኳን ለችግር ቀን ይደርስላችሓል
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁ
ብስሚላሂ አላ አሙሪ በድንጋጤ የሆዴ ልጅ ተንቀሣቀሰ እንኳን ተገኛች ሁሌም ዱዓ አድጉ አስተዉዲዑክ አደራውን ለኣላህ መስጠት ነው ።እንኳን ውጭ ልጄ ሲቭ ላይ ሆና እኔ ሣሎን ሆኜ ማብራት ጠፍቶብኝ ሩሄ ልትወጣ ነበር ድምፅዋ ጠፍቶብኝ ሊሰርቁኝ የጠፉት መስሎኝ ብቻ ወላጅነት በቃል አይገለፅም አላህ ይጠብቅልን ይጠብቃቹ
ሚሥኪን እንኩዋንም ተገኘች እናቴ አላህ ይረሀማት እና አላህ የልጆቼን ክፉ አታሠማኝ አደራ ብላ ሁሌ ደአ ታደርግልን ነበር የናት ዉለታ ተከፈሎ አያልቅም ወላሂ አሥለቀሣችሁኝ እናት ክፉ አይካት
አላህ ይራህማችው
አላህ ይራህምልን እህት ናትን ማጣት ይከብዳል 😭
እንዛመድ ፈጣን መልስ ያገኛሉ ደምሩኝ
@@narins89 ነይ እንዛመድ
ገና እርእሱ ሳነበው በጣም ደነገጥኩ ለኢለላሀይለላ አላህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ የልጂ ነገር ከባዲነው አቀዋለሁ አላህ ይጠበቅላችሁ
የኔማር አላህ ይጠብቅላችሁ ውዶቸ
😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲
አላህ ይጠብቅላችሁ
@Et Etከከከ
አለመዱልላህ አላህ በሰላም አገናኛችዉ አብሽሩ በደንብ ጠብቋት አላህ ይጠብቃቸዉ ድንጋጤ መጥፎ ነዉ
እኔ በበኩሌ ስጦታ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል ግን ዋነዉ ነገር ልቡን ከሰጠኝ ሲከፋኝ የሚያፅናናኝ ስቸገር ከጎኔ ከሆነ ለእኔ ትልቅ ስጦታ ነዉ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
ለኔም አጋጥሞኛል ሱቅ ውስጥ ኡኡታዬ ያሃገር ያለህ ሰዓዱኒ ያናስ እያልኩኝ ዱኒያ ጨለመችኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ጠፍቶኝ በስተመጫረሻ አላህ አገዘኝ የተደረደረ ልብሶች ውስጥ ቁጭ ብሎ ባንጋሊው አገኘው ውይይይይይ አይፈትን እንኳንም አላህ ፈረጃውን አመጣላቹ የልጅ ፈተና ከባድ ነው ለጠላትም አያሳየው
በአላህም ላይ ጥንቃቄ አድርጉ አልሀምዱሊላህ እካንም ምንም ሳትሆን በሰላም አገኛችሆት
ክክክክክክክክክክክክክ ሩሃችን በሱሬ ልወድቅ ሊወጠ እያሄደ. ክክክክክክክክክ ግን በታሰተው ኪስተት አዝናለው
አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል
ኣላህ ይሽፊክ
አላህ አፍያ ያርግሽ
አሚንንንን ውዳች
አላህ ያድንሽ ማር
@@lubabayousf7607 ere enanam demrogni endmamar
ያረቢ ያጀላሉ የናትነትን ሙሀባ ትወፍቀኝ ዘድ እለምንሀለሁ ያከሪም
አልህ ይወፍቅሽ እህቴ ላአላህ ምንም አይሣነውም ዱአ አድርጊ ይሠጥሻል እሻአላህ
በስማም ገናእርሱን ሳይደነገጥኩ ኡፍ የኔማር እንኳን በሰላም አገኛችሗት🙏🙏🙏
አላህ ይጠብቃችሁ አስደነገጥከኝ ቢስሚላህ እኔ ለሸጋ አሚራ ስል ነው ላይክ የማረገው
ወላሂ ከባድ ነው ልጅ ነገር ዘጠኝ ውር ተሸክሚያት በጉጉት ስጠብቃት ልጅን በትንሺ ግዜ አጣሀት ብቻ አልሀምዱሊላህ በጣም ለልጅ ስጓጓ ነበር እሆደ ውስጥ ሞተችብኝ እኔም ከሞት ተረፍኩ ከባድ ነው ልጆች በጣም ልብን ይሰቅላሉ
ያአላህ አብሽሪ ማማየ ሁሉም የአላህ ስራ ነው ላንች የሚጠቅምሽን አላህ ይሠጥሻል
ያአላህ አብሽሪ ውዴ አላህ የሚያድገውን ይወፍቅሽ የልጅ ፈተና ከባድ ነው ማማየ
አይዞሽ ማሬ አላህ አተርፍሽ አንችኝ አላህ ላንች ያለውን ሶሊሁን ልጅ ይስጥሽ
አይዞሺ እህት አላህ ጤነኛና የሚያድግ ልጂ ይረካሺ እንቺንም እንኳን አተረፈሺ
ወይኔምነዉማሬያረብ።እኔግን።ልጅአልወለድኩም።በጣምአሳዘሽኝ።አላሕይስጥሽ።ሱበሐንአላሕ።እካንምአችተረፍሽ
አላህ ልጆቻችንም ይጠብቅልን እንኮዋን ልጃችሁን አስገኘላችሁ
ያአላህ የልጅን ነገር ወላድ ያቀዋል ወላሂ እንኳንም ተገኝች ላችሁ
@@narins89 nyi enzamad endmamar
ኡፍፍፍፍፍ አላህ ይጠብቅላችሁ ድንጋጤው እኔም ቀምሸዋለሁ የመዳም ልጅ ጠፍቶብኝ ወይኔ ሰማይ ምድሩ ተደባልቆብኝ ፓሊስ ጣቢያ አገኘነው ከስንት ጭቀት ፍለጋ በሃላ እና ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል
ገዘቦቻችሁ ና ልጆቻችሁ የዲናያ ጌጦቻችሁና ፈተናዎቻችሁ ...
አልሀምዱሊላህ እነኳን ተገኘች የኔማረ ዉሀዋን ታበጫረቃለች ክክክክክ እናንተ ያላችሁበት አታቅ አላህ ልጆቻችን ይጠብቅልን ትተናቸዉ በስደት ልጀ ጋር መቸነዉ የምንገናኘዉ❤❤❤❤ አስለቀሳችሁኝ
አልሀምዱሊላህ እንኳንም አገኛችኋት
ያአላህ ልቤ፣ለሁለት፣ነው፣የተከፈለው ያአላህ፣እኔም፣ልጅ፣አለኝ፣በጣም፣ከባድ፣ነው፣ዋናው፣መገኘቷ፣ነው፣እኔም፣እንድ፣ግዜ፣ጠፍቶብኝ፣እዛው፣ኢትጺያ ወላሒ፣ልክ፣እንደብ፣እየጮኩ፣ነበር፣የማለቅሰው፣ግን፣የተመረቀች፣ሴትዩ፣ይዛው፣ስትመጣ፣እኔ፣ስሮጥ፣አገኘሁት፣ግን፣እኔ፣በጣም፣ፈርቸ፣ነበር፣መሻአላህ፣ልጅቱ፣በጣም፣ነበር፣የምትሮጠው
የኔ ማር አላህ ይጠበቀላቸሁ እንኮንም ተገኘች ቀመም የሆነች ልጁ
እኔ ከሁሉም ልጆቸን በማንኛዊም ስጦታ ያስደሰተልኝን ነዉ እምወደዉ ያረቢ ልጆቸጋ በሰላም አገናኝኚ ያከሪም
እኔ ሰው ስጦታ ቢሰጠኝ ዴስ እሚለኝ ጅልባብ ከነ ኒቃቡ ነው እኔም ለጓደኞቸ እሱን መስጠት ያስደስተኛል😍በተረፈ ልጆቻችሁን አሏህ ይጠብቅላችሁ ያረብ🙏
@@narins89 እሽ ውዴ ደመርኩሽ
ሱበሀን አላህ አስደነገጣችሁኝ አልሀምዱሊላ እኮን ሰላም ተገኝች😢😢😢❤❤❤❤❤
ውይይይ ርእሱ ሲያስፈራ ኮሜንት ላይ እንካን አገኛችሁት የሚል ሳይ ነው አልሀምዱሊላ ዋናው መገኘቷ ነው
እኔም ውደ
@@narins89 የለ ማን ይቅደም
አለሀምዱሪላ እኳን በሰላም አገኛችሗትወላሂ አስለቀሳችሁኝ ወድሜ10አመት በለጠዉ ከጠፍን የናቴን እባ ባየሁ ቁጥር መኖር ራሱነዉ እሚያስጠላኝበቻ አለሐምዱሪላ አላህ የሚወደዉን ነዉየሚፈትነዉ
ሚሥኪን ድሥ ላይኮች አንዳንደየ ላይኩን አላቅበት እያላችሁ ነው ልበል? አሁን ይሄ ምን ድሥላክ የሚያሥደርግ አለው ተገርማላችሁ ልጄ ጠፍታብኝ ነበር ነው ያለው ይሄ ቃል ነው ድሥ ላይክ የሚያሥደርገው ሡብሀን አሏህ
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁኑው
እኔም አያቁትም መሰል
maashallah baayyee bareedduu umrii dheertadha jaallewwan keenya!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ወላሂ ልጆቸ ሀገር ታመው ድነው ቀን ካለፈ ስሰማ እኔ እደገና ከነሱ በላይ ነውየምታመመው በሰው ሀገር ከባድ ነው
አይዞሽ መመዬ ለከለህ ሲጪ
@@nasriaalal2640 ነይ እንዛመድ
@@nasriaalal2640 ehita demrgni bekenenet endmamar
የልጅ ፊትና ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን እኳን አላህ አገዛችሁ አልሀምዱሊላ
እረ በሰመአብ አስደነገጥከኝ አረ ፈጣረ ይጠብቅልህ ወንድሜ በደንብ ያዝ
ኡፍ አልሀምዱሊላህ እንኮን ጣፍተ ልጆች ተኝተቶ እስከምነሱ ድረስ ይጫንቀኝኛል ያረብ ልጆቻችን በእዝነትህ ጣብቃቻው ያረህማን አምረዬ ሁሌም የአላህ ጥባቃ አይላይሽ
እኔስ ለስቱ ደግጩ ልዝለቀው እህ
እርእሱን ብታስተካክሉት አሪፍ ነበር ያስደነግጣል ለማንኛውም አላህ ይጠብቃችሁ
ይድፍችሁ ልልልብየ ተውኩት። አላህ ልቦናይስጣችሁ የእውነት ጠፍች ብየ ክውነው ያልኩት ይሰውያላውቀልኝ ወላሂ እንዴት እንደድነገጥኩኝ ምነው ጡሩ ሰው አልነበራችሁምዴ
እኔ እራሱ ተላይ ፅሁፉን ሳይ በጣም ደነገጥኩኝ ደሞ እደ ቁም ነገር አስመስለዉ ያወራሉ ቡና እና ሻይ ተመጠጣት ልጆቻቸዉን አይዙምደ ምን ጉድ ነዉ ወደ ዉጭ የሚወጣ ሰዉ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል በተለይ ባለ ልጆች
@@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ ሣህእኔምደነገጥኩ
🤔🤔🤔☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ በጣም ነበር የደነገጥኩት አልሀምዱሊላ እኳንም ተገኘች ልጀን ጥዬ መጥቸ ይሄው በህልሜም በውኔም እሷን ነው የማስበው የናት ውለታ መቸው አይከፈልም እናቶቻችንን ጤና ከድሜጋ ይስጥልን ኡሚ እማዬ የህይወቴ መብራት
በቃ አንድ ሆናናል
@@zdo1255 አብሽሪ ዉዴ አላህ በሰላም ያገናኘን
እንሻ አላህ ዉዴ
ኡሙ አማራ ንቃቢሺን ሰፈአሪጋሺ ነዉ ምታሳሪዉ ስለዚ ጣጋ አሪገሺ እስሪ እሽ ያኔ ቆጆ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሚን ከልጆች ፈተና ይጠብቀን ልጂ ለለንም አሏህ ሷሊሆችን ለኛ የሚጠቅሙንን ስንሞት ዱአ የሚያድረጉልንን አሏህ ይወፍቀን ሲቀጥል ስለስጦታ እያወራችሁ ነበር እናም ወሏሂ አወ በጣም ስጦታ መሰጣጠት በጣም ያስደስታል እኔ ዛሬ እዳጋጣሚ መዳሜ በጣም በውድ የሚገዛ ሽቶ ስጦታ ሰጥታኝ በጣም ደስ ብሎኛል ከምር
ሱብሀን አላህ በጣም ከባድ ነው እንኳንም የተገኘች
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁኑኑኑ
ወይኔ አይዞኝ አሙራዬ የኔ ደርበበ እኔን ታስታውቃለች ልጅ ነት እንካንም አጋኛቻት ወይኔ እኔ እንካን ቁጭ ብዬ ዳናከትኩኝ
የኔውድ ልቤ ትርታው ጨምሮነበር አላሀምድልላ በህይር ጨርሳችሁት የልጅች መስኡልያ ኮባድነው አብ አሜራ እኔ እዛውቤት እያፀዳሁ እቁምሳጥንገብታ እድፍልጋት ብጣራ ብጣራ ዝምማለይኝ አብድብየ ስፍልግ ቆይች ጭሂ ሳለቅስ መጣይ እና በጣም ከባድነው ከቶም በሰው ሀገር አላህ ይጠብቅልን ልጅቻችንን
አይቶ ምሩዋችሁዋል እኩንም አላህ አስገኘላችሁ በሉ ከግድህ ተጠቀቁ በምትሄዱበት ቦታ ሁሉ እጅዋን ያዙ አሚራየ የኔ ውድ የኔ ሞፈሪያት እዴት እዴምወዳንኮ።🌼🌸😘💋😘😘😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ኡፍፍፍፍፍ እረ እኔስ ሆድ ባሰኝ አባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አልህምዱሊላህ ዋናው መገኘቷ ነው ኡሙ አሚራ አይዞሽ እኔን እኔ እንዲህ የሆንኩት በዛን ሰአት አንችይ ሆድሽ እንዴት እደሆነ መገመት አያዳግትም ብቻ አልህምዱሊላህ አይዞችሁ አላህ ስቶ አይፈትነን ማለት ነው
አልሀምዱሊላህ እንኩዋን በሰላም አገኛችዋት የልጅ ሀላፊነት ወላሂ በጣም ከባድ አላህ ይጠብቃቸው ስለ ስጦታው ደግሞ በእርግጥ የስጦታ ትንሽ የለሁም ግን እኔ ብሰጥ የምፈልገው ቪላ ቤት ከነ ሙሉ እቃው ሱቅና ትንሽ ገንዘብ ቢጨመርበትም አይከፋኝም 😄😄😄😄😄😄ለእኔ ስጦታ የመስጠት ሀሳቡ ያላችው በዚህ ብደውሉ ታገኙኝ አላችሁ 0000000 ይመቻችሁ😆
አቡ አሚራ ስጦታ ደሞ ምንም ይሆን ልክ ነህ ሲጀመር ያሰዉየ ወዳጀ ዘመድ ጓደኛ ይሁን ባል ሚስት ብቻ እደት በምን ላስደስታት ላስደስተዉ ብሎ ማሰቡ ብቻ በቂ ነዉ እኳን ወርቅ። ስለዚህ ኡም አሚራ ስጦታሽ ምንም ይሁን ፍልቅልቅ ፍድቅድ ብለሽ መቀበል እግድህ ። እኛም እንጠብቃለን አ
አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችው ውላችነት ከባድነው ውላሂ ለዚህ ነው አያቶቻችን ውልድህ ቅመሰው ይላሉ 😢 እና ስለስጡታው ደግሙ 1 አንደኛ ቁርአን 2 ውረቅ የሚያስደስተኝ 😋
ወይ በስመአም እንደት እንደደነገጥኩ እርእሱን ሳይ ተመስገን እንኳን ተገኘችላችሁ
አልሀምዱሊላህ መገኘቷ በጣም ደስ ይላን አላህ ወላድን ከዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን ግን ዩቱብ የምትሰሩ ሰወች እንደዚህ ልጅን ማጣት ከባድ መሆኑን ታውቃላቹህ እኔ ወንድሜ በባህር መጥ ቶ ጠፍቶብኝ ሸር አርጉልኝ ብየ ቡዙ ዩትበር አናግሬ ነበር ግን ሰው የራሱ ሲደርስበት ብቻ ነውጅ ለሰው ግድ አይሰጠውም በአላህ የሰውን ችግር ተረዱ ዩትበሮች ሰውን ተባበሩ በወሬ ብቻ ሳይሆን በተግባርም ስሩበት
ያአላህ እንኳንም ተገኝች የኔ ፍልቅልቅ እድግበይ
ኡኡኡ ያስደነግጣል እንኳን በሰላም ተገኘች ያስደነግጣል በጣም ይከብደላ 💚💛💔
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁኑኑ
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተገኘች የልጂን ነገር ወላዶች ያዉቁታል ስታወሩ እኔም በሀሳብ ሀዱቃዉ አሰስኩት በፍለጋ
ኡሙ አሚራ በጣም ቆጅ ነሽ ማሬ አላህ ይጭምርልሽ ልጆችን አላህ ያሳድግላቹ
እንኳንም ተገኘችላችሁ ዉዶቸ ልጂን ያክልነገር ያርቢ እናት ሁልየም ትኑር እናቴ ቲስድቡንም አትወድም ነበር
አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገኘች አሙራየ የኔ ማር
ያአሌህ በጣምያሥደነግጣል አንኳንየራሥልጅ የሠውልጅ ያሥደነግጣል አሚን አሙአሚራየ ከልጅፈተናአላህ ይጠብቀን
الحمد لله ዋናው መገኘቷ ነው እኔም በሂወቴ የምፈራ የልጅ እና የናት ፈተና የልጅን የሚያውቀው የወለዴ ነው ውይ ከባድ ነው እና እኔ ማንኛውም ስጦታ ያስደስተኛል
ኡፍፍደነገጥኩ ልጆቼ ኢትዮጵያ ሥለሆኑ ግማሽ እዚ ግማሽ እዛ ነው ልቤ ሢጠለለጠል እንኳን አጠገባችሁ ሆና ለሁለተኛው ተጠቀቁ ፈተና ነው ውዶቼ
የወለደ ያቀዋል የልጅ ነገር ልጅ ማለት ለነትነ ለባት ከባድነው በልጅ በኩል ኩፊ አያሠማን
ተመስገን. አምላኬ. እኳን. ተገኘች. እናተ. ጥሩ. ሰዎች. ናችሁ. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ
እኳንም አገኛችኃት ስወዳችሁ ወላሂ ምክራችሁ ይመስጣል በመቀጠል ስለ ስጦታው ያወራችሁትም መጨረሻላይ ስሰማችሁ ልቤን ሸረሸረኝ ማለቴ አንድ ልጅ ጋር ልንጋባ ብለን ቤት ሁሉ አሳውቀን ኒካህ በሚታሰርበት ሰአት ሀገር ቤት ኒካህ አሳሪው ሲያዋራኝ ግራ ገባኝ ከዛም ላጋባው ያልኩትን ልጅ ስጠይቅ ምንም እዳትያቸው እነሱን ቀለበት ስትገዥ እኔ ሌላ የፈለግሽውን እገዛለሁ ሲለኝ ዝም አልኩኝ ያች ቀን ደረሰችና ግዛልኝ ብለው አልገዛም አላኝ ቃልህን አጠፍክ ማለት ነው ስለው የኔ ቀለበት ተገዝቶ ተከፍሎበታል ከዛም ቃልህን አክብር ካልሆነግን ይቅር ሁሉም ስለው ቀለበቱን መለሰው ወላሂ ከዛም ሌሎቹ ተቆጡኝ እሽ ብየ ተጋባን የገዛ ደመወዜንም ሰጥቸ ገዝተህ ስጠኝ የልቤ ጠባሳ ይልቀቅ ብለውም ችላ ሲል ሹርጣ አቆት አገር ገባ ብቻ ምን ልበላችሁ ።በጣም የምወዳት ጓደኛየ ደግሞ ያገት ሀብል ገዝታ በስጦታ አበረከተችልኝ ወላሂ ዝብየም እወዳታለሁ ግን የበለጥ እንዋደዳላን ተሰጣጡ እንሰጣጥ እላችኃለሁ በርቱልኝ
እኮን አላህ አስገኘላቺሁ የልጂ ፈተና አይቻልም ከባድነዉ የማቅየዉቀዋል አላህ ያሳዲግላቺሁ
ወላሂ ፅፌላችሁ ነበር አሯሯጧ አስፈርቶኝ ነበር እንኳን ተገኘች ለሌላውም ቀን ተጠቀቁ
ልክ በደዚህ አይነት አጋጥሚ ሪያድ ያገሬ ልጆች ገጥሟቸዋል ግን የአላህ ፉቃዱ ሆኖ ልጃቸውን አላገኟትም ካጠገባቸው ካለው መስበህ. ገብታ ነበር አላህ ይረሀማት ልጅቱ ግን ሙታ ነው ያገኟት እንኳን አገኛችሃት ልጆች ክፉ አያግኛቸው አላህ ይጠብቅልን
ዋሊኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ
አላህ ይጠብቃችህ ውድች ሱበሀን አላህ አለሀምዱሏላህ ያረብ😍🙏😭
የኔ ቆንጆ እንኳንም ተገኘችላችሁ አላህ ልጆቻችሁን ይጠብቅላችሁ
በጣም ይከብዳል የልጅ ነገር አላህ ይጠብቅልን
አቡአሚራ ስጦታው እኔ የሚያስደስተኝ ያገት ሀብልነው ለኡም አሚራ ግዛላት አሚራየ አሏህ ይጠብቅሽ የኔ ድብሾ እዳረሳ የቻናሉን ስም ቀይር 😏
እኔም ደነገጥ ኩ አሏህምዱሊሏህ እንኳን በሠላም ተገኘች ከባድ ነው
ኡሙ አሚረ አለሀ ኢንኳን ከልጀሸ ጋ አገነኒሸ ዉድ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙ አሚራ& አቡ አሚራ የደረሰበት ያውቀዋል ስሜቱን እናተስ ፈተናችሁ ቅርብ ሆነ አልሀምዱሊላህ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ወድሜ ከጠፍ አስር አመታትን አስቆጠር አሁን ድረስ ተስፍ አልቆረጥንም እናቴ ጧት ማታ በማልቀስ አይኗ ሊጠፍብኝ ነው ውድ እህት ወድሞቸ በዱአ አትርሱን
Aemra tensh fetanat tenkeku Allah yetibat
ወላሂ በጣም አስዴነገጣችሁኝ አልሀምዱሊላህ ያረብ እንኳን ተገኜች ሁቢዬ የኔጣፍጭ
ዋዉዉዉዉ በጣም ደሥ ይላል ፍቅርችዉ ፈጣሬ ፀጋዉን ያብዛላችዉ እኔ ሥጥታ የምወደዉ ሽቶ ለባሌም ሽቶ ብሠጠዉቤሠጠኝ ደሥ ይለኛል
አልሃምዱሊላህ እንኳን በሠላም አላህ አሥገኛት ሀቢብቲ አላህ ይጠብቅሺ
ያሀያቲ አሚራ ሀብበቲ አብሽሩ አሏህ ይጠብቅላችሁ
ሀያቲ. የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ
አለሀምዱሊላህ እሙ አሚራ እና አቡ አሚራ እንኳንም ተገኘች
ውይይይይይ የኔ ቆጆ እኮን የተገኘችላችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ
አላህይጠብቅላችሁ ልጆች አስቸጋራናቸው
ሀያቲ እንኳንም ተገኜች ልጆች ፈታኝ ናቸው በጣም ከባድ ነው እኔ የልጆችን ሀላፊነት አልሸከምም ይቅርብኝ ብየ ነው ስራየን የለቀቁት
ws wr wbያአላህ ርእሱን ሳይ እደት እደደነገጥኩ سبحان اللهዋናው መገኘቷ ነው الحمدالله يارب
ወይኔ የኔ ቆንጆ እንኳን በሠላም አገኛቹሀት
አባ amira እንኳን ልጅ ተገኘልክ ደግሞ ምንድነው የሚያስደስታቸዉ ስጦታ ብለካል እን የሚያስደስተኝ የሀበሻ ልብስ መልበስ ሰምተሃል
ወላሂ እርእሱን ሳየው በጣምነው የደነገጥኩት አላህይጠብቅላችሁ ያርብየኔማር አላህይጠብቅሽ
አላህ ይጠብቅላችሁ በጣም ይከብዳል
አላህ ይጠብቅላችሁ ልጆ ፈተና ከባድ ነዉ
እሙ አሚራ አቦ አሚራ ከባድ ነው እኮንም አላህ ያስገኝላችሁ ከባድ ነው በጣም እኔ አጋጥሞኝ ያውቃል ወላሂ ባልወልድም በጣም ልክ እደራሴ የምወደው ያሰራወች ልጅ አማር ይባላል በጣም ነው የምወደው ያራት አመት ልጅ ነው ሁል ጅመአ መላሂ እንሄዳለን አባቱ ፓሊስ ነው እኔም እነሱጋ ነው የምሰራው ኢቃማም የለኝም ኢቃማየ አላህ ነው እናም ኮርኒሽ ሄድን እና ተሰብስበን ቁጭ አልን አማርም ከጎኔ ነው አባቱ ምግብ ላጣ ብሎ ሲሄድ እኔም እሄዳለሁ ብሎ ብድግ አለ ወላሂ ለምን እደሆነ አላውቅም እኔም አብሬ እሄዳለሁ አልኩ ሴትዮየ አይ አባቱጋ ይሂድ ተይዘው ቁጭ በይ አለችኝ እሽ ብየ ቁጭ አልኩ ካዛ ሲመለሱ አባቱ ብቻ ተመለሱ አማርስ ብላ ስትጠይቀው እዛ እየተጫወተ ነው አላት ሂጅና አምጭው ስትለኝ ስሄድ የለም ወላሂ አምስት ደቂቃም አልሞላው አባቱ ጥሎት ከመጣ እልም ተሰወረ እኔም መዳሜም ሰውየውም በቃ ሁላችንም ፍለጋ ገባን አጣነው እኔም አለቀስኩ በጣም ከፋኝ በቃ የወለድኩት ነው የመሰለኝ እባ አይደለም ያለቀስኩት ደም ነው ማለት ይቻላል ከዛ በቃ ተስፋ ቆረጥን ቁጭ አልን ማልቀስ ጅመርን ከዛ ስልክ ተደወለ አባቱ ፓሊስ ሰለሆነ ማነው አባትህ ሲሉት ከስሙ እስከ አያቱ ሲነግራችው ቀጥታ ላባቱ ደወሉለት እኔም ደስ አለኝ ልጅ ሰለልለኝ እናቴን ያገኝሁ ነው የመሰለኝ ወላሂ በዛው ከጉርኔሽ እቤታችሁ አልሃድም ብየ እቤቴ ሄድኩ በጣም ፈራሁ ሁለተኛም ልጅ ቤት አልሰራም ብየ ወሰኩ ግን በጣም ሰለምወደው ልጅን እየሄድኩ አያችዋለሁ እላችሄለሁ እና ከባድ ነው ወድም እህቶች
ያአላህ. አላህ ይጠብቃት. የማማየ.
ከስጦታዉ ደሞ📚📚 ለኔ በጣም የሚያስደስተኝ ነገር የአላህ ሱበሀነወታአ ቃል ነዉ
አሰላማሊኩም አዲስነኝ ለዚህቤት❤
እኮን ተገኘች የኔ ቆጆ አልሀምዱሊላህ
ሀቢቢ እኔም ሀረም ልጅ ጠፍታኝ መቸም አረሳውም ድንጋጤው ግን ተገኘች እንኳን ተገኘችልህ
አላሀምዲሊላህ እንኮን ትግኝቺላቺሁ የኔ ቆንጆ አላህ የጠብቃት
እንኳን እግዚ አቤሔር አገናኝችሁ የልጅነገር ከባድነው
እፍፍፍ ገና ፅሁፈን ሳይ የሚኒያህል እደደነገጥኩኝ አላህ ነው የሚያውቀው ያአላህ የኔ ቆጆ
እንካንም በሰላም አላህአስገኛላችሁ
እኔስ ያረብ ገጠመኝ ሲል እህ አልኩ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ
@@foziyweloyew1627 እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
እኔ ሥጦታ ቢሠጡኝ ደሥሥሥሥሥ የሚለኝ ቁርአን📚📚 ለሠውም እንደዛው
መሻአላህ
ማሻአላህ ከቁረአንየበለጠምንአለ
አሰደምሩኝ
እኔ ቁርአን ቢሰጠኝ ደሰይለኛል ብሰጥም እንደዛው
ያረብ ባንተ ፍቅር ቀልባችንን ሙላልን አሚን ያረብ
እንደመር
@@rabitube5961 እሽ ነይ
@@rabitube5961 nyi endmamar ehita
@@nuratube9747 nyi endmamar ehita
@@hannatube3952 እሽ ነይ
እፍ መጀመሪያው አስፈሪ ብሆንም መጉገኘቷ ደስ ይላል አላህ ይጠብቅላችሁ ውዶቸ
ላይክ ሽር አርገናል እናተም አበረታቱን ያገሬ ልጄች አላህ ይጠብቃችሁ ወርቅ ጥሩ ነው ቢቸግራችሁ እንኳን ለችግር ቀን ይደርስላችሓል
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁ
ብስሚላሂ አላ አሙሪ በድንጋጤ የሆዴ ልጅ ተንቀሣቀሰ እንኳን ተገኛች ሁሌም ዱዓ አድጉ አስተዉዲዑክ አደራውን ለኣላህ መስጠት ነው ።እንኳን ውጭ ልጄ ሲቭ ላይ ሆና እኔ ሣሎን ሆኜ ማብራት ጠፍቶብኝ ሩሄ ልትወጣ ነበር ድምፅዋ ጠፍቶብኝ ሊሰርቁኝ የጠፉት መስሎኝ ብቻ ወላጅነት በቃል አይገለፅም አላህ ይጠብቅልን ይጠብቃቹ
ሚሥኪን እንኩዋንም ተገኘች እናቴ አላህ ይረሀማት እና አላህ የልጆቼን ክፉ አታሠማኝ አደራ ብላ ሁሌ ደአ ታደርግልን ነበር የናት ዉለታ ተከፈሎ አያልቅም ወላሂ አሥለቀሣችሁኝ እናት ክፉ አይካት
አላህ ይራህማችው
አላህ ይራህምልን እህት ናትን ማጣት ይከብዳል 😭
እንዛመድ ፈጣን መልስ ያገኛሉ ደምሩኝ
@@narins89 ነይ እንዛመድ
ገና እርእሱ ሳነበው በጣም ደነገጥኩ ለኢለላሀይለላ አላህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ የልጂ ነገር ከባዲነው አቀዋለሁ አላህ ይጠበቅላችሁ
የኔማር አላህ ይጠብቅላችሁ ውዶቸ
😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲
አላህ ይጠብቅላችሁ
@Et Etከከከ
አለመዱልላህ አላህ በሰላም አገናኛችዉ አብሽሩ በደንብ ጠብቋት አላህ ይጠብቃቸዉ ድንጋጤ መጥፎ ነዉ
እኔ በበኩሌ ስጦታ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል ግን ዋነዉ ነገር ልቡን ከሰጠኝ ሲከፋኝ የሚያፅናናኝ ስቸገር ከጎኔ ከሆነ ለእኔ ትልቅ ስጦታ ነዉ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
ለኔም አጋጥሞኛል ሱቅ ውስጥ ኡኡታዬ ያሃገር ያለህ ሰዓዱኒ ያናስ እያልኩኝ ዱኒያ ጨለመችኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ጠፍቶኝ በስተመጫረሻ አላህ አገዘኝ የተደረደረ ልብሶች ውስጥ ቁጭ ብሎ ባንጋሊው አገኘው ውይይይይይ አይፈትን እንኳንም አላህ ፈረጃውን አመጣላቹ የልጅ ፈተና ከባድ ነው ለጠላትም አያሳየው
በአላህም ላይ ጥንቃቄ አድርጉ አልሀምዱሊላህ እካንም ምንም ሳትሆን በሰላም አገኛችሆት
ክክክክክክክክክክክክክ ሩሃችን በሱሬ ልወድቅ ሊወጠ እያሄደ. ክክክክክክክክክ ግን በታሰተው ኪስተት አዝናለው
አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል
ኣላህ ይሽፊክ
አላህ አፍያ ያርግሽ
አሚንንንን ውዳች
አላህ ያድንሽ ማር
@@lubabayousf7607 ere enanam demrogni endmamar
ያረቢ ያጀላሉ የናትነትን ሙሀባ ትወፍቀኝ ዘድ እለምንሀለሁ ያከሪም
አልህ ይወፍቅሽ እህቴ ላአላህ ምንም አይሣነውም ዱአ አድርጊ ይሠጥሻል እሻአላህ
በስማም ገናእርሱን ሳይደነገጥኩ ኡፍ የኔማር እንኳን በሰላም አገኛችሗት🙏🙏🙏
አላህ ይጠብቃችሁ አስደነገጥከኝ ቢስሚላህ እኔ ለሸጋ አሚራ ስል ነው ላይክ የማረገው
ወላሂ ከባድ ነው ልጅ ነገር ዘጠኝ ውር ተሸክሚያት በጉጉት ስጠብቃት ልጅን በትንሺ ግዜ አጣሀት ብቻ አልሀምዱሊላህ በጣም ለልጅ ስጓጓ ነበር እሆደ ውስጥ ሞተችብኝ እኔም ከሞት ተረፍኩ ከባድ ነው ልጆች በጣም ልብን ይሰቅላሉ
ያአላህ አብሽሪ ማማየ ሁሉም የአላህ ስራ ነው ላንች የሚጠቅምሽን አላህ ይሠጥሻል
ያአላህ አብሽሪ ውዴ አላህ የሚያድገውን ይወፍቅሽ የልጅ ፈተና ከባድ ነው ማማየ
አይዞሽ ማሬ አላህ አተርፍሽ አንችኝ አላህ ላንች ያለውን ሶሊሁን ልጅ ይስጥሽ
አይዞሺ እህት አላህ ጤነኛና የሚያድግ ልጂ ይረካሺ እንቺንም እንኳን አተረፈሺ
ወይኔምነዉማሬያረብ።እኔግን።ልጅአልወለድኩም።በጣምአሳዘሽኝ።አላሕይስጥሽ።ሱበሐንአላሕ።እካንምአችተረፍሽ
አላህ ልጆቻችንም ይጠብቅልን እንኮዋን ልጃችሁን አስገኘላችሁ
ያአላህ የልጅን ነገር ወላድ ያቀዋል ወላሂ እንኳንም ተገኝች ላችሁ
እንዛመድ ፈጣን መልስ ያገኛሉ ደምሩኝ
@@narins89 ነይ እንዛመድ
@@narins89 nyi enzamad endmamar
ኡፍፍፍፍፍ አላህ ይጠብቅላችሁ ድንጋጤው እኔም ቀምሸዋለሁ የመዳም ልጅ ጠፍቶብኝ ወይኔ ሰማይ ምድሩ ተደባልቆብኝ ፓሊስ ጣቢያ አገኘነው ከስንት ጭቀት ፍለጋ በሃላ እና ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል
ገዘቦቻችሁ ና ልጆቻችሁ የዲናያ ጌጦቻችሁና ፈተናዎቻችሁ ...
አልሀምዱሊላህ እነኳን ተገኘች
የኔማረ ዉሀዋን ታበጫረቃለች ክክክክክ
እናንተ ያላችሁበት አታቅ አላህ ልጆቻችን ይጠብቅልን ትተናቸዉ በስደት ልጀ ጋር መቸነዉ የምንገናኘዉ❤❤❤❤ አስለቀሳችሁኝ
አልሀምዱሊላህ እንኳንም አገኛችኋት
ያአላህ ልቤ፣ለሁለት፣ነው፣የተከፈለው ያአላህ፣እኔም፣ልጅ፣አለኝ፣በጣም፣ከባድ፣ነው፣ዋናው፣መገኘቷ፣ነው፣እኔም፣እንድ፣ግዜ፣ጠፍቶብኝ፣እዛው፣ኢትጺያ ወላሒ፣ልክ፣እንደብ፣እየጮኩ፣ነበር፣የማለቅሰው፣ግን፣የተመረቀች፣ሴትዩ፣ይዛው፣ስትመጣ፣እኔ፣ስሮጥ፣አገኘሁት፣ግን፣እኔ፣በጣም፣ፈርቸ፣ነበር፣መሻአላህ፣ልጅቱ፣በጣም፣ነበር፣የምትሮጠው
የኔ ማር አላህ ይጠበቀላቸሁ እንኮንም ተገኘች ቀመም የሆነች ልጁ
እንዛመድ ፈጣን መልስ ያገኛሉ ደምሩኝ
እኔ ከሁሉም ልጆቸን በማንኛዊም ስጦታ ያስደሰተልኝን ነዉ እምወደዉ ያረቢ ልጆቸጋ በሰላም አገናኝኚ ያከሪም
እኔ ሰው ስጦታ ቢሰጠኝ ዴስ እሚለኝ ጅልባብ ከነ ኒቃቡ ነው
እኔም ለጓደኞቸ እሱን መስጠት ያስደስተኛል😍
በተረፈ ልጆቻችሁን አሏህ ይጠብቅላችሁ ያረብ🙏
እንዛመድ ፈጣን መልስ ያገኛሉ ደምሩኝ
@@narins89 እሽ ውዴ ደመርኩሽ
ሱበሀን አላህ አስደነገጣችሁኝ አልሀምዱሊላ እኮን ሰላም ተገኝች😢😢😢❤❤❤❤❤
ውይይይ ርእሱ ሲያስፈራ ኮሜንት ላይ እንካን አገኛችሁት የሚል ሳይ ነው አልሀምዱሊላ ዋናው መገኘቷ ነው
እኔም ውደ
እንዛመድ ፈጣን መልስ ያገኛሉ ደምሩኝ
@@narins89 የለ ማን ይቅደም
አለሀምዱሪላ እኳን በሰላም አገኛችሗት
ወላሂ አስለቀሳችሁኝ ወድሜ10አመት በለጠዉ ከጠፍን የናቴን እባ ባየሁ ቁጥር መኖር ራሱነዉ እሚያስጠላኝ
በቻ አለሐምዱሪላ አላህ የሚወደዉን ነዉ
የሚፈትነዉ
ሚሥኪን ድሥ ላይኮች አንዳንደየ ላይኩን አላቅበት እያላችሁ ነው ልበል? አሁን ይሄ ምን ድሥላክ የሚያሥደርግ አለው ተገርማላችሁ ልጄ ጠፍታብኝ ነበር ነው ያለው ይሄ ቃል ነው ድሥ ላይክ የሚያሥደርገው ሡብሀን አሏህ
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁኑው
እኔም አያቁትም መሰል
maashallah baayyee bareedduu umrii dheertadha jaallewwan keenya!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ወላሂ ልጆቸ ሀገር ታመው ድነው ቀን ካለፈ ስሰማ
እኔ እደገና ከነሱ በላይ ነውየምታመመው በሰው ሀገር ከባድ ነው
አይዞሽ መመዬ ለከለህ ሲጪ
@@nasriaalal2640 ነይ እንዛመድ
@@nasriaalal2640 ehita demrgni bekenenet endmamar
የልጅ ፊትና ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን እኳን አላህ አገዛችሁ አልሀምዱሊላ
እረ በሰመአብ አስደነገጥከኝ አረ ፈጣረ ይጠብቅልህ ወንድሜ በደንብ ያዝ
ኡፍ አልሀምዱሊላህ እንኮን ጣፍተ ልጆች ተኝተቶ እስከምነሱ ድረስ ይጫንቀኝኛል ያረብ ልጆቻችን በእዝነትህ ጣብቃቻው ያረህማን
አምረዬ ሁሌም የአላህ ጥባቃ አይላይሽ
እኔስ ለስቱ ደግጩ ልዝለቀው እህ
እርእሱን ብታስተካክሉት አሪፍ ነበር ያስደነግጣል ለማንኛውም አላህ ይጠብቃችሁ
ይድፍችሁ ልልልብየ ተውኩት። አላህ ልቦናይስጣችሁ የእውነት ጠፍች ብየ ክውነው ያልኩት ይሰውያላውቀልኝ ወላሂ እንዴት እንደድነገጥኩኝ ምነው ጡሩ ሰው አልነበራችሁምዴ
እኔ እራሱ ተላይ ፅሁፉን ሳይ በጣም ደነገጥኩኝ ደሞ እደ ቁም ነገር አስመስለዉ ያወራሉ ቡና እና ሻይ ተመጠጣት ልጆቻቸዉን አይዙምደ ምን ጉድ ነዉ ወደ ዉጭ የሚወጣ ሰዉ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል በተለይ ባለ ልጆች
@@መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ ሣህእኔምደነገጥኩ
🤔🤔🤔☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ በጣም ነበር የደነገጥኩት አልሀምዱሊላ እኳንም ተገኘች ልጀን ጥዬ መጥቸ ይሄው በህልሜም በውኔም እሷን ነው የማስበው የናት ውለታ መቸው አይከፈልም እናቶቻችንን ጤና ከድሜጋ ይስጥልን ኡሚ እማዬ የህይወቴ መብራት
በቃ አንድ ሆናናል
በቃ አንድ ሆናናል
@@zdo1255 አብሽሪ ዉዴ አላህ በሰላም ያገናኘን
እንሻ አላህ ዉዴ
ኡሙ አማራ ንቃቢሺን ሰፈአሪጋሺ ነዉ ምታሳሪዉ ስለዚ ጣጋ አሪገሺ እስሪ እሽ ያኔ ቆጆ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሚን ከልጆች ፈተና ይጠብቀን ልጂ ለለንም አሏህ ሷሊሆችን ለኛ የሚጠቅሙንን ስንሞት ዱአ የሚያድረጉልንን አሏህ ይወፍቀን
ሲቀጥል ስለስጦታ እያወራችሁ ነበር እናም ወሏሂ አወ በጣም ስጦታ መሰጣጠት በጣም ያስደስታል እኔ ዛሬ እዳጋጣሚ መዳሜ በጣም በውድ የሚገዛ ሽቶ ስጦታ ሰጥታኝ በጣም ደስ ብሎኛል ከምር
ሱብሀን አላህ በጣም ከባድ ነው እንኳንም የተገኘች
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁኑኑኑ
ወይኔ አይዞኝ አሙራዬ የኔ ደርበበ እኔን ታስታውቃለች ልጅ ነት እንካንም አጋኛቻት ወይኔ እኔ እንካን ቁጭ ብዬ ዳናከትኩኝ
የኔውድ ልቤ ትርታው ጨምሮነበር አላሀምድልላ በህይር ጨርሳችሁት የልጅች መስኡልያ ኮባድነው አብ አሜራ እኔ እዛውቤት እያፀዳሁ እቁምሳጥንገብታ እድፍልጋት ብጣራ ብጣራ ዝምማለይኝ አብድብየ ስፍልግ ቆይች ጭሂ ሳለቅስ መጣይ እና በጣም ከባድነው ከቶም በሰው ሀገር አላህ ይጠብቅልን ልጅቻችንን
አይቶ ምሩዋችሁዋል እኩንም አላህ አስገኘላችሁ በሉ ከግድህ ተጠቀቁ በምትሄዱበት ቦታ ሁሉ እጅዋን ያዙ አሚራየ የኔ ውድ የኔ ሞፈሪያት እዴት እዴምወዳንኮ።🌼🌸😘💋😘😘😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ኡፍፍፍፍፍ እረ እኔስ ሆድ ባሰኝ አባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አልህምዱሊላህ ዋናው መገኘቷ ነው ኡሙ አሚራ አይዞሽ እኔን እኔ እንዲህ የሆንኩት በዛን ሰአት አንችይ ሆድሽ እንዴት እደሆነ መገመት አያዳግትም ብቻ አልህምዱሊላህ አይዞችሁ አላህ ስቶ አይፈትነን ማለት ነው
አልሀምዱሊላህ እንኩዋን በሰላም አገኛችዋት የልጅ ሀላፊነት ወላሂ በጣም ከባድ አላህ ይጠብቃቸው ስለ ስጦታው ደግሞ በእርግጥ የስጦታ ትንሽ የለሁም ግን እኔ ብሰጥ የምፈልገው ቪላ ቤት ከነ ሙሉ እቃው ሱቅና ትንሽ ገንዘብ ቢጨመርበትም አይከፋኝም 😄😄😄😄😄😄ለእኔ ስጦታ የመስጠት ሀሳቡ ያላችው በዚህ ብደውሉ ታገኙኝ አላችሁ 0000000 ይመቻችሁ😆
አቡ አሚራ ስጦታ ደሞ ምንም ይሆን ልክ ነህ ሲጀመር ያሰዉየ ወዳጀ ዘመድ ጓደኛ ይሁን ባል ሚስት ብቻ እደት በምን ላስደስታት ላስደስተዉ ብሎ ማሰቡ ብቻ በቂ ነዉ እኳን ወርቅ። ስለዚህ ኡም አሚራ ስጦታሽ ምንም ይሁን ፍልቅልቅ ፍድቅድ ብለሽ መቀበል እግድህ ። እኛም እንጠብቃለን አ
አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችው ውላችነት ከባድነው ውላሂ ለዚህ ነው አያቶቻችን ውልድህ ቅመሰው ይላሉ 😢 እና ስለስጡታው ደግሙ 1 አንደኛ ቁርአን 2 ውረቅ የሚያስደስተኝ 😋
ወይ በስመአም እንደት እንደደነገጥኩ እርእሱን ሳይ ተመስገን እንኳን ተገኘችላችሁ
አልሀምዱሊላህ መገኘቷ በጣም ደስ ይላን አላህ ወላድን ከዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን ግን ዩቱብ የምትሰሩ ሰወች እንደዚህ ልጅን ማጣት ከባድ መሆኑን ታውቃላቹህ እኔ ወንድሜ በባህር መጥ ቶ ጠፍቶብኝ ሸር አርጉልኝ ብየ ቡዙ ዩትበር አናግሬ ነበር ግን ሰው የራሱ ሲደርስበት ብቻ ነውጅ ለሰው ግድ አይሰጠውም በአላህ የሰውን ችግር ተረዱ ዩትበሮች ሰውን ተባበሩ በወሬ ብቻ ሳይሆን በተግባርም ስሩበት
ያአላህ እንኳንም ተገኝች የኔ ፍልቅልቅ እድግበይ
ኡኡኡ ያስደነግጣል እንኳን በሰላም ተገኘች ያስደነግጣል በጣም ይከብደላ 💚💛💔
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁኑኑ
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተገኘች የልጂን ነገር ወላዶች ያዉቁታል ስታወሩ እኔም በሀሳብ ሀዱቃዉ አሰስኩት በፍለጋ
ኡሙ አሚራ በጣም ቆጅ ነሽ ማሬ አላህ ይጭምርልሽ ልጆችን አላህ ያሳድግላቹ
እንዛመድ ፈጣን መልስ ያገኛሉ ደምሩኝ
እንኳንም ተገኘችላችሁ ዉዶቸ ልጂን ያክልነገር ያርቢ እናት ሁልየም ትኑር እናቴ ቲስድቡንም አትወድም ነበር
አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገኘች አሙራየ የኔ ማር
ያአሌህ በጣምያሥደነግጣል አንኳንየራሥልጅ የሠውልጅ ያሥደነግጣል አሚን አሙአሚራየ ከልጅፈተናአላህ ይጠብቀን
الحمد لله ዋናው መገኘቷ ነው እኔም በሂወቴ የምፈራ የልጅ እና የናት ፈተና የልጅን የሚያውቀው የወለዴ ነው ውይ ከባድ ነው
እና እኔ ማንኛውም ስጦታ ያስደስተኛል
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁ
ኡፍፍደነገጥኩ ልጆቼ ኢትዮጵያ ሥለሆኑ ግማሽ እዚ ግማሽ እዛ ነው ልቤ ሢጠለለጠል እንኳን አጠገባችሁ ሆና ለሁለተኛው ተጠቀቁ ፈተና ነው ውዶቼ
የወለደ ያቀዋል የልጅ ነገር ልጅ ማለት ለነትነ ለባት ከባድነው በልጅ በኩል ኩፊ አያሠማን
ተመስገን. አምላኬ. እኳን. ተገኘች. እናተ. ጥሩ. ሰዎች. ናችሁ. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ
እኳንም አገኛችኃት ስወዳችሁ ወላሂ ምክራችሁ ይመስጣል በመቀጠል ስለ ስጦታው ያወራችሁትም መጨረሻላይ ስሰማችሁ ልቤን ሸረሸረኝ ማለቴ አንድ ልጅ ጋር ልንጋባ ብለን ቤት ሁሉ አሳውቀን ኒካህ በሚታሰርበት ሰአት ሀገር ቤት ኒካህ አሳሪው ሲያዋራኝ ግራ ገባኝ ከዛም ላጋባው ያልኩትን ልጅ ስጠይቅ ምንም እዳትያቸው እነሱን ቀለበት ስትገዥ እኔ ሌላ የፈለግሽውን እገዛለሁ ሲለኝ ዝም አልኩኝ ያች ቀን ደረሰችና ግዛልኝ ብለው አልገዛም አላኝ ቃልህን አጠፍክ ማለት ነው ስለው የኔ ቀለበት ተገዝቶ ተከፍሎበታል ከዛም ቃልህን አክብር ካልሆነግን ይቅር ሁሉም ስለው ቀለበቱን መለሰው ወላሂ ከዛም ሌሎቹ ተቆጡኝ እሽ ብየ ተጋባን የገዛ ደመወዜንም ሰጥቸ ገዝተህ ስጠኝ የልቤ ጠባሳ ይልቀቅ ብለውም ችላ ሲል ሹርጣ አቆት አገር ገባ ብቻ ምን ልበላችሁ ።
በጣም የምወዳት ጓደኛየ ደግሞ ያገት ሀብል ገዝታ በስጦታ አበረከተችልኝ ወላሂ ዝብየም እወዳታለሁ ግን የበለጥ እንዋደዳላን ተሰጣጡ እንሰጣጥ እላችኃለሁ በርቱልኝ
እኮን አላህ አስገኘላቺሁ የልጂ ፈተና አይቻልም ከባድነዉ የማቅየዉቀዋል አላህ ያሳዲግላቺሁ
ወላሂ ፅፌላችሁ ነበር አሯሯጧ አስፈርቶኝ ነበር እንኳን ተገኘች ለሌላውም ቀን ተጠቀቁ
ልክ በደዚህ አይነት አጋጥሚ ሪያድ ያገሬ ልጆች ገጥሟቸዋል ግን የአላህ ፉቃዱ ሆኖ ልጃቸውን አላገኟትም ካጠገባቸው ካለው መስበህ. ገብታ ነበር አላህ ይረሀማት ልጅቱ ግን ሙታ ነው ያገኟት እንኳን አገኛችሃት ልጆች ክፉ አያግኛቸው አላህ ይጠብቅልን
ዋሊኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ውድእህቶች ውድሙች ያላህስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ
አላህ ይጠብቃችህ ውድች ሱበሀን አላህ አለሀምዱሏላህ ያረብ😍🙏😭
የኔ ቆንጆ እንኳንም ተገኘችላችሁ አላህ ልጆቻችሁን ይጠብቅላችሁ
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁኑው
በጣም ይከብዳል የልጅ ነገር አላህ ይጠብቅልን
አቡአሚራ ስጦታው እኔ የሚያስደስተኝ ያገት ሀብልነው ለኡም አሚራ ግዛላት አሚራየ አሏህ ይጠብቅሽ የኔ ድብሾ እዳረሳ የቻናሉን ስም ቀይር 😏
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁኑኑ
እኔም ደነገጥ ኩ አሏህምዱሊሏህ እንኳን በሠላም ተገኘች ከባድ ነው
ኡሙ አሚረ አለሀ ኢንኳን ከልጀሸ ጋ አገነኒሸ ዉድ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙ አሚራ& አቡ አሚራ የደረሰበት ያውቀዋል ስሜቱን እናተስ ፈተናችሁ ቅርብ ሆነ አልሀምዱሊላህ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ወድሜ ከጠፍ አስር አመታትን አስቆጠር አሁን ድረስ ተስፍ አልቆረጥንም እናቴ ጧት ማታ በማልቀስ አይኗ ሊጠፍብኝ ነው ውድ እህት ወድሞቸ በዱአ አትርሱን
Aemra tensh fetanat tenkeku Allah yetibat
ወላሂ በጣም አስዴነገጣችሁኝ አልሀምዱሊላህ ያረብ እንኳን ተገኜች ሁቢዬ የኔጣፍጭ
እንደማመር በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉ እኔም እደምራለሁኑው
ዋዉዉዉዉ በጣም ደሥ ይላል ፍቅርችዉ ፈጣሬ ፀጋዉን ያብዛላችዉ እኔ ሥጥታ የምወደዉ ሽቶ ለባሌም ሽቶ ብሠጠዉቤሠጠኝ ደሥ ይለኛል
አልሃምዱሊላህ እንኳን በሠላም አላህ አሥገኛት ሀቢብቲ አላህ ይጠብቅሺ
ያሀያቲ አሚራ ሀብበቲ አብሽሩ አሏህ ይጠብቅላችሁ
ሀያቲ. የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ
አለሀምዱሊላህ እሙ አሚራ እና አቡ አሚራ እንኳንም ተገኘች
ውይይይይይ የኔ ቆጆ እኮን የተገኘችላችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ
አላህይጠብቅላችሁ ልጆች አስቸጋራናቸው
ሀያቲ እንኳንም ተገኜች ልጆች ፈታኝ ናቸው በጣም ከባድ ነው እኔ የልጆችን ሀላፊነት አልሸከምም ይቅርብኝ ብየ ነው ስራየን የለቀቁት
ws wr wb
ያአላህ ርእሱን ሳይ እደት እደደነገጥኩ سبحان الله
ዋናው መገኘቷ ነው الحمدالله يارب