Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እባካችሁ በወላድ አንጀት ይሁንባችሁ ቭድዮውን LIKE ሼር በማድረግ እንተባበር እጅግ በጣም ያማል ፈጣሪ ሁላችሁም ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃችሁ 😭
ለይክ አረገነል አሚን እሳንም አሏህ የሽራት
አሚንንንን ላተም ሰላምህ ይብዛ
ብሬ መልካም ሰው
የአላህ በጣም ታሣዝናለይ አላህ ሙሉ አፋያዋን ይመልሥላት
እራስህን ጠብቅብዙምአታልቅሥ💒⛪😥🙏🇪🇹😭
ውድ እህት ወድሞቸ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ በየምነታችን እናመስግን ፈጣሪያችንን ሙሉ ጤና ሰቶን ሰርተን ስለምናድር አልሀምዱሊላህ
በጣም አልሃምዱሊላ አለኩልሃል
አሚን አሚን ያረብ በጣም ወላሂ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊ
ሳህ አልሀምዱ ሊላህ
በጣም አልሀምዱሊላህ እኛ በስደት ሆን ብለን ስት እንማሩራለን አላህ ይቅር ይበለን
በጣም አልሀምዱሊላ ☝
ፈጣሪ ምህርቱን ይላክልሽ እህት ብሬክስም እደዚህ የተቸገሩ ስዎችን እየርዳህ ስለሆነ ፈጣሪ ጤነህን ይስጥህ መልካም ስው ነህ
በእዝች ምድር ላይ ምንም አይነት ፈተና ቢገጥምህ አለሀምዱሊላሂ በሉ ያረብ አላህ አፍያዋን ይመልስላት
እውነትነውማርፈጣሪይመስገን
ያአላህ ያረብ ሱበሀነአላህ 🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔 ወይኔ
ይከ ለሚእሚን ነዋ
የረብ አለህ አፍየወን ይመልስለት
አልሃምዱሊላህ 😢😢😢
ድንግል ማርያም ትዳብስሽ ብሬክስ አንተም ተባረክ የእውነት ይህ የአጋንንት መንፈስ ነዉ ጸበል ትሂድ ጻድቃኔ ትሂድ ትምራት አለች!!!
ወንድም ዱባይእንዳለህመረጃነበረኝ።ቁጥርህንበላክልኝ።በጣምአንድትጎደኛየጭቅላይናትወንድም
00254367849854
@@روزر-ه5غ ኮዱንስንትብየልሙላው
@@روزر-ه5غ ኮዱየትብየልሙላው
እረደዉ ምን አይነት አንጀት ነዉ ያለህ አንተ ልጂ ወይ እኔ ደግነት ወላሂ የሁላችንንም ተማጦ አንተላይ ነዉ ያለዉ የኔ ወንድም አላህ ጀዛህን ይክፈለዉ ክፉ አይንካህ ልጂህንም አላህ ያሳድግልህ
እህ በመብርሀን ሰታሳዝን እመብርሀን ትማርሸ እህቴ ውንድማችን ብሬክሰ የኔ መልካም ውለታህን ሰው ሳይሆን እግዜአብሄር ይሰጥህ ውንድሜ መልካምነት እንደት መታደል ነው በእግዜአብሄር
embrhan tdabsat
ምርጥ ኢትዮጵያውይ አላህ እዳተያሉትን ያብዛልን አላህ አፋዋን ይመልስላት አላህ እኛንም ቤተሠቦቻችንንም ከመጥፎነገር ይጠብቀን
ኣንተ መልካም ሰው ቃላት ኣጣሁልህ ፍጣርይ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
አግዚአብሔር ይፋውሳት 🙏🙏(ብሬክስ አንተ ማልካም ሰው ናክ አግዚአብሔር ማልካም ነገርን ያድርግልህ ከክፉ ይጣብቅህ❣️❣️
ሱብሃናላህ ብሬክስ ጥሩ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂዳውን ይስጥህ ልጅተንም አላህ አፊያ ያድርጋት ጨርሶ አላህ ያሽራት ያረብ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
በጣም
ብርየ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካምነት ለራስነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት አቅቶናል ሙሉ ጤና እያለን ሰርቶ ማደር አቅቶን እንድህም አለና እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እመቤቴ ማርያም ትፈውስልሽ
አቤት እግዚኦ በየቤቱ ስንት ነገር አለ ሙሉ ጤና አካል ተሰጥቶን የምናማርር በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ጤናሽን ይመልስልሽ እምዬ አቤቱ አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሙሉ አካሌን ከጤና ጋር ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ ተመስገን አምላኬ
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሺ የኔ ሚስኪን ብሬክስ እንዳንተ አይነት ያለሰው ይብዛልን መልካም ልጅነህ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ
ብሬክስ እኔ ምንም አልልህም እሱ የአለሙ ጌታ የሆነው አላህ ሱበሀነው ተአላ ያሳብከውን ያሳካልህ ከልጅህ እና ከሚስትህ ያገናኝው ወንድሜዋ
በጣም ታሳዝናለች አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት ሁሉን ማድረግ ይችላል እና ብሬክ ብዙ ምስኪኖችን ወደ ሚዲያ እያወጣህ ስለሆን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ።
ላኢላሀኢለላህ አልሀምዱሊላህ ምንም ሳታጓድል የሰጠከኝ ፈለከልሀምድ፣ ጤነኛ ያደረከኝ ፈለከልሀምድ፣ ምስጋና ጥራቻ ይገባህ። አሏህ ይድረስልሽ ያረብ ሆዴ ተላወሰ ። ብሬክስ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ
ያረብ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ ያረብ እህቶቸ በስደት ይሄን ያክል ብንጎዳም በጤና መኖራችን ብቻ አንድ ፀጋ ነው አልሀምዱሊላህ አንበል
ወቅሽት ግብሬኤል ፀበል ውሰዶት አወነት ትድናለች እግዚአብሔር ይረዳሽ አህቴ ብሬክስ በዉነት ለአት ቃል የለኝም ልጅህን ለማየት ያብቃህ ወድሜ 💖💖💖
በእውነት ብሬክስየ ክፉ ኣይንካህ በልጅ ተደሰ የዘመኑ ምርጥ ወጣት ኢ/ር ምህረቱ ይጣት የኔ እህት ።
ውይይይ የኔ እናት እማምላክ ፈውሱን ትላክልሺ ብሬክስ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ብርታቱን ይስጥህ እመመምላክ በምትሔድበት ትጠብቅህ ውድ ወድማችን በርታልን
ያርብ።አላህአፍያዋንይመልሥላት።ብሬክሠዉንድሜ።አላህ።እድሜህንያርዝምልህ እንደዚህ።እየዞርክ።እምታርገዉነገር
ያረብ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምድሊላ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭
አላሀምዱሊላህ ያረብ ሙሉ ጤና ሰለሰጠህኝ አላህ አፊያሽን የስጠሽ ያረብ ብሬክ አንት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ወላሂ በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ እምስራዉ
አተ ደግ ሠው አላህ ይጠብቅህ ወድሜ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ለቁም ነገር ያበቃህ ልጅህን ያሣድግልህ የኔ እናት አላህ አፍሽን ይመልሥልሽ
ዝበይ ውሻ ማድነቅ ትችያለሽ እጅ ማንኛው እስልምናነው ካድን አላህይጠብቅህ በሉ ብሎ ያስተማራችሁ
@@ፉአድሁሴን👍👍👍
@@ፉአድሁሴን እና ምን አጨረጨረህ ቆሻሻ ቱቱቱቱ
@@ፉአድሁሴን አንተምኮ ስህተት ገባህ ለምን ትሳደብአለህ ያላወቀን ማሳወቅጂ
ውሻ ተብሎ ምክር ወይ የኛ ነገር
አቤቱ አምላኬ ለዝች ባሪክ ምረቱን አውርድላት እደዉ እገዳዉ ሢከፈት ወርቅሸት ይውሠዱት ትድናለች እግዚብሄርም ይረዳታል መላኩ ገብረኤል ፈውሡን ያደርግላታል ቆማም እድናያት እግዚብሄር ይሣነው የለ ውይ ወድም ብሬክሥ እግዚብሄር ይሥጥህ እድህ ለምሠራው ሥራ ጤናህን ይሥጥህ ከፎውን ካተ ያርቅልህ መልካም ኢቶቢያውይ
እኛ ሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪያችንን እናማርራለን😢😢😢😢 አላሀምዱሊላ አለ ኩሊሀል
በጣም እህቴ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን የአላህ
@@የመዳምቅመምነኘ ወላሂ በጣም ታሳዝናለች
በጣም ወላሂ
ወላሂ አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚንንን ሁሉም አሟልቶ ስለሰጠን አልሀምዱሊላ
ደምሩኝ እሽ ውዶቼ እኔም እደምራችኃለሁ😍
የኔ እናት በጣም ያሳዝማል ብልሀትም ሀይልም የአንድ አላህ ብቻ ነው አላህ ያሽርሽ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
አልሀምዱሊላህ ፈጣሪየ ሙሉ ጤና ለሰጠኽኝ ያረብ አሏህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው
የኔ ወንድም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ በእውነት በጣም ደሥ የማሚል ሥራወች ነው የምሰራው ብዙ መልካም ሠወች አይቻለሁ ያተ ግን የተለዬ ነው
አየ እናት ገበና ሸሻጊ እናት አለም ኑሪ❤️
ብሬክስ መልካም ሰው ቃላት አጣውልክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ድግል ማርያም ትማራት
አምላክ ሆይ ስታሳዝን ብሬክስ በእውነት ውለታህን። ገብርኤል ይክፈልህ ስንት ሰው በንተ ምክንያት። ተረድተዋል
እኔ ምለዉ ድስ ላይክ የምሠጡ ሰወች ልቦና ይስጣቹህ ብርክስየ ፈጣረ እድሜ ጠናጋ ይስጥህ ወድሜ
እግዚአብሔር የወንቅእሽት ቅዱስ ገብርኤል ይፍውስሻ የኔ እህት ወንቅእሽት ፀብሎ በጣም የትለይ ነው
የነገዋ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምህረት ትላከልሽ ⛪⛪⛪⛪🙏
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ፈውሱን ይላክልን ወንድማችን ላንተም የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ
*ውይ ብሬክስ ቃላት ያጥረኛል ሳይህ ሁሌ መራመድ የማይችሉ ሳትጠየፋቸው አቅፈህ ስታወጣ በጣም ሰውን የማትጠየፍ በመሆንህ የምታስለቅሰኝ አንተ ነህ እነሱ ሳይሆኑ ምን አይነት ወንድ ነህ ጥሩ ተግባርህ ሁሉ በልጅህ ደርሰህ ያሳይህ*
ምስኪን ስታሳዝን አላህ ጤናዋን ይመልስላት ብሬክስም እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ
የአላህ በጣም ነው የምታሳዝነው አልሀምዱሊላህ ሙሉ አካል እና አፊያ ለሰጠኸኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ ብሬክስ እጅ በጣም የተባረክ ልጅ ነህ በጤና ያኑርህ ወንድም እሷንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
ኡፍፍፍ
አልሃምዱሊላህ ያአላህ ስንት አለ ያላየነው አላህ አንተ የምታየን በያለንበት ጠብቀን ።
የኔ ቆንቆ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እሔ የአላህ ትእዛዝ ነው እራሡ ጤናሽን ይመልስልሽ እዉነት ታሳዝናለች
እግዚያብሄር ይማርሽ ብሬክስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አንጀቴን በላችው ኡፍፍፍፍ አቤት ሰው መሆን 😪😪😪
በየቤቱ ስንት ችግር አለ እጅግ በጣም ያሳዝናል አምላኬሆይ ስለሁሉም ነገር ክብር ላተ ይሁን ፈጣሪ ይርዳችሁ
አሜን
ብሬክስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክፉ አይካህ!! ከአመኑት ፀበል ይውሰዷት ይህ የሚያድናት ፀበል ብቻ ነው
ብሬክስየ አንተ መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር ይጠበቅህ የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሽ ማማየ
ዳምሩኝ እባከቹ
ዘቦዬ አለሽልኝ
እንኳንም ኢትዮጵያ ገባህ ብሬ የምር መልካም ስራ ነው በርታ
ሓፍተይ ምዓረይ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርሽ ፀበል ውስድዋ በይዛካትኩም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብርክስ ሽኮር ነዊሕ ዕድመና ጤና ይሀብካ ፈጣሪ ብድከድካዮ ይቅናዕካ ፍትውትው ፍትውትው ፍትውትው
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በየቤቱ ስንት ነገር አለ በስማም ፈጣሪ ይማራት ለኔ ያደረግህልኝ ብዙ ነው ፈጣሪዬ ተመሥገንልኝ
የአላህ በጣም አዘንኩ አላህ ይማርሺ ሀያቴ ወድማችን ብሬ መልካምሥራህን አላህ ይክፈልህ
ብሬክሥ ምን እደምልህ አላውቅም ግን እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥህ አንተ ጥሩ ልጂ ነህ ቀጥልበት አላህ ያበርታህ
ለብረክስ የሚሆን ቃላት የለኝምብቻ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀህ
ብሬክስየ ቃል የለኝም ጤና ሰላም ፍቅር ተመኘሁልህ ልጅህን አላህ ያስድግልህ መልካም ሰው ነህ አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ😢😢 ስታሳዝን ልቤ ነው የተሰበረው
ሚስኪን ያሳዝናል ብሬዬ ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ የኔ ማር አይይይይይይ
እግዚያብሄር ይባርክህ ስላሳየኸን፡ ኁላችንም መተባበር አለብን
ወቅሸት ገብሬል ሲከፈትእባካችሁ ከሱ ውሰዷትቁማም ትሄዳለች አይምሮዋምይስተካከላል አደራ
አየየየየየየ ቤተሰቦቿ በጣም ነዉ ሆዴን በሉት
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አይ እናት ማሳዘኗ
ትክክል ነበርሺግን ማን ይወስዳታል ብለሺነው
ብሪክስ መልካም ሰዉ አይገልፀክም ፈጣሪ አተንም ሚስትክንም ልጅክንም ይጠብቅክ የኔ ዉድም እየተፋቀቀ ነበር የሚሂደዉ እና ያለመሰልችት ፀበል ስናመላልሰዉ ስናመላልሰዉ አሁን በእግሩ ቆሞ መሂድ ጀመረ እና ሀኪም ሳይሆን ፀበል ይዉሰዶት ፉፉፉፉ እዴት ታሳዝናለች ጤነኛ ሆነን እናማርራለን አቤት ፍጣሪ
ኡፎፎ አላህ ሁይ አንተ ሙሉ ጤና ሰተህን እናማርራለን ወይኔ ጉደ አልሃምዱሊላህ ያርብ እህቴዋ አላህ አፌያ ይሰጥሸ ማማየ 😭😭
አላህ ያሽራት ያረብ አልሀምዱሊላሂረቢልአለሚን ብሬክስዬ እዲሜናጤና ላንተ ቃላት የለኝም
እፍፍ ጌታ ሆይ መድሀኒትህን ቅርብ አድርገዉ😢🙏☝
ብሬክስ እዉነት ለመናገር በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ለአንተ እሳት አይገባህም እባክህ ሰለም ቤተሰብህንም አስልም አንተ የፈለገ ጥሩ ሰዉ ብትሆንም እስካልሰለምክ እና በአላህ እስካላመንክ ዲረስ የሳት ነህ እባክህ ስለም
አይባልም ሃያቴ ሰዉ የፈለገዉን ይከተል
ለኩም ድኒ ወል የድን ሀቢበት አሁን አለች በሚዲያ ስለምን ስትይ ዘረኝነት አትፍጠሪእነሱ ለራሳቸዉ እኛ ሙስሊሞች አህዛቦች ነን በነሱእሱ ብቻ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ ይምራን ካጠፋሁ ይቅርታ🙏🙏🙏
ወላዲተ አምላክ በምህርቱ ይማርሽ ፀበል ያድናታል እመኑኝ እፍፍፍፍፍ የኔ እህት እኔን
ብሬስ በጣም መልካም ሰው ነህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ ልጂቱንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት
ይች ፀበል ነው የሚያስፈልጋት ገን እሱም አቅም ይጠይቃል ለማሳፈሪያና ለምግብ ወንቅሸት ገብረኤል ይዘዋት ይሂዱ ruclips.net/video/kL1jVKNpOzU/видео.html ዩቱቤን ተቀላቀሉ ቤተሰብ ያልሆናችሁ 💚💛❤️
ያአላህ ብሬክሶ በረካ ሁን
ወላሂአወጠበልብተድይሻላታል
👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲wunet new
@@hadeyaahmed4641 እሩ እህት ህክምና በዩ በህክምና ትድናለዩ
@@hadeyaahmed4641 ታምኒበታለሽ እህቴ ወላሂ አትበይ
ቡሬክስ ምን እደምልክ አላውቅም ቃላት የለኝም የምትሰራው መልካም ስራ ከአይምሮዬ በላይ ነው !!! እግዚያብሔር በነገሮች ሁሉ ካንተ እና ከቤተሰብክ ጋር ይሁን !!!! በእውነት ማርያምን መልካምነት ለራስ ነው !!!! ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ !!!!
ብሬክስ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት የኔእህት አላህ መደሀኒትሽን ቅርብ ያርግልሽ ያረብ
ኦረ ተው ለካፊር አላህ ይድረስልሽ አይባልም
@@dooot4799 ምናለ መልካም ነገር ብታስቡ እቃ
@@dooot4799 anchi denez mehaym ye seytan tanshi eht neshi
አንች፣ካፊር፣አትበይ፣ምን፣ችግርአለው፣እዲህ፣ቢሉ፣ባለጌ፣ማትረቢ፣ደግሞ፣እጾምሽ፣ባይሆን፣ዝም፣ብትይ
@@dooot4799 ምጥማጥ፣ደነዝ፣እዴት፣እዳናደድሽኝ፣ሸይጣን፣ያሰብሽውን፣አያሣካልሽ፣እግዚአብሔር፣አንች፣እደሱ፣አትበሉ፣ብትያቸው፣አይሰሙሽም፣ባለጌ
ሱበሀን አላህ በጣም ታሳዝናለች ያረቢ አላህ ሙሉ ጤናዋ ተመልሶ የማይበትን ቀን ይምጣላት ያረቢ
እፍፍፍፍ በብ ጓድኡ ህንደይ ችግር ዩ ዘሎ ፈጣሪ ምሕረቱ ይልአኸላ 😭😭😭
ብጣዕሚ እፍፍፍ ሙሉእ ጥዕና ህቡና ናማርር አይይይ ሓፍተይ ማርያም ትምሓርኪ
አ ይ 😭😭😭😭😭😭😭
ብሬየወድሜ፡፡፡አላህየወለድከውልጅያሳድግልህ፡፡፡፡፡፡ብሬየወላሂላተቃላትያጥረኛል፡፡፡ብቻፋጣሪ፡፡እረዥምእድሜከልጅህ፡፡፡፡ከሚስትህጋ፡፡፡፡፡ይስጥህወድሜዋ
እባካቹሁ ፀበል ውሰዱዋት ufffffff setaszezne 😭😭😭😭
ስብስክእርይብ አዲሪጉኝ
@@shamesukingeofkinge አደረኩት
የምርጧች ምርጥ ብሬክስ ፈጣሪ ያበርታህ ጎበዝ ወድም ሁሉም ባተ ትምህርት ብንወስድ
ሠላም ለአንተ ለሁላችን ብሬክስ የተሰደደ በሠላም ለሀገሩ ያብቃው የተቸረ ያገኝ እሄን በሽታም ያጥፋን የታመመ ይዳን🙏 😭😭
Brex getaa yiba barakii wwwwwwwdddddddddd🤲💕💋❤️🤲🤲💕💋
ብሬክስየ ፈጣሪ ይባርክህ የኔ አስተዋይ እንዳተ ማን አለ ብሬክስ ኸይር ሲራ እየሰራ ነው ያለው እኞ ሀበሾች ግን ምቀኞ መቸ ነው ሰው የምታመሰግኑት ከብሬክስ ላይ ወረድ በሉለት
ምን አይነት ክፉ ጭፍን አይምሮ ያላችሁ ብትሆኑነው ዲስላይክ እምታደርጉ ሠዎች
ሳስበው ድስላይክና ላይክ የሚለውን ለይተው አያውቁትልም አውቀው ከሆነ ጤንነታቸው ያሳስባል
Egizabiher mihiretun yilakilishi yen enat
@@ሀስናሙሀመድ ልክ ነሽ እህት ብዙ እማያቁ አሉ
ባለማወቅ ሊሆን ይችላል ሙሉ
ምንድነው ዲስላይክ ማለት
ብሬክስየ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ መልካም ነገር መሥራት ለራስ ነው ኣላህ ኣፍያዋን ይመልስላት በጣም ታሳዝናለች
ኢላሂ እባክህ ጤናዋን መልስላት
አልቀረብሽም
@@dooot4799 ማለት??
ለካፊር ኢላህን ትለምኛለሽደ አይቻልም ብትማሪ ሀራፍ ነው እነሡ በአላህ መቸ ያምኑና
@@dooot4799 ትክክል ማርር
@@dooot4799 ኧረ አይባልም ጌታችን አዛኝ ነው እሚያበላቸው እሚያጠጣቸው እሱ አደልደ ክደውኛን ብሎ መች ተዋቸው የሚጠብቃቸው የሚያድነው እሱ አሏህ ብቻ ነው ለካፊሮች አይባልም ያለሽ ማነው አወቅን አወቅን ማለት ታበዛላች ሱበሀን አላህ
ወይ ስታሳዝን አምናችሁ በእምነት ሁናችሁ ፀበል ውሰዷት እግዚአብሔር ሁሉ ይቻላዋን ያድናታል እመ አምላክ ወላዲት አምላክ የበላይሰብ እመቤት በምህረት እጅሽ ዳብሻት ሀኪም አይደለም ፀበል ነው ይህ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው
ቆይግን እደትነዉየምትገኝቸዉ ያረብአላህያሽራት የአላህ አላህያሽራትትት
ያረቢአላህጤናዋንይመልስላት አተንም ብሬክስየአላይጨምርልህጡሩነትህ በጣምያስደስታልወድሜዋ
ያረብ እዳውም በየገጠሩና ስት የልተየጉድ አለ
ዳምሩኝ እስት ባቅንእናት
@@shamesukingeofkinge እሽ አተም demirgn
ውይይይይ ብሬክስ ላተ ቃላት ያጥረኛል ወላሄ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ልጅህንም ባለቤትህን ይጠብቅ ልክ ፈጣሬ የኛ መልካም ስው
ድስላይክ የምታደርጉ ኧረ ተው በማሪያም አይ ጭካኔ
የኔ እናት ስታሳዝን አምላኬ ምህረቱን ያውርድልሽ
Subhani Allah 😭😭
Hiእስለሚ ነው ህውቴ Hi bekininet subscribe argilgn
ብሬክስ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
ብሬክስ አንተ እጅህ ጥሩ ነውትንሽ ተተገኘ ወቅሸት ገብሬልትሂድ ትድናለች
አንተ መልካም ሠው ነህ አላህ ይጨመርልህ
Egezyaber yemaresh
የአላህ ሱበሀን አላህ ስንት ያልታየ ያልተሰማ አለ የኢላሂ ፈርጃቼው አገራችንን በዝነት አይነህ እያት አላህ ይሽፊኪ ኦኽቲውድ ሙስሊም እህት ወድሜሞቼ መልካም የኢባዳ ወር በዱአ በርቱ በዱአ አንረሳሳት ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ዱአ ያስፈልገኛል
ዮሀንስ ፀበል ውሰዷት ዶክተር ምንም አይሰራላትመረ እስከምትሄዱ ተሳሉ ለሸንኮራው ቅዱስ ዮሀንስ
ብሬክስ ውድሜ እረጅም እድሜና ጤና የወፍቅህ ያሰብከው ሁሉ ይስካልህ ልጅቱዋም አላህ ያሽራት
አዋጁ ሲነሳ ወንቅሸት ገብርኤል ይውሰዷት ትፈወሳለች ትድናለች ።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝
አላህ ሆይ አልሀምዱሊላህ ሰው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ብሬክስ ደግ ሰው አላህ መልካም ነገርን ሁሉ ይወፋቅህ
ይህንን ሀኪም አያድናትም ወንቅሸት ገብሪል ውሠዶት ያለጥረጥረ ትድናለች አመቤቴ ቅድሥ ገብሪየል ይረዳሺ ይድረሥልሺ
Brx mlkam sew
እግዚአብሔር ደግ ነዉ እሱም በምህረት አይኖቹ ይያቸዉ የሱ እርዳታ ትልቁ መድሐኒት ነዉ።
እሄ እኮ የ ህክምና ሳይሆን የፀበል ነው ፈጣር ይርዳሽ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭waqqayyoo sii haa fayyisu obbolleeti kenyaa
አቤት አተልጅ እዳው ከስዴቱ የባሰ ሁኔታውስጥ ገባህ እግዝያብሄር ይጠብቅህ
ስክሪን ላይ በአገኘሁት የባንክ ሒሳብ 5000 ብር ልኬያለሁ። ከካናዳ
ውይ ተባረኪ የኔ እህት በወጣው ጨማምሮ ይስጥሽ ቅን ነሽ
💓💓💓💓
GOD bless you my sister
እግዚአብሔር አምለኬ ይፍውሱሽ እህቴ ጌታ አቅህ ነው ወድማህ ብሬስ መለከም ሰው ነክ ተባራክ
ታዋዊ ሰው ብቻ ነው እንዴ ምታሸርግዱት ኣሻራዶች እስክ ስብስክራይብ ኣረጉኝ ኣሽርጋጅ ያልሆነ ብቻ ለማንኛውም ብረክስ ምርጥ ሰው ነክ
ዉንደማችን እግዚአብሔር ይባረክህ ይችእምደነዉ በፀበልነዉ ዉርቅሸት ገብኤል
ብሬክስየ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት
እባካችሁ በወላድ አንጀት ይሁንባችሁ ቭድዮውን LIKE ሼር በማድረግ እንተባበር እጅግ በጣም ያማል ፈጣሪ ሁላችሁም ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃችሁ 😭
ለይክ አረገነል አሚን እሳንም አሏህ የሽራት
አሚንንንን ላተም ሰላምህ ይብዛ
ብሬ መልካም ሰው
የአላህ በጣም ታሣዝናለይ አላህ ሙሉ አፋያዋን ይመልሥላት
እራስህን ጠብቅ
ብዙምአታልቅሥ💒⛪😥🙏🇪🇹😭
ውድ እህት ወድሞቸ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ በየምነታችን እናመስግን ፈጣሪያችንን ሙሉ ጤና ሰቶን ሰርተን ስለምናድር አልሀምዱሊላህ
በጣም አልሃምዱሊላ አለኩልሃል
አሚን አሚን ያረብ በጣም ወላሂ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊ
ሳህ አልሀምዱ ሊላህ
በጣም አልሀምዱሊላህ እኛ በስደት ሆን ብለን ስት እንማሩራለን አላህ ይቅር ይበለን
በጣም አልሀምዱሊላ ☝
ፈጣሪ ምህርቱን ይላክልሽ እህት ብሬክስም እደዚህ የተቸገሩ ስዎችን እየርዳህ ስለሆነ ፈጣሪ ጤነህን ይስጥህ መልካም ስው ነህ
በእዝች ምድር ላይ ምንም አይነት ፈተና ቢገጥምህ አለሀምዱሊላሂ በሉ ያረብ አላህ አፍያዋን ይመልስላት
እውነትነውማርፈጣሪይመስገን
ያአላህ ያረብ ሱበሀነአላህ 🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔 ወይኔ
ይከ ለሚእሚን ነዋ
የረብ አለህ አፍየወን ይመልስለት
አልሃምዱሊላህ 😢😢😢
ድንግል ማርያም ትዳብስሽ ብሬክስ አንተም ተባረክ የእውነት ይህ የአጋንንት መንፈስ ነዉ ጸበል ትሂድ ጻድቃኔ ትሂድ ትምራት አለች!!!
ወንድም ዱባይእንዳለህመረጃነበረኝ።ቁጥርህንበላክልኝ።በጣምአንድትጎደኛየጭቅላይናትወንድም
00254367849854
@@روزر-ه5غ ኮዱንስንትብየልሙላው
@@روزر-ه5غ ኮዱየትብየልሙላው
እረደዉ ምን አይነት አንጀት ነዉ ያለህ አንተ ልጂ ወይ እኔ ደግነት ወላሂ የሁላችንንም ተማጦ አንተላይ ነዉ ያለዉ የኔ ወንድም አላህ ጀዛህን ይክፈለዉ ክፉ አይንካህ ልጂህንም አላህ ያሳድግልህ
እህ በመብርሀን ሰታሳዝን እመብርሀን ትማርሸ እህቴ
ውንድማችን ብሬክሰ የኔ መልካም ውለታህን ሰው ሳይሆን እግዜአብሄር ይሰጥህ ውንድሜ መልካምነት እንደት መታደል ነው በእግዜአብሄር
embrhan tdabsat
ምርጥ ኢትዮጵያውይ አላህ እዳተያሉትን ያብዛልን አላህ አፋዋን ይመልስላት አላህ እኛንም ቤተሠቦቻችንንም ከመጥፎነገር ይጠብቀን
ኣንተ መልካም ሰው ቃላት ኣጣሁልህ ፍጣርይ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
አግዚአብሔር ይፋውሳት 🙏🙏(ብሬክስ አንተ ማልካም ሰው ናክ አግዚአብሔር ማልካም ነገርን ያድርግልህ ከክፉ ይጣብቅህ❣️❣️
ሱብሃናላህ ብሬክስ ጥሩ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂዳውን ይስጥህ ልጅተንም አላህ አፊያ ያድርጋት ጨርሶ አላህ ያሽራት ያረብ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
በጣም
ብርየ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካምነት ለራስነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት አቅቶናል ሙሉ ጤና እያለን ሰርቶ ማደር አቅቶን እንድህም አለና እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እመቤቴ ማርያም ትፈውስልሽ
አቤት እግዚኦ በየቤቱ ስንት ነገር አለ ሙሉ ጤና አካል ተሰጥቶን የምናማርር በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ጤናሽን ይመልስልሽ እምዬ አቤቱ አምላኬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሙሉ አካሌን ከጤና ጋር ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ ተመስገን አምላኬ
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሺ የኔ ሚስኪን ብሬክስ እንዳንተ አይነት ያለሰው ይብዛልን መልካም ልጅነህ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ
ብሬክስ እኔ ምንም አልልህም እሱ የአለሙ ጌታ የሆነው አላህ ሱበሀነው ተአላ ያሳብከውን ያሳካልህ ከልጅህ እና ከሚስትህ ያገናኝው ወንድሜዋ
በጣም ታሳዝናለች አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት ሁሉን ማድረግ ይችላል እና ብሬክ ብዙ ምስኪኖችን ወደ ሚዲያ እያወጣህ ስለሆን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ።
ላኢላሀኢለላህ አልሀምዱሊላህ ምንም ሳታጓድል የሰጠከኝ ፈለከልሀምድ፣ ጤነኛ ያደረከኝ ፈለከልሀምድ፣ ምስጋና ጥራቻ ይገባህ። አሏህ ይድረስልሽ ያረብ ሆዴ ተላወሰ ። ብሬክስ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ
ያረብ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ ያረብ እህቶቸ በስደት ይሄን ያክል ብንጎዳም በጤና መኖራችን ብቻ አንድ ፀጋ ነው አልሀምዱሊላህ አንበል
ወቅሽት ግብሬኤል ፀበል ውሰዶት
አወነት ትድናለች እግዚአብሔር ይረዳሽ አህቴ ብሬክስ በዉነት ለአት ቃል የለኝም
ልጅህን ለማየት ያብቃህ ወድሜ 💖💖💖
በእውነት ብሬክስየ ክፉ ኣይንካህ በልጅ ተደሰ የዘመኑ ምርጥ ወጣት ኢ/ር ምህረቱ ይጣት የኔ እህት ።
ውይይይ የኔ እናት እማምላክ ፈውሱን ትላክልሺ ብሬክስ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ብርታቱን ይስጥህ እመመምላክ በምትሔድበት ትጠብቅህ ውድ ወድማችን በርታልን
ያርብ።አላህአፍያዋንይመልሥላት።ብሬክሠዉንድሜ።አላህ።እድሜህንያርዝምልህ እንደዚህ።እየዞርክ።እምታርገዉነገር
ያረብ የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምድሊላ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭
አላሀምዱሊላህ ያረብ ሙሉ ጤና ሰለሰጠህኝ አላህ አፊያሽን የስጠሽ ያረብ ብሬክ አንት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ወላሂ በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ እምስራዉ
አተ ደግ ሠው አላህ ይጠብቅህ ወድሜ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ለቁም ነገር ያበቃህ ልጅህን ያሣድግልህ የኔ እናት አላህ አፍሽን ይመልሥልሽ
ዝበይ ውሻ ማድነቅ ትችያለሽ እጅ ማንኛው እስልምናነው ካድን አላህይጠብቅህ በሉ ብሎ ያስተማራችሁ
@@ፉአድሁሴን👍👍👍
@@ፉአድሁሴን እና ምን አጨረጨረህ ቆሻሻ ቱቱቱቱ
@@ፉአድሁሴን አንተምኮ ስህተት ገባህ ለምን ትሳደብአለህ ያላወቀን ማሳወቅጂ
ውሻ ተብሎ ምክር ወይ የኛ ነገር
አቤቱ አምላኬ ለዝች ባሪክ ምረቱን አውርድላት እደዉ እገዳዉ ሢከፈት ወርቅሸት ይውሠዱት ትድናለች እግዚብሄርም ይረዳታል መላኩ ገብረኤል ፈውሡን ያደርግላታል ቆማም እድናያት እግዚብሄር ይሣነው የለ ውይ ወድም ብሬክሥ እግዚብሄር ይሥጥህ እድህ ለምሠራው ሥራ ጤናህን ይሥጥህ ከፎውን ካተ ያርቅልህ መልካም ኢቶቢያውይ
እኛ ሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪያችንን እናማርራለን😢😢😢😢 አላሀምዱሊላ አለ ኩሊሀል
በጣም እህቴ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን የአላህ
@@የመዳምቅመምነኘ ወላሂ በጣም ታሳዝናለች
በጣም ወላሂ
ወላሂ አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚንንን ሁሉም አሟልቶ ስለሰጠን አልሀምዱሊላ
ደምሩኝ እሽ ውዶቼ እኔም እደምራችኃለሁ😍
የኔ እናት በጣም ያሳዝማል ብልሀትም ሀይልም የአንድ አላህ ብቻ ነው አላህ ያሽርሽ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
አልሀምዱሊላህ ፈጣሪየ ሙሉ ጤና ለሰጠኽኝ ያረብ አሏህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው
የኔ ወንድም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ በእውነት በጣም ደሥ የማሚል ሥራወች ነው የምሰራው ብዙ መልካም ሠወች አይቻለሁ ያተ ግን የተለዬ ነው
አየ እናት ገበና ሸሻጊ እናት አለም ኑሪ❤️
ብሬክስ መልካም ሰው ቃላት አጣውልክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ድግል ማርያም ትማራት
አምላክ ሆይ ስታሳዝን ብሬክስ በእውነት ውለታህን። ገብርኤል ይክፈልህ ስንት ሰው በንተ ምክንያት። ተረድተዋል
እኔ ምለዉ ድስ
ላይክ የምሠጡ ሰወች
ልቦና ይስጣቹህ ብርክስየ ፈጣረ እድሜ ጠናጋ ይስጥህ ወድሜ
እግዚአብሔር የወንቅእሽት ቅዱስ ገብርኤል ይፍውስሻ የኔ እህት
ወንቅእሽት ፀብሎ በጣም የትለይ ነው
የነገዋ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምህረት ትላከልሽ ⛪⛪⛪⛪🙏
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ፈውሱን ይላክልን ወንድማችን ላንተም የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ
*ውይ ብሬክስ ቃላት ያጥረኛል ሳይህ ሁሌ መራመድ የማይችሉ ሳትጠየፋቸው አቅፈህ ስታወጣ በጣም ሰውን የማትጠየፍ በመሆንህ የምታስለቅሰኝ አንተ ነህ እነሱ ሳይሆኑ ምን አይነት ወንድ ነህ ጥሩ ተግባርህ ሁሉ በልጅህ ደርሰህ ያሳይህ*
ምስኪን ስታሳዝን አላህ ጤናዋን ይመልስላት ብሬክስም እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ
የአላህ በጣም ነው የምታሳዝነው አልሀምዱሊላህ ሙሉ አካል እና አፊያ ለሰጠኸኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ
ብሬክስ እጅ በጣም የተባረክ ልጅ ነህ በጤና ያኑርህ ወንድም እሷንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
ኡፍፍፍ
አልሃምዱሊላህ ያአላህ ስንት አለ ያላየነው አላህ አንተ የምታየን በያለንበት ጠብቀን ።
የኔ ቆንቆ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እሔ የአላህ ትእዛዝ ነው እራሡ ጤናሽን ይመልስልሽ እዉነት ታሳዝናለች
እግዚያብሄር ይማርሽ ብሬክስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አንጀቴን በላችው ኡፍፍፍፍ አቤት ሰው መሆን 😪😪😪
በየቤቱ ስንት ችግር አለ እጅግ በጣም ያሳዝናል አምላኬሆይ ስለሁሉም ነገር ክብር ላተ ይሁን ፈጣሪ ይርዳችሁ
አሜን
ብሬክስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክፉ አይካህ!! ከአመኑት ፀበል ይውሰዷት ይህ የሚያድናት ፀበል ብቻ ነው
ብሬክስየ አንተ መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር ይጠበቅህ የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሽ ማማየ
ዳምሩኝ እባከቹ
ዘቦዬ አለሽልኝ
እንኳንም ኢትዮጵያ ገባህ ብሬ የምር መልካም ስራ ነው በርታ
ሓፍተይ ምዓረይ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርሽ ፀበል ውስድዋ በይዛካትኩም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብርክስ ሽኮር ነዊሕ ዕድመና ጤና ይሀብካ ፈጣሪ ብድከድካዮ ይቅናዕካ ፍትውትው ፍትውትው ፍትውትው
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በየቤቱ ስንት ነገር አለ በስማም ፈጣሪ ይማራት ለኔ ያደረግህልኝ ብዙ ነው ፈጣሪዬ ተመሥገንልኝ
የአላህ በጣም አዘንኩ አላህ ይማርሺ ሀያቴ ወድማችን ብሬ መልካምሥራህን አላህ ይክፈልህ
ብሬክሥ ምን እደምልህ አላውቅም ግን እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥህ አንተ ጥሩ ልጂ ነህ ቀጥልበት አላህ ያበርታህ
ለብረክስ የሚሆን ቃላት የለኝም
ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀህ
ብሬክስየ ቃል የለኝም ጤና ሰላም ፍቅር ተመኘሁልህ ልጅህን አላህ ያስድግልህ መልካም ሰው ነህ አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ😢😢 ስታሳዝን ልቤ ነው የተሰበረው
ሚስኪን ያሳዝናል ብሬዬ ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ የኔ ማር አይይይይይይ
እግዚያብሄር ይባርክህ ስላሳየኸን፡ ኁላችንም መተባበር አለብን
ወቅሸት ገብሬል ሲከፈት
እባካችሁ ከሱ ውሰዷት
ቁማም ትሄዳለች አይምሮዋም
ይስተካከላል አደራ
አየየየየየየ ቤተሰቦቿ በጣም ነዉ ሆዴን በሉት
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አይ እናት ማሳዘኗ
ትክክል ነበርሺግን ማን ይወስዳታል ብለሺነው
ብሪክስ መልካም ሰዉ አይገልፀክም ፈጣሪ አተንም ሚስትክንም ልጅክንም ይጠብቅክ የኔ ዉድም እየተፋቀቀ ነበር የሚሂደዉ እና ያለመሰልችት ፀበል ስናመላልሰዉ ስናመላልሰዉ አሁን በእግሩ ቆሞ መሂድ ጀመረ እና ሀኪም ሳይሆን ፀበል ይዉሰዶት ፉፉፉፉ እዴት ታሳዝናለች ጤነኛ ሆነን እናማርራለን አቤት ፍጣሪ
ኡፎፎ አላህ ሁይ አንተ ሙሉ ጤና ሰተህን እናማርራለን ወይኔ ጉደ አልሃምዱሊላህ ያርብ እህቴዋ አላህ አፌያ ይሰጥሸ ማማየ 😭😭
አላህ ያሽራት ያረብ አልሀምዱሊላሂረቢልአለሚን ብሬክስዬ እዲሜናጤና ላንተ ቃላት የለኝም
እፍፍ ጌታ ሆይ መድሀኒትህን ቅርብ አድርገዉ😢🙏☝
ብሬክስ እዉነት ለመናገር በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ለአንተ እሳት አይገባህም እባክህ ሰለም ቤተሰብህንም አስልም አንተ የፈለገ ጥሩ ሰዉ ብትሆንም እስካልሰለምክ እና በአላህ እስካላመንክ ዲረስ የሳት ነህ እባክህ ስለም
አይባልም ሃያቴ ሰዉ የፈለገዉን ይከተል
ለኩም ድኒ ወል የድን ሀቢበት አሁን አለች በሚዲያ ስለምን ስትይ ዘረኝነት አትፍጠሪ
እነሱ ለራሳቸዉ እኛ ሙስሊሞች አህዛቦች ነን በነሱ
እሱ ብቻ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ ይምራን ካጠፋሁ ይቅርታ🙏🙏🙏
ወላዲተ አምላክ በምህርቱ ይማርሽ ፀበል ያድናታል እመኑኝ እፍፍፍፍፍ የኔ እህት እኔን
ብሬስ በጣም መልካም ሰው ነህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ ልጂቱንም አላህ አፊያዋን ይመልስላት
ይች ፀበል ነው የሚያስፈልጋት ገን እሱም አቅም ይጠይቃል ለማሳፈሪያና ለምግብ ወንቅሸት ገብረኤል ይዘዋት ይሂዱ ruclips.net/video/kL1jVKNpOzU/видео.html ዩቱቤን ተቀላቀሉ ቤተሰብ ያልሆናችሁ 💚💛❤️
ያአላህ ብሬክሶ በረካ ሁን
ወላሂአወጠበልብተድይሻላታል
👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲wunet new
@@hadeyaahmed4641 እሩ እህት ህክምና በዩ በህክምና ትድናለዩ
@@hadeyaahmed4641 ታምኒበታለሽ እህቴ ወላሂ አትበይ
ቡሬክስ ምን እደምልክ አላውቅም ቃላት የለኝም የምትሰራው መልካም ስራ ከአይምሮዬ በላይ ነው !!! እግዚያብሔር በነገሮች ሁሉ ካንተ እና ከቤተሰብክ ጋር ይሁን !!!! በእውነት ማርያምን መልካምነት ለራስ ነው !!!! ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ !!!!
ብሬክስ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት የኔእህት አላህ መደሀኒትሽን ቅርብ ያርግልሽ ያረብ
ኦረ ተው ለካፊር አላህ ይድረስልሽ አይባልም
@@dooot4799 ምናለ መልካም ነገር ብታስቡ እቃ
@@dooot4799 anchi denez mehaym ye seytan tanshi eht neshi
አንች፣ካፊር፣አትበይ፣ምን፣ችግርአለው፣እዲህ፣ቢሉ፣ባለጌ፣ማትረቢ፣ደግሞ፣እጾምሽ፣ባይሆን፣ዝም፣ብትይ
@@dooot4799 ምጥማጥ፣ደነዝ፣እዴት፣እዳናደድሽኝ፣ሸይጣን፣ያሰብሽውን፣አያሣካልሽ፣እግዚአብሔር፣አንች፣እደሱ፣አትበሉ፣ብትያቸው፣አይሰሙሽም፣ባለጌ
ሱበሀን አላህ በጣም ታሳዝናለች ያረቢ አላህ ሙሉ ጤናዋ ተመልሶ የማይበትን ቀን ይምጣላት ያረቢ
እፍፍፍፍ በብ ጓድኡ ህንደይ ችግር ዩ ዘሎ ፈጣሪ ምሕረቱ ይልአኸላ 😭😭😭
ብጣዕሚ እፍፍፍ ሙሉእ ጥዕና ህቡና ናማርር አይይይ ሓፍተይ ማርያም ትምሓርኪ
አ ይ 😭😭😭😭😭😭😭
ብሬየወድሜ፡፡፡አላህየወለድከውልጅያሳድግልህ፡፡፡፡፡፡ብሬየወላሂላተቃላትያጥረኛል፡፡፡ብቻፋጣሪ፡፡እረዥምእድሜከልጅህ፡፡፡፡ከሚስትህጋ፡፡፡፡፡ይስጥህወድሜዋ
እባካቹሁ ፀበል ውሰዱዋት ufffffff setaszezne 😭😭😭😭
ስብስክእርይብ አዲሪጉኝ
@@shamesukingeofkinge አደረኩት
የምርጧች ምርጥ ብሬክስ ፈጣሪ ያበርታህ ጎበዝ ወድም ሁሉም ባተ ትምህርት ብንወስድ
ሠላም ለአንተ ለሁላችን ብሬክስ የተሰደደ በሠላም ለሀገሩ ያብቃው የተቸረ ያገኝ እሄን በሽታም ያጥፋን የታመመ ይዳን🙏 😭😭
Brex getaa yiba barakii wwwwwwwdddddddddd🤲💕💋❤️🤲🤲💕💋
ብሬክስየ ፈጣሪ ይባርክህ የኔ አስተዋይ እንዳተ ማን አለ ብሬክስ ኸይር ሲራ እየሰራ ነው ያለው እኞ ሀበሾች ግን ምቀኞ መቸ ነው ሰው የምታመሰግኑት ከብሬክስ ላይ ወረድ በሉለት
ምን አይነት ክፉ ጭፍን አይምሮ ያላችሁ ብትሆኑነው ዲስላይክ እምታደርጉ ሠዎች
ሳስበው ድስላይክና ላይክ የሚለውን ለይተው አያውቁትልም አውቀው ከሆነ ጤንነታቸው ያሳስባል
Egizabiher mihiretun yilakilishi yen enat
@@ሀስናሙሀመድ
ልክ ነሽ እህት ብዙ እማያቁ አሉ
ባለማወቅ ሊሆን ይችላል ሙሉ
ምንድነው ዲስላይክ ማለት
ብሬክስየ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ መልካም ነገር መሥራት ለራስ ነው ኣላህ ኣፍያዋን ይመልስላት በጣም ታሳዝናለች
ኢላሂ እባክህ ጤናዋን መልስላት
አልቀረብሽም
@@dooot4799 ማለት??
ለካፊር ኢላህን ትለምኛለሽደ አይቻልም ብትማሪ ሀራፍ ነው እነሡ በአላህ መቸ ያምኑና
@@dooot4799 ትክክል ማርር
@@dooot4799 ኧረ አይባልም ጌታችን አዛኝ ነው እሚያበላቸው እሚያጠጣቸው እሱ አደልደ ክደውኛን ብሎ መች ተዋቸው የሚጠብቃቸው የሚያድነው እሱ አሏህ ብቻ ነው ለካፊሮች አይባልም ያለሽ ማነው አወቅን አወቅን ማለት ታበዛላች ሱበሀን አላህ
ወይ ስታሳዝን አምናችሁ በእምነት ሁናችሁ ፀበል ውሰዷት እግዚአብሔር ሁሉ ይቻላዋን ያድናታል እመ አምላክ ወላዲት አምላክ የበላይሰብ እመቤት በምህረት እጅሽ ዳብሻት ሀኪም አይደለም ፀበል ነው ይህ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው
ቆይግን እደትነዉየምትገኝቸዉ ያረብአላህያሽራት የአላህ አላህያሽራትትት
ያረቢአላህጤናዋንይመልስላት አተንም ብሬክስየአላይጨምርልህጡሩነትህ በጣምያስደስታልወድሜዋ
ያረብ እዳውም በየገጠሩና ስት የልተየጉድ አለ
ዳምሩኝ እስት ባቅንእናት
@@shamesukingeofkinge እሽ አተም demirgn
ውይይይይ ብሬክስ ላተ ቃላት ያጥረኛል ወላሄ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ልጅህንም ባለቤትህን ይጠብቅ ልክ ፈጣሬ የኛ መልካም ስው
ድስላይክ የምታደርጉ ኧረ ተው በማሪያም አይ ጭካኔ
የኔ እናት ስታሳዝን አምላኬ ምህረቱን ያውርድልሽ
Subhani Allah 😭😭
Hiእስለሚ ነው ህውቴ Hi bekininet subscribe argilgn
ብሬክስ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
ብሬክስ አንተ እጅህ ጥሩ ነው
ትንሽ ተተገኘ ወቅሸት ገብሬል
ትሂድ ትድናለች
አንተ መልካም ሠው ነህ አላህ ይጨመርልህ
Egezyaber yemaresh
የአላህ ሱበሀን አላህ ስንት ያልታየ ያልተሰማ አለ
የኢላሂ ፈርጃቼው
አገራችንን በዝነት አይነህ እያት
አላህ ይሽፊኪ ኦኽቲ
ውድ ሙስሊም እህት ወድሜሞቼ መልካም የኢባዳ ወር በዱአ በርቱ በዱአ አንረሳሳት
ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ዱአ ያስፈልገኛል
ዮሀንስ ፀበል ውሰዷት ዶክተር ምንም አይሰራላትመረ እስከምትሄዱ ተሳሉ ለሸንኮራው ቅዱስ ዮሀንስ
ብሬክስ ውድሜ እረጅም እድሜና ጤና የወፍቅህ ያሰብከው ሁሉ ይስካልህ ልጅቱዋም አላህ ያሽራት
አዋጁ ሲነሳ ወንቅሸት ገብርኤል ይውሰዷት
ትፈወሳለች ትድናለች ።